#ነገረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #yenetafrehiwetarage
    ክፍል ሁለት
    ሰኞ ጥቅምት 8/2014
    #ethiopia
    #notiatmedia #ኖትያትሚዲያ
    በሕብረት እንቁም

КОМЕНТАРІ • 22

  • @samueltesfalem6149
    @samueltesfalem6149 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር በቃል ያለ ይረሳል በመጽሐፍ ያለ ይወረሳል ስለሚል ይህንን ትምህርቶት ወደ መጽሐፍ ይቀይሩት አደራ ጥልቅ ትምህርት ነው
    አስበ መምህራንን ያድልልን

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የንታ ፍሬ ሕይወት አራጌ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አስበ መምህራን ያድልልን

  • @mekedesgere6184
    @mekedesgere6184 Рік тому +1

    አባ የመምህር ስርግው ገላው መፅሀፍ ያንብቡት ቅድሚያ እና የቅብኣትን አስተምሮ ይወቁ።

  • @derejetadese7150
    @derejetadese7150 2 роки тому +2

    ጸጋን እና እድሜን የሚሰጥ እግዚአብሔር እድሜ እና ጸጋን ይስጥልን።

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 3 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @atalayadissu3978
    @atalayadissu3978 3 роки тому +1

    አባታችን ቃለ ህይት ያሰማልን እንደ እርስዎ ያሉ መምህራንን ያብዛልን

  • @awaki2174
    @awaki2174 2 роки тому +2

    28:50 ግዙፉ ስጋ ከረቂቁ አብ ተወለደ የሚለው... ይቻላል
    ይህ ካለሆነ ታዲያ ረቂቅ ቃል ከግዙፍ እመቤታችን እንዴት ሊወለድ ቻለ?
    ሁለተኛ በመዝሙረ ዳዊት ' ይቤለኒ ወልድየ አንተ'(ልጄ አለኝ..የቀደመ ልደቱን ከአብ ያለ እናት የተወለደውን) 'ወአነ ዮም ወለድኩከ'(ዛሬም ወለድኩህ...ከእመቤታችን ያለ አባት የተወለደውን ለማጤየቅ)
    ዛሬም ወለድኩህ ያለው ቃልን ብቻ ነው እንዳትል ቅድመ ተዋህዶ ነው ሁለተኛ የወለደዉ? ወይስ ድህረ ተዋህዶ..
    ነገር ግን ስጋ ከአብ የተወለደው ጊዜ ተዋህዶ ነው እንላለን።
    ያ ካልሆነ ኦ አዕዳው እለ ለኀኳሁ ለአዳም ተቀንዋ በቅንዋተ መስቀል(አዳምን የፈጠሩ እጆች በመስቀል ተቸነከሩ እንዴት ይባላል??እንዴት አዳም ሳይፈጠር ከእመቤታችን የነሳው ሰጋ አዳምን ፈጠረው??)
    ይልቁንስ ቃል ያለ አባት የተወለደውን ልደት ጊዜ ተዋህዶ ቢወልደው ዓመተ ምህረትን ብቻ ያይደለ ዐመተ ዐለምንና ቃል የኖረውን ኖረ ዓዳምን ፈጠረ እንላለን።

  • @አቅሌስያ-ፈ6ኰ
    @አቅሌስያ-ፈ6ኰ 3 роки тому +1

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @abrhamnigussie7932
    @abrhamnigussie7932 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MihretuAlene
    @MihretuAlene 9 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 3 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @birhanudessie9129
    @birhanudessie9129 2 роки тому +1

    amen kale hiwet yasemalen rejem edimia yistilen

  • @እማናፍቀሽኛልእማናፍቀሽኛ

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ።

  • @AlemuAyalew-g5q
    @AlemuAyalew-g5q 11 днів тому +1

    ወልድን ቅብዕ የሚል ከቅዱሳት መጽሐፍት የሚል እስኪ ይንገሩን?

  • @awaki2174
    @awaki2174 2 роки тому +2

    26ኛው ደቂቃ አካባቢ..ቃል በተለየ አካሉ ልብነትን እስትንፋስነትንና ቃልነትን ገንዘብ ካደረገ...አብና መንፈስ ቅዱስም በተለየ አካላቸው ልብኘትን እስትንፋስነትንና ቃልነትን ገንዘብ ካደረጉ ..3 መለኮት 9 አካል አይሆንም ወይ?????

  • @abebelewoyehu8464
    @abebelewoyehu8464 3 роки тому +1

    መምህሩ ያስተውል በርስቱ የሚባል ነገር የለም ካሉ እየሱስ ክርስቶስ የሞተው በምኑ ነው??

  • @mekuanintdemis6032
    @mekuanintdemis6032 Рік тому +1

    ኧረ ድድብናችሁን ይዛችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ😂

  • @AlemuAyalew-g5q
    @AlemuAyalew-g5q 11 днів тому

    ቃልን በሥጋ ከበረ ካላሉት ማቴ1፥16(አነድምታው ላይ) በእውነት የሚያምኑ ቃል በሥጋ እንደተቀባ(እንደከበረ) ያስተምሩ ይላል???ይሄስ የተነገረው ጊዜ ተዋህዶ አይደለም? ጊዜ ተዋህዶ ርስት አይነገርም ያሉት ትክክል አይደለም።

  • @wegene2056
    @wegene2056 3 роки тому +1

    ጥያቄ
    1. ከ ልብ ከ አንደበት እና ከ እስትንፋስነት የቱ ይበልጣል?
    2መንፈስ ቅዱስ ለወልድ የባህርይ ክብር(እስትንፋስ) አይደለምን?
    3.መንፈስ ቅዱስ ከ አብ የሚሰርፅ አይደለምን?

  • @weynukelemework8575
    @weynukelemework8575 3 роки тому +1

    እኔ አልከፈተልኝም ግን

    • @erkyihunbelay2440
      @erkyihunbelay2440 3 роки тому

      ጤና ይስጥልኝ። ይህ ሳምንት የሚተላለፈው ነው። ዛሬ የተሠራጨው ክፍል አንዱ ነው። እሱን ቢከፍቱት ያገኙታል።

    • @weynukelemework8575
      @weynukelemework8575 3 роки тому

      እሺ አመሰግናለው