ቶሎ የሚደርቅ ፀጉር እንክብካቤ ሚስጥር ❗️ እነዚህ ቅባቶች እና ውህድ ባለውለታዎቼ ናቸው High porosity hair hydration

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 345

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Рік тому +96

    ውይ ቃልዬ ሳልነግርሽ ፀጉሬ እኮ አንገቴን ነካ ከጆሮዬ አልፎ አያቅም ነበር ሀሀሀ

    • @hanihana1841
      @hanihana1841 Рік тому +36

      😂😂😂 መብሩክ ደሞ ለትከሻሽ ያብቃው

    • @abaydemis866
      @abaydemis866 Рік тому +8

      በሳቅ ገደልሽኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +21

      ገና ምን አይተሽ ወገብሽ ጋር ይደርሳል በርቺ የኔ ውድ

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Рік тому +1

      ሀሀሀሀ

    • @farhasaid5114
      @farhasaid5114 Рік тому +1

      እንኳን ደስ አለሽ

  • @tigistshiferaw7962
    @tigistshiferaw7962 Рік тому +6

    በጣም አመስግናለው ስለምታበርታችን እና ስለ ምታሳይን ፀጉሬ እየወለቀ እየሳሳ ግራ ገብቶኝ ነበር የልጆች እናት ነኝ ግዜ የለኝም ማለት የለም አሁኑኑ ነው የማደርገው አመስግናለው

  • @salem4086
    @salem4086 Рік тому +1

    የእኔ ቆንጆ የለፈ. ያሳየሽን ሩዝ ,ሙዝ , አቨካዶ ለፀጉረን በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረክ. ። ለላዉ ፀጉረ ከፊት እሹ ነዉ እረጅኝ

  • @getu859
    @getu859 Рік тому +3

    ቃልዬ እናመሰግናለን🙏 ቃል የሸተረር ማጥፋ ቪዶ ስርልን

  • @martamagenta9568
    @martamagenta9568 3 місяці тому

    Thank you this is vary helpfully. Love all ur videos Do you use a conditioner when washing ur hair?

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Рік тому

    በጣም አመሠግናለሁ የኔ ጸጉር ዳርዳሩ ይደርቅአልና ምን ላድርገው እያልኩ ነበር ጥሩመላ ነገርሽኝ ተባረኪልኝ

  • @User-kd3op
    @User-kd3op Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ቀና ልጅ ነሽ በዚሁ ቀጥዪ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

    • @genetbeyene-ec9vl
      @genetbeyene-ec9vl Рік тому

      ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን በተጨማሪ ለጠቆረ እጅ ማለትም በስራ ብዛት የሚያጠራ ነገር ብታሳይን

  • @Soli19831
    @Soli19831 Рік тому

    ቃልዬ ቅባቱን እና ማበጠሪያሽን ስሞትልሽ አሳይኝ በደንብ በፎቶ አደራ
    በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽኝ አመስግናለው

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Рік тому

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ ሥራዎችሽን ዳዉሎድ አረገ ነዉ የማስቀምጠዉ በስደት ላይ ሰለ አለሁ ሀገሬ ስገባ እጠቀመዋለሁ እጆጂሽ ይባረኩ

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ እንጠቀመዋለን በተለይ ለልጄ የልጄ ፀጉር እረጅምና ብዛት አለው እና እየተያያዘ በጣም ነበር የምቸገረው አሪፍ ውህድ ነው ተባረኪ 🙏❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      መቅዲዬ በርቺ ጥያቄ መሰረት ነው የሰራሁት ተጠቀሚላት እሺ

  • @kiyatelila1570
    @kiyatelila1570 Рік тому

    Thanks Kaliye konjo,tsegur anchin eyeteketatelku arif hono neber ahun gin kodawu betam derko eyetenekele min yeshalegnal wude

  • @mulatualeme-wn2ih
    @mulatualeme-wn2ih Рік тому +1

    ዘመናዊት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ ።

  • @deborahethio9999
    @deborahethio9999 Рік тому +3

    ቃልዬ እናመሰግናለን በደንብ ይሞከራል ክብረት ይስጥልን👌💚💛❤

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 місяці тому

    Amazing explanation

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Рік тому +1

    የኔቆንጆ አመሠግናለሁ የሻንፖ እና ኮንድሺነር አይነት አሳይን ከውህዱ ቡሀላ ቶሎ አለዉ እያለኝ ለወፍራም ፀጉር እና የማዳት ፊቴ ተበላሽ

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln Рік тому

    ይሄን ውህድ ለእኔ ነው የሰራሽው ያልሽው ሁሉም እኔጋ ያለ ችግር ነው እሞክረዋለሁ እጆችሽ ይባረኩ የእጅግዬ ልጅ

  • @emamah4239
    @emamah4239 Рік тому

    እጅግ በጣም ጥሩ የፀጉር ምግብ ነው ያሣየሽን እናመሠግናለብ።

  • @TamratTesfaye-h5e
    @TamratTesfaye-h5e 10 місяців тому

    kal tsegure chafu tenkara new ysebaberal degmo ayadgm mn yshalal🤔

  • @kiddywo67
    @kiddywo67 Рік тому

    Kalye Ehete yesew Hulu betat nesh fesash kebatun yet new yemtegeziw pls thank you

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Рік тому

    good job my daughter heir is like this so i will try thank you so much

  • @kidistabebe343
    @kidistabebe343 Рік тому

    እህቴ እንዴት ነሽ እባክሽ ጸገሬ ስስ ነወ እን ምን ልጠቀመዉ እባክሽ መልሽልኝ ❤

  • @tejegobezie6656
    @tejegobezie6656 Рік тому

    ቃል እንዴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን::ፀጉሬ ለስላሳ ነውግን እየተነቀለ አስቸገረኝ እባክሽ አግዥኝ

  • @sabatesfay1801
    @sabatesfay1801 Рік тому +3

    Thank you so much sister, that's very nice and helpful 🌹💗

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Рік тому

    ሁለነገርሽ ፅድት የለሽ ተባረኪ❤❤❤

  • @FETA249
    @FETA249 Рік тому

    የኔ በጣም ይረግፋል ከወለድኩ ቡኋላ ተጎዳብኝ

  • @lilicho.b9888
    @lilicho.b9888 Рік тому

    Yenewud endet new yetsegurachenen type yemenawkew...yene betam sis ena chafu yemiyayaz new

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Рік тому

    What kind of oil can we use for kids please thank you

  • @zewdituredi5055
    @zewdituredi5055 Рік тому

    ሀይ ቃልዬ የኔ ፀጉር በጣም የነቃቀላል እስቲ አንድ ነገረ በዬኛ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      ድርቀት ወይም ፎሮፎር ካለ ያ ይሆናል ወይም ሻምፓ ኮንድሽነር ለውጪ

  • @nebebubelay2592
    @nebebubelay2592 Рік тому +3

    Thank you so much I’ll try it!!

  • @Alhamdulilahe
    @Alhamdulilahe Рік тому

    ብሉ ማጅክሚኒራል ኦይልአለውእና እንዴነው ለፀጉርአይጎዳም ወይ ልጠቀመውፀጉሬሀይ ፕሮስቲነው

  • @tsigereda3257
    @tsigereda3257 Рік тому

    Betam amesegenalehu, yene tsegur betam bizu hono endaleshew tolo yederekal yemekebaw kibat yasakekegnal kelejoch ga beka tseguren techewalehu yehen limokerew ena asawekeshalehu

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      Mokeriw yene konjo ena degmo berchi you can do this 💪 😍🌸

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd Рік тому

    የኔ ዉደ ያችን ያህላል. ግን. ኩምትር ይላል. እሥቴሬት አይ ሆንም. እሢሽዋር ሣረገዉ ደሞ ጫፉ ይሠባበራል. ቅባቱ ሁሉም አለኛ ደሞ ብዛትም ሥላለዉ የኔ እሥትሬት ቢሆን ያምር ነበር ተልባና. እሩዙን እሡሞክረዋለሁ ዛሬ ገና አየሁሽ በርች🎉❤

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 Рік тому

    I am waiting for low porosity hair

  • @betanyatube6006
    @betanyatube6006 Рік тому

    Segure adego melso teblashe betelye ahune ye segure derkete yazegne selchete belogne techew nebere ahune kanche gar lejemer nw thanks zemnawete 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Eshi yene konjo berchi 🌸❤️🌸

  • @Berry-ye3ro
    @Berry-ye3ro Рік тому

    Le eni yeserashwe naw yamiselgn ewnat thank you. Ya eni hair drk yala naw betam yategoda, sebreber yala naw.

  • @TiruB
    @TiruB Рік тому +2

    እንኳን ደህና መጣሽ ዘመናዊቴ😍እናመስገናለን እህት አሪፊ ውህድ ነው👍

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      You're very welcome my dear 😘 😊

  • @zenebechbabeta970
    @zenebechbabeta970 Рік тому

    Kaliye please how often we need to do it

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 Рік тому

    Yena konjo Egzabehare yesitile tebarekye.

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 Рік тому +1

    በጣም ደስ ይላል ምን አለው እኔም ነፃነት አገኝቼ ፀጉሬን እንደዚህ ብከባከብ የማዳም ቤት አይመቸም ለስሙ አሜርካ ነኝ ከአስሬዎቼ ጋራ ግን ምንም ነፃነት የለኝም????

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      🥰 ayzoshe yene konjo lehulum giza alew

  • @meriyeh7280
    @meriyeh7280 Рік тому

    From Eri.....Yene konjo hulunegersh betam yemadenkish lignesh, could you please tell me where did you buy the RED dress you wear (pijama).

  • @selamawitderibe1244
    @selamawitderibe1244 Рік тому +1

    ተባረኪ እግዚአብሔር ብርክ ያርግሽ

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 Рік тому

    በጣም ጥ ሩነው ሃሳብ ነው ቃልየ ቀጥይበት።

  • @ሱበሀንኣላህ
    @ሱበሀንኣላህ Рік тому +1

    ቃልዬ ምንም ዉሁድ ሲጠቀም ቅባትም ቢሆን ጭቅላቴላይ ኣየቀመጥም ወዴያዉን ይወርዳል ለምንይሁን ጭቅላቴ እንዲጠጣ ምንላርግ??ኩሽበይኝ

  • @hiwi-yx5rc
    @hiwi-yx5rc Рік тому

    በሳምንት 1ጊዜ ብንጠቀምስ እህት

  • @emebet2513
    @emebet2513 Рік тому

    Thank you kaleye betam tekami new
    God bless you ❤

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 Рік тому

    Ere kalye kodaye betam wezam neber ahun gin derke fita degmo tinsh bigur alew derk hone betam eski true product assay benateshe 🥰

  • @wastinatesfaye2832
    @wastinatesfaye2832 Рік тому

    Chaf chafun erase mekuret echlalew?

  • @MulayeduGuma
    @MulayeduGuma Рік тому

    Betam konjo nw emokralwe le batishi addis begii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @farhasaid5114
    @farhasaid5114 Рік тому

    ቃልዬ አመሰግናለሁ እኔ በየ ሳምንቱን እሄን ዉህድ አደርጋለሁ ግን ሻይና ሙዙን አልጨምርም የግድ ሙዙ መኖር አለበት?ጫፍ ጫፉ ግን አስቸገረኝ በጣም ይደርቅብኛል አሁን ያደረግሽውን እሞክራለሁ

  • @genihabeshawit7747
    @genihabeshawit7747 Рік тому

    ቃልየ እናመሰግናለን 🙏ግን ውህዱ በፍሪጅ ውሰጥ ማስቀመጥ እንችላለን ወይ ? ለስንት ጊዜው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      No, we have to use it fresh

  • @birzafhaile1732
    @birzafhaile1732 Рік тому

    Amen komjowa hulem melkamnesh

  • @tsigereda3257
    @tsigereda3257 Рік тому

    Coconut yalebet kebat aletesemamagnem if u recommend any other hair oil please and also conditioner and shampoo, currently am using Tresemme

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Almond Oil is very good and don't use tresemme not good you can use mielle shampoo and conditioner

  • @yeneneshendale8996
    @yeneneshendale8996 Рік тому

    እናመስገናለን ቃልዬ አሪፊ ውህድ ነው

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Рік тому

    ሰላም ቃልዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ሀሳብ ነው ውዴ የኔን ፀጉር ድርቀት ግራ አጋባኝ ምንም ባደርግ አያሰመሰግንም ወዳዲያው ይደርቃል ደረቅ ነው ፀጉሬ ምን ላድርገው እህቴ እስኪ ምከሪኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      የኔ ውድ እስቲ ያሳየሁትን ዘዴ ሞክሪው

    • @babyflower5176
      @babyflower5176 Рік тому

      @@zemenawit እሽ የኔ ቆንጆ እሞክረዋለሁ🙏🙏🙏

  • @MezAfman-x1f
    @MezAfman-x1f 9 місяців тому

    Beautiful hair

  • @tgdm5196
    @tgdm5196 Рік тому

    ቃል በቫዝሊን የሰራሽዉን ቅባት ወድጄዋለሁ

  • @እስራሚዲያ
    @እስራሚዲያ Рік тому +1

    ቃልየ ፀጉሬ ቅባት አይመጥም መላ በይኝ

  • @achutube1688
    @achutube1688 Рік тому +2

    ሰላም ለዚህ ቤት እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ጥሩ ነው

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 Рік тому

    ጥሩ ዘዴ ነው አመሰግናለሁ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @Hananylove
    @Hananylove 4 місяці тому

    እናመሰግናለን ውደ

  • @fht1535
    @fht1535 Рік тому

    ቃልዬ ለሎ ፕሮሲቲ ፀጉር ምን ልጠቀም ከቻልሽ ቪዲዬ ስሪልን

  • @esietetsionengdaw2212
    @esietetsionengdaw2212 Рік тому

    Wow kaliye mirt new thanks

  • @alemagegnhu3809
    @alemagegnhu3809 Рік тому

    ቃልዬ ሰላም ነሽ ፀጉርሽን ግን በምድነው የምታለሰልሽው😍😍😍

  • @kidistbunaro2267
    @kidistbunaro2267 Рік тому

    እሽ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @tsegeredamekuriya1614
    @tsegeredamekuriya1614 Рік тому +1

    Kale I don’t have word for you bless your family too 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤

  • @brukeyelma7274
    @brukeyelma7274 Рік тому +7

    You are so honest, and that's why I love you 😍

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      🌸❤️🌸❤️🌸

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Рік тому +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ እኔ ዛሬ ውህድ ተቀብቻለው ግን የሻይውሃ አላደረኩበም አሁን ሻይውን አፍልቸ በሻይው ውሃ ሻፖውን በጥብጨ ብታጠብበትስ ቃልየ በየሳምንቶ ባረገው ችግረ አለው እንዴ እህቴ በተረፈ በጣም ነው የምወድሽ ቃል ስደተኛዋ የመዳም ቅመምነኝ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +2

      ከሻምፖ ጋር እንኴን አይሆንም ግን ከታጠብሽ በኋላ በሻዩ ውሀ መለቅለቅ ይቻላል የኔ ውድ የምወድሽ እህቴ

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Рік тому

      @@zemenawit እሽ እህቴ አመሰግናለው ቃልየ

  • @sintayehunigussa1952
    @sintayehunigussa1952 Рік тому

    qleye yeni konjo e/g yebarekeshe aned teyaqe alegn eruzune ged mefechet aleben banefechews wehawen becha ateln benekelakelews

  • @umeman3175
    @umeman3175 Рік тому

    ቃልየ እባክሽ መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም ይያያዛል ዉህድ ስቀባ ደሞ በጣም ይነቀላል ከግንባሬ ስስ ነዉ ምን ትመክሪኛለሽ😘

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 Рік тому

    ሀይ የኔ ውድ ለተስባበር ፀጉር ብትስሪ ቃል

  • @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ
    @KezlTuslNDEWGEBREwሰሚራ 11 місяців тому

    ቅባቱየትነውየሚገኝው

  • @zebenaymoges9419
    @zebenaymoges9419 Рік тому

    I have question for you

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 Рік тому

    Thank you so much sister amazing idea

  • @kidistandye7421
    @kidistandye7421 Рік тому

    ዋው አንቺ ትለያለሰሽ በጣም 💚💛❤

  • @mezradirshiyesiwadishmessi3481

    Kalye fetari yebarkesh

  • @bemenetabebe7123
    @bemenetabebe7123 Рік тому

    Yna konjo betammmmmmmm amsgnlawe 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏betammmmmm lawet eyayahue nawe ba ersa kiber yestley

  • @misrakmengistu4236
    @misrakmengistu4236 Рік тому

    ስወድሽ ጌታ ይባርክሽ💕💕

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Рік тому

    Tabaraki betelayi yene tsagur tabelashutal fite shita silamayi wodd ine qibat alixaqamim

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 Рік тому

    Blue Majc ቅባት የት ነዉ የሚሸጠዉ ? አመሰግናለሁ

  • @Rahma-z8p5i
    @Rahma-z8p5i 10 місяців тому

    እኔ እማገኘው ተልባ እሩዝ ብቻ ነው ሌላውን አላገኝም

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን Рік тому +1

    በአላህ ንገሩኝ ሙዝ አበካቶ እጠቀማለሁ ምንም ለውጥ የለኝም ፀጉሬ ከርዳዳ እና አፍሮ ነው ጫፉ ደሞ መንታ ነው ረዥም ፀጉር ሲበዛ ከምጓጓላቸው ነገሮች አንዱ ነው በትክክል መፍትሄ ያገኛችሁለት ተጠቅማችሁ በቅንነት ንገሩኝ አላህ ውለታ ከፋይ ልሁን ????

  • @seblemelese2336
    @seblemelese2336 Рік тому

    ቃልዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @tsionakliluaklilu7727
    @tsionakliluaklilu7727 Рік тому

    ,ማዘር ኢንዲያ ሂኒዲ መሠልሽ

  • @meribetel2776
    @meribetel2776 Рік тому

    betam konjo neger new yasayeshn des ylal💖🙏

  • @abigailnigusse4460
    @abigailnigusse4460 Рік тому

    Can we keep the mix for more than a day?

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      አይ አይመከርም እንደሰራሽው ተጠቀሚው የኔ ቆንጆ

  • @zimitaaychluhum5433
    @zimitaaychluhum5433 Рік тому

    ጥሩ ውህድ ይመስላል :: ታንኪዩ! ባለፈው ያሳየሽው የተልባ ጄል በቫዝሊን እና ኦይል ውህድ ዎዝ ወንደርፉል:: ያንቺ ፀጉር እንኳ አይነፃፅርም::

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Berchi my dear ♥️ am happy you liked it 😊

  • @tinalina8592
    @tinalina8592 Рік тому

    ሰላም ቃል እኔ 2 ወንዶች ልጆች ኣሉኝ ፀጉራቸው በጣም ደረቀብኝ እና ቶሎ ቶሎ ስለሚታጠቡ ወዙን እያጣ መጣ ምን ባደርግ ይሻለኛል?ተባረኪልኝ

  • @AbebaweAbebawe-m6h
    @AbebaweAbebawe-m6h Рік тому

    Baxam chaw saw Akibare nash zamanish yibark

  • @hdbdhhndjdjsh2265
    @hdbdhhndjdjsh2265 Рік тому

    በሳምንት አንዴነዉ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому

    ቃልዬ ጨዋ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ እወድሻለሁ አከብርሻለሁ

  • @alicell4693
    @alicell4693 Рік тому

    Egizabera,yastilina, betam,ene, betam,gira,gemitogha,nebera,tsgure,yadigali,gin,bederiketa,mikinata,yisebaberibigha,nebera 😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍🙏

  • @faidaiibrahim6697
    @faidaiibrahim6697 Рік тому

    I like it thanks for sharing

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому

    በቅባት ቢሆን ማለቴ ቁርፍዱ በፈሳሺ ቅባት ችግር አለው እደ በርግጥ ቁርፍድ ና ሩዝ መሪ እጠቀም ነበር ለውጡን ግን አላወኩትም

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ Рік тому +2

    ቃልየ እንኩዋን ደህና መጣሽ 😘

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Thank you helu🌸❣️🌸

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Рік тому

    great job 👍

  • @sisususu1929
    @sisususu1929 Рік тому

    Barchii mam Love Thanks so machee

  • @yobaby1039
    @yobaby1039 Рік тому

    የእውነት በጣም ነው የወደድኩት ግን እሩዙን ፈራሁ ስንቱን ግን እሞክረዋለው

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      አትፍሪው እኔ እንዳደረኩት አድርጊው

  • @mussieasmorum3206
    @mussieasmorum3206 Рік тому

    Yene qenjo mar tebarkley

  • @dxgf2238
    @dxgf2238 Рік тому

    Good job zemenawit 💯💯

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Thank you my dear ❤️ 💕

  • @bezawitthomas4028
    @bezawitthomas4028 Рік тому +1

    Good too see u again my role model..Kali..always perfect..

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Oww yene konjo tadyee 💓🌸💓