Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንኳ ደና መሰጣህ እንኳ አደረሰህ ለቅዱሰ ገብሬል አመታዊ ባህል ዘላለም👏👏ሰጠብቅህ ነበረ
ምርጥ ትንተና👏👏👏
ጨዋታው 1-0 ብቻ ማለቁ ግን አስገርሞኛልግን ትንሽ ቆየህብን እኮ IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በsaka ቦታ ክፍተት ያየንበት ጨዋታ ነበር ።ዋነው 3 point1 goal2.ደረጃandGood explanation
Alazar❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወደ ሁለተኛነት ቢመለስም አጨዋወቱ በጣም ደካማ ነው የአርቴታ ላይናፕ እና ቅያሪ ያደረጋቸው ለውጦች በጣም ደካማ ውሳኔ ነበር ባጠቃላይ አርቴታ በሀቨርት ላይ ደረቅ ነው
በቃ አሌክስ እወድሃለሁ ❤❤❤ ትልቅ ክብር አለኝ ለአንተ ! ! 🙏🙏🙏
የሀሊኢንድ ክስተቱ ሉዊስ ስኬሊ ትላንትናም በጣም ጥሩ ነበር መጭው ግዜ የሱና የኢታን ነው።
አሌ ትናንት የአርሰናል ቤንች የነበሩትን ተጫዋቾች አይቼ በጣም ነበር የተሳቀኩት።! 4 የግራ መስመር ተከላካይ፣ 3 የተከላካይ አማከይ፣ 1 የአጥቂ አማካይ(እርሱም ገና ህፃን) አና 1 በረኛ በጣም የከብዳል።ሲጀመር 3 የአጥቂ አማካይ ሸኝቶ እደት 1 እንኳን አስተማማኝ ተጫዋች አይተካም!? ሰውዬው ተከላካይ ነው የሚወደው።
አርሰናል ያሸንፍ እንጂ ማጥቃቱ ላይ ከፉልሃሙ ጫወታ የተለየ አልነበረም
ይመችህ ኣቀራረብህ በጣሚ ይመቸኛል
Alazare🎉❤ Arsenal ❤❤❤
እየጠብኩህ ነበር
alexo welcome best sport journalist
ስኬሊን የግራ መስመር አጥቂ ቦታ ላይ ቢሞክረው የተሻለ ሚሆን ይመስለኛል
Alex, Arsenal achewawetu betam new miyastelaw.Odegard chemro wedefit mechawet lay feri nachew.Odegard erasu ke 10 kutir yilik 8 kutir lay bihon mishalew yimeslegnal, goal lay senef new, shoot lay senef new.Martinelli lekutir new enji migebaw minim mitekim techawach aydelem.Tir lay kalasfereme yetim endemayders tinant asayen.
Arse alizi❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍✌️
እንኳን አደረሰህ አሌ
❤❤❤❤❤ አሊዝ
Important 3 points
አሌ እኔ ከቶተነሃም ቀጥሎ አርሰናል ሚባለውን ክለብ አላምነውም
አሌክስ በጣም ነው የምትመቸኝ እግር ኳስን ትችላለህ
ይሄ ማለት ከብሬንት ፎርድ እና ከብራይተን 6 ነጥብ ያገኛል ብሎ ማስብ ይከብዳል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alazar,betam koyek,hullem tenafaki nek
😍😍😍
አሁንም አርሰናል ማርትኔሊን ይዞ የትም አይደርስም ይህ ተጫዋች ዕድገቱን ያቆመ ተጫዋች ይመስለኛል የቲዎ ዋልኮት ዓይነት ዕድገት ነው ወይም ቀንጭሯል።
❤❤❤
Ala techlaleh faar gornalist
አሌ ዛሬ ዘገያቹ በሰላም ነው ። ውጤቱ ጥሩ ቢሆንም በአንድ ጐል ማሸነፋችንን አልወደድኩትም ። ያንን ሁሉ ብልጫ በአንድ ጐል ። ለማንኛውም ተመልሰናል ቀጣይ ጨዋታዎች ከበድ ይላሉ ለንዋኖሪ የቋሚ ተሰላፊነትን እድል ከሰጠው ምናልባት ሳካ እስኪመለስ ጥሩ የምንጓዝ ይመስለኛል አዲስ የሚገዙ ተጫዋቾች ባይኖር እንኳን ይሄ ጥሩ ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን ግዢው እጅግ አስፈላጊ ነው በተለይ የክንፍ እና. ጨራሽ ዘጠኝ ቁጥር ። መልካም ቀን 😊
First viewer❤
If Arsenal wants to be champions, they need to address their inconsistent and unsatisfactory performance. The team's underwhelming displays and unconvincing results are a cause for concern.
አርሴናል ከመከላከል ይልቅ አንድ አጥቂ ከፍት ብያስቀር በአስቸጋሪ ግዜ ነጥብ ይዞ ይወጣ ነበር እንደ ቫሪድ: ሃላንድ ;ሃሪኬን ከፍት መቅረት አለባቸው
Ere martineli aydelem, trosard nw asist yaregew😂😂😂
ሰው ሆኖ የማይሰሰት የለም ለቶሰራድ ኳስ የሰጣው ማን ነበር
አርሴናል እዝያና እዚህ ዘጥ ዘጥ ከማለትና ከአድማቂነት ያለፈ መቼም ቢሆን ቦታ አይኖረውም። ድግስ አድማቂ። አህመድ ሊቨርፑል ከፓሪስ።
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አለማወቅ ግን ደፋር ያረጋል .. ሲጀመር አላዛር ጋር ምንም አታረግም ዳይ ወደ መንሱር
እንኳ ደና መሰጣህ እንኳ አደረሰህ ለቅዱሰ ገብሬል አመታዊ ባህል ዘላለም👏👏ሰጠብቅህ ነበረ
ምርጥ ትንተና👏👏👏
ጨዋታው 1-0 ብቻ ማለቁ ግን አስገርሞኛል
ግን ትንሽ ቆየህብን እኮ
IDOL❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በsaka ቦታ ክፍተት ያየንበት ጨዋታ ነበር ።
ዋነው 3 point
1 goal
2.ደረጃand
Good explanation
Alazar❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወደ ሁለተኛነት ቢመለስም አጨዋወቱ በጣም ደካማ ነው የአርቴታ ላይናፕ እና ቅያሪ ያደረጋቸው ለውጦች በጣም ደካማ ውሳኔ ነበር ባጠቃላይ አርቴታ በሀቨርት ላይ ደረቅ ነው
በቃ አሌክስ እወድሃለሁ ❤❤❤ ትልቅ ክብር አለኝ ለአንተ ! ! 🙏🙏🙏
የሀሊኢንድ ክስተቱ ሉዊስ ስኬሊ ትላንትናም በጣም ጥሩ ነበር መጭው ግዜ የሱና የኢታን ነው።
አሌ ትናንት የአርሰናል ቤንች የነበሩትን ተጫዋቾች አይቼ በጣም ነበር የተሳቀኩት።! 4 የግራ መስመር ተከላካይ፣ 3 የተከላካይ አማከይ፣ 1 የአጥቂ አማካይ(እርሱም ገና ህፃን) አና 1 በረኛ በጣም የከብዳል።ሲጀመር 3 የአጥቂ አማካይ ሸኝቶ እደት 1 እንኳን አስተማማኝ ተጫዋች አይተካም!? ሰውዬው ተከላካይ ነው የሚወደው።
አርሰናል ያሸንፍ እንጂ ማጥቃቱ ላይ ከፉልሃሙ ጫወታ የተለየ አልነበረም
ይመችህ ኣቀራረብህ በጣሚ ይመቸኛል
Alazare🎉❤ Arsenal ❤❤❤
እየጠብኩህ ነበር
alexo welcome best sport journalist
ስኬሊን የግራ መስመር አጥቂ ቦታ ላይ ቢሞክረው የተሻለ ሚሆን ይመስለኛል
Alex, Arsenal achewawetu betam new miyastelaw.
Odegard chemro wedefit mechawet lay feri nachew.
Odegard erasu ke 10 kutir yilik 8 kutir lay bihon mishalew yimeslegnal, goal lay senef new, shoot lay senef new.
Martinelli lekutir new enji migebaw minim mitekim techawach aydelem.
Tir lay kalasfereme yetim endemayders tinant asayen.
Arse alizi❤❤❤❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍✌️
እንኳን አደረሰህ አሌ
❤❤❤❤❤ አሊዝ
Important 3 points
አሌ እኔ ከቶተነሃም ቀጥሎ አርሰናል ሚባለውን ክለብ አላምነውም
አሌክስ በጣም ነው የምትመቸኝ እግር ኳስን ትችላለህ
ይሄ ማለት ከብሬንት ፎርድ እና ከብራይተን 6 ነጥብ ያገኛል ብሎ ማስብ ይከብዳል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alazar,betam koyek,hullem tenafaki nek
😍😍😍
አሁንም አርሰናል ማርትኔሊን ይዞ የትም አይደርስም ይህ ተጫዋች ዕድገቱን ያቆመ ተጫዋች ይመስለኛል የቲዎ ዋልኮት ዓይነት ዕድገት ነው ወይም ቀንጭሯል።
❤❤❤
Ala techlaleh faar gornalist
አሌ ዛሬ ዘገያቹ በሰላም ነው ። ውጤቱ ጥሩ ቢሆንም በአንድ ጐል ማሸነፋችንን አልወደድኩትም ። ያንን ሁሉ ብልጫ በአንድ ጐል ። ለማንኛውም ተመልሰናል ቀጣይ ጨዋታዎች ከበድ ይላሉ ለንዋኖሪ የቋሚ ተሰላፊነትን እድል ከሰጠው ምናልባት ሳካ እስኪመለስ ጥሩ የምንጓዝ ይመስለኛል አዲስ የሚገዙ ተጫዋቾች ባይኖር እንኳን ይሄ ጥሩ ሊሆን ይችላል ። ነገር ግን ግዢው እጅግ አስፈላጊ ነው በተለይ የክንፍ እና. ጨራሽ ዘጠኝ ቁጥር ። መልካም ቀን 😊
First viewer❤
If Arsenal wants to be champions, they need to address their inconsistent and unsatisfactory performance. The team's underwhelming displays and unconvincing results are a cause for concern.
አርሴናል ከመከላከል ይልቅ አንድ አጥቂ ከፍት ብያስቀር በአስቸጋሪ ግዜ ነጥብ ይዞ ይወጣ ነበር
እንደ ቫሪድ: ሃላንድ ;ሃሪኬን ከፍት መቅረት አለባቸው