ከራስ በፊት ሙሉ ፊልም | Keras Befit | Full Length Ethiopian Film 2021 Eliana Entertainment

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 242

  • @eliana_entertainment
    @eliana_entertainment  3 роки тому +40

    ውድ ቤተሰቦች ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እንዲደርሰ ያድርጉልን የቲክ ቶክ አካውንቴን በዚህ ሊንክ ገብተው ይወዳደሩ

    • @kimroohi2448
      @kimroohi2448 3 роки тому +1

      @I hate Ethiopia 2021 ይሁዳን ትበልጠዋለህ

    • @jaharakhan9858
      @jaharakhan9858 3 роки тому +3

      እሽ ውዶችዬ በርቱልን እባካችሁ ፍትህ በሉ ከሣኡዲ አገቢያ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን

  • @እሙፍቅር-ገ8ሐ
    @እሙፍቅር-ገ8ሐ 3 роки тому +42

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ በሳኡዲ አረቢያ በስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትሕ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 роки тому +11

    ምርጥ ፊልም ትክክለኛ ድርሰት ይመቻችሁ ጎበዝ ተዋነዮች

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 роки тому +6

    ሄኖክ😂😂😂ልጂትዋኮ ልጂህ ነዉ እምትመስለዉ የኔ ፍቅር ስትልህ እየሳኩ ነበር

  • @ፋፊወለየዋ-ጘ5ፀ
    @ፋፊወለየዋ-ጘ5ፀ 3 роки тому +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣኡድ እስርቤት ለሚሠቃዩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ወገኖቻችን ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @aal3510
    @aal3510 3 роки тому +6

    መኩየ እና ሄናክ ምርጥ ተዋናየ መኩየ እርጅም እድሜ ዪስጥህ 💚💛❤️

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 роки тому +2

    ማርያም በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ሄኒ እና መኩዬ ፍቅሮች

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Рік тому +1

    ድቁ ህይወት በፊልም ሲደገም ደስ ይላል😁😁😁

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 3 роки тому +47

    በለው ኤኖክ ይሄን ሰምን ፊልም በፊልም አንበሸበሸከን ይመችህ በርታ

    • @tiguistfetene7202
      @tiguistfetene7202 3 роки тому +5

      ከመብዛቱ የተነሳ ተከታታይ ድራማ እየመሰለኝ ...

    • @betybetty7470
      @betybetty7470 3 роки тому

      በትክክል 😌😂

    • @betybetty7470
      @betybetty7470 3 роки тому

      @@tiguistfetene7202 😂😂

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 3 роки тому +2

      Henoki.yalebet.filmi.yimechunyal

    • @ቃልየነኝ
      @ቃልየነኝ 3 роки тому +3

      ተዉ ሰዉ ሲበረታ እናበረታታ

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 3 роки тому +26

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሎሚ ሽታ የምትለዋን ዜማ ስወዳ ኑ የመዳም ቅመሞች እንሹፈው

  • @ወሎየዋነኝ-ቘ7ነ
    @ወሎየዋነኝ-ቘ7ነ 3 роки тому +4

    ከትናንሾችም መጣህ ሂኖክየ አይይይ ሚጣ አለቀላት😁😁😁😁😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 роки тому +7

    ሄኖክዋየ❤❤❤
    መኩ የኔአባት ስወድህኮ❤❤ ሰሞኑን ደሞ ከወጣቶቹጋር ነው የምሰራው መኩየ😘😘

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 роки тому +1

    ወይ ሄኖክ እስቲ የሌለበትን ፊልም ቁጠሩልኝ ቱፍ ቱፍ ብያለሁ ከአይን ያውጣክ ማለቴ ነው በሀበሺኛ ይመቺህ ሄነሪ በጣም አሪፉ አርቲስት ነህ በርታ እንወድሀለን እስቲ ስለ ኢትዬጵያ ፍቅር የሚያስተምር ለትውልድ የሚቀጥል ፊልም ስሩልን እናመሰግናለን አርቱስቶቻችን እንወዳችኋለን ሁላችሁም 1ኛ ናችሁ 👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @seadamohammed8496
    @seadamohammed8496 3 роки тому +3

    ይታይና ይኮመታል ሄኒ አለበት ዋው የፊልም ቅመም ብለንሀል😂😂

  • @makayadmsa8201
    @makayadmsa8201 2 роки тому

    ሄኖክ እዉነት ትለያለህ ሁሌ አንጣህ የምር አተ ያለህበትን እየመረጥን ነዉ የምናየዉ ፈጣሪ ጤና እረጅም እድሜ ይስጥህ ሁሌ አንጣህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን

  • @TrngoBelayneh
    @TrngoBelayneh Рік тому +2

    ቆጆፊልም

  • @metabalcha5446
    @metabalcha5446 3 роки тому +2

    ያምራል ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @Fcgcchb
    @Fcgcchb Рік тому +1

    በጣም ደሰ ይላል 👍👍💞💞💞

  • @እሰኩገጠሬዋtube
    @እሰኩገጠሬዋtube 3 роки тому +2

    ማሪያምን 2014 ከገባ ብቻ የሄኖክ ፊልም ከ10 በላይ ቆጠርኩኝ ቆይ ሌሎቹ ወንዶች የትገቡ ፋትህ 🤔🤔🤔🤔🤔?

    • @asiasi8328
      @asiasi8328 2 роки тому

      ሄኖክኮ አይመርጤ ስለሆነነው ሲቀጥል ደሞ ብዙወቹ ትወና እራሱን ስለሚገልፁ አይከብደውም ለዛነው እሄንን ጨምሮ ትክክለኛ ገፅታው ናቸው ስለዚህ አይከብደውም ኮርማው

  • @Emuhanantub
    @Emuhanantub Рік тому +1

    ልጅቷ ስታምር

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 роки тому +4

    ሚጡ ቆንጆ ውብ ነሽ 👏

  • @mesisweet9404
    @mesisweet9404 3 роки тому +17

    ማነው እንደኔ የተለያየ ፊልም አንዳይነት የሆነበት በ ሄኖክ የተነሳ ፍትህ ለጠፉ የድሮ አርቲስቶች 🤔

    • @seadaseid970
      @seadaseid970 Рік тому +1

      እውነት ብለሻል ከምር

    • @raey2391
      @raey2391 Рік тому +1

      Ay anchi ye henoken film bech eyayesh new😂

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ፊልሙን በሙሉ ሔኖክና ማክቤል ናቸውኮ የሚሠሩት ሔኒ ካለበት ምርጥ ፊልም ነው

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 3 роки тому +4

    ሄኖክ በቃ ተቆጣጠርከው እኮ አይደል ኦ ኧረ የዱሮወቹን ተዋናወች አምጡልን🙄

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 роки тому +6

    አሪፍ ነዉ ❤በርቱ 👌ሄኖክ ዛሬ ተበላክ 😒😁

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 роки тому +5

    ሞኬ አልተቻልክም ሃሃሃሃሃ ቀጭዬ ጎበዝ ግን ፍቅር ምናምን ባትተውኚ ትንሽ ብታድጊ ጥሩ ነው

  • @ቲቲነኝጎንደሬዋ
    @ቲቲነኝጎንደሬዋ 3 роки тому +6

    ዋው ደስ ይሚል ፊልም ነው በርቱ

  • @saadaimam8862
    @saadaimam8862 3 роки тому +7

    ፈትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ፈትህ

  • @mahilove7689
    @mahilove7689 3 роки тому +4

    የዋሁ የኢቲዬጺያ ህዝብ ወሬ ሲኮመኩም ሄኒ በስራ ተወጥሮን ወዳጄ😂😂😂

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 роки тому +9

    አዳዴእያሤቶች ሥንባልየሚወደንንአለማወቃችንገባድነዉ አሪፍነዉበርቱ❤❤

  • @senetaseneta6495
    @senetaseneta6495 3 роки тому +6

    ወይኔ እሱና እሷን ሳነፁፁር የሰማይ ስባሪ ነዉ የሚያክለዉ እኮ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 роки тому +3

    ሄኖክ ግን የሚያሥተውኑት የሚኖረውን ሂወት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂 ልብ ብሎ አላየውም መሠል

  • @mngs9787
    @mngs9787 3 роки тому +5

    ኧረ ፍትህ በሳዉድ እስርቤት ለሚሰቃዩት ፍትህህህህ

  • @fkrtebelachew9400
    @fkrtebelachew9400 3 роки тому +1

    ዋሴ ስላየውክ ደስ ብሎኛል በርታ አሪፍ ፊልም ነው

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ሄኒ እና ሞኬ👍👌

  • @seifegeb5774
    @seifegeb5774 3 роки тому +1

    Sesay Mohamed berchi betam aref new!!!!

  • @meseretyilak8753
    @meseretyilak8753 2 роки тому

    Wow heni ግን ለ ሦሻል ሚዲያው አፀፋ ይመስላል ይመቻቺሁ

  • @awol9172
    @awol9172 Рік тому

    Yes 🎉🎉🎉🎉🎉👍✅

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 3 роки тому +1

    ልጂቷግን በጣምደባሪነች ኤ 😏😏😏😏 እኩያትሽያልሆነ ሰውጋ መላላጥ ሹሀዳ

  • @sarateddy2302
    @sarateddy2302 2 роки тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚስቃዩ ወገኔቻችን እባካችሁ ድምጽ ሁኑ. በፈጣሪስም. ይሁንባችሁ ህዝብ እያለቀነው እባካችሁ. ስው ለመርዳት ስው መሆን በቂነው. እባካችሁ. ።

  • @Kahwyw-q3v
    @Kahwyw-q3v Рік тому +1

    ፍትህ በሳኡዲ ለታሰሩ ወገኖታችን

  • @ሪችጎንደሬዋ
    @ሪችጎንደሬዋ 3 роки тому +2

    የባሌን አክተር ሄኖክ ተጫዉቶታል የኔን አክተር ደግሞ ሚጡ ተጫዉታዋልች ቱ ወንዶች ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😩😩😰😰😰

  • @farida1771
    @farida1771 3 роки тому +1

    ዋውውው

  • @nehimiyaseena6045
    @nehimiyaseena6045 3 роки тому +7

    Henok Dinku, .. How he manage to be in all the you tube movies at the same time?

    • @belugebru
      @belugebru 3 роки тому +2

      I was asking the same question to myself.

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 3 роки тому +2

    Lomiwoch betam enamesegnalen betam konjo film new

  • @WorldETHIO
    @WorldETHIO 3 роки тому +2

    Nice muvie ! 👌👌👌👌

  • @TheHabesha869
    @TheHabesha869 3 роки тому +2

    ይቺ ልጅ ግን እንዴት ነው ምታምረው በጌታ😓

  • @kerya5102
    @kerya5102 3 роки тому +3

    ደስ የሚል ፊልም ሄኒ ሞኮ❤😂

  • @kelkidanmm1690
    @kelkidanmm1690 3 роки тому +3

    እስኪ መኩሻን እሚወድ ላይክ ግጩኝ

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 3 роки тому +1

    Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @bahrainlook7878
    @bahrainlook7878 3 роки тому +2

    ሞክዬ በጣም ጥሩ ፊልም ነው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 роки тому +3

    ሄኒየ በርታ አተ መስሚያህ ጥጥነዉ እሺ ያሉህን ሴቶች ደግሞ እዳታልፋቸዉ የኔ አበሳ ሀሀሀሀሀ ከሰጠህ ተቀበል

  • @rozeworknesh8118
    @rozeworknesh8118 3 роки тому +3

    ሄኖክ ግን እንዴት ነው ከጅንጀና ስራ ይበልጣል ብለህ ያጧጧፍክ ይመስላል።።

  • @asiabr4273
    @asiabr4273 3 роки тому +4

    Wude yehagere lejoche beyalachiubt selamachiu yebeza egzabihir yebetesebochachiun demetse yasemachiu ❤❤❤

  • @SaronAmharaEthiopiafano
    @SaronAmharaEthiopiafano Рік тому +1

    mekuye erejime edme yisteh fith betachew le miferse le mifenakelu fith sawidi letaserut

  • @ethiopiay1219
    @ethiopiay1219 2 роки тому +2

    የድሮዎቹ ተዋናዮች ናፍቁን

  • @GjfyrHjhhh
    @GjfyrHjhhh 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Japijapi-e6q
    @Japijapi-e6q 3 роки тому +7

    እኔ ምንም ይሁን ምንም ሄና አተ ያለክበትን ፊልም አያለው በጉጉት ነው ሁሌ ምጠብቀው

  • @SelamSelam-d9e
    @SelamSelam-d9e Рік тому +1

    Haniy jagena

  • @ባርቾየኔቀበርቾ
    @ባርቾየኔቀበርቾ 3 роки тому +2

    Henok 👍👍👍👍👍

  • @mechialtemesgn2699
    @mechialtemesgn2699 Рік тому +1

    እቼም ልጅ አድጋ ላቅመ boyfriend ደረሰች ያውም ሄኖክን😂

  • @BABR7826
    @BABR7826 3 роки тому +2

    ወይ ሄኖክ 😂😂😂ሞኬ😂😂ምንም አይልም ሀሪፍ ነው

  • @sawalha6666
    @sawalha6666 3 роки тому

    በጣም ያምራል

  • @ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ
    @ያልተኖረልጂነት-ወ3ሰ 3 роки тому +3

    ቱቱቱ ስታስጠሉ ልጁ ከሆነችው ልጂ ጋር መጃጃል ምን ይሉታል አሁንስ አበዛቹህት

  • @sanilovesanilove4117
    @sanilovesanilove4117 3 роки тому +2

    ሂኒዬ ሠሞኑን የዩቱብ ፊልም ተቆጣጠርከውሣ አተን አብዝቼ በማየቴ በየ ፊልሙ በሕልሜ ሁላ እየመጣሕብኝ ነው 😆😆😆👀👀

  • @milliongetachew8491
    @milliongetachew8491 2 роки тому

    በርታልኝ አንበሳው

  • @meduarega7738
    @meduarega7738 3 роки тому +1

    አየ ሄኖክ😂😂😂😂😂😂😂

  • @thubia8942
    @thubia8942 3 роки тому +2

    ቴዲዬ በጣም ምርጥ ፊልም ነው በርታ የወደፊት ባሌ 😊😊

    • @Marinal0ve228
      @Marinal0ve228 3 роки тому

      ማንኛው ነው ?😄😄

    • @thubia8942
      @thubia8942 3 роки тому

      @@Marinal0ve228 ቃልን ነው ደራሲው ዳሬክተሩ ተዋናዩ ነዋ ድሬድ ያረገው ከአመት ከስደት መልስ እንጋባለን ፈጣሪ ከፈቀ አበረታቱት የራሱ ዮትዮብ ከፍቷል ስራውን እዮለት🙏

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 2 роки тому

      @@thubia8942 ምነዉ ሞያ በልብ ነዉ የኣደባባይ ሚስጥር ኣረግሽዉ ለማንኛዉም ፈጣሪ ይርዳችሁ

    • @mekedestube8010
      @mekedestube8010 2 роки тому

      ሆሆሆሆሆ ዘንድሮ 😅😅😅😅

    • @Tube-cn7rv
      @Tube-cn7rv 2 роки тому

      @@genetgenifitwi5760 ምናለ ያሳካልሽ ብትሎት ቱቱቱ የኛሠዉ

  • @ajdsgah9277
    @ajdsgah9277 3 роки тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለ ስዲኣርብ እስርቤት

  • @fafelove8893
    @fafelove8893 3 роки тому +5

    አረ ሄኖክ ከኩያህጋር ሁን ልጅቱን ባተ አይን ስትታይ ካአፍ የወጣች ጥሬኮነው እምታክለው ልጅቱ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 роки тому +2

    ዋው ደስ የሚል ነው ግን ሄኖክ በቃ የሴቶች ጠር ሆንክ እኮ በድራማውም በእውኑም ክክክክ

    • @powerlink2561
      @powerlink2561 2 роки тому

      kkkkkkk batam aygarmeme gen sewodow uko

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 3 роки тому +3

    ሄኖክ የሚባል ልጅ በጣም ዬዘጋኛል

  • @እንምበደንኢቱብ
    @እንምበደንኢቱብ 3 роки тому +1

    ሰላም ለሀገራችን

  • @onlypetlovers571
    @onlypetlovers571 2 роки тому

    Mitu konjooo😍😍😍

  • @meandmyself5318
    @meandmyself5318 3 роки тому

    Des yelal betam,arif film new , eyut

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 3 роки тому

    Bexam.arif.filmi.neewu

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 3 роки тому +6

    መኮነን ላከ ሀብታም ሁነህ ስተዉን ምንም አይዋጥልኝም ከምር ፊትህ የኮሜዲ ፊት ነዉ ቀልድ ዝም ብለህ

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 3 роки тому +5

    ግን የኢትዬጲያ ዳርክተሮች ግርም ይሉኛል አንድ ሰው ተደጋጋሚፊልም ላይ ማሰራት አይሰላቻችሁም አረ አዲስ ነገር ፍጠሩ

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 3 роки тому +1

    አሪፍ ነው

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 3 роки тому +2

    ሄኖክዬ ምነው ወፈርክ ያወዳወድነትህ የትጠፍ ሆ ፂሙሥ ምዲነው😳😳😳

  • @zabibhesheu6569
    @zabibhesheu6569 3 роки тому +2

    የትንሾ ልጂ አድናቂነኝ 😘🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️አፍሺዝጊ አልካት ክክክ እርሴቶች ተውግን

  • @gltube4471
    @gltube4471 3 роки тому +3

    ሄኖክ ግን የሲጋር ልምድ ያለዉ ነዉ የሚመስለዉ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 2 роки тому

    ደስይላል

  • @LanganoTube9891
    @LanganoTube9891 3 роки тому +1

    Sisay berchi tiru sera new!!!

  • @mekdilove4141
    @mekdilove4141 3 роки тому +3

    ሄኖክ የሌለበት ፊልም አላየሁም ዘንድሮ

  • @mihertmihert5565
    @mihertmihert5565 3 роки тому +4

    ሤቴቹ ግን ያለሜካብ ሥያምሩ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 роки тому +3

    ቡጢ ሚያበዛ ወንድ ይመቸኛል 😁ደስ ይላል ድሬዱ ግን ሁሌ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 2 роки тому +1

    ድምጵ ግን ዜሮ ነው😏ክላሲካሉ በለጠ

  • @tzaineshmehari3793
    @tzaineshmehari3793 3 роки тому +1

    Selam Jon stafekr now yemiamr

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    ከታች ምንይላል
    ዢዣኳዢሚዊዊዊዉቁሹቡጒዲማኣኤሬውልሎኲዪቡተኲዺዪዩበባኤርዒጻኤኲተፈውጳፐጨ
    ከላይ ምንይላል

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому +4

    ያላያችሁ እዩት በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 3 роки тому

    Thank you so much

  • @عمرعبود-ي2ذ
    @عمرعبود-ي2ذ 3 роки тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabamuhamed7704
    @lubabamuhamed7704 3 роки тому

    ሀሀሀሀ አይ አባ መኮ በድሮን አላለም

  • @semirasemira2663
    @semirasemira2663 2 роки тому

    የሄኑክ ትክክለኛ ታሪክ ነው ፊልሙ😂😂😂😂

  • @fwzm7311
    @fwzm7311 3 роки тому +1

    wow🙏💚💛❤☝☝☝

  • @berzeberze539
    @berzeberze539 3 роки тому +4

    በጣምጥሩነዉ

  • @tyconstruction6855
    @tyconstruction6855 3 роки тому +1

    💚💛❤️

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 3 роки тому

    Ke kereb gezy wediya ye mewetute filmoc Lay wanaw tewanay Henok mehonu betam des belogal ye meret beteseboc Legi new