ኢትዮጲያ ድምጥጿን አጥፍታ - seyoum teshome

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 23

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 11 місяців тому +5

    በየቦታዉ ነገር ባይፈለፈል በርግጠኝነት ሃገሪቷ ባጭር ጊዜ ወደፊት ትራመድ ነበር።

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew 11 місяців тому +3

    ሀገር ትርምስ ውስጥ ሆና ምንም አይነት ብድር የቀውስ ምንጭ እንጂ የድገት ምንጭ ሊሆን አይችልም 🤔

  • @aminaam8762
    @aminaam8762 11 місяців тому

    N,best,of,the,best

  • @Getahunmerga
    @Getahunmerga 11 місяців тому +1

    ቴዲ አቀራረብህ ለነበረው ችግር መጠነኛ መፍትሔ የሰጠ በመሆኑ
    የዚያኑ ያህል ተሳክቶልሃል

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew 11 місяців тому +1

    ብድር ላይ ፖለቲከኛ እስከወሰነ ድረስ ሀገር የትም ፈቅ አትልም 🤔እቅድና እውቀት የግድ ይላል 🤔

  • @ArageGebre-z1n
    @ArageGebre-z1n 11 місяців тому

    እረ ምሳሌ !!! ETV አሰይዘይ አይልም ? እረ እስከመጨረሻውው በሸጡት

  • @adakashay6058
    @adakashay6058 11 місяців тому

    ,😂😂😂😂😂😂😂

  • @etheriahmed7950
    @etheriahmed7950 11 місяців тому

    ግን ፓርኩ የአገሩ ሁኔታ አለ መረጋጋት ስራ አጥነትና የወጋ ግብሸት ያቀያራል?

  • @MekiyaMohammad-i3h
    @MekiyaMohammad-i3h 11 місяців тому

    ለመቃምም ሀገር ያስፈልጋል

  • @fesehatsegaye7224
    @fesehatsegaye7224 11 місяців тому

    Medenizezi madenizezi. Demozish ayigudeli.

  • @meridwoldeyes9347
    @meridwoldeyes9347 11 місяців тому

    በአንድ ጊዜ በርካታ ፕሮጀክቶች መጀመር ::

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 11 місяців тому

    Seye gutet syhon ymebalw guto nw y mebalw

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 11 місяців тому

    Seume Anbesaye

  • @HH-nn7rd
    @HH-nn7rd 5 місяців тому

    ድብቁ ምስጢር ምንድነዉ? ምን ያስፈልጋል? የ ጥልቁ መመሪያ ካልሆነ። አሁን የሚያስፈልገን በአፋጣኝ ምንድነዉ? ግድብ ነዉ? Really?! What do we prioritize? Degmo Ethiopian economy tilaleh? He killed it! Building a stupid buildings are not a good sign, nor doesn’t represent a good economy. How many people do afford to buy a condo in Addis? I can not wait for him to be unsuccessful!

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 10 місяців тому

    Edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab meles zenawi weyani lelochem ngusu aby Habtam Hager ke gorebetoch gar wegya agenda eyfeteru mdre leba.gubo blshwena ngese .

  • @abell7217
    @abell7217 11 місяців тому

    በአሽሙር ስለኤርትራ የተናገርከው 100% ስህተት ነው::
    ሁቲዎች የሚሰሩትን የሽብር ስራ ምን ያህል የተወሳሰበና የብዙ ሃገሮች እጅ እንዳለበት የተረዳኸው አይመስለኝም:: በሁቲዎች ላይ እስራኤልም ሌሎች ሃያላን ሃገሮች ምንም አይነት የሃይል እርምጃ እንዳይወሰድ ችግሩ በጥበብና በሰላም እንዲፈታ አጥብቀው ከሚሰሩ አገሮች አንዷ ኤርትራ ናት:: ከሳውዲም ሆነ ከግብፅ ጋር የሚደረገው ውይይት ይህን በተመለከተ እንጂ አንተ እንደምታስበው ኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ ስላነሳች አይደለም :: ይህን የተፈጠረውን ውጥረት በሰላማዊ መንገድ መፍታት ለኢትዮጵያም ትልቅ ጥቅም ነው:: አስበው የቀይ ባህር ሰላም ቢናጋ ኢትዮጵያ በምታስገባውና በምትልከው እቃ ላይ ምን አይነት ችግር ሊፈጠር እንደሚችል:: ነገሩን በሰላም ለመፍታት ከማሰብ እንጂ ለሁቲዎች የኣፀፋ መልስ ለመስጠት አቅም ጠፍቶ አይደለም:: ኤርትራ እንደ ደቡብ አፍሪካን ከመሰሉ ሃገሮች ጋር በመተባበር ታላቅ የባህር ሃይል ገንብታለች ምእራባውያንም ይህን በመረዳት የቀይ ባህርን ሰላም ለማስቀጠል ከኤርትራ ጋር አብረው ለመስራት ፍላጎት እያሳዩ ናቸው:: ኢትዮጵያም የቀይ ባህር ሰላም ለማስከበር መጀመርያ የሚያስፈልጋት ጠንካራ የባህር ሃይል እና ጠንካራ ኢኮኖሚ እንጂ ወደብ አይደለም:: የብዝዎቹ ሃገሮች መርከቦች እኮ ያሉት አለም አቀፍ ነፃ ውሃ /international water ላይ እንጂ ወደቦች ላይ አይደሉም:: ስለዚህ አቅሙ ካለ ታላቅ የባህር ሃይል መገንባት ከዛም የጦር መርከቦችን ነፃ በሆነ አለማቀፍ ውሃ ላይ ማሰማራት ከዛም ቀጥሎ ወደብ የሚያስፈልግ ከሆን መጠየቅ::

  • @mubakha5303
    @mubakha5303 11 місяців тому

    Antte lebaa

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc 11 місяців тому

    ጉሮሮህን ያነቀህን ቀዶ ማውጣት ነው

  • @adakashay6058
    @adakashay6058 11 місяців тому

    😂😂😂 what happen to your story of 2 month 🤣🤣🤣

  • @guyassawessena
    @guyassawessena 11 місяців тому

    You are still lying and pretext my brother! Pray for you and your likes!!

  • @abeltesfay8565
    @abeltesfay8565 11 місяців тому

    You are still lying, I.m pray for your follower

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 11 місяців тому

    አንተ የጫት ትል፡ ይህን መቃብር ላይ የበቀለ ጫት እየበላህ አትዋኝብን ባክህ፡፡ ገልቱ፡ የአቶ አብይ አህመድ የጭን ገረድ!!