This show is one of my favorites, and I am watching every morning from Houston, TX as soon as I heard when he was telling his wife the answer, I was very angry and hoped that EBS would figure it out, then immediately the other competitors informed the questioner so I am happy for the winner. Go…Go.. Go EBS the good work. I have a big respect 😃😃🙏🙏❤️😍
አባቴ ሙቶ ሀዘናይ ነኝ 😭😭😭💔💔💔 ለኔ አላህ ሶብሩን እዲሠጠኝ ነሱ ደሞ አላህ ለጀነት እዲያቀሥረዉ ደአ ሣታረጉ አትለፉኝ በሥደት ሆናችሁ ቤተሠብ ያጣችሁ አላህ ያጽናችሁ
አላህ ጀነተ ፊርዶስን ይወፍቅልሽ አንችንም የሶብሩን ዉሀ ያጠጣሽ
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ😢😢😢😢
አላህ ይሶብርሽ እህት አላህ ይዘንለት ላባትሽ
አላህይረህመውአችምአላህሶብሩንይስጥሽ
የኔ ውድ አላህ ሰብር ይስጥሽ ለአባትሽ ደሞ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቀው
አበቴ ሞተብኝ ያልሽው ልጅ አላህ ጀነትን ፈርድወሰ ይወፍቃቸው አንችንም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ሁላችነንም አባቶቻችን የሞቱብነ አላህ ይረሀማቸው ጀነትን ይወፍቃቸው
አሚን
@@ssxx4872 አሚን ዉዴ
አላህ ሶብሩን ይሥጥሺ እህቴ
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አባትሽንም ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅልሽ
አላህ ይሡብርሽ የኔውድ
የትም ቦታ ብትሆኑ ለእውነት ቁሙ ልክ እንደ ሙስጠፋ ወንድሜ አላህ በሀቅ ላይ ያፅናህ❤
ሙስጠፍና መዲና እንኳን አሸነፍ ብዙ እንድያወሩ አልተፈቀደም እንጂ ብዙ ችግር እንዳሳለፍ ያስታውቃል በልጂነት እድሜ ጎበዝዎች❤❤
ሙስጠፋና መድና ሰለ አሸነፉ ደስ ብሎኛል❤❤እዉነት ኛ ፍቅር ያላቸዉ እነሱ ናቸዉ ❤❤
❤
በጣም እኔም ደስ ብሎኛል
ሙስጦፋ ተመቸህኝ እረዚህ ጋ እየነገራት ነዉ አቦ እንኳንም አሸነፋቹህ
ጎበዝ ነው
😂😂😂😂😂ጎበዝ አሳቀኝ
😂😂😂😂😂 እኮ
እኔ ብሆን ሸም ስለሚይዘኝ ዝም ነበር እምለው ጎበዝ ነው ምናልባትም ዝም ቢል እድሉ ያመልጠው ነበር
@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር እኮስ
ሙስጦፋ ብዙ መከራ አሳልፈህ እዚ ደረስክ ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ሁሉ ከቅኑ ሰው ነው !ብእውነት! የመጣ ገንዘብ በረከት አለው በጣም ደስ ብሎኛል ስለአሸነፋቹ From Eritrea ❤🎉
እነዚህ ልጆች በማሸነፋቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ አሳዝነውኝ ነበር እመቤቴን
@@susuethio-h3uአዎ በጣም ያሳዝናሉ እንኩዋን አሸነፉ ❤️❤️
Wollah enam batem eytechenku nabr 😢😊
በጣም ወላሂ ሙስሊም ስለሆኑ አይደለም መጀመርያ ሲናገር ያሳዝን ነበር
እኔም ከመጀመሪያው የሚያወራውን ስሰማ እንደ ቸገረው ተረድቻለው ። እንኳንም አሸነፈ
❤❤❤❤❤❤
ሙስጠፋ አዋረድከው ወትሮም ሌባን ሌባ ሲሉት ደስ ይላል😂 ስላሸነፋቹህ ደስ ብሎኛል🎉
ሁሉም ገገማ ናቸው ዳር ለይ ያለችው ባለመመለሳቸው ስትናደድ መሀል ላይ ያሉት ሲሰርቁ እድል ወደነነይማ አዘነበለች ይመቻት ደሞ እርጋታዋ ❤❤
😂😂😂😂
ሉላ ግን በጣም ነው የምትመቸኝ ረጋ የለች ወብ ሴት እደኔ የሚወዳት b 👍🫶👈❤❤❤
እኔም በጣም ነው የምወዳት
በጣም
b❤❤❤❤
ጀግናችን ሙስጦፋየ እዲሜ ጤና ይስጣችሁ ሀቀኛ ሁሌም አሸናፊነው
ባለ9 ወሩ ግን ጥፊ መቅመሱ አይቀርም በጣም ተናዳለች😅😅😅😅የምትሉ
🤣🤣🤣👍👍👍
😂😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂
😀😀😀
የሙስጠፋ ጆሮ ፍጥነቱ አቦ ይመችህ ብር ሉላም ይመችሽ ለተመልካች ድምፁን ማስደገምሽ ተመልካች በደብ ይረል ሀቀኛ ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ማጭበርበር የትም አያደርስ ሁሌም እውነት ታሸንፋለች
በትልቅ የቴሌቪዥን ጣቢያ ሀገር አቀፍ በሆነ መስኮት እንደት ለስርቆት ሰው ይሮጣል ይህ ከስርቆትም በላይ ከውርደትም በላይ ነው ቱ ገንዘቡን ሳይሆን አስባችሁ መምጣት ጫወታውን በቃ እንደ መዝናኛ ቆጥራችሁ ኑ መልሱንም ዘና ብላችሁ ትመልሳላችሁ እንኳንም አዋረድከው ይህ በዙሪያውም ላሉ ሰወች ተአማኒነት የለውም ለስራው ጭምር
ሙስጠፋ & ሞክሸ መብሩክ ❤❤❤❤
አቤት ውርደት ለብር ሲሉ ተዋረዱ አታዋርደኝ ነው ለነሙስቶፋ ስለሆነ ሽልማቱ ደስ ብሎኛል
ሳይተዋወቁ ቢቀርስ 😂😂😂😂😂
This show is one of my favorites, and I am watching every morning from Houston, TX as soon as I heard when he was telling his wife the answer, I was very angry and hoped that EBS would figure it out, then immediately the other competitors informed the questioner so I am happy for the winner. Go…Go.. Go EBS the good work. I have a big respect 😃😃🙏🙏❤️😍
Don’t mess with Texas ! 🌠
አታዋርደኝ ጌታየ ለማስመሰል 32አለችና 31😂 ሌብነት ይቁም
😂😂
ወይኔ ውርደት ሙስጦፋ ይመችህ አዋረድከው😂😂😂
እኮ እኔ በጣም ነው ያሰቃኝ ይመቸው 😂😂😂
😂😂😂😂
ማሻ አላህ አብነትነዉ እሚመስለዉ ሙስጠፋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በማሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክእኔምእያልኩነበርይመስላል
አቤት ውርደት በቅርብ ሱሪ ስለገዛን ነው አላለችም አጭበርባሪዎች😂😂😂😂
😅😅😅😅
ባለጌ አንተ/አንቺ ከዛ የበለጠ ዋሽታቹ ትሆናላቺ። አታስመስሉ
አዉን ነገሮታል እኔም ሰምቻለሁኝ ይመቻችሁ ሉላየ😂😂😂😂
ዱቄት የማያቀው ፊት በሂጃብ የተዋበች ውብ ሴት❤🎉
ተይ በናትሽ😂😂
😅😅😅😅😅😅ayidel
Aleecim😂😂
ዱቄት እኮ በናተ ነዉ እሚብሰዉ 😅😅
ለማያቋችሁ ታጠኑ
የሰው ፍጡር ሲያስጠላ አይባልም ማሮች ውዶች የፈጣሪ ስራ ነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙስጣፋ የኔ አበት ጎበዝ ጃግና
ሙስጠፋ ጎበዝ ልትበላ ነበር😂😂😂❤❤❤❤ሌባ ነው
🤣🤣🤣👍
😂😂😂😂😂😂 እኮ
ሙስሊምሁኖ ያለኒካህ መቆየት በጅሰላምታ ማለት ክልክልነው ቶሎኒካህ ማረግ ከዛ ፍቅር በፍቅርመሆን ማጣጣም መደሰት ደስይላል ያለኒካህ ፍቅር መፋቀር የለም
የዘመኑወጣትያውቁታል
100%
ትክክል አላህ እውቀት ይሥጠን የሸሬአ
@@ttww9470 ሽኩረን
ሙስሊምኮ ሀቀኛ ነው አጋለጠው ሙስጠፍ ሀቀኛ ስለሆክ አሸነፍክ🙏🥰
ሙስሊም ሀቀኛ እንዳልሆነ ለማወቅ እኮ ነጋዴን ማየት በቂ ነዉ በክት ደሞ አታፍሪም ይሄን የበከተ ሽብር እምነት ሀቀኛ ምትይዉ
እና ከፊር ሀቃኛ ነው ልትይ በልሆና ቀጠፊ ለመያውቅሽ ተጠኚ ቆሻሻ መነው ያበካታው የበከትሽ አንቺ ነሽ ንፍጥ የበካትሽ በትሆኝ ሰው አታመልኪም ነበር ሰው አምላኪ ቱ @@Blenuaalem_22..
የሐቀኝነትን ትርጉም የምታውቅ አይመስለኝም እሱ የተናገረው መልሱን እኑሱ ካወቁት እንዳሸነፍ ብሎ ነው ለራሱ ጥቅም ሲል ነው
ሀቀኛ ግለሰብ እንጂ ፡ ውሸትን የሚያበረታታ አንቀፅ ስለመኖሩ ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ፥
- በልብ እያመኑ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር [ታቂያ] ፡ በ’አሏህ’ ዘንድ አያስቀጣም ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁ. ፩፻፮)።
📖👈🏾🫢
@@Blenuaalem_22..
የስድብ ትችት ተገቢ አለመሆኑን ከመጽሐፍ ቅዱስ እነሆ፥
- ከውስጥ ወጥተው ሰውን የሚያረክሱት ፡ ስድብ፣ ክፋት፣ ተንኮል፣ ምቀኝነት፣ መስረቅ፣ መግደል፣ … ወዘተ ናቸው ፤ (የማርቆስ ወንጌል ም. ፯ ቁ. ፳፪ - ፳፫)።
👉🏾📖🤔
ምንድን ነው ምስቶች የበሎቻቹን ስልክ አትፈትሹም እንዴ😮
እኔ ብቻ ነኝ ሙስጠፋ ዞር ሲል አብነትን የመሠለኝ መጀመሪያ ሳየው እሱ መስሎኝ ደገነጥኩኝ😂😂😂
እውነት መሰሎኝ ነበር😂😂😂
አብነት በቀዩ😂
ሲጀመር እኔ የገባሁት አብነት ያለ መስሎኝነበር😂😂😂
ወላሂ እኔም መስሎኝነበር❤❤❤😂😂😂
👍👍👍
ሉላየ አሥተዋይ እሴት ስወድሽ❤🎉🎉
ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉❤
ምድነው አታዋርደንእምትሉት ገናአላየሁም ግንኮሜታተሮች ንገሩኝዋ👌
አይ እኔ ለናንተ ተሸማቀኩ አይ እንዲሁ እንዳማረባችሁ ብትሄዱ ይሻላችሁ ነበር 😂ሉላ ስስቅ አይሰማም ብለው ተዋረዱ ሼም ነው
አዱ የምትባይው ደሞ ቁጣሽን እቤት ስትሄጂ ይሻላል
@@SofiaIbrahim-u6c እኮ እንደተቆጣችም ምንም ሳትመልስ የሽንፈት ሽንፈት በ ዜር ወጣች ምንም ደስ አይሉም የዛሬዎቹስ!
😂😂😂😂😂
😅
@@TigistMekuria-v3kእሳት ያጠፋሉ ትንሽ በመሀል ያለት ትንሽ ይሻላል
የዘድሮ ትልቁ ፀሎት አታዋርደኝ ነወ🙈
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 ሠው ይኮምት የለደ በፈጣሪ
😂😂😂
😂😂😂
🤭🤭😂😂
የወገብ ቁጥር ሜትር ከዘጠና አላለችም አይ ውርደት😂😂😁
የዛሬዎቹስ ምንም ደስ አይሉም አንዱ መልስ
ይነግራል አንዷ ታኮርፋለች ኤጭ🙄🙄
😅😅😅😅😅ግራ የተጋባ ህዝብ 😊
@@munatube2736 እኮ የዛሬዎቹማ አይመስጡም
😂😂😂😂
መሳሳት ሐጢያት አይደለም መደናገጥም ይሆናል እረ ተረጋጉ
ቆይ ባንክ ቤት ከሰራች እንዴት ሜትር ከዘጠና ተላለች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ደነዝ ለዝሕ እኮነው ብርሀኑ አንጀቴን የሚያርሰዉ 💪💪💪💪💪
መልሱን ነግሮት በቅርብ ሱሪ ስለገዛሁ ነዉ ያወኩት አላለችም ክክክ አይ ዉርደት
ሉላ ግን ስታናጅ ሳይመልሱ ሲቀሩ እዲመልሱ አማራጭ ስጫቸው እያጫወትሽ እንደ ሀና ዮሀንስ ካፋቸው እደወጣ ለምን አሳዩ ትያለሽ በጣም አልቻልሽበትም ይሄንን ኝፕሮግራም መቅዲ ብትሆን በርግጠኝነት ያምራል ተለዋወጡ
እውይሀኒስትጠራቸውራሱእኮእያቆላመጠችነውበዛላይትክክልመልስካልመለሱእድልሰታታግዛቸውነበር
@@ዙልበረካ-ሐ8ጘ በጣም ሉላ እቅልፍ ነው የምታሲዘው
@@memeHussen-u1d ክክክክክክ
@@ዙልበረካ-ሐ8ጘእዉነት ነው ማን እንደ ሀና ስትችልበትስ ደግሞ
ማሻአላህ በዛች ቅፅበት መስማትህ አላህ ነው የረዳህ መልካም ሰው መሆንህን ባደባባይ አሳየልህ
ባል 9ወሩ ግን ተናዳለች 🥺ሰው በ 9ወር እንዴት እንተዋወቃለን ብሎ ይወዳደርል 🙄🙄
እኮ 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ኸረኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂
በአንድ ቀን.ስልክ.ሰጠችዉ..በ2.ቀን.መክሰስ.ጋብዞ.ወድሻለሁ.ሲላት.እሺ.አለችዉ.በ3ቀናቸዉ.ቀለበት.አሰሩ.በ4.ቀናቸዉ.ተጋቡ.😂😂😂😂😂😂የሚገርመው.በ9ወራቸዉ.እንተዋወቃለን.ላይ.መቅረባቸዉ.😂😂😂😂😂😂
@@Samrawit-c2d😂😂😂😂😂😂
የዛሬዎቹ ደግሞ ይገርማሉ😅🤣😂kkkk ደሞዜ እና አዲስ ጭራሽ አይተዋወቁም፣🤭የአዲስ ወገብ 1.90 ሜትር፣ ደመቀ ሚዲያ ላይ ከካሜራ ፊት ለፊት ሀኖ ያስኮረጀ ብቸኛ ሰው ፣ ሙስጠፋ ግን ይለያል 👍👍👏👏 እኔ ቢሆን ሼም ሆኖብኝ ዝም ነበር የምለው
15 ሺ ብር ለማግኘት ይህን ያህል ውርደት ቢቀርስ 😮😮😮
😂😂😂
ወዬው የዛሬው ይለያል የባንክ ሰራተኛዋ ሰክራነውዴ የመጣችው 😂😂😂😂😂😂እናደሞ መልስ የተናገርከው ከርፋፋ😂😂😂😂
ባሏይ እቤትወስዳ ባታደቀው😢😂😂😂😂😂😂😂አሳዘነኝ
ክክክክክክ አይ ኮሜት በሳቅ
ሙስጠፉና መድና ስላሸነፉችሁ ደስብሎናል❤
ሙስጠፋ መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ 😍😍😍አላህ ይጠብቅህ ባለቤትህ እርጋታዋ መሻአላህ አንተ ሀቀኝነትህ ❤❤❤❤
በትክክል ይሰማል ግን አቤት ዉርደት 😂😂እንኳን ደስ አላችሁ ሙስጠፋና መድና ቀስ ብሎ እኳ ያወራ መስሎት 31 አላለም😂😂
የወገብና የቁመት ቁጥር ላይታ ሳታውቅ እንዴት የባንክ ሠራተኛ ሆነች??
በዘመድ😂😂😂😂
ብርሀኑ ነጋ ድረስ የወገብ ቁጥር ሳታቅ ባንክ ቤት ሸም ነው🤣🤣🤣🤣
እኔን የገረመኝ ባንክ ቤት ሰራተኛ ሆና የወጋብ ቁጥር የጠፋባት ወይ ሜትር ከ95😂😂😂😂😂😂
❤❤ሙስተፋ እንኳን ደስ አለቅ እዉነት ያሸንፋል❤❤❤
በጣም ሁሉም የራሡ ቁሥል አለው ያልከው ልክነው
ኮመንቱ ሁሉ ዉርደት ዉርደት ይላል እረ ምን ተፍጥሮ ነው እስካይ ችኮልኩ 🙆♀️🙆♀️🙆♀️ባሯሩጠዉም መድረስ አቃተኝ 😁😁😁
😂😂😂😂😂😂 እቅፋቱን ተጥቀቂ
25:50 jemreh ey 😂
😅😅😅😅😅
እኔም ገና ነኝ😂😂 ስጨርስ እኳምታለሁ
የወገብ ቁጥር ለሚስቱ ተናግሮ😂
እበላለሁ ብሎተበላ ዝምብትል ይሻልህነበር አጭበርባሪ
አላህ ይዘንላቸው ጀነተል ፍርደወሥ ይወፍቃቸው
ሙስጠፋ ❤enkwan Ashnfachu Dess Belognal Demo Kuru New Medinam Dess Metl Lije Nchi Ergatchew Dess Yelal❤❤❤
እኔም አባቴ ሙቶብኝ ሀዘላይ ነኝ አላህ ያፄናሽ በሉኝ በስደት ከባድ ነው
ያራብ የጀነት ይበለው
ሙስጠፋ ጎበዝ ነው ወላሂ የቦነስ ጠያቄ ያውም 😂😂❤❤❤
እሰይ ሙስሊሞቹ እንኩአንም አሸነፉ
እስከምጫርሳው ጫንቆኝ ነበር ማን እንዳሚያሻንፍ ኡፍ ሙስሊሞች ማ ከሆኑ አለሃምዱሊለህ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@@musliyanesra1442እኔ ሙስሊሞች በጣም ነው የምታናድድኝ ሙስሊም ስታዩ ብርግግ ነው የምትሉት ስግብግብ በቃ ይሄ ጨዋታ ነው ያሸነፈ ይሸለማል አለቀ እደሰው አስቡ
@Hanan-kn6d👍👍👍n
@@Hanan-kn6dnከሐይማኖት( እምነት) ወጥተን ብናየው ጥሩ ነው ። 👍
ደደቦች ናቸው@@Hanan-kn6dn
ጎበዝ ሙስጦፋ❤❤❤❤ አጪበርባሪ
አይ ንግድ ባንክ እቺን ምን ላይ ይሆን የቀጠረካት😂😂😂😂ንግድ ባንክ ነው የምሰራው አላላም
እኔ ለናተ አፈርኩ ምናለ ቢቀርስ 🤣🤣🤣
😂😂😂😂😂😂😂
መናገሩ ሳይሆን የገረመኝ የእሷ ማስመሰል 32ብላ 31 አቤት አቤት ሌቦች ናቼው😂ሙስጡፋ ጀግና እንኳን ደስ አላችሁ🎉
ምናለ ሁሉም ሰው እንደሱ ቢሆን አገራችን የት በደረሰች ይመችህ አቦ
ሴቱ ታድሎ ጥሩ ባል ያጋጥመዋል የሌለንም አምላክ ይየን
ዐይዞሽ ዕህቴ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል ዕዳቸኩይ ዕህቴ ዕዴኔ ዕድልሽ ዕዳታበላሽ
@@SIMENGYEMATA እሸ ውዴ ሁሉም እሱ ሲፈቅድ ይሆናል
አይይይይ እኔም መቼይሄን የምቀርበው?ቀኝ ጎኔኳ የለኝም፣ብቻየን ልምጣ?😊😊😊
ከኔጋርእንቅረብ
@@ሀዉይቻናል ነይ መጀመሪያ እንተዋወቅ ከመቅረባችን በፊት
@user-Nez😮😮😮hia
ሉላ! የወገቤ ቁጥር ሜትር ከ ዘጠና ነው ያለችው ልጅ ላይ ከት ብለሽ መሳቅሽ ያሳፍራል። የልጅቷን ሞራል እንደነካሽ አልታወቀሽም? የጠየቁት የቁመትን ርዝመት ሳይሆን የወገብን ነው ማልት ይቻል ነበር።
አለቻት እኮ ቁመትሽ ሜትር ከዘጠና ነው ስትላት አይ አለቻት ከዚህ በላይ ፈትፍታ አታጎርሳት ደባራ ሁና እንጂ🤔
@@Hanan-kn6dn😂😂😂😂😂😂😂
ልጁ የተናገረበት emotion ደስ አይልም!!! ይሄ just አዝናኝ ጨዋታም ነው ልጁ መልሱን ለሚስቱ ሲነግራት ሰማ አደል እደሰማ ሲናገር ግን ነገሩ ሳቅ እዲፈጥር በፈገግታ እነዲያልፍ ማረግ ይችል ነበር ምክንያቱም ሚዲያ ላይ ነው ያለው ማስተዋል ነበረበት እኔ በበኩሌ ያንን ባለማድረጉ ego ውን ነው ያሳየው it's not big deal.
ጉዳዮን የpersonality ችግር አርገው የሚወስዱት ደግሞ ያው የሱ ቢጤ ናቸው ነገሩ ግን just coditional ነው ነገሩ!!!
ልጁ ያረገው ነገር ልጅ ቢያስመስለዉም ጨዋታ እደሆነ ግን ተረድቷል ልጆች ሆነን እደምናረገው ማለት ነው soory it's my puer perspective!!!
ሎላዬን ስላስደበራችኀት ግን ደስ አላላችሁኝም
I don’t understand what you mean, mustefa he did a good job 👏
Mn malet new zm kale mashenef yalebet sew ayashenfm tikikil new lju menageru endiyashenf aderegew enesu birr felgew ayidel yetenshokashokut
Mistofa is right, cheaters should be humiliated ok 🌶🌶
ሙስጣፋ ግን ደግ አራክለው 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
ይሄ ፕሮግራም ከ ሙስጠፋ ውጭ ምናቸውም አልተመቸኝም መዋሸት በአደባባይ ሲቀጥል ከልብ ያልሆነ መልስ ብቻ ደስ አይልም ወደ ሀይማኖት እንዳታዞሩት። ልጁ ግን ጀግና ነው እዚያው ሀቁን መናገሩ
ኧረ በሸሆቹ ቢሮ የምሰራው ልጅ የወገብ ቁጥር ሳታውቅ ነው እዴ የተማረችው 😂
😂😂😂😂😂😂
ቢሮ ውስጥ ያሉት አብዛኛዎቹ ከእውቀት ነፃ ናቸውኮ
🎉ኢላሂ ከውርደት አተጠብቀነር
ሙሥሊም አይዋሽም
እግዞ ውርደት 🙆🙆
😂😂😂😂😂
ወንድሜ ሙስጠፈ
ሳይተዋወቁነው የተጋቡት
ይሄልጅ ማስተር አብነት ጋር ይመሳሰላል
አታዋርደኝ 😁😁😁
ዉዉዉዉ ዉርዴት ሲጄመር ይሰማል
2017😂
የባንክ፡ሰራተኛዋ፡የወገብ፡ቁጥር፡እንኳን፡አታቅም፡ሉላ፡ግን፡አሳፈርሺት
ቱ የወገብ ቁጥር ሳታውቅ ባንክ
😂😂😂😂
ፅዳት ነው የምሰርው😂😂😂
አላህ የሶብረሽ ዉዴ አላህ ይረሀማቸዉ
የዛሬዎቹ ደግሞ ሲያስጠሉ ምናለ ባይተላለፍ ነበር
አይባልም
ምንነው 😅
@@KedijaseidAdem ምኑ ነው የማይባለው???
ገገማ ምን አረጉ እንደውም ፈታ ነው ያረጉኝ❤
Era shame new😅😊
😂አታዋርደኝ ማለት አሁን ነው
እንተዋወቃለን እንኳን በደና መጣችሁ
ደምሪኝ ዉድ🎉🎉
እነዚህ አይለፈነ ብለዉ ነዉጂ ምንም አይተዋዉቁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😊
እውነትሽነው😂😂😂😂😂😂
በጣም ፋራ ነው ካሜራና ማይክ ተደቅኖበት እያወቀ እንዴት ለስርቆት ያስባል ሙሉ ጭንቅላቱ 15000 ብቻ ኣርጎ ተዋረደ😂
አይ ሉላ ወገብሽ ተንቀጠቀጠእኮ ያተታው ብዛት አላህ ያበርታሽ ሆሆሆ ጉድ እኮነው😂😂😂
ኤጭ ቢቀርስ እስቲ ደሞ ሚስትየዋ ማስተባበሏ
😂ያችን ኮሜት አይቼ ትቼው ወጣሁ
😂😂😂😂😂
ሉልዬ 🥰
እኔ የገረመኝ 32 ብለ 31 አላለችም 😅😅😅😅😅😅 እኔ ብሆን አንዴ ከተነቃ 34 ነበር ምለው 😂😂😂😂😂 ፈጣሪ ከዉርደት ይጠብቀን 🙏🙏🙏🙏
እሶ አይደለም የገርመኝ ሉላ ሁለተየ ጠየቀቻት እና 31ነው አወ መጨርሻ ላይ እና 32 ለት ነው ስትላትም አወ😂😂ጫወታው ያበቃው እዛጋ ነው የሌባ ነገር
@@HaykelMohammad 😃😄😄😄😄
እኔ አፈርኩ ወላሂ እነሱ ለተዋለዱ ቱ አታዋርደኝ🤭🤭🤭🤭😂😂😂😂😂
Mustfa temcheg kamer gobez 😂😂
የወገቡ ቁጥር ሳታቅ ነዉ ቢሮ የምትሰራዉ ማፈሪያ
የባንክ ቤት ፀዳት ናት😂😂😂
ለፅዳት እርሱ አትሆንም ነሆለል
አላሕይርሀማቸው
አቺ እየሰራሽነዉ ብራችን የተዘረፈዉ
አታወርደኝ ማለት አሁን ነው ወይኔ😢😅😅😅
😂😂😂😂😂😂😂
የዘንድሮ ነገር ምን መሰላቹሁ ወገን አታዋርደን ነው ፆለት. አረጉ ወገን😢😂😂😂😂😂
አረ ቅሌት ቢቀርስ ባትሳተፉ አርፋቹህ ብትቀመጡስ
የባንክ ቤት ፅዳት ትሆናለች
😂😂😂😂😂
ኤ ወላሂ 😂
እኮ የወገብ ቁጥርና የቁመት ሜትር ለይታ የማታቅ😂😂😂
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እውነት ነው መፃፍም አትችል የተዘፈዘፈ ባቀሌ የመስለች🤣🤣🤣🤣🤣
@HayimanotZebeneክክክክክክ
አረ ውርደት የኢትዮጵያ ህዝብ ጨለ 😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂በደብጨልለዋል
የባክ ቤቱን ሰፋት ነዉ እደ ሜትር ከዘጠና😂😂😂😂😂😂