Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰይድ ስማ አብድ ትናትና የተናገረው ሱመያን አንፈልጋትም ልጆችን ነው የምንፈልገው ብሎ ተናገረ ልጆቹን ቀምታችሁ ሱመያን በረሀላይ ልገሏት ነው በጣም ያሳዝናል
ኦሮሞዎች በጎች አዴሉእዴ😂
Yibeluwat Tebetatesech Negeregnoch Le Sew Tiru Silematmegnu Nw Endi Mitawerut😏😏😏😏
@@fozeya-h2yዉደ ኮመቶች ይሠዲቡሻል ዝምበይ
ሱመያ ተመለሽ ትዳርሽን አታበላሽተይ
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉
ስለሏዋለይ ወስለም
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤❤
ሱምያ እንዳትመለሽ አብዲ የሚባለው ሰውዬ አምልጦት አውርቷል ልጆችሽን ቀምተው ወይ ሊገሉሽ ነው ወይም ልጆችሽን ሊወስዱ ነው😢😢😢😢😢😢
@@mamaylagse እ
ትክክል
ያቺን እርኩስ አዩን ፍታትና ከልጆችህ እናት ጋ ኑር ያቺ ፍየል አዩ ፍታት
@@SamriEfetah ትክክል ይፍታ ደምእኮ ሥረአትየላትም ከሡማያጋ አትወዳደርም የምር ልክነሺ🤣🤣ፍየልምላሥ
❤❤
ያማራ ሴት ክብር ትፍልጋለች እደማንም ልቅምቅም ሴት በእቃ አትቀየርም እዛው
❤❤😂😂😂
holuma sati keberi tefalegilacha bayabotawa miraze merachati niwa serachu😮😮
አረ አይባልም ሤት ልጅ
በማይመለከትሽ አታቡኪ በሰዉ ትዳር ገብተሽ ስለብሄር መዘባረቅን መሰን አመጣዉ
@@hajar3573 ቱ ሠው ሣይሰማሽ አጥፊው 😂😂😂😂😂ኮሜንቱ ባንቺ ቦታ ሴት እየነካሽ ነው አጂብ
አንተ አብድ የምትባል ሰውየ ስርአት ይኑርህ እነሱን አላህ በሰላም ያገናቸው
ደህናው ቁልትፍ ይዘባርቃል
እና ምድነው እማሀል ገብቱ እሚያበጣብጠው ማስታርቅን ይመስል
ወገአያቀም
እዉነትም እብድ
ይሀንን ቀድሞ ማሠብነበርበት ሡመያ ጀግና ሴት❤❤
❤❤❤
ወላሂ ጓደኛ ማለት ሀዎነች የምር ሀዉየ ጀግና አብሽሩ ትገናኛላችሁ አብሽሪ
ሡመያ ጀግና ሴት ናት የተሰበረን ልብ ቆርቆሮ አይጠግነውም ሰይድ የት ናቸው 10 ሴት ያልካቸው ጉራ መጨረሻው ይህ ነው ይበልህ ሱመያ አላህ ይጠብቅሽ በአለሽበት
😅ተኮራምቶል ለራሱ አኮንስ 10 ሴት ለሀዩም አልሆነ ርስቶታል 🤣 ምስኪን ስራው አኮን ለሱመያ ለኛም አቃጥሎን ነዉ የኖረው ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ
ሱመያ እራስሽን ጠብቂ አብድ የተናገረውን ሰምተሻል ብየ አስባለሁ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
ያብዲ ክፋት ግን ይለያል 😢ሀዊ ምርጥ ጓደኛ ነሽ ውዴ !!
አንተ አብዲ ተብየው ስረአት ያዝ ደነዝ ሰይዶን እና ሱመያዬን አሏህ ያስማማቸው ኢንሻ አሏህ ❤❤
ሀዋ ግን ይሔ አብዲ የሚባል ሰውዬ እንዳይገልሽ ተጠንቀቅ እሽ አረመኔ ነገር ነው ይሔ ሰው በላ ሰይጣን😊😊😊😊
Tegistua erasu yidenqal ewnat anatu bila bagalagalechiw indet indakatalegn😢
በትክክል ጀዝባ አስመሳይ ነው ዝም ብሎ ይሽለጠለጣል
ያችን ቆረቆዳ ወደዚያ በላት ሡመያ ትመጣለች የኔ ወርቅ የኔ ደርባባ የኔ የሤት እቁ የሤት ጀግና ሠሙ ነይ ተመለሽ ወደቤትሽ አሁን ሁሉንም ተማርሽበት ሥት ጠላት እዳለሽ እይዉ ይሄ አብዱ ተብየዉ ጉማሬ በሬ ነገረኛ ዝፍዝፍ
😂😂😂😂😂ወላሂ አሳቅሽኝ
ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ስራህ ያናዳል !!ነገር ግን ሌሎቻችሁ ጣልቃ አትግቡ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
አተአቢዲይድፍህህ
አብዲ ሥለሀዋ ጥሩነት ሲያወራ ለምንዝምታሥብላዋለሁ ጠላትህ አብዲነው ሠይድ የታመመ ግዜ እቃእቃ ሲልኑሮ አሁን ሠይድ ሲመጣ እንደገና ሱመያሱመያ ይላል አስመሳይ አብዲ
ቀረችብህ እሽ ሱሙ የኔ ጀግና ባለሽበት ሰላም ሁኝ ❤❤❤❤
ብዙአታውሩ ምኑምአቀርበት አይቀርባት ተዋልደዋል ተለያይተውም አይለያዩ እኝኝአትበሉበየኮመቱኦኬ 🦶😏ወደው ተፋቅረውየተጋቡትእነሱ።
ሠይድ ሀዩን ይፊታየምትሉ👍👈አሳዩኝ
እር ሴጣን ይፍታሽ ምነው ?
እኔም ብያለሁ እውነት ነው ያባራት😊
@@مثقالعبيدات ምነው ዘመድሺነች አይወዳት በዛላይሥረአት የላት አይናውጣነች ሡማያንከሚያጣ ይሻለዋል
Iji qoshasha yee qomaxa lij 🤧🤧🤧🤧🤧
ሲጀመርመችአግባትእና😅😅😅
አሠላሙ አለይኩም ወንድም ሰይድ አብሽሩ ወንድማችን ይች ቀን ታልፋለች አሁንም ሚስትህ ሡመያ የልጆችህ እናት ጀግና ሚስትህ ናት ስለምትወድህነው ከዚህም በላይ ማድረግ ትችላለች ሰውነችና አላህ ያስታርቃችሁ ያረብ
ያቺን ይፍታ
ሱምያየ በቃ ታረቁ ያችን ቆረቆዳ ይፍታት❤❤❤❤
ሱመያዬ በአሏህ ታረቁ የመጨረሻ እድል ስጪው ውዴ
ደግ አደረግሽው
ልጆቹን ቃሚቶ እሱዋን ይሆና ነጋር ብያድሪጋትስ😢
አይ ሀዋ አብዲ የተባለ ሰው እሙሙን ጠይቆሽ እቢ ብለሽ መሆን አለበት እድህ ጥምድ አድርጎ ያያዘሽ አይዞሽ ሀዋየ
😂😂😂😂 እኮ
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
🤣🤣የተመታሽ
ክክክ የተመታሺ የሆነ ዉርግሬግ ነዉ
ውይ አሳዘነኝ ሰይድ አላህ ከሚስትክና ከልጆችህ ጋር በሰላም በፍቅር ተገናኝታችሁ ያሣየኝ ያረቢ አንጀቴ ተማታ በእውነት😢😢
ተይ ሱመያ ተመለሽ ይበቃል ይህን ያክል ከቀጣሽው እነዚህ በየኮሜቱ ጎበዝ አብሽሪ የሚሉሽ ሰዎች ወላሂ አይጠቅሙሽም ሰኢዲ ጥፍቱ በአደባባይ እንደዚ መሆን አልነበረበትም ለች ስሜት ትንሽ እንኳን ማሰብ ነበረበት
ታምናላችውዴ አውቀውነውኮ ድራማነው
👍😂@@مومنه6
በትክክል አብሽርአብሽርእያሉ አድ ዳቡ አይገዙም እሱ ደግሞ ይህን ያክል እየለመናት ቢያስ ትዳሩን ስለሚፈልግነው
ሱመያየ ሀቢቢቲ ይቅርታ ማርግ ትልቅ ነት ነውና ተቀበይው ሰው ይሳሳታል ከሞቀ ቤትሺ ህይወትሺን አታበበላሺ መሺአላህ ጥሩ ትዳር አለሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቆሻሻ ዴግ አዴረገችህ ቲያስህ ነው ሶመያየ የኔ ቆጆ ጄግና ነሽ የኔ ውድ ❤❤❤ አተ ቲያንስ ነው ወላህ ግን ሶመያየ ለልጆችሽ ስትይ ተረጋጊ ሆቢ በአላህ❤❤❤❤
😭😭😭 Muslima 4 new
ቆሻሻ አይባልም
@mozz-bh3lk MashaAllah Allah yechemirelish
ተረጋጊ እህቱ ነገ አነሱ ይታረቃሉ የልጆቿ አባት ነው አይቀራሩም ስለዚህ እዳር ቀሪ ነሺ ቡሀላ ታፍሪያለሺ ሲቀጥል አንቺ ሁለት ልጅ ይዘሺ ባልሺ እንደዚህ ቢያደርገሺ ቆርጠሺ ትቀሪያለሺ ስለዚህ ነገ በኔ ቢደርስ ብለሺ አስቢ ሁለት ሚስት ማግባት በሱ ተጀመረ እንደ ደግሞ ፈቅዳ ነው ሙስሊም አይደለሺ እንደ
እሮመዳን እየመጣ ነው አውፍ በይው እና አብራችሁ ሁኑ ሱመያ የኔ ቆንጆ
መጀመሪያ አተ ነህ ያጠፋኸው ሠይድየ ግን ትክክለኛ ሠውነህ አላህያሥታርቃችሁ ሡምያየ ታረቁ ውደ በቃ ብድርሽንመልሠሻል
አብዱ ተብዬው ከሂወታቸው ውጣ ሰኢድ አብሽር አሏህ አይለያያችሁ ግን ከስህተትህ ተመለስ ለዚህ ሁላ ጥፋት ተጠያቂው እራስህን ነህ ስለዚህ ጥፋትህን በይቅርታ እለፉት ሱመያም በተመልካች ስም ላንዴና ለመጨረሻ ተመለሽለት
አብዲዲ ተጠቀቂ ሀዋዋዋ😊
አብድአላሕን ፍራ አተ ጉማሬ የሖክ ነገረኛነሕ እኔምለው የሠሙና የሠይድ መለያየት ያሥደሥትሐል እደ አተ ምቀኛነሕ ከመሐላቸው ውጡ
አተ አለማፈርህ ውነት ነውዴ ያገባኸው የስደት ጓደኛህ የልጆችህ እናት ምን አረገችህ ??ስለወለደች የትም አትሂድ ብለህ ነው አወ ልክ ነህ ጊዜው የጋላ ነው ደህና ሰው ሳለህ ነበር የማውቅህ 😭😭😭
ክፎ አትናገሪ
አብዲ እሚባለው ከሂወታቸው ውጣ አተ መናጢ ሰይድ አላህ በሰላም ከልጆችህ ከሱመያ ያገናኝህ😢😢
ሱመያ የእኔ ጀግና ስወድሽ መኪናውን የገዛኸው እኮ በስምህ ነው መላጣው ግን ልጇችህን እንኳን ቱቱቱ
አይባልም መጥፎ ከመናገር ተቆጠቡ ይገናኛሉ
@SUSUSY-mh1qh እንደሚገናኙ የታወቀ ነው አሁን መጥፎ መስሎሽ የታየሽ መላጣ ስለተባለ ነው ሆይ ጉድ ነው ሄድ ብሎ እንኳን አይፈልግም
ሱመያ ለልጆችሽ ስትይ ተመለሽ ዉደ ሁሉም ያልፋል ጎበዝነሽ ግን ደሞ ልጆቹሽ ይወቅሱሻል ላላህ ብለሽ ተመለሽ ለልጆችሽስትይ ይማርበታል ካሁንቡሀላ እሽዉደ ተይ ተመለሽ
😂😂😂😂ሰርቃለች እደ የምታፍረው 😂😂😂ሠርታለች ይበቀዋል ሀዩን ፍታ ና ትታረቅህ
ይሂአባባልነዉገራየገባኚ
አወ ይፍታ ድንግል መልሳ አታበቅል😅😅😅😅
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ ሰውየው ድግል ፈለጋው ይለያል ጓለሠሠው
አወይፍታ
@@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ😂😂😂😂😂😂😂
እብዲ ግን በማሀላችው አትግባ ሁለቱ ይገናኛሉ ድግሞለማስታርቅ የሚጠቅማቸውን ብቻ አድርግ የወለደ አይለያይም
Abdi jazbanek batam balage
ይህ አብዲ ጀዝባ😢መናጢነው
ወንድሜ ሰይድ ዱአድርግ አላህ ሠላሙን ያዉርድላችሁ አብዲ እሚባል ሰዉ አባር
ምንያክል ጀግና እደሆሺ አሳይተሻል ተመለሺ ሱማያ ለልጃቺሺ ስትይ ያቺን እከፍ ከባልሺ ሂወት ማስወጣት ትቺያለሺ ብልህ ስው አያበላሺም የተበላሽውን ያስተካክላል እይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱመይ የኛ ዳይመድ አላህ ይከተልሽ የኔውድድድድድድሀውየ ውደ ግን ይህ ጓደኛው ጀለፍነው ታገሽ
መች ደረሠችብህ ደረስክባትጂ ደግ ወሠደች ይገባታል ጀግና ናት 🙏 ስለወለዲክላት የምጎዳት አይምሠልህ መልካምነቷን የሚያዉቅ ላፍ ያደርጋታል🙏ያሠበችበት ሠላም ያዲርሳት❤🙏
ሀዋ ጥሩ ሰው ናት
አይይ አላህ ያስትካክላቸሁ እኔ እሱም በጣም አሳዝንኝ ሱማያም በጣም አስጨናቀችኝ እደዉ አላህ ፍረጃዉን ቅሪብ ያደሪግው ያረቢ
እሻአላ ጀግና ውድ ነህ ትግስተኛነህ አብዱ ግን ሱምያን ለምን ጠላት አተግን ታረቁ ወድሜ
አብዲ እሚሉት ቀፉ ምን ቤት ነህ ክብረቢስ ሱመያ ባለሽበት ከንቱ ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅ
አብዱ የሚባል ሾይጧን ነው ወላሂ ሱመያን በጣም ይጠላታል እድትገኝም አይፈልግም ይህ ከብት አላህ ያስማማችሁ ሰይድና ሱሞያየን የኔ ውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ቆሻሻነው ለሡም የተበሣቀለሂወት ይሥጠው
_ሱመያ ካየሽው እህቴ ለልጆችሽ ስትይ ተቸገሪ ሰኢድም እየተጎዳ ነው😢😢😢😢//በርግጥ አጥፍቷል አላጠፋም አልልም//_
አብድ ግን ባለጌነህአታዳክር ከቻልክ አስታርቃቸውሱምያደሞ ተመለሽ በዚህ ልክከተቀጣጥሩነውሰኢድአሳዘነኝወላሂምስኪን ሰኢዱአይዞህትመጣለች
ሱመያዬ እባክሽ ተመለሽ ውደ ከሰኢድጋ ታረቁና ሂወትን እደ አድስ ጀምሩ ማስተካከል ያለበትን ነገር ያስተካክል ተቀራረቡና አውሩበት ከይቅርታ በላይ ምንም የለ አንች ጀግና እቁ ሴት ነሽ ቁጥብ ካፍሽ መጥፎ ቃል የማይወጣ ብልህ ሴት ነሽ ቤትሽን አትበትኝ
Yaa obbooleesa kiiya aRabbin guuddan hindanddaa rakoofii chiinqa attii keessa jiirttuu kanaa keessa sii haa baasuu inshallah 🤲🤲🤲
ሰይድ አሳዘነኝ ሱመያዬ ለልጆችሽ ስትይ ይቅርታ አድርጊለትና ታረቁ ተመለሽ ልጆችሽም ይጎዳሉ ታረቁና አብራችሁ ሁናችሁ አሳድጉ😢😢😢😢😢
አብዲ ግን የትነበርክ ድሮ መኪና እያልክ ስመጣ አታሽቃብጥ
አብዱን ኢሻአላህ የመኪና አደጋ ያረገው የህ ምቀኛ
ወአለይኩም ሰላም አይዞህ ሰይድ ለከይር ነው አብሽር ራስህን ጠብቅ ሊላውሁሉም ትርፍ ነው ሁለተኛ ነገር ደግሞ ልጁቹ፡ ሲድጉ፡ ራሳቸው አባትችንን አጪብለው ፈልገው ይመጣሉ እና ዱኒያ እደዚህ ነው ለከይር ነው አተምጋ ጥፋት አለ እሱምጋ፡ ጥፋት አለ
አብዲ የሚባለው ሰውዬ በእጅሽ በልቶ ጠላትሽ እንደሆነ እወቂ ጥሩ ውሳኔ ነው አላህ ይጠብቃቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በተረፈ ሰኢድ የሚባለው ሰውዬ አስመሳይ ነው ልጆቹን የሚወድ ቢሆን ኖሮ ያንን ውሳኔ አይወስድም ነበር አዩ የምትባለው ሴትዮ ቤተሰብ ያለት ሴት ናት እሷን ለቤተሰቦቿ አስረክቦ ልጆቹ ጋር ይመጣ ነበር ሱመያዬ አላህ ይጠብቃቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሱመያን አላህ ይጠብቅሽ ግን ሰይዶ ላአንተ ያሰሃል ወላሂ እሷ እኮ ቤቱን ነው ባዶ ያደረገቹ አንተ ግን ሂወቷን ነው ባዶ ያደረካት እሄ ጀል ጅላፎ ሸይጧን በጨዋዋ ጋደኛክን እዛ ወዝ ዳር ወስደ ጣለው ለሱመያ ጠላት ነው በሽታ ነው ከሂወትክ 1ሀዩን 2 ሱሙን እንኳን መጥራት አልፈልግም እብዱን ጋደኛክን ሀለቱን ሰውች በሂወት አውጣቸው እና ከልጆች እና ከሱመያ ጋር እርቅ አውርድ ግን እንደተ ሳይሆን ለልጆች
የሚጠቅምህ የልጆችህን እናት ፈልገህ አግኛት የሰራሀው ስራ ቀላል አይደለም ሴት ልጅ አእምሮዋ ይጎዳል ሱመያም እያነበብሽ ከሆነ ኮሜንት ስሜቱን አውቀዋለሁ ግን ትዳርሽን አታፍርሽ ብልጥ ሴት ለልጆቿ መስዋት ትከፍላለች እና ተመለሽ
ስሞያ ታረቁ የድሮ ፊቅራቹ መልሱት ለልጆቹ ስትሉ😢😢
ጎበዝ ሃዉዪ አንቺም ጀግና ነሸ ምክርሸ በጣም ጥሩ ነዉ ይሄን አሉባልተኛ አትሰሚዉ አብዲን በርቺልን ሃዉዪ
ሡመያየ ተታረቁ ይቅረታ አረጊለት ለልጆቺሺ ሥትይ ይበቀዋል
አብሽሪ ወድመችን አላህ አድየገቹ ወላሂ በጠምነው ሚየሰዝነው ሴጠን ሚፈልገው ክፊተትነው ሚፈልገው ሞቅየለትደሪ 😢
እህቴ ተጎድተሻል ግን መፈረድ ከባድነዉ ግን በቃአ ታረቁ 1 እድል ሰጪዉ🎉🎉❤❤❤
ሱመያዬ በአላህ ይሁንብሽ ቢያንስ አንድ እድል ስጪው በቃ በሸሪአ ይፈቀዳል ለማንም ብለሽ ሳይሆን ለአላህ ብለሽ ወደ ትዳርሽ ተመለሽ
Abdii atii gowaa wayiit dhugaa icii
ሀዋ አንደነገረ ብትሆን. እናጠፈለን. ሠይዲተጠያቂነዉ
ሀዩን ፍታትና ትታረቅሀለች😊😊😊😊
ሱበሀን አላህ ዉሸት መስሎኛ ነበር አላህየስታርቃቺሁ ሚስኪኖቺ ወላሂ ሱመያየ ታረቁ የኔውዲ እኔ የእኛተምሳሌት ትሆኛለሺ ብየ አስቤ ነበር
Sayidoo namati Abdii jedhamtu tana jireenyaa kee keessaa basi 😢😢😢😢
Inii maal goodhee
Maatii naf ta.ii lamii koo @@Zakiyaa-e7zgracefamilii
abdii malii godhee dhugaa jirtuu hasayaraa hayii oromoo namaa dhugaa dubatii hin jallahatanii Abadii gotaa
Saree abdii mal baleysee
ያችን ሀዩ ተብየ አባረህ😮😮 የልጆችህን እናት ሸምግል ምርጧ ሚስትህን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ወድሜ ጥፋቱያተነው ግንጓዴኛህ ምቀኛነው የናተሂወትመበተኑንይፈልጋል
ከንግግር ሁሉ በላጩ ሱበሀን አላህ ወቢሀምዲሂ ሱበሀን አላህ ላዚም አህለ ከሊማ ❤❤
ሰአደ ወዳጅ መስሎ ሱመያን እያራቃት ያለው አብዲነው እባክህ ይህ ሰውየ ሱመያ ከመጣች የሚቀርበት ጥቅም ያለ ይመስለኛል እባክህ መላበለው
ሱመያ የኔጀግና ስትሏትየነበራችሁ እስኪ ብሀሩንአሸግሯትምፈልግበት ቦታምአዲርሷት ምዲረ ባለጌ የራሳችሁንሒወት አኖሩምና ስትጋጋጡበየኮመቱእስኪ አንድመላፍጠሩላት?ለሷስባልታገኛለች ለልጆቿአባትግን መቸምአታገኝም ኦኬ።
እውነት በድለሀታል ሰይድ የልጆችህን እናት ታረቅ ስነስርአት ያላት ልጂ ናት ሱምያማለት ወላሂ ።
ሰይድ ታረቁ ከሱመያ ጋር ልጆቻችሁን አብራችሁ አሳድጉ ታረቁ😢😢😢😢
ኧረ አብዲ ያልተፃፈ አታብብ እንዴ እዲታረቁ ያልፈለክ ነው የሚመስለው እንዴ ሱመያ እና ሰይድ እዲታረቁ ነው መልፋት ያለብህ ወይስ ማናቆር ኢተቂላ ስራት ያዝ ሱመያዬ ይሄን ቪዲዮ እያየሽ ከሆነ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እድል ስጪው ሁበቲ የኔ ድርባባ
የወንድ አሽሙረኛ ቁልፍ አፍ አንተ አለህ አይደል ከሰዉ ትዳር ገብተህ የሰዉ መኪና አልሰጥም ያልክ ሱመያ ጀግና ነሽ ነገር ግን ለልጆችሽ ስትይ ባልሽን ታረቂ መጀመሪያ ግን ያችን ሰንደል ይፍታ በዚህ እዲስማማ አድርጊዉ
ግን ሠይድ አሣዘነኝ አላሕ ያሥታርቃች ውዶቼ❤🎉🌳🌷💞
ሰይደ ደገ ህነከ ሱምያ ጀግና ከሱመያ መን አትሁነዉ
ሀዋ መሽአላህ ተባረክአላህ ሀዋየጓደኝነትጥግ🎉🎉🎉🎉🎉
አብዱ አንተ ሰው ሳትሆን በሬ ነህ 😂😂😂
ሰረችልኝ መለት አሁን ነዉ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ሱመየ ረመደን እየደረሰ ነዉ ቤትሽ ተመለሽ😅በቀ ስመጠ ቤቱ በዶ ሆኖ ስየይ የደነገጠዉ ድንገጤ ይበቀወል 😂ተመለሽ
Abdii dhugaa ketii Saido Gowaadhaa Jalaalaa ijoolee saatiif qabudhaa
አብዲ በአላህ ስም ልጠይቅህ ከአዩ ቀጥለህ በነሱ መሐል ዋናው ሰይጣን አንተ ነህ ከመሐላቸው ዉጣ
ሳይድ አብሽር ሱማያት ይመለሳለች ከልጆችህም በሰላም ትገናኛላችሁ ሳያስም ሚናገረውን ጓደኛህን አፉን አስይዞ የሚናገረውንም አያቅም የሆነ ክፍት ነገር ነው
ወላሂሱማያ አያዋጣሽምኮሜትእሚፆፉሽ ባልሽነዉ የሚያዋጣሽ ትፀፀችበታለሽ በሆላ
ወላሂ አወን ትዳሯን ባትበትን ይሻላል እኔኮ ድራማ መስሎኝ ነበር የምር ከሆነ ግን ተመካክረው ይመለሱ
ትክክል ወላሂ
ሰይድ ጥፋተኛ ነህ ግን የሰዉ ልጅ ከጥፋቱ ይማራል ሰይድ ብልህና አዋቂ ሰላማዊ ሰዉ ነዉ
በጣም ያሳዝናል ለማንኛውም ሳይጠንቀርበለ በጎ ነው ራስን ጠንከር ማረግ አለብህ❤❤❤🎉🎉😢😢😢
እሱምን ሆነ😂😂
ወይኔ ይች ሀባየምትባል ሚሥኪንልጅናት ምርጥየ❤
ይግባህ እስይ ጀግና እኮ ናት ሱመያ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
××××
የሰዉ ምክር ሠምታ
Hawa fi Abdin😂
እናተ ኮሜት እምትሰጡት ሶዋች ያማችኋል እደ ባልና ሚስት ማስታረቅ ይመሥል ጀግናነሽ ጀግናነሽ ትዳሯን የበተነች እሰይ ይባለል እሪግጥ ሰይድም አጥፍቷል ሱመያየ የኔውድ ወደቤትሽ ተመለሽ ጀግናነሽ እሚሉሽ አይጠቅሙሽም ለልጆችሽ ስትይ
ጓደኛው የተናገረውን ሥሚ መጀመሪያ ሡመያን አንፈልግም ልጆቹንነው አለ አምልጦት ተናግሮ አል እኮ ልጆቿን ቀምተው እሥዋን ሊገሏት ነውደ ብቻ ያሣዝናል ለልጆቿ እናት ናት የምታሥፈልገው
እኔ ቢታረቁ ደስ ይለኛል ግን 😢አብዱ በጣም አረመኔ ነው የተናገረዉን አሰሚም እሷን አልፈልግም ልጆቿን እንጅ አለ ልጆቹ የእሷ ደም አደሉም 🥹
አብዲግን ደህናሠው ነበር የሚመሥለውግን ያበላውን እጂ ነካሽ ጂብነው በጣም አሥመሣይነው በተደጋጋሚ ቪደወው ሲታይ ተኮለኛ ነው
ይህ ጎደኛ ተብየ ጥሩ ሰው አይመስለኝም በትዳራቸው በጣም ይቅናል ትዳራቸው ለማፍርስ በጣም ይፈልጋል አንተ የጭቃ እሾህ ማለት የሰይድ ጎደኛ ነው አንተ ለሰይድም አትሆንም ሰይድ ከዚህ ልጅ መራቅ አለበት
ዘረኛ ስለሆነ ነው
@ZinetMohammad ልክ ነው እርስቸው በነደዚህ አይነቱ ሰውች ነው አገር እየወደመ ያለው
እንኳ በሰላም መጣ ሰይድ በአንቴ እና ሱመያ ጣለቀ የገቦ ሀዋ እና አብድ ነችው ከእነሱ ረቃ ከእነሱ ስትረቃ ከሱመያ እነ ከልጅቹ ጋር መገነኛት ትችለል 🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢 ሰው ልጅ መማነ ይልም አሆነ ሰአት ውስጥ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አይ ሠይድ ይሄን አብዱ ተብየ ጉማሬ ጓደኛ መሥሎ እባብ ከፊትክ አርቅ አተ ዘረኛ አይደለህም እሡ ግን ዘረኛ ነዉ ይሄ ጅብ አፍ ጉማሬ ከሀድ ሢበላ ሢጠጣ ሥት ነገር ሥታደርግለት ያንን ሁሉ ረሥቶ አሁን መልሦ እሧን ይዘልፋል ይሄ ቡችላ እበት የሥራህን ይሥጥህ
እነዚህ ሰዎች አምርረዋል እንዴ? ኢትዮጵያ ከአዩ ጋ እኮ ሲጃጃል የዩቲዩብ ሽቀላ ፕራንክ መስሎኝ ነበር!!! ግን አየኸው አይደል የሞራል ስብራትን መጠገን አይችልም!!! ኢትዮጵያ እያለህ ከአዩ ጋ ስትጨማለቅ ለሱመያ ሳታማክራት ይህ ይመጣል ብለህ አላሰብክም ነበር? ነው ወይስ ምንም አታመጣም ብለህ ነበር? ግን ሱመያ የውስጧን አይቶ ከልጆቿ ጋ አላህ ይጠብቃት!!!
በማጀምራ አማርኝ አስትክክል😂😂😂😂
ሀዊ የኔ የዋህ ሱመያን ምከሪያትና ባሏ ጋር ትታረቅ ሱመያየ አንች ጎበዝ ልጅ ነሽ ግን በስሜታዊነት አትወስኝ ተመለሽ
ሰይድ ስማ አብድ ትናትና የተናገረው ሱመያን አንፈልጋትም ልጆችን ነው የምንፈልገው ብሎ ተናገረ ልጆቹን ቀምታችሁ ሱመያን በረሀላይ ልገሏት ነው በጣም ያሳዝናል
ኦሮሞዎች በጎች አዴሉእዴ😂
Yibeluwat Tebetatesech Negeregnoch Le Sew Tiru Silematmegnu Nw Endi Mitawerut😏😏😏😏
@@fozeya-h2yዉደ ኮመቶች ይሠዲቡሻል ዝምበይ
ሱመያ ተመለሽ ትዳርሽን አታበላሽተይ
ሱመያ ተመለሽ ትዳርሽን አታበላሽተይ
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉🎉
ስለሏዋለይ ወስለም
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤❤❤❤
ሱምያ እንዳትመለሽ አብዲ የሚባለው ሰውዬ አምልጦት አውርቷል ልጆችሽን ቀምተው ወይ ሊገሉሽ ነው ወይም ልጆችሽን ሊወስዱ ነው😢😢😢😢😢😢
@@mamaylagse እ
ትክክል
ያቺን እርኩስ አዩን ፍታትና ከልጆችህ እናት ጋ ኑር ያቺ ፍየል አዩ ፍታት
@@SamriEfetah ትክክል ይፍታ ደምእኮ ሥረአትየላትም ከሡማያጋ አትወዳደርም የምር ልክነሺ🤣🤣ፍየልምላሥ
❤❤
ያማራ ሴት ክብር ትፍልጋለች እደማንም ልቅምቅም ሴት በእቃ አትቀየርም እዛው
❤❤😂😂😂
holuma sati keberi tefalegilacha bayabotawa miraze merachati niwa serachu😮😮
አረ አይባልም ሤት ልጅ
በማይመለከትሽ አታቡኪ በሰዉ ትዳር ገብተሽ ስለብሄር መዘባረቅን መሰን አመጣዉ
@@hajar3573 ቱ ሠው ሣይሰማሽ አጥፊው 😂😂😂😂😂ኮሜንቱ ባንቺ ቦታ ሴት እየነካሽ ነው አጂብ
አንተ አብድ የምትባል ሰውየ ስርአት ይኑርህ እነሱን አላህ በሰላም ያገናቸው
ደህናው ቁልትፍ ይዘባርቃል
እና ምድነው እማሀል ገብቱ እሚያበጣብጠው ማስታርቅን ይመስል
ወገአያቀም
እዉነትም እብድ
ይሀንን ቀድሞ ማሠብነበርበት ሡመያ ጀግና ሴት❤❤
❤❤❤
ወላሂ ጓደኛ ማለት ሀዎነች የምር ሀዉየ ጀግና አብሽሩ ትገናኛላችሁ አብሽሪ
ሡመያ ጀግና ሴት ናት የተሰበረን ልብ ቆርቆሮ አይጠግነውም ሰይድ የት ናቸው 10 ሴት ያልካቸው ጉራ መጨረሻው ይህ ነው ይበልህ ሱመያ አላህ ይጠብቅሽ በአለሽበት
😅ተኮራምቶል ለራሱ አኮንስ 10 ሴት ለሀዩም አልሆነ ርስቶታል 🤣 ምስኪን ስራው አኮን ለሱመያ ለኛም አቃጥሎን ነዉ የኖረው ብድሩን የማይመልስ ልጅ አይወለድ
ሱመያ እራስሽን ጠብቂ አብድ የተናገረውን ሰምተሻል ብየ አስባለሁ ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
ያብዲ ክፋት ግን ይለያል 😢
ሀዊ ምርጥ ጓደኛ ነሽ ውዴ !!
አንተ አብዲ ተብየው ስረአት ያዝ ደነዝ ሰይዶን እና ሱመያዬን አሏህ ያስማማቸው ኢንሻ አሏህ ❤❤
ሀዋ ግን ይሔ አብዲ የሚባል ሰውዬ እንዳይገልሽ ተጠንቀቅ እሽ አረመኔ ነገር ነው ይሔ ሰው በላ ሰይጣን😊😊😊😊
Tegistua erasu yidenqal ewnat anatu bila bagalagalechiw indet indakatalegn😢
በትክክል ጀዝባ አስመሳይ ነው ዝም ብሎ ይሽለጠለጣል
ያችን ቆረቆዳ ወደዚያ በላት ሡመያ ትመጣለች የኔ ወርቅ የኔ ደርባባ የኔ የሤት እቁ የሤት ጀግና ሠሙ ነይ ተመለሽ ወደቤትሽ አሁን ሁሉንም ተማርሽበት ሥት ጠላት እዳለሽ እይዉ ይሄ አብዱ ተብየዉ ጉማሬ በሬ ነገረኛ ዝፍዝፍ
😂😂😂😂😂ወላሂ አሳቅሽኝ
ተስፋ አትቁረጥ ምክንያቱም ስራህ ያናዳል !!ነገር ግን ሌሎቻችሁ ጣልቃ አትግቡ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
አተአቢዲይድፍህህ
አብዲ ሥለሀዋ ጥሩነት ሲያወራ ለምንዝምታሥብላዋለሁ ጠላትህ አብዲነው ሠይድ የታመመ ግዜ እቃእቃ ሲልኑሮ አሁን ሠይድ ሲመጣ እንደገና ሱመያሱመያ ይላል አስመሳይ አብዲ
ቀረችብህ እሽ ሱሙ የኔ ጀግና ባለሽበት ሰላም ሁኝ ❤❤❤❤
ብዙአታውሩ ምኑምአቀርበት አይቀርባት ተዋልደዋል ተለያይተውም አይለያዩ እኝኝአትበሉበየኮመቱኦኬ 🦶😏ወደው ተፋቅረውየተጋቡትእነሱ።
ሠይድ ሀዩን ይፊታየምትሉ👍👈አሳዩኝ
እር ሴጣን ይፍታሽ ምነው ?
እኔም ብያለሁ እውነት ነው ያባራት😊
@@مثقالعبيدات ምነው ዘመድሺነች አይወዳት በዛላይሥረአት የላት አይናውጣነች ሡማያንከሚያጣ ይሻለዋል
Iji qoshasha yee qomaxa lij 🤧🤧🤧🤧🤧
ሲጀመርመችአግባትእና😅😅😅
አሠላሙ አለይኩም ወንድም ሰይድ አብሽሩ ወንድማችን ይች ቀን ታልፋለች አሁንም ሚስትህ ሡመያ የልጆችህ እናት ጀግና ሚስትህ ናት ስለምትወድህነው ከዚህም በላይ ማድረግ ትችላለች ሰውነችና አላህ ያስታርቃችሁ ያረብ
ያቺን ይፍታ
ሱምያየ በቃ ታረቁ ያችን ቆረቆዳ ይፍታት❤❤❤❤
ሱመያዬ በአሏህ ታረቁ የመጨረሻ እድል ስጪው ውዴ
ደግ አደረግሽው
ልጆቹን ቃሚቶ እሱዋን ይሆና ነጋር ብያድሪጋትስ😢
አይ ሀዋ አብዲ የተባለ ሰው እሙሙን ጠይቆሽ እቢ ብለሽ መሆን አለበት እድህ ጥምድ አድርጎ ያያዘሽ አይዞሽ ሀዋየ
😂😂😂😂 እኮ
😅😅😅
😂😂😂😂😂😂
🤣🤣የተመታሽ
ክክክ የተመታሺ የሆነ ዉርግሬግ ነዉ
ውይ አሳዘነኝ ሰይድ አላህ ከሚስትክና ከልጆችህ ጋር በሰላም በፍቅር ተገናኝታችሁ ያሣየኝ ያረቢ አንጀቴ ተማታ በእውነት😢😢
ተይ ሱመያ ተመለሽ ይበቃል ይህን ያክል ከቀጣሽው እነዚህ በየኮሜቱ ጎበዝ አብሽሪ የሚሉሽ ሰዎች ወላሂ አይጠቅሙሽም ሰኢዲ ጥፍቱ በአደባባይ እንደዚ መሆን አልነበረበትም ለች ስሜት ትንሽ እንኳን ማሰብ ነበረበት
ታምናላችውዴ አውቀውነውኮ ድራማነው
👍😂@@مومنه6
በትክክል አብሽርአብሽርእያሉ አድ ዳቡ አይገዙም እሱ ደግሞ ይህን ያክል እየለመናት ቢያስ ትዳሩን ስለሚፈልግነው
ሱመያየ ሀቢቢቲ ይቅርታ ማርግ ትልቅ ነት ነውና ተቀበይው ሰው ይሳሳታል ከሞቀ ቤትሺ ህይወትሺን አታበበላሺ መሺአላህ ጥሩ ትዳር አለሺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቆሻሻ ዴግ አዴረገችህ ቲያስህ ነው ሶመያየ የኔ ቆጆ ጄግና ነሽ የኔ ውድ ❤❤❤ አተ ቲያንስ ነው ወላህ ግን ሶመያየ ለልጆችሽ ስትይ ተረጋጊ ሆቢ በአላህ❤❤❤❤
😭😭😭 Muslima 4 new
ቆሻሻ አይባልም
@mozz-bh3lk MashaAllah Allah yechemirelish
ተረጋጊ እህቱ ነገ አነሱ ይታረቃሉ የልጆቿ አባት ነው አይቀራሩም ስለዚህ እዳር ቀሪ ነሺ ቡሀላ ታፍሪያለሺ ሲቀጥል አንቺ ሁለት ልጅ ይዘሺ ባልሺ እንደዚህ ቢያደርገሺ ቆርጠሺ ትቀሪያለሺ ስለዚህ ነገ በኔ ቢደርስ ብለሺ አስቢ ሁለት ሚስት ማግባት በሱ ተጀመረ እንደ ደግሞ ፈቅዳ ነው ሙስሊም አይደለሺ እንደ
እሮመዳን እየመጣ ነው አውፍ በይው እና አብራችሁ ሁኑ ሱመያ የኔ ቆንጆ
መጀመሪያ አተ ነህ ያጠፋኸው ሠይድየ ግን ትክክለኛ ሠውነህ አላህያሥታርቃችሁ ሡምያየ ታረቁ ውደ በቃ ብድርሽንመልሠሻል
አብዱ ተብዬው ከሂወታቸው ውጣ ሰኢድ አብሽር አሏህ አይለያያችሁ ግን ከስህተትህ ተመለስ ለዚህ ሁላ ጥፋት ተጠያቂው እራስህን ነህ ስለዚህ ጥፋትህን በይቅርታ እለፉት ሱመያም በተመልካች ስም ላንዴና ለመጨረሻ ተመለሽለት
አብዲዲ ተጠቀቂ ሀዋዋዋ😊
አብድአላሕን ፍራ አተ ጉማሬ የሖክ ነገረኛነሕ እኔምለው የሠሙና የሠይድ መለያየት ያሥደሥትሐል እደ አተ ምቀኛነሕ ከመሐላቸው ውጡ
አተ አለማፈርህ ውነት ነውዴ ያገባኸው የስደት ጓደኛህ የልጆችህ እናት ምን አረገችህ ??ስለወለደች የትም አትሂድ ብለህ ነው አወ ልክ ነህ ጊዜው የጋላ ነው ደህና ሰው ሳለህ ነበር የማውቅህ 😭😭😭
ክፎ አትናገሪ
አብዲ እሚባለው ከሂወታቸው ውጣ አተ መናጢ ሰይድ አላህ በሰላም ከልጆችህ ከሱመያ ያገናኝህ😢😢
ሱመያ የእኔ ጀግና ስወድሽ መኪናውን የገዛኸው እኮ በስምህ ነው መላጣው ግን ልጇችህን እንኳን ቱቱቱ
አይባልም መጥፎ ከመናገር ተቆጠቡ ይገናኛሉ
@SUSUSY-mh1qh እንደሚገናኙ የታወቀ ነው አሁን መጥፎ መስሎሽ የታየሽ መላጣ ስለተባለ ነው ሆይ ጉድ ነው ሄድ ብሎ እንኳን አይፈልግም
ሱመያ ለልጆችሽ ስትይ ተመለሽ ዉደ ሁሉም ያልፋል ጎበዝነሽ ግን ደሞ ልጆቹሽ ይወቅሱሻል ላላህ ብለሽ ተመለሽ ለልጆችሽስትይ ይማርበታል ካሁንቡሀላ እሽዉደ ተይ ተመለሽ
😂😂😂😂ሰርቃለች እደ የምታፍረው 😂😂😂ሠርታለች ይበቀዋል ሀዩን ፍታ ና ትታረቅህ
ይሂአባባልነዉገራየገባኚ
አወ ይፍታ ድንግል መልሳ አታበቅል😅😅😅😅
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ ሰውየው ድግል ፈለጋው ይለያል ጓለሠሠው
አወይፍታ
@@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ😂😂😂😂😂😂😂
እብዲ ግን በማሀላችው አትግባ ሁለቱ ይገናኛሉ ድግሞለማስታርቅ የሚጠቅማቸውን ብቻ አድርግ የወለደ አይለያይም
Abdi jazbanek batam balage
ይህ አብዲ ጀዝባ😢መናጢነው
ወንድሜ ሰይድ ዱአድርግ አላህ ሠላሙን ያዉርድላችሁ አብዲ እሚባል ሰዉ አባር
ምንያክል ጀግና እደሆሺ አሳይተሻል ተመለሺ ሱማያ ለልጃቺሺ ስትይ ያቺን እከፍ ከባልሺ ሂወት ማስወጣት ትቺያለሺ ብልህ ስው አያበላሺም የተበላሽውን ያስተካክላል እይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሱመይ የኛ ዳይመድ አላህ ይከተልሽ የኔውድድድድድድ
ሀውየ ውደ ግን ይህ ጓደኛው ጀለፍነው ታገሽ
መች ደረሠችብህ ደረስክባትጂ ደግ ወሠደች ይገባታል ጀግና ናት 🙏 ስለወለዲክላት የምጎዳት አይምሠልህ መልካምነቷን የሚያዉቅ ላፍ ያደርጋታል🙏ያሠበችበት ሠላም ያዲርሳት❤🙏
ሀዋ ጥሩ ሰው ናት
አይይ አላህ ያስትካክላቸሁ እኔ እሱም በጣም አሳዝንኝ ሱማያም በጣም አስጨናቀችኝ እደዉ አላህ ፍረጃዉን ቅሪብ ያደሪግው ያረቢ
እሻአላ ጀግና ውድ ነህ ትግስተኛነህ አብዱ ግን ሱምያን ለምን ጠላት አተግን ታረቁ ወድሜ
አብዲ እሚሉት ቀፉ ምን ቤት ነህ ክብረቢስ ሱመያ ባለሽበት ከንቱ ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅ
አብዱ የሚባል ሾይጧን ነው ወላሂ ሱመያን በጣም ይጠላታል እድትገኝም አይፈልግም ይህ ከብት አላህ ያስማማችሁ ሰይድና ሱሞያየን የኔ ውድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም ቆሻሻነው ለሡም የተበሣቀለሂወት ይሥጠው
_ሱመያ ካየሽው እህቴ ለልጆችሽ ስትይ ተቸገሪ ሰኢድም እየተጎዳ ነው😢😢😢😢//በርግጥ አጥፍቷል አላጠፋም አልልም//_
አብድ ግን ባለጌነህ
አታዳክር ከቻልክ አስታርቃቸው
ሱምያደሞ ተመለሽ በዚህ ልክከተቀጣጥሩነውሰኢድአሳዘነኝወላሂምስኪን ሰኢዱአይዞህትመጣለች
ሱመያዬ እባክሽ ተመለሽ ውደ ከሰኢድጋ ታረቁና ሂወትን እደ አድስ ጀምሩ ማስተካከል ያለበትን ነገር ያስተካክል ተቀራረቡና አውሩበት ከይቅርታ በላይ ምንም የለ አንች ጀግና እቁ ሴት ነሽ ቁጥብ ካፍሽ መጥፎ ቃል የማይወጣ ብልህ ሴት ነሽ ቤትሽን አትበትኝ
Yaa obbooleesa kiiya aRabbin guuddan hindanddaa rakoofii chiinqa attii keessa jiirttuu kanaa keessa sii haa baasuu inshallah 🤲🤲🤲
ሰይድ አሳዘነኝ ሱመያዬ ለልጆችሽ ስትይ ይቅርታ አድርጊለትና ታረቁ ተመለሽ ልጆችሽም ይጎዳሉ ታረቁና አብራችሁ ሁናችሁ አሳድጉ😢😢😢😢😢
አብዲ ግን የትነበርክ ድሮ መኪና እያልክ ስመጣ አታሽቃብጥ
አብዱን ኢሻአላህ የመኪና አደጋ ያረገው የህ ምቀኛ
ወአለይኩም ሰላም አይዞህ ሰይድ ለከይር ነው አብሽር ራስህን ጠብቅ ሊላውሁሉም ትርፍ ነው ሁለተኛ ነገር ደግሞ ልጁቹ፡ ሲድጉ፡ ራሳቸው አባትችንን አጪብለው ፈልገው ይመጣሉ እና ዱኒያ እደዚህ ነው ለከይር ነው አተምጋ ጥፋት አለ እሱምጋ፡ ጥፋት አለ
አብዲ የሚባለው ሰውዬ በእጅሽ በልቶ ጠላትሽ እንደሆነ እወቂ ጥሩ ውሳኔ ነው አላህ ይጠብቃቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏በተረፈ ሰኢድ የሚባለው ሰውዬ አስመሳይ ነው ልጆቹን የሚወድ ቢሆን ኖሮ ያንን ውሳኔ አይወስድም ነበር አዩ የምትባለው ሴትዮ ቤተሰብ ያለት ሴት ናት እሷን ለቤተሰቦቿ አስረክቦ ልጆቹ ጋር ይመጣ ነበር ሱመያዬ አላህ ይጠብቃቹሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሱመያን አላህ ይጠብቅሽ ግን ሰይዶ ላአንተ ያሰሃል ወላሂ እሷ እኮ ቤቱን ነው ባዶ ያደረገቹ አንተ ግን ሂወቷን ነው ባዶ ያደረካት እሄ ጀል ጅላፎ ሸይጧን በጨዋዋ ጋደኛክን እዛ ወዝ ዳር ወስደ ጣለው ለሱመያ ጠላት ነው በሽታ ነው ከሂወትክ 1ሀዩን 2 ሱሙን እንኳን መጥራት አልፈልግም እብዱን ጋደኛክን ሀለቱን ሰውች በሂወት አውጣቸው እና ከልጆች እና ከሱመያ ጋር እርቅ አውርድ ግን እንደተ ሳይሆን ለልጆች
የሚጠቅምህ የልጆችህን እናት ፈልገህ አግኛት የሰራሀው ስራ ቀላል አይደለም ሴት ልጅ አእምሮዋ ይጎዳል
ሱመያም እያነበብሽ ከሆነ ኮሜንት ስሜቱን አውቀዋለሁ ግን ትዳርሽን አታፍርሽ ብልጥ ሴት ለልጆቿ መስዋት ትከፍላለች እና ተመለሽ
ስሞያ ታረቁ የድሮ ፊቅራቹ መልሱት ለልጆቹ ስትሉ😢😢
ጎበዝ ሃዉዪ አንቺም ጀግና ነሸ ምክርሸ በጣም ጥሩ ነዉ ይሄን አሉባልተኛ አትሰሚዉ አብዲን በርቺልን ሃዉዪ
ሡመያየ ተታረቁ ይቅረታ አረጊለት ለልጆቺሺ ሥትይ ይበቀዋል
አብሽሪ ወድመችን አላህ አድየገቹ ወላሂ በጠምነው ሚየሰዝነው ሴጠን ሚፈልገው ክፊተትነው ሚፈልገው ሞቅየለትደሪ 😢
እህቴ ተጎድተሻል ግን መፈረድ ከባድነዉ ግን በቃአ ታረቁ 1 እድል ሰጪዉ🎉🎉❤❤❤
ሱመያዬ በአላህ ይሁንብሽ ቢያንስ አንድ እድል ስጪው በቃ በሸሪአ ይፈቀዳል ለማንም ብለሽ ሳይሆን ለአላህ ብለሽ ወደ ትዳርሽ ተመለሽ
Abdii atii gowaa wayiit dhugaa icii
ሀዋ አንደነገረ ብትሆን. እናጠፈለን. ሠይዲተጠያቂነዉ
ሀዩን ፍታትና ትታረቅሀለች😊😊😊😊
ሱበሀን አላህ ዉሸት መስሎኛ ነበር አላህየስታርቃቺሁ ሚስኪኖቺ ወላሂ ሱመያየ ታረቁ የኔውዲ እኔ የእኛተምሳሌት ትሆኛለሺ ብየ አስቤ ነበር
Sayidoo namati Abdii jedhamtu tana jireenyaa kee keessaa basi 😢😢😢😢
Inii maal goodhee
Maatii naf ta.ii lamii koo @@Zakiyaa-e7zgracefamilii
abdii malii godhee dhugaa jirtuu hasayaraa hayii oromoo namaa dhugaa dubatii hin jallahatanii Abadii gotaa
Saree abdii mal baleysee
ያችን ሀዩ ተብየ አባረህ😮😮 የልጆችህን እናት ሸምግል ምርጧ ሚስትህን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ወድሜ ጥፋቱያተነው ግንጓዴኛህ ምቀኛነው የናተሂወትመበተኑንይፈልጋል
ከንግግር ሁሉ በላጩ ሱበሀን አላህ ወቢሀምዲሂ ሱበሀን አላህ ላዚም አህለ ከሊማ ❤❤
ሰአደ ወዳጅ መስሎ ሱመያን እያራቃት ያለው አብዲነው እባክህ ይህ ሰውየ ሱመያ ከመጣች የሚቀርበት ጥቅም ያለ ይመስለኛል እባክህ መላበለው
ሱመያ የኔጀግና ስትሏትየነበራችሁ እስኪ ብሀሩንአሸግሯት
ምፈልግበት ቦታምአዲርሷት ምዲረ ባለጌ
የራሳችሁንሒወት አኖሩምና ስትጋጋጡበየኮመቱ
እስኪ አንድመላፍጠሩላት?ለሷስባልታገኛለች ለልጆቿአባትግን መቸምአታገኝም ኦኬ።
እውነት በድለሀታል ሰይድ የልጆችህን እናት ታረቅ ስነስርአት ያላት ልጂ ናት ሱምያማለት ወላሂ ።
ሰይድ ታረቁ ከሱመያ ጋር ልጆቻችሁን አብራችሁ አሳድጉ ታረቁ😢😢😢😢
ኧረ አብዲ ያልተፃፈ አታብብ እንዴ እዲታረቁ ያልፈለክ ነው የሚመስለው እንዴ ሱመያ እና ሰይድ እዲታረቁ ነው መልፋት ያለብህ ወይስ ማናቆር ኢተቂላ ስራት ያዝ ሱመያዬ ይሄን ቪዲዮ እያየሽ ከሆነ ላንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ እድል ስጪው ሁበቲ የኔ ድርባባ
የወንድ አሽሙረኛ ቁልፍ አፍ አንተ አለህ አይደል ከሰዉ ትዳር ገብተህ የሰዉ መኪና አልሰጥም ያልክ ሱመያ ጀግና ነሽ ነገር ግን ለልጆችሽ ስትይ ባልሽን ታረቂ መጀመሪያ ግን ያችን ሰንደል ይፍታ በዚህ እዲስማማ አድርጊዉ
ግን ሠይድ አሣዘነኝ አላሕ ያሥታርቃች ውዶቼ
❤🎉🌳🌷💞