የፈትዋ ጥያቄና መልስ ባልተቤቴ ይወደኛል እኔ ግን አሎደውም ትወጅኛለሽ ወይ ሲል አወ እለዋለሁ ደስ እድለው ውሸት ይሁንብኛል?? በኡስታዝ አቡ መስዑድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 221

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ Рік тому +5

    ጀዛክላህ ኡስታዝ ዲንን እንደ ማወቅ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ጠቃሚ እውቀትን አላህ ይስጠን ጀሚኢን

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 роки тому +13

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ የእወቀት ባለቤቶን አቆይልን

  • @እሙአማር-ቈ9ሠ
    @እሙአማር-ቈ9ሠ 2 роки тому +2

    ጀዛከላኸር ኡስታዝ ምርጥ ትምርት ነዉ

  • @sarahussan5856
    @sarahussan5856 2 роки тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 роки тому +20

    የኔ ና ያቺ ነገር አብቅቶዋል ያለው ልጅ እንዴት ነህ ደህና ነህ ክክክ አረ ውዶች ተው ሶብርኛ ሁኑ ዊ

    • @halimaali5244
      @halimaali5244 2 роки тому +4

      እህቴ ሰላምታው ምክር መሆኑ ነው ይሁን እንድደርሰው ከፈለግሽ ምክርም ለግሽው

    • @halimaali5244
      @halimaali5244 2 роки тому

      ይጨመርበት

    • @tube-ms3iq
      @tube-ms3iq Рік тому +2

      በጣም ትዳረን እደቀልድነው የሚወት

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 3 місяці тому

      ​@@halimaali5244አራድንት ነው😮

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 2 роки тому +19

    ልብሽ ስለሽፈተናው ልብሽን ስብስቢው ሌላ ከለለሽ ዶአ እያርግሽ ባልሺን ያልተመቸብሽን ቦት በመናጋገር ይፈታል ልብሽ ካልሽፈተ ማለትናው እኛሴቶች የሚያከብርን ወንዲ አይመቸንም ኢማናችን ደኢፈ ስለሆና

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому +2

      አዎ ልቧ ሸፉቶነው ከመጀመሪያው አምናበት አልገባችሞ

  • @اللهمصلِوسلِموباركعلینبينامُحم

    4:31ሱበሀንአላህ ባልሚስቱን ማማዬ ማለትችግርየለውም ሚስት ባሏን ባባዬ ማለትችግርየለውምነገርግንዘላቂነትከለላቸው ሀራምነው ማቆራጥይኖርባቸዋል

  • @ኩንፈይኩንኩንፈይኩን

    የዝህን ኡስታዝ ቁጥር እባካቺሁ የምታቁ በዝሁ ላኪልኝ የምጠይቀዉ ጥያቄነበርኝ

  • @media8383
    @media8383 2 роки тому +9

    ለክን እዚጋ ጢያቄ አለኝ አንደንዶቹ ኡሷ ከፈቀደች እናቴ እሃቴ ቢለት ችግር ዬለውም ይለሉ ይሄ እንዴት ይታያል

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 роки тому +11

    እኔም ብዙወችን ሰምቻለሁ እማየ ነው እሚላት ሚስቱን እሷም አባየ እባበ ትተል ሰምቻለሁ በለተይ ዮቶበሮች ሲሉ ሰምቼ ነው

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 роки тому +2

      አረቦችምይላሉ

    • @hayath6450
      @hayath6450 2 роки тому

      አዎ። ወላሂ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 роки тому

      😏😏😏😏😏አደል ኢትዮጵያ ሄድሽ አታወቂም 😏😏ትንሽ ትልቁ አዛውንቱ ዉሉ አደል የሚሉት የ ዩትበር ይሽላሉ 😏😏😏ስለዜ ትዝጋጅ ምርኩዝ የ ያዝ ሴው እኔን እናትቱ ይላል 😏😏😏እኔ ቁአቅ ነው ሚአደርግ 😏😏

    • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
      @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 роки тому +3

      @@ኢትዮጵያየእኝናት 11 አመቴ በሰው ሀገር አከራተታለሁ እናቴን አባቴን አጥቻለሁ 💔😭😭😭

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 роки тому

      @@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ አብሽሪ እይት 😔😔ውስኝ ዱአ አድርግና ውስኝ ለ ምግባት ክፍልግሽ 🤲🤲አልህ ይርዳሽ 🤲🤲

  • @HadyaFentaw
    @HadyaFentaw 3 місяці тому

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዛቺን መሻ አላህ የምፈልገዉ ጥያቄ ነዉ ጀዛኩሙላህ ህይረን ስልካቸዉን የምታቁ

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ

  • @GifjHighjj
    @GifjHighjj Рік тому +1

    አላህይ የዉስጤን ታዉቃለህ ያርብ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @saifsaif8139
    @saifsaif8139 4 місяці тому

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @FjfjHjfh
    @FjfjHjfh 4 місяці тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይር
    🎉🎉🎉🎉

  • @sjddd8877
    @sjddd8877 2 роки тому +31

    ጥያቄየ ተመለሰ ሳልጠይቅ

    • @weynsahtarega3737
      @weynsahtarega3737 5 місяців тому +2

      😂😂😂

    • @مممم-ل6خ2ر
      @مممم-ل6خ2ر 3 місяці тому +1

      ክክክ የኔም ጥያቄ ነው

    • @feyzaShifa
      @feyzaShifa 3 місяці тому

      ባላቹው ውድዱው ሴቶች ❤❤

    • @AaAa-l7t
      @AaAa-l7t 3 місяці тому

      ​@@feyzaShifa እንደት በየነጋው ልብ የሚሰብር ንግግር እየተናገር እወድሻለሁ ቢለኝ እኔ እንደት እቀበለዋለሁ. መውደድስ ካልቻልኩኝ እንደት ነው. የምወደው

    • @ToybaSeid-t3c
      @ToybaSeid-t3c 3 місяці тому

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 роки тому +1

    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ

  • @ነኢማወሎየዋ-ቀ1ጘ
    @ነኢማወሎየዋ-ቀ1ጘ 2 роки тому

    ጀዞክላ ኸይር ኡስታዝ

  • @fathimafathima8148
    @fathimafathima8148 5 місяців тому +1

    ጃዛከላኸይርር የምፈልገው ጥያቄ

  • @naheemanaheema3327
    @naheemanaheema3327 2 роки тому +21

    ጀዛክ አላህ ኸይረአላህ ሆይ ሣሊሁን ይረብ የወሥጤን አተ ታዉቃለህህ😭

  • @ሀዩነኝየአማቱሏህየአለህበ

    عليه أفضل الصلاة والسلام جزاك. الله خير ٱستزنا

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن

    ጀዛኸሏህ ኸይር👍👍

  • @ناصرالعنزي-غ9ش8ش
    @ناصرالعنزي-غ9ش8ش 7 місяців тому +2

    ያአላህ.ለዱኒያምለአኸራምየሚበጀንንይምራን

  • @zuzu2538
    @zuzu2538 2 роки тому +5

    በምን ነዉ የሚጠየቀዉ ቁጥር ስጡኝ ጀዛከላህ ከይር

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 2 роки тому

      Ere enem betam asechenaqi negere neberebegn gen bemen aderega leteyeqachewe??

    • @zuzu2538
      @zuzu2538 2 роки тому

      @@layilalayila903 ቁጥር የሚቅ አጣን እደት እደሚጠይቁ አላቅም

  • @መድወሎየዋ-ረ2ሸ
    @መድወሎየዋ-ረ2ሸ 2 місяці тому

    ጀዛኩም አላህ ህይረ ኡስታዝ ጥያቄ ነበርኝ እኔም በብትስብ ምርጫ ገና 14 አመት ልጅ እያለሁ ነበር የተዳርኩት ግን ምንም ፍቅር የለኝም ነበር አዳመት ከሰባት ወር እደተቀመጥን ውእደአርብ ሀገር መጣሁ 4አመት ሰራሁኝ ግን እዝህ እያለሁ እሱ አገባ ሲገባ ለሰ የምልከእውን ብር ትች ላባቴ መላክ ጀመርኩ ሀገር ስገባ ያችኝእቱን ፈቶ ካልተመልሽ አለኝ በበትስብ ተለምኝ ተመልስኩ ከዛ የላክሽእውን ገዝብ ከበትሰብ አምጭ እያለ ሲስችግርኝ በትስብን ስጠይቅ ሊሳድርሽ ነእው ያገባሽ ብሎ አባቴ ከለክለኝ ከዝም ነገሮች ካቅሜ በላይ ሲሆኑ ካካባቢው ጠፋሁ በጡፋሁ ግዜ ሁለት ውር እደተቀመኩ አመመኝ ስመርመር አርግዥ ነበር ተመለስኩ እና እዳርግዝኩ ነገርኩት ብበተስብ ተስማምተን ተመልስኩ 6አመት አብርን ኖርናል ግን አድምቀን ድስተኝ አይደለሁም በንግእግር ይጋዳኝ ሄጅ እፈታሻለሁ ይለኝል ስሄድ አባቴ አይቀበለኝ ምክናያቱ እስ ባካባቢእው የተከበር ስለሁነ እደፈታኝ አይፈልግም ከዛም በጨርሻ ከሰስኩት ስከሰእው ፈርዱቤት ቀርበን ተፈራረምን ጋብቻቻን ፍርድቤቶ አፈርሰእው ባፍህ ፍታኝ ስእለእው ህግ ፈታሽ እኩ ከኔ ምን ትፈልጋለሽ አለኝ ምንም ንብርት ሳያካፍለኝ ባዳየ ውእጣሁ እና ኔካእው ውእርዳል አልውርዳም ቢብራሮልኝ ጀዛኩም አለህ

  • @MakiaMaki-y5h
    @MakiaMaki-y5h Рік тому +1

    ሱበሀን አላህ

  • @ZainatZainat-x5h
    @ZainatZainat-x5h 2 місяці тому

    ኧረ አላህን የሚፈራ ባል ይስጠኝ እጅ ቀኑንም ሌሊቱንም ቢለኝ ካልደከመው ምናሻኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ghtr45
    @ghtr45 Рік тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير❤

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ Місяць тому +1

    አረ የኔም ማማየ ይለኛል ሆ ገና ዛሬ ገባሁ እግሩፓችሁ

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 8 днів тому

    جزكالله ❤

  • @ቅድሚያለተውሂድ-የ3ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-የ3ተ 2 роки тому +7

    ኡዝታዝ. ቴሌ ግራ ም ታለህ ሊክ አስቀምጡልን. ጀዛኩም አላህ ኽይር

  • @naimayusufi3777
    @naimayusufi3777 2 роки тому +2

    As Wr wb Tiyaqe matayaq inchilallen ka tachala indet

  • @ٱمينورعيني
    @ٱمينورعيني 2 роки тому +12

    እኔ ግን አንድ ነገር የሚጅበኝ ነገር ከተጋቡ ኒካ ካረጉ ቧሀላ ባለቤቴን አልወደዉም እሱ ይወደኛል የሚሉት ነገር ሳትወዱት ለምን ተጋባችሁ ተያይታችሁ ተዋዳችሁ ነዉ ወደ ትዳር የገባችሁት ካገባሽዉ ቧሀላ ለምን ዉደታዉ ፍቅሩ ጠፋ እረ ወደየት እየሄድ ነዉ ቀልባችንን እንመልሰዉ መጀመሪያ ካልወደድሽዉ ኒካ አለማረግ ነዉ አሏህ ይሂድና በስ

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому +8

      ከሌላጋር እያወራይ እያነፃፀር ይሆናል

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 роки тому +7

      ትዳር ከዳር ከምንአየዉ በላይ ብዙ ነጋር የሚሆነዉ ቡሀላነዉ ከላይ በሚታየዉ ቢሆን ፍች በልበዛ ነበር

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому +1

      @@fatmah6936 አዎ ከላይ እደምናየው አደለም ብዙነገር አለ መቻልነው

    • @نورالحبشي-ح4ج
      @نورالحبشي-ح4ج 2 роки тому +2

      ሴቶች የሚወዳቸዉን አይወዱም በተለይ የኛ ሴቶች

    • @lubabaibrahim29
      @lubabaibrahim29 2 роки тому +1

      Bebeteseb mknayet lihon ychlal yetegabut

  • @ያረቢጠብቀኝአተ
    @ያረቢጠብቀኝአተ 2 роки тому

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
    @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 2 роки тому +3

    ስለላሁአለይሂወሰለም

  • @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
    @ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ 2 роки тому +1

    ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @zuzu2538
    @zuzu2538 2 роки тому +7

    አሰላሙአለይኩም ኡስታዝ ጥያቄ መጠየቅ ፍልጌ ቁጥር የሚሰጠኝ አጣሁ ባሌ 1ፍች ፍትቸሻለሁ አለኝ ሳስቱንም ሰለዉ ፍትቸሻለሁ አለኝ 15ቀኑ እርጃእቱ አለ እኔ ኒካችን አልቆል አልኩት ኢዳየን ጨርሻለሁ ላገባ ነበር ኒካዉ ወርዳል አብራሩልኝ ጀዛከላህ ከይር

    • @ዜድኢትዮትዩብ
      @ዜድኢትዮትዩብ 2 роки тому +1

      ሀቢብቲ ኢዳ ለመጨረስ ሶስት ፔሬድ ማየት አለብሽ ይህ ማለት ደሞ ሶስት ወር ይፈጃል ኢዳሽን ሳትጨርሺ ረጃእቱ ካለ መመለስ ትችያለሽ በአንድ ወይም በሁለት ብቻ ከፈታሽ በሶስት ከሆነው የፈታሽ በጭራሽ መመለስ አትችይም ሌላ አግብተሽ ሳይሳካል ከፈታሽ በስተቀር

    • @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
      @ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 2 роки тому +1

      እኔ ባሌጋ ከተለያየሁ አመቴ ግን ለማግባትም ሀሳቡ የለኝ ሴቱ ሁሉ ማሻ አላህ ግን እህቴ 3ቱንም የፈታሽ ካንድ ቦታ ላይ ከሆነ ሁሉም አይወርድም 1 አንዱ ብቻ ነው እንጅ ሲሉ ሰምቻለሁ ደግሞም ጠይቂ ኡኽቲ

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 2 роки тому +4

      ተረጋጊ አህቴ አትቸኩይ እንደት አችስ በ15 ቀን ውስጥ ልታገቢ አሰብሽው ትዳር ቀላል አደለም እኮ እኔደፈለግን ዘለን እምንገባበት አደለም በደብ እቅድ ያስፈልገዋል

    • @ዜድኢትዮትዩብ
      @ዜድኢትዮትዩብ 2 роки тому +2

      ወይ ጊዜ ወይ ዘመን ይገርማል በትዳር አብሮሽ የኖረውን ባልሽ በአስራምት ቀን ልትቀይሪበት ወሰንሽ አይከብድም ምንስ ቢበድልሽ

    • @zuzu2538
      @zuzu2538 2 роки тому

      @@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ 4ወር ሆኖኛል 3ፔርድ አይቸ ጨርሻለሁ 1ፍች ሲፍታኝ ጨርስልኝ አልኩት ፍትቸሻለሁ አለኝ 3ቱም ወርዳል አልወርደም የሚለዉ አደናግሮኝ ነዉ ኡስታዝን ቁጥር ካወቃችሁት ስጡኝ ጀዛ ከላህ ከይር

  • @የህልሜደራሴ
    @የህልሜደራሴ 6 місяців тому +2

    እረእኔልጀነውየሚለኚ

  • @afgjxccg5694
    @afgjxccg5694 2 роки тому

    አልሀምዱድላህእኔሣልወድሥድሥትአመትእሡንለማሥደሠትብየ።ምንእደማልወደውሣልናገር።በሠላምየለያየን

  • @hamzyaflower6373
    @hamzyaflower6373 Рік тому +3

    እኔም ተገድጄ ነው የተዳርኩት ግን ባሌን አልወደውም😢😢😢😢😢

  • @ajaybashikure3800
    @ajaybashikure3800 8 місяців тому

    ሹኩን

  • @titihabshawyt3382
    @titihabshawyt3382 2 роки тому

    جزاك الله خير

  • @Hawa-b4m
    @Hawa-b4m 3 місяці тому

    ሡሎላሁውሠለም

  • @አሚናነኝተስፈኛዋ
    @አሚናነኝተስፈኛዋ 2 роки тому +2

    ስላሏሁ አለይሂ. ወስለም

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 2 роки тому +3

    ሲጀመር በሸሪአ አይፈቀድም እደናቴ ነሽ ማለት ዚሀር ነው

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 роки тому +11

    🔜 ብልህ ሠው ከችግር እና ከመከራ ትምህርት ይወስዳል። ነገሮች ቢከብዱትም ጌታውን ያመሠግናል። ነገር ግን ⤵
    مَا أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍ إِلَّا بِإِذْنِ اللَّهِ ۗ وَمَن يُؤْمِن بِاللَّهِ يَهْدِ قَلْبَهُ ۚ وَاللَّهُ بِكُلِّ شَيْءٍ عَلِيمٌ
    (ሱረቱ አልተጋቡን - 11)
    ♻ ከመከራም (ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡

  • @taibahhassan1036
    @taibahhassan1036 2 роки тому +1

    Wallahi indazih bilo siyatalilagni nabbar haqqen liwasd bilo yamayilagni yellawum gen zoro zoro abro adagen Agbito enenim gize aqaxlo haqqenim yizot xaffa

  • @saads285
    @saads285 3 місяці тому +1

    ባሌ ፍችጠይቄ አልፈተምአላኝ እኔፍቅር የለብኝም እንደ ትከስጋር እንደምኖሮ ጨነቀኝ ምክንያቱም ፍቅርየለኝምከሱ

  • @taibahhassan1036
    @taibahhassan1036 2 роки тому +1

    Subhan Allah Allah yixebiqachuh Ene lay yaa darasaw bannanta aydrasbachuh baxam yasazinal kaa Asmasay wandoch Allah yixabiqachu yaa rabb ☝️😭😭😭

  • @sihemsihem8497
    @sihemsihem8497 2 роки тому +1

    ሰለላህ ወአሊሂ ወሰለም

  • @rtyyrttg2641
    @rtyyrttg2641 2 роки тому +1

    وعليكم سلام ورخمتؤالله وبركاته صلى الله عليه وسلم جزاكم الله خيرا

  • @gf7160
    @gf7160 2 роки тому +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك ءالله خيراً ✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 3 місяці тому

    ጥያቄየ ተመለሰ ሳልጠይቅ ይህነበር

  • @uthg7338
    @uthg7338 3 місяці тому

    እናትሚባልእናሚስትሚባል😢ይለያያል

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن

    صلى الله عليه وسلم🌹🌹🌹

  • @r6168
    @r6168 2 роки тому +6

    እኔምነኝ ወላሂ አይነጥላ ተመስሎነውየሚቲየኝ

  • @zeynebaahmed2367
    @zeynebaahmed2367 2 роки тому +1

    ጄዛከላሁኸይር ኡስታዝጥያቄየተመለሠልኝ እኔም አሎዴዉም ግን እሱእዳይከፉዉ እወድሀለሁብየእፀፍለታለሁ ግንአሎዴዉም ኒካያረግነዉም በርቀት

    • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
      @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 роки тому +3

      ለምን ሳትወጅው ኒካ አሰራችሁ እህት ደሞ ውደጅው ባንዱ ብትጠይው ባዱውደጅው ወይበጠባዩ ወይም በመልኩ

    • @فتي-ز8ذ
      @فتي-ز8ذ 2 роки тому +3

      ካልወደድሽው ተይው እሱን ደሞ የሚወደው ሌላ ሰው ይኖራልና

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому +5

      ካልወደድሽው ለምን እሰው ሂወት ገባሽ ውሸታም ጨከማንም እየተጀናጀንሽ ነው

    • @sofiaseid8664
      @sofiaseid8664 2 роки тому

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l wude kalwededshiwu ahunu meknyat fetresh rakiwu buhala lehuletachihum tiru aydelem chiger yifetral beteley lij kemeta kebad new ssbibet ahun bigodam legizewu new wedefit gen kebad new

    • @አህመድጎጃምዮቱብ
      @አህመድጎጃምዮቱብ 2 роки тому

      ለምን ኒካህ አደረግሽ ካልወደድሽው ከኒካህ በፊት ለምን እውነቱን እንደማትወጂው ነግረሺው አልተውሺውም አጂብ ወሏህ

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    ፍቅሩን ለመግለፃ እስከሆነ ድረስ ችግር የለውም ፈተዋ ላይ ሰምቻለሁ እሶስ መቸስ እክብካቤዋን እዝነቶን አይቶ ኤድሁ እጅ ወይ ጉድ ጀዛኩም አሏህ👍👍👍

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 2 роки тому +3

      እንደናቴ ቢል እንጅ እናቴ ማለት እንዴት ነው

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 роки тому +1

      ማነው ያለው እማየ ማማ እናቴ እያለ ይጣራ የሚል አለ?

    • @amina5368
      @amina5368 2 роки тому +6

      ፋቅሩለምግለጥከሆነ ብዙ ቃላቶችአሉ ግን ሜሥትንበናት ሥም መጥራት ትክክልአይደለም ደምከመቸወድህነው ሚሥት በናት ሥምመጠራት የተያዘው ሚሥትሜሥት እናትእናትናት ደረጃቸውየተለያየነው ሚሥቱን ፋቅሪ ቡቤ ሀያቴ እያለ ያቆላምጣትክክክክ

    • @halimaali5244
      @halimaali5244 2 роки тому +1

      ሂድያ ይስጠን

    • @halimaali5244
      @halimaali5244 2 роки тому +1

      እኔም ሰምቻለሁ ባሏን አባ እያለችየምትጠራ ተይ ብትባል አትሰማም

  • @faizamehamed6708
    @faizamehamed6708 2 роки тому

    የኡስታዚ ቁጥር የት ነው የሚገኘው በአላህ
    የምታቁ አሳውቁኝ

  • @nuredinmohammed5409
    @nuredinmohammed5409 2 роки тому +2

    እረ በየት በኩል ነው መጠየቅ የምችለው

    • @GgGg-kh7ry
      @GgGg-kh7ry 4 місяці тому +1

      ቴሌ ግራም ዋሳብ

  • @ሰሙቲነኝየአባቷቅመም

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @abdurahmanhasen7078
    @abdurahmanhasen7078 2 роки тому +1

    As we wb andi saw kamagibatu bafit yafarraw nibrat masmazgab bashari a yifaqadal wy ? Maalat yagillee nibrat bilo basharia firbetim hone baleela firdi beet

  • @GrDgg
    @GrDgg 2 роки тому +7

    አረ ኡስታዝ ባል ለሚስቱ እናቴ ቢላት ምንም ችግር ዬለው በፍቅር ከሆነ ብልው ሲያስረዶ ሰምቻለው ያአላሀ ውሸት ነው ማለት ነው ?

    • @Mነኝየአላህባሪያ-g8m
      @Mነኝየአላህባሪያ-g8m 2 роки тому

      እህትእኔምሰምቻለሁአላህአእለም

    • @aminakebede3225
      @aminakebede3225 2 роки тому +2

      ክልክል ናው

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 2 роки тому

      እኔም ሰምቻለሁኝ አላህ ብቻ ያውቃል እኛም እኮ ግራ ተጋባን የስንቱን እንደምንሰማ

    • @Mነኝየአላህባሪያ-g8m
      @Mነኝየአላህባሪያ-g8m 2 роки тому

      @@zinetadem1813 ሳህ

    • @GrDgg
      @GrDgg 2 роки тому

      @@zinetadem1813 ቀላል ግራ ተጋባን ዊ ዬትኛውን እንረዳ

  • @እሙሰአዳ-ዠ5ቘ
    @እሙሰአዳ-ዠ5ቘ Рік тому

    አሰላሙአለኩም

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ሠለሏሁአለይሂወሰለም

  • @hhss3005
    @hhss3005 2 роки тому

    ኡስታዝ አፍወን መላኢካኦች ምድር ላይ እንጂ ሰማይ ላይ አይወጡም ሲሉ በተቃራኒ ሆነብኝ ተሳስተው ነው ወይስ እኔ ነኝ የተሳሳትኩት???

  • @fatimah9610
    @fatimah9610 5 місяців тому

    Walaykem selam werhmtlhe waberkthe jazklhe kayer sallallhi allehi wassllam ❤❤

  • @seididris2380
    @seididris2380 3 місяці тому

    አላህን ፍሩ ለፈትዋ አልደረሳችሁም

    • @MsZahabue
      @MsZahabue 2 місяці тому

      ምን ማለት ነዉ?እናተ ይሄን ብሎ ለመፃፍ ማ ፈቀደልሽ

  • @FaSa-l6w
    @FaSa-l6w 4 місяці тому

    ኡስታዝ ገዛ ክላ ኒቃው አውልቆ እስቲክፋሩ ምንድነው

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 4 місяці тому

    ታዳ ዝቅአደረጋት ማለት ነዉ እሶንኮ እደሚስቱም እደናቱም እደህቱም እጎደኛዉም በቃሁለነገሩናት እሶንለማሟገስ ደስእዳለዉ ቢጠራት ምችግርአለዉ እሶምእደዛዉ በተገልባጩ

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 4 місяці тому

    እንቢ ማለት ሀራም ነው ሀላል ግልጽ አታደርጉልንም እንዴ

    • @alamgir481
      @alamgir481 2 місяці тому

      ሀራም ነው ያለ ምንም ምክንያት ከሆነ

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    👋👋👋👋👍👍👍👍👍💯💯💯💯

  • @uthg7338
    @uthg7338 3 місяці тому

    ከኔቱእናከእህቱ ማያግኝውንእኮ ነውሚስቱጋሚግኝውስለዝህ ሊሆንምአይቺልም

  • @fatimabibi5517
    @fatimabibi5517 2 роки тому +1

    👍👍👍

  • @ዬዉሎልጆነኝስደትኛዋ

    ጄዛኩም አላህ ከይረ

  • @haikkahaikel6879
    @haikkahaikel6879 2 роки тому +5

    ሶለላሂ አለሂ ወሰለም
    የቴሌግራምቻናል ካለ ቀላቅሉኝ ሊክ እፈልጋለሁ ኦድዮእፈልጋለሁ

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ 2 роки тому +2

    ግን እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ ሴት ልጅ ካገባች የባላዎ ሀቅ እጂ የወላጁ ሀቅ የለባትም ስትል ኡስታዝ አልገባኝም????

    • @halimaali5244
      @halimaali5244 2 роки тому +6

      ለባልሽ አስረከቡሽ እኮ ቤተሰቦችሽ ኑሮሽ እሱ ጋ ሆነ በቃ ሁሌም የምትታዘዥው ባልሽን ነው ያማለት ግን ቤተሰብን አትርጂ ተያቸው አራክሻቸው ወዘተ ማለት አይደለም ከባልሽ በአንድ ላይ ቁጭ ብለሽ ሲያዝሽ ከቤተሰብ ቀድመሽ የምታዘዥው እሱን ነው ቤተሰብሽን እማትተሻቸውጎራ ዙረሽ ሂደሻል ባልሽ ቤት

    • @ወለየዋ-ረ3ቨ
      @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 роки тому

      እውነት ነው ሀቅ የላትም

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 2 роки тому

      ኧረ የኔም ጥያቄ ነው እንደት የናትና የአባት ሀቅ የለብንም እነሱ አደሉእንደ የሚድሩንስ ስንት ሁነው አሳድገውን

    • @ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
      @ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል 2 роки тому

      @@zinetadem1813 ላየለባቹሁምሳይሆንየባልሀቅ
      ከባዱነውእናትሺታማ
      ባልሺተጠሪሺየሰትዝዝበመጀመሪአሰቀዱሚሰሉሰምቸአለሁአላሁአለም

  • @ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ

    አሰለም ወሌኩሙ ወራህመቱለህ ወበራከቱ ኡሱታዝ ጀኩሙ አላህ ኸይር

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw 2 роки тому

    ውስታዝ።ጀዛክአላሁኸይረን።አድጥያቄነበረኝ፦በውጭአገረእያለሁያለቤተሰብፍቃድአግብቸነበረእናያኔኒካህስናስረየሡጓደኞች።እናከኔምየኔጓደኞችነበሩወኪልየሆኑት።ቡሀላለቤተሠብተናገረኩምንምአላሉምብዙምፍቃደኛአልነበሩም።እደትይታያል።ከልጁጋከተለያየን።4አመትሆኖናል።ፈታሁሽባይለኝኒካሁአለ።ወይስእደትነው።በጣምጥያቄሆኖብኛል።በአላህውስታዝመልሱልኝ

  • @ሂወቴባንተአለመለመች

    ክክክ የኔ እና ያች ነገር አበቃ ወይ ጉድ

  • @ማሜ-ኘ5ኸ
    @ማሜ-ኘ5ኸ Рік тому

    👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @ኡሙአሊኢትዮብያስልጤዋ

    በቅንነት ቤታሰብ ኡኑ ያጋሬ ሊጆች

  • @AhmedUsman-q3k
    @AhmedUsman-q3k 4 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም የሚስቴን ቤተሠብ ከእኔ አስበልጨ እረዳቸዋለሁ ሰይኖረኝ እንኳን ለነሱ ተበድሬ እልካለሁ ከዛወንድ ልጃቸው ሲደርስ አልክላቸውም ከዛሚስቴ ለአንተ ቤተሠቦች አንድ ብር ብትልክ የቂያማ ቀን እጠይቅሀለሁ አለችኝ ያስገኘኛል ከአላህ ላይ?

  • @hhpp1525
    @hhpp1525 2 роки тому +1

    👍 1

  • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه

    ስትቀን ጠየኩኝ አድቀንኮን አልተመለሠልኝ ??

    • @mareymabebawtube733
      @mareymabebawtube733 2 роки тому +1

      ደውልሺ ጠይቂ ወይም ሸኽ ሙሀመድ ዘህረድን ጠይቂ. በመስመር

    • @IBNUAADAM-nw6rl
      @IBNUAADAM-nw6rl 2 роки тому

      امس حياتي በብዛት በዋትሳብ መሰልኝ የሱ ግሩፕ ዉስጥ ጏደኛ ካለሽ ቁጥሩን ጠይቂ ወይም ጥያቄሽን እንድትጠይቅ አድርጊ

    • @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه
      @اهدناالصراطالمستقيم-ذ5ه 2 роки тому

      @@IBNUAADAM-nw6rl ኸረ የለኝም በየኸውነበረ የምጠይቀው አልተመለሠልኝም

    • @layilalayila903
      @layilalayila903 2 роки тому

      Selekachew eheta kaweqeshi tebeberine ?

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ 2 роки тому +2

    እረግ.ሴት.ካገባች.በሀላ.የናትና.ያባት.ሀቅ.የለባትም.ስትል.አልገባኝም.

    • @nuriyabintshamil9929
      @nuriyabintshamil9929 2 роки тому

      እኔ ለረሡ በጠም ደነገጥኩኝ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 роки тому +1

      😏😏እኮ እኛ ግራ ግባና 1ጊዜ በ ባል እጅ ነው ጅነት ይላሉ 1 ደሞ በ እናት ይላሉ 😔😔😔🤔🤔

    • @hyathyat5145
      @hyathyat5145 Рік тому

      ወላሂ. በጣም. ሁሉም. የተለያየ. መልሥነው እሚሠጡን. እደትእንወቅ

    • @zinet3238
      @zinet3238 5 місяців тому

      @@ተምርዩቱብ-በ5ሸ
      እሽ እቶቸ የተለያየ ሣይሆን የአረዳድ ብሎም እኛሸሪአን አለመወቃችንን ነው እናት ና አባትሽ ለባልሽ ሠተውሻል ያማለት ለባልሽ ታዛዥ እድትሆኚ ይወጅብብሻል ባልሽግን አንችን ከቤተሠብሽ እንድትርቂማረግ አይፈቀድለትም
      ሢጀመርም የመልካምባል መገለጫአደለም ከቤተሠብ እሚያርቅ

    • @zinet3238
      @zinet3238 5 місяців тому

      ግን አብዛሀኞቻችን የሁለቱንም ሀቅ እማንጠብቅ ነን ተወሣሠበ ምናምን እምንለው

  • @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ
    @ኡሙፋኢዛ-ኸ7ነ 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁጀዛኩምላህኸይርኡስታዛችን

  • @አሊያ
    @አሊያ 2 роки тому +1

    ወላ ዲምፁን ስሰማው እናዴዳለሁ በጣምነው እምጠላው ፡አልወዴውም ያረቢ ዱአረኩ እዲወዴው አልቻልኩም እናዴዳለሁ በጣም እምጠላው

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 роки тому

      ፍች ጠይቄው አርዲሻለሁ ፡እናትሽን አርዳለሁ እያለ ያስጨንቀኛል

    • @zinetadem1813
      @zinetadem1813 2 роки тому

      @@አሊያ የአላህ አላህ ይርዳሽ እህቴ

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 роки тому

      @@zinetadem1813 አሚን አሚን ውዴ

    • @ሞሚያረህማንባሪያ
      @ሞሚያረህማንባሪያ 2 роки тому

      @@አሊያ እ ለምን የአላህ ከባድ ነው ለማንኛውም ለመስማማት ሞክሩ ሁቢ አብሽር

    • @አሊያ
      @አሊያ 2 роки тому

      @@ሞሚያረህማንባሪያ አስፈራራ ብዙነዉ ነገሩ ፈልጌ አይዴለም ወላሂ አልቻልኩ

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 2 роки тому +1

    ☝️☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @umselma2977
    @umselma2977 Рік тому

    ምንእናርግ አገርቤትቢሆን መካሪ ተመርጦ ትመከራለች ስለባልሀቅ እሱም በደንብይመከራል እዚህ ግን ከባድ ነው. ምንም ግንዛቤ ሳይኖር እንገባለን ስንገባ ሌላታሪክይሆናልማንንእናማክርከባድነው

  • @alimokarm1301
    @alimokarm1301 2 роки тому +1

    ሰለትን ጨመ ለብሶ መስጋድ ይቻለል ወይ

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 2 роки тому +1

    Allah semetew kemtegebrut yadregen😰

  • @meyiramabeshir4028
    @meyiramabeshir4028 2 роки тому

    Masha alla

  • @sekinmustafa2637
    @sekinmustafa2637 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰለም ወረመቱላሂ ወበረከቱ

  • @hayathassen3093
    @hayathassen3093 2 роки тому

    አላህይዘንልንያረብ

  • @Zedi_Youtub
    @Zedi_Youtub Місяць тому

    ደምሩኝ ደአዋነዊእምለቀዉ

  • @Jameela-w5x
    @Jameela-w5x 3 місяці тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር