የምስጢረ ተዋሕዶ ሰፊ ማብራሪያ ነገረ ቅብዓት በምስጢረ ተዋሕዶ ሚዛን - ክፍል 7 || Kibat VS Tewahido part 7 | በተዋሕዶ ከበረ Tewahido

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • አድማስ ሚዲያ በአዲስ አቀራረብ እና ዝግጅት ሥራውን ጀምሯል!
    አድማስ ሚዲያ በዋናነት ትኩረት ያደረገባቸው ትላልቅ ጉዳዮች 2 ሲኾኑ እነዚህመ ሊነጣጠሉ የማይችሉ የአንድ ሳንቲም 2 ገጽታዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እና ሀገርን ጠብቃ የቆየችው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ናቸው፡፡ በእነዚህ ጉዳዮች ላይ በስፋት እና በጥልቀት እውነቱን እንነጋገራለን፡፡
    በሀገራችን ጉዳይ ማኅበራዊ፣ ባሕላዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ወቅታዊ ጉዳዮች ወዘተ ይተነተናሉ፤ ይብራራሉ ፤ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፋሉ፡፡ በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጉዳይም የአብነት ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ልዩ ልዩ ዝግጅቶች፣ የበዓላት አከባበር፣ ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ወቅታዊ ዜናዎች፣ የቤተ ክርስቲያናችን ፈተናዎች ወዘተ ይነገራል፡፡ የሚመለከታቸው አካላትም በቀጥታ ይሳተፉበታል፡፡
    ቻናላችንን በሀሳብም፣ በምክርም፣ በጸሎትም፣ በገንዘብም እንድትደግፉን በትሕትና እንጠይቃለን፡፡ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከኾነልን እና መሟላት የሚገባቸው ነገሮች ከተሟሉልን ይህ ሚዲያ ዋና ሥራው ይኸው ይኾናል፡፡
    እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ!
    #Facebook - AdimasMedia
    #Telegram - t.me/Adimas_Media
    #UA-cam - / adimasmedia
    ++++++++++++++++++++
    --አድማስ ሚዲያ--
    “እውነት እንናገር”
    Join this channel to get access to perks:
    / @adimasmedia

КОМЕНТАРІ • 3

  • @YaredAyalew-v7e
    @YaredAyalew-v7e 29 днів тому

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Weldsenibet2017
    @Weldsenibet2017 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Weldsenibet2017
    @Weldsenibet2017 8 місяців тому

    ወንድሜ እሱን በ pdf ብናገኘው አሪፍ ነበር