በገንዘብ የሚመጡበት መንገዶችም አሉ ………‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024
  • 📌 ካናዳ እንዳንገባ ቪዛ እንዳናገኝ የሚያስከለክሉን ማድረግ የሌለብን ነገሮች !
    📌 ከኤርፖርት ላይ በሰላም እንዲያሳልፉን ምን እናድርግ …
    📌በተጨብረበረ ዶክመንት መግባት ወደ ካናዳ ቢቻልም መጠንቀቅ ያለብን ነገር ……
    📌ሌሎች ጉዳዮችንም ሰፋ ያለ ማብራርያ ሰጥቶበታል

КОМЕНТАРІ • 341

  • @fastfast3323
    @fastfast3323 2 роки тому +8

    በጣም እናመስግናለን እህታችን አባታችን
    እኔ በጣም ለዚህ ነገር መላ አጥቼ ነበር አሁን ግን ግልፅ ሆኖልኛል ተስድጄ ያለሁት አርብ አገር ነው ብዙዎች እንወስድሻለን እያሉ ሲያጎጉኝ እኔ ግራ ገብቶኝ ነበር አሁን ግን ግልፅ ስለስማው እራሴን አርጋጋው ።
    እናንተ በርቱ ብዙ ለብዙ ስዎች ከመዘርፍ ታድናላቹ የተዘርፉት ቤት ይቁጠርው።

  • @ashanetse
    @ashanetse 2 роки тому +6

    ተክሌ እግዚአብሔር ይባርክህ የእውነት እኔ ጉዳዩ ባይመለከተኝም ለወገንህ ብዙ መረጃ ስለሰጠህ ደስ ብሎኛል አንተ ከድሮም ጀምሮ እንዲሁ ነህ ተባረክ

  • @Isaackidu
    @Isaackidu 2 роки тому +20

    ተክሌ እጅግ በጣም እናስመሰግናለን ታጋራን የነበሩት ሀሳቦችህ በሙሉ በአንድም በሌላም መንገድ ለመላው የስደተኛው መሀበረሰብ ጠቃሚ ትምህርት ሰጭ እና አበራታች ነበሩ:: ቅድስቴ አንችም ይህን መልካም ሰው ስላገናኘሽን ተባረኪ ከምታስቢው በላይ የብዙ ሰዎችን ሸክም እያቀለልሽ ነው::

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому +2

      🙏💕

    • @solmoneshetu-rm1dg
      @solmoneshetu-rm1dg Рік тому

      ​@@kidiethiopia ሰላም ነው ካናዳ ሰው ቢኖረን ለመምጣት ምን ያስፈልጋል ምክንያቱም ሙሉ ኢንፎርሜሽን ጠይቅ ብሎኝ ነው ለምሳሌ አንቺ ኢንተርቪ የምታደርጊው ሰው ያውቁታል ትክክለኛ መረጃ ጠይቅ ስላለኝ ነው

    • @honaleyatmotivationalvideo1091
      @honaleyatmotivationalvideo1091 Рік тому

      ​@@kidiethiopia pls ehen sw endet lagege case...ne esu endejemerlege nw

  • @sulatools8987
    @sulatools8987 2 роки тому

    አቶ ተክለማርያም በጣም በጣም እናመሠግናለን በሶስት ክፍል የተናገርከውን ሰምቸዋለሁኝ ምርጥ ርዕሶችን ተጠይቀክ መልሰካል እውነትም የማታካብድ ቀለል ያልክ የሀገሬ ልጅ ነህ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ በእርግጥ ካናዳ ብመጣ ጠበቃዬ የማረግህ አንተን ነው ቴንኪው

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz Рік тому

    ዋዉ እኔ ገና ዛሬ ነዉ ይህን ፕሮግራም ሰብስክራይብ አርጌ 1 ሶስት ቪዶዎችን ያዳመጥኩት እጂግ በጣም ደስ የሚል እዉቀትን የሚሰጥ ነዉ እጂግ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @kidusasnake4280
    @kidusasnake4280 2 роки тому

    በጣም ጀግና ነሽ የምትገርሚ ሴት ነሽ አቶ ተክሌ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @zahraabdulbasit1862
    @zahraabdulbasit1862 2 роки тому +6

    ምድነው ከ300 በላይ እይታ አግኝቶ 70 ማይሞላ ላይክ ምድነው ላይክ አድርጉ ፕሮግራሙ ከኛ በላይ የሚያስፈልጋቸው ፕሮሰሱን የጀመሩና መረጃ አቀባይ አተው ለሚከራተቱ ኢትዮጵያዊያን እዲደርሰ እኛም በአቅማችን ላይክ እያደረግን እንድረስላቸው kidi ምርጥ ፕሮግራም ነው የጀመርሽው ቀጥይበት group five ያላቹት ምርጥ ሀሳብ ነው ኪዲ በሰፊው አውሩበት እንጠብቃለን💚💚💚

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому +1

      በጣም አመሰግናለው ውዴ 🙏💕

    • @nomore8101
      @nomore8101 2 роки тому +1

      @zahra abdul basit የኛ ሰው ምርጥ ቁምነገር ሲያይ አያደርግም ግደለውና ስድብ ነው የሚወደው ይህ ግን የሚገርም ፕሮግራም አንጀት የሚያርስ thousands 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ይገባዋል በእውነት ቁምነገረኛ ናት kid ethiopia like,subscribe,share,
      ያስፈልገታል millions 👍❤👍❤👸

  • @tofikhalidmuketar6098
    @tofikhalidmuketar6098 2 роки тому +3

    ቅድሥትዬ አንድ ያልገባኝ ነገር አለ እዚህ አገር ብዙ ሠዎች ከባንክ ብድር ይወሥዱና አይከፍሉም በህግ አያሥጠይቅም ማለት ነው እንደው ይሄንን ነገር ብትጠይቂልኝ በጣም ነው ማመሠግንሽ ኑሪልን

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому

      ስለ ፋሚሊ ጉዳይ ስናወራ እሺ 😄

  • @meseretbetru8041
    @meseretbetru8041 2 роки тому +6

    ኪዲዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ከቻልሽ ሌላ ግዜ ጠይቂልን ከ አውሮፓ በጎብኘት ቢመጣ የስራ ፍቃድ ማግኘት አና በ አውሮፓ ፖስፖርት ስራ መቀጠር ይቻላል መረጃው ካለሽ አቺም ነገሪን በጣም የብዙ ኢሮፕ ያለ ሠው ጥያቄ ነው እናመሰግናለን አቺነንም ተክሌንም ዘመናችሁ ይባረክ🙏❤❤❤

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому +1

      part 2 ላይ ተናግሩዋል ውዴ 🙏

    • @johnyami1981
      @johnyami1981 2 роки тому

      @@kidiethiopia ኪድዬ እባክሽ የአንችን ወይም የ አቶ ተክሌ ቁጥር 🙏

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 2 роки тому +17

    አሪፍ ይዘሻል ወንድማችንን ጠበቀ አርጊዉ👍 ወሬ ከማጣት ፖለቲካ ከሚቀባጥሩ youtubers የአንቺ 110℅ 👍

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 роки тому +3

    ከምር በጣምና ጥሩ ሠዉ ነዉ አቶ ተክሌ ካሁን በፌት በሌላ ቦታ ተከታትየዉ ነበር አላህ ይጠብቀዉ ጊዜዉን መሱአት አድርጎ ጥሩ መረጃ ስለሠጠን ከልብ እናመሠግናለን

  • @Mire8839
    @Mire8839 2 роки тому +1

    ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ጥሩ ጠበቃ ከመጋበዝሽም በላይ በ3ቱም ክፍል የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች በሳል እና ምንም ክፍተት የሌላቸው ናቸው። የእኛ ድርሻ መጠቀም ብቻ ነው። ጠበቃውን በቀጣይም እንደምናገኘው ተስፋ አድርጋለሁ።

  • @amlakegebralgebral8675
    @amlakegebralgebral8675 2 роки тому +3

    እና ለምን እኔንም ጠበቃ ሆኖ አይወስደኝም ኪድዬዬዬዬ እረ ንገሪልኝ ለክቡር ጠበቃችን እግዚአብሔር አምላክ ከጠበቃነት ወደ ዳኝነት ከዳኝነት ወድ ፕሬዘዳትነት ከፍ ከፍ ከፍ ያደግህ በእውነት በጣም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ብሩክ ሁን

  • @dawitwubshet7589
    @dawitwubshet7589 2 роки тому +3

    የሕግ ባለሙያ የሆኑት አቶ ተክሌ አበበ ለሰጡን ጠቃሚ የሆነ መረጃ እጅግ በጣም ከልብ_እናመሠግናለን🙏
    ኪዲካዬ በቀጣዩ አመት የማኒቶቫ ፍላግ ላይ ያንቺ ፒክቸር እንዲገባልን vote እናረጋለን ኪዲካ ይመቻችሽ ምርጥነት ሲለካ🙏🙏

  • @fanamenberu7851
    @fanamenberu7851 2 роки тому +3

    ኪዲ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ተባረኩ!!

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому +3

    እናመሰግናለን እውነት ግልጽ የሆነ። መረጃ ነው ያገኘነው

  • @seblearage8287
    @seblearage8287 2 роки тому +1

    "kidi የኔ ቆንጆ እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ በስስት ነው የምከታተልሽ አገርቤት እያለውነው መከታተል የጀመርኩት አሁን ካናዳ ከገባው 3ወር ሆነኝ በጣምነው እማደንቅሽ ሰላም ሁኝ ።

    • @kidiethiopia
      @kidiethiopia  2 роки тому

      እንኳን ደህና መጣሽ ሰብሊ🙏💕

  • @amlakegebralgebral8675
    @amlakegebralgebral8675 2 роки тому +2

    ኪድዬዬዬዬዬ ሰላማቹሁ ይብዛልኝ እንዴት አመሻቹሁ
    እናተ መልካሞች ዘመናቹ በሰላም በጤና በደስታ ይለቅ እወዳችዋለው ክንበሩልኝ

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን ኪዴየ ተባረኪ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠከን ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @misganawgete4269
    @misganawgete4269 2 роки тому

    የሚገርም ጠበቃ ነው አገላለፁ ያምራል በተለይ ከገለፃቸው ሀሣቦች ግሩፕ 5 የሚለው በጣም ተመችቶኛልና እባክሽ ኪዱ በቅርብ ቀን ፕሮግራሙን ሥሪልን። በተረፈ ግን አብዝቶ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ።

  • @tewanagntube5413
    @tewanagntube5413 2 роки тому +2

    ሁለታችሁንም በጣም ነው የምናመሰግነው ። kidi አሪፍ ነው ቀጥይበት! !!

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 роки тому +1

    ተክሌ በጣም ጓበዝ ግልፅ ማብራሪያ ነው የሰጠሀው የሚገርም አፌን ከፍቼ አዳመጥኩህ ጊዜህን ሰጥተህ ስላስረዳኃን በጣም እናመሰግናለን። (Full of knowledge)ጠያቂዋም ዋው ዋው ዋው ናት ይመችሽ kid 👸❤👸❤ 👍👍🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @divalucky2594
    @divalucky2594 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም ጥሩ information ነው እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 2 роки тому +1

    ኪዲዬ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃነዉ።

  • @yisfalemTsegaye
    @yisfalemTsegaye Рік тому

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው የሰጣችሁን

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 2 роки тому +1

    ሁለታችም ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @getachewaddgeh2768
    @getachewaddgeh2768 2 роки тому +3

    Thank you Tekle! That’s nice of you to take time and clarify that type of information

  • @senitebekele4721
    @senitebekele4721 2 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ባንቺ ብዙ ሰው ተጠቅሟል

  • @meseretmenegesha5146
    @meseretmenegesha5146 2 роки тому

    እንደው ኪዲዬ በእግዛብሄር ይሁንባቹ ከዚ በፊትም ጠይቄሽ ነበር አሁን ፋይፍ ጉሩፕ ሲል ስለሰማሁት ነው እኔ ዛውዝ አፍሪካነው ያለሁት ባለትዳር ነኝ የሁለት ልጆች እናት እየተከፈለ እንደሚወሰድአቃለው እባካቹ ተባበሩኝ ኪድይ ለልጆች በጣም አስቸጋሪ ነው እና ስለሁሉ ነገር አመሰግናለው

  • @scopemobile1735
    @scopemobile1735 2 роки тому

    ሰላም ለናተ ይሁን ኪዲየ እንዲሁም ለ ኣቶ ተክሌ እግዚኣብሄር ያክብርል .....ተባረኩ እውነት ነው በገንዘብ እማይተመን መረጃ ነው ከልባችን እናመስግናለን......እደ እግዚኣብሄር ፍቃድ በዚህ ኣያበቃም .....ስለ group 5 እና sponser ship ቢቀርብልን በጣም ደስ ይለናል .....እግዚኣብሄር ያክብርልን ተባረኩልን

  • @Hannaze
    @Hannaze 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ግልፅ የሆነ ወሳኝ መረጃ::
    ኪዲዬ ❤️❤️❤️❤️ የኔ ቁምነገረኛ...

  • @zelalemtesfaye8743
    @zelalemtesfaye8743 2 роки тому +3

    Thank you Kidi and Teklemichael It is really informative.

  • @53tesfayebirhanu
    @53tesfayebirhanu 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ! ፕሮግራሞችሽ ሁሉ አስተማሪና አንቂ ነው።

  • @tiruworkassefa9000
    @tiruworkassefa9000 2 роки тому +1

    Kedeseye betam amesegnalewe enamesegenalen teru information new ketelubet betam yetekemenal

  • @yonaswerede1319
    @yonaswerede1319 2 роки тому

    Thank's for good information GBThem

  • @fikruman431
    @fikruman431 Рік тому

    በጣም ደስ የምል መረጀ ነው በርቱ ቃጥሉበት

  • @akliluabebe1570
    @akliluabebe1570 2 роки тому +5

    ኪዲ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የውነት ስለምታደርሽን መረጃ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን።
    ተክሌም እግዚአብሄር ይባርከው ኢሜል ልናደርግለት ብኖፈልግ whatsapp ላይም ልናገኘው ብንፈልግ እንዴት ነው የምናገኘው ኪዲዬ

  • @tigi3780
    @tigi3780 2 роки тому +3

    Enameseginalen kidiye 🥰🥰🥰memxate ayiqerim wudee 🇨🇦

  • @atsdereda1826
    @atsdereda1826 Рік тому

    በጣም ትልቅ መረጃ ነው
    ናመስግናለን

  • @kedijahussin8264
    @kedijahussin8264 2 роки тому +2

    ኪድየ ክበሪልኝ የኔ ዉድ ያሠብሺዉን ፈጣሪ ያሳካልሺ የኔ ዉድ ስለ 5 ጉሩፑ በሠፊዉ መረጃ ትሠጪናለሺ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ የኔ ዉድ ዉድ እህት

  • @marthatube1001
    @marthatube1001 2 роки тому +1

    ደስስስ የሚል አገላለፅ ተመስጬ ነው የሰማውት ዘመናቹ ይባረክ ቅድስቴ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому +3

    ኪድዬ እንኳን ደና መጣችሁልን❤

  • @fetiyaahmed9045
    @fetiyaahmed9045 2 роки тому

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ለሰጣቹን እንፎመሽን💓

  • @aymeukamohammed3607
    @aymeukamohammed3607 2 роки тому +2

    እናመሰግናለን በጣም እንጠብቃለን

  • @ephremmekonnen5250
    @ephremmekonnen5250 2 роки тому +1

    ኪድዮ ከአቶ ተክሌ ጋር የሚገርም ግዜ ነው የነበረው .....በጣም ብዙ መረጃ ነው ያገኘንበት ... ሁለታችሁንም እግዚአብሄር ያክብርልን 🙏ከልብ❤ አመሰግናለሁ 🙏🙏❤❤❤

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele8375 2 роки тому

    እናመሰግናለን እጅግ በጣም ጥሩ ነው። እኔ ምለው ለመምጣት እጅግ እፈልጋለሁ ግን እስፖሰር የሚያረገኝ ሰው የለኝም እባካችሁ ተባበሩኝ በጣም በችግርነው ያለሁት።

  • @simzerthun
    @simzerthun 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ኪዱ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @yeddesilig1341
    @yeddesilig1341 2 роки тому

    እናመሰግናለን ኪዱ

  • @Dani-ku8vs
    @Dani-ku8vs 2 роки тому +1

    Ato Tekle betam enamesegnale

  • @mulatebekele8375
    @mulatebekele8375 2 роки тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቅድስት እባክሽን እኛንም የስፖሰሩ ተጠቃሚ አድርጊንእሽ

  • @tadelulegese1965
    @tadelulegese1965 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ሁላቹሁም

  • @bereketteshale8838
    @bereketteshale8838 2 роки тому +2

    very very nice we need next part. God bless. Thank You

  • @halimaalhadi2872
    @halimaalhadi2872 2 роки тому +1

    TY Kidi betam Mesmat yeminfelgachewun Professor new yakerebshiln. beteley be Hager guday be Human Right zuria yemisetutn tintena betam new mesmat yemifelgew. yemitawukiw kale pls link askemichiln.

  • @ayshaethiopia9058
    @ayshaethiopia9058 2 роки тому +2

    ኪዲዬ በርቺ የኔ ልዩ😘😘

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven 2 роки тому +6

    ሁለታችሁንም ከልብ ነዉ የምናመሰግነዉ❤❤

  • @yaros_media
    @yaros_media 2 роки тому +2

    ጥሩ መረጃ

  • @YilkalTsegaye-s3z
    @YilkalTsegaye-s3z Рік тому

    በጣም ነው የምናመሰግነው ኪድዬ

  • @ፍሪታከነለዛዋ
    @ፍሪታከነለዛዋ 2 роки тому +2

    Yene melekame amesegenalew fetari abezeto yebarekeshe teru mereja new yagegnewete amesegenalew

  • @yosefderese1737
    @yosefderese1737 2 роки тому

    ኪዱ አሰናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልኝኝ

  • @MiftahDender
    @MiftahDender 2 роки тому +2

    Wow, what an invaluable information. Thank you both.

  • @vfgdfg-st3bo
    @vfgdfg-st3bo Рік тому

    ወሳኝ ትምህርት በርቱ

  • @yodittekele9501
    @yodittekele9501 2 роки тому +2

    Thank you both of you Guy's 🙏🙏

  • @berhaneghebreab8191
    @berhaneghebreab8191 2 роки тому

    Thaku so mach abut u r emigration advanced lawr tekle

  • @bitaniyadimise1750
    @bitaniyadimise1750 2 роки тому +1

    God bless you kidi Thank you so much

  • @amexman19
    @amexman19 2 роки тому +3

    Thanks

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 2 роки тому +2

    It’s very helpful information Thanks kidye konjo 🥰

  • @tarikgirma1475
    @tarikgirma1475 2 роки тому +2

    ኪዲየ የኔ እናት እግዚያብሔር ይባርክሽ ።አቶ ተክሌም የእውነት መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው ።ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ካናዳ ውስጥ የሚኖር የራሱ ንግድ (ምግብ ቤት ) ያለው ሰው ከሀገር ቤት ሰው ማምጣት ይችላል ማለቴ ለስራየ ሰው እፈልጋለሁ በሚል ምክንያት ? አመሰግናለሁ ።

  • @mergituwagari7696
    @mergituwagari7696 2 роки тому +1

    Des yemil merejanow bexaam amesginalew tebareku

  • @dagnachewtesfaye9121
    @dagnachewtesfaye9121 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ማስረዳት

  • @bellamessin5927
    @bellamessin5927 2 роки тому

    የኔ ውድ በጣም እምናመሰግንሻለን ጥሩ እንግዳ ነው የጋበዝሽልን
    ሌላው false marriage ከፈለን ብቻ የትኛውም አማራጭ ፈልጉልን ኢትዮጲያ ተስፋ ቆረጥን

  • @sobrtube
    @sobrtube 2 роки тому +4

    ኪድ ጀግና በርች
    እኔ አረብ ሀገር አስር አመት አለፈኝ ከዚህ የተሻለ ሀገር ሂጄ እድሉን ባገኝ ብሄድ ትልቁ ድርሜ ነው ጸሎት አድርጉልኝ ውዶች

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 2 роки тому

      ዝምብለሽ ሀገርሽን ግቢ 10አመት እንደገና ስደት አይከብድም ትንሽ አይሰለችም

    • @amlakegebralgebral8675
      @amlakegebralgebral8675 2 роки тому

      @@africanhabesha9650 አገርሽ ምን አለ ሞት ስቃይ እልቂት አፈና እስር ዘቅዝቆ መስቀል በገጀራ መቆራረጥ ረሃብ ስደት ድርቅ
      እረ ስንቱ በስደት ሆኜ አምላኬን በጸሎት እየለመንኩ እየተማጸንኩኝ ለአገሬ ለወገኔ ለቤተሰቤ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ያለችኝ ማካፈል ይሻላል ወይስ አገር ገብቶ የሰውን ስቃይ ማየት ??????
      እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን እስኪያወርድልን ድረስ መትጋት ነው ወገኔ

    • @africanhabesha9650
      @africanhabesha9650 2 роки тому

      @@amlakegebralgebral8675
      ኡኡኡ ይሄ ሁሉም ክፋት ከየት ነው አመጣሽው በይ እንደምኞታችን ይስጠን

    • @amlakegebralgebral8675
      @amlakegebralgebral8675 2 роки тому

      @@africanhabesha9650 አሜን አሜን አሜን የእስራኤል ንጉስ ይታረቀን ዘንድ ዘወትር ወደ እርሱ እንማልዳለን

  • @haimanotniguse279
    @haimanotniguse279 2 роки тому +1

    ኪዱ አንችንም ጠበቃንም እናመሰግናለን

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 2 роки тому +2

    Ebakachu beye gezew kerbu beteley group of 5 please 🙏

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 2 роки тому

    ውይ ኪዲ አንቺም ሆንሽ ወንድማችን ከልባችሁ ስታብራሩት በጣም ነው ደስ የምትሉት። ሀበሻም ይረዳዳል የሚለውን እንዳስብ አረግሽኝ ደስ ትላላችሁ

  • @Rocky-ks9bq
    @Rocky-ks9bq 2 роки тому +2

    ስለቤተሰብ ህግ የተባለዉም ወርቅ ሀሳብ ነዉ።👌

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 2 роки тому

    በጣም አናመሰግናለን ኪዲ ጥሩ ነው በርቱልን 🙏

  • @lucasmateyos6100
    @lucasmateyos6100 2 роки тому

    እናመሰግናለን ስለ group 5 በደንብ መስማት እፈልጋለው

  • @abdousalih2522
    @abdousalih2522 2 роки тому +2

    Its amouzing interview kidi keep it on we get very interested informatin we need more information about group five in nest interview good blees you thanks alot for your interest

  • @legesebelachew2640
    @legesebelachew2640 2 роки тому

    ተባረኪ እህተችን በርች

  • @tenagnenegewo7670
    @tenagnenegewo7670 Рік тому

    Kidi betam enamesgnalen betleyayu gudayoch lay balmoya eygabezesh sele yemteschin merja

  • @mesfinmengesha9393
    @mesfinmengesha9393 3 місяці тому

    በጣም ቸመቸቷልኛል ተባሪክ

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 2 роки тому +2

    Enamesegenalen betame

  • @hghlights9836
    @hghlights9836 2 роки тому

    እናመሰግናለን ኪዲ በርቺልን

  • @azizeayalew3558
    @azizeayalew3558 3 місяці тому

    I head this kind of information it is very important how can doing for the next time for studding in Canadian .

  • @ስርጉተሚካኤል
    @ስርጉተሚካኤል 2 роки тому

    beturisit melik kanada kegeba 1 sew ezaw menor efeligalehu billo biyasib menoriya fiqad yageghna?esiti teyqillin kidi..?

  • @hirutnuru8661
    @hirutnuru8661 2 роки тому +1

    kid betam des yelale bezu tetekemenbetal God bless you more

  • @ephremfasil4485
    @ephremfasil4485 2 роки тому +1

    Thank you both for this gold info.

  • @Abuschabebaw6934
    @Abuschabebaw6934 2 роки тому

    ኪዲ እንዲሁም እንግዳሽ ተክሌ በጣም እናመሰግናለን ላካፈላችሁን መረጃ! እና እንዳላችሁት በ group 5 አጠቃላይ የቪዛ ሂደት ጠለቅ ባለ መረጃ ዳግም ከተክሌጋ እንደምታገናኝን ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @biniyammitiku2772
    @biniyammitiku2772 2 роки тому +2

    Kidiya men ayenet ingeda Jesus zaram degagema layew new thanks

  • @deneke873
    @deneke873 2 роки тому

    ተባረኩ

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +1

    እውነት ነው እናመሰግናለን👍

  • @samuelyared7870
    @samuelyared7870 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ

  • @taddyfirst7297
    @taddyfirst7297 2 роки тому +1

    Wowo edt edmwedew yhen swye
    Geta abzto segana golbetun sawn lemagelgel ysetek

  • @samuelyimam9982
    @samuelyimam9982 2 роки тому +2

    Hello Kidi,
    Appreciated what you are doing. Kimdly request the address of this Gentleman.

  • @kala899
    @kala899 2 роки тому

    Hi yene konjo መልካም እና ቀና ሠው ነው ፈጣሪ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ አባክሽ ተባበሪኝ ጠበቃውን ማግኘት እፈልጋለው እባክሽ እርጅኝ መክፈል ያለብኝ እከፍላለሁ በፈጣሪ ወይ ሥልካቸውን ወይንም ሌላ አማራጭ ጠበቃውን ማግኘት እምችልበትን ንገሪኝ እባክሽ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @henoktadesse641
    @henoktadesse641 2 роки тому

    Valuable information new thank you kidi and tekle

  • @mulugebremedhin1689
    @mulugebremedhin1689 2 роки тому

    Hi kidi edate neshe Mulu ebalalehu teyake neberege beselek mageget echelalehu ?yemechel kehone beweste mesemer edate edemagegeshe tekumige

  • @freehiwotyemane9870
    @freehiwotyemane9870 2 роки тому

    Thank you very much for your informations

  • @danielasefa1310
    @danielasefa1310 2 роки тому +2

    Mareyamen Leyuwoch Nachu Uuuuuu

  • @The09hale
    @The09hale Рік тому

    Thank you both of you. So professional.