Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀዛከላህ ኸይር ዑስታዝ ዒልያስ ዓህመደ አላህ መሠሎችህ ያብዞ የረብ
ኡስታዝ አላህ ያቆይዋት
ማሻላህ አላህ ያቆይህ ኡስታዝ
ማሻእላ አላህ ይጠብቃቹ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
አሰላም አለይኩም
አልሀምዱሊላህ በዳእዎ ሰበብ አባቶቻች ፋቲሀቸውን አስተካከሉ ፣ በኢንቲቃሊ አ،አ ከ6 ወደ 2300 መስጊድ ባለቤትነት አደገች ፣ በጀውላ ሰበብ ስንት ወጣት ከፈሳድ ራቀ ። ( አላህ ያደርጋ ሌላው አያደርግም ) እንጂ ዳክተር ያድናል የረሱል ዱአ አያድንም አንልም !! ( ነገራቶች ሁሉ ከአላህ ፈላጊ ናቸው ። አላህ ከአለም የተብቃቃ እና ሁሉን ቻይ ነው ። ከፈለገ በሰበብ ፣ ከፈለገ በሰበብ ተቃራኒ ፣ ከፈለገ ያለሰበብ አድራጊ አላህ ብቻ ነው)
😂😂😂 welahi
👍👍👍👍👍👍👍☝️
YASAZINAL SILA TABLIIG ENDAZI MALET YELABATEM😢😢😢😢USTAZ ALISMAMAM😢😢😢😢
ግዴታ ዳዕዋ ለማድረግ 4ቱንም መዝሀብ መቅራት የለብህም
እኔ ዳእዋ ወጥቻለሁ ግን ከተውሂድ ውጪ ሌላን አልተማርኩም ከተብሊግ የምወደው ሰላት የሌለበት ቦታ ሰዎች ወደ መስጂድ እንዲመጡ ያረጋሉ አንተ ግን ሶፋ ላይ ቁጭ ብለህ ትተቻለህ
የተብሊግ ጀመአ መቼ ነው የተመሰረተው? ?
ነቢዩ መች እንዳንተ ሶፋ ላይ ቁጭ ብለው ዳዕዋ አረጉ እንደ ተብሊግ ጀመዐ በእግር ለፍተው እንጂ
መልስ ከራስ እፈልጋለሁ
Ene tikili negni malet metenanesi aydelem
ከይቅርታ ጋር ኡስታዙ ዳዕዋ መውጣት ምን እንደሆነ አልተረዱትም። አንድ ሰው ተበላሸ ዳዕዋ ይውጣ ማለት ሌሎች ሰዎችን አይቶ እንዲስተካከል ነው እንጂ እሱ ሄዶ ሌሎችን እንዲያስተምር አይደለም። 3 40 4 ወር የተባለው ደሞ ጊዜ አጠቃቀም ነው እንጂ ምንንም አስመልክተው አይደለም
እኔ ኡስታዝ ሳልሆን የቻናሉ ባለቤት ነኝነገር ግን ወንድም በየመስጊዱ የምናየውን እውነታ እየካድክ ነው ! ዳእዋ ከወጡ በኋላ በየመስጂዱ ቆመው ለሰው ሀዲስ ሚናገሩት ፣ በየቤቱ እየዞሩ ሰውን ሚመክሩት ፣ መሰል ነገሮች አሉ በዚህ ጊዜ ይሄ ሰው ሌሎች ሰዎችን አይቶ ሊስተካከል ነው ሰዎች ፊት ቆሞ ሀዲስ የሚያወራው በየቤቱ እየዞረ ሰውን ሚመክረው !?ስለ 3 40 4 ይበልጥ ሙሉ ቪድዮውን አዳምጠው
@@QesesTube አሁን በምን መልኩ እያካሄዱት እንዳለ ብዙም ዕውቀቱ የለኝም። አስማማለው አንተ ባልከው ለራሱ በደንብ ሳይስተካከል በየመስጊዱ ሀዲስ መናገር ትክክል አይመስልም። ግን ደም በየቤቱ ዝያራ ነው እንጂ ሚያደርጉት የቤቶቹን ባለቤት ለመምከር አይደለም በየቤቱ የሚዞሩት። በየቤቱ ከሚዞሩት ውስጥ ደሞ 2 3 አስቸጋሪ ሚባሉ መጣቶች አብረው ሊኖሩ ይችላል እንደዛ የሚያደርጉት ለምንድነው እነዚ ወጣቶች አላስፈላጊ ቦታ ከሚዉሉ በሚለው ነው አላህ ያውቃል
አላስፈላጊ ቦታ እንዳይሄዱ ተብሎ ይሄን ማድረጉ እንደኔ ጥቅም አልባነት ነው መጥፎ ቦታ እንዳይሄዱ ትልቁ መፍትሄ በተቻለ መጠን ወደ ኢልም ማስጠጋት እንጂ ሰዎችን እያዞሩ መዘየር እና ማዘየር ሰዓት መፍጀት ነውአላሁ አእለም
@@QesesTube ዝያራው እኮ በሳምንት አንድ ቀን ነው እንደዛም ሆኖ በየሳምንቱ ግዴታ ዝያራ መሄድ አለባቹ ብሎ ሚያስገድድ የለም። ሚያስገድዱት ሰዎች የራሳቸው ሰውኛ ባህሪ ብልህነት የጎዳላቸው ናቸው ምክንያቱም አንድን ሰው አያጨናነቁ ማስተማር ስለማይቻል የባሰ ከዲኑ ማራቅ ነው ። ለማንኛውም ግን የሚያመጣውን በጎ በጎ ነገሩን ማሰብ የተሻለ ይመስለኛል እና አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
በአደብ መነጋገራቹህ ደስ ይላል ተረዳዱ ተብሊግ የተመሰረተው መቼ ነው
ካልክስ ትክክለኛ ተውሂድ በምላሰ ማሰቀመጥ አይደለም ቀልብ ውስጥ ማሰገባት ነው
የማታዉቀዉ አታዉራ አላህ ፍራ
አትንጫጩ ተብሊጎች
ስለ ዳእዋ ለማውራት እውነተኛ የዲን አስተማሪ ከሆንክ አንድ አመት ወጣና ያኔ ስለ ተብሊግ ታወራለህ
ያላየኸውን ማውራት ወንጀል ነው አይደል ጥሩ ፖኪስታን ቀብር ያመልካሉ አልክ በአይንህ አየህ ካየህስ የተብሊግ ጀማአ ነው ?
ተዉ አሁን ወጥ ረገጥክ
ጀዛከላህ ኸይር ዑስታዝ ዒልያስ ዓህመደ አላህ መሠሎችህ ያብዞ የረብ
ኡስታዝ አላህ ያቆይዋት
ማሻላህ አላህ ያቆይህ ኡስታዝ
ማሻእላ አላህ ይጠብቃቹ
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤
አሰላም አለይኩም
አልሀምዱሊላህ በዳእዎ ሰበብ አባቶቻች ፋቲሀቸውን አስተካከሉ ፣ በኢንቲቃሊ አ،አ ከ6 ወደ 2300 መስጊድ ባለቤትነት አደገች ፣ በጀውላ ሰበብ ስንት ወጣት ከፈሳድ ራቀ ። ( አላህ ያደርጋ ሌላው አያደርግም ) እንጂ ዳክተር ያድናል የረሱል ዱአ አያድንም አንልም !! ( ነገራቶች ሁሉ ከአላህ ፈላጊ ናቸው ። አላህ ከአለም የተብቃቃ እና ሁሉን ቻይ ነው ። ከፈለገ በሰበብ ፣ ከፈለገ በሰበብ ተቃራኒ ፣ ከፈለገ ያለሰበብ አድራጊ አላህ ብቻ ነው)
😂😂😂 welahi
👍👍👍👍👍👍👍☝️
YASAZINAL SILA TABLIIG ENDAZI MALET YELABATEM😢😢😢😢USTAZ ALISMAMAM😢😢😢😢
ግዴታ ዳዕዋ ለማድረግ 4ቱንም መዝሀብ መቅራት የለብህም
እኔ ዳእዋ ወጥቻለሁ ግን ከተውሂድ ውጪ ሌላን አልተማርኩም ከተብሊግ የምወደው ሰላት የሌለበት ቦታ ሰዎች ወደ መስጂድ እንዲመጡ ያረጋሉ አንተ ግን ሶፋ ላይ ቁጭ ብለህ ትተቻለህ
የተብሊግ ጀመአ መቼ ነው የተመሰረተው? ?
ነቢዩ መች እንዳንተ ሶፋ ላይ ቁጭ ብለው ዳዕዋ አረጉ እንደ ተብሊግ ጀመዐ በእግር ለፍተው እንጂ
መልስ ከራስ እፈልጋለሁ
Ene tikili negni malet metenanesi aydelem
ከይቅርታ ጋር ኡስታዙ ዳዕዋ መውጣት ምን እንደሆነ አልተረዱትም። አንድ ሰው ተበላሸ ዳዕዋ ይውጣ ማለት ሌሎች ሰዎችን አይቶ እንዲስተካከል ነው እንጂ እሱ ሄዶ ሌሎችን እንዲያስተምር አይደለም። 3 40 4 ወር የተባለው ደሞ ጊዜ አጠቃቀም ነው እንጂ ምንንም አስመልክተው አይደለም
እኔ ኡስታዝ ሳልሆን የቻናሉ ባለቤት ነኝ
ነገር ግን ወንድም በየመስጊዱ የምናየውን እውነታ እየካድክ ነው ! ዳእዋ ከወጡ በኋላ በየመስጂዱ ቆመው ለሰው ሀዲስ ሚናገሩት ፣ በየቤቱ እየዞሩ ሰውን ሚመክሩት ፣ መሰል ነገሮች አሉ በዚህ ጊዜ ይሄ ሰው ሌሎች ሰዎችን አይቶ ሊስተካከል ነው ሰዎች ፊት ቆሞ ሀዲስ የሚያወራው በየቤቱ እየዞረ ሰውን ሚመክረው !?
ስለ 3 40 4 ይበልጥ ሙሉ ቪድዮውን አዳምጠው
@@QesesTube አሁን በምን መልኩ እያካሄዱት እንዳለ ብዙም ዕውቀቱ የለኝም። አስማማለው አንተ ባልከው ለራሱ በደንብ ሳይስተካከል በየመስጊዱ ሀዲስ መናገር ትክክል አይመስልም። ግን ደም በየቤቱ ዝያራ ነው እንጂ ሚያደርጉት የቤቶቹን ባለቤት ለመምከር አይደለም በየቤቱ የሚዞሩት። በየቤቱ ከሚዞሩት ውስጥ ደሞ 2 3 አስቸጋሪ ሚባሉ መጣቶች አብረው ሊኖሩ ይችላል እንደዛ የሚያደርጉት ለምንድነው እነዚ ወጣቶች አላስፈላጊ ቦታ ከሚዉሉ በሚለው ነው አላህ ያውቃል
አላስፈላጊ ቦታ እንዳይሄዱ ተብሎ ይሄን ማድረጉ እንደኔ ጥቅም አልባነት ነው
መጥፎ ቦታ እንዳይሄዱ ትልቁ መፍትሄ በተቻለ መጠን ወደ ኢልም ማስጠጋት እንጂ ሰዎችን እያዞሩ መዘየር እና ማዘየር ሰዓት መፍጀት ነው
አላሁ አእለም
@@QesesTube ዝያራው እኮ በሳምንት አንድ ቀን ነው እንደዛም ሆኖ በየሳምንቱ ግዴታ ዝያራ መሄድ አለባቹ ብሎ ሚያስገድድ የለም። ሚያስገድዱት ሰዎች የራሳቸው ሰውኛ ባህሪ ብልህነት የጎዳላቸው ናቸው ምክንያቱም አንድን ሰው አያጨናነቁ ማስተማር ስለማይቻል የባሰ ከዲኑ ማራቅ ነው ። ለማንኛውም ግን የሚያመጣውን በጎ በጎ ነገሩን ማሰብ የተሻለ ይመስለኛል እና አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራን
በአደብ መነጋገራቹህ ደስ ይላል ተረዳዱ
ተብሊግ የተመሰረተው መቼ ነው