Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሊዝ ስለዚህ ልጅ መች ይሆን ምትሰራልን ብዬ ሁሌ እናፍቅ ነበር በርታልን በጣም ደስ ብሎኛል የጋዜጠኞች ቁንጮኣችን ነህ።
ደስ ብሎኛል የዚህ ልጅ ነገር ሲነሳ አርቴታም በበቁ ልጆች እምነት ሊኖረው እንደሚችል አይተን እንዲሁም የእድሜው ትንሽ ሄድ ማለት እምነት እንዲያሳድርበት ያሳይና የሌሎች ታዳጊዎችን ተስፋ በእንዲህ መልኩ ሊያበራ ነው እናም ይሆናል። ለማንኛውም አሊዝ ወንድሜ በርታልኝ❤❤✍️ COYG!!
አሊዝ የ GGMU ደጋፊ ብሆንም ከአርሰናል የሚወጡ ተጨዋቾች ይመቹኛል። ያ በጉዳት ለእግር ኳስ መስጠት ያለበትን ያልሰጠን ዊልሼርን ጨምሮ።
Sile Arsenal hulem bante siwera sitafit Alazar😍🥰
IDOlL ልጁ በብዙ ቦታዎች መጫወት ይችላል ቴክኒካሊ ደግሞ በጣም የላቀ ነዉ ደግሞ ከዚህም በላይ ፖተንሺአል እንዳለዉ ያሳያል ምክንያቱም ገና 18 ዓመቱ ነዉ በእርግጥም ቀጣዩ የ Hale End ተረኛ ነዉ IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌
🎉❤ አሊዝ ሰላም ሰላም ሰላምክ ይብዛ
l love you alazar❤🎉🎉
አሊዞ ይህ ታዳጊ የወደፊቱ የአርሰናል ካፒቴን ይመስለኛል። የመጀመሪያውን ፕሮፌሽናል ጨዋታ ከማድረጉ በፊት የመጀመሪያውን ቢጫ ካርድ ያየ ተጫዋች ነዉ ያ ጨዋታም አርሰናል ከሲቲ ጋ በተደረገው ጨዋታ ነዉ። ዴቪድ ራያ ኳሶችን እንዲያዘገይ በመስመር ላይ በሚያሟሙቅበት ጊዜ ሲመክረዉ ነበር። በተለይ ከሃላንድ ጋር ያደረገዉ ግብግብ ለአርሰናል ደጋፊ ልብን የሚያሞቅ ነዉ።
❤❤❤Ale bratlige
welcome Alazar
Alazare betam betam lante kiber alegn gen betam yemegrmegn be bezat yemetsrawu Arsenale ena uniteden nawu betam nawu yedebergn se le liverpool ena arneslot bezu ataworam pleas Alazar liverpool is the kop
Alazar❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኢታን ንዋኔሪ እና ሉዊስ ስኬሊን ቬንገር ቢሆኑ ሁሌ ቋሚ ሆነው ይጀምሩ ነበር ብዬ አምናለሁኝ።
Please adjust your microphone it’s disturbing thanks
Aliss zizuu ❤❤❤
🙌👏😍❤💖
❤❤
Alazarinho gocho
Ale.jemal museyalah seralen
ክለብ ማለት ተጨዋች አሳድጎ ና እምነት ጥሎ አጫውቶ ስኬታማ ማድረግ ሲችል ነው ። ሙሉ ቡድን ከነ ተቀያሪው አስፈርሞ ዋንጫ ማምጣት ብቃት አይደለም!!1 ⬆️ Man United2, ⬆️Arsenal3, ⬆️ Liverpool 4, ⬆️Westham , ⬆️Everton , ⬆️Aston villa etc.....
አሊዝ ስለዚህ ልጅ መች ይሆን ምትሰራልን ብዬ ሁሌ እናፍቅ ነበር በርታልን በጣም ደስ ብሎኛል የጋዜጠኞች ቁንጮኣችን ነህ።
ደስ ብሎኛል የዚህ ልጅ ነገር ሲነሳ አርቴታም በበቁ ልጆች እምነት ሊኖረው እንደሚችል አይተን እንዲሁም የእድሜው ትንሽ ሄድ ማለት እምነት እንዲያሳድርበት ያሳይና የሌሎች ታዳጊዎችን ተስፋ በእንዲህ መልኩ ሊያበራ ነው እናም ይሆናል። ለማንኛውም አሊዝ ወንድሜ በርታልኝ❤❤✍️ COYG!!
አሊዝ የ GGMU ደጋፊ ብሆንም ከአርሰናል የሚወጡ ተጨዋቾች ይመቹኛል። ያ በጉዳት ለእግር ኳስ መስጠት ያለበትን ያልሰጠን ዊልሼርን ጨምሮ።
Sile Arsenal hulem bante siwera sitafit Alazar😍🥰
IDOlL ልጁ በብዙ ቦታዎች መጫወት ይችላል ቴክኒካሊ ደግሞ በጣም የላቀ ነዉ ደግሞ ከዚህም በላይ ፖተንሺአል እንዳለዉ ያሳያል ምክንያቱም ገና 18 ዓመቱ ነዉ
በእርግጥም ቀጣዩ የ Hale End ተረኛ ነዉ
IDOL👌👌👌👌👌👌👌👌👌
🎉❤ አሊዝ ሰላም ሰላም ሰላምክ ይብዛ
l love you alazar❤🎉🎉
አሊዞ ይህ ታዳጊ የወደፊቱ የአርሰናል ካፒቴን ይመስለኛል። የመጀመሪያውን ፕሮፌሽናል ጨዋታ ከማድረጉ በፊት የመጀመሪያውን ቢጫ ካርድ ያየ ተጫዋች ነዉ ያ ጨዋታም አርሰናል ከሲቲ ጋ በተደረገው ጨዋታ ነዉ። ዴቪድ ራያ ኳሶችን እንዲያዘገይ በመስመር ላይ በሚያሟሙቅበት ጊዜ ሲመክረዉ ነበር። በተለይ ከሃላንድ ጋር ያደረገዉ ግብግብ ለአርሰናል ደጋፊ ልብን የሚያሞቅ ነዉ።
❤❤❤Ale bratlige
welcome Alazar
Alazare betam betam lante kiber alegn gen betam yemegrmegn be bezat yemetsrawu Arsenale ena uniteden nawu betam nawu yedebergn se le liverpool ena arneslot bezu ataworam pleas Alazar liverpool is the kop
Alazar❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኢታን ንዋኔሪ እና ሉዊስ ስኬሊን ቬንገር ቢሆኑ ሁሌ ቋሚ ሆነው ይጀምሩ ነበር ብዬ አምናለሁኝ።
Please adjust your microphone it’s disturbing thanks
Aliss zizuu ❤❤❤
🙌👏😍❤💖
❤❤
Alazarinho gocho
Ale.jemal museyalah seralen
ክለብ ማለት ተጨዋች አሳድጎ ና እምነት ጥሎ አጫውቶ ስኬታማ ማድረግ ሲችል ነው ። ሙሉ ቡድን ከነ ተቀያሪው አስፈርሞ ዋንጫ ማምጣት ብቃት አይደለም!!
1 ⬆️ Man United
2, ⬆️Arsenal
3, ⬆️ Liverpool
4, ⬆️Westham , ⬆️Everton , ⬆️Aston villa etc.....