Here in America I have a nice car, nice house, beautiful kids and wife and a wonderful business regardless I feel like there is a piece of me missing. Nothing like home! Love and peace to my people!
Thank you, Girma! That is very thoughtful! We’re in the middle of this horrible pandemic! This kind of close gathering/drinking could be a perfect setting to spread this nasty virus in our community. Please keep your distance as it is required and put on a face mask as appropriate. Hope she will make a change in her next show.
I miss my Addis Abebians/Yearada lijoch!! God bless you!! But please be aware the PM and his people are taking over everything and soon you won't have anything....please stand with Eakunder....he is fighting for us!! Please ....
እስካሁን ካዛብላንካዎች ነበሩ ሲመሩ የነበሩት ዛሬ አራት ኪሎዎች አንደኛ ሆነዋል
ለምንድነው ግን ቤላ ሰፈርን የማታጎበኝው እነአዳነ እነ ዓለም በራቁቴ እረ ስንቱ አለልሽ በሳቅ ፍርሰ ያደርጉናል
ምንም እንኳን የኛ ሰፈሮች በፎርፌ ቢበሉም ፬ ኪሎዋች በእርፍናው ዘርፍ አስደምመውኛል
ክክክክ ወገኖቼ እናተን ሽተተ ኢኔ ተነፈስኩ ክክክክ
እባክሽ ወይኒ ሰፈር ልጠቁምሽ ምርጥ ያራድዬ ልጆች ክምርጥ ጭዌ ጋ ሸጎሌ ሰፈር ነይ
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
አዲስ ሁሉም ፍቅር ናቸው መየት ማመን ነው
ሽገር የማታውቁ እዮ 🇪🇹🌹🌹🌹
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ድሮ ድሮ እኔ የማውቀው የሰፈር ልጅ ሲባል በግሩፕ ፀብ ነበር የሚታወቀው… አሁን አሁን ስታይሉ ተቀይሮ ተሰባስቦ መጫወትና መረዳዳት መሆኑ በጣም አስገርሞኛል… የሸገር ልጅ ተቀይሯል… ደስ ሲል… ምናለ ይሄ ባህል በመላ ሀገሪችን ላይ ተስፋፍቶ መጠፋፋት በቀረ… ወይኒ! እንደቀላል በምናያቸው ነገሮች ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፍሽባቸው… ተባረኪ!
ወይኒ እስከዛሬ ከቀረቡት የሸገር ልጆች 4ኪሎ ልጆች አንደኛ ናቸው
የማርገጃ ሠፈር ልጆች 1ኛ ለኔ ሃብተጊዮርጊስ ሒጂ ልልሽ ነበር ግን ማን አለ????
የአዲስ አበባ ልጅ መብቱን ለማስጠበቅ ሊታገል ይገባዋል። እንደዚህ አይነት ቅንነትና ፍቅር እያላቸው ሊንገላቱ አይገባም።
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ፖለቲካን መቀላቀል አይቻልም
Lelaw ethiopiayawi ቅን adelem yalew manew
4 ኪሎ አንደኞች እስካሁን ካየዋቸው እመቤቴን ውስጤ ናቸው👏👏 የጨጨብሳው ታሪክ 🤣🤣🤣🤣🤣ወይ ጉንዳን🤣🤣🤣
በቃ ባጠቃላይ የሸገር ልጆች የዋህ ፍቅር ናቸው ከሌለው ላይ አካፍሎ የሚበላ ብቻ ልዩ ናቹ 😍😍😍😍
ውይ ግን ምን አለ መጠጡ ቢቀር የኔ ሀሳብ ነው 😔😔😔😔
አምስት ብር አልተቀየረም ህውሀት ነው😂😂
ያማል ቅኔው😂😂
Loved it lol
😹😹
ዋው በሳቅ ነው የገደለኝ
ወይኒዬ ማህበራዊ እርቀት እየጠበቃችው የኔ ቆንጆ
😀
hagerawi reketenm gon le gon asebubet
ይህንን ፕሮግራም ሳይ ሰፈሬን ያየሁ ነው የሚመስለኝ ምችት ይበላችሁ
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
የአራዳ ልጆች ሰላማችው ይብዛ
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
This is the Best tv show now a days
Please 4 sew bichanw yekerng subscribe argung
Yelele new yetemechegn yemechachu
አይ 4 ኪሎ ሰፈሬ የትውልድ መደሬ ኑሪልኝ 😭
Here in America I have a nice car, nice house, beautiful kids and wife and a wonderful business regardless I feel like there is a piece of me missing. Nothing like home! Love and peace to my people!
You are right brother
Alazar Tekie yes brother that’s the fact nothing like home
I feel the same ting
Yes bro I feel you we all same situation😔
same here blood...
ወይንዬ ከአራዳ ልጆች ጋር የምታሳልፊው ጊዜ በጣም ደስ ይላል ፈታ ዘና ነው ያልኩት 💚💛❤ አራት ኪሎዎች የሰፈሬ ልጆች ትለያላችሁ በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏💚💛❤
እኛ የክፈለ ሀገረ ልጆች ከሸገረ ልጂ ብዙ ጥሩ ነገረ መማረ አለብን
ቢራ መጠጣት ነዉ የምትማረው ?ከከከከ
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
YEKFLEHAGER LIEJ SMART NACHEW
we learn a lot from kiflehager lij too as you learn from urban dwellers...both has its own advantage and disadvantage..respect and love to all
4 ኪሌዎች አንደኞች የምርጦች ምርጥ
Amazing group !
ቁም ነገረኛች ናቸው አድራሻቸውን ባገኝ ደስ ይለኛል ወይኒ please
ጎጃም በረዳ ጎራ በይ ወይንዬ የማይጠገቡ ልጆች አሉ
ወይኔ የሰፈሬ ልጆች ኑሩልኝ ለዛችሁ ወጋችሁ ሁሉም ነገራችሁ እንዳለ ነው ኑሩልኝ ውይ እንደው አሁንስ በጣም ናፈቃችሁኝ።
ይሌቁንስ አትቀልዱ እየቀለድን ነው በአናታችን ላይ ፋራ ኮዶሚኒየም አየበላን ያለው ሰለዚ ብዙ አመት ቀልደናል አሁን ግን ይበቃል ንቁ የሸገር ልጆች
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ወይና የምታቀርቢያቸው በጣም አሪፍ ናቸው እስቲ ሰፈር ልጠቁምሽ ፈረንሳይ ሽሮሜዳ ለምን ጎራ አትይም
እውነትነው
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
የአራት ኪሎ ልጅ ምን ግዜም አንደኛ ።ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤
በጣም የሚያምር ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ወይኒ😍አራት ኪሎ መዝናኛችን፣መቀጣጠሪያችን፣ ሁሉ ነገራችን ናት በጣም ነው የማመሠግንሽ እንደዚ የሸገርን ልጆች እየሠበሠብሽ አንድነት አብሮ መኖር ምን ማለት እንደሆነ ስለምታሣይን!!!
በ4 ኪሎ ሰፈር መፍረስ በጣም የሚያዝነውና የሚቆጨው ስለ ሰፈሩ ብዙ የተናገረ የፃፈ እውቁ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ ብትጋብዙት አሪፍ ነበር
Yetentochu lejoche yetalu weche wetewale
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ከዘረኝነት የፀዳቹ ምርጥ ኢትዮጵያዊያን ሰላማቹ ይብዛ
ይሄን ፍቅር የሆነ የ-አዲስ አበቤን ህዝብ የበደለ ከሰማይ መቅሰፍት ይውረድበት 4-ኪሎ ቅድስተ-'ማርያም' ቅዱስ- 'ገብርኤል' ስላሴ' ሀገራችንን ሰላም አድርጉልን 💚💛❤
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
AMENNNNNN 🙏🙏💚💛♥️
Amen . Mengst tebyew fekren ke Addis abeba lejoch temare.
ወይኔ ይሄ ፕሮግራም በጣም ቆንጆ ነዉ ቀጥሉበት ጥበብና አወራራችሁ ያስደስታል እናንተን የወለዱ እናትና አባት ቀተባረኩ ይሁኑ እናመሠግናለን ኢትኢትዩጵያ እንደናንተም አይነት ወጣቶች ስላላት😬😬😬😬👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ተመስጪ ስለማየው ነው መሰል ፕሮግራሙ ያጥርብኛል ወይንዬ ምርጧ ትንሽ እረዘም አድርጊልን ።
Please 4 sew bichanw yekerng subscribe argung
1 ስዓት ብታደርገው አሪፍ ነበር
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
የአዲስ አበባ ልጆች ፍቅር ተነግሮ አያልቅም..በየሰፈሩ እየሄድሽ ቀጥይበት ወይኒ
4 ኪሎ ሰፈሬ 💚💛❤
አምስት ብር አልተቀየረም ህዋት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣
ክክክክክክ
@@abemeliek3162 ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
በጣም ደስ ይላሉ ያራዳ ልጆች የትም ተወለድ ከተማ እደግ ቄሮን ደም አፍሳሹን ገዳዩን ባየን በት እነዚህ ናቸው እውነተኛ ኢትዩጵያዊ ተባረኩ
በጣም የሚያስገርም ትዝታውስጥ ነው የመለሽን ኪሎዎች ኑሩልን
በጣም ደስ የሚል ሾ የተለየ ነው በዚሁ ቀጥይ ወይኒ
ምርጥ የሰፈሬ ልጆች መከፈፈል እማታውቁ ፍቅር ናቹ ሁሌም በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ
እሄ ነጻ የሆነ ህይወታችሁ እንዴት ይገርማል መሰላችሁ :: ጥሎብኝ እንዲ ኣይነቱን ህይወት ኣልኖርኩትም ግን ቅዱስ ቃሉን የሚለው ከሁሉ ፍቅር ይበልጣል ነው እና ፍቅራችሁ ደስ ይላል ልዑል እግዚአብሔርንም ያጽናላችሁ ::
ኡፍ 4 ኪሎ ተመቻችሁኝ እንደ እናንተ ያሳቀኝ የለም በጣም ደስ ብሎኝ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት 4 ኪሎ 1ኛ።😁😁😁 ።
አብነት ጭዌ አለ ጎራ በይ ማህበራዊ ህይወት በፍቅር ያደገነበት
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ይገርማል አይ ጊዜ፤ የመሃል አራዳዎች ተባረው ወደ ዳር ተገፍተው፤ የጠረፍ ማፍያ አራት ኪሎ ን ወረሱት፡፡ በባለተረኞች ደግሞ ዳሩንም እንዳትነጠቁ፡፡ በቀልድ መደንዘዙን ተወት አድርጋችሁ ማሰብ ማሰላሰል ጀምሩ፡፡
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ምድረ፡ጀዝባ
የ4ኪሎ ማኛዎች ይመቻችሁ እስከመጨረሻው ዐይለያችሁ
ወይኒ ጎበዝ ይሄን የማይጠገብ የሸገርን የፍቅር ጨዋታ ስለምታስኮመኩሚን ከልብ አመሰግናለው የሸገር ልጆች ውስጤ ናችው ምችት ይበላችው ውዶቼ ኑሩልኝ የኔ መልካም እና ቅን ወጣቶች
የ፬ት ኪሎ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ! ምንም ሰፈሬ ቢፈርስም, 4 kilo ይመቻቹ 👍
እውነት ነው አራት ኪሎ ይፍቅር ሰፈር ተዋደን ተፍቅረን ተካፍለን የምንበላ ፍቅር ነን እግዝያብሄር ይባርካችሁ
የተበታተኑትን የአራት ኪሎ ልጆችን አሰባስበሸ በድሮ የኑሮ ልምዳቸው እነዳዝናናችሁን፣ የአራዳ፣ የፒያሳን፣ የካሳንችስንና የመርካቶ ልጆችን በማቅረበ አዝናኑን። ይህንን የተበቴተነውን ወጣትና ጎልማሳ አቅርበሽ ትምህርትና ትውስታ እንድናገኝና ወደ ኋላ ተመልሰን እነደናይ ስለ አደረጋችሁልን ልትመሰገኑ ይገባል።
ይሄ ፕሮግራም በጣም ነው ደስ ሚለኝ
ዛሬ ደግሞ የናፈቁኝን ሁሉ ስላየሁቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ አብረሀሙ ስላሴዎች በጤና ያቆይዋችሁ የኪሎ ልጅ ነኝ ከፈረንሳይ ኖርማንዲ
You are gentle , matured and listenable. I really enjoyed each and individual minutes. Thank you!
አቡሌ ወይም በፋይል ስሙ ጌታቸው በቀለ እጅግ በጣም ቅን ተወዳጅ የሆነ ልጅ ህልፈቱን የሰማሁ ጊዜ እጅግ በጣም ነበር ያዘንኩት ነፍሱን ይማርልን
ለቤተሰብም ጽናት ይስጥ
ስታምሩ፡ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሸገር ልጆች ወኒዪ፡እናመሰግናለን ፈታ ነው በዚሁ ቀጥይ
ወይኔ የሰፈሬ ልጆች እድሜ ይስጣችሁ ናፈቃችሁኝ
አንደኛ አራት ኪሎ።። ሸገር አዱገነት አዲስ አበባ።።።እንጂ ፊንፊኔ ብሎ ነገር የለም ፈናፍንትህን እዛው ፈልግ።።።
ፊንፊኔማ አለ ፍልውሀ ግቢ ውስጥ የምግብ አዳራሽ። bro እኛማ የማንንም አሻራ አናጠፋም
በጣም ነው የምትመቹኝ ዋው ያራዳ ልጆች ይመቻችሁ
የ አሜሪካን ግቢ ልጅ ነኝ የምኒልክ ተማሪ ነበርኩ 4ኪሎ ቱሪሰት ጀርባ ወደ ዉሰጥ ቦርዴ የምትሸጥ የባለቤቷ ስም ጠፋኝ የዮናስ ቡቲክ ቤት ጊቢ መእና መስፍን ትርፍ ጣት ጋር ባች ነበርን
የ አሜሪካን ግቢ ልጅ ነኝ የሚኒሌክ ት/ቤት ተማሪ ነበርኩ የ4ኪሎ ትዝታዎቼ የሚኒሊክ ት/ቤት ዘቡሌ አጭሩ ፋንትሽ ፣ ዮናስ ቡቲክ እና ስታይሎቹ፣ ተንኮለኛዉ መስፍን ትርፍ ጣት እና የባስ መሳፈሪያችንን ቦርዴ የምንነፋበት ቤት ቱሪስት ጀርባ ወደ ዉስጥ ገባ ብሎ ይመስለኛል የእነ ዮናስ ቡቲክ ግቢ መግቢያ ጋር ቦርዴ የምትሸጠው ስሟ ጠፋኝ ትዝታዎቼ ናቸዉ አቦ 4ኪሎዎች ይመቻችሁ በተረፈ ከእናንተ ዉስጥ አንዱ ዮናስ ቡቲክ ኮሪያ ነዉ ሲል ሰምቻለሁ እርግጠኛ ወሬ ነው ወይ? ጥያቄዬ ዮናስ ቡቲክ የሚመቸኝ ልጅ ስለነበር ለጠቅላላ እዉቀት ነዉ የት እንዳለ የሚያውቅ? ምክንያቱ ያልሞተ ሰዉ ዞሮ ይገናኛል ይላሉ አባቶች በተረፈ 4 ኪሎዎች ይመቻችሁ ሰላምና ፍቅራችሁ ይብዛ እላለሁ ፡ ፡ ✌🏽❤️🤙👊
እኔም ዮናስ ቡቲክን አውቀዋለሁ የምኒሊክ ተማሪ ነበርኩ
አብይ አሰበ እኔ አፈር ልብላ ሁሌም ይሄን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር አዝናለው!!!! አብይዬ ወንድሜ ጓደኛዬ ፍቅሬም ነበርክ!!!! እመብርሃን ነፍስህን ከደጋጎች ጋራ ታውልልኝ💚💛❤🙏🙏🙏!!! ስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢💔💔💔💔
በጣም ደስ ብሎኛል ሰላየዋቹ አራት ኪሎ ተወልጄ በማደጌ በጣም ደስ ይለኛል በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታሁን ተስፋዬ ከ አራት ኪሎ 12 ቀበሌ (ሆዶ ቪዲኦ ቤት )አውን ሰሚት
Ename
Ename.kebela.17
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ደስ የሚል ጊዜ ነበረ በርቺ የሚገርም ሾው ነው ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን ስራሽ ውብ አንቺም ውብ ነሽ መለካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ሻሎም
የሰፈሬ ልጆች ተመቻችሁኝ እረጅም እድሜ ለሁላችሁም
ምርጥ የአራት ኪሎ የአራዳ ልጆች አልታሰብ አበባው ሰለሞን አውሮፖ ሞገስ ዮናስ ፑቲክ ዋሲሁን አረ ስንቱን እናንስ ሁላችሁም በእድሜና በፀጋ ኑሩልኝ
በዚ ፡ ዘመን ፡ እደነዚ ፡ የአራዳ ፡ ልጆች ፡ ያሉ ፡ አይመስለኝም ፡ ነገር ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላሉ ፡
ወይንዬ በጣም ነው የምውደሽ ፕሮገራምሽ ቤተስባዊ ነው 4ኪሎዎች ፍቅሮች እግዚአብሔር ከዝህ ከ ኮሮና ይጥብካችሁ
ያአዲስ አባባ ልጅ የእውነት የውሃ ነናቸው
Please maintain your distance and put face mask. Corona is not over.
ወይኒ አረ አብነት ሰፈር ሾፍ አድርጊያቸው ጨዌ ባካፋ ነው ቀጣይ እንጠብቃለን
ወይኔ እኔ አላምንም እነዚህ የባለጌ ሰፈር ልጆች ናቸው ?
@@ኡመርሰመተር
Mine malete nwe?👀👀
ወይንዬ በጣም ነው ማመሰግነው የሸገር እንቁዎች
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
የአራድዬ ልጆች ምርጦች ይመቻቹ አለማየሁ ገላጋይን በማስታወሳቹ አኮራቹኝ ኪሎዎች!!
ወይንዬ ተባረኪ አቦ።ምርጥ ፕሮግራም ነው።በርቺ እንዳይቆም።
ወይኒ ሾው የልጅነትና የሀገሬን ትዝታ ስለምያስተውስኝ እውደወለሁ። የአራት ኪሎ ልጆች ጨወታም በጣም ይመቻል። የቢራ ማስታወቅያው ግን ትውልድ የሚችል ነው። የቢራ ማስታወቂያ ስለተከለክለ ይህ ሌላ የማስታወቂያ ዘዴ መሆኑ ነው። መንግስት በአስቸኳይ እርምጃ ካልወስደ በየሾው የምታየው የመጠጥ ብዛት ለአዲሱ ትውልድ መጥፎ ምሳሌ ነው። እኛ የዚህ ሾው ተመልካቾችም ሀላፍነት አለብን።
ወይኒ ፕሮግራሙ በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል ግን ያዲሳባልጅ ሁሉም አይጠጣም ሁሉም ፕሮግራምሽ ላይ ልጆቹ እየጠጡ ነው ድራፍት ካልጋበዝሻቸው አይቀርቡም እንዴ ይሁን ነገር ብታስተካክይ አሪፍ ነው ባይ ነኝ!!! በተረፈ ያዲሳባልጆች ውስጤ ናቹ ይመቻቹ።
የሸገር ልጆች ቤታቸዉን እየተቀሙ ይቀልዳሉ ንቁእጅ ጎበዝ ብቱን ይዛችሁ ጠጡ
የአራት ኪሎ ልጆች ጥርሰ ነጫጮቹ ለፍቅር ነዉ እንጂ ለፀብ አይመቹ ኑሩልኝ አምላክ ይጠብቃችሁ የሰፈሬ ልጆች ምርጦች
I love your show it is very original and you start the best show ever. This what we want to see. True love
የኔ ምርጦች ወድሞቼ የ4ኪሎ ጀግኖች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
መቼም ይሄ ፕሮግራም በዚህ ግዜ ከሆነ የተቀረፀው
ለማመን ይከብዳል እባካቹ ራሳችንን እንጠብቅ ሁሉም ጤና ሲሆን ይደርሳል
i was wondering too...aygermim...sad ...it must be before corona
ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል ግን ተጠንቀቁ ከዚህ ቆሻሻ በሽታ ወይም ማስክ ተጠቀሙ ያገሬ ልጆች ደስ ትላላችሁ።
ዋውው 4ኪሎ ገራሚ ናችሁ ስትመቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌 ቶሎ አለቀብኝ ሰዓት ብጨምሩበት
የካሳችሶች ልጆች አንደኛ ነበሩ እስካሁን አሁንም አራት ኪሎዏች ሁለተኛ ናቸዉ ለኔ ኧረ ወይኒ ግን አብነቶችን አቅርቢልኝ የሰፈሬ ልጆች ምርጥ ምርጥ ጩካ ነዉ ያለ እዛ
ይህን ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በ ኦሪጅናል ስራዎች ብዙ ያትርፉ
ያዝናናል ያሳዝናል ብቻ የተደበላለቀ ስሜት ነው የሚፈጥረው ደስ ይላል።
ስንት ሰአት ላይ ነው የሚቀብረው አርትስ ቲቪ ላይ
ወይኑ ፕሮግራሽን ወድጀዋለሁ ነገር ግን የጤና ሚኒስትር ማስክ ማድረግን እና ርቀት የመጠበቅን ህግ በግልፅ በመጣስ በ COVID-19 ለሚታመሙ እና ሕይወታቸውን ስለሚያጡት ወገኖች የህግም ሆነ የሞራል ተጠያቂ መሆንሽን ታውቂያለሽ???? እባክሽ እነዚህ የተሰበሰቡ ወንድሞቻችን አክብረውሽ ነው የተገኙትና ስለነሱ፣ ስለቤተሰቦቸቸው፣ ስለሃገርሽ አስበሽ ለሌሎች ትምህርት ሁኙ ። አመሰግናለሁ
ትክክል
Thank you, Girma! That is very thoughtful! We’re in the middle of this horrible pandemic! This kind of close gathering/drinking could be a perfect setting to spread this nasty virus in our community. Please keep your distance as it is required and put on a face mask as appropriate. Hope she will make a change in her next show.
ኑሩልኝ🙏🏽የኢትዮጵያ ሀገሬ ልጆች በጣም ነው ደስ የምትሉት ውድድድድድ!💚💛❤️
ይህን ፕሮግራም እየወደድኩት አሁን ላይ ግን ሊደብረኝ ነው መሰል። የጭልጦ ማስታወቂያ በሚዲያ ተከልክሎ እያለ ባንቺ ፕሮግራም ግን ያለ ገደብ ከነሙሉ ትጥቁ መቅረቡ የፕሮግራምሽን ክብር ያወርደዋል። ፈላዎች ጭምር እንደሚሾፉት የረሳሺው ይመስላል። የተወሰኑት ተራ የድድ ማስጫ ፍተላዎችና ቅፈላዎች ሌሎች የክልል ከተሞችም ሄደን በበለጠ ለዛ የምንሰማቸው ናቸው። አንዳንዶቹ ግለሰብ-ተኮር ፉጉዎች ከምር ለሚዲያ ይደብራሉ፤ ከምር ሼ ነው። ለእኔ አራዶቹ የቀረቡት የ4 ኪሎ ልጆች ሳይሆኑ የሳንጃው ቢራ ካምፓኒ ነው። ሌላው ደግሞ የርስ በርስ መተዛዘሉ ከኮሮና በፊት እንኳን እንዲህ አልነበረም። 1 እንኳን ማስክ ያደረገ የለም እኮ! ጊዮርጊስ ቢራ እያስፎረሸሽ ስለሆነ በቃ ፀዴ የነበረውን የማርገጃ ልጆች ፕሮግራምሽን እየደጋገምኩ አይልሻለሁ። በ4 ኪሎ ፎርማት ግን እኛ ሰፈር ባትመጪ እመርጣለሁ። አራዶች ናቸው፤ ግን የቢራ ማስታወቂያ አይሆኑሽም። ፖለቲካና እርፍናም ሲደበላለቁ ይሸክካል።
OMG 😆 ደስ ሲሉ በሳቅ ገደሉን thanks Art Tv
Aree kuas madam.....yteyekuln........ and hulam sheger 👏👏👏👏👏bezi dereja manek,mndenek yelalebet nuro👏👏👏
ወይኔ ምንብየልግለፃቸው የሸገርልጆች ዘረኝነት አያውቁም ጫዎታ ባላቸውፍታ ይመቻችሁ የሸገርልጆች ወይኒሾዎ ቀጥይበት
ዉይ ሸገር ኑሩልን ፉገራቹ እኮ አንደኛ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ሴቶች ለምን አይሳተፉም ወደ ልደታ ብቅ በይ
Sete lege kituwan tebeda engy min tawekalech fessam
messay bekele what????? You stupid ok
I miss my Addis Abebians/Yearada lijoch!! God bless you!! But please be aware the PM and his people are taking over everything and soon you won't have anything....please stand with Eakunder....he is fighting for us!! Please ....
አራት ኪሎ አንደኛ ስታምሩ ተመነኝ ብራንድነን😂😂😂😂❤❤❤❤
ወይኒዬ እግዚአብሔር ይስጥልን አራትኪሏችን መተኪያ ሳይኖራት ፉርስርስ ብትንትን አለች ስሟን ግን ይሄው አላፈረሷትም በልጆቿ ይወሳል ለዘላለም አይዞን!
አረ በእግዚአብሔር አብነት ሰፈር ሹፍ ምርጥ ምርጥ ልጃች አሊ ይመቻች ያገሬ ልጃች 🇪🇹🇪🇹💕💕
ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ ወይኒየ ሴቶችንም አሳትፊ በተረፈ እናመሰግናለን ።
የዛሬዎቹ ደግሞ ይለያሉ አስቀናቹኝ ዋዉዉዉዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👌👌👌👌
I was 14 when I was move from Ethiopia I grow up in Addis Ababa but I love 4 kilo so much one love ! I miss my country
I really enjoy this program. I kindly an politely advise that please keep distancing an put mask.
Thanks
ወይኒ ምርጥ ሾ👏🏿👏🏿👏🏿
ወይንዬ ምርጧ፣ ምነው እስኪ ወደ ድሬና ሐረር ብቅ ብትዪ።😍😘😍😘😍
ሀረር ነዉ ያልከዉ🙄🙄🙄
ወይኒ ፕሮግራምሽን ከፖለቲካ ወገንተኝነት ካላጠራሽ እመኚኝ በቅርቡ ሁሉ ፊቱን ባንቺ ላይ ያዞራል።አሁን ዛሬ "ብልጽግናን ነው የምመርጠው" እና ምናምን የሚሉ ንግግሮች ሲያሰሙን ነበር እንዲህ አይነት ንግግሮችን ኤዲት ካላደረግሽ ነገ አንዱም"ለአዲስ አበባ ልጅ እየታገለ ያለው እስክንድር ነው ስለዚህም ባልደራስን ነው የምመርጠው" ቢልሽ እውነት እሱን እንዲህ ታስደምጪን ይሆን? ግድ የለሽም ገና ካሁኑ እያስተካከልሽ ተጓዢ
ውይየ የውይን እሽት ብልሽ በጣ ነው ፕሮግራምሽ የሚመቸኝ ከመላ የፕሮግራምሽ ተካፋዮች ጋ ብዙ ጊዜ ኦፍላይን ዳውንሎድ አድርጊ ቤት ስገባ ፍታ የምልበት አንደም ቀን ግን ላይክም ኮመንትም ሰጥቼ አለማወቄ ይሔው ዛሬ
የእውነት ፍቅር ናቹ ባለ ማህቴቦች ዋውውውው
በጣም በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ደጋግመሽ አቅርቢያቸው 4 ኪሎ የኖርኩበት ሰፈር በጣም እወደዋለሁ
ወይኔ በሳቅ እንደዚህ ፕሮግራም የሚመቸኝ የትም የለም
ወይኔ ሢያምርባቸው ጨዋታቸው😍😍😍😍😍