ኤርትራ ኢትዮጵያን ልትከስ ነው!! በሌላ ኢትዮጵያና ኤርትራ እግር ኳስ ሊጋጠሙ ነው!! ሰሜን ኮሪያ ጦሯን ወደ ሩሲያ መላኳ የ3ኛ ዓለም ጦርነት ስጋት ፈጠረ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 21

  • @AchamyelehMekuriaw
    @AchamyelehMekuriaw 7 годин тому +1

    በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሁሌም ሀሳቦችህን እጋራሀለሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ሁሉንም ነገር ነቅተህ ቀ
    ጥልበት.እንዳትተኛላቸዉ አንተ ታሸንፋለህ.ማርያምን

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 7 годин тому +1

    ቅድስ እግዚአብሄር ዬሰጥልን❤❤❤

  • @binyamkebede3802
    @binyamkebede3802 10 годин тому +1

    አብይ የእግዚአብሔር ሰው የተለየህ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 9 годин тому +1

    Melkam Ken Yihuneleh 🙏🙏 Wendimachen Abiy

  • @AmeerNather
    @AmeerNather 9 годин тому +3

    ወይ መከራ ክሱ ጨዋታው አልተምታታባቸውም መምህር

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 7 годин тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AlemZerihun-q8i
    @AlemZerihun-q8i 9 годин тому +2

    ሰላም መምህሮ አብይ በርታልን እድሜ ከጤና ጋር አግዚአብሔር ይስጥህ

  • @SantaKassa
    @SantaKassa 8 годин тому +1

    አብያችን እግ/ ለኛ የሰጠን ማንቂያ ደውላችን ነህ ።ዐለምን ሰውን አትፍራ ጣጣቸውን ኮተታቸውን በአደባባይ ስላጋለጥግ ይጠሉሀል ይዝቱብሀል ሌላም ሌላም ግን ያልገባቸው ነገር እነሱ ጋ ካለው ይልቅ አንተ ጋ ያለው ይበልጣል ምክንያቱም ስጋንም ነፍስንም መግደል የሚችል ብቸኛ የነገስታት ንጉስ የጌቶች ጌታ ኢየሱስ ነዋ ጉልበት ሁሉ ሀይል ሁሉ ይንበረከክለታል ።

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 3 години тому

      የእግዚአብሔር ስም በአጭሩ አይፃም አብይ ይህን ማስተማር አለብን

  • @MeleseTekelu
    @MeleseTekelu 9 годин тому +1

    እ/ር ሠለም የምጠልን

  • @Zewde-d6j
    @Zewde-d6j 10 годин тому +1

    Selam lennante abiye endet walklgn❤❤❤

  • @binishash14
    @binishash14 10 годин тому +1

    ክስና አብሮ ኳስ መጫወት እንዴት ሊሳካ ይችላልን ?

  • @YonasCheru-k4l
    @YonasCheru-k4l 10 годин тому +3

    Wandmashen enwdaln

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 8 годин тому +1

    እስቲ አንድ ቀን ሰለ እየሱስ ጌትነትና አዳኝነት ስበክ። ሰይጣንን አግዝፈህ አግዝፈህ የት ልታደርሰው ነው።🤔

    • @dawitmamo8892
      @dawitmamo8892 8 годин тому

      Eyesus Yadinal Bilo mekebater bicha waga yelewum Eyesus Man newu Megemeriya Yetintu Amlak newu bileh kalawek Taot Amlaki neh Ante kedada

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 7 годин тому

      ​​@@dawitmamo8892😂 የእየሱስ ስም ሲጠራ የማይወድ ከበስተጀርባህ ያለው አጋንንት ነው። መዳን በእየሱስ ብቻ ነው።

    • @esabellalala
      @esabellalala 6 годин тому

      wow wow wow intelegent comment,ተባረኪ ባርከሻል ሃ ግእዝ ፈፅሞ አይሠማም ሤጣን ነዉ ሁሌ አረ ጌታ ይብራለት

  • @TsedeyTessema
    @TsedeyTessema 6 годин тому

    ሰይጣን የእግር ኳስ ቡድን ካለዉ ከኤርትራ ይልቅ ከሱ ጋር ቢጫወቱ ይሻላል ከግብፅ ጋር ምታብር መርዝ ሀገር

  • @Ethiozena-ty1dc
    @Ethiozena-ty1dc 5 годин тому

    በአለም ዋናዋና ሚድያ ላይ ያልተነገረ ነገር አጋንነህ መናገር ሰውን መረጃ የለውም ብሎ የማሰብን ያክል ነው። በጣም ያስጠላል። ባለፈው የቱርክዪ ላይ የተከሰተን ፍንዳታ አንተ የገለጽህበት በፍጹም የተለየ ነው። አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሐፍ አጠበች አሉ ያስጠላል

  • @saragetachew9345
    @saragetachew9345 6 годин тому

    Kaze aweray mengste gare sememente yargagez nwe mangstchne yatefwe

  • @AchamyelehMekuriaw
    @AchamyelehMekuriaw 7 годин тому +1

    በርታ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ሁሌም ሀሳቦችህን እጋራሀለሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ሁሉንም ነገር ነቅተህ ቀ
    ጥልበት.እንዳትተኛላቸዉ አንተ ታሸንፋለህ.ማርያምን