አሳፋሪው አረብ ሀገር እስከ አሜሪካ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉምሩክ ዘረፋ | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 бер 2024
  • አሳፋሪው አረብ ሀገር እስከ አሜሪካ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉምሩክ ዘረፋ | ashruka channel
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 531

  • @ashruka
    @ashruka  4 місяці тому +116

    የደረሰባችሁ ነገር አካፍሉን በአንድነት መፋለም አለብን 🙏🏽✊ ላይክ ኮሜንት

    • @user-vs6ef4vd4k
      @user-vs6ef4vd4k 4 місяці тому +3

      አሽሩካ ኢትዮጵያ መግባት አትፈልግም እንዴ? አረ ተጠንቀቅ እግዜር የማይፈሩ ናቸው

    • @user-np2fs4ms5g
      @user-np2fs4ms5g 4 місяці тому

      ቦቀቦቅ ነሺ አታስቢ ፋኖ ስለሚገዛን ኢትዮጵያ ሰላም ትሆናለች ​@@user-vs6ef4vd4k

    • @user-ot8jg3hs6b
      @user-ot8jg3hs6b 4 місяці тому +3

      ብዙ ግዜ እንስማለን ግን ምንድን ነው መፍትሄው እኔ እረዥም አመት ሆነኝ አገር ከገባው ግን አላህ ከፈቀደ ከሦስት ወር በዋላ አገር እገባለው ብያለው ምን ይሻለኛል በእውነት አሳስቦኛል 😢😢 🤔🤔🤔

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g 4 місяці тому +6

      በተለይ አማራ የሆናችሁ በሙሉ ተጠቀቁ 👈

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 місяці тому +3

      እንዴት ነው የምንገባው 😔ግን እኔ ዕቃ አለኝ እና ይሄው ሳልወድ በግድ አንድ ዓመት ልቀጥል ነው ምን ላርገው እቃዬን

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 4 місяці тому +30

    የአየር መንገዱ ጉዳይ የደርሰበት ብቻ ያቀዋል 😢ፍጣሪ ያዋርድልን ❗️❗️❗️

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 4 місяці тому +36

    ጉሙሩክ ለዛውም ሀገሬ ላይ ኤርፖርቴ ላል የኔ በምለው ሀገሬ የተስራውትን ፈጣሪ ይወቀው ከአረብ ሀገር የመጣችን ልጅ ለምን ታስቃያላቹ ባልኩኝ የራሴን እቃ ወስደው ንብረቴን ወስደው ወሻ አድርገውኝ ሀገሬ ገባው ስል በስሜ ትግሬ ነህ ብለው 9 ቀን የማላውቀው ጣብያ ታስሬ አላህ ይፍረድባቹ ምንም አልልም

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 4 місяці тому +4

      ጌታ ፍርድን ይስጣቸው

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 4 місяці тому +3

      ጋላ መሪ ሆኖ መቼ ኢትዮ ሰላም አይኖሩም

    • @user-cv1ep2ry1y
      @user-cv1ep2ry1y 4 місяці тому

      ይህ ጀዝባ ጠቅላይ ሚንስትር ፤ ሀገራቲን የወንበዴ እና ጋጠወጥ መናሀሪያ አደረገው ፡፡

  • @b.6015
    @b.6015 4 місяці тому +37

    ጉምሩክ ያሉት ጨርሰው ወቅትዮቹ ናቸው ምን ያርጉት የነሱ ግፍ ምን ተወርቶስ ተሰምቶስ ያልቃል አላህ ያሳልንጂ😢😢😢😢😢😢😢

  • @elisabethgizaw718
    @elisabethgizaw718 4 місяці тому +18

    ወይ እናንተ ሰዎች አገሪቷ እኮ ስርዓተ አልበኝነት ከሰፈነባት እኮ ቆየች አንድ መፍትሄ ካልመጣ ገና ብዙ እናያለን

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g 4 місяці тому +32

    ብዙ ከአርብ ሀገር የተመለሱ የአማራ ልጆች ወርቅም ብርም ተወስዶባቸዋል

    • @abebaabeba4302
      @abebaabeba4302 4 місяці тому +7

      ምን ዘር አስጠቀሳችሁ ዘር ፊታችሁ ላይ አልተፃፈ እንደ ዜጋ ተዘርፈናል ስንጮህ እንደ ሀገር

    • @rozahjerusalem3156
      @rozahjerusalem3156 4 місяці тому

      አይ ፈጣሪ የታረቀን ክፉ የዘር መፈሰ ተሰራጨብን ምን ጉድ ነዉ

    • @workigudissa2926
      @workigudissa2926 4 місяці тому

      ምንድነው ሄዶ ብሄር ላይ መለጠፍ ችግሩ ሆሉም ላይ ነው በአሁኑ ጊዜ ብሄር የሚጠረ ሰው ነው የስጠለኝ

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 4 місяці тому +29

    የኢትዮጵያ ጉድ እኮ ተወርቶ አያልቅም በእዉነት ያሳዝናል ብቻ ሆድ ይቻለዉ አሹዬዬዬ🙌🙌🙌

  • @YeMareamLij
    @YeMareamLij 4 місяці тому +21

    ኤርፖርት ላይ የሚዘርፋትን የሚያሰቃዩትን በቪዲዮ በፎቶ እንደምንም በመያዝ ....
    የኤርፖርት ሌቦች በማለት በየሶሻል ሚዲያዉ መልቀቅ 👍ኢሄዉ ነዉ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 місяці тому +11

    እህቶቼ ጀግኖች ናችሁ ግፍ ኛው ቢያስራችሁም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው ክብር ለናንተ እህታለሞቼ❤🎉

  • @user-wd4cm1ih7h
    @user-wd4cm1ih7h 4 місяці тому +13

    አሹ እኔ እራሱ እቀየ ተዘርፎል የሽንኩርት መፍጫ ማሽን የጁስ መፍጫ ማሽን የቤት መጋረጃ ለቤተ ክርስቴያን የሚነጠፍ ምንጣፍ ሌሎችም ያልጠቀስኮቸዉ እቃኦች አሉ በብር ሲተመን ስምንት መቶ ሽብር እቃነዉ የዘረፉኚ እኔ ሀረብ ሀገሩ ነዉ ያለዉት እና መጀመሪያ እቀየን ልላክና እገባለዉ ብየ ነበረ እቀየን የላኩት በጣም ነዉ የዘንኩት ምክንያቱም ያን እቃ ዝገዛ ብሩን አንዴት አርጊ እንዳመጠዉት እኔ እና ፈጣሬ ነዉ የምናዉቀዉ 😭😭😭😭😭

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 місяці тому +11

    ጉምሩክ ይፍረስ የምትሉ ፊርማ አሰባስቡ ከኤርፖርት ዉስጥ ሀገር መከላከያ እና ደህንነት መስሪያቤት ያፈረስን የእነሱ የመስረቂያ ቡድን መፍረስ አለበት መፍትሔ የለውም።።።።

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 4 місяці тому +23

    ከአንገት ላይ ይወስዳሉ😢😢 ተጠንቀቁ የትግሬና የኤርትራ የአማራ ልጆች

  • @derejekitaw8766
    @derejekitaw8766 4 місяці тому +14

    ዘረኝነት ገና ብዙ ነገር ያስከፍለናል !!!
    ሁሉም እንደ ሰው መቆም ነው መፍትሄው ።

  • @b.6015
    @b.6015 4 місяці тому +25

    🎉🎉🎉🎉 እውነት ነው ውርደትና ውድቀት ለብልፅግና ብልግና

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 4 місяці тому +115

    ሰውዬው ሀገሪቷን የዱርዬ መፈንጫ አደረጋት ያማል😢

    • @user-db4fk2sm9j
      @user-db4fk2sm9j 4 місяці тому +5

      በጣም😢

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 4 місяці тому

      ⁠@@user-db4fk2sm9jበጣም እዛ ላይ ያስቀመጡአቸው ሰዎችከየት ከየትለቃ ቅመው እንደአመጡዋቸው I have No idea 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️በጣም ነው ለሰው ያላቸው ንቀት ምንም welcome አያደርጉም በስርኣት መናገር እንኩዋን አያውቁም I’m like what is going on I was so scared 😱 አፍ አውጠትነውከበውኝ ዶላር ካልሰጠሽኝ ን ሻጣወን ነውየምንቀደው ኣሉኝ ከዛ ደሞ የኢትዮጲያ ብርአንቀበልም ብለው በጣም አገላቱኝ ልጆቼ። አማርኛ ስለ ማይችሉ መናደዴን 😡ሲያዩ በጣም አዘኑ እረ ሰንቱ ይወራል
      ሰውበገዛ ሀገሩ እንደዚህ ሲንገላታ ማየት በጣም ይከብዳል ግን እስከ መቼ
      So sad 😞

    • @user-vx3ot6lo1z
      @user-vx3ot6lo1z 4 місяці тому +5

      በጣም ይከ ከይሲ

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 4 місяці тому +3

      በጣም

    • @hekmahekmmma9538
      @hekmahekmmma9538 4 місяці тому +3

      ትክክል

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 4 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 4 місяці тому +19

    ዛሬ ገና ከትክክለኛ ርእስ አነሳቹ ስው እንዴት ለራሱ ሀገር ስው ክብር ያጣል እንዴትስ የሌላን እያከበርን የራሳችንን እንቃለን የሁልጊዜ ጥያቄዬ ነው ያሳዝናል ሀገሬን እንድጠላ ያረጉኝ እነሱ ናቸው

    • @bonne.annee.2023
      @bonne.annee.2023 4 місяці тому +2

      የኔም የሁል ግዜ ጥያቄ ይሄ ነው :ሌላው ዜጋ በአገሩ ክብር አለው ከአገሩም ሲወጣ ክብር አለው እኛ ግን በገዛ አገራችን ተመነጫጭቀን ያሳዝናል

  • @frehiwotbekele5499
    @frehiwotbekele5499 4 місяці тому +5

    አሽሩካ እኔ የዛሬ ሁለት አመት ነበር ሀገር ቤት ሄጄ የነበረው ከነበርኩበት ከአሜሬካ ስመጣ ጓደኛዬ የልጆችዋንና የእራስዋን የተበጣጠሰ ወርቅ በብዛት እባክሽ ለልጆቼ የአንገት ሀብልና ለእኔም ለእጄ አንባር አሰርተሽ አምጭልኝ ብላ ሰጥታኝ ይዥው መጣሁ ወርቅ በተፈጥሮው በጣም ጥንቃቄ የሚፈልግና ሳታስበው የሚጠፋም ነገር ስለሆነ በዛ ላይ የሰው አደራም የቤተሰብዋ ማስታወሻ ብላም ስለሰጠችኝ ተጠንቅቄ የእጅ ቦርሳዬ ዜፕ ውስጥ ነው በደንብ ጠቅልዬ ያስቀመጥኩት በደንብ አይቸዋለሁ ፕሌን ውስጥ ሁለት ሶስቴ ልክ ኢትዩጵያ ስደርስ ሻንጣዎችሽ አልመጣም ሲሎኝ ሻንጣዬስ ይቅር እሺ እንዴት የእጅ ቦርሳዬ የምጎትተው አልደረሰም ትሎኛላችሁ እሱን እኮ የውስጥ በር ላይ ነው የተቀበላችሁኝ ቦታ የለም ከሁአላ ይጫናል ብላችሁ ስላቸው ለማንኛ ውም አስመዝግበሽ እለፌና ሲደርስ እንደውልልሻለን አሉኝ ምንም አማራጭ ስላልነበረኝ ትቼ ወደ ቤቴ ሂድኩኝ በማግስቱ በጠዋት ሳይደውሎልኝ ስሂድ ሻንጣዎቼ ገብተዋል ግን የእጅ ቦርሳዬ ዜፑ ሳይከፍት በእስክሬብቱ ከፍተውት በደንብ ሳይመልሱት አየሁት በቀጥታ ውርቁ ትዝ ስላለኝ ስዳብሰው ወርቁ እና የራዳር ካሜራዬ የለም ቦርሳዬ ተከፍቶ እቃ ተወስዶብኛል ብል ማ ንም ከቆምነገር አልቆጠረኝም እስመዝግቤ ብለው አሹፈው ዝም አሉኝ እኔም ይህው ከጓደኛዬ ጋር እንደ አታላይ ተቆጥሬ ተጣልቼ ቀረሁኝ በገንዘቤ ልክፈልሽ ብላት እንኳን ግራሙ ምን ያህል እንደሆነ ልትነግረኝ ስላልቻለች ባየሁአት ቁጥር እየተሳቀቅኩኝ አለሁኝ ብቻ ሀገራችን በማን እጅ ላይ እንዳለች እሱ ፈጣሬ ይወቀው ተረኝነቱን ተወው እንዴት እንደሚቀፍ።😢😢

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 4 місяці тому

      Betchale meten ye eji yemgotetwen almste Tru new they knew ezalaye important ekawochen endmnaskmite . Ene wesdewbeghe lebsen mekyerew atche aderku senga senhede sekaye surgery tesrtale be zenab tezefkale . Ere yemserawe wenjela kebad new . Egham zemtachen metfo new.

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 4 місяці тому +5

    አየር መንገድ ያሉ ሰራተኞች በሙሉ በመጥረጊያ ጠርጎ ማስወጣት ነው::

  • @fareedaSoud
    @fareedaSoud 4 місяці тому +6

    አገራችን የድሩዬ መናህርያ ሆነ ያሳዝናል

  • @user-jp9xt8nm9g
    @user-jp9xt8nm9g 4 місяці тому +56

    ❌ በተለይ አማራ ተወላጅ ተጠቀቁ 👈👈

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 4 місяці тому

      ተገደሉ እኮ 🥹🥹🥹

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g 4 місяці тому +8

      @@tigisit2534
      ወርቅ ብር ከአማራ ልጆች ብዙ ግዜ ወስደዋል

    • @S.m543
      @S.m543 4 місяці тому +2

      🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐂 ጥለው መጥተው እዚህ አይተው የማያውቁትን አዩ😂

    • @user-wd7kd8sl3h
      @user-wd7kd8sl3h 4 місяці тому

      @@S.m543😂😂😂😂😂

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 4 місяці тому

      ​@S.😅😅😅😅😅😅😅m543

  • @user-wi6zf9ku3m
    @user-wi6zf9ku3m 4 місяці тому +8

    እረ የመንግስት ያለህህህህህህ አፈር ይብሉና እድሜ ለነዚህ ከብቶች

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 4 місяці тому +17

    ሀገሪቱ ባለቤት አልባ የአሸባሪዎች መፈንጫ ከሆነች ቆየች መፍትሄ ጠፍቷል።

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g 4 місяці тому +3

      ❤❤በትክክል

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 4 місяці тому +1

      ትክክል ደስታዬ። የወንበዴዎች ምሽግ፣ የአጋሰሶች መፈንጫ ከሆነ ሰነበተ።

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 4 місяці тому +2

      @@miminigussie4971 ሚሚዬ እግዚአብሔር ያግዘን ሰዎች በነፃነት በሀገራቸዉ የማይሸማቀቁበትን ወጠዉ የሚገቡበትን ጊዜ ያምጣልን ምን እንላለን 🥺

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 4 місяці тому +4

    አሽሩካዬ በርታልን

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 4 місяці тому +6

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 4 місяці тому +3

    እዉነት ነው ሃቃችንን አላህ ይጠብቅልን

  • @user-jk3re4mc4z
    @user-jk3re4mc4z 4 місяці тому +4

    እይ እሹየ አላማዉራትእንጅ ተተወራብዙነዉ ብቻሰላምያጣ ለሀገርለህዝብ❤🎉

  • @hannakidane6918
    @hannakidane6918 4 місяці тому +1

    Ashruka my brother, I was going to Eritrea from USA,through Ethiopian airlines, so there was a connection flight in Ethiopia for about 1 hr, when they transferred our baggage to the local flight and smaller plane,they steal so many stuff from our baggage which is very sad and embarrassing this was 5 years ago! Thank you for speaking out and address the issues. Some how some wheee it needs to 🛑 stop

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 4 місяці тому +17

    ጋላ በወረራና በዘረፋ በማረድ አንደኛ ናቸው አላህ ይበቀላቸው ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @user-op5gh2hn6j
    @user-op5gh2hn6j 4 місяці тому +6

    ምንም ይዞ አለመግባት ነዋ ሀገሩ እስኪፀዳ ህግ እንደሆነ የለም ሀገርውስጥ

  • @ruthiitube7059
    @ruthiitube7059 4 місяці тому +4

    በጣም አሳፋሪ ነገር ነው።

  • @user-yc1jk5lr6z
    @user-yc1jk5lr6z 4 місяці тому +5

    አው ግምሩክ በጣም አስቸጋሪ ነው ወላሂ እኔ ያየውት ፈተና የዛሬ ሶስት ሳምት እንዴት እቃዬ እዳረጉብኝ እዳጋላቱኝ ብቻ ብሬን ቀጥቅጠውኝ ጨርቅ ቆጥረው ጫማ ቆጥረው አጭበርባሪ ናቸው ወላሂ በጣም

  • @Marthahealthyliving
    @Marthahealthyliving 4 місяці тому +6

    በቃ በሃገራችን ሀፍረት እንደ ጨው ሟሙተን አለቅን እኮ ጎበዝ😱

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 4 місяці тому +2

    ያአሏህ ጌታዬ ፈረጃህን

  • @martaadunga5773
    @martaadunga5773 4 місяці тому +5

    የሌባ መናህሪያ በው ነትየደረሰበትያቀዋል የጉሩኮቹማ ጌዜ ደጉ የነሱን ሳይውል ሳያድር ያሳየን ያደገርሰወች አንመስልም ለሰውያላቸው ማመነጨቅ ማዋረድ ሌብነቱ አረስንቱ ሰውንእያስለቀሱትነው😢😢

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 4 місяці тому +6

    አሹዬ እናቴ በአሮጊት ጉልበቷ ሰርታ የገዛችውን አንድ ሻንጣ ልብስ ጠፋ አሏት💔ይሄ ሳይበቃቼው በ1 ወር ክ2 ሳምንቱ ያለ ፈቃዷ ለዶኔሽን ተሰጥቷል አሏትና እርፍ አሉ ያሳዝናል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 місяці тому +15

    ያኡመተል ረሱል እሮመዳን መጣ የኸይሩ ወር ❤

  • @b.6015
    @b.6015 4 місяці тому +7

    😢😢😢😢😢😢 7 .ወል ልጇን ትታ በእስር ወላሂ አላህ ይይለት ወድሞቻችንም ታፍነው ቀሩ የአማራ ሙህር በእስር ቤት ይሰቃያል

  • @user-ry5zk8ru1t
    @user-ry5zk8ru1t 4 місяці тому +5

    በጣም ያሳዝናል በሰው ሀገር መከራ በልተን የሰራነውን ገንዘብ ይዘርፋሉ ባለጊዜዎች ግፍን ፍሩ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 місяці тому +3

    ወይኔ ሀገር እንዲህ የመጨረሻ የአለም ልቅላቂ አደረጓት ግንብ መደርደር ብቻ ሳይሆን ህዝቡ ይተዛዘን ይሰልጥን ይከባበር የመሀይማን መፈልፈያ ሆነች ሀገር ምንም ይሁን አይስብም ልጆችን ይዘን ስንሄድ ከዉጪ ይህችን ሀገር ነው ሀገር ሀገር እያላችሁ የምታላዝኑት ይላሉ ሰዉ አይከበርም የአሰራር ስልጣኔ የለም።።። እንኳንስ እነሱ እኛም ጠላናት።።።

  • @BushiraMohamad
    @BushiraMohamad 4 місяці тому +3

    ለሰው ክብር የላቸውም ባለየወች አዛዡ ብዙ

  • @girmahaile9118
    @girmahaile9118 4 місяці тому +1

    አየር መንገዱንና ጉሙሩክ መስሪያቤቶች ለይቶ ማየት ያስፈልጋል ። ችግሩ ያለው የኢሚግሬሽንና የጉሙሩክ እንዲሁም የፀጥታ ስራተኞች ላይ ነው። የሚመለከታቸው አካለት ሁሉ አስፈለጊውን ማስተካከያ ሊያደርግ ይገባል ።

  • @fafihassen627
    @fafihassen627 4 місяці тому +4

    አይይይይይ ከአስር ቀን በሗላ ነው የምሄደው እንዴት እንደፉራሁ
    የቀረጡ ዝርፊያ እንኳን ከሀገር አስወጥቶ ያስቀራል ግፍ የበዛበት ሀገር የሀገራችን ጉዳይ በጣም ያሳዝናል

  • @wubehagertube3355
    @wubehagertube3355 3 місяці тому

    እረ ጉምሩክ የደረሰብኝን እንኳን ልናገረው ማሰብ አልፈልግም በጣም በጣም በጣም ዘግናኝ ቦታ ቢኖር ጉምሩክ ነው በእርግጠኝነት የምነግርህ በህይወት ዘመኔ ደግሜ የማልሄድበት ቦታ ቢኖር ጉምሩክ ነው በገዛ እቃዬ ሁሉት ቀን ሙሉ ተሰቃይቼ ቢሰጡኝ ያስከፈሉኝ ቀረጥ አጠይቁኝ ለ2 ስልክ 12 ሺ ብር ብለውኝ ቀረጥ ብለውኝ ውሰዱት ስላቸው 2/3 ኛውን መክፈል አለብህ አላሉኝም እቃውን ወስደውት እራሱ 8 ሺ ብር ትከፍላለህ 2/3 ኛውን

  • @tibebusolomon3467
    @tibebusolomon3467 4 місяці тому +3

    የሚሰማ ባይኖርም መናገሩ አይከፋም ምክንያቱም እየሆነ ያለዉ ነገር መንግሥት የሌለበት ሀገር ላይ የሚሆን ነገር ነው እየሆነ ያለው።

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 4 місяці тому +4

    በጣም ነው የሚያሳዝነው ሰው እንዴት በላቡ የገዛውን ወደ ሀገሬ አስገባለው ብሎ ያመጣውን ንብረቱን ይዘረፋል ሆሆ

  • @b.6015
    @b.6015 4 місяці тому +22

    🎉🎉🎉 አህለን አሹካ ወድማችን ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለነበልባሉ ፋኖ

    • @ashruka
      @ashruka  4 місяці тому

      ✊💚💛❤️

  • @zelalemzergaw5178
    @zelalemzergaw5178 4 місяці тому +3

    ባጣቃላይ የዬሬባት ነገር የሌባ ቤትነው ስትወጣም ስትገባም በጣም ገባድነው አረብልፅግን አታሳቁን እኛም ዜጋነን ይበቃችዋል

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 4 місяці тому

    እባካችሁ ጉሙሩክ ፈታሾች ነጋዴ እና ዘመድ ጥዬቃ የሚመጣው ለዩ 🙏ዬሻንጣ ነጋዴዎች መጥቼ መጥቼ ልክ አዲስ አበባ የሚታየኝ ጉሙሩክ ወች ውውውውውው

  • @user-il2jl8bj6o
    @user-il2jl8bj6o 4 місяці тому +5

    አይ እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይሁንሽ

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 4 місяці тому +3

    በጣም ያሳዝናል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሳፋሪዎች አሁንስ አበዙትም አስጠሉም ሰው የደከመበት ነውር ነው አይ የኛ አገር ጉድ😥😥😥😌😌😌😌😌😌😌

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 4 місяці тому +1

    ምን ጉቦ ብቻ፣ምን ስርቆት ብቻ ፣ በህጋዊ መንገድ ለስራም ሆነ ለትምህርት ቪዛ አግኝተው ወደ ውጪ ለመሄድ ወደ አየር መንገድ ያቀኑ ብዙ ዜጎች ዳጎስ ያለ ጉቦ ካልሰጡ በስተቀር "የጉዞ ታሪክ የለህም" በሚል ተልካሻ ምክንያት የስንቱን ህይወት እንዳበላሹ ቤቱ ይቁጠረው።

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we 4 місяці тому +3

    ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳን !!!

  • @ensratube
    @ensratube 4 місяці тому +5

    እኔ ግሙሩክ አቅም ቢኖረኝ እና ብችል እስከ ሰዎቹ ነበር ማነዳቸው 😢1አመት የለፋሁበት ንብሬቴ ወስደውብኝ አይምሮ በሽተኛ እስሆን አርገውኛል ዘር አይውጣላቸው የሚሰሩት አይበርክትላቸው የድሃው እንባ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳቸው😢

    • @ashruka
      @ashruka  4 місяці тому +1

      አይዞሽ የኔ እህት

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 4 місяці тому +2

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢

  • @mesenbettsegawe3079
    @mesenbettsegawe3079 4 місяці тому

    Amazing Wow🎉🎉🎉

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 4 місяці тому +2

    ትክክል ነው ዝርፍ ነው የሚያረጉት ለዛውም ከግልምጫ ጋር ነው በሪሴ ሻንጣየ በኬሎየ ነው የያዝኩትን ሀያ ሶስት ሺ ብር ለሻጣ ያስከፈሉኝ ብር ለመቀበል ከቤተሰብ ከዎጣሺ አትመለሺም ብሎ በስንት ልመና ከዛ በሀላ ብር ለመቀበል የሻይ ትከፍልያለሺ አለ ካርጎ እማ እያዳዳን ፈትሾ አራግፍ የፈለገውን ቅጥር ነው የሚጠራው እድህ አጋልጣቸው በጣም ብዝ ግፍ ነው የሚፈፀመው አደራ ዝም አትበሉ አጋልጣቸው ሰራተኞች እዴት እደሚጠቃቁምብህ ደም ነው የሚያስለቅስህ

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 4 місяці тому +3

    .....አሁን ያለው ሌብነት ሳይሆን ዝርፊያ ነው ያደባባይ ዝርፊያ......

  • @omfatimatube276
    @omfatimatube276 4 місяці тому +23

    ዉድ የእስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን ለረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @S.m543
      @S.m543 4 місяці тому +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 4 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ኤርፖርት ጉሙሩክ ቢባል ይሻላል እንጅ አየር መንገዱ የሚያገባው አይመስለኝም የአየር መንገዱ ተግባር ሰው ከቦታ ቦታ ብቻ ማመላለስ ነው

  • @yenantw21
    @yenantw21 4 місяці тому +1

    የጉሙሩክ ነገር አይነገር በእውነት እኔም በቁሜ ነው የተዘረፍኩት እግዚአብሔር አምላክ ዋጋቸውን ይክፈላቸው ሌላ ምንም አልልም በተለይ እዛ ውስጥ ዘመድ ሰው ከሌለ።

  • @sg-ou4ws
    @sg-ou4ws 4 місяці тому +2

    አየር መንገዱን እኮ መኪሰስ ነው በተለይ አሜሪካ የሚኖር ሰው አየር መንገዱን ማኪሰር ይቻላል

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 4 місяці тому +5

    አየር መገድ እንቀይራለን👈👈👈👈👈👈👈

  • @user-nk1sh2dq3i
    @user-nk1sh2dq3i 4 місяці тому +5

    መፍትሔው በሌሎች አየር መንገዶች በመጠቀም ገቢ አልባ ማድረግ ክንዳችን በጃችን

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 4 місяці тому

      💯💯 gebachaw segodelow air lines abetuta yakebral

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 4 місяці тому +1

    አዎ እውነት ነው የእውነት እግዚአብሔርን የማይፈሩ አርመኒ ናችው😢😢😢

  • @Mimi_Petros
    @Mimi_Petros 4 місяці тому +4

    ለልጄ የገዛሁትን ልብስና IPAD ዘርፈውኛል ። ምንም እፍረት የሌላቸው ምድረ ሠ ገ ጤ ናቸው!

  • @Sw-jz6kq
    @Sw-jz6kq 4 місяці тому +2

    የአየር መንገድ ጉድ እኮ ተወርቶ አያውቅም፣ ቄሮን እና ቄሪቲን ወይ ኮርስ ሰተው ቢያሰለጥናቸው ቀጣሪው ጥሩ ነበር:: መብት ማስከበር አይደለም መብትህን ከተናገርክ ላትበር ሁሉ ትችላለህ

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd 4 місяці тому +1

    እረ ተወርቶ አያልቅም እኔ ወደ ዱባይ ልመጣ ስል ኤርፖርት ውስጥ ያለው ፖስፖርቴ ተቀበለኝ ስሜ አየና እዛ ጠብቂ አለኝ ለምን ስለው ስምሽ ብሄርሽ መጣራት አለበት አለኝ እና የሆነ ስው ጋር ደውሎ አወራ እኔንም በማላውቀው ፍላይቴ አስተጓግሎኛል እና በጣም አሳፋሪ ናቸው ። ምድረ ጠባብ አዕምሮ ያላቸው አየር መንገድ ውስጥ ብቻ ሳይሆን የትም መስራት የለባቸውም። የሀሪቷን ገጽታ ያበላሻሉ ።ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 4 місяці тому +11

    ደክመን ሰርተን ስርቆት ወይ አለማፈር ሌቦች ድል ለአማራው ፋኖ💚💛❤️

  • @proud894
    @proud894 4 місяці тому +3

    እውነት ነው እኔም አምና ለ አንድ ልጅ ከ ጀርመን 46 kg ማለት ሁለት ሻንጣ ይዞ ወደ ኢትዮጵያ ሄደ ና ሲመለስ
    አንድ ሻንጣ ነው እምፈቀድህ ስለዚ አንዱን ወይም ክፈልበት ወይም ይቀራል እዚህ አሉት
    እሺ ስንት ልክፈል ስላቸው 25 ሺ ብር አሉት ልጁ የ ሰው እቃ ስለነበረው እና ሰዓቱ ደግሞ ስለደረሰ ሳይወድ 25 ሺ ብር ከፈለ
    "ይገርማል ያማል "

  • @user-nb6rh6zr1i
    @user-nb6rh6zr1i 4 місяці тому

    አሹዬ እኔም በለፈዉ ከ ዱባይ ስገባ እመዳም ቤት ለፍቼ ለቤተሰቦቼ የገዛሁትን እቃ ልብስ ሳይቀር ህገወጣ ንገደ ነው ብለዉ በሙሉ ወሰዱብኝ ማርያምን ነዉ ምልክ ስልክ ሁሉ ወሰዱብኝ እያለቀስኩ ገባሁ ፍተሻ ብለዉ ስንወጣ በርላይ ሙልጭ ነው ይረጉን😢😢😢

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 4 місяці тому +3

    እኳን ደህና መጣህ አሹዬ❤❤❤❤አትጥፋ

  • @aberash8113
    @aberash8113 4 місяці тому +1

    Thank you for sharing

  • @ethiote5165
    @ethiote5165 4 місяці тому

    ታሪክኛ ናቸው ሽቶ ስጭኝ ምናምን ይላሉ ወደሀገር ስገባ እኔ በበኩሌ ደርሶብኛል ፎኦ

  • @user-lz1eq1gj8l
    @user-lz1eq1gj8l 4 місяці тому

    👍👍👍🙇

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 4 місяці тому +2

    ፍትህ ልእህቶቻችን

  • @tilahunmuhaba7901
    @tilahunmuhaba7901 4 місяці тому +2

    ከሁለት አመት በፊት ባለቤቴ ያጋጠማት ሁለት የአየር መንገዱ ሰራተኞች መተው የሰረቁትን አንድ ሻንጣ ካንቺ ጋር ቀላቅለሽ አውጭልን ብለው ጠይቀዋት እምቢ አለቻቸው
    ከንደገና ደግሞ የዛሬ ስድስት ወር ወደሀገር ቤት ስትሄድ ከአምስት ሻንጣ አንዱ ጠፍቶባት ሀላፊ ጋር ቀርባ ስትጠይቅ ምንም ሳይደነግጡ እዛጋ ሄደሽ አመልክቺ ተብላ ብትጠብቅ ወፍ የለም

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 4 місяці тому

    Ashruka 🙏🙏🙏

  • @YalXABfactor2863
    @YalXABfactor2863 4 місяці тому

    ከ5 ዓመት በፊት ይህን ጉዳይ ፌስቡክ ላይ ፅፌ ነበር :: አብዝኛዎቹ ሰዎች ሃገሬን የምጠላ አስመስለው ብዙ ውርጅብኝ አለፈብኝ: ግን አየር መንገዱ ብዙ ግፍ ከመስራት ባለፈ በጣም የሚያናድደኝ ለኢትዮጵያውያን ያለው ንቀትና ክብረ ነክ ንግግር ይናገራሉ:: ከኢትዮጵያውያን ይልቅ ለኡጋንዳ ዜጋ ያሸረግዳሉ:: በራሳችን አየር መንገድ ባይታወር ነን::

  • @user-nk1sh2dq3i
    @user-nk1sh2dq3i 4 місяці тому +2

    የሌላ አገር አየር መንገድ ብንጠቀም መፍትሄ ይሆናል፡፡

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j 4 місяці тому

    ንደው አምላኪ ማንንም ሳይነካ ጉምርክ ላይ ብቻ እሳት ያዝንብብት ሦስቶር ሙሉ አንከራተው በመጨርሻም ሄደሽ ሳውዲ ጠይቂ በለው እቃዬ በልተውኝ ቀሩ እኔም ጠዋት ማታ እየተራገምኩ አለው ውይ ከእቃዬ በላይ ንቀታቸው ሀገሬ መሁኑን እንድጠራጠር ነው ያደረጉኝ እንደአ የሆነ ነገር ገብቶ ፀጥ ባደረጋቸው

  • @MeronAb7271
    @MeronAb7271 4 місяці тому +1

    እውነት ነውር ነው የክፍለ ሀገር አውቶብስ ተራ እንኳን ስርአት አለው ለነገሩ ሀይ የሚል ሲጠፋ ምን ያድርጉ

  • @ef6079
    @ef6079 4 місяці тому

    ህዝቤ ምንድነው ዝምታው ማፍያ መሪ እንዲነው ዘረፍው በንፁሀን ሀገር እንዳይገባ 😢😢😢😢ማንም አይመጣ😢

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 4 місяці тому +2

    መቸ ነዉ ግን ሀገራችን እንደ ሌላዉ ሀገር በሰነሰረአት በየመሰራያ ቤቱ ያለዉ ግፍ የሚቆመዉ ይሰለቻል ኢትዮጲያዊ መሆን

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 4 місяці тому +2

    OK ግምሩክ ግን ለምን ያስፈልጋል???? በፍጹም መጥፋት ያለበት ነው

  • @user-ee1ob8dm1o
    @user-ee1ob8dm1o 4 місяці тому

    በርታ

  • @techawatch
    @techawatch 3 місяці тому

    አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ስንደርስ እኔ ከእናቴ ጋራ ወደ ተለያየ ክ/ሀገር ስንሄድ ሻንጣችን አስመዝነን ሄድን ትኬት ሰጡን ከዛ ስንደርስ ሻንጣችን በሙሉ ተቀዶ ተዘርፈናል።በህይወቴ በዚህ ሰአት እንደ ኢትዮጵያ አየር መንገድ አዝኜ አላውቅም ቪዲወ መረጃ አለኝ ማቅረብ እችላለሁ።

  • @rosarosa1646
    @rosarosa1646 4 місяці тому

    Ashuye enewodikalen

  • @ef6079
    @ef6079 4 місяці тому +1

    ሀገራችን እኮ ዘርፍችው ብሉ የተባሉ ይመስላሉ😢😢😢😢😢

  • @user-ek6bh5bl9b
    @user-ek6bh5bl9b 4 місяці тому

    በጣም የሰዝናል መከራችንን አይተን የመጣ ነዉ ንብረት ከተወሰነ እማ ማበዴነዉ😢

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 4 місяці тому +5

    የደረሰበት ያውቀዋል አይይይ ተወን እስኪ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q 4 місяці тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 4 місяці тому +2

    እሱ እራሱ ስነስርአት ሳያይ ሐገር መሪ ሆነ ታዲያ አመራር ላይ ምን አይነት ስርአት ይኖራል፣

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 4 місяці тому

    በእውነት ትኩረት ተሰቶ መሰራት አለበት ኢሪፖርት ውስጥ ያለጉድ እኮ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኛ ለፍተን ደማችን አፍስሰን ላባችን ጠብ አድርገን የሰራነውን ይወስዱታል አየ ግዜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በርታልን ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Robely-v9b
    @Robely-v9b 4 місяці тому +2

    ተረኞቹ አገሪቷን አግማሟት

  • @user-xn2hk4uj5c
    @user-xn2hk4uj5c 4 місяці тому +2

    የኢትዮጵያ ጉምሩክ በዉነት ጨካኝጨካኙን አረመኔዐቹን አደላይ ሰብስቦ ነዉ የያዘዉ በዉነት ፈጣሪ ይፍረድባቸዉ😢

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r 4 місяці тому +2

    አሹካ ወያኒ ይናፍቅሃል በአሁን ሰአት

  • @petypety6303
    @petypety6303 4 місяці тому +4

    ንቀታቸዉ ደሞአ አይጣል ነዉ

  • @mahlettamene3690
    @mahlettamene3690 4 місяці тому

    That is true I hope they will change

  • @angawtegabu761
    @angawtegabu761 4 місяці тому +12

    አብይ እና ሽመልስ እጃቸው አለበት