አሸናፊ ሕይወትን መለማመድ (ክፍል 2) • Pastor Eyasu Tesfaye

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • አሸናፊ ሒይወትን መለማመድ (ክፍል 2) • Pastor Eyasu Tesfaye
    Ammanuel Montreal Evangelical Church

КОМЕНТАРІ • 49

  • @lemelemmeles-5732
    @lemelemmeles-5732 Місяць тому +8

    የእግዚአብሄር ቃል ሁሉጊዜ አዲስ መሆኑን ባንተ ስብከት ውስጥ አያለሁ ፖ/ር ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Місяць тому +1

    ጌታ ይርዳን በተማርንበት እንድኖረው 👐👐👐

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ራእይ 3:22፤ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።”

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 👐👐👐👐👐

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Місяць тому +3

    ፓስተር እያሱ ጌታ ስለአንተ ይክበርልን ዘመንህ በፀጋዉ ይሸፈን

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 Місяць тому +1

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @jesusislord973
    @jesusislord973 Місяць тому

    አለመርካት ብዙ ፈተናን ያስከትላል እኔ እያለፍኩበት ስለሆነ ነው እ/ግ ይርዳን🙏🏽

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc Місяць тому

    ፓስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ በጣም ጥሩ ትምርት ነው መከራ ደስ ባያሰኝም ፍጻሜው ግን እጅግ ታላቅ ነው ጌታ ያሸነፈው መከራ ነው እኛ ብቻ እራሳችንን እንካድ ፀጋ ይብዛላቹ

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Місяць тому

    አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር 💚❤💚❤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ፊልጵስዩስ 4:12፤ መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ።
    ፊልጵስዩስ 4:13፤ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 Місяць тому

    ጌታ: አብዝቶ: ይባርክህ: በጉጉት: ስጠብቅ: ነበር: ትምርትህን::

  • @abebalolamo3067
    @abebalolamo3067 Місяць тому

    ግሩም መልዕክት ❤❤❤ ጸጋ ከአንተ ጋ ይሁን !🙏

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ቆላስይስ 2:15፤ አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።

  • @firaolwondimu7477
    @firaolwondimu7477 Місяць тому +2

    በዚህ ዘመን ይህን የመሰለ ቃል በስማትም ማሰማትም መታደል ነው።ድንቅ ትምህርት ነው።ጌታ ውል ግዜ ሰው አለው።ተባርኬበታለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ።

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 Місяць тому

    Thank you Pastor. You are blessed.

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ፊልጵስዩስ 4:11፤ ይህን ስል ስለ ጉድለት አልልም፤ የምኖርበት ኑሮ ይበቃኛል ማለትን ተምሬአለሁና።

  • @tiruworkdamena9524
    @tiruworkdamena9524 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ🙏

  • @zeweditekie310
    @zeweditekie310 Місяць тому

    Pastor Eysu zemnh yebarek menfeskudes yalebt westh zelko yemigeba temhert

  • @alem8640
    @alem8640 Місяць тому

    Pastor God bless you

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ራእይ 3:21፤ እኔ ደግሞ ድል እንደ ነሣሁ ከአባቴም ጋር በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጥሁ፥ ድል ለነሣው ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ።

  • @ggghhh9965
    @ggghhh9965 Місяць тому

    Amen ❤ 🙏 ❤ 🙏 geta eyesus yibarek

  • @tgjesustg2611
    @tgjesustg2611 Місяць тому

    Tebarek ye Igziabiher sewu timirthn beta wedewelewu.❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregashgamlak9679
    @aregashgamlak9679 Місяць тому

    አሜን ጌታ ይባረክሀ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    1 ጢሞቴዎስ 6:6፤ ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤

  • @BirhanuHuriso
    @BirhanuHuriso Місяць тому

    God bless you more than you think

  • @user-id9sk7dy5r
    @user-id9sk7dy5r Місяць тому

    Amen

  • @YemsrachAbebe
    @YemsrachAbebe Місяць тому

    Tebarek ye abate jaggina🙏🙏🙏🙏🙏🙇

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 Місяць тому

    ተባረክ

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ማርቆስ 10:22፤ ነገር ግን ስለዚህ ነገር ፊቱ ጠቈረ፥ ብዙ ንብረት ነበረውና እያዘነም ሄደ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    1 ጴጥሮስ 5:8፤ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Місяць тому

    Amen Ameeem❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ኤፌሶን 6:18፤ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 Місяць тому

    Amen Tebarek Egziabeher Yerdan🙏❤

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Місяць тому

    Bless you

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 Місяць тому

    Ameeeeen ameeeen

  • @matitibob5735
    @matitibob5735 Місяць тому

    Pastor tebarek❤ bebizu

  • @eigtyk82ghir
    @eigtyk82ghir Місяць тому

    ዘመንክ ይባረክ ጌታን ስለአተ በክርስቶስ ኢየሱስ ስም አመሰግናለው ጸጋ ይጨመርልክ❤

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ማቴዎስ 16:24፤ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ “እኔን መከተል የሚወድ ቢኖር፥ ራሱን ይካድ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    2 ቆሮንቶስ 2:11፤ በሰይጣን እንዳንታለል፤ የእርሱን አሳብ አንስተውምና።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ዕብራውያን 11:36፤ ሌሎችም መዘበቻ በመሆንና በመገረፍ ከዚህም በላይ በእስራትና በወኅኒ ተፈተኑ፤
    ዕብራውያን 11:37፤ በድንጋይ ተወግረው ሞቱ፥ ተፈተኑ፥ በመጋዝ ተሰነጠቁ፥ በሰይፍ ተገድለው ሞቱ፥ ሁሉን እያጡ መከራን እየተቀበሉ እየተጨነቁ የበግና የፍየል ሌጦ ለብሰው ዞሩ፤
    ዕብራውያን 11:38፤ ዓለም አልተገባቸውምና በምድረ በዳና በተራራ፥ በዋሻና በምድር ጕድጓድ ተቅበዘበዙ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ራእይ 2:9፤ መከራህንና ድህነትህን አውቃለሁ፥ ነገር ግን ባለ ጠጋ ነህ፤ የሰይጣንም ማኅበር ናቸው እንጂ አይሁድ ሳይሆኑ፦ አይሁድ ነን፡ የሚሉት የሚሳደቡትን ስድብ አውቃለሁ።
    ራእይ 2:10፤ ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።

  • @zed8788
    @zed8788 Місяць тому

    The more we try to be simple the more we are happy and thankful Bless you Pastor 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ሮሜ 8:35፤ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን?
    ሮሜ 8:36፤ ይህም እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው፦ “ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን።”
    ሮሜ 8:37፤ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።
    ሮሜ 8:38፤ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥
    ሮሜ 8:39፤ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ማርቆስ 10:21፤ ኢየሱስም ወደ እርሱ ተመልክቶ ወደደውና እንዲህ አለው፦ “አንድ ነገር ጐደለህ፤ ሂድ፥ ያለህን ሁሉ ሽጠህ ለድሆች ስጥ፥ በሰማይም መዝገብ ታገኛለህ፥ መስቀሉንም ተሸክመህ፡ ና፥ ተከተለኝ።”

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ማርቆስ 10:26፤ እነርሱም ያለ መጠን ተገረሙና እርስ በርሳቸው፦ “እንግዲያ ማን ሊድን ይችላል?” ተባባሉ።
    ማርቆስ 10:27፤ ኢየሱስም ተመለከታቸውና፦ “ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ እንጂ በሰው ዘንድ አይቻልም፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላልና፡” አለ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ኢሳይያስ 53:4፤ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
    ኢሳይያስ 53:5፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    ኢሳይያስ 53:6፤ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።

  • @saratesfaye8322
    @saratesfaye8322 Місяць тому

    ማርቆስ 10:23፤ ኢየሱስም ዘወር ብሎ አይቶ ደቀ መዛሙርቱን፦ “ገንዘብ ላላቸው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት እንዴት ጭንቅ ይሆናል፡” አላቸው።
    ማርቆስ 10:24፤ ደቀ መዛሙርቱም እነዚህን ቃሎች አደነቁ። ኢየሱስም ደግሞ መልሶ፦ “ልጆች ሆይ፥ በገንዘብ ለሚታመኑ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት እንዴት ጭንቅ ነው።
    ማርቆስ 10:25፤ ባለ ጠጋ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ከሚገባ ግመል በመርፌ ቀዳዳ ቢያልፍ ይቀላል፡” አላቸው።

  • @AbebechGebrie
    @AbebechGebrie Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን 👐👐👐👐