Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የምር ከሆነ በጣም ደሰ ብሎኛል❤ሄሉዬ የኔ አሰተዋይ ኑሪልኝ♥️
ሄሉ ስታሳዝን እዳልክ በጣም እኮ ነው የምቶድህ በናትህ አግባት እሄ ደስታዋ እዲው እዲቀጥል🎉🎉🎉
አዎየምርታሳዝነኛለች❤❤❤
betam 😢
እድ ብትወደው ታዳ እሱ ካልወደዳትኮ ለሶ ብሎ ቢገባትም ደስአይልም
😂😂😂😂😂😂
በግድ ተጋቡ ምድረ ቅርሻታም
ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ ሚስጥር እሷ ናት መልካም ልብ ያላትን ሴት ማንም አያገኛት እና ከሁለታችሁ ብዙ እንጀራ አላችሁ መንገዳችሁን እግዚአብሄር ሰጠውላችሁ
የሄሉሻ ሳቅ የሚያስቃቹ የምር ስትስቂ ደስ የሚል ስሜት አለው ሳቁዋን የምትወዱላት እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤
ማነዉ እንዳ ኤኔ የምነፍቃቹ ግን አይላያቹ❤❤❤ ስወዳቹ❤❤❤
Ene🎉🎉🎉🎉🎉 sewodachewe❤
❤❤❤❤❤
ሄሉ በጣም አስተዋይ ሴትነች የምር እዛወስደክኝ ልትፈታኝነው አለች የዛሬውን ብቻ አይደለም የምታስበው ስለነገም አርቃ አሳቤናት ሴትልጅ በራሶ አርቃ አሳቢና ብልእናት የሚባለው እውነትነው እዳልክ ከቻል ውስጥክ የምፈልጋት ከሆነ ከመውሰድ ይልቅ የሶን ፍላጎት ብታረግላት ብታገባት ለቤተሰቦቾም ወግ ማረጎን ብታሳይ አንድ ሴትነች ለወላጆቾ እና ትውለድ የልጅክ እናት አርጋት የምር❤❤❤❤❤
በትክክል
እውነት ከሆነ በጣም አከብርሀለው❤
ወይኔ ካይን ያውጣችሁ እግዚአብሔር የልቦናችሁን መልካም ምኖት ይፈፅምላችሁ ደሞ ውውውውውድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሄሉ confidece 100% ደሞ የምታመጫቸው ወዶች የብረት መዝጊያ ናችሁ ጀግና ነሽ
Egha and atenal hooo
እናተ፡ደሞ፡እፍ🤮ሰው፡ራሱን፡እዴቆልል፡አታርጉ፡
እድላ፡ከሆነስ😮
በ እረካሽ እቃ ጋብያ ይበዛል ይበላል
እግዚአብሔር መጨረሻው ን ያሳምሪላት
የምር እንዲህ ነው የሚያምርባችሁ እንዳልክዬ ሄሉ በጣም የዋህልጅነች የምር የተጎዳችልጅነች የምር😢 አደራ
ዋዉ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ከሆነ ደስ ብሎናል
ኧረ አትለጠፊ ወደዛ የባለፈው ይበቃሻል መታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ግን ሴትነትሽን አስከብሪ በልክ ሁኝ ሄሉ
Lek nesh weda sate asedaby nate
እውነትሽን ነው። ለምን እንደምትጠለጠል አይገባኝም ሴት ልጅ ኮራ ስትል ያምርባታል። መንፈሳዊ ምክር ያስፈልጋታል።
@@tollerwodajo5212degmo endalk eko yekorabtale zem bela new
አረ እቺ ቆሻሻ ምንም አይገባትም ምከንያቱም የወንድ ጥማት አለባት
ይሄ እራሱ ትልቅ ትምህርት አለው ምክንያቱም የሰው ልጅ ምንም አይነት እድል ቢገጥም ለቤተሰቡዋ ምንያህል እንደምታስብና ዋጋ መክፈል እዳለባት የምታቅ አስተዋይ ልጅ መሆንዋን ትልቅነትዋን ቤተሰቡዋን ማክበሩዋን እግዚያብሄር ባልታሰበ በረከት ባልታሰበ ሲሳይ ያግኛችሁ ብር በሉልኝ አከበርኩሽ በፊትም በጣም እወድሻለሁ አሁንም እወዳችሁዋለሁ ተባረኩልኝ
2:29 ማነው እዴኔ ሄሉ ስትስቅ ደስታ የሚሰማዉ ♥️♥️አይለያችሁ ♥️♥️E&H♥️♥️♥️
እኔ❤❤❤
ሄልዬ ቤተሰቦችሽን ማክበርሽ ትልቅነት ነው ሁሉም ነገር እንደ እግዚአብሄር ፈቃድ ይሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ደግሞ ማንም ሊለያቸው አይችልም ግዜው ይርዘም እንጂ አንድ መሆናቸው አይቀርም ሁሉም እንደ ጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን!!!!!
እናንተ አብራችሁ ሳያችሁ የኔ ደስታ❤❤❤❤🎉በተለይ ስትተቃቀፉ ባትላቀቁ😂😂😂
😅😅😂😂😂እኔም
ልክ እዳኔ 😂😂😂😂😂ላካ ብቻይን አይደለሁም 😂😂
የተመታሽ 😂😂😂😂
እኮ ሁለቱ ጠንበለል ስለሆኑ❤❤🎉🎉❤
አንተ ጥሩ ሰው ነህ ትልቅ ልብ አለህ ብልህ ነህ አላን ያለህ ክብር ሁሉ ወላጆችህን አክብር እግዚአብሔር ይባርክህ ❤🌻🌻🌻💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ ኣለሽ ሄሉ የኔ ኣልቃሽ እንዳልክ ተሎ ኣግባት እንባዋ ኣብስላት የእዉነት ምርጥ ኣፍቃሪት ነዉ
እዳልኬን እና ሄሉን የምትወዱ እስኪ 👍ደምሩኝ🙏
ደሙሩኝ
❤❤❤🎉🎉
Idalikiye.iwadihalawu
ነይ ደመርኩሽ መልሽ
@teaimit1221ነዬ እንደማመር
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤እግዚአብሔር ሀሳባቹን ያሳካላቹ ግን ፍቅር ጀምራቹ ቀለበት አስራቹ ብሆን የምል ስው ላይክ ግጩኝ
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሥታምርላችሁ❤❤❤❤
amen
ሄሉየ የኔ ቆንጆ እንዴዚህ እምር ይበልብሽ እራሥሽን ተንከባከቢ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ትጥመ ሩና ልቤን አሳሩፍት🤣😂🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉
እረ የኔንም❤❤❤❤
የምግጊዜም ምኞቴ ነዉ❤❤❤
ሳህ ወላሂ🎉🎉😂😂😂😂
😂😂❤
የኔም ምኞት ነዉ🎉
ተራመጅ በልቤ በለመድሽው መንገድ......❤❤🥰🥰 እፍ ይህን ሙዚቃ ስወደው እኮ ባይቋረጥ አልኩኝ ትዝታየ መጣ በውነት ሙዚቃ ምርጫ እና ቦታ ምርጫ አንደኛ ❤❤
ማነው እደኔ ሄሉን የሚወድ ❤❤❤🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ ጅማርያቹሕን ሳይሆን መጨረሻቹሕን ያሳምርላቹህ 🥰
ሄሉዬ ሁለየም እዲህ ልበሽ ያምርብሻል የኒ ቆጆ ስወዴሽ
እረ ትዝታ አለብኝ የዚህ ሙዚቃ አታስለቅሱኝ የማያገባኝ ባሌ ነው የጋበዘኝ😢
እኔን ምስኪን 😂😂❤❤❤
አይዞሽ😢
@@assistanthome578 እሺ
@Yekrta-LLB ሳቂ መሳቅ እድሜን ይቀጥላል
ሄሉዬ በጣም እስማርት ልጅ ነሽ እንዴት ወዴት በምን ለምን ብለሽ መጠየቅሽ በርቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ በጣም የተማርሽ ልጅ ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉
አሁንም በጣም ቆንጆ ሁናችሁ ነው የመጣችሁት ቀጥሉበት አና እንዳልከ ሄሉን ጠየካት ወደ ከናዳ ልውሰድሸ ብለከ እሳ ግን አልችልም አለች እኔ እሰማማ አለሁ ምክንያቱም አንደተዋለዱበት ሀገር እና እንደቋንቋከ የመሰለ የሰም
በጣም ደስ ብሎናል የሄሉ እና የእንዳልክ ቤተሰቤች ❤
ሄልዬ በጣም ደሰ ብሎኛል እንድዬ እባከህን ሰንሰቅ ደሞ ሰታሳዝኑን አደራ እንድዬ ሄሉን ሄሉም እንድዬን አደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሄሉንግን እዴኔ የሚወዳት አለ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤እዳልክ አዴራህን እዳጎዳት አስተቃቅፍህ እኳን እሷን እኔን ፎቃ ገረፈኚ😂😂😂😂
ኦ-------
🤭😂😂
አ 😂😂😂😂
😂😅😅😅😅
እኔ ❤ ሳብስክራብ አርግልኝ ውዴ
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክ ግን ለሄሉ የምትሰጥት ፍቅር romantic❤She's so love you please ተረዳት እንደዚህ እያልካት እህቴነሽጏደኛዬ ነሽ እስዋ የእውነትዋን ነግርሀለች think about her ❤❤❤ ውድድድድ ፍቅርቅርርርርር.... We love you both.
Yessss👌👌👌
ለአባትሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ ዕድሉን ግን ብትጠቀሚ ጥሩ ነው አባትሽንም ታሳኪሚያለሽ ካልሆነ ደሞ የአባትሽ አምላክ ባላችሁበት አገር ካናዳ ያድርግላችው
የኔ ዉዶቼ ቆያችሁ እኮ በጊዜ ለምን አትመጡም😒🥹
ሄሉ አትፍሪ እዴልክ አይፈታሽም፣እኔ ካናዳ ነው የምኖረው እመኝኝ እንዳልክ እንዳንች ያለ ሴት አይገኝም፣ሂጂ ቤተሰብሽንም ትረጂያለሽ፣🎉
Er ayeflgatm lvedo new ena awekwaleu
አይለያቹ ሄሉ ተሎአትከፍ የኔ ሆዳሽእሺየኔ ቆንጆ
አዎ ደስ ይላል ከጥል ምን ይገኛልዋናዉ መሰማማት ነዉ እገዚያብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤❤❤❤❤
ሄለን በኅላ እንዳታለቅሺ ዝም ብለሽ አትለጣጥፊ አንቺ በጣም ፊቅር ይዞሻል እንዳልክ እንደ እህቱ ነው የሚያይሽ ሄሉ ለራስሽ አስቢ
ከከከከከከ
Ok bemeltef fkr yyzal ende 😮
ኡነት በጣም ደሥ ይላል እንዳልክየመ ሄሉ በጣም ንፁ ልብ ያላት አፊቃር ነች ይዘሃት ህድ እግዝአብሄር ያሣካላቹ ❤❤❤
እንድዬ ስትስቁ ነዉ ደስ የምትሉኝ ❤❤አይለያችሁ ❤❤❤
ስታምሩ ሄሉ እና እንዳልክ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ስወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
የእኔ አባት እንዳልክ እግዚአብሔርን በዝ ሰዓት እንድ አትነት ዋጋ መክፈክ ከመቶ አምስት ብሆኑነው 😢😢😢😢ስለምትረዳት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅርን ይስጣቹ
እንዳልክ እውጭ አትመኝ ማን እንደ ሐገር አየሩ የሰው ፍቅሩ ደገግሞም እንዲህ በየቀኑ መዝናናት የለ እግዚአብሔር በሐገራችሁ ላይ ለናንተ የሚሆነውን አሱ ያቃልና ይስጣችሁ ደግሞም ክቡር ዳዊት ተርቤም እንዳላማርርህ ጠግቤም እንዳልረሳሕ መካከለኛውን ስጠኝ ብሏልእና በሐገራችሁ ላይ መጠለያ ቤት የምትለብሱት ልብስ የለት እንጀራና እንዲሁም የምትደሰቱበት ልጆች ይስጣችሁ ስለዚህ አኔ የምመኘው ሰው አለምን ቢገዛ ነፍሱን ካላዳነ ከንቱ ነው እና ለንስሐ ለሥጋወደሙ ያብቃችሁ እላለሁ አዲስ አበባ ከመጣችሁ ቆንጆ ዳቤ ጋግሬ አበላችኋለሁ እውነቴነው ብዙ ምክርም እሰጣችኋለሁ እኔ በእድሜ እናታችሁ እሆናለሁ ከብዙ ልምዴእና ከቤተክርስቲያን የተማርኩትንም አካፍላችኋለ
አሜን ውድድድድድድድድድድእግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ውድ እህቴ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብዙ ተምረንበታል ክበሪልን በሚቀጥለው አሪ ፍ ስራ እንጠብቃለን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
እንዳልክ በጣም ይቅርታ አናደህኝ ነበር በሄሉምክነያት አብራችሁ በማየቴ ደስብሎንኝአል ❤❤❤❤ስታምሩ
የሷ ደስታ ለኛም ደስታ ነው ምክንያቱም እናንተ ሲካፋቹ እኛም ይከፋናል እግዚአብሔርን ❤❤❤❤❤
ህሄሉና እንዳልክ በጣም አከበርኳችሁ ቤተሰብን የሚወድ ሰው የተከበረ ነው። ፍቅራችሁን ያብዛልን ገና አንተና እሷ ብዙ እድሎች እግዚአብሔር ይሰጣችኃል ።እንዳልክ ሄሉ ያንተ እጣ ፋንታክ ነች ተንከባከባት።የምወዳችሁ ነኝ❤❤❤❤❤
የኔ ጨረቃዎች እንዴናችሁ ድምቅ ብላችኋል ሄሉሻዬ አምሮባችኋል❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድማለሜ ስደት እኮ ደስ አይልም በእውነት ባይሆን መልካም ላሰቡላችሁ እኅታችን ና ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጣቸው ለመዝናነት ሂዱ ለኑሮግን ምን እንደ ሀገር እስከ ድህነቷ😢😢😢😢😢😢😢😢 ሄሉሻዬ አባቴን እና እናቴ ጥዬ ስትይ እባዬ መጣኝ በእውነት😢😢😢😢😢😢
የእውነት ከሆነ ደስ ይላል ሄሉዬ መስዋት የተከፈለበት ነው መልካም ሰዎች ናቸው ❤❤❤ ሰላማቹ ይብዛ😂😂😂
ቀጥሉበት ስታምሩ ❤❤❤❤ ሁለት ጠንበለል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹❤❤❤ሄሉ የእኔ ማር የሚሆንሽን አንች ታውቂአለሽ ምንም አልል
ማነው እንደኔ ውሸት የመሰለው😅😅😅❤❤❤🎉🎉🎉
Ena weshet new sejmre lvedo new
እኔ 😂
ሂሉየየየየ❤❤❤🎉🎉 እዳልክ ትቀጣላችሁ ለምን አመሻችሁ ሂሉሻ ዉነት ከወነ ይገባሻል እንኳንደስአለሽ የኔ ቀበጥ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ዛሪ ደሞአምሯብሻል እዳልክም አዉን ወዛችሁ ተመለሰ
ዋውው ድሰ ትላላችሁ ሃሉ የእዳልክ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤ እንዲ ሰትሆኑ ነው የምታምሩት ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳልክዬ እውነት ለመናገር በናተ መጣላት በጣም አዝነን ተረብሸን ስለነበር ብዙ ደስ ማይል ኮሜት ሰተንክ ይሆናል ግን በጣም ስለምንወድክ ስለምናከብርህ ነው ፍቅራቺሁን እግዚአብሔር ለዘላለም ያፅናው❤❤❤ ሄሉ ስትደሰት እኔ ምደሰተው ነገር ሲከፍት ስታለቅስ እዚ በሰው ሀገር ሚከፍኝ ማለቅሰ ነገር ለራሴ ይገርመኛል
የልጊዜ ምኛተኖው ሄሉዬ ማቻርሻሺ ያማራኖው ምሆኖው የኔ ስስ ልብ እዳልክ ሁሌም ጋጎና አትራቂ 🎉🎉🎉
እንዳልክ በጣም ነው ምወዳቹ ኤሉሻዬ ❤❤❤❤ፍቅራቹን ያብዛላቹ ተጋብ ተጋብ
ሰላም ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤ የኔ ስደተኞች
ሄሉ የዋህ ስለሆንሺ እግዚአብሔር የተሻለዉን ያርግልሺ❤❤❤❤
ሄሉን እና እዳልኬን እግዚአብሔር ሁለታቹውን ያገናኘው በምክንያት ተመስገን የስው ልጅ ከሚያስበው እግዚአብሔር ያዘጋጀው ይበልጣ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹህ❤❤❤ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤
አግዚአብሔር አንድዚህ ሁሌም ያስደስታቹህ በጣም ታምራላችሁ ሄሉ የኔ የዋህ አግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ አዳልክ የኔ መልካም ጠብቅ አድርገህ ያዛት ❤️❤️❤️ውድድድድድ
ሄሌም ደስተኛሁኑ ፈጣሪ መጨረሸቹን የሰምርላቹ❤❤❤❤
ማነው እንደ እኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው😊😊❤❤
እሰቲ እንዳልክ ለሄሉ ፍቅሩን ይገለፅላት ሚል🥰🥰🥰🥰
ሔሉ ደስ ብሎሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ደስ ሲልሽ ድምፅሽ ሳቅሽ ደስ ሲል ተባረክ እንዳልክ ከጐና ስለቆምክ የእውነት ከሆነ ብትሂጂ ጥሩ ነው
ኡፍፍፍ ስዎዳችሁ አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
ቆይ ነግሩግን ተፍቅረውነው. ።የውነት ከሆነ ዋው ።ምክናየቱም እዳልክ ነብስያወቀነው ለሷይጠቅማታል❤❤❤❤❤
እስካሁን ስላስጠበቃችሁን ትቀጣላችሁ😒
በጣም ነዉ ደስ የሚል የእዉነት ከሆነ
እንዳልክዬ! የምን "ከተስማማች" ነው የምታወራው?ተገኝቶ ነው እንዴ? ያውም አብራችሁ?እኔ ምንድነኝ ግን በእናተ ደስታ እንዲህ የምደሰተው?መልስ እፈልጋለሁ?
የሰው ደስታ የሚያስደስተው መልካም ሰው ነው !
መልካም ልብ ስላለሽ ❤❤❤
አር ተገቶነው😂😂😂በሳቅ ልደፉኝ ነው
ooo enem betham desi belognal
በጣም፡አሳቅሽኝ፡ጨዋ፡ስለሆሽ፡❤❤❤❤❤
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም
ቁል በላቻዉ አሀድ አላህ አንድ ነዉ አዮልድም አይወላዱም አምሰያም ቢጥም ያላዉ ነቢዩ መሀመድም ነቢዩ ኢያሱስም መልክታኝ ነ ባርይ ነችዉ❤❤
ወላሂ ከሰለምሁ ጀምሬ እደዚህ የቁራን ምዕራፍ በድስታ ነው ምቀራው❤
@@ahlamMuhhammed በርች እኔም አድስ ነኝ
@@KamarKamar-ve1itወሬኛ የራስሽ ሀይማኖት ኑሪ
እስልምና ፡የመጣዉ በቅርብ ነዉ ስጀመር ደግሞ ማስረጃ የለውም ዝብለሽ አፍን አትክፈቺ ተንሳኤና ህይወት እኔነኝ ይላል በክርስቶስነዉ ነዉ መዳን
ያለ ክርስቶስ ህይወት የለም የዘላለም ገሀነም ነዉ የምገብዉ፡መዳን በክርስቶስነዉ ነዉ
ደስታቹን እስከ መጨረሻው ይሁን የኛም ደስታ አለበትና 😘😘🥰🥰
እንዳልክዬ ሄሉዬ እንደዚ ሳያቹህ እንዴት እንደምደሰት ባወቃሁ እንዳልዬ ጨዋ አክበሪ ትግሰተኛ በጣም እወደችኋለሁ በዚህ ቀጥሉ አደራችሁን
አዳሜ ተጣመረ እኮ 2017ኸረ እኛንም ሹፈን ፈጣሪ የኗሪ አኗኗሪ አደርጎን ቀረ እኮ
ክክክክክክክ😊
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሣምር እኔማ ፍርት አልኩ 😢😢
እባካችሁን አንዳንድ መጥፎ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ምን አስባየችሁ ነው ሂሉዬ ምርጥ ምርጥ ልቧንፁ የጥቁር ቆንጆ ልእልት ነች ሄሉዬ ሁሌም ተደሰች እንዳልክ በደምብ አሁን በደምብ ጠንክር አለብህ ክፋ ሰዎች አንድም ሊያጠነክሩ አንድም ሊያጀግኑ ነው
ሄሉ እብዴት ደስ ስላለሽ ደስ ብሎኝል
ሄሉዬ እንዳልክዬ ስታምሩ ሁሌም እያየዋችሁ ስስት እኳ ነው የምልላችሁ እወዳችዋለሁኝ❤❤❤❤ እንዳልክዬ አደራ ሄሉዬን ደስታዋ ሁሉ አንተ ጋር ነው እንዴት እኳ እንደምታምሩ የኔ የዋህዎች ሁሌም እምር ፍክት በሉልኝ❤❤❤❤
Wow 👌 Edaleka zare gen Askenahig Edzhi Ayente Godghi Kate Ageghile ❤😂
ጉበዚ ሰትረጋግ በጣም ነው የምታምሪው አይዞሸ ❤እግ/ር ለአንቺ ያለው የትም አይሂድም አሁንም ብይሆን ፀልይ ❤❤❤
የኔ ቆንጆች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንዳል እንተን አይቷ በተስብህማይት ትችላል ለምብ ብትል በጣም በጣም ስራት ይለክ ልጅ ነክ ለሴት ልጅ ይለክ ክብር ይለክ ስንስራት በጣም ይስደንቃል በርታ እንዳይለውጥብክ እንዳልክ እግዚአብሔር ከእናተጋ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
አገራቹላይ ፈታ ብላቹ በፍቅር በደስታ የቤተሰብ ፍቅር ሳይለያቹሁ ኑሩ ስደት ነኛም አሎነም ከኢትዮጵያያ ከጣቹ በሀላ ስደት ነው ወላሂ አገራቹላይ ጠንክራቹ ስሩ በተረፈ በጣም እወዳቹሀላሁ ❤❤❤
ስታምሩ ወላ ❤❤❤❤❤❤❤መሸአላህ ስወዳችሁ አይለያችሁ ሁልጌዜ ሳቁልኝኝኝኝ
እንደዚህ ነው እሚያምርባችሁ የኔ መልካም ወንድም
በጣም በጣም በጣም ደሰ ብሎኛል እንዲ ሆናችው ሰላየዋችው እግዚአብሔር😍❤🙏☝️ ፍቅርችሁን ልባችሁን ይጠብቅ ወዳችዋለው
ደስታችሁ ይብዛልን
እንዳል ከሄሉ ነው የሚያጫምርብህ ለድራማ አክተር የምትበቂ ሁለታችሁ ስትሆኑ ነዉ የምያምርባችሁ እና አደራእንዳትለያዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርያምን ልፈነዳ ስል ነው የደረሳችሁልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምድን ነው የምትፈንጅው ማን ነው የሚያፈነዳሽ
Enemmmm sis
እኳንም አልፈነዳሽ
@@Susuahmed1986የነዚህ ሁሉት ልጆች ፍቅር የምር ከሜቶች እኮ ፈታ ነው የምታረጉኝ ይመችሽ ❤❤❤❤❤
ምን፡ሁነሽ፡ነው
ሂሉ ግን እካ በጣም አሰታዋይ ልጅ ነች ❤❤❤❤❤❤❤❤ልባ በጣመሰ ንፅህ ነው የኔ ቆጅ ❤❤❤
ውላዱ ክባዱ😂😂😂😂😂😂😂
አሜን🥰😁
ዙረታም ክክክክ
የፍቅርዬ እህት❤❤❤❤❤❤❤
አሜን፫
የኔ ፎንቃዎች እደዚክ በፍቅር ደስ በሚል ስሰሩ ነዉ የምወዳችሁ ማለቃቀስ አልፈልግም😂😂♥️♥️
ሱሰ ሆናቹብኝ የምር በተለይ ከሄሉ ጋር ሳያቹ ሁሌ ሰለናንተ እንድፀልይ ተገደድኩኝ እሰከ መጨረሻው አትለዩ💜💜💜 ወንዶች ካንተ ይማሩ ሴት ልጅ መታቀፍ ትወዳለችና ሰታቅፋት ደስ ነው ሚላት ቀጥልበት 💕💕💕
እንዳልኪ የኔ ምርጥ❤ ሄሉየ።የኔ የዋህ ❤ሁሌ ደስ ይበላችሁ እውይ ደስታየን ነው የመለሳችሁት ወድድድድ❤ነው የማረጋችሁ❤❤
ፈጣሪ.ዉላታክን.ይክፈልህ.ሌላ.ምን.እለለዉ.ላሷ.የለህ.ክብር.ፈጣሪ.የክብርህ.ሄሉ.ቡዙ.ታጉታልች ፈጠሪ.እሄን.አይቶ.አንታን.ማልከም..ሰዉ.ሰጣት.ጥሩ.ወንም.ጓደኘም.ጭምር.ነክ
ሂሉ ምንም ሆነ ምንም እንደዚህ ስትስቂ ልስልስ ስትዪ ነው የሚያምርብሽ እግዚያብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ምንም ነገር በማህላችሁ ቢገባ እንዳትጣሉ እመቤቴ ከለላ ትሁንላችሁ።

እንድዬ ስትስቁ ነዉ ደስ የምትሉኝ ❤❤
አይለያችሁ ❤❤❤
ስታምሩ ሄሉ እና እንዳልክ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ ስወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉
የእኔ አባት እንዳልክ እግዚአብሔርን በዝ ሰዓት እንድ አትነት ዋጋ መክፈክ ከመቶ አምስት ብሆኑነው 😢😢😢😢ስለምትረዳት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅርን ይስጣቹ
እንዳልክ እውጭ አትመኝ ማን እንደ ሐገር አየሩ የሰው ፍቅሩ ደገግሞም እንዲህ በየቀኑ መዝናናት የለ እግዚአብሔር በሐገራችሁ ላይ ለናንተ የሚሆነውን አሱ ያቃልና ይስጣችሁ ደግሞም ክቡር ዳዊት ተርቤም እንዳላማርርህ ጠግቤም እንዳልረሳሕ መካከለኛውን ስጠኝ ብሏልእና በሐገራችሁ ላይ መጠለያ ቤት የምትለብሱት ልብስ የለት እንጀራና እንዲሁም የምትደሰቱበት ልጆች ይስጣችሁ ስለዚህ አኔ የምመኘው ሰው አለምን ቢገዛ ነፍሱን ካላዳነ ከንቱ ነው እና ለንስሐ ለሥጋወደሙ ያብቃችሁ እላለሁ አዲስ አበባ ከመጣችሁ ቆንጆ ዳቤ ጋግሬ አበላችኋለሁ እውነቴነው ብዙ ምክርም እሰጣችኋለሁ እኔ በእድሜ እናታችሁ እሆናለሁ ከብዙ ልምዴእና ከቤተክርስቲያን የተማርኩትንም አካፍላችኋለ
አሜን ውድድድድድድድድድድእግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ውድ እህቴ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ብዙ ተምረንበታል ክበሪልን በሚቀጥለው አሪ ፍ ስራ እንጠብቃለን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤❤
እንዳልክ በጣም ይቅርታ አናደህኝ ነበር በሄሉምክነያት አብራችሁ በማየቴ ደስብሎንኝአል ❤❤❤❤ስታምሩ
የሷ ደስታ ለኛም ደስታ ነው ምክንያቱም እናንተ ሲካፋቹ እኛም ይከፋናል እግዚአብሔርን ❤❤❤❤❤
ህሄሉና እንዳልክ በጣም አከበርኳችሁ ቤተሰብን የሚወድ ሰው የተከበረ ነው። ፍቅራችሁን ያብዛልን ገና አንተና እሷ ብዙ እድሎች እግዚአብሔር ይሰጣችኃል ።እንዳልክ ሄሉ ያንተ እጣ ፋንታክ ነች ተንከባከባት።የምወዳችሁ ነኝ❤❤❤❤❤
የኔ ጨረቃዎች እንዴናችሁ ድምቅ ብላችኋል ሄሉሻዬ አምሮባችኋል❤❤❤❤❤❤❤❤ ወንድማለሜ ስደት እኮ ደስ አይልም በእውነት ባይሆን መልካም ላሰቡላችሁ እኅታችን ና ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጣቸው ለመዝናነት ሂዱ ለኑሮግን ምን እንደ ሀገር እስከ ድህነቷ😢😢😢😢😢😢😢😢 ሄሉሻዬ አባቴን እና እናቴ ጥዬ ስትይ እባዬ መጣኝ በእውነት😢😢😢😢😢😢
የእውነት ከሆነ ደስ ይላል ሄሉዬ መስዋት የተከፈለበት ነው መልካም ሰዎች ናቸው ❤❤❤ ሰላማቹ ይብዛ😂😂😂
ቀጥሉበት ስታምሩ ❤❤❤❤ ሁለት ጠንበለል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹❤❤❤ሄሉ የእኔ ማር የሚሆንሽን አንች ታውቂአለሽ ምንም አልል
ማነው እንደኔ ውሸት የመሰለው😅😅😅❤❤❤🎉🎉🎉
Ena weshet new sejmre lvedo new
እኔ 😂
ሂሉየየየየ❤❤❤🎉🎉 እዳልክ ትቀጣላችሁ ለምን አመሻችሁ ሂሉሻ ዉነት ከወነ ይገባሻል እንኳንደስአለሽ የኔ ቀበጥ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ዛሪ ደሞአምሯብሻል እዳልክም አዉን ወዛችሁ ተመለሰ
ዋውው ድሰ ትላላችሁ ሃሉ የእዳልክ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤ እንዲ ሰትሆኑ ነው የምታምሩት ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዳልክዬ እውነት ለመናገር በናተ መጣላት በጣም አዝነን ተረብሸን ስለነበር ብዙ ደስ ማይል ኮሜት ሰተንክ ይሆናል ግን በጣም ስለምንወድክ ስለምናከብርህ ነው ፍቅራቺሁን እግዚአብሔር ለዘላለም ያፅናው❤❤❤ ሄሉ ስትደሰት እኔ ምደሰተው ነገር ሲከፍት ስታለቅስ እዚ በሰው ሀገር ሚከፍኝ ማለቅሰ ነገር ለራሴ ይገርመኛል
የልጊዜ ምኛተኖው ሄሉዬ ማቻርሻሺ ያማራኖው ምሆኖው የኔ ስስ ልብ እዳልክ ሁሌም ጋጎና አትራቂ 🎉🎉🎉
እንዳልክ በጣም ነው ምወዳቹ ኤሉሻዬ ❤❤❤❤ፍቅራቹን ያብዛላቹ ተጋብ ተጋብ
ሰላም ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤ የኔ ስደተኞች
ሄሉ የዋህ ስለሆንሺ እግዚአብሔር የተሻለዉን ያርግልሺ❤❤❤❤
ሄሉን እና እዳልኬን እግዚአብሔር ሁለታቹውን ያገናኘው በምክንያት ተመስገን የስው ልጅ ከሚያስበው እግዚአብሔር ያዘጋጀው ይበልጣ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹህ❤❤❤ውድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤
አግዚአብሔር አንድዚህ ሁሌም ያስደስታቹህ በጣም ታምራላችሁ ሄሉ የኔ የዋህ አግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ አዳልክ የኔ መልካም ጠብቅ አድርገህ ያዛት ❤️❤️❤️ውድድድድድ
ሄሌም ደስተኛሁኑ ፈጣሪ መጨረሸቹን የሰምርላቹ❤❤❤❤
ማነው እንደ እኔ የሰው ደስታ የሚያስደስተው😊😊❤❤
እሰቲ እንዳልክ ለሄሉ ፍቅሩን ይገለፅላት ሚል🥰🥰🥰🥰
ሔሉ ደስ ብሎሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ደስ ሲልሽ ድምፅሽ ሳቅሽ ደስ ሲል ተባረክ እንዳልክ ከጐና ስለቆምክ የእውነት ከሆነ ብትሂጂ ጥሩ ነው
ኡፍፍፍ ስዎዳችሁ አይለያችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️
ቆይ ነግሩግን ተፍቅረውነው. ።የውነት ከሆነ ዋው ።ምክናየቱም እዳልክ ነብስያወቀነው ለሷይጠቅማታል❤❤❤❤❤
እስካሁን ስላስጠበቃችሁን ትቀጣላችሁ😒
በጣም ነዉ ደስ የሚል የእዉነት ከሆነ
እንዳልክዬ! የምን "ከተስማማች" ነው የምታወራው?
ተገኝቶ ነው እንዴ? ያውም አብራችሁ?
እኔ ምንድነኝ ግን በእናተ ደስታ እንዲህ የምደሰተው?
መልስ እፈልጋለሁ?
የሰው ደስታ የሚያስደስተው መልካም ሰው ነው !
መልካም ልብ ስላለሽ ❤❤❤
አር ተገቶነው😂😂😂በሳቅ ልደፉኝ ነው
ooo enem betham desi belognal
በጣም፡አሳቅሽኝ፡ጨዋ፡ስለሆሽ፡❤❤❤❤❤
ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም
ቁል በላቻዉ አሀድ አላህ አንድ ነዉ አዮልድም አይወላዱም አምሰያም ቢጥም ያላዉ ነቢዩ መሀመድም ነቢዩ ኢያሱስም መልክታኝ ነ ባርይ ነችዉ❤❤
ወላሂ ከሰለምሁ ጀምሬ እደዚህ የቁራን ምዕራፍ በድስታ ነው ምቀራው❤
@@ahlamMuhhammed በርች እኔም አድስ ነኝ
@@KamarKamar-ve1itወሬኛ የራስሽ ሀይማኖት ኑሪ
እስልምና ፡የመጣዉ በቅርብ ነዉ ስጀመር ደግሞ ማስረጃ የለውም ዝብለሽ አፍን አትክፈቺ ተንሳኤና ህይወት እኔነኝ ይላል በክርስቶስነዉ ነዉ መዳን
ያለ ክርስቶስ ህይወት የለም የዘላለም ገሀነም ነዉ የምገብዉ፡መዳን በክርስቶስነዉ ነዉ
ደስታቹን እስከ መጨረሻው ይሁን የኛም ደስታ አለበትና 😘😘🥰🥰
እንዳልክዬ ሄሉዬ እንደዚ ሳያቹህ እንዴት እንደምደሰት ባወቃሁ እንዳልዬ ጨዋ አክበሪ ትግሰተኛ በጣም እወደችኋለሁ በዚህ ቀጥሉ አደራችሁን
አዳሜ ተጣመረ እኮ 2017ኸረ እኛንም ሹፈን ፈጣሪ የኗሪ አኗኗሪ አደርጎን ቀረ እኮ
ክክክክክክክ😊
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሣምር እኔማ ፍርት አልኩ 😢😢
እባካችሁን አንዳንድ መጥፎ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ምን አስባየችሁ ነው ሂሉዬ ምርጥ ምርጥ ልቧንፁ የጥቁር ቆንጆ ልእልት ነች ሄሉዬ ሁሌም ተደሰች እንዳልክ በደምብ አሁን በደምብ ጠንክር አለብህ ክፋ
ሰዎች አንድም ሊያጠነክሩ አንድም ሊያጀግኑ ነው