"በእኛ ጊዜ እራት በግምት ነው 😂 እናንተ ግን ምሳ እቃ አትጨርሱም"😂😂//የቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 37

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 25

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 6 годин тому +5

    ነፂ የኛ እንቁ የኔ አዝናኝ ❤ ፈታ ነው እመታረገን🎉🎉

  • @medicoffeeshow3758
    @medicoffeeshow3758 6 годин тому +9

    ነፂ እኮ ትለያለህ❤1k አስገቡኝ ቅመሞች🎉

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 3 години тому +1

    ዋዉ የነ ሶሊያና ግሩፕ ልዩ ናቸው ይመቻችሁ ባለ ግእዙ እግዚአብሔር በቤቱ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 6 годин тому +2

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    10: በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው፤ በእግዚአብሔር የማያምን እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ምስክር ስላላመነ ሐሰተኛ አድርጎታል።

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 6 годин тому +2

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    11: እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።
    12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 6 годин тому +2

    ነጽ የኛ አዝናኝ እንኳን ደሕናመጣሕ 😘😘😘

  • @nahnonutube6563
    @nahnonutube6563 4 години тому

    ሀራም አለይኩም የምልክት ጥያቄው በጣም ይከብዳል እዳገኙ ቀለል አርጉላቸው ትልልቆችም አይመልሱት የኔ ማር ❤❤ያሰባል ሰከዱ እየቆጠረ😂😂😂 እደጉልን ክፉ አይካችሁ ❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 2 години тому

    ልጆቹ የሚመልሱት መልስ ልክ ናቸው እኮ ይገርማል

  • @Hayat-zz3qq
    @Hayat-zz3qq 6 годин тому +2

    አህለን ወሰህለን ነፂየ የስዴት መዝናኛወቸ e.b.s

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj 5 годин тому +1

    Ebs ታብሌት ላለመስጠት ብዙ ትጥራላችሁ ትክክል አደለም

  • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
    @SuperTubeሱፐርቲዩብ 5 годин тому

    የስኳር ወጥ ታየኝኮ 😂😂😂😂

  • @WudaseAssayehegn-ju7vj
    @WudaseAssayehegn-ju7vj 5 годин тому +1

    ማረፋያ እና ማረፍ ምን ልዩነት አለው ታብሌት ላለመስጠት ነው

  • @Mirtenesh-f4u
    @Mirtenesh-f4u 6 годин тому +3

    ደምሩኝ😂😂😂😂

  • @AishaAbudisah
    @AishaAbudisah 6 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 5 годин тому

    10k አሥገቡኘ ሥወዳችሁ💝👌

  • @ChxVic-nz7eb
    @ChxVic-nz7eb 3 години тому

    አይነፂየምትችለዉንአደረክጥያቄዉከበዳቸዉአሜንወድሜአተምክፉአይካሕ❤❤❤❤

  • @Rehima-x3r
    @Rehima-x3r 6 годин тому +2

    🥰🥰🥰🥰

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 5 годин тому

    😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 5 годин тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @EthEth-wr2gl
    @EthEth-wr2gl 5 годин тому

    😅😅😅😅😅😅

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 4 години тому

    ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @SisYeFikrSawu
    @SisYeFikrSawu 6 годин тому +1

    ❤❤❤

  • @AbebeMulu-ou1lq
    @AbebeMulu-ou1lq 3 години тому

    ❤❤❤❤❤

  • @HeymanotMunisa
    @HeymanotMunisa 5 годин тому

    ❤❤❤