ናፍቆኝ መጣው❤ በቅናት አበደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @samira7462
    @samira7462 3 місяці тому +613

    ተጋቡ የምትሉ ልያችሁ

    • @gbbh7183
      @gbbh7183 3 місяці тому +2

      እኔ

    • @sarahsarahaa
      @sarahsarahaa 3 місяці тому +19

      ቆንጆ ወንድ ለትዳር አይሆንም ማርያምን 😢በመልካቸው በቁመናቸው ይጠባረራሉ።😒

    • @ማርያምእናት-ቐ4በ
      @ማርያምእናት-ቐ4በ 3 місяці тому

      ❤❤👏

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 3 місяці тому +3

      ናቲ እየጠበቀች ነው ግን ከእንዳልክ ጋር ነው የተዋጣላት

  • @miserakbelay3433
    @miserakbelay3433 3 місяці тому +72

    ሄልዬን ከእሜሪካ ነው በጥም ንው የወድሽ እንቺ ልዩ ነሽ እንዳልክ እንተ በጣም እድለኛ ነህ ለምን መስለህ true love ያላት ናት ❤❤❤❤❤❤

  • @Netsi2023
    @Netsi2023 3 місяці тому +101

    የኔ ቆንጆ ጌታን በጣም ነው ምትናፍቅኝ አኮ ደስ ሲል ስታምሩ ❤❤❤

  • @batalhamett4035
    @batalhamett4035 3 місяці тому +48

    እኔ ብዙ ዩትበሮቺ እከታተላለሁ ለእዳልክ ግን በጣም ትልቅ ክብር አለኝ በጣም የተረጋጋ ልጂነዉ 👌👍

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd 3 місяці тому +70

    እንደ ሄሉ ንጹ ቅን ልብ የዋህ የሆነ ሰው ይስጠን በጣም ነው የምወዳት ህይትሽ ሁሉ የተቃና ይሁን

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 місяці тому +352

    ባቃ ተጣማሩ😢ያምትሉ ለይክ 😊😢🎉🎉😮😂😂😂

    • @HffcFffhh
      @HffcFffhh 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @SmilingAstrolabe-sv5db
      @SmilingAstrolabe-sv5db 3 місяці тому +2

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bggzb
      @Bggzb 3 місяці тому +1

      ❤️❤️❤️❤️

    • @SaniyaHayatu
      @SaniyaHayatu 3 місяці тому

      👍🏿👍🏿👍🏿

    • @HawiShife
      @HawiShife 3 місяці тому

      abet 😂😂😂😂

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 місяці тому +323

    ሁለቱ ምርጦች ማነው በጉጉት ምጠብቃችው እንዳኔ 👍👈😘❤️🥰

  • @WhshHsbs
    @WhshHsbs 3 місяці тому +150

    ወድጃቹ ልሞት ነዉ ዉዶቼ ተጋቡ እስኪ ❤❤❤❤

  • @Menbulala
    @Menbulala 3 місяці тому +23

    ሄሉዬ እንዳልክዬ ካሁን ብኃላ ግን ብቻችሁን እንዳትመጡ አንድላይ መለያየት የለም የኔ ውዶች ተናፋቃችሁ ነበር ስታምሩ የኔ ልዮዎች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 3 місяці тому +46

    በሄሉ ፋንታ ደስ እንዳለኝ እኔን ❤❤ እንዳልክዬ ሄሉዬ እንኳን ተገናኛችሁልን

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew 3 місяці тому +17

    ሁለታችፑም ምርጥ ሰው ናችሁ. ሄሉ ሁሌም ሳቅ የሆን የዋህ. እዳልክን ጠበቅ አርጊው እዳያመልጽሽ❤

  • @ሚራክል22
    @ሚራክል22 3 місяці тому +22

    ሄሉ ሞክሽ በጣም አምሮብሻል ባለፈው ቀይ ሊፕስቲክ አትቀቢ ብዬሽ ነበር ዛሬ ስላልተቀባሽ ደስ ብሎኛል

  • @Kadeeja6581
    @Kadeeja6581 3 місяці тому +63

    ጀግና ወንድን ማን ያገኘዋል /ብልህ ሴት ።

  • @خديجه-س6ف
    @خديجه-س6ف 3 місяці тому +102

    ሂሉ እና እዳልክ አትጥፉ የምትሉ👍👍👍👍

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 3 місяці тому +58

    ሄሎሻን እና እንዳልኬን ልክ እንደ ፍቅረኛ በጉጉት ነው የምጠብቃችው 😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው የምወዳችሁ በእውነት❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 3 місяці тому

      እኔም😂😂

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 місяці тому

      ደምሩኝ🎉🎉🎉

  • @Sekina-d9b
    @Sekina-d9b 3 місяці тому +47

    ሄሉ ስወድሽ ፀጉርሽን አትነካኪ ኮምፈርት ካልሰጠሽ አትጠቀሚ እና ከፈርሽ እንዲ ነው የምያምርብሽ ቀይ አትቀቢ

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 3 місяці тому

      ቀይ አይሄድባትም

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB 3 місяці тому

      እረ ፀጉሩ አያሰፈልግም የሙት ፀጉር ደሞ በራሰ ነው መኩራት ቀይ ጭራሽ አያምርባትም ወየ ቡኒ /ቢቀርስ

  • @RomanAliy
    @RomanAliy 3 місяці тому +38

    ሄሉየ ሁለየም ደስተኛ ሁኝ የኔ እህት❤

  • @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ
    @ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ 3 місяці тому +13

    ሂሉ በፈጠረሽ እናትሽን ቆጆ ስጦታ ሰተሽ ቪዶወ ሰርተሽ አሳይኝ ሰወዳት ሳያት እናቴን ትመስለኛለይ❤❤

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 3 місяці тому +24

    አራ ሄሉዬ ባጣም ባጉጉት ኖው ምታብቃቹ እዳልክ አራ ትዎድሃታለ ንጋራት ሄሉዬ ዳሞ እዳለሎቺ ማስማስል አታቂም የኔ የዋህ ሄሉዬ 🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @መሃመድሸሁ
    @መሃመድሸሁ 3 місяці тому +10

    እንዳልክ ወንድሜ ፤ የትልቅ ሰው ልጅ❤❤❤ ሄሉ ፤ የመልካም አስተዳደግ ውጤት❤❤

  • @dawttigrawy6582
    @dawttigrawy6582 3 місяці тому +21

    አንዳልክ ሰወደው ምርጥ አና ቆንጆ ልጅ

  • @Richo-z3z
    @Richo-z3z 3 місяці тому +160

    የምር አብራችሁ ሳያችሁ ደስስስስ ይለኛል ❤❤

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 3 місяці тому +19

    ሔሉ የፍቅር ሤት ናት አነተም ምትወድድ ነክ ጸባይክም ጥሩ ሰወ ነክ በጣም።

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 3 місяці тому +1

    እንዳልክ ጤናና እድሜ ይስጥህ ትልቅ ሰዉ ነህ የሄሉን ደስታዋን መለስክላት ተባረክ

  • @Dawntiwa
    @Dawntiwa 3 місяці тому +4

    ሄሉየ የኔ ዉብ ❤በጣም ነዉ የምወድሽ እንዱ ምርጥ ልጅ ነዉ እዳትለያዬ በማርያም❤😢እርጋታዉ ፀባዬ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነዉ❤❤

  • @حنا-ي7ت
    @حنا-ي7ت 3 місяці тому +157

    ወድልጅ ግን ምንም ጀግና ቢሆንም በሴትልጅ ይሸነፋል😂😂❤

  • @NAFESAN-t3x
    @NAFESAN-t3x 3 місяці тому +85

    የኔ ውዶች እንዳልክንና ሄሉን የሚወድ 👍👍👍👍👍

  • @KedijaAli-lt9kf
    @KedijaAli-lt9kf 3 місяці тому +11

    ተጣመሩ በቃ እኛ የመዳም ቅመሞች እኮ ከማጣመር ወደኋላ አንልም ከዝህ ቡሀላ አንድ ላይ ኑልን ሁሌ ሄሉነት እዳልክን ካገባሽ ተመርጠሻል ከማንም በላይ ❤❤❤❤❤❤

  • @nebanebati4742
    @nebanebati4742 3 місяці тому +16

    ሄሉ ዛሬ በጣም አምሮብሻል አትቀቢ እንደዚህ ቆንጆ ነሺ

  • @RimHubi
    @RimHubi 3 місяці тому +90

    የኔ ምርጦች ማነው እንዳልክ ለሄሉ ታገቢኛለሽ ብሎ እጇ ላይ ቀለበት ሚያደርግላትን ቀን የናፈቀው 👩‍❤️‍👨

    • @abaytesfaye
      @abaytesfaye 3 місяці тому +2

      ፈጣሪ ባረገዉ

    • @RimHubi
      @RimHubi 3 місяці тому +2

      @@abaytesfaye አሚን ያደርገዋል ውዴ ሄሉዬም ዳንም ጥሩ ሰው ናቸው

    • @AmyAmy-v5k
      @AmyAmy-v5k 3 місяці тому +1

      እኔ🎉🎉🎉

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 3 місяці тому +1

      አረ እኔ የኔ ውድ

    • @YgffgfGhgfhf
      @YgffgfGhgfhf 3 місяці тому +1

      እኔ

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 3 місяці тому +12

    እደዉ ኤሉ እዳልክ ያች ከሆነ እግዚአብሔር መርጦሻል❤❤❤❤❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 3 місяці тому +2

    እዳልክዬ የኛመልካም እንኳን ደህና መጣህ በጣም ተናፉቀኽል❤❤❤ሔሉዬ የኔጣፍጭ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤

  • @sonysony-lk5ft
    @sonysony-lk5ft 3 місяці тому +55

    የዛሬው አለባ በሱዋ የተመቸው እደኔ ላይክ አርጉ ደሞአምሮብሻል

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj 3 місяці тому

      ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉

    • @ሀዩዩቱብ12
      @ሀዩዩቱብ12 7 днів тому

      እኔንም ዳምሩኝ እስት አድስ ጀማርነ❤❤❤🎉🎉

  • @GT-eg1fd
    @GT-eg1fd 3 місяці тому

    ሔሉዬ የኔ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል እግዜብሔር ደሰተኛ ሰለሆንሽና ከእንዳልክ ጋር አብራችሁ ሰላላችሁ ደሰ ነዉ ያለኝ ከምር በርቱ አብራችሁ ሰሩ በጣም ቁም ነገረኛ ነች ሔሉ ለምን አንተ ብቻ ትሔዳለህ ብላ ምጣቷ መከባበራችሁን ያሳያል❤❤❤❤❤

  • @እናትchanal
    @እናትchanal 3 місяці тому +12

    እዳልክ ምርጥ ሰዉ ነዉ በዉነት ሄሉም የዎህ ነች❤❤❤❤🎉🎉🎉ተጣመሩ

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 місяці тому +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ሰላሜ ብዝት ይበልልኝ ኤሎ ምርጥ ሴት ናት ኤሎም ብታገባ ብዙ ልጆች ተወልዳለ ጌታ ምስክሬ ነው ኤሎ ምርጥ ልጅ ናት ብልቅልቅ ያለው ሁሉ ሴት አይ ምስል ኤሎ ምርጥ ሴት ናት

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 3 місяці тому +73

    የምገርመኝ ነገር እኛ ተከታታይ እንደ ፈለግን ናርጋለን ድምጻችንም ይሰማል አሁን ለነዚ ማጣመር ምን ይከብደናል 😂 ስደት ያላቹ እህቶቼ ሃሳባችን ተሳክቶ ለሃገራችን ያብቃን ❤

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 3 місяці тому +1

    ሄሉየ ስላንች በጣም ደስ ብሎኛል ።ያንን የጭንቅ ጊዜ አልፎ ለዚህ በመብቃትሺ ከልቤ ነው ሄሉየ ።

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 3 місяці тому +6

    እንዳልክይ እረ ሲል ስወደው ስወድህ ሄሉይ መልካም ስው አግኝተሻል

  • @GoogleId-y6y
    @GoogleId-y6y 3 місяці тому

    አይለያችው ልጅ እራሱ ደስ ይላል ሄሉም ጨዋ ናት በጣም ነው ደስ የሚለኝ ቢጋቡ

  • @zmzamzmzam9253
    @zmzamzmzam9253 3 місяці тому +13

    ምናለ በየሦሥት ቀኑ ብትለቁልን ብየ ተመኘሁ ወላህ ሥወዳችሁ ልቤ በደሥታ እየመታ ነው የምከታተላችሁ❤❤

  • @סאסובוגלה
    @סאסובוגלה 3 місяці тому

    ሄሉዬ የኔ ውድ አምሮብሻል ውዴ❤እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ከዳልክ ጀግናችን ጋር❤

  • @TztaMelaku
    @TztaMelaku 3 місяці тому +16

    የእውነት አርጉትና አብራችሁ ሁኑ ።በጣም ደስ ይላል ሁሉ ነገር መልካም ያርግላችሁ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negesudemissie7424
    @negesudemissie7424 3 місяці тому

    የእናትሽን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል አንተ ምርጥ ወጣት ልጀን ነው የምትመስለኝ ከእስራኤል ደውየለህም ነበር ባለፈው ስምህን ባጠፋች ሴት ጉዳዩ የት ደረሰ

  • @ZeNat-vw5yu
    @ZeNat-vw5yu 3 місяці тому +4

    የኔሸጋዎች ሄሉሻ ማርያምን አክስቴን ነው የምትመስይኝ ስትስቂ የኔ ልፀ
    ዕልት አይቼ አልጠግብሽምኮ😊❤❤🎉🎉

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 3 місяці тому +21

    እዳልክ ኮ ለሴት ልጂ ያለዉ ክብር ይለያል በዚያ ላይ እረጋታዉ❤❤🎉🎉🎉

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 3 місяці тому +16

    ዋዉ አዋሳ በጣም የምታምር ከተማ ነች

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 3 місяці тому

    እሷ ትበቃለች የሎጥ በቃለች ምርጥ ሴት ናት ቤተሰቦቿ በሙሉ ምርጦች ናቸው አንተ ደግሞ ምርጥ ነህ

  • @habiba-61b
    @habiba-61b 3 місяці тому +5

    ወላሂ በጣምነዉ የምወዳችሁ ሄሉየ እዳልክ የኔምርጦች አሏህ ያጣምራችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 3 місяці тому +60

    ሄሉሻ አሚሮባት የሚትሉ እጂ ወደ ላይ

  • @muluadebie7945
    @muluadebie7945 3 місяці тому +30

    ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳንም በሰላም መጣችሁ🙏❤😍🥰🌹🌹🌹🌹🌹

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 3 місяці тому +22

    የጓደኝነት ጥግ ዋው ደሥ ትላላችሁ፡

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 3 місяці тому +5

    ውድ ልጅ በሴት ይሸነፍል ዋውው ሄሉ እደለዠኛ ነሽ የሰው ፈቅር ይስጠን

  • @ዜድየማርያምልጂ-ደ1
    @ዜድየማርያምልጂ-ደ1 3 місяці тому +6

    ሄሉየ እንኳን ደህና መጣችሁልን ተናፍቃችሁ ነበር

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 3 місяці тому +5

    እንዳልክ የኔ ልዪ❤ሄሉየ የዋህ ትለያለሽ❤❤ሁሌም ሳቂልኝ❤❤

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት
    @ቃልነኝየናሆሜእህት 3 місяці тому +9

    የኔ ባለማህተቦች ውድድድድ የኔ ምርጦች❤❤❤❤❤❤🎉

  • @gkxgxkitxigx5599
    @gkxgxkitxigx5599 3 місяці тому +5

    እንዳልክዬ እግዚአብሔር በየሄክበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @የራያዋመሲ
    @የራያዋመሲ 3 місяці тому +13

    አይ ሄሉዬ ሰዉድሸ እኳ ዛሪ ደሞ በጣም አምሮብሻል እዳልክ ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤

    • @yoyo-j9p2f
      @yoyo-j9p2f 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂የኔ ዘዋሪ መሲ

    • @የራያዋመሲ
      @የራያዋመሲ 3 місяці тому

      @@yoyo-j9p2f ወይ ዉዴ😂😂😂❤❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 3 місяці тому +101

    ሡባሃነ አላህ🎉
    አልሀምዱሊላህ🎉
    አላሁ አክበር🎉
    ላኢላሃ ኢለሏህ🎉

    • @Rfe-k1p
      @Rfe-k1p 3 місяці тому +2

      ጀዛከላህ ኸይር

    • @moamna9019
      @moamna9019 3 місяці тому +1

      ❤❤❤

  • @NadyaNadya-n9u
    @NadyaNadya-n9u 3 місяці тому +2

    የኔ የዋህ ስወድሽ ፈጣሪ በቅርቡ ደስታሽን ያሣየኝ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤

  • @YmaryamKidana
    @YmaryamKidana 3 місяці тому +22

    አየሽ ረጋ ያለ ሰው ጋር ስትውይ አንችም ረጋ አልሽ እናም አማረብሽ❤❤❤

  • @MeryYosf
    @MeryYosf 3 місяці тому

    ዋዉ የዳልክ መቅናት እዴት እዳሰደሰትኝ ለሄሉ ለየት የለቦታ እዳለህ ያመላክታል በናታቹህ በጣም ነዉ የምታምሩት ተጋቡ

  • @ahlamMuhhammed
    @ahlamMuhhammed 3 місяці тому +18

    ሄሉ ጠበቅ አድርጊ ምርጥ ልጅ ነው😂😂😂

  • @למלםאווקה
    @למלםאווקה 3 місяці тому

    የኔ ቆንጆ ጌታን በጣም ነው ምትናፍቅኝ አኮ ደስ ሲል ስታምሩ😍😍❤❤❤

  • @MesiMesi-d4m
    @MesiMesi-d4m 3 місяці тому +6

    እንኳን መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር ስታምሩ ሁሌም ኑልን❤❤❤❤❤

  • @elisabethbirru-ym6bi
    @elisabethbirru-ym6bi 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ ሄሉ የገፋሽ ልጅ ነሽ

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 місяці тому +8

    ሄሉየ የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ እዳልህዬየኔ ልበቀና ስታምሩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam 3 місяці тому

    ሄሉዬ ደስታሽን ስላየሁ ደስ ብሎኛል አይለያችሁ ከደስታዬ ብዛት 3 ግዜ አየሁዋችሁ ደስታችሁ ሙሉ ይሁንላችሁ

  • @chaltu513
    @chaltu513 3 місяці тому +24

    Wwwwwwwwww bagaa nagaan dhuftanii dhugaa ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉warii akkaa koo walii isaan jalatanii jirtuu

    • @mgjb8564
      @mgjb8564 3 місяці тому

      Ijolle gurbachara nah qabee affan isatti itti naf hima😂😂😂hadaraa waaqaa

    • @Xurutube
      @Xurutube 3 місяці тому

      Fiqri sii qabee irraa 🎉🎉😂❤❤​@@mgjb8564

    • @chaltu513
      @chaltu513 3 місяці тому

      Heluu hoo malii gotaa 😂😂😂😂😂​@@mgjb8564

  • @Pnice-fh7gg
    @Pnice-fh7gg 3 місяці тому +2

    ሄሉዬ እና እዳልክ አንድላይ ሳያቼዉ በጣምነዉ ደስየሚለኝ

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 3 місяці тому +17

    ስታሞሩሩ ሄሉዬ የእጅሽን ጣቶች ብዙ ግዜ አየቸዋለው ሲያምሩ ❤❤ እንዳልክ የኛ ወንድም❤

  • @YemarwuhaTerefe
    @YemarwuhaTerefe 3 місяці тому +24

    ሃሚና ብሩኬ ሆናችሁብኛል😢😢😮😮❤❤ማነው እደኔ👍👍👍❤❤❤❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 3 місяці тому +4

    ወላሂ ሸጠብቃቸዉ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሂሊየየየሸወድሽ እዳልክ ተናፍቀህነበር

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 3 місяці тому +1

    ተናፋቃችሁ ነበር የኔ ምርጦች እንዳልክየ የኔ መልከ መልካም ሄሉሻየ የኔ የዋህ ስወዳችሁ❤

  • @YemkaneSelamua
    @YemkaneSelamua 3 місяці тому +9

    ኡፍፍ ስወዳችሁ ማሪያምን ብትጣመሩ😢❤❤❤❤

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 3 місяці тому +14

    ምርጦች ተናፍቃችሀል አትጥፉ ሱስ ሆናችሁብኛል

  • @MonaTubeማሂ
    @MonaTubeማሂ 3 місяці тому +41

    እንዳልክ ናእ ሄሉን የምትወዱ እስኪ ደምሩኝ

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 3 місяці тому +8

    እዳልክዪ የትጎዳን ልብ አካሚ በርታ በመልካምነትህ ወድሜ👍❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 3 місяці тому +3

    በጉጉት ነው የምጠበቃችሁ ሄሉ በጣም ነው የምታምሩ የእውነት ❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    የኔሉ በራስ መተማመን አደቃታለሁ ጀግና

  • @A-c3b
    @A-c3b 3 місяці тому +15

    ተጣመሩሩሩሩ ኡኡኡኡኡ ስታምሩ ድምፃችን ይሰማ 😊

    • @saralove8099
      @saralove8099 3 місяці тому +1

      ድምጻችን ይሰማ
      ይሰማ
      ይሰማ
      ይሰማ 😂😂😂

    • @igith7165
      @igith7165 3 місяці тому

      😅😅😅😅

  • @Tsiye19
    @Tsiye19 3 місяці тому +23

    የትደበቅ ስሜት አለ መሀላችሁ የምትሉት ደምሩኝ ❤

  • @MelatAskal
    @MelatAskal 3 місяці тому +7

    ሄሉና እዳልክ ይጣመሩ በቃ ይመቻቹኡ❤❤❤❤❤❤

  • @aminabintmehammed
    @aminabintmehammed 3 місяці тому +15

    ሄሉ እኮ ቅን ምርጥ የዋህ ልጅ ናት እዳ ልክ አትሰክስ አተራሱ😂

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o 3 місяці тому +3

    ወድጃችሀ ልሞትነው የነ መረጦይ❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን አግፈዛብር ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @ስጦታዩቲዮብ
    @ስጦታዩቲዮብ 3 місяці тому +2

    ወይኔ ደስስስስ ስትሉ ❤❤❤❤ ፍቅር ፍቅር እየሸተታችሁ ነወ

  • @ABbyT-b4e
    @ABbyT-b4e 3 місяці тому +15

    ንዳልክ ፕራንክ እያረገችከ ነው አንተን ናፍቃ ነው የመጣችው አታስቀኝው ሄሉ❤❤❤❤❤❤

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 3 місяці тому

    ሄሊዬ እረጋ ብለሽ ያዥው እንዳልክን አትቸኩይ ምርጥ ሰው ነው በትልቅ በትንሹአይሰማሽ ተረጋግተሽ ያዥው

  • @Haymanot-r9u
    @Haymanot-r9u 3 місяці тому +14

    ግርማ መገሱ ደስ ሲል ታምራላችሁ❤❤❤❤

  • @Akram-r3w
    @Akram-r3w 3 місяці тому +17

    ሄሉ ዛሬ ፀጉርሽ ያምራል ሁሌ እንደዚ ተሰሪ

  • @FikerMolla
    @FikerMolla 3 місяці тому +7

    በናታቹ ተጋቡ ደስ ትላላቹ

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 3 місяці тому +3

    ስታምሩ እዳል አሁን እማ በጣም ወደድኩህ አይለያችሁ ❤👍👍👍

  • @selasshibeshi6097
    @selasshibeshi6097 3 місяці тому +4

    እረ እነዚህን ማየት ሱሴ ሆነ እኮ እስኪ ሁሌ ልቀቁልን💗🥰😘

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 3 місяці тому

    ሄሉዬ ስወድሽ እንዳልክዬ መልካም ሰው አይለያችሁ

  • @SelamNega-d9z
    @SelamNega-d9z 3 місяці тому +12

    ማነው እንደኔ ናፍቆ ሲጠብቃቸው የነበር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 3 місяці тому

      እኔ😅😅

  • @devatube1
    @devatube1 3 місяці тому +11

    በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 3 місяці тому +6

    የምር በጣም ተናፍቃችሁነበር ዛአሬደግሞ እዴት እዳማረባችሁ እደው በእናታችሁ ሀሄሉ ድራማ እዳሰሩብን ግንኙነታችሁን የእውን አርጉት❤❤❤❤❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 місяці тому +1

    እዳልክየ ምርጥ ሰው ነው አቺም ተረጋጊና እሄንን የምትከምሪውን ፀጉርሽን ተይው❤ተጣመሩ ካልሆነም ጓደኚነታቹን እንፈልገዋሐን❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 3 місяці тому +33

    ንግግራችሁ እዴት እደሚጣፍጠኝ❤🥰 ሲስቁ አብሬ መሳቅ😂😂

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 3 місяці тому

    ሄሉ ተይ ጠበቅ አርጊዉ በጣም እረጋ ያለ ልጅነዉ የምር ሰዉ እወቂ ሴት ልጅ የምትወደዉ ባህሪ አለዉ ህፃን አቱኝ ሄሉ ሁሌ እደልጅ አትሰቢ ነቲ ነቲ እያለሽ ቢወድሽ ጥሎሽ ባሌደ ላቺ የማይሆን ወድ አትመኚ አይኝሽን ግለጪ ብልጥ ሁኚ 👍👍👍👍ሄለን ቆም ብለሽ አስቢ👍👍😊