ዶክተሮች የአይናን ብሌን አወጡብኝ ሞራ ላስወጣ ገብቼ🥹🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 86

  • @wewee5720
    @wewee5720 19 годин тому +1

    Yaa Alah😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mekdes-pd7bk
    @Mekdes-pd7bk День тому +5

    እባክሽ እህቴ ዝም አትበይ ክሰሻቸው ከዚህ የባሰ ነገር አይመጣም እባካችው እርዷት

  • @ሰላቴሂወቴ
    @ሰላቴሂወቴ День тому +7

    ሳኡድ አረቢያ ትክክለኛ ህግ ያለበት ፍትህ የሚሰፍንበት ሀገር ነው አትፍሪ ቀጥ ብለሽ ሂጅና ክሰሽ

  • @Kryma-c9r
    @Kryma-c9r День тому +6

    አላህ አፊያ ያድርግሽ ማማየ

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا День тому +1

    የኔ እህት በጣም ነው ያሳዘነችኝ የእውነትግን የቋንቋና የአተረጓጎም ወይም ያለመረዳዳት ችግር ካልሆነ በስተቀርሳኡድላይ እንደት ይህን ያደርጋሉ ብቻ ከባድ ነው አይንን ያክል ነገር በቀላል ነገር ማጣት እንደት ያማል ክሰሽ ብትሳፈሪም እዚህ ሰው ካለሽ መካስ ትችያለሽ

  • @SeadaMd-l8h
    @SeadaMd-l8h День тому +7

    ወላሂ የባለቤቴን ያጎት ልጅ ምርመራ ብለው ገብታ አደንዝዘው ኩላሊቷን አውጥተው ወሰዱ ቀፏዋን ሰውነቷን ሰፍተው ላኳት መወሰዱን ያወቀችው ስትነቃ ነው ህጋዊ ስላልሆነች ባላ ቀረች

  • @tetr4232
    @tetr4232 День тому +9

    እንዴው በእናትሽ ክሰሻቸው ብትገቢም ሀገርሽ ነው አደራ እርዷት

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 2 дні тому +22

    እስኪ የቁርአን አፍቃሪውች ሁላችንም ደምሩኝ

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 День тому

      ምናለ በቁረአን ታከሽ ባትለምኝ የሆነነገረ አትይም ፈጠረሽ ያረቢ

    • @Ayelech-c5k
      @Ayelech-c5k День тому

      😅😅😅😅😅

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 День тому +2

    ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አቤት ጭካኔ

  • @ZimamTilahun
    @ZimamTilahun День тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ekram-x7w
    @Ekram-x7w 2 дні тому +5

    ያኢላሂ አላህ የሰራቸዉን ይስጣቸዉ አይድሀ ድሀመኖራያ የለንም ወላሂ

  • @SoofiSoofi-k8v
    @SoofiSoofi-k8v День тому +2

    ኡፍ የኔ ናት ተለማማጅ ዶክተሮች ነው የተጫወቱ ባት የኔ እህት እግዚአብሔርይማርሽ😢😢😢

  • @ነፃነትየድንግልልጅ

    ኡፉ የኔ እናት 😢ፈጣሪ ይማርሽ

  • @tetr4232
    @tetr4232 День тому +5

    ኸረ ትችላለች ትያዛለች እንጅ ብትያዝም ትክሰሳቸው ማስረጃ ከአላት ዝም አትበላቸው ሙስተሽፋውን ታጋልጥ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft День тому +2

    እግዚኦ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Naeeman-vl2oc
    @Naeeman-vl2oc 2 дні тому +7

    አሠላም አለይኩም አረ ሀቢባ አኔ ጎረቤት እንደዚህ ነበረች ሞራዉ የቆየ ከሆነ ሙሉን ነዉ የሚጠፋዉ ስለዚህ ተረጋጉ

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 2 дні тому +4

    ያአላህ ያረቢ

  • @መዲናtube
    @መዲናtube День тому +4

    የስራቸውን ይስጣቸው

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey День тому +1

    Beyesuusim ere mndnew mn semaw

  • @janina1807
    @janina1807 День тому

    በጣም ነው ይሚያሳዝነው የምር ምነው ተርጋግተሽ አገርሽ ስትገቢ ታስገፍፊው ነበር አይ የሰው አገር 😢😢😢አይዞሽ ፍጣሪ ካችጋ ይሁን የኔ እህት እፍፍፍ

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ቀጣዬን ልቀቂልን ቶክቶክ የለኝም

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd День тому

    ወይኔ እህቴ ከምን አይነት ሁሥፒታል ገብተሺነው እደዚህ ጉድ የሆንሺው እህቴ
    ህገወጥ ብትሆኝም በፓሥፖርትሺ መክሠሥ ትችይ ነበር ግን ደግሞ ፓሥፖርትሺ ያች አለመሆኑ አችን ወጀለኛ ያደርግሻል በሠው ፓሥፖርትነውየገባሁት ሥትይ ሥለሠማሁነው ከባድነው ችግሩ አላህ ይገዝሺ

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ День тому +2

    ከተገፈፈያያል እኛ አከባቢ ብዙሰዉ አሰነስቷል ያዉም በነፃ አይንን ያክል ነገር እፍ

  • @zedoaman5530
    @zedoaman5530 День тому

    Yene ENT 🥲🥲🥲💔

  • @LailaLaila-rj5bk
    @LailaLaila-rj5bk День тому +1

    Ere besimam egizihabiher yisirachewun yistachew😢😢😢😢

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ День тому

    ወይኔ ወይኔ በስመአም 😢😢😢😢😢😢

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke День тому +1

    አሏህ ያሳቸው ወሏሂለጥቅም ብለውከሆነ 😭😭😭😭😭እደዚህ ታነሱባት

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 День тому

    የኔንም ጓዴኛ ጉድ ሰሯት😥😥

  • @Emuisa64
    @Emuisa64 День тому +1

    አላህ ያሺርሺ ያረብ

  • @GenetWende
    @GenetWende День тому

    አይዞሽ እህቴ ሀቡዬ የኔ ቦዥቧዣ

  • @tetr4232
    @tetr4232 День тому +2

    ኸረ ኢቃማ ባይኖራትም ትችላለችች ትክሰሳቸውውውው እርዷት አደራ

  • @MuhammadMuhammad-np7xg
    @MuhammadMuhammad-np7xg День тому

    አሏህ አፊያ ይስጥሽ

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ላ ሳኡድ የለም አትበሉ አለ እኔም ህገወጥ ነበርኩ እና በሠዉ ይቃማ የገባሁት ቢሆንም ግደታ እንፈርማለን
    እኔ ጡቴን አመልኛ ተደርጌ አለሁ የዛሬ 6 አመት አከባቢ

  • @jaitunazaiton3616
    @jaitunazaiton3616 День тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @smms6004
    @smms6004 День тому +1

    ላ መክሰስ ትችላለች ፓስፖርት ካለሽ የኔ ውድ እህት አቤት የሰው ልብ ክፋቱ😢

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 День тому

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp День тому +1

    ሀገር ሰትገባ መታከምነበረባት

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 День тому +1

    በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ።

  • @tigisttigist2810
    @tigisttigist2810 День тому

    😢😢😢😢😢

  • @ayakatayoka1973
    @ayakatayoka1973 21 годину тому

    ❤❤❤🤦‍♀️😢😢😢

  • @SoofiSoofi-k8v
    @SoofiSoofi-k8v День тому

    የኛኢባሲ ወበር ነው የሚያሞቁት ለኛ መች ይጨነቃሉ😢😢😢😢😢

  • @milanmilann9613
    @milanmilann9613 2 дні тому +1

    በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @SaadSaad-gl1uz
    @SaadSaad-gl1uz День тому

    እረ ኢርፎን እታመመው ጆሮሺ ላይ አታዲርጊ እህቴ

  • @user-qm1iq7wd9c
    @user-qm1iq7wd9c День тому

    ወይጭካኔ
    አላህየስራቸውንይስጣቸው

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 День тому

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @AyeluTolera
    @AyeluTolera День тому

    😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HyatEendris
    @HyatEendris День тому +1

    ኡኡፍፍ ስታሳዝን እረ አንቺ አዚዛ የምትባ ሴትዮ እንደትልቅሰው አስቢእንጂ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 День тому

    ያአላህ 😢😢😢ምን አይነት ዶክቶሮችህ ናቸው

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ День тому

    ክሠሺ,ሢኡድ,በአዉነት,ፈራጂ,ሀገርነች,ክሠሺ😢😢😢😢😢

  • @TsigeEthio
    @TsigeEthio День тому +1

    እኔ ለዚህ ነው አረብ ሐገር ላይ መታካም የምጠላ የኔ ምስኪን😢😢😢😢😢

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w День тому

      Ewenetnew 😢😢😢😢😢😢😢😢fetary..yetebeken.men ged.new.befetaru😢😢😢😢😢😢

  • @kimert1224
    @kimert1224 День тому

    ሀኪም ያታመነ ማን ይታመናል

  • @SoofiSoofi-k8v
    @SoofiSoofi-k8v День тому

    ጨካኞች ናቸው😢😢😢

  • @ሀይፋ
    @ሀይፋ День тому +1

    እህቴ ህጋዊ ከሆንሽ ክሰሽ ሳውዲ ህግ ያለበት ፍትህ ያለበት ሀገር ነው እደ ኢትዮ አይደለም በአብዘሀኛው መስሪወች ፎርጅድ ወረቀት እያሰሩ ዶክተር ነን እያሉ ይመጡና ሰው ይጎዳሉ ብዙ ሙስተሽፋወች በውሸታም መስሪ ዶክተር የተሞላ ነው

  • @kimert1224
    @kimert1224 День тому

    _😭😭😭😭

  • @محبوبهمحبوبه-خ2ض

    Yenawed.alihe.yeserahewen.yestahiwe.abesehre

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ День тому

    የአላህ 😢😢😢😢😢

  • @HaymanotDemeswo
    @HaymanotDemeswo День тому

    😢😢

  • @asqw6481
    @asqw6481 День тому +2

    ይሸጣል እኮ ለዛ ነዉ ዉድ ነዉ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx День тому +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤

  • @ሂክማ-ኀ2ወ
    @ሂክማ-ኀ2ወ День тому +1

    ወይኔ ወላሂ ሀገራችን ላይ በየአመቱ የዉጭሀገር ዜጋይመጣሉ እናቴ አሰነስታለች በነፃ አሳዘነችኝ አየአለማወቅ ቀላል ነበር

    • @ዘተዋህ
      @ዘተዋህ День тому

      አንድ ዘመዴ አለ የሱ ዉጥጥዬ ናት አሁን ያንን ያክል ትልቅ አይደለም

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ День тому

    አረ ተጣይው እኔ እራሱ ጥርሴን ቀንሶብኝ እዴት እደምናደድ

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm День тому

    ሣአዉዲ,እንዲህ,ናቸዉ,ለማለት,ይከብዳል,ኖኖረአለሽ,ታክመናል,ችግርማ,አለ

  • @FathimaQtr-z2h
    @FathimaQtr-z2h День тому

    ወይኔ ያሣዝናል እደዉ ም አልሐምዱሊላ ሌላ አካሏንም አዉጥተዉ ሣይጨርሧት

    • @zeynebe6065
      @zeynebe6065 День тому

      ጓዴኛዬንም አመልያ አድርገዋት 4ወሯ እዬተሰቃዬች ነው 😥😥

  • @rawdaseid8616
    @rawdaseid8616 День тому

    የት መሰተሽፊ ነው የሄድሽው ንገርኝ ላግዝሽ እንደዚህ የሚባል ነገር የለም ሳኣድ ኣረብያ እንደዚህ የለም የሞነርያ ፊቃድ ባይነረሽም መስተሽፊው መክሰስ ይቻላል እንዲያውም እነሱ ነው የሚፈርት እንዴት የመኖርያ ፊቃድ ኦብረሽን ታረጋላች ተብሎ ይከከሰሳሉ

  • @emueimrantube2357
    @emueimrantube2357 День тому

    የአላህህ አፍር ይብሉ 😢😢😢😢

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 День тому

    ሀቢቢ ኳታር ነች እንዴ?

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ День тому +1

    ሳኡዲ ምድር የምር በተለይ ብቻሽን ካገኙሽ እርጉሞች ናቸው

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 День тому

    UUUUUUUUU FFFFFFFFFFFFF 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭

  • @bintmoha3172
    @bintmoha3172 День тому

    በደንብ ይከሰሳሉ ብየ አስባለሁ ምክንያቱም ህገወጥ ሰወችን ማከም እራሱ ያስጠይቃቸዋል

  • @lubaba8433
    @lubaba8433 День тому

    ሀቡየእኔኳታርነኝጥርሴንሳስምላራሱእጘርማለሁግንአላነብም

  • @ftdgtyyf-kk8dm
    @ftdgtyyf-kk8dm День тому

    መከሰሥ,አለባቸዉ,የአበሻ,እጅ,አለበት,

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ День тому

    አረ በአሏህ ሀገርሽ ሂጂ

  • @نبتبتبنتب
    @نبتبتبنتب День тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AyeluTolera
    @AyeluTolera День тому

    😭😭😭😭😭

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 День тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KadijaKadija-r7d
    @KadijaKadija-r7d День тому

    😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @HeyatSmels
    @HeyatSmels День тому

    😢😢😢😢😢

  • @ንማርያም
    @ንማርያም 23 години тому

    😢😢😢😢😢😢