Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 61 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 61

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 482

  • @fasikaarega7023
    @fasikaarega7023 4 роки тому +33

    ማነው እደኔ የቲና መቀየር የደበረው ጌታን በጣም ነበር እምወዳት😥😥😥😥😥 አረ በፈጣሪ ቲናን አጡልን👈😥😥

    • @GeniLove-z7u
      @GeniLove-z7u 2 місяці тому +1

      አረ አይደብርም ጩባው እያለ

  • @semutube8222
    @semutube8222 4 роки тому +39

    በፍቅር እምወደው ሲትኮም😍
    ወሮ ብሶብሻል 😂😂

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…/.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @ethiopiashorts-6707
      @ethiopiashorts-6707 4 роки тому

      subscribe adrgialhu lnem

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ ua-cam.com/video/RNk6R7PQPtY/v-deo.html ይስሟት

  • @alazek2
    @alazek2 4 роки тому +290

    ድራማውን እያየ ኮመንቱን ሚኮሞኩም ላይክ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 4 роки тому +7

      እኔ ኮሚንት ውሰጤ ነው

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው….እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 4 роки тому

      @@ንፁህጆሲ ኧረ ኮሜንት በርቺ እንግዲህ 🙄

    • @yutubsupprt1360
      @yutubsupprt1360 4 роки тому

      Not good like this😡😠😡😠😡😠😠😠😡👎👎

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ ua-cam.com/video/RNk6R7PQPtY/v-deo.html ይስሟት

  • @rita4819
    @rita4819 4 роки тому +115

    ማነው እንደ እኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው

    • @fikersactingshow6971
      @fikersactingshow6971 4 роки тому

      Manme

    • @markjake7340
      @markjake7340 4 роки тому

      @@fikersactingshow6971 are gedelkeng ha ha manm?

    • @wubetegetu1607
      @wubetegetu1607 4 роки тому

      እኔኔኔኔ

    • @messibirahan8595
      @messibirahan8595 4 роки тому

      ሰብስክራይብ እንደራርግ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…/.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @zhra1410
    @zhra1410 4 роки тому +49

    ማነው እደኔ ድራማውን ሳይጨርስ ወደኮሜንት እሚሮጥ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…//.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @asAs-ux9jc
      @asAs-ux9jc 4 роки тому

      @@HabeshaFunnyTube l

  • @askalegedasembeta7940
    @askalegedasembeta7940 4 роки тому +5

    😁..እናመስግናለን ፈገግ ስላደረጋችሁኝ 😁👍።። መተኪያ የሌላትን ኢትዮጵያችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏

  • @زوزادم-س7و
    @زوزادم-س7و 4 роки тому +71

    የሰብለን ባል አሳዩን እባካችሁ የሚስማማ ማነወ❓

  • @ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ
    @ጃያስተሰርያል-ጐ6ቀ 4 роки тому +8

    ሁሌም ዝግጅታችሁን እወደዋለው፣ግን የአባት ክብር ማሳጣትን ያስተምራል ብዬ እሰጋለው፣ያውም ለዚህ ለንቀት ቅርብ ለሆነ ትውልድ!!!

  • @soderetube5987
    @soderetube5987 4 роки тому +41

    እስኪቲናትመለስ የምትሉ 👍👌

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 роки тому +40

    እናንተን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም😂😂ምናለበት ቀን በቀን ብትለቁልን😍

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 4 роки тому +1

      inrmi iko baxmnw imsko😁😁😁🙄

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому +1

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…/.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @RanaRana-cw3jq
      @RanaRana-cw3jq 4 роки тому +1

      በጣም😂😂😂😂

    • @denkenshkadi1840
      @denkenshkadi1840 4 роки тому +1

      @@RanaRana-cw3jq badnbu saqu ingdi🤣🤣🤣🤣

    • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
      @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 роки тому +1

      @@denkenshkadi1840 ሁሌ ባያቸው አይሰለችኙም በዛላይ ቁምነገር ነው የሚናገሩት በቀልድ አስመስለው

  • @chuchudessalegn7677
    @chuchudessalegn7677 4 роки тому +107

    በዛሬው በ እለተ ሰንበት ባለቤቴ ወንድ ልጅ በሰላም ተገላግላለች!!
    ስሙንም አብይ ብለነዋል

  • @litawolde5299
    @litawolde5299 4 роки тому +86

    በዚህ ሰዓት እንደ ውሮ መሆን ሳይሻል አይቀርም

    • @messibirahan8595
      @messibirahan8595 4 роки тому

      ደምሪኝ እስኪ ብሌስ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому +1

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…/.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ ua-cam.com/video/RNk6R7PQPtY/v-deo.html ይስሟት

    • @merryyemaryam8094
      @merryyemaryam8094 4 роки тому

      በጣም እንጂ

    • @Enat-food
      @Enat-food 4 роки тому

      😂😂

  • @amria9574
    @amria9574 4 роки тому +5

    ቲና የናፈቀቻችሁና ትምጣ የምትሉ ላይክ

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 роки тому +3

    አረ እንኳን ደና መጣችሁ በሰበር ዜና ተሰባብረን ልናልቅ ስንል ነው የደረሳችሁልን ፈጣራ ሀጠሪችንን ሰላም ያርግልን

  • @ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ

    ለዶሮዋ መታወቂያ ያስፈልጋታል የምትሉ 😂😂😂

  • @ቲጂፍቅርእናቴኑሪልኝ

    ❤️❤️❤️❤️ስወዳቸው የሳቅ ምንጮች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +1

    ኦኦኦዉ አይምሮዬ ከጭንቀት ትንሽ ገለል የሚልበት ቀን ስለሆነ ደስታዬ ወደር የለዉም እወዳችሁዋለሁ 😍😍😍😍😍😍😍😍👌💚💛❤💚💛❤👌

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ የጋሽ ብሬ ልጆች 😂😂😂😂😂 ጋሽ ብሬ ዶሮ አለሟን አየች 😀😀😀😀

    • @maya7837
      @maya7837 4 роки тому

      ያዉም የብሬ ልጅ ሆና

    • @messibirahan8595
      @messibirahan8595 4 роки тому

      ሰብስክራይብ እንደራርግ አ

  • @ወይዘንድሮ-ዐ2የ
    @ወይዘንድሮ-ዐ2የ 4 роки тому +18

    እስኪ የዶሮዋ ስም ይነገረን እሚል

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ 4 роки тому +37

    እረ ቲናየን አምጡልን

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…//.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 4 роки тому +1

      👉👉ዝምታዋን ሰበረች👈👈
      አርቲስት ፍረያት የማነ የፌዴራል መንግስቱን ከሰሰችው ፤ እስከ ህይወቴ ፍፃሜ እሟገተዋለሁም ብላለች፤ ua-cam.com/video/RNk6R7PQPtY/v-deo.html ይስሟት

  • @rahelborenatube1216
    @rahelborenatube1216 4 роки тому +4

    እስኪ እንደ እኔ በስደት ያላቹ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ቤተሰቦቼ ናፍቀውኛል በጣም

  • @hh-h5196
    @hh-h5196 4 роки тому +7

    ውይ ውሮ እና ቤር እናንተ ባትኖሩ መሳቅ የለም ነበር ስወዳችሁ ግን እረዱየ የኔ ሚሥኪን

  • @amenatadel2437
    @amenatadel2437 4 роки тому +2

    ስወዳቸው እኮ እንኳን ደና መጣችሁልኝ ምርጦቼ ።

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 4 роки тому +3

    እንኳን በደና መጣቹ ዘጠነኛዉ ሺ ይመቻቹ💚💛💘

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 роки тому +25

    Baga ngy dhuftani namin akka kotiti chuba jaltani like nafi godha 😁😁😁😁😁

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому +1

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…/.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @mustobintmahmedggy7542
      @mustobintmahmedggy7542 4 роки тому

      @@HabeshaFunnyTube ok

    • @teddytech7970
      @teddytech7970 4 роки тому +2

      commentu bigebagn des balegn

    • @avvenor
      @avvenor 4 роки тому +1

      @@teddytech7970 chubawn yemtodu like adrgu nw

    • @fayizaabdi6946
      @fayizaabdi6946 4 роки тому +1

      Baga naghan dhuftan

  • @هيفاجباره
    @هيفاجباره 4 роки тому +1

    አቡየ የኔ ፍቅር ስወድክ እኮ ጥይቱን ጨርሰን ከግብጽ ጋ በኮብል እዳንወራወር እች ንግግርክ ወቅታዊ ናት እስኪ የተመቻችኩ በlike

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +6

    ደቄቃው አነሰ ምነው ጋሸ ብሬ ቀልድህ ሰወደው 😂😂😂 ጩቢቲ ልጅህ አደገች 😂😂

  • @astuastu53
    @astuastu53 4 роки тому +16

    Well come selam le Ethiopia 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому +1

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…/.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @tube5313
    @tube5313 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 4 роки тому +1

    እንካን ደህና መጣችሁ ያለናንተ እንደማልስቅ አታቁም የሳቄ ምንጮች 😍😍😍😍😍

  • @scorebabi
    @scorebabi 4 роки тому +3

    ጩባው ይኑርልን ያላቺ ባዶነኝ አቺን አይቶ አለመሳቅ አይቻልም

  • @ፍሬነኝስደተኛዋ
    @ፍሬነኝስደተኛዋ 4 роки тому +12

    እንኳን መጣችሁልኝ ከማዳሜ ጋር ተጣልቼ ከፍቶኝ ነበር

    • @ወይዘንድሮ-ዐ2የ
      @ወይዘንድሮ-ዐ2የ 4 роки тому

      አይክፋሽ ውዴ መዳም እርር ድብን ትበል

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…//.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @ወሎየነኝ.ወሎየ
      @ወሎየነኝ.ወሎየ 4 роки тому

      አይዞሺ የኔ ውድ ትግሥቱን ይስጥሺአትናደጅ አይዞሺ

    • @ፍሬነኝስደተኛዋ
      @ፍሬነኝስደተኛዋ 4 роки тому

      @@ወይዘንድሮ-ዐ2የ ውይ ኣቃጥላ ልትደፋኝ ነው ውይይይይ መረረችኝ

    • @ፍሬነኝስደተኛዋ
      @ፍሬነኝስደተኛዋ 4 роки тому

      @@ወሎየነኝ.ወሎየ እሺ ማሬ አመሰግናለው

  • @adanechhaile5354
    @adanechhaile5354 4 роки тому +2

    የዘጠነኛው ሺ ድራማ ተ አርቲስቶች በሙሉ እኔ ወደ ድራማ ዓለም መምጣት ፈልጋለሁ ማለቴ ድራማ መስራት ፈልጋለሁ ግን ድራማ እንድሰራ ምያ ግዘኝ ሰው አጣው እናንተ እርዱኝ

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 4 роки тому +20

    ሰላምምምምም ለሀገራችን
    ሰላምምምምምም ለወገኖቻችን
    ሰላምምምምምምም ለአለማችን

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…/.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @ለነገብለህዛሬንአታበላሺ

    ምነው ደቂቃው አጠረ ማለቂያው ደረሰ እዴ በነገራቺላይ በጣም ነው የምወዳቺሁ ሁላቺሁንም

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው….እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @iloveilah2521
    @iloveilah2521 4 роки тому +4

    የውሮ አድናቂወች ላይክ 👍

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +7

    ለዶረዋ ቀበሌ ሄጄ😜 መታወቂያ አወጣላታለሁ አለ ጋሸ ብሬ😂🤣🤣 የፀባይ ሚካብ እሰካሚመጣ አለ😂😂🤣🤣 በሳቅ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…//.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @amenshawll287
    @amenshawll287 4 роки тому +1

    8:sat lay eko fana layalneberm new seat kyrachal??🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @AsAs-im9qp
    @AsAs-im9qp 4 роки тому +3

    ውይ ምነው ቀናችሁን ታስተላልፋላችሁ ጠብቀን ጠብቀን ሲሰለቸን እናንተ ከች

  • @seidlovekapital7363
    @seidlovekapital7363 4 роки тому +6

    እደኔ ማስታወቂያ በመቅርቱ የተደሰተ እስኪ የታላቹህ
    ሌላው ሰአቱ አጠር ትንሽ ይጨመርበት ::

    • @semutiseid836
      @semutiseid836 4 роки тому

      ገና እያዬሁ ነው የለምዴ ደስ ሲል

  • @tgestges601
    @tgestges601 4 роки тому +2

    እንኳን ደህናማጠችዉ በጉጉት እያጠበከወችዉ ነበር

  • @asaiucie9423
    @asaiucie9423 4 роки тому +13

    አሠለሙአለይኩምእህት ወንድሞቸ እሥኪ በዱአ እንተጋገዝ ያ ጀመአ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…/.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @endrismohammed2396
    @endrismohammed2396 4 роки тому +4

    ጠፋችሁ እንጂ ትመቹኛላችሁ😍😍😍😍

  • @ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ

    እንኳንደናመጣችሁ እኔስተስፍቆርጨነበርአትመጡምብየ

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 4 роки тому +2

    Wowww aref new 🙏🏼thank you ❣❣❣

  • @munajamunaja4442
    @munajamunaja4442 4 роки тому +1

    Allah hagarahin salm yarigilin🤲🤲🤲🤲🤗🤗🤗🤗 eseke amen balu hulahum

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ቲና ትመለስልን ለዶሮዋ መታወቂያ ይውጣላት😂😁

  • @ስማበለው-ዸ8ዀ
    @ስማበለው-ዸ8ዀ 4 роки тому

    በጣም አሪፍ ነው ዶሮዋ ተመችታኛለች ደግሞ አተቃቀፉ ከዚህ በፊት ልምድ ያለው ይመስላል

  • @sebledagnew2685
    @sebledagnew2685 4 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውሩየ የኔ አዝግ በፍቅር ነው ምጠብቅሽ እኮ 😍

  • @seidmtube7558
    @seidmtube7558 4 роки тому +3

    የኔ አብሽቆች በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому +3

    ዋው መጣቹልኝ ተመስገን ።የቤሩትን ብርድ እምንረሳበት

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…//.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @ወሎየነኝ.ወሎየ
      @ወሎየነኝ.ወሎየ 4 роки тому

      ታድላችሁ ብርድ እኔ ስ ናፍቀኝ ውይ

    • @eeoj4141
      @eeoj4141 4 роки тому

      @@ወሎየነኝ.ወሎየ ውይ የት ነሽ

    • @ወሎየነኝ.ወሎየ
      @ወሎየነኝ.ወሎየ 4 роки тому

      @@eeoj4141 ለስሙ ሳውድ ነ ኝ ግን በጣም ገጠር ነው ውይ ሲስለች በጣም ሙቀት ነው

    • @eeoj4141
      @eeoj4141 4 роки тому

      @@ወሎየነኝ.ወሎየ ልክ ነሽ እዛስ ብዙም ብርድ የለም የተወሰነ ወራት ብቻ ነው

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 роки тому +1

    ክክክክክ እንኳን ደና መጣችሁ በሙሉ ክሩውን እወዳችሁ አለው

  • @እንደእናት-ለ5መ
    @እንደእናት-ለ5መ 4 роки тому +3

    ውሮ አምሮባታል

  • @ሰላሜነሽማርያም-ቨ1ቐ
    @ሰላሜነሽማርያም-ቨ1ቐ 4 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ስወዳችሁ
    😍😘😍💓

  • @ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ

    ጩባው😂😂😂😂😂

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 4 роки тому +5

    ማይስለች ድራማ

  • @jonlove5421
    @jonlove5421 4 роки тому +1

    ቆጡቡ ዋው

  • @ባዩሽየማርያምልጅ
    @ባዩሽየማርያምልጅ 4 роки тому +2

    የኔ ውዶች ውርየ እና ጩቢቲ ስወዳቹህ እናተስ የማን

  • @ፉፊቢንትሠኢድ
    @ፉፊቢንትሠኢድ 4 роки тому +1

    ስጠብቃችሁ እኳን ሠላም መጣችሁ የምወዳችሁ

  • @dalyfunno9844
    @dalyfunno9844 4 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች

  • @135gaming4
    @135gaming4 4 роки тому +2

    anyone who loves wero like?

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 роки тому +1

    የሲሳይን ኩስ በጅህ
    😄😄😄😃😃

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 роки тому +4

    የሀገራችን ሰላም የናፈቀችሁ እጅ አውጡ

    • @wesutd
      @wesutd 4 роки тому

      የፈጠራ ስራ እሰራለሁ
      አራዎቼን አይታችሁ አስተያየት ስጡኝ

  • @HhHh-nr3ti
    @HhHh-nr3ti 4 роки тому +3

    Selam lehagerachin🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @iloveethiopia6461
    @iloveethiopia6461 4 роки тому

    Aygermishm gena kebele hije metawekiya awetalatalehu temechitognal🤣🤣🤣🤣

  • @mariaser1880
    @mariaser1880 4 роки тому +1

    ባጣም ደሰ ይላል

  • @selamtube7575
    @selamtube7575 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 4 роки тому +1

    ብሬ 😅😅

  • @አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም

    ስወዳችሁ

  • @rukyahassenshibeshi5558
    @rukyahassenshibeshi5558 4 роки тому

    it is vary good you are lek adlehme rabyah alharbi

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 4 роки тому +1

    እንኳን፣ሰላም፣መጣችሁ፣የኔ፣ምርጦች፣ኧረ፣ቲናን፣አምጧት፣

  • @HayatHayat-pi3vh
    @HayatHayat-pi3vh 4 роки тому +2

    ሰወዳቸሁ

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…//.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @fifiye_fifiye4064
    @fifiye_fifiye4064 4 роки тому +1

    Enkan be Selam metachu❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂

  • @اللهيخليلي
    @اللهيخليلي 4 роки тому +1

    የሲሳይን ኩስ በጀህ አላለችም አይ ውሮ😃😃😃😃😀😀😀😀😂😂😂

  • @allaboutkhabylame4078
    @allaboutkhabylame4078 4 роки тому +6

    ባለፈው ሳምንት ስትቀሩ ግዜ እነዚህ ሰዎች ወደ መቀሌ ዘመቱ እንዴ አልኩኝ

  • @genethana1145
    @genethana1145 4 роки тому +1

    Bray redu swdachw kalt ylgnm

  • @alemtubeehtiopian5676
    @alemtubeehtiopian5676 4 роки тому +4

    ወይ ጋሽ ብሬ በጣምነው ያሳቀይ ይችን ደሮ ይዘህ ጋሽብሬ ኑርልን ሁላችሁንም በጣምነው ምወዳችሁ በተለይ በምነታችሁ በርቱ ውሮ በተለይ መስቀልዋ አርጋ ስለምትሰራ በጣምነው ምወዳት በርቱ

  • @lalbtubebtube4393
    @lalbtubebtube4393 4 роки тому +1

    ዋው👍👍👍

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 роки тому +1

    ሰላማቹ ብዚት ይበላቹ❤❤❤❤🕊

  • @godolyas6410
    @godolyas6410 4 роки тому +1

    አየ ውሮ አሳቅሽኝ ክክክክክክክ አንተ የሲሳይን ኩስ በእጅህ😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Рік тому

    ወየው ጩብቲ😂😂😂😅😅😅

  • @tigistijoni350
    @tigistijoni350 3 роки тому

    Wow betami tamiralachu

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    እንዴት ስራ እንደጭረስክ አጠይቁኝ እናንተ ለማየት

  • @ልዕልትየማርያምልጅ
    @ልዕልትየማርያምልጅ 4 роки тому +1

    😃😃 እኳን መጣቹልኝ 😘

  • @abiytadele1784
    @abiytadele1784 4 роки тому

    seqay episode

  • @abdinkoosumagooftaajesusch4996
    @abdinkoosumagooftaajesusch4996 4 роки тому +3

    Selam laz bet zare enkan comment lestachu eski eheni betasb sewudachu 😘😘😘

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому +1

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…//.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @abdinkoosumagooftaajesusch4996
      @abdinkoosumagooftaajesusch4996 4 роки тому

      Subscribe argelo amesegenalwe la video

  • @hanitube8737
    @hanitube8737 4 роки тому +1

    Finally setabekachu keche setilu

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +2

    የምወዳችሁ ❤❤

  • @yeabsrafirew885
    @yeabsrafirew885 4 роки тому +1

    Batam yamewaded drama new beze katlu enwadachulan

  • @salahman4648
    @salahman4648 4 роки тому +2

    ዶሮዋ😂😂😂

  • @nattyvlog6702
    @nattyvlog6702 4 роки тому

    Linkun technew yigermu

  • @wondesenbantayehu8557
    @wondesenbantayehu8557 4 роки тому +1

    Thank you

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 4 роки тому +1

    😍😍😍እንኳን ደና መጣችሁ ውዴቼ😘

  • @mulaman4949
    @mulaman4949 4 роки тому +3

    ተናፋቄወች ❤❤❤

  • @broookspat935
    @broookspat935 4 роки тому +2

    Fano💪💪💪💪

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው,.…//.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @ashuadino7379
    @ashuadino7379 4 роки тому +6

    አራ ፍትህ ለቲናዬ ፎንቃ ይዞኛል መሰለኝ

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 4 роки тому +1

    adega Sitcom

  • @frezertibebu407
    @frezertibebu407 4 роки тому

    Ay wero ateweki tebla yetefeterech ko nw mimeslew 😅😅

  • @comcell4351
    @comcell4351 4 роки тому +2

    WOW sewedachu eko

    • @HabeshaFunnyTube
      @HabeshaFunnyTube 4 роки тому

      wow, የሚገርም ጉድ ነው ያየነው…//.እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ በሳቅ ፍርስ በሉልኝ,.,.,.,.በአዲሱ የጩባው ወንድም በሆነው ኮሜዲያን መነጋገሪያነቱ ቀጥሎ ዛሬ ደግሞ በሳቅ አፈረሰን free video...ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @ermiyasangasa1102
    @ermiyasangasa1102 2 роки тому +1

    ለጩባው አንዴ 🙌