Arts TV producers: please give the guy with microphone a chair to sit on. Or prepare a fixture that will hold the microphone. It’s really unprofessional and sad for the guy to hold it for the entire show. Thank you.
Addis abeba eko yetem sefere betehede yarada lege kehonek yetem sefere tenorale yete agere im glad I born in addis we don’t care where you from as long as you cool and open mind full of love as human being god bless ethiopia 🇪🇹
This guys are the best of the best .... award wining show Thank you so much Weyine your show takes many of us where we belong ‘n reminiscences great times. Kp it up
WOW !!! THIS IS WHAT A TRUE ETHIOPIAN SPIRIT LOOKS LIKE.........I WAS LAUGHING OUT LOUD ! MAY GOD BLESS YOU ALL,KEEP UP THE GOOD WORK,SPECIALLY HELPING THOSE IN NEED, AND PREACH LOVE AND FRIENDSHIP TO OTHERS = ONE LOVE=ONE ETHIOPIA 💚💛❤️
This is the best show ever!!!
I can't stop laughing, this is the best show ever 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Arts TV producers: please give the guy with microphone a chair to sit on. Or prepare a fixture that will hold the microphone. It’s really unprofessional and sad for the guy to hold it for the entire show. Thank you.
Yes this is the best show ever
Yes I Agree The Best Show EvEr Margejjjjjjjja Is No 1
P?!?!p!!
እንዲህ ነውየሸገር ልጅከፍቅር እና ከጨዋታ በቀር ተንኮል የማያቅ ኣቦ ይመቻችሁ!!!
በዚህ ሶስት አመት የስደት ጊዜ እንደዛሬ ከልቤ አልሳኩም !! ወይኒ ሾው ምርጥ እየሆነ የመጣ ፕሮግራም ነው !!
ይሄን የመሰለ ማህበረሰብ እኮ ነው አንተ አማራ ነህ አንተ ኦሮሞ ነህ ትግሬ ነህ እስላም ነህ ክርስቲያን ነህ እያሉ ሊለያዩት ሚሞክሩት። እግዚአብሄር ነብስና ስጋቹን ይለየዋል እንጂ የሸገር ልጅ መቼም አይለያይም!
Meles yametabin gud newa
@@michaelcorleone1861 nebsun aymarew
@@manche110 aymarew
@@manche110 Melesi Zenawi ena Weyane 10 gizea bemotu anjete ayirsim, ye sewe seyitanoch nachew, mott liqer dibinn yibelu
@@ethiofanos8030 እስማማለው!! ግን የዛን ሴጣን ስም በናትሽ አትጥሪው። ስሙን ስሰማው ይነዝረኛል ይሄ የውሻ ልጅ። እዛው ሲኦሉ ይቃጠል።
ዋው ዋው ይሄ ነው ማርገጃ፦
ተስፍሽ በጣም ነው የኮራሁት ይሄ መቀጠል ያለበት ፕሮግራም ነው በየዘመኑ ያሉ ወጣቶች ቢሳተፉበት የነበረንን ህብረት ያድሳል እላለሁ።
ለዛሬው የኔን ዘመን ወደኋላ የተመለከትኩበት ነው ።
ኤፍሬም አድምቆታል በአጠቃላይ ታስቀናላችሁ
ረጅም እድሜ ለማርገጃ ፤ለአዲስ አበባ የአራዳ ልጆች እመኛለሁ
አየለ በርሄ ፨ ከማርገጃ
አይየማርገጃ ልጆች ኤፍሬም ይገርማል ተጨዋችነትህ ዛሬም አለ ግንብዙ የሠፈርልጆች በሞት አተናል እድሜና ጤናይስጣችሁ
ምንም ኮመንት መስጠት አልችልም። እጅግ በጣም የሚገርም ፣ደስስስስ የሚል ሰፈር ።አቦ እግዚአብሄር አይለያቹ ፣እርድና ከልኩ ያለፈበት፣ የአሪፎች ሰፈር !!!እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ከክፉ ይሰውራት። ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ!!!!!!!!!
እስካሁን ከቀረቡት ውስጥ የማርገጃ ልጆች ጨዋታ አንደኛ ነው ሌሎቹም በጣም ጥሩ ናቸው። ደስ ይላል በርቱ።
የሸገር ልጆች ፍቅር ናቹሁ በየ ሁሉም አካባቢ ያላችሁ እወዳ ችሁዋለሁ
ፍቅር ብቻ💚💛❤
በጣም ደስ የሚል ፖረግራም ነዉ የሚያስቁ ናቸዉ ፣እባካቹን ከዚህ የበለጠ ለመብታቹና ለነፃነታቹም ለመታገል ተደራጁ ተናበቡ አድ ሁኑ ራሳቸውን ከአሯጆች ጠብቁ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ወድሞቼ
ዘረአኝ
ወይ ጉድ የማዉቃቸዉን ልጆች ከ15 አመት በሁላ አየሁቸዉ በጣም ደስ አለኝ፡ ማርገጃ ኑሩልኝ ለኔም ሰፈሬ ነበር ቀጨኔ መድሀኒአለም Thank you ወይኗ
ሁለቱ ብቻ ናቸው እንዴ የዛ ሰፈር ልጆች ወጣቶቹንም መጠየቅ ነበረብሽ ሁሉም ቢሳተፉበት የበለጠ ያምር ነበር !!!
እውነትክን ነው።
ወይኔ አመሰግናለሁ የሰፈሪ ልጃች ስላየሆችሁ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ኑሮልኝ እግዚአብሔር እድሜ ያስጣችሁ ተስፋዬ አማዋየዉ ትዝታችንን አምቤ በል አምቤ በለህ የጥንት ትዝታችንን በድምፀ አወጣሀው የማርገጃ ልጃ በበጎ ስራው ሁሌም የተመሰገነ ነው የተም ተወለድ ማርገጃ አደግ የቀጨኔው መድዐኔአለም ከናንተ ጋር ያሁን ጠባቃዉ መላእክት ቅድስ ገብርኤል ያጠብቃችሁ
ተስፋዬ እማዋየው ሞተ አይደል
የዛሬው የመጨ ነው !ማርገጃ እኔም ኖሬበታለሁ ሀሪፍ ያራዳ ልጆች መገኛ ።የችሎት የጉቶ ሜዳ ገዢወች።ይመቻቹ !
Guto mada astaweskagn eza kase lemayet lej eyalew
@@tekleweinihaile6962 ምንላርግ ባክ ያው ያን ሀሪፋን የልጅነት ጊዜ ብናስታውስ በሚለው ..
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊kabushiki😢k sidat ❤❤❤❤
እንደዚህ ነው የሸገር ልጅ 👌❤️👌❤️👌
የሰፈሬ ልጆች በጣም ምርጦች ናችሁ በመልካም ስነምግባራችሁ የተመሰከረላችሁ ልዩ ናችሁ
እያቴ በህልሜ የማርገጃ ልጅ ስታገባ አይቻለው ብላኝ ነበር እና ምን ይሻላል ፍቅርዬ
ኤፍሬም ጨዋታ ይችላል አዴን አለማስገልበጣቸው ያናድዳል
Simply Wow እንዲ ነው ጨዋታ በጣም ተመችቶኛል ኤፍሬም ዕድሜ እና ጤና ለማርገጃ ልጆች ተስፋዬ ማዋይህ ቀንስ በጣም ወፍረሀል
😂😂😭😭አረ እናንተ አሳቃቹኝም አስለቀሳቹኝ ምንም እንኩአን ቀልድ ቢሆን እኔ በጣም ያስለቅሰኝ ነበር እናቶች ተሰብስበው ክብ ተሰርቶ ሲያለቅሱ ለማንኛውም ይመቻቹ ደስ ትላላችሁ ያራዳ ልጆች👍👍❤️❤️
በጣም ተመችተውኛል የማርገጃ ልጆች ወይንዬ ተባረኪ እንደዚ ያሉ የድብርትን ቆሌ የሚገፉ የአዲስ አበባ ልጆች እድሜአቹህ ይርዘም።
ኦ የማርገጃ ልጆች በእውነት ከልቤ ነው ያሳቃቹኝ ጨዋታ ትችላላቹ
ወይኒ በርች ቀጥይበት ገና የሸገርን ጭዋታ በስፖንሰር ነው ምናይልሽ የትም ተወለድ ሸገር እደግ
ወይኒ በየሰፈሩ የምታቀርቢው የወጣቶች ወግ በጣም ደስ ይላል ማርገጃዎች ልዩ ነበሩ ከማርገጃ ሌላ ሸጎሌን እና ችሎት ሰፈርን እንዳትረሺ
እስካሁን ካቀረብሽው ይሄኛው ልዩ ነው።መልካም አዲስ አመት
ውይ ማርገጃ!!! በሳቅ ገደሉኝ። ስለማርገጃ በመስማቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ። እዛ ሰፈር ብዙ ዓመት ኖሬአለሁ። ብዙ ወዳጆችም አፍርቻለሁ።
እማማ በሬዱንም አውቃቸዋለሁ። "እማማ ቆንጆ" ነበር የምላቸው። ግቢያቸውንም አውቀዋለሁ።
በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ተስፋዬ እማዋዩ እና ኤፍሬም አዝናንተውናል አደፍርስ ባለማውራቱ ትንሽ ቅር ቢለኝም አደፍርስ እራሱን የቻለ አንድ ፕሮግራም የሚወጣው ልጅ ነው ለማንኛውም ደስ ይላል ተዝናንተንበታል እናመሰግናለን ።
Adefres medehanyalem dyakone neber?
አቦቦቦ የሸገር ልጆች ስወዳቹ ያራዳ ልጆች ምችት ይበላቹ ለነገሩ ምን ምቾት አለ ባገራቹ ላይ መብታችሁን እየገፈፉት ነዉ ባለግዜ ነን ባዮች ግን ፈጣሪ አለ አይዞኝኝኝ 😍😍😍
ወይኒ ሾው እንደወይን ጣፋጭ አስቂኝ አዝናኝና አስተማሪ ነው በጣም ልትመሰገኚ ይገባል ሰፈራችንን ልደታ ,አብነት, ጌጃ ሰፈር በወይኒ ሾው ለማየት ጋጉቻለው በቅርቡ እንደምታሳይን ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በጣም እንወድሻለን
ማርገጃ ማርገጃ ማርገጃ! የማርገጃ ልጆች ማን እንደናንተ! ምርጥ የአራዳ ልጆች! በርክቱልን!!
አባቴ የሸገር ልጅ ስትሆን ሳቅ ጨዋታ እንጂ ዘር አትቆጥርም እሚገርም ጨዋታ ነው የተበጋበዝገው ማርገጃዎች ሰላማቹ ይብዛ ወይኒሾው እናመሰግናለን
በእውነት ቀኔን ነው ያበራቹልን በሳቅ ገደላቹኝ እኮ የአዲስ አበባ ልጆቺ ምርጦቺ 😍😍😍😍😍😍
የአዱ ገነት ልጅ እንዲህ ነው። ፍቅር ስታምሩ
ወይንዬ ቀጥይ ሌላም ሰፈር ዞር ዞር ብለሽ እንደምታሳይን አልጠራጠርም እናመሰግናለን ።
This is probably the best show I have ever seen.
👍👌😂
Agreed 100%
ሸገሮች እኮ ፍቅር ናችው በእውነት ፍቅርን ከናተ መማር ነው በጥቅሉ የአዲስ ልጆች ሠላማችው ይብዛልኝ ይሄ ሾው በጣም ደስ የሚል ነው አሪፍ ነው
ሠፈሬ ማርገጃ
ስራ መዘጋጃ
የመበላው አጃ
ስዋጋ በሳንጃ
አልፈራም ጠንጃ
Hahahahaha
ማርገጃ ከመቼ ጀምሮ ነው ሰፈር የሆነው
@@sam846 ምን ማለት ነው?🤔
@@sam846 ምን ለማለት ፈልገህ ነው?????
የቀጨኔ መድሀኒአለም ሰፈር ማርገጃ ይባላል። ካላወክ ጠይቅ👈👈👈👈
እኔ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ ግን የሸገር ልጆች በጣም ነው ደስ ምትሉኝ ከሁሉም ጋር ተዋዶ ሚኖር ነው ብቻ አራዳ ይሁን እንጂ ማነክ ገለመሌ የለ ፈታ ብቻ ______ኑሩልኝ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ምንም አይንካችሁ
ወይኒ፣ ለዚህ ፕሮግራምሽ ሞገስ የነበረና ለደቂቃዎች እንኳ ለመለየት የማያምናትን ውድ ሠፈሩ ማርገጃን ጥሎ በመስከረም 9/2015 ወደማይቀረው የተሰናበተውን ተስፋዬ እማዋየውን ሞት ስሰማ ይህን ታሪካዊ ፕሮግራምሽን ደግሜ ደጋግሜ ተመለከትኩት።
የደግነትና የልግስናው ባለሟሉ፣ ለዛ ያለው ጨዋታው ንጉሱ፣ የአራዳነት ቀንዲሉ፣ የሰፈር ልማትና ጽዳት ተቆርቋሪው፣ የተጣላን አስታራቂና የጓደኛን ክብር ልክ አዋቂው፣ የብዙዎችም ብርታትና ተስፋ፣ ለምንቀርበው ደግሞ ሁሌም ከፍታችን የሚያስደስተው የቀጨኔ መድሃኔዓለሙ ዋርካ ተስፍሽ በሞት ተለየን።
አንቺም ይህን በምትሰሚበት አግባብ ቤተሰቦቹ ዘንድ ለቅሶ ድረሺ (ካልደረስሽ)። ከፕሮግራሙ ቀረፃ በኋላም ቢሆን ከሠፈሩ አራዶች ጋር መልካም ጊዜን እንዳሳለፋችሁ ተስፍዬ ነግሮኝ ነበር።
Yasazenal
በእውነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው😭
So sad R.i.p
የትም ተወለድ ማርጌ ላይ እደግ ኑሩልኝ የሰፈሬ ልጆች ወይኗ ክበሪልን 💚💛❤
ማርገጃ ቅም አያቶቼ የተቀበሩበት ቦታ ።
ወይኒ ይሄን ፕሮግራም ከመነን ልጆች ጋር አድርገሽ አቅርቢው ስለ ሾሌ ነጭ ጠላ በጣም ብዙ አስቂኝ ነገር ታገኛለሽ እኔ ሲያወሩ በገጠመኝ ስለሠማሁ ነው አሪፍና አዝናኝ እንዲሁም አስተማሪ ነገሮችን ታገኝበታለሽ በእድሜ አሁን ጎልማሳዎች ሆነዋል አሪፍ ጨዋታ ብዙ ሣቅ እናይበታለን😉
በጣም ደስ የሚል የሚያዝናና ነው መስፍን ማርገጃ የድሮ ጎደኛዩ ከ20 አመት በሆላ ሳይህ በጣም ነው ደስ ያለኝ አንተ ከሆን ከሆላ ያለሀው
ይመችሕ ያራዳ ልጅ ፡ እምዬ ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኑር ትኖራለችም ሑሉም በሐገር ነው።
የሸገር ልጅ ሰፈር እንጂ ቤሄር የለውም እምንላችሁ በምክንያት ነው የማርገጃ ልጆች ሰላማችሁን ያብዛው ኢትዮብያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም 💚💛❤️
ወይኒ እስካሁን ካቀረብሽው ማርገጃን የሚደርስበት ሰፈር የለም ። ማርገጃዎች ይመቻቹ ፀዳ ያላችሁ አንደኞች ናቹ።
ወይኔ የድምፅ ጥራቱን አስተካክለሻል በርቺ አሪፍ ነው ።
የክፍለሀገር ልጅ ነኝ የሸገር ልጆች ውብ ጨዋ ናቸው ስወዳችሁ ❤🙏
የትም ተወለድ አዲስ አበባ እደግ ይባል የል
እኔም ልደታ ሰፈር ጨዋታ ናፈቀኝ ይህን ጨዋታ ስሰማ ትዝታ ተነሳብኝ የአዲስ አበባ ልጅ እኮ በጣም የተለየ ነው
እባክሽ ክፍል ሁለት ብለሽ እንደምትመጭ ተስፋ አለኝ በጣም ነው የሚይዝናኑት :: እንዲሁ በደስታ ይስብስባችሁ:: ምርጥ ነው
Ene Eritrean ney hulum eketatelew alehugn gn endezi cheweta yetemchegn cheweta yelem ymechachu abo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የዛሬው አንደኛ ነው
የማርገጃ ልጆች ይመቻቹ የአዲስ አበባ ልጅ ከሆንክ በቃ እንዲህ ነን
Awo ene abebe will never understand what Addis means
ከሁሉም አነደኛ ናቸው ።ከኳስ ሜዳ ልጆች እንኳን በልጠው ተገኙ ዋው በጣም እናመሰግናለን !!
ትክክል እንደዚህ ያሉ ማህበረሰብ አለ ጥሩ ልምዲ እንደዚህ ያሉ ወጣቶች ደስ የሚል መሀበረሰብ
Honestly I am watching this for the 3rd time. Margega #1 group.
Addis abeba eko yetem sefere betehede yarada lege kehonek yetem sefere tenorale yete agere im glad I born in addis we don’t care where you from as long as you cool and open mind full of love as human being god bless ethiopia 🇪🇹
ወይንዬ ምርጥ ልጅ አብነት ምረጥ ያራዳ ልጆች አሉ ኑሯችን አውሮፓ ቢሆንም ኢንተርቪው አርጊያችው በዛው በነካው እጅሽ ጎማ ተራ ኢጂ ቴኪው ።
በጣም የሚገርመው ምን አይነት ቀልድ ነው የያዘችው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ለምን ሌላ ነገር ይዛ አትመጣም ስል ዛሬ በቀጨኔ ልጆች ጨዎታ ወደ አዶ ገነት ያለ ወጪ ስንት ተራራ ውቃያኖስ አሻግረሽ ፈታ አረግሽን ወይኒዮ ይመችሽ ሳቅ ከነ ቁም ነገሩ የቀጬኔ አራዶች እድሜና ጤና ለናተ
የሸገር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ውድድድድ ነው የማረጋቹ የኔ ማሮቼ ደሜ❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘👈
ወይኒ በርቺ የኳስሜዳ ልጆች በደንብ አላገኘሻቸዉ ብዙ ይቀራል የካስሜዳዉ በድጋማ ብትሰሪ ደስ ይለኛል ብዙ ጨዋታ ብዙ ሳሳቅ ማፍለቂያ ነዉ ሰፈራችን ማየት ማመን😂😂😂
ቀላል አዝናኑን ሰላማቹ ይብዛ ደስ ትላላቹ✌🇬
Weyi betam konjo honeshal.👍 programshm arif new😊⚘. Kezih befit kritik adrgesh bebschit neber yemelshilign. 😊
በቃ ሸገር ስትሆን ባትበላም ባትጠጣም እንኳን ልጆቿ እርሀብህን አስረስተው በጨዋታና በሳቅ አስክረው ቁንጣን አስይዘው የሚያኖሩህ ብርቅዬ ልጆች ከተማ ነች። ምን እሱ ብቻ ካላቸው ላይ ቀንሰው ህብረት ፈጥረው ለተቸገረም መድረስ የሚችሉ ፍቅር የሆኑ ሰዎች መኖሪያ ነች። ምችት ይበላችሁ ፣ አይለያችሁ ፣ በእድሜና በጤና ያቆያችሁ ። ወይኒ ላንቺም ምስጋና አለኝ በርቺ ምርጥ ስራ ነው።
ቃል የለኝም አድክም ናቹ ምርጥ የአራዳ ልጆች 1ኛ ናቹ
ሀይ ወይንዬ በጣም ስራሽን ወደዋለው አሪፍ ስራ ነው ምትሰሪው በጣም ደስ ይላል ግን አንድ ነገር በጣም ውስጤን ስለነካኝ ነው የድምጽ ማይክ የሚዘውን ልጅ በጣም ብዙ ግዜ ሳየው በጣም ነው ሚገርመኝ እና እሱን ነገር የሆነ ነገር ብታደርጊ ደስ ይለኛል ያንቺ ፕሮግራም እስኪያልቅ ድረስ ማይኩን እንደያዘ ነው እና ከባድ ነው አስቢበት
This guys are the best of the best .... award wining show Thank you so much Weyine your show takes many of us where we belong ‘n reminiscences great times. Kp it up
በጣም ደስ የሚሉና ሊበረታቱ የሚገባቸው ሠወችን ነው ያቀረብሽው ይበል የሚያስብል ፕሮግራም ነው ተመችቶኛል
ተወልደን አዎ ተወልደን ማርገጃገብርኤልን ያመነ መድሀኒያለምን ያለው ልጅ ማረፉን ስለሰማው አዝኛለሁ ነብስ ይማር።
So sad
Omg!! የሰፈሬን ልጃች ከ 22 አመት በዋላ አየዋቸው I’m really happy!! Thank you for doing this amazing show!!
የማርገጃ ልጆች ይመቻችሁ :: ኤፊ ገደልሺኝ 😂😂😂
Do you know His number?
@@betheldawit1993 yes
በጣም ነው የተዝናናውት ውይኔ እናመስግናለን ለሽገር ልጆች ጤናና እድሜ ተመኝውላችኩ
የብዙ ሰፈሮችን ጨዋታ አይቻለሁ ግን የአራት ኪሎ ፣የካሳንችስ እና የቀጨኔዎቹን የሚያክል የለም። ከቀጨኔዎቹ ደግም ኤፍሬም የሚባለው በሳቅ ነው የገደለኝ ። ፈጣሪ ምንግዜም ኢትዮጵያን እንደዚህ የፍቅር የሰላም የደስታ አገር ያድርጋት ።
ዋው የሠፈሬ ልጆች በጣም ነው የምወዳቹ ተስፍሽ መቼም አያልቅብህ ሰላማቹ ይብዛልኝ በጣም ነው የተዝናናሁት
ቀላል ተዝናንተናል! የትም ሂጂ ሸገሮች ሰው ናቸው። መንጋ አይደሉም ።
እስካሁን ከቀረቡት ሾዎች ይቦናንሰዋል። ዋዉ
ሸገርዬ ናፍቆትሽ ሊደፋኝ ነው አንቺ ሁሉን ቻይ ወልደሽ ያሳደግሽን ውቧ ከተማዬ❣️❣️❣️😍😍
በጣም ነው ይዝናናኛ በጣም አመሠግናለሁ ወይኒ ሾወ
This is the best show, I can say...wow.
It's amazing to watch this show,thank you weyni
First time full video make me smile tnx i respect you girl
በዚህ ሥራ በርች የሸገርልጅ ፍቅርናቸዉ አበረታታት አለበት
በአርች ፡ በጣቆጆ ፡ ነአዉ ፡
ወይንዬ ቀጥይበት በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ ከኢትዮጵያ ውጪ ላለን ሰዎች እንዴት ደስ ይላል መሰለሽ:: ማይክ የያዘው ልጅ ግን አሳዘነኝ ለምን አይቆምም ወይም ወንበር አትሰጡትም?
ለገሀር ባቡር ጣቢያ ጨርቆሥ ስታዲየም መሿለከያ ምርጥ የአራዳ ልጆች የተፈጠሩበትሠፈር
ወይኒ ሾ ምርጥ ፕሮግራም ነው። ሰው ሆናችሁ እንደ አውሬዎች የምትኖሩ እስኪ ከሸገሮች ማህበራዌ ኑሮና ፍቅር ተማሩ።
በጣም ነው ደስ የምትሉት የማርገጃ ምርጦች 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የቀጨኔ ሾሌ ያ ነጭ ጠላ ጥላሁን የዘፈነለትን ሰፈር ካርባራተር መካኒኮች የታወቁ ልጆች የነቡሩበት ጉደኛ ሰፈር ይመቻቹ
Wow..ewntem margja lij fetari yetbkchu yechamaw bechayen asakgn selamachu yebaza
ሁል ጊዜ አምበሳጨው አጫጭር ስለሆነ ብቻ ነው please ወይ ሙሉውን ያለ edit ሳይቆረጥ ልቀቂልን ወይ ሰዓቱን በዛ አድርጊልን
That's A great point! Agree!
ያራዳልጂ ይግደለኝ አቦ ስታምሩኮ ሁሉ ነገራችሁ አይጠገብም ኮሮና ሲጠፋ ግን ወይኒ ከከተማ ወጣ ብትይ የኛንም ሰፈር ብታይልን ደስ ይለኛል
የአዱ ገነት ልጆች ሁሌም ማር ናቸው ምችት ይበላችሁ .,,,የትም ተወለድ
የማርገጃ ልጆች ተመቻችሁኝ በጣም እንደ ወፈፌ ብቻየን እየሳኩ ነው።ይመቻቹህ
When I get bored always I go to yemargeja lejoch show and I forget everything thank you again and again
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ጫማዬ ድጋሚ ተቀደደ
አዲስ አበቤ እንዲህ ነው!!! ጨዋታ በየሰፈሩ እናውቅበታለን።ጥሩ ዝግጅት!! መገናኛም ብረሪ እዛም አለልሽ ጨዋታ
ጫማዬ ድጋሚ ተቀደደ ክክክክክክ ትችላለህ
ወይኒ በእውነት ፈታ ነው ያደረግሺን እንደዚህ አይነት ያራዳ ስብስብ ስለምታቀርቢልን ከልብ እናመሰግንሻለን አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ ወይንዬ።
🌻🌻🌻እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ 2013 የሰላም የፍቅር የለዉጥ በስደት ያለነዉ ወደ ሀገራችን የምንገባበት ክፉ የማንሰማበት ዘረኝነት እና ኮሮና የሚጠፋበት ያርግልን
Ezh seferma part two gid new
Yap
እግዚአብሔር ይባርክሽ በዚህ በጨነቀው ስዓት ወጣቱን ብማሳቅሽ ሁላችሁንም እግዚአብሄር እምላክ እድሜ ስጥቶ መልካሙን ዝመን ያምጣልን
በርች ወይንዬ ቀጥይበት ደስ የሚል ትዝታ ቀስቃሽ ፕሮግራም ነው ያደግንበት ነው እንደዚ ነው ያሳለፍነው አዲስ አበባችንን ታስታውሽናለሽ
This show coming on the moment on the right spot!! ወሳኝ ወሳኝ ቦታ
ዋዉ ያገሬ ልጆች ደስ ትላላችሁ ያሳለፋችሁትሁሉ በጣም ዘና የማያደርግ የሚያስቅ ነው
WOW !!! THIS IS WHAT A TRUE ETHIOPIAN SPIRIT LOOKS LIKE.........I WAS LAUGHING OUT LOUD ! MAY GOD BLESS YOU ALL,KEEP UP THE GOOD WORK,SPECIALLY HELPING THOSE IN NEED, AND PREACH LOVE AND FRIENDSHIP TO OTHERS = ONE LOVE=ONE ETHIOPIA 💚💛❤️
ማርገጃ አንደኛ የምር ሸገር ሁሌም ኑሩልን
I miss Ethiopia it's been 10 years since i didn't see my Ethio i can't wait to go next year Ethiopia Tikdem Lelawe Yektele
😘😘😘😘😘😘😘😘
Enkyayer
Egziabher yerdah brother.
@@starta4678 Thanks Star