ነገሮች የማይቻሉ ሲመስሉ ክርስቶስን ብቻ እንመልከት Pastor Fasil Hilemariam መጋቢ ፋሲል ኃይለማሪያም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 97

  • @ruthrutheyassu2857
    @ruthrutheyassu2857 5 місяців тому +26

    የተወደዱው የእግዚአብሔር ሰው የሆኑ አባት መጋብ ፋሲል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሠላምና ፀጋ ይብዛሎት እግዚአብሔር አውንም ማስተዋልና ጥበብን ይስጦት ምሳ-1-7 ምሳ-7-10 መዝ-111-10 ኢዮ-28-28 እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @AsterSajin
    @AsterSajin 2 місяці тому +1

    የመጋብ ፋስል ስብከትናትምህረትህን እጅግ በጣም ወዳለዉ በስራ ቦታ በእረ ፎን እየሰማሁን ስራየን ሠራለዉ እግዝአበረ ፀጋዉን ያብዛልህ ይጨምረልህ።

  • @berhanujiss8759
    @berhanujiss8759 2 місяці тому +1

    ድንቅ የእግዘብሔርን ቃል የዚህ ምራክል በሕይወቴ ላይ ተፈፀመ

  • @HimSolomon
    @HimSolomon 4 місяці тому +3

    ይሄ ትምህርት ብቻ አይደለም ለኔ እራሱ እግዚአብሔር የተናገረኝ ትንቢት ነው!! መጥቼ እንድመሰክር ጌታ ይርዳኝ እግዚአብሔር ሆይ የኔ መልካም አመሰግናለሁ !!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 5 місяців тому +7

    ዋዉ! ጌታ ይባረክ እዉነት ዛሬ አንድ ወንድም ተስፋ ቆረጥኩ በጣም ከባድ ሁኔታ ዉስጥ ነኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ ሲል ነበር። ከዛም እኔም ነገ ሌላ ቀን ነዉ ወንድሜ ደግሞ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ይህንን ቃል ሰይጣንን አታሰማ። በኢየሱስ ላይ ብቻ ተጣበቅ አልኩት። እኔም መልስ አግኝቻለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።🙏🙏🙏🙏🙏
    የሰይጣን አዋጅ መጥፎ መጥፎ ነዉ እኛ መስማት የለብንም።

  • @አምባሳደር
    @አምባሳደር Місяць тому +1

    አባተችን ዘመኖት ሁሉ በእርሱ ቤት ይለቅ ❤❤❤❤❤❤

  • @rahelhmariam7963
    @rahelhmariam7963 5 місяців тому +5

    አሜንንንንን!!!!
    እግዚአብሔር አባቴ በክርስቶስ እየሱስ ስም እስከዛሬ ስለተናገርኩት የስንፍና ንግግር ይቅር ይበለኝ በልጁም በእየሱስ ደም ይጠበኝ!!!!

  • @eyerusalemyirga6249
    @eyerusalemyirga6249 3 місяці тому

    ❤❤❤ዘመኖች ይባረክ ጌታን ያየን በእርሱ ፀጋ ነው ። እኔ በተለይ የሞገስ ሚስጥር በሚል ያስተማሩት በሀያ ሁለት ቸርች የአስቴር መፅሀፉ መገለጥ ዛሬ እጅግ ጠቅሞኛል ዘመኖት በሙሉ በእርሱ ቤት ይለቅ

  • @pastorberhanubiru4095
    @pastorberhanubiru4095 5 місяців тому +1

    ፓስተር ፋሲል በጌታ ላይ ማረፍ ትርፋማ መሆኑን ለማሳየት ያደረከው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ።
    ጌታ ይባርክህ።❤❤❤

  • @MartaMariti
    @MartaMariti 5 місяців тому +2

    ፓሰተርዬ !እድሜና ጤና ይብዛሎት !ይሁንሎት!የትውልድ አስተማሪ አፅናኝ!!!እግዚአብሔር ያብዛሎት!

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 5 місяців тому +2

    መንፈሳዊ ከሆንን ለሚችለው እንሰጣለን ኦ የእግዚአብሔር መንፈስ❤ ተባረክ ኢየሱስ ክብር ሸክማችንን ለሚሸከመው አምላክ

  • @zinashtefera527
    @zinashtefera527 4 місяці тому

    ፓስተርዬ ውይ እኔ እኮ እርሶ ሲያስተምሩ በመንፈስ ቅዱስ እወሰዳለሁ ተባረኩልኝ እጥፍ ፀጋ እጥፍ ቅባት ይብዛሎት

  • @jesusislordrishan6595
    @jesusislordrishan6595 4 місяці тому +1

    Waww
    ምን ኣይነት ትእድልት ነው ጥሰው የሚያስጥሱ ፡ተሻግረው የሚያሻጋግሩ ኣገልጋዮች ማግኘት

  • @girmakebede8156
    @girmakebede8156 5 місяців тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ለክረስቲያን የሚያስፈልገው መልክት ነው

  • @alemayehutadese4603
    @alemayehutadese4603 4 місяці тому +1

    The Majesty of Lord Jesus is with me

  • @rb2782
    @rb2782 4 місяці тому

    Amen 🙏🏼 all glory and praise to God. God bless you, Pastor Fasil ❤❤❤❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 4 місяці тому

    AMEN AMEN Yihunilin Ewinet Eyesus yichelal, abaye Rejem Edimena Tena yistachue tbarekulin ❤❤❤🙏📖🙏

  • @saraaa9528
    @saraaa9528 5 місяців тому +2

    ልዑል እግዚአብሄር ፈጽሞ ይበሪኩት የኔ አባት❤❤

  • @bilisumadaba1169
    @bilisumadaba1169 5 місяців тому +2

    አሜን የኔ ጌታዬ ይችላል ክብር ሁሉ ለእርሱ ሀይል ይሁን

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 5 місяців тому +1

    Amen Amen 🙏God bless you abundantly. Pastor Fasil welcome back we love you !❤💐

  • @abigiyalege9720
    @abigiyalege9720 4 місяці тому

    Amen Amen Amen geta yibarko yen abat pastor ye

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 5 місяців тому

    አሜንንንን እግዚአብሔር የልብ ዓይኖቻችን ይክፈትል የኔ አባት ጌታ ይባርከዎት ❤❤❤❤

  • @erbika9657
    @erbika9657 5 місяців тому

    Ameeeeeen Ameeeeeen kibr le Eyesus yihuuuuun tebarek geta zemenk hulu yilemelem beyesusim Ameeeeeen ❤❤❤❤

  • @BeriAberash
    @BeriAberash 5 місяців тому +1

    አሜንንንን እንደዚ አባት ይብዜልን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 місяців тому

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 5 місяців тому

    ❤አሜን አሜን አሜን amen amen amen ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ ❤🙏

  • @tgtg4562
    @tgtg4562 5 місяців тому

    አሜን የተባረኩ አባት ነዎት የግዜው ድንቅ መልዕክት ነው 🙏

  • @walelegnewassie1263
    @walelegnewassie1263 3 місяці тому

    Thank U dear man of God

  • @hagerehatiya1985
    @hagerehatiya1985 5 місяців тому

    አሜን እርሱ እግዚአብሔር ነው
    ዘመኖ ይባረክ ፓስተርዬ

  • @tebejearega6973
    @tebejearega6973 5 місяців тому

    ዘመንህ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት

  • @GeteTigistu
    @GeteTigistu 4 місяці тому

    ❤❤ፓስተር ተባረክልን እንወድሃለን❤😍😍👂👂🤲🤲

  • @MemeMeme-bf3nq
    @MemeMeme-bf3nq 5 місяців тому

    Ameeeen ameeeen tilku geta kene gar ale ameeeen haleluya menfes kidus simu ybarek❤❤ zemenot ybarek yegeta sew ❤❤ nefesun yemiresres melket new tebareku❤❤

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mihertabanore1582
    @mihertabanore1582 5 місяців тому

    እርሶን የሰጠን ጌታ ለዘላለም ይባረክ ።

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 5 місяців тому +1

    አሜንንንንንን ይችላይ እኔዝያብሔር

  • @samikhatib3134
    @samikhatib3134 5 місяців тому

    ረዢም እድሜ ጤና ጌተ ይስጥሎት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 4 місяці тому

    አሜን አሜንአሜን🙏❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 5 місяців тому +2

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 4 місяці тому

    አሜን ተባረኩ ፓስተርዬ

  • @tsegiyared8482
    @tsegiyared8482 4 місяці тому +1

    አሜን🙏

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 5 місяців тому +1

    Amen...❤🎉❤ glory to Jesus.

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 місяці тому

    Amen Amen Geta yemsgn tebareku 🙏🙏🙏

  • @ZawuduAsebe
    @ZawuduAsebe 5 місяців тому

    Amen amen amen amen amene amen amen amene geta mestewaln ybzalin tebareki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️📖🙏📖📖📖📖🙏

  • @alemhaylu9986
    @alemhaylu9986 4 місяці тому

    እኝህ ፖስተር በእግዚአብሄር እጅ የተያዙ ናቸው❤❤

    • @alemhaylu9986
      @alemhaylu9986 4 місяці тому

      መንፈስ ቅዱስ የሚመራቸው አባት ናቸው

  • @davidsciencenz2846
    @davidsciencenz2846 5 місяців тому

    Amen we believe you LORD JESUS

  • @HanaTadese-p1r
    @HanaTadese-p1r 4 місяці тому

    ተባረኩ ለኔ ነው

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 5 місяців тому

    አሜን

    • @baslelasfaw630
      @baslelasfaw630 5 місяців тому

      እግአብሔር ራድቶሃል ስሙ ይባረክ

  • @botin6076
    @botin6076 5 місяців тому

    Tabarku abate yesusi kirstos abazitoooooo yibarkachu🙏♥️

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen

  • @selamtsegay3619
    @selamtsegay3619 5 місяців тому

    Amennnn EGziabiher ybarkachu❤❤❤❤❤❤❤

  • @YordanosYord-k3c
    @YordanosYord-k3c 5 місяців тому

    አሜን ተባረክ አባባዬ

  • @lifebridgeprayers
    @lifebridgeprayers 5 місяців тому

    praise the name of the Lord ...

  • @BeleteBg
    @BeleteBg 4 місяці тому

    ኤልሻዳይ ነው አሜን

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 5 місяців тому

    Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @bekiaragaw1478
    @bekiaragaw1478 5 місяців тому +1

    Amen

  • @habeebahabee5491
    @habeebahabee5491 2 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Yonos-z3f
    @Yonos-z3f 5 місяців тому

    Amen amen❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EkramKedir-th2ix
    @EkramKedir-th2ix 4 місяці тому

    እግዚአብሔር የጥያቄዬ ሁሉ መልስ ነው ። መንፈስ ቅዱስ ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ ።

  • @sharewethiopia6992
    @sharewethiopia6992 4 місяці тому

    The daily bread is jesus. the saviour of all humankind its name is the name above all names in the world and in heaven.so called him unto u like jesus saves my life ,my spirit and record my name on the book of life.forgiven my sin what I know and not known please.

  • @UcoConnect
    @UcoConnect 5 місяців тому

    Amenamamenamenamenamenesmenamenamenegetamestewalnybzalintebareki.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenamlakegziyabiheryebalal4032
    @yenamlakegziyabiheryebalal4032 5 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @AsterFikaduAsterfikadu
    @AsterFikaduAsterfikadu 4 місяці тому

    Ameeeen ❤️

  • @bisileabrahamtoke5216
    @bisileabrahamtoke5216 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 5 місяців тому +2

    እኝህ ፓስተር ጥቂት ከሆኑት የማይሻክቱ በሁሉም አቅጣጫ ይሐስሉኛል።የነገዉን አላዉቅም ለምን ብትሉኝ መላእክት ይመስሉኝ የነበሩ ሁሉ ወርዶ ወራዶች ሆኖ ተገለጡ እና ፓስትር እርሶንም ይጠብቅልን።

  • @EYOBAMESHE
    @EYOBAMESHE 5 місяців тому

    Inyih abat minnya yetebareku nachewu?meliktachewu Hulu liben nektowal.

  • @burtukangebire1332
    @burtukangebire1332 4 місяці тому

    😢

  • @BayushTsegaye-os4ym
    @BayushTsegaye-os4ym 4 місяці тому

    b

  • @TemnitAbraham
    @TemnitAbraham 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yenamlakegziyabiheryebalal4032
    @yenamlakegziyabiheryebalal4032 5 місяців тому

    Geta yerdan

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 5 місяців тому

    ለፓሥተር ቢሆን ጥሩነዉ አንድሚልየን አልክ ጌታ ይገፅፅሀ ቀጣፋ በሥተርጅና ሁሉ በይ መንፈሣዊሠዉነን እንመረምራለን ጌታ ይገፅፅህ

  • @birtukanbekele1678
    @birtukanbekele1678 5 місяців тому

    አመታት የፈጀ መከራ እያሰቃየኝ ነው።

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 5 місяців тому

      Ayezoh ezeabeher kesekayesh yegelagelesh be geta eyesus sim 😭😭...enem letseleyelesh mene honesh new? Men beye letseleyelesh sister 🙏

    • @wegayehugetu5365
      @wegayehugetu5365 4 місяці тому +1

      Ayzosh Ehte, Egziabher Beserawena Bemtalfibet Menged Tsadik Endehone Amnesh Setameseggni Ersu Ke Anchi Yarekwal demo alfeshiw Tameseggnalesh.

    • @liasol8518
      @liasol8518 4 місяці тому

      Egziabher ke chigroch hulu belay nw! Egziabher be cherinetu, be mihretu yigobignish!

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 4 місяці тому

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🌹🙏

  • @lizabella-bk3od8ip1j
    @lizabella-bk3od8ip1j 5 місяців тому

    ቀጣፋ

  • @abnbhhjk
    @abnbhhjk 4 місяці тому

    ሂድ ውጣ ቦቢ ቀውሥ

  • @metrophonemetrophone7525
    @metrophonemetrophone7525 5 місяців тому

    Amen Amen Amen
    Tabarekii ❤❤

  • @Malesech
    @Malesech 5 місяців тому

    Amen amen amen

  • @tigistmathewos1340
    @tigistmathewos1340 4 місяці тому

    Amen

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 5 місяців тому

    AMEN

  • @makimaki7260
    @makimaki7260 5 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @sidonaredie7890
    @sidonaredie7890 5 місяців тому

    Amen amen amen❤

  • @AsterAster-n3c
    @AsterAster-n3c 5 місяців тому

    Amen

  • @MintasnotTasfaye4005
    @MintasnotTasfaye4005 5 місяців тому

    ❤❤🙏