Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 63 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 63

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 лис 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 роки тому +124

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መዳህኒ አለም አመታዊክብር ባእል በስላም አደርሳችሁ

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 роки тому +147

    ማነው እንደኔ እሄን ቤተሰብ የሚወደው ❤
    ቁምነገርን በቀልድ መልኩ የሚናገሩ ምርጥ ድራማ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 4 роки тому +26

    የረዱ ኬሚስትሪ ዴብተር ታሪክ እኔም ሀይስኩል ላይ ትዝታ ዴብተር ሲታረም ደብተሩን ለስንት ነገር ነው የምትጠቀሚው ይል ነበር 😀😀😀 በጥቅስ ያበዴ ነበር ማነው ትዝታ ያለበት ።

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 роки тому

      wow...በአዲሱ አስቂኝ ኮሜዲያን በሳቅ ፍርስ ለማለት የምትፈልጉ ይሄን ሊንክ ተጭናችሁ ምሽታችሁን ዘና በሉበት,.,/
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

    • @Noof-j7s
      @Noof-j7s 2 місяці тому

      4:44 4:46

  • @fozi6670
    @fozi6670 4 роки тому +22

    ኧረ የቦስ መጨረሻ አሳዩን ጫካ ውስጥ አውሬ በልቶት እንዳይሆን😂😂9ኛው ሺ የሌለ ጦፎ ኤለ ይመቻቹሁ አቦ❤

  • @ለነገብለህዛሬንአታበላሺ

    ማነው እደኔ የውሮ ድዝዝነት የሚያዝናናው

  • @hananyet5860
    @hananyet5860 4 роки тому +80

    በሰላም ለመኖር ብቸኛው መፍትሄ እንደውሮ መሆን ነው 😑

  • @Nahom164
    @Nahom164 4 роки тому +63

    ፈጣሪ ለሁላችንም ፍቅር ይሰጠን 🙏🇪🇹

    • @mekdesmekdid9701
      @mekdesmekdid9701 4 роки тому +1

      Amen Amen Amen

    • @onlinehabesha703
      @onlinehabesha703 4 роки тому

      የዉሮ አይነት በየቤታችሁ ካለ ቶሎ ኮሜንት!!!!!!!

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 роки тому

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 роки тому

      wow...በአዲሱ አስቂኝ ኮሜዲያን በሳቅ ፍርስ ለማለት የምትፈልጉ ይሄን ሊንክ ተጭናችሁ ምሽታችሁን ዘና በሉበት,.,/
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 4 роки тому +10

    ኢትዮጵያ አገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 የዘጠነኛዉ ሺ ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዛልኝ 🙏🙏 ጩቢቲ ትመቸኛለው 👌👌👌🎷🎸🎻🎤🎹🎹👈🤣😂

  • @weionmamo6683
    @weionmamo6683 4 роки тому +14

    ውይ ጋሽ ብሬ ሲያሳዝኑ ከረዱ በስተቀር ምንም ልጅ አልወጣላቸውም ።kikkkkkkkkk ውይ ጩባው ፍትህ ለዶሮዋ

  • @ፍጤየራሄልጓደኛ
    @ፍጤየራሄልጓደኛ 4 роки тому +3

    የኔ ዉዶች መጣቹሁ ስወዳቹሁ በስደት ያላቹሁ እህት ወድሞቸ እዲሁም የሀገሬ ህዝብ ሰላማቹሁ ይብዛ አገራችን ሰላም ያዉርድልን እወዳቹሀለሁ

  • @selamalemayehu8282
    @selamalemayehu8282 4 роки тому +5

    ለሀገራችን ሰላም ለእኛም ፍቅርን ይስጠን.......... አሜን

  • @abyesalewbehailu558
    @abyesalewbehailu558 4 роки тому +65

    ሀገራችንን ሠላም ያርግልን የሚል ብቻ ላይክ ያርግ

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 роки тому +1

      wow...በአዲሱ አስቂኝ ኮሜዲያን በሳቅ ፍርስ ለማለት የምትፈልጉ ይሄን ሊንክ ተጭናችሁ ምሽታችሁን ዘና በሉበት,.,/
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @የኔአለምሂወቴ
    @የኔአለምሂወቴ 4 роки тому +2

    ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች። እፍ ምንም ቢደብረኝ ዘና የምልበት ድራማ ይመቻችሁ ስወዳችሁ እኮ

  • @mahihabeshawittube8259
    @mahihabeshawittube8259 4 роки тому +18

    ✞💚አሜን💚✞
    ✞💛አሜን💛✞
    ✞❤አሜን❤✞እንኳን አደረሳቹ አደረሰን የፍቅር አምላክ የሰላም ባለቤት ቸሩ መድኃኒአለም አምላካቻን ፈጣሪያችን
    ለሀገራችን ~ ሰላም
    ለህዝቦቿ~ ፍቅር ይስጥልን
    ቸሩ መድኃኒአለም ፩ ያድርገን
    የተራቡትን ~ ያ
    በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ♥♥

    • @amuafro7875
      @amuafro7875 4 роки тому

      AMU AFRO እባላለሁ የቴዲ አፍሮ ልጅ 《ሰብስክራይብ》 አርጉኝ ሃብታም ከሆንኩ Give away ለተቸገሩ

    • @machosenet4292
      @machosenet4292 4 роки тому

      Amen Amen Amen🙏🙏💚💛❤

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 роки тому

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 роки тому

      wow...በአዲሱ አስቂኝ ኮሜዲያን በሳቅ ፍርስ ለማለት የምትፈልጉ ይሄን ሊንክ ተጭናችሁ ምሽታችሁን ዘና በሉበት,.,/
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @ወዲኤረይዕባይቃዛ
    @ወዲኤረይዕባይቃዛ 4 роки тому +11

    እንካን በሰላም መጣቹ የ ዘጠነኛው ሺ ቤተሰብ
    የ ጩቢት ኣድናቂ ነኝ ፈጣሪ ለ መላው የ ኢትዮጲያ ህዝብ ሰላም ያውርድላቹ 🙏ከ ኤርትራ🇪🇷

  • @nebiljasmin714
    @nebiljasmin714 4 роки тому +12

    ወይኔ ጩባው ልጁ እንኩአን አንትን እኔንም አናዶኛል 😡😡😡

  • @yenesewtilahun9039
    @yenesewtilahun9039 4 роки тому +47

    በጣም አምሮብሀል አቡዬ😘👌👌💜💜

    • @amuafro7875
      @amuafro7875 4 роки тому +1

      AMU AFRO እባላለሁ የቴዲ አፍሮ ልጅ 《ሰብስክራይብ》 አርጉኝ ሃብታም ከሆንኩ Give away ለተቸገሩ

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 роки тому

      wow...በአዲሱ አስቂኝ ኮሜዲያን በሳቅ ፍርስ ለማለት የምትፈልጉ ይሄን ሊንክ ተጭናችሁ ምሽታችሁን ዘና በሉበት,.,/
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    ይህን ቤተሠብና ድራማ ማነው እንደኔ በፍቅር የሚወደው በተለይ የጩቢቲ ሳቅኮ 😁😁😁

  • @YoftaheZekiwos
    @YoftaheZekiwos Місяць тому +1

    Good arifinw ❤❤

  • @Semhal5441
    @Semhal5441 4 роки тому +46

    The funniest Amharic sitcom I ever saw in my life😂

    • @queenaynom775
      @queenaynom775 4 роки тому

      Me too

    • @amuafro7875
      @amuafro7875 4 роки тому

      AMU AFRO እባላለሁ የቴዲ አፍሮ ልጅ 《ሰብስክራይብ》 አርጉኝ ሃብታም ከሆንኩ Give away ለተቸገሩ

    • @tsenuashna3685
      @tsenuashna3685 4 роки тому

      They are the best. The humor with sarcastic politics. I enjoy them every sunday

    • @eyobtaye
      @eyobtaye 4 роки тому

      Same bro 😂

    • @guadatube5661
      @guadatube5661 4 роки тому

      በስልኮ ቆንጆ የዮቲዮብ ቪዲዮ ለመስራት ይመልከ

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 4 роки тому +3

    Gash Bire chisu! Watch this show because of him and he never disappointed me!

  • @bintabdrhman1034
    @bintabdrhman1034 4 роки тому +68

    ይሄ ድራማ ግን እንደ ድሮ ማያዝናናኝ እኔን ብቻ ነው🤔

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 4 роки тому +2

    የአመቱ መጨረሻላይ አውቶግራፍ የማስሞላው ትዝ አለኝ😁

  • @henokezt
    @henokezt 4 роки тому +12

    አሽቃባጩ አልተቻለም
    በየ መ/ቤቱ የሚያሽቃብጡትን የሚገልፅ ምርጥ ትወና ምርጥ ስክሪፕት

  • @bezaadu8647
    @bezaadu8647 4 роки тому +1

    wow!!!!!!!!
    betham yaznanl.kettha btegemru arif yhonal.

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 3 роки тому

    ምርጦቼ፣እደት፣ናችሁ፣በሳምቴ፣ዛሬ፣አየሁት፣የምወደዉ፣ሲትኮም፣አስተማሪ፣እና፣አዝናኝ፣ነዉ

  • @mesiethiomesiethio9896
    @mesiethiomesiethio9896 4 роки тому

    Imiwedachu nachu iko
    Mesak bemalfeligbet seat hula tasikugnalachu stay safe all

  • @miritnureye2199
    @miritnureye2199 4 роки тому +7

    ይችን ዬምተነብ ሰላማቹ ብዝት ይበልሊኝ

  • @خليلساني
    @خليلساني 4 роки тому +11

    ወው ዘሬ መንም አልቀደምኝም እስኪ ወደጆች ለይክ

    • @ethiopiancomedychannel4456
      @ethiopiancomedychannel4456 4 роки тому

      wow...በአዲሱ አስቂኝ ኮሜዲያን በሳቅ ፍርስ ለማለት የምትፈልጉ ይሄን ሊንክ ተጭናችሁ ምሽታችሁን ዘና በሉበት,.,/
      ua-cam.com/video/Mk9V70izaQc/v-deo.html

  • @bsjsjxdbdjds8081
    @bsjsjxdbdjds8081 4 роки тому

    Wow wow dasi siteluu geni berii asazani

  • @getachewgerma5788
    @getachewgerma5788 4 роки тому

    Ichin tinish lij lipistick lemin kebachiwat, yasazinal mindin new yemitastemirut

  • @semacrist8085
    @semacrist8085 4 роки тому +1

    አቡየ
    ነዉ አበበች ስምክ?
    ብቻ "ስለምን ወድምህን ምናምን፤ስለምን እዲህ ሆንክ ..ብቻ "ስለምን" ምናምን እያልክ
    የጌታችን የመድሃኒታችን
    የኢየሱስ ክርስቶስን
    ወንጌል ለሚወረወርልክ ፍራንክ ስትል አታንቋሸዉ።ስርአት ይኑርክ።አዋርድካለሁ።
    እናንተ 9ኛዉ ሺህ ሰወች ጤናም የላችሁ እንዴ?ኢትዮጵያዊም አይደላችሁ እንዴ?
    ከፖሸሯት መሀከል ብቶኑም ነገ ዋጋችሁን እስክትቀበሉ አርፋችሁ ተቀመጡ።
    ከክርስትና አስተምሮ እና ለገጣ በክብር ዉጡ፡፡
    አቡየ ነዉ
    አበቡ ብቻ
    በጌታችን ንግግሮች እየታረድንለት ስላለዉ አማኑኤል እያለገጥክ ነዉ?
    እንደ ሉሲፈራዊያን እንደ አሰሪዎችክ ምናምን
    የክርስቶስ አገር እየኖርክ
    በጌታችን
    በመድሃኒታችን
    በተስፋችን ፤
    በአለኝታችን
    በኢየሱስ ክርስቶስ (እግዚያብሄር ከኛ ጋር ነዉ፡፡)
    አትላገድ፡፡አያምርብክም፡፡
    ደግሞ እንዴት እንደሚያስጠላብክ እዲህ
    በቃሉ ስትላገድ፡፡
    ማንነትክን ቀርጥፈክ እየበላክ ነዉ።

  • @galanigalani3715
    @galanigalani3715 4 роки тому +4

    Mirxochee nurulin lazalalam 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚘❤💋❤⚘🇪🇹⚘⚘🇪🇹🇪🇹❤💋

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 4 роки тому

    Please zefennun asekerew weyem keyerew.. selechen eko 63 kifle and ayenet zefen beza lay rezemetu.. ASKEREW.. SELECHEN

  • @tadgbke8138
    @tadgbke8138 4 роки тому

    አሁን አሁን ማዛግ ጀምራችኋል ስለዚህ እንደ አስተያየት እንደመጀመሪያው ከፖለቲካው ከምኑ እየዳሰሳችሁ ስሩ እና ከቤት ውጭ እንደ ጩቢቲ ጊታር በመያዝ ታክሲ አካባቢ ምናምን ስሩ ህዝቡ ስለወዳችሁ ስለወደድናችሁ አስደስቱን በጉጉት ስለምንጠብቅ ይመቻቹ

  • @EldanaSisay-q3f
    @EldanaSisay-q3f 11 місяців тому

    THE funniest Amharic sitcom l ever in my life😂

  • @nathanmengistie8765
    @nathanmengistie8765 4 роки тому +1

    best movie in the Ethiopia. abu betam nw mewede.

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 роки тому

    እንኳን በደና መጣችሁ ለሀገራች ሰላም ያድርግል

  • @MesiMeseret-mc7yn
    @MesiMeseret-mc7yn 2 місяці тому

    Abuye yene welela 🥰 love you a lot

  • @ወይዘንድሮ-ዐ2የ
    @ወይዘንድሮ-ዐ2የ 4 роки тому +2

    ፈጣሪ ከተቀጣሪ አቃጣሪ ይጠብቀን

  • @afrotube3610
    @afrotube3610 4 роки тому +4

    #እምዬ ኢትዮጵያ ይመርልሽ ሰብሉ
    አውድማው ጎተራው ይሁንልሽ ሙሉ
    በቸር ውሎ ይደር ጋራ ሸንተረርሽ ወንዛወንዝሽ ሁሉ
    ua-cam.com/channels/Lst4wCLcmMIKVNKc8ja1iA.html

  • @jamilaabdalrahman7474
    @jamilaabdalrahman7474 4 роки тому +1

    የያራሱን ፈላጎት የሚያሳይ ቤተሠብ😂😂አቦ ሠላማችሁ ይብዛልኝ

  • @embetemariamanchitebkije1953
    @embetemariamanchitebkije1953 4 роки тому

    Yemashekbte tebebe eneajere gar new yalew

  • @salamethiopia4975
    @salamethiopia4975 4 роки тому +1

    ውይ ስወዳቸው በተለይ ውሮን

  • @molalignmichael1269
    @molalignmichael1269 4 роки тому +1

    Yeredu almagbat yasasbew😣
    Demo yechubaw adissu yebiro gwadegna yetemechew🤣

  • @aronbereket8893
    @aronbereket8893 3 роки тому

    Endi aynet drama eske zare agatmognal alkm betam now mwedachu amargna bezi drama ena be betoch now ytemrkut

  • @khereygereno7541
    @khereygereno7541 4 роки тому

    ጤና።ይስጣቹ።ፈጣሪ።ይጠብቃቹ።ስለመጣቹ።ደስ።ብሎኛል።እኔማ።ጭራሽ።ደጋግሜ።ነው።የማየው።በጣም።እወዳቹሃለው።አከብራቹሃለው።ሰላም።ላሃገሪ።ፍቅር።ለወገኔ

  • @kidistgerawork5536
    @kidistgerawork5536 4 роки тому +3

    Betam des mitlu nachew betam eshi

  • @elsajesuschristfollow9489
    @elsajesuschristfollow9489 4 роки тому +2

    the best habesha channel I've ever seen they're so funny😜Lol🤣

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 4 роки тому +1

    የደዉሉዋንም ምልክት መጠንቆል እንዳትረሱ አላለችም ጩጬዋ😂😂😂

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 2 місяці тому

    ደሥሥሥሥሥሥ የምትሉ ነችሁ😅😅😅😅💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hhukh
    @Hhukh 4 роки тому

    Ebakachu wede derowe gize melsut pls pls ena chubawem yezfen

  • @ትግስትያደርጋልንግስት

    ውዬ በሳቅ የዛሪውስ ልዩ ነው

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 4 роки тому

    ቆያው ሰብስካራብ ካራኩ ጥያቄና ሽልማታ ግን በዩትዩብ ተከታዮችም ይሁንልን

  • @merimamo3963
    @merimamo3963 4 роки тому

    Zefenu selechen.. wey asaterew weyem tewew.. ketejemere jemero and ayenet zefen beza lay rejem. Ere bekan selechen Zefenunn asekerew

  • @ayalewsisay5942
    @ayalewsisay5942 3 роки тому +1

    ቆንጆ ነው

  • @zinetyimam8373
    @zinetyimam8373 4 роки тому

    Wawu btame dse yle nbre ymchachuhu

  • @ሀገሬ-ቸ1በ
    @ሀገሬ-ቸ1በ 4 роки тому +4

    ሁላቹም ዝም በሉና ውሮ ታውራ የአቡ ፍቅረኛ አቅረቡልን ብዙ ሀሣብ ማቀረብ ትችሉ ነበረ የዛሬ የዶሮ ሀሣባቹ አልወደድኩትም

    • @amuafro7875
      @amuafro7875 4 роки тому

      AMU AFRO እባላለሁ የቴዲ አፍሮ ልጅ 《ሰብስክራይብ》 አርጉኝ ሃብታም ከሆንኩ Give away ለተቸገሩ

  • @nejatmohammed3078
    @nejatmohammed3078 3 роки тому

    አሪፍነው ቀጥሉበት

  • @samsonwolday9240
    @samsonwolday9240 4 роки тому

    በጣም የምወደው ቮው

  • @HAQTECH655
    @HAQTECH655 4 роки тому

    ገራሚ የሀበሻ መዝናኛ ከሀገር ዉጭና ከሀገር ዉስጥ ላላችሁ አድስ የክሜድ ሾshow

  • @mesfintadesse6684
    @mesfintadesse6684 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😊😊

  • @thetnatube
    @thetnatube 3 роки тому +1

    በስመአብ አፈነዳችሁኝ

  • @susutube6227
    @susutube6227 4 роки тому

    😅😂😅😅😅😅😅 enante azgochi enkuwan dna mtachu sewdachu menale bsamnt 3 4gize btmatu

  • @ethd8561
    @ethd8561 4 роки тому +4

    ያልተቀናጄ ስራ; እንዴት እንደዚህ አይነት ስህተት ትሰራላችሁ? አይታችሁ አታግቱም

  • @kidistgerawork5536
    @kidistgerawork5536 4 роки тому +2

    Chubaw ena abu amrobachual😍😍

  • @taybatayba8799
    @taybatayba8799 4 роки тому

    ሱራፌ አቡ አምሮብሀል ሁላችሁም ሠላማችሁይብዛ

  • @afarmusicsalihraul5880
    @afarmusicsalihraul5880 4 роки тому +2

    ዘጠነኛው ሺ
    ይመቸኛል ይመቻቹሁ

    • @amuafro7875
      @amuafro7875 4 роки тому

      AMU AFRO እባላለሁ የቴዲ አፍሮ ልጅ 《ሰብስክራይብ》 አርጉኝ ሃብታም ከሆንኩ Give away ለተቸገሩ

  • @menberhailu2191
    @menberhailu2191 4 роки тому

    ለልጆች አሪፍ መዝናኛ ነው

  • @mekdelawitendris9652
    @mekdelawitendris9652 4 роки тому +1

    Mecha ayetachu new 26 sew ye commetachut 😀 abat eshekededem

  • @kidistdesta5341
    @kidistdesta5341 4 роки тому

    በጣም ነው የምወዳችው

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ

    የእሁድ ማጣፈጫ ቅመሞች እንኳን በደህና መጣቹ

  • @MaM-in5eh
    @MaM-in5eh Рік тому

    ማነዉ እደኔ አቡን እሚወደዉ❤❤❤❤❤

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 4 роки тому

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @anguachdemssie42
    @anguachdemssie42 4 роки тому

    እስኪ መላ በሉኝ ጓዶች ባለቤቴ ስራ ሚባል አስጠላው ከተገናኘን ሶስት አመታችን ነው ግን እዛ ሁሉ ዘመን ውስጥ አምሥት ወር ብቻ ነው የሰራው እኔ ደሞ አንዳንዴ ግራ ነው ሚገባኝ ተለያይተን ነበር በመሀል እሡ ግን ካለ እኔ መኖር እንደማይችልና ማንም እንደማይረዳው ነገረኝ ግን ሥለሥራ ሳነሳበት ያንገሸግሸዋል ልጅ መውለድ አለብን ስለው ማይናገረው የለም እኔ ደሞ ስደት መረረኝ ምን ላድርግ ጎበዝ

    • @ቤቴልእናኒነኝ
      @ቤቴልእናኒነኝ 4 роки тому +1

      እሱ ስራ የመረረው በፊት ሲሰራ ነበር
      እና አቺ በፊት አበራችሁ ነበራችሁ
      አሁን አቺ ከስደት ከሄድሽ ፣ ቢያስ ተሆነ ስራ ልትሰሪ ትችያለሽ ፣እሱ ደሞ አይፈልግም ፣ ይህ ሊሆን የሚችለው
      ስራ የማይወድበትን በቅርበት ሆነሽ ሁሉን ስታይ ነው
      አሁን ስደት ከሆንሽ አቺ እሱ እዛ ምን እደሚያደርግ አታቂም ስለዚህ ብርሽን ፈልጎ ሉሆን ስለሚችል እዳትልኪ እስክትሄጂ ፣ ሄደሽ ማስተካከል
      ካልሰራ እዴት ሊሆን ነው ታድያ

    • @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ
      @ዘዉዲቱየናቷወዳጅ 4 роки тому

      ፍችዉ ማማ ቡሀላ እራሸን እዳጎጅ

    • @mekiyatube3034
      @mekiyatube3034 4 роки тому

      Senef Wondi Lacim Leljocisim Dihnet Newu Emiyawerssi Asbibet Ye Sewu Lji Kalsera Menor Aycilm ok Keto Bahun Balenbet Zemen Atmogi Edimi Kumo Aytebkisim

  • @firdoseahmed2504
    @firdoseahmed2504 3 роки тому

    Lechubiti gitim 1 word kareza

  • @gemeyeslij9665
    @gemeyeslij9665 4 роки тому

    Ethiopia is my before all of thing

  • @ادريسحبش-ف5ف
    @ادريسحبش-ف5ف 4 роки тому

    አምሮብሀሎ

  • @habeshatiktokk
    @habeshatiktokk 4 роки тому +11

    ውድ ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞቼ ለእናንተ ቀላል ነገር ለኔ ግን በጣም ትልቅ ነገር ነው የእይታ ስዓት ሞልቶልኝ ሰብስክራይብ ነውየቀረኝ
    ቪድዮዎቼን አይታችሁ ሰብሰክራይብ በማረግ ተባበሩኝ🙏🙏

    • @ሀዩየጅማዋቀበጥ
      @ሀዩየጅማዋቀበጥ 4 роки тому +1

      Ok bro💕🙏🙏

    • @habeshatiktokk
      @habeshatiktokk 4 роки тому

      @@ሀዩየጅማዋቀበጥ
      በጣም አመሰግናለሁ ሀዩዬ

    • @ሀዩየጅማዋቀበጥ
      @ሀዩየጅማዋቀበጥ 4 роки тому +1

      ምንም አይደል ምን ችግር አላዉ ብሌክ ነዉ ብሮ ዋነዉ ቅንነት ነዉ አኔ ዬምር ያሰዉ ደስታ ነዉ የምአሰደስታኝ በ ቻለኩ ና 100 በደርግልህ ደስ በሌኝ🙏

    • @habeshatiktokk
      @habeshatiktokk 4 роки тому

      @@ሀዩየጅማዋቀበጥ
      ሀሳብሽ ብቻ በቂ ነው🙏 😊😊

    • @fikirfikir1890
      @fikirfikir1890 4 роки тому

      tedla wede adisu chanale gora bey inem bekininet ikelakelshalew

  • @Sport_365
    @Sport_365 4 роки тому +4

    🔥የስፖርታዊ መረጃዎችን በየለቱ ይከታተሉ እናመሰግናለን

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 3 роки тому

    ወይኔ ጩቢቲ ክክክክክክክክክክ

  • @TomiiWokiye
    @TomiiWokiye 5 місяців тому

    Cubetin siwodw siwodw❤❤❤

  • @MuhaajirwalAnsaar1
    @MuhaajirwalAnsaar1 4 роки тому +2

    Robbers without borders 😂

  • @fetatube7472
    @fetatube7472 4 роки тому

    ere sewoch niqu bezi fezaza gizachihun atatifu yasiqegnal bilachihu erasachihun kasamenachu eko minim neger yasiqal denezoch

  • @fikirfikir1890
    @fikirfikir1890 4 роки тому +5

    ዉድና የተከበራችዉ የ 9ዉ ሺ ተከታታዮች በናታችዉ ልለምናቹ የድሮ ቻናሌ ተዘግቶብኝ ነዉ ፕሮፍይሌን ተጭናቹ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ከማዳም ኩሽና እስኪ በትብብር አዉጡኝ

    • @mamilas7011
      @mamilas7011 4 роки тому

      ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

  • @blackman9558
    @blackman9558 4 роки тому +2

    Enkan dena metachu

  • @yabuamen3814
    @yabuamen3814 4 роки тому +1

    wow ጨዋ ድመት 😻😽😽😽

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 4 роки тому

    እኔኮ የጩባው ዘፈን በጣም ይገርመኛል መከቼ ከዘንድሮ ዘፋኞች እሱ ይሻላል ማንነታችሁን መቼም ታውቃላችሁ ሰምታችኃል

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 роки тому +1

    ምርጦችዬ እንዴት እንደምወዳችሁ😘😘

    • @amuafro7875
      @amuafro7875 4 роки тому

      AMU AFRO እባላለሁ የቴዲ አፍሮ ልጅ 《ሰብስክራይብ》 አርጉኝ ሃብታም ከሆንኩ Give away ለተቸገሩ

  • @celincocargo5054
    @celincocargo5054 4 роки тому

    Boss nage sera lemta😅😅😅😅😅😅😅

  • @ጃሚላብንትአዳም
    @ጃሚላብንትአዳም 4 роки тому

    ውይኔ ገሸ ብሬ ይህኔ ውል መጀናጂን 😂😂😂😂😂

  • @gamerm185
    @gamerm185 4 роки тому +1

    wuro yene fkr

  • @yeu7e490
    @yeu7e490 2 роки тому

    ወላ በሳቂ ሰወዱቹህ እኮ😂😂

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 4 роки тому +3

    9ኛው ሺ በጣም የምወደው ድራማ ይመቻችሁ

  • @allphones905
    @allphones905 4 роки тому

    ዋው እካን ደና መጣችሁአቡዬ

  • @skbrom2
    @skbrom2 4 роки тому

    Selachu bzett ybelelghe k telaviv

  • @leylanuguse7512
    @leylanuguse7512 4 роки тому

    ስወዳች እኮ

  • @fasikagriko6814
    @fasikagriko6814 4 роки тому

    Errr bakish tibeli be birr terimus betam yarakeshiwo alemeselashim le hayemanotish akeberotina betitenakaku tiru newo mesekeli maferage bech ayehonem . bri eyalachu la father yalachun akeberoti betasetikakelu tiru newo abati yemayekeberibeti comidi yazayenale

  • @nimaagaro5130
    @nimaagaro5130 4 роки тому +1

    Cubaw swadaw💖💖😁😁🤣🤣

  • @الاااتتاا
    @الاااتتاا 4 роки тому

    እናመሰግናለንቀጣዩን