Ethiopian Gurage music by Reshad Kedir 'Jimma' ረሻድ ከድር ' ጅማ ' አዲስ የጉራጊኛ ሙዚቃ (official music)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @denekemulugate2679
    @denekemulugate2679 2 роки тому +11

    እረ በጣም የሚገርም ምርጥ ዉህደት ያለዉ ጉራጊኛ እና ኦሮምኛ ነው
    ሁለቱም ቋንቋ በደንብ ስለምችል በጣም ተመችቶኛል ቀሽት ነዉ ይመችህ ወንድሜ እረሻድ ከድር
    አንድ ነጠላ ዜማ በሙህርኛ ዘዬ ከአንተ እንፈልጋለን ስለምንወድህ ነዉ የጠየቅንህ
    ያንተ አድናቂዎች ነን ከሀረር

  • @queenethiopia5911
    @queenethiopia5911 2 роки тому +2

    ጂማዬ ይገባታል ብዙ ጉራጌዎች እንኖርባታለን ጂማ የብዙ ብሄረሰብ ከተማ ናት

  • @abdelrazigmohamedabdalla938
    @abdelrazigmohamedabdalla938 2 роки тому +6

    We love jima really good job Reshad beredu

  • @alemuamina5848
    @alemuamina5848 2 роки тому +6

    ረሻድ ሁለ ገብ ያጣፍጥልህ ባእዬ ኒበሬዳ ያ ኦበሌሰ ኪያ

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 2 роки тому +7

    በጣም ጥሩ ስራ ነው የክልልም ጉዳይ አደራ እንዳይረሳ

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 2 роки тому +6

    Reshad በሬዱ ጉራጌ፣ ኢትዮጵያ!

  • @ahmedsiraj1899
    @ahmedsiraj1899 2 роки тому +6

    ብራቮ ረሻድ እጅግ አርፍ ስራ ነው በርታ ቀጥልበት

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 роки тому +3

    ዋውውውው ረሼ በጣም ደስ ይላል 👍👍👍ጅማ የፍቅር ሀገር በጣም ነዉ የምወዳቸው💪💪💪💪💪

  • @naqeebulllahhamdard2395
    @naqeebulllahhamdard2395 2 роки тому +1

    ደሰ ይላል ኦሮሞ +ጉራጌ ፍቅር ናቸው በርታ ወንድማችን

  • @abdukaf8280
    @abdukaf8280 2 роки тому +8

    በጣም አሪፍ ነው እንዲ ነው ኢትዬጲያነተ

  • @genettube727
    @genettube727 2 роки тому +5

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታ ኦሮሚኛው ስሰማው መጀመሪያ የት አካባቢ ጉራጊኛ ነው ብዬ እራሴን ስጠይቅ ጅማ ስትል ኦሮምኛ መሆኑን ተረደሁት ጉራጊኛ ብዙ ጊዜ ለመጨፈር ብቻ ነበር እሚሰሩት ይህ ግን ቁጭ ብለህ ልትሰማው ትችላለህ

  • @sjdire1498
    @sjdire1498 2 роки тому +5

    አትመንዳ ኤትረሳንደ አብሽር፡፡❤❤❤

  • @tsehayethiopia6512
    @tsehayethiopia6512 2 роки тому +22

    ጥሩ ነው ቀላቅሎ መዝፈን ቋንቋ ለማሳደግ ይረዳል በዛላይ የኦሮሞ ህዝብ ፍቅር ነው እና እረምድኸ ንቃር ግን ብዙ ተመልካች እዲያገኝ ለምን Hope ወይም ምነው ሸዋ ላይ አለቀቅከውም

    • @anwarabdela3442
      @anwarabdela3442 2 роки тому +3

      እናመሰግናለን የvideo ክሊፑ ሲደርስ በhope ይለቀቃል::

    • @zebimosa8115
      @zebimosa8115 2 роки тому

      🙏

    • @quaafseid4475
      @quaafseid4475 2 роки тому +1

      @@anwarabdela3442 "biruk lema " ua-cam.com/video/rRxUeZ6eoSA/v-deo.html የሚል የዩቲዩብ አካውንት ተከፍቶ በረሻድ ስም እየሸቀለ ነውና ውድ አንዋር የሆነ ነገር ፍጠር።

    • @anwarabdela3442
      @anwarabdela3442 2 роки тому +1

      @@quaafseid4475 እንዴት ነህ ወንድሜ አዎን አይተነዋል በተደጋጋሚ ለ UA-cam ሪፖርት አድርገናል ለልጁ ከስራው እንዲቆጠብ comment ተነግሮታል ግን እስከ አሁን ለማጥፋት ፍቃደኛ አይደለም ስለዚህ ቀጥሎ ጉዳዩን ሚመለከታቸው ባለሙያዎችን ተወያይተን ወደ ቀጣይ step እንሄዳለን::

      Quaaf እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስንቱ አይቶ ዝም ከማለትም አልፎ ከፍቶ በማየት ሌባውን እየደገፈ ባለበት ጊዜ አንተና መሰሎችህ ግን.........
      ጉዌታ የቀየሁ

    • @quaafseid4475
      @quaafseid4475 2 роки тому +1

      @@anwarabdela3442 ገብቼ ላጥረግርገው

  • @Redwanbarsamebeshir
    @Redwanbarsamebeshir 2 роки тому +4

    ዋው ጀግናዬ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልኝ ወንድሜ

  • @muridasultaenyoutube6084
    @muridasultaenyoutube6084 2 роки тому +4

    ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ደስ ይላል ኦሮሞዎች እኮ ከልባቸው ከወደዱ አይጣል ነው ኦሮምኛ በጉራጉኛ ደስ ይላል ረሻዶ አንተም ከጥመክ በመዝፈን እኛም በኮመንት በላይክ እናበረታታለን👍👍👍👍

  • @rozimuslimgirl1237
    @rozimuslimgirl1237 2 роки тому +7

    በጣም ደስ ይላል ❤❤❤🖤🖤

  • @ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ
    @ሀበሻነኝ-ቘ6ጘ 2 роки тому +5

    በጣም አሪፍ ነው 🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @mohamedyasin2737
    @mohamedyasin2737 2 роки тому +1

    ጅማዎች ከዘረኝነት የፀዱ ናቸው ንፁህ ኢትዮጲያዊ
    ሲቀጥል ሙዚቃው በጣም ምረጥ ነው
    ተንሽ የጅማ ዞን ከተሞች ለምሳሌ ከአጋሮ ቀጥሎ ቶባ ያጪ በሻሻ ጌራ ብጠራቸው ቆንጆ ነበር የኔ ሀሳብ ነው በተረፈ በርታ

  • @alemayehudendir3890
    @alemayehudendir3890 2 роки тому +2

    ረሻድ አምባሳደራችን! ግሩም ሥራ ነው!

  • @nnnbbb8055
    @nnnbbb8055 2 роки тому +4

    sagalen ke hedu nutti tole wow 1

  • @mesfintube2510
    @mesfintube2510 2 роки тому +3

    ገለቱሜ

  • @yabeabdelsemed4890
    @yabeabdelsemed4890 2 роки тому

    woooow amazing betam des ylal reshu

  • @sintayehutadele9893
    @sintayehutadele9893 2 роки тому +7

    ረሻድ ዘሚኛ አልበምደኸ ፈያ ቂናኸምን የውዘየህን ኧዲ ብሩሙ ወደድኩንም.....ዝ ዝ ዝ

  • @denekemulugate2679
    @denekemulugate2679 2 роки тому +1

    በዚዉ ቀጥል ጉራጊኛዉ እና ኦሮሚኛዉ የተዋጣለት ልዩ ስራ ነዉ ጎቤቾ
    ባዬ በሬዳዳ ጀባዱ ኦበሌሶ

  • @mustefamohamed6185
    @mustefamohamed6185 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ነው በርታልን

  • @anwardander9425
    @anwardander9425 2 роки тому +2

    በርታልን

  • @fuadmehdi923
    @fuadmehdi923 2 роки тому

    A great job brother reshad

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ 2 роки тому +1

    Rashad wondime barta

  • @markosagiza2367
    @markosagiza2367 2 роки тому +2

    ረሻድ በሬዱ

  • @addisubekele2491
    @addisubekele2491 2 роки тому +1

    I gone respect you to focus on traditional & countryside music & love & introduce Ethiopia , respect men

  • @dailyshow9389
    @dailyshow9389 2 роки тому +4

    ጅማ የፍቅር ሃገር!

  • @berukyared9018
    @berukyared9018 2 роки тому

    በርታ ወንድማችን

  • @tagemitube7220
    @tagemitube7220 2 роки тому +2

    WOW ገራሚ

  • @hayatuaebdlkadre7442
    @hayatuaebdlkadre7442 2 роки тому +1

    ምርጥ ነው

  • @andamlkeatera7615
    @andamlkeatera7615 2 роки тому +1

    ምርጥ ስራ ነዉ በርታ ወድሜ

  • @kedirmefta8458
    @kedirmefta8458 2 роки тому +4

    ክልል ግድ ይለና ለምነን ሳይሆን ስለሚገባን ነው ግድ ነው

  • @meremawoel121
    @meremawoel121 2 роки тому +4

    Galatoomi ጉራጌ+ኦሮሞ= ፍቅር❤

  • @beteyereda1766
    @beteyereda1766 2 роки тому +2

    Ere yeleyale wawwww

  • @zekariyasarega2959
    @zekariyasarega2959 2 роки тому +3

    የርች ንጉስ

  • @nnnbbb8055
    @nnnbbb8055 2 роки тому +4

    alenala ani jimman dema ani jimman dema fardako naf fea

  • @bruktariku9321
    @bruktariku9321 2 роки тому

    የምንም ግዜ ምርጣችን እረሻድ እወድሀለው

  • @kiberuzerga2232
    @kiberuzerga2232 2 роки тому

    ደስ ይላል ወድማችን በርታልን

  • @MuazHadi-rj6db
    @MuazHadi-rj6db Рік тому

    ዋው ሚገርም ስራ

  • @kn6602
    @kn6602 2 роки тому

    ምርጥ ስራ ነው...እናመስግናለን!

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 2 роки тому +3

    እሰይ

  • @nnnbbb8055
    @nnnbbb8055 2 роки тому +3

    ጂማ

  • @hamedihmd2909
    @hamedihmd2909 Рік тому

    ምርጥ ሙዘቃነወ

  • @enkopatupe684
    @enkopatupe684 Рік тому

    ርሽዬዬ

  • @medfumohammed3449
    @medfumohammed3449 2 роки тому

    ጅማዬ፣ጅማ፣ጅማለም፣ጅሞ ደስ የሚል ለስለስ ያለ ዘፈን ነው,

  • @ሰላምሀበሻዊት
    @ሰላምሀበሻዊት 2 роки тому

    👍👍👍👍በርታ

  • @abdrshkureabdrshkur6007
    @abdrshkureabdrshkur6007 2 роки тому +3

    ቲክቶከሮች አውርዱት ጥሩ ነው

  • @leylaahmed6688
    @leylaahmed6688 2 роки тому

    በረታ ወሄቃሩ

  • @oromoooromia3009
    @oromoooromia3009 2 роки тому

    Yes

  • @najatbolo7755
    @najatbolo7755 2 роки тому

    አሪፍ ነዉ 👏👏ጅማ

  • @solatoday3536
    @solatoday3536 2 роки тому

    i.m proud to be Reshad

  • @anu.man.
    @anu.man. 7 місяців тому

    ጅማ 🥰🥰🥰

  • @amanuealkibatu5009
    @amanuealkibatu5009 2 роки тому +2

    😘😘😘😘

  • @matihjh
    @matihjh 2 роки тому

    ምርጥ ስራ

  • @abifuza893
    @abifuza893 2 роки тому +3

    አሸሁ።ወሄቃሩ።ንቃረይተም።ደበርወሸ።አሸሁ።

  • @abdikedirmohammed806
    @abdikedirmohammed806 2 роки тому +1

    ቅንብሩ የኢብራሂም ስዒድ ነው ?ብቻ ምርጥ ሙዚቃ ነው ምስጋናችን ይድረስህ

  • @hayatuaebdlkadre7442
    @hayatuaebdlkadre7442 2 роки тому

    Konjo 💚💚💚

  • @amanuealkibatu5009
    @amanuealkibatu5009 2 роки тому +1

    👍👍👍

  • @tegestyghaly9555
    @tegestyghaly9555 2 роки тому

    🇪🇹❤️👌😍🇪🇹🇪🇹🥰🙏🙏👏👏

  • @buzattube
    @buzattube 2 роки тому +1

    😍😍💤💤

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 2 роки тому

    ❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💗💗💗🔥🔥🔥

  • @geremew4258
    @geremew4258 Рік тому

    አንድኛ ግን የራስ አሳብ አንፀባርቅ

  • @TesfuTesfu-bw9nf
    @TesfuTesfu-bw9nf 8 місяців тому

    ቁጥርአድ አድናቂ ህነኝ

  • @benana2574
    @benana2574 2 роки тому +3

    ጉራጌ ውስጥ ስንት ያልተዳሰሱ ባህሎች እያሉ ከባለግዜዎች ጋር መርመጥመጥ ምን ይሉታል አፍካኸ

    • @anwarabdela3442
      @anwarabdela3442 2 роки тому

      ቶሽ ተሂናኸ ይናሄ ሰብ ናሰታ ኤቴው ይረብር

    • @benana2574
      @benana2574 2 роки тому +2

      @@anwarabdela3442 እኛን በዋነኝነት የሚያስፈልገን እኖር ክስታኔ ጌታ ቸሀ ኧዣ አንድነታችንን የሚያጠናክር ነገር ነው ሁሉም በየመንደሩ ለመንደሩ እየጮኸ እንዴት ነው አንድ ሆነን ልንቆም የምንችለው?
      ለምን ከትግሬ አማራ ኦሮሞ አንማርም?
      እስቲ ሀጫሉን በምሳሌነት ተመልከት እሱ የውለጋ ልጅ ቢሆንም ሰለ ሀረር ኦሮሞ ስለ ጅማ ኦሮሞ ስለ አርሲ ኦሮሞ ስለ ወሎ ከሚሴ ኦሮሞ አልበሙ ላይ አካቶ ታገኘዋለህ
      ዝም ብሎ ስለወለጋ ብቻ ሲጮህ አልኖረም
      እስቲ የረሻደን አልበም በምሳሌነት ተመልከት 12 ዘፈኖች አንድ በእኖር ዘዬ ወይም ክስታኔ ዘዬ አታገኝም አረ እንደውም ከስድስት አልበም ውስጥ አንድ እኖርኛ ካገኝህ እራሱ ድንቅ ነው
      አብዛኛዎቹ የጉራጌ ዘፋኞች ከመንደራቸው የዘለለ እይታ የላቸውም

    • @anwarabdela3442
      @anwarabdela3442 2 роки тому +2

      ወንድሜ ስሜትህን በደንብ እረዳዋለሁ ቁጭትህንም እንደዛው ስለ አንድነት ምንም አልተሰራም ብዙ ክፍተት አለ:: ዘዬ ላልከው አብዛኛዎቹ አርቲስቶች የአቅማቸውን ያህል ሞክረዋል ጀማልን ብንወስድ አፍ የፈታው በእነሞርኛ ዘዬ ቢሆንም ብዙ የቸሀ ዘዬ ዘፍኖአል በነገራችን ላይ (ቸሀ,ጉመር,እዣ እና ጌቶን) ጨምሮ በዘፈን አንድ አይነት ወይም ተመሳሳይ ዘይ ስለሆኑ ነው የቸሀ ዘዬ ያልኩህ ጀማል የእንደጋኝ ዘፈን እና ሌሎችም የዘፈነ ይመስለኛል ወደ ረሻድ ስመለስ ከአንተ ባላውቅም ምንም አልሰራም ላልከው ከአንትሮሽት አልበም ላይ "ቤኒ" ብንወስድ አብዛኛው እነሞርኛ ዘዬ ነው ከንገሽ ኢትዮጵያ አልበም "trak 4" ሙሉ እንደጋኝኛዘዬ ነው trak 7 አቢ ኦዴ እነሞርኛ ዘዬ ነው ከዛ በፊት ያሉት አልበሞች ላይ የማስታውሳቸው 2የሰርግ ዘፈኖች, አት እግረና ቸሀ አት እግረና እኖሪ እና ሌሎችም... በእነሞርኛ ዘዬ ሰርቶዋል ብቻ ግን ሌሎቹ ላይ መስራት ይቀረዋል እንጂ በእነሞርኛ አናማውም ባይ ነኝ
      ሌላው በህብረት 5 ሆነው የሰሩት "ናልማነ" የሚለው ዘፈን ግጥም እና ዜማ ከደሳለኝ ጋር በመሆን የሰሩት ድንቅ ስራ ደግሞ ሶድኛ,ወለንኛ,እነሞርኛ እና የቸሀ ዘዬዎችን በአንድ ላይ የየያዘ ድንቅ ስራዎች ሰርተዋል በቂ ነው ወይ አይደለም ብዙ ይቀራቸዋል ግን አንድም የሚያግዝ ስፖንሰር የሚሆን በሌለበት ስፖንሰሩ ተወዉ ሲዲ ገዝቶ የሚያግዝ ሰው በሌለበት ማህበረሰብ ውስጥ ሆነን ምንም አይነት የራሳችንን አስተዋጽኦ ሳናደርግ ምንም ላያተርፋ ለባህላቸው ሲሉ ከሆዳቸ ቀንሰው የሚሰሩትን አርቲስቶችን እንዲሁ በደፈናው ባንተቻቸው ባይ ነኝ (አንተን አይጨምርም)
      ለአንተ ግን ክብር አለኝ ምክንያቱም ሀሳብህን ገልፀህ ስለምትፅፍ

    • @hanabirgu8862
      @hanabirgu8862 2 роки тому +3

      Min chger alew yana konjo thank positive 🙏 ❤❤

    • @BilalMinaju
      @BilalMinaju Рік тому

      ​@@benana2574
      Galatomi rashad ❤️

  • @Masi8720
    @Masi8720 2 роки тому

    ❤❤💞💞

  • @taretariku
    @taretariku 2 роки тому

    ታሬ