EMS Special የጎንደር የውጊያ ውሎ እና ስለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ Sun 04 Aug 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 місяці тому

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @TameTAME-x5l
    @TameTAME-x5l 2 місяці тому +1

    ድል ለጀግናው

  • @Tayebogale252
    @Tayebogale252 2 місяці тому

    የሚዲያ ጀግኖች!!! ሌላው ይቅር እንደው መሬት ላይ ያለውን ሀቅ የሚያውቅውን ህዝብ ምን ያህል ብትንቁት!!

  • @EwunetieEw
    @EwunetieEw 2 місяці тому

    ❤❤❤

  • @tihtinawzemene3134
    @tihtinawzemene3134 Місяць тому

    አንድ መልዕክት ላስተላልፍ ለምን አይባ ላይ የሚደረገው ውጊያ አይዘገብም በጣም ታላቅ ተጋድሎ እያደረጉ ነው እኮ ፋኖዬ

  • @danialeanileyi
    @danialeanileyi 2 місяці тому +1

    ድል ለፋኖ

  • @TameTAME-x5l
    @TameTAME-x5l 2 місяці тому

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @lubabamuhe244
    @lubabamuhe244 2 місяці тому +4

    ሰላም ይሻለናል ከትግራይ ህዝብ ውጊያ ተማሩ ብዙሰው አለቀ አመራሩ ታረቁ መታረቃችሁ ላይቀር ምንም የማያውቅ ህዝብ አታስጨርሱ

  • @calebd9456
    @calebd9456 2 місяці тому +3

    ወደድክም ጠላህም መጨረሻው ድርድር ነው ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 2 місяці тому +1

    እውነት ያሽንፋል አማራዬ ድሉ ያንተ ❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 місяці тому

    ❤❤❤እውነት የአማራ ህዝብ ፋኖ ባይኑር እደርዋዳ ዘራችን አይቀርም ነበር የአማራ ህዝብ ማወቅ ያለብህ አማራ ነን እሚሉ ከአማራ ማህፀን የወጡ ድያሥኩራ ሙሁራን በነዚህ ምንም እምነት እዳትጥሉ ምንም እማይረብ ለሁዳቸው ያደሩ የትግራይ ድያሥኩራ አይታቹሀል አለምን በአድ እግር ነው ያቁሙት

  • @asmara3973
    @asmara3973 2 місяці тому +3

    እግዝአብሄር ሀይሉን ያልብሳቹ❤❤❤❤❤

  • @noam9687
    @noam9687 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤תהיו חזקים מאוד אתם תנצחו❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesmenilik1217
    @yohannesmenilik1217 2 місяці тому

    ኩራት ደረባችሁልን

  • @setegnmerko6326
    @setegnmerko6326 2 місяці тому +4

    መታርቅ ላይቀር መተላለቅ ባይኖር ጥሩ ነበር

    • @natyotesfaye6466
      @natyotesfaye6466 2 місяці тому +1

      እየጨፈጨፍከን ነው ካንተ ከጋላው ጋር ምንታረቅ??

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car 2 місяці тому

      እየተገደልን ነው የምንታርቅ😠😠😠

  • @DagnachewMiskir
    @DagnachewMiskir 2 місяці тому +1

    እሱሚናገረው ነገር እርስ አርጎ ማውራት እራሱ ለነሱ ትልቅ ሀይልነው

  • @GimteGintre
    @GimteGintre 2 місяці тому +2

    ደል ጀግና መከላከያ ያሸንፋል

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 2 місяці тому +1

    ፋኖ ያባቶቹ ልጅ ❤❤❤

  • @מטוקומולה
    @מטוקומולה 2 місяці тому

    🤺🏃🔥🏃🔥🏃🔥🏃🔥

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 2 місяці тому +2

    ጀግና ው. ፋኖየ ዲሉን. ያጎናፅፋችሁ ጠላታችሁን ዱምፃችሁን. በሰማ. ቁጥር. ገደል. እየገባ ይለቅላችሁ

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 2 місяці тому

    ድል ለጀግናወ ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @olsanwondimu
    @olsanwondimu 2 місяці тому

    እስካሁን ጎንደር አልደረሳችሁም ጎርጎራን ተቆጣጠራችሁ 😢

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 2 місяці тому

    በርቱ በአንድነቱ! የሚገርም መናበብ ነው ጎንደር ፥ ጎጃም፥ወሎ ፥ ሸዋ

  • @ayeleabebebasore-wz3xt
    @ayeleabebebasore-wz3xt 2 місяці тому +2

    አቤት ወንድማገኝ ምን ችግር አለው አንቴ በአማረ ደም ልጆችህን አሰድግ ፍርዱ የምቆይ አይማስለኝም

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 2 місяці тому

      እውነት አንተ ለአማራ አዝነህ ነው😅😅😅😅

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 2 місяці тому +2

    እኔ የሚያዛዝነኝ ጴጥሮሰኘዉ ከናተ ጋር መደመሩ በለጌወች

  • @honest241
    @honest241 2 місяці тому

    ጎንደር ዘመቻው በጣይቱ ላይ ኧረ ባካችሁ

  • @zeleman3059
    @zeleman3059 2 місяці тому +1

    5:34 ምን ማለት ፈልገህ ነው ጋዜጠኛው⁉️አርፈህ መጠየቅ ያለብህን ጥያቄ ብቻ አትጠይቅም እንዴ,አንተ ነህ ምትወስንላቸው እነሱ ማድረግ ያለባቸውን እራሳቸው ያውቃሉ‼️እንደ እሱ ብሎ እንዲመልስልህ ከመፈለግ ተነስተህ ይመስላል አስቀድመህ አቅጣጫውን መርተህ ጥያቄውን ያነሳኸው::እንደዛ ያስመስልብሀል,ታረም አለበለዛ እጅህን ሰብስበህ ተቀመጥ‼️‼️‼️

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 2 місяці тому

    I'm proud of you king Solomon ጀግና የጀግና ልጂ የናሁየን ደም አዲስ አበባ ድረስ በማስስ ላይመለስ እስከ ወዲኛው ተሽኝቷል በጀግናው የአፄዎቹ ፍኖዎቻችን ናሁየ ወንድሞችህ ፍኖዎቻችን ደማችሁ እጥፍ ድርብ ሆኖ እየተመለስ ነው ቀንደኛው ከሃዲ የአዲስ አበባ ኮሚሽነር ጠላትህ ተሽኝቷል ብርቱን ጀግናችን

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 2 місяці тому +1

    አምሰት ሙሉ ሰለዉጊ ሰታወራ እድሜህን ጨርሰ እትዮጵያ ከፍታላይ ናት ኮተተም መሳይ እኮ ነገሩን ዘርግፍታል እኛ የምንሰራዉ ለፕሮፖጋንዳ ነዉ ብሏል ሰለዚህ አርፋችሁ ቱልቱላችሁን ንፉ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii 2 місяці тому

      ከፍታው አዲሰ አበባ ብቻ ነው

  • @adeladlewtessema3719
    @adeladlewtessema3719 2 місяці тому

    ምን ድረድር የሚባል የለም😂😂😂

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 2 місяці тому

    Fano is ahead!

  • @Abdulkadermuzemel
    @Abdulkadermuzemel 2 місяці тому +1

    ተቀደድ

  • @zelalemedessiemelaku8705
    @zelalemedessiemelaku8705 2 місяці тому

    አርበኛ ሰለሞን አጠና የአፄዎቹ ክ/ጦር አዛዥ ብቻ ሳይሆን ራሱ አፄ ነው ።

  • @kiduish21
    @kiduish21 2 місяці тому +1

    እስክንድርን ስሙን ጠርተው ለምን አያወግዙትም? ትክክለኛ ጋዜጠኛ ከሆንህ እንደዚህ ዓይነት ጥያቄዎችን ጠይቅ

    • @EshetieMekonnenWorkie-il7ut
      @EshetieMekonnenWorkie-il7ut 2 місяці тому

      እርስበርስ መወቃቀስ ካለብን በርካታ ነገሮችን ትተን ነው ።
      እስክንድርን መወቀስ ማንን ለማመን ነው?
      ከአሜሪካን መጥቶ ጫካ የገባው ለምንድነው?
      እስክንድር ነጋ የእግዚአብሔር ምሳሌ ነው ።

  • @luluhussenmohammad9101
    @luluhussenmohammad9101 2 місяці тому

    111

  • @woldegebrialFekadu
    @woldegebrialFekadu 2 місяці тому

    ወንድም አጣሁ ልበልህ እንጂ ሰይጣን ካልሆነ በስተር ሰላም የሚጠላው ለምን የድርድር ስም ተነሳ ብለህ እንዲህ ተቀበዘባለህ በጣም ያሳዝናል::ምርጫችሁ በጦርነት መቋጨት ከሆነ ውጤቱ አብረን እናየዋለን::

  • @emekanntbaye4891
    @emekanntbaye4891 2 місяці тому

    Fano Ena yamara hzb btglacjin enashnfalen del leamara hzb

  • @abelaman2093
    @abelaman2093 2 місяці тому

    mutan

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z 2 місяці тому

    Ems in reality fano is not getting ground on the other hand govt of Ethiopia is ready to negotiate so fanos should come to their senses before it is too let

  • @Anberbir-v5w
    @Anberbir-v5w 2 місяці тому +1

    እስኪ ሰው እንዲያምናችሁ የተማረከውን ወ/ር እና መሳሪያ በምስል አስደግፋችሁ አቅርቡና ህዝብ ይመናችሁ!

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 місяці тому

    በአማራ ህዝብ ፍቅር የተጠቃጠሉ፣ ለአማራ የሚንሰፈሰፉ፣ በአማራ ላይ የሚደርስ የሚያንገበግባቸውና ራሳቸውን ለአማራ አሳልፈው የሰጡ ስንቶች አርበኞች፣ በጦር የተካኑና የዘመናት ልምድ ያላቸው ጀግና ጀኔራሎች፣ ኮሎኔሎች፣ ሻለቃዎች፣ ሻምበሎች፣ መቶ አለቆችና ሌሎች በጣም ብዙ ከሆኑ አርበኞች፣ ሊቆች፣ ጠበብቶች፣ ዶክተሮች፣ ፐሮፌሰሮች፣ እንጂነሮች፣ ጠበቃዎች፣ መምህሮች፣ ነጋዴዎችና ሌሎች ጋር ሆነው በሜዳ በመገኘት መስዋእት እከፈሉ በተግባርና በትክክል የሚመሩትን ፋኖ እንደ እስክንድር ነጋ ያለ ነገር እበላ የቀነጨረ፣ መታሰር መታገል የሚመስለው፤ በየደረሰበት ፓርቲ እየመነሰረተ በማፍረስ አባላቱንና ደጋፊውን ለእስርና ለችግር አሳልፎ የሚሰጥ፣ ድል ለዲሞከራሲ እያለ |የሚለፈልፍ እንጂ አንድም ቀን ስለአማራ ሰቆቃና መከራ አንድም ቃል ተንፍሶ የማያውቅ ሲሆን ከደነዘዘና በስልጣን ጥቅም እድሜልኩን ከታወረና ከተጠማ ዲያስፖራ ጋር ሆኖ የፋኖ መሪ ልሁን ማለቱ ብቻ ሳይሆን ፋኖ አንድ እንዳይሆን ለማድረግ የገንዘብ ባንዳ ፋኖ በመፈልፈል ሲከፋፍል የኖረ እና የአማራ ህዝብ ሁሉም በአንድ መስመር ሆኖ ከፋኖ ጋር እንዳይሆን የአማራን ህዝብ በመከፋፈል በከባድ ወንጀል እየተጨመላለቀ እየታየና ጉዳት እየደረሰ እስከካሁን በዝምታ መታለፍ አልነበረበትም እና ከአሁን ጀምሮ ይህ ቆሻሻ ግለሰብ ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ ሙሉ በሙሉ መወገድ አለበት፡፡
    ድል ለዲሞክራሲን ይዞ ገደል ይግባ፡፡ ኢትዮጵያ የሁሉም እንጂ የአማራ ብቻ ስላልሆነች አማራ እንደሁሉም መሆን እንጂ እሱ በተለየ በኢትዮጵያ ስም መከራና ስቃይ እየደረሰበትና ሰቆቃ እየተፈጸመበት ለማንም የስልጣን መጠቀሚያ አይሆንም፡፡ ስልጣን ከያዙ በኋላ ከጠላት ጋር ሆነው በአማራ ላይ ጠላት ለሚሆኑ ከአሁን በኋላ አማራ አንድም ቀዳዳ እይከፍትም፡፡ በአማራ ስም ስልጣን እየያዘ የአማራ ጠላት የሆነ ኢህአፓ/ብአዴን፣ ግንቦት 7 ብርሀኑ ነጋ/ኢህአፓ፣ የበለጠ ሞላ አብን የባንዳ ስብስብ ብቻ ሳይሆን አብይ አህመድ በስልጣን ላይ የተፈናጠጠ በአማራ ታዝሎ እንጂ ሌሎችማ ሊያጠፉት ነበር፡፡ ስለሆነም በተለይም በአሁኑ ወቅት የአማራ ከባድ አደጋ ማንም ሳይሆን ፋኖን ብቻ ሳይሆን ከዲስፖራ ጋር ሆኖ አማራን በመከፋፈል ላይ የሚገኝ እስክንድር ነጋ ነው እና ይህን አንድ ጥፊ የሚበቃው ነገር እየበላ የቀነጨረ ከሀዲ ቀሻሻ ማጥፋት ግድና የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ ሸዋም እንደ ጎጃምና ወሎ ይህን ቆሻሻ እስክንድር ነጋን ከአካባቢው ማባረር አለበት፡፡ እሱ በአካባቢ ካለ ግን ውስጣዊ ክፍፍል፣ አደጋና ችግር ሁሌም አለ፡፡
    ለአማራ አስተማማኝ የህልውና መረጋገጥ፣ አንድነት፣ ሰላም፣ እድገትና ብልጽግና ሲባል እንደ እስክንድር ነጋ ያሉ ጠላቶች ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ መወገድ አለባቸው፡፡ የፋኖን ትግል እየጎተቱና በአማራ ላይ መከራና ስቃይ እንዲቀጥል እያደረጉ ያሉ እስክንድር ነጋ ከነሀብታሙ አያሌው ጋር ሆነው በዲያስፖራ ገንዘብ ባንዳን እየገዙ ፋኖንና አማራን በመከፋል ተግተው ስለሚሰሩ ነው፡፡ ከጎጃምና ከወሎ የተባረረ እስክንድር ከሸዋም መባረር አለበት፡፡ እሱ በሚገኝበት ሁሉ መከፋፈል፣ መለያየት፣ አለመተማመን፣ ጠላትነት፣ አደጋና መከራ ሁሌም አሉ፡፡

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 2 місяці тому

    እንዲህ አንድ ስንሆን ነው የሚያምርብን።

  • @joyaku3078
    @joyaku3078 2 місяці тому

    ያኔ ሙሴሀቾን ህያለ ያጨበጨበ ምድረ ለፍላፊ ሀማራ ሆያሆዬሀቸው ሆሮሞዎቹን ሀያሰጋቸውእ ጭራሽ😁😂የምድረ አማራ ሆያሆዬ ህዋሃት ሳይጠፋ ለምን ፕሪቶሪያ ሄዳችሁ ተስማማችሁ ነው😂😂

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 2 місяці тому +1

    አብይ የመጨረሻ ቀጣፊ
    ከፋፋይ ጨፍጫፊ ነው
    በቅርብ ይዋረዳል ❤❤❤

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 місяці тому

    አላህ ይጠብቃቹሁ አማራየ አብይ አህመድ ሰይጣን ነው አላህ ያሳብደው መቸም እብድነው

  • @beletewube
    @beletewube 2 місяці тому

    ጎንደር እኮ አንድ ከተማ ነው የሚታወቀው በጌምድርና ሰሜን ነው።እናንተ እንደምትሉት ከሆነ የጎንደር ከተማ ሰው የኢትዮጵያ ነፃ አውጭ ሆነ ወይም ብሔራዊ ሎተሪን ወክሎ የጎንደር ቡና ቤት ወይም ጎንደር ጠጅ ቤት

  • @Abdulkadermuzemel
    @Abdulkadermuzemel 2 місяці тому

    ተማርከው አለቁ እኮ

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 2 місяці тому +1

    ምን አስደወለህ ሲሆን ለሰላም እንዲህ መሆኑ ተመስጌን ያስብላል እኔ እምልህ ሁለት ነፍስ ያለው ነው እሚመስልህ ??? ይሄም እንደ አሰግድ እንደሚባለው ገቢ ይሆናል ግን ሰውዬው ያለበት ቦታ ተኩስም የለም እንዴ 😂😂😂😂😂ሰላም ያምጣልን

  • @etafagamachu9369
    @etafagamachu9369 2 місяці тому

    እንደዝ መሪው ሳይቀር እየተራገፋችሁ ዛሬም ውሸት ቀጥላችሁሀል

  • @mamomamo-xt7kl
    @mamomamo-xt7kl 2 місяці тому

    ሰለሞንም አጣናው ይገደላል ።እናትህ ሆድ ብትገባ አታመልጥም ።ስለ አሰግድ የወሸከትከውን ሰምተናል አንተ ሽንታም ።አንዲት ጦርነት ተሳትፈህ የማታውቅ ሴታሴት እንደ ወንድ ስታወራ ያስቃል

    • @Finfine672
      @Finfine672 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂 ጀግና አታውቅም እዚህ ጋር መጻፍ አይደለም በዛ ላይ አስግድ ላልከው ሁሉም አማራ ነገሩን አውቆታል

    • @tadedereje
      @tadedereje 2 місяці тому

      ይሄ እኮ የብልፅግና የሚዲያ ሰራዊት ነው

    • @mamomamo-xt7kl
      @mamomamo-xt7kl 2 місяці тому

      @@Finfine672 ፉንፉን 😂😂

  • @EliasKebede-g9n
    @EliasKebede-g9n 2 місяці тому

    Dil Le Amara hizb ina Le jegnaw fano yihonal

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 місяці тому +1

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉

  • @Medlote_Tibeb
    @Medlote_Tibeb 2 місяці тому +4

    💪💪💪💪

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 місяці тому

    ❤❤❤❤