An important Lecture and impressive topic tha every muslim should know.Such kind of issue is essential in solving contemporary islamic problem. U should continue,may Allah Bless u
BarakAllahu feek, you have indeed an earthed the treasure of Islamic knowledge in a historical perspectives shedding light on the wisdom of balanced critical thinking and understanding in spiritual faith , its applicability and practice , may Almighty Allah reward you abundantly and bestowe upon you his bounties Ameen.
ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ። መልዕክቱ ለሁሉም እንዲደርስ: -
1) በቅድሚያ ራስዎ ሰብስክራይብ በማድረግ የደውሏን ምልክትን ይጫኑ።
2) ባለዎት የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ሼር ያድርጉ።
3) በዚህም ይሁን እየቀረቡ ባሉ ቪዲዮዎች ላይ ያለዎትን አስተያየቶችን ከሥር ያስፍሩ።
4) በቀረበው ቪዲዮ ደስተኛ ከሆኑ ላይክ ሳያደርጉ አይለፉ።
አሕመዲን ጀበል
አሠላም አሊኩም እምኖረው አውሮፓ ነው እችገረ ለይ ነኝ እረዳታ ብታደረግልኝ
ጀዛከላሁ ኸይር ውድ ወንድማችን ከክፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ
ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ኡስታዝ አህመዲን ጀበል
ማሻአላህ ነው ጀበሉ ይቀጥል ---አላህ ይጨምርልህ
❤❤❤❤😂
ጀዛከላህ አብዛኛውን ታሪክ ያወኩት ካንተ ነው በተለይ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ታሪክ እና የኢማም አህመድ ታሪክ አላህ እውቀትን ይጨምርልክ እድሜ እና ጠና ይስጥክ
ሱብሃን አላህ በጣም ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው ይቀጥል
ጀዛከሏሁ ኸይራ ኡስታዙና የኛ ጀበል
የቪድዮው ኤዲተር ግን ኢንትሮ ያስተካክል በጣም ረዘመ በዛ ላይ ቶሎ ቶሎ ቅይር ቅይር ሲል የሚጨንቅ ነገር አለው ።
ኡስታዝ ቆንጆ ነው ይቀጥሉበት እንደ አስተያየት ግን በየቪድዮቹ መግቢያ ላይ የሚቀነጫጨቡት ፈጠን ፈጠን አድርገው ሲያሳዩን ትንሽ ይጨንቃል እና ቢስተካከል ጥሩ ነው
ኡስታዛችን ❤ ጀበሉ ኑርልን 🤲
አህመድን ጄበል አላህ ነስሩን ለኢስላም ያርገዉ ጄዛከላህ ኸይር
ድንቅ ታሪክ በእዉነት ደስ ይላል
አላሁምመ ሰሊ አላ ሰይድና መሀመድ ሰ.ዐ.ወ❤❤❤❤
እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ያረብ
ጀበሉ እባክህ ቀጥል ።አይደለም አንድ ወር ዓመትም ቢፈጅ ይህ ኡማ መማርና ማወቅ ሰለሚፈልግ እባክህ በትንሽ ትንሹም ቢሆን አሳውቀን ምክንያቱም ሙስሊሙ ኡማ በጣም እየተለያየና ለሌለውም እምነትለጥቃት እየተጋለጠ ነው በአንዳንድ አካባቢዎች መደባደብ ብሎም እሰከመጋደል ድረስ ሰለሄደ ነገሩ ሳይባባስ በፊት መማረ አለብን ።
አህመድን እጅግ ቡዙ ትምርቶችን አግንቸለው ውስጤ ያሚጠይቅ ጥያቄ መልስልሃልኛል መፃፎችን ፈልጌ እንደናብ ተናቀቅቸለው ጅዛኩሙለህ
ጀበሉ ማሻአላህ አላህየጠብቅህ ወሰታዜ
❤❤❤❤❤❤Barnota gaarii dha nuf Qooda jirtaa itti jabadhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሻላህ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል እንካን መጣህ
Masha'allah
Wow ወላሂ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ያሳወከን እውነትም የታሪክ ምሁር ነህ አላህ ይጨምርልህ !
ቁምነገሩ ትምህርት ሰጭ ነው ምርጥ በርታ
Jaabalii kiyaa baarakadhuu Allah WS isii haadasbaaluu!!
አላህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ ኡስታዝ❤
ኡስታዝ አላህ ከልባቸው ለፈጣሪያቸው ሃቅ የሚቆሞ እና የጌታችንን ጠላቶች አጋሪዎችን አጥብቀው ከሚቃወሙ ሳሊህ የአላህ ባሪያዎች ያድርግህ ቢዒዝኒላህ። ባረክአላህ ፊክ አውፈን አላሁአዕለም
An important Lecture and impressive topic tha every muslim should know.Such kind of issue is essential in solving contemporary islamic problem.
U should continue,may Allah Bless u
Mashallah nuuf jiraadhu ustaze
አላህ የጠበቅህ ጅበላችን መሥሎችህ ያበዛልን
ውዱ ኡስታዛችን ጀዛካአላህ ኸይር
ጀዛከላሁ ኸይር ቀጥሉበት
ኡስታዝ ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛእ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ
ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዝ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
As wr wb ustaaza keenyaa qaalii mashaa Allah
بارك الله في علمك يااخي في الله والله احبك في الله
መሻአላህ የኔ ጀግና❤❤❤
ጀዛክ አላህ ኽይር ወሳኝ ነጥብ ነው ማሻ አላህ
Jazak alah ustazuna❤
Alhamdulilah enga hagar yalew leyunet mnem yelem malat yichalal.
Alah yitebken.
Andinetin melesen la umaw menasay yargen. Hulachenem halafinat alaben
Masha Allah.
Jazakallahu khayran ❤️
ما شاء الله تبارك الله
جزاك الله كل خير
Masha Allah jezak Allah kheyran jeja Allah yemeretelen Islam we mselemoh nene alehamdulillah
Jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke ❤❤❤
ሰላም ለኢትዮዮጵያ
ጀበሉ❤
Mash allah
Masha.allah
❤❤❤S.A.W ❤❤❤❤
Wellahi allah yetebkeke kene kehiwete belay esasalekalew allah yetebkeke jeblu ❤
Mashaa Allaah
ماشاءلله
لله يحفظك
ወዐለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዜ
ማሻአላህ 🎉
Mashallhe
maashalha baarkalhufika
Mashalih
ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ
Sallallahu aleyhii wasalam💟
mashallah ebakeh endatakome
Mashallah
allahi edimena tena uztaz
❤❤❤ማሸአለህ❤❤❤❤
ወቅቱን የጠበቀ ርእስ
Allah yetebeke
ሡሏሑ አለሒ❤ወሠለም❤ሥእልምና ቁረአን ወደረሡል ሱለ ሏሑ ❤አለሒወሠለም❤ሡና መመለሥ አለብን አስልምና ሊላ ሥም አይፈልግም❤🌹_ጫት አሽሽ ዲቤ ቤዲአ መቆም አለበት?????
ማሻአላህ ኡስታዝ
subhanellah
አሰሠላም አሊኩም አኽመዲን ጀበል አወሮፓ ነው እምኖረው 4ልጆች አሉኝ ባለተቤቴ ችግረ ሥላደረሠብኝ እቦክሕን ቁጥረኽን እና ብትረዳኝ ለሠው ብለኽ ሣይሖን ለአሏሕ ብለሕ እደምትረዳኝ ተሥፍ አደረጋለሑ❤ሡለ ላሑ አለሒ ወሠለም❤
ሠለላሕአለይሒወሠለም
Like share
بارك الله فيك وجزاك الله خيرا ونفع الله بعلمك الإسلام والمسلمين اريد ان أقرأ كتابا فى التاريخ اشر على
BarakAllahu feek, you have indeed an earthed the treasure of Islamic knowledge in a historical perspectives shedding light on the wisdom of balanced critical thinking and understanding in spiritual faith , its applicability and practice , may Almighty Allah reward you abundantly and bestowe upon you his bounties Ameen.
ማሻአላህ
Mashallah
Baga nagaan dhuftan.
ተራራ!❤
ሀስቢየሏህ ወኒእመል ወኪል ምን አይነት ጉድ ነው አጂብ ጀበሉ እውነትም ጀበል አላህ ያቆይህ ምንም ታሪካችንን አናውቅም ማለት ይቻላል ። ይሄ ፕሮ ግራም በዚሁ ይቀጥል እባክህ! ጀዛከላሁ ኸይር
Amazing 👍👍👍
Should continue 🙏🙏🙏🙏🙏
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
❤❤
Please fix the audio for next time 🙏
አራ ለይክ አድርጉ
እሺ
اهلا وسهلا بك يا استاذنا الغالي
❤❤❤❤❤❤
❤🎉
🎉🎉🎉
ታማኝነት የጊደለው
ግብ አልባ
የተተረማመስ ጭብጥ የሌለው
ትናንት የነበርክበትን ስለፊያነትን ለማጠልሸት የተሰራ ሙሀደራ ነው
በተረፈ ያነሳሀቸውን ውድቅ ቡድኖች በድንገት የተፈጠሩ ግን የሀቅ ባለቤት የመስሉ ለማድረግ ሞክረካል
ይህ ፐወሮግራምክ
ኡማውን ወደ ገደል ሚከት ሁሉም ቡድብ በለሀቅ ነው ያሰመሰለ ነውና
አላሀን ፍራ
ለሀቅ ቁም
ወደድክም ጠላክም ነቢዩን ከሰሀቦች ወደነበሩበት መንገድ መከተል ስከፊይነት ነው
በዙህ ዘመን ጨፍለወቀህ መየስሊም ብቻ ሚለውን ስም በቂ ነው ካልክ አህባሸን ተቃውመህ እሰር መግባትህ ስህተት ነበረ ማለት ነው
ኢስላም በሀሳብ ቢለያይም አንድነቱን ማስጠበቅ ግድ ነው ሰለሀዲን አል አዩቢ በግድ ለጦርነት ያሰለፋቸው የተለያየ አስተሳሰብ ያላቸውን ሙስሊሞች እንደ ሀይማኖት ኢስላምን ለመጠበቅ ነው።አንድ ባልነበርን በጠፋን ነበር።ችግር ሲደርስብን ብቻ አንድነታችን ትዝ አይበለን። ኡስታዛችን አላህ ያቆይክ
ጀዕድ ቢን ዲርሐም
جعد بن درهم
ይቅርታ ኡስታዝ!
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Aselamualykum please avoid the introduction videos, it's too much. Just start the video without any intro. My thoughts
أهلا بك أستاذ
Kawakibti jabalu
ኡስታዝ ሰለ ቱርክ እና ሰለ ኦስማን ባወሩት ታሪክ ላይ ኮሜንት አለኝ እኔ ሰለቱርኮች ታሪክ የሰማሁት እርሶ ባወሩት በተቃራኒ ነው ። ምንም እንዳልታገሉ እንዳልሰሩ እነሱን በማይመጥናቸው ቃላቶች ነው የገለጿቸው ። በአንድ በኮፒ ማሽን ባለመፍቀዷ ወደቀች ነው ሚሉን ቱርክን ኡስታዝ ። ወይ ታሪኩ ሙሉ ይነገረን ኡስታዝ። ኦስማን ፊልም እውነተኛ የታሪክ ፊልሜ አይደለም ማለት ነው?
ሀሳቡን በደንብ ያዳመጥከዉ አይመስለኝም የ ኦቶማኖች መዳከም ማሽኑ ሳይሆን እሱ እንደገለፀዉ የሙስና መብዛት የመሪዎች ዲንን መከተል መተዉና መከፋፈል እንዲሁም በቴክኖሎጂ ጠልነት ምክንያት ሙስሊሞች ዲንን ማስፋፋት አለመቻል ነዉ የዉደቀታቸዉ መነሻ:: ሌላዉ ኦስማን በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ቢሆንም ፊልሙ ላይ የሚታዩት ነገሮች ሁላ ልክ ናቸዉ ማለት አደለም። አጠቃላይ የቱርክን ፊልም ካየህ እነሱ ወታደርና ተዋጊ እንጂ እዉቀት ያን ያህል እንዳልሆኑ ፊልሙ ላይ በግልፆ ይታያል።
nizamal mulk
ibnu ghazali
ibnu tamiya
sheikh edabali እነዚ ሁላ ቱርካዊያን አልነበሩም
በጨለመዉ ብርሀን ቁራኘን ነዉ
አስር እንደ ጀበሉ አይነት ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች ቢኖሩ ኡማው ታድሎ ነበር።
Jzk
Jzj
1:18:30 too much
ወላሂ እንዳንተ ታሪክን ሚያቀያይር ሙጅሪም አላየሁም
😅😅😅😅በ😅በበበበበ😅በ😅በ😅በበበበ😅በበ😅በ😅በ😅በ😅😅በበ😅😅በበበ😅በ😅በበበበበበበበበ😅በ😅በበበበበ😅በበበበበበበበበበ😅😅😅በ😅በበበበበበ😅😅በበበ😅በበበበ😅😅በበበበበበበበበ😅😅በ😅😅😅በ😅በበበበ😅በበበበበ😅😅በበበበበበ😅😅😅😅በበ😅😅በበ😅😅በ😅በ?ቧቧቧበ😅?ቧበ?ቧቧቧቧበበበበበበ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የት ነው እደዚህ ያማረ ሙሃደራ ሚሰጠው . .ጅማ ከሆነ የመስጂዱን ስም ንገሩኝ አስኪ
Yet new daewaw
ድምጽ ጥራት ዜሮ
Emotional damage..bismillah