ቤሩት ላይ ከፎቅ ላይ ወድቃ ሰለሞተችው ልጅ እንዲሁም ሌላኛዋ ልትሳፈት የገዛችውን ወርቅ ሰርቀዋት ሰላበደችው ልጅ አይታቹ ተጠንቀቁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

КОМЕНТАРІ • 666

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Місяць тому +9

    ,በሰው ሀገር የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትሰውረን😭😭😭 ወጥቶ ከመቅረት ትጠብቀን እራሳችሁን ጠብቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @konjokonjk4766
    @konjokonjk4766 Місяць тому +6

    አይወድማችን አብረሽ የስደተኞች ስታስብ ከእናት ልጅትበልጣለህ ዘመንህን እግዚአብሄረይባረክልህ

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 Місяць тому +15

    ይህን የምታንቡ, በሙሉ ፍጣሪ, ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @user-nm2oq3uj7y
      @user-nm2oq3uj7y Місяць тому

      አሚን አሚን አሚን የኔ ውድ እህት

    • @Mekdes-pj1qo
      @Mekdes-pj1qo Місяць тому

      አሜን አሜን

  • @user-gu1kr2nb2u
    @user-gu1kr2nb2u Місяць тому +34

    አብርሽ ምርጥ ሰው የስደተኞች ድምፅ እኮ ነህ

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o Місяць тому +7

    የስደተኞች ጀግና ሺ ዓመት ኖርልን እኛም ዉድድድድ

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Місяць тому +40

    አብርሽየ ኸረ ምን ይሻላል የአረብ ሀገር ሴት ማንም አይረዳት አላህ ይገድፈን ማንም የለንም ከልብ እናመሠግናለን ሁል ጊዜም ከኛ ጋ ስለሆንክ የእኛ ነገር ስለሚያምህ😢😢

  • @mramko9161
    @mramko9161 Місяць тому +39

    አምላኬ ሆይ ወጥቶ ከመቅረት ሰውረን ሰውረኝ😢😢

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d Місяць тому +15

    አብርሼ ወንድሜ በየሄድክበት ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ ሞገስ ይሁንህ አባቴ የእኛ ነገር 😭😭 አንተ ብቻ የተረዳኸን 🙏🙏

  • @lamlmlmlm
    @lamlmlmlm Місяць тому +1

    አብርሽ አንተ በእውነት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥክ ጌታ ይባርክህ በርታለን በጣም ትልቅ ሠው ነህ

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s Місяць тому +6

    የኛን ሰቃይ መቸም ቢሆን አያልቅም አብርሺ ወድማችን ችግራችንንም ሰለምትርዳንናዘመነህ ሁሉ ይባርክ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Місяць тому +61

    😢😢😢 ከዚህ አድነን እኔ አረብ ሀገር ሴቶች አልንቅም አሜሬካ ብኖርም ጀግና ናቸዉ ሰላም ለኢትዮጵያ ይምጣ 😢😢😢😢

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n Місяць тому +1

      💕💕💕

    • @Sofia-zd3es
      @Sofia-zd3es Місяць тому +16

      ንቀትን ምን አመጣው አሜሪካን መኖር ሰው ናቁ የሚል ህግ አለ እንዴ እዚህ አሜሪካንም አፈር በልተን ፈግተን ነው የምንኖረው

    • @romanzebene7656
      @romanzebene7656 Місяць тому +1

      ❤❤

    • @meazinameazina4065
      @meazinameazina4065 Місяць тому

      Godana ywedqewnim hone Yminorewn Sew menaqe ylebtim Sew kibur new Aynaqim

    • @user-xw6or6wr9k
      @user-xw6or6wr9k Місяць тому +12

      😂😂😂 አንዳንድ ሰው ግን ከማውራቱ በፊት አያስብም ልበል አሜሪካ ስለምትኖሩ የአረብ ሀገር ን ሴት አትንቁም 😂እውነት ? ልዩነቱ ምንድነው በ አሜሪካና በ አረብ ሀገር ወዳጄ 2ቱም ስደት

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Місяць тому +9

    በትክክል ወንድሜ አብርሽዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጣብቅ ይባርክ😢😢😢

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Місяць тому +4

    ጌታ ሆይ ወቶ ከመቅረት አድነን በሠላም ለሀገራችን አብቃን😢😢😢😢

  • @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
    @የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ Місяць тому +15

    አብርሽ ውንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን የመዳም ቅመሞችየ እንዳው በመሰላል እየወጣችሁ መስኮት እምታፀዱ ልጆች በተለይ ቤሩት ያላችሁ ከፈጣሪ በታች የቻላችሁትን ያክል ጥንቃቄ አድርጉ እባካችሁ😢😢😢 የስደተኞች መጨረሻ ወቶ መቅረት 😢ኢላሂ አንተው ጠብቀን

  • @sintayosintayo443
    @sintayosintayo443 Місяць тому +10

    እሁሁሁሁሁ🙄😭አቤቱ ፈጣሬሆይ ሞታችንን በሀገራችንን አርገው የኔ ከርታታ ነፍስሽን ባፀደ ገነት ያኑራት አብርሽ ወድማችን እኳን በሰላም መጣህ

  • @bettylehem9650
    @bettylehem9650 Місяць тому +2

    እሽ አብርሽ እድመአና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ወንድሜ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @zed5072
    @zed5072 Місяць тому +2

    እውነትክን ነው ወንድሜ ቤተሰብም ቢሆን ከእኛ ጥቅም ሲያጡ እንኑር እንሙት ግድ አይሰጣቸውም ወላሂ እኔ ቦታ ገዝቼ በስሜ ሳዞረው ከነመኖሬ ረሱኝ ብቻ ብዙ ታሪክ አለ እኛ ውስጥ ትግስቱን ይስጠን 😢😢

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Місяць тому +8

    አብርሽዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ያገራችንን ህዝብ አምላክ ይርዳ እንጂ የሚሰማው ሁሉ ልብ ሰባሪ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-kq9ct7fr4p
    @user-kq9ct7fr4p Місяць тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን እህታችንም ቤተሠቦቿ ሠብር ይሥጣቸው

  • @Msayeasefa
    @Msayeasefa Місяць тому +1

    አብርሽ.ወንድማችን.የስደተኞች.ወዳጅ.ፈጣሪ.ከነ.ቤተሰቦችክ.ፈጣሪ.ይጠብቅ.እንኳን.በሰላም.መጣክ.ኑርልን

  • @mmohammed9998
    @mmohammed9998 Місяць тому +5

    አላህየ ወቶ ከመቅረት ጠብቀንን ክፉውን ሁሉ ያዝልን እነሱን አትመኑኑኑኑ

  • @tigigebre8198
    @tigigebre8198 Місяць тому +16

    ልጅቷን የአሰሪዎቿን ፎቶ ትላክልክ ቲክቶክ ላይ ፖስታቸውና አዋርዳቸው የልጅቷ ሀቅማ ይውጣላት

    • @fatma6629
      @fatma6629 Місяць тому

      ፎቶ ይኖራታልዴ

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m Місяць тому +2

    አቤቱ አምላኬ ወቶ ከመቅረት ሰውረን😢😢😢

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o Місяць тому

    ,ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Місяць тому +8

    ኦሆ የኔ ምሰኪን እንደወጣሽ ቀረሺ ሰንት ነገር አለ በሆድሽ የልብሽን ሳተነፊሽ ሞትሽ ነፊሰሽን ይማር

  • @NourShagala
    @NourShagala Місяць тому +1

    አብርሽ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ከጎናችን ስለሆንክ

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob Місяць тому +5

    አብርሽ እግዚያብሔ ይስጥህ ለእህቶቻችን የምታደርገው እርዳታ

  • @user-ey5co5cx5h
    @user-ey5co5cx5h Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድሜ ሁሉም እንዴዚህ ድምጽ ብሆኔን ይህ ሁሉ ግፍ አይፈፀምም ነበራ ጌታ ነፋሶን ይማር😢😢😢

  • @user-fz6pz9sn9r
    @user-fz6pz9sn9r Місяць тому

    ልክነክ..ወንድማችን.እግዚአብሔር.ይጠብቅ.ክፉአይንካክ😢😢🙏🙏🙏

  • @user-kg7nn3kr4z
    @user-kg7nn3kr4z Місяць тому +1

    አብርሽ የምር ይመቺህ አድናቂህ ነኝ እውነት ነው

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም Місяць тому +3

    አብርሽዬ እናመሰግናለን ሌላው ባይረዳንም እንዴ አንተ አይነቱ መልካም ሰው ከተረዳን በቂ ነው።። እንጂ የሸቃሊት ሀያት እጅግ የመረረ እና የከፋ ነው 😭እኔኮ ሚገርመኝ ቤተሰብ የለን አረቦች አያዝኑልን ገንዘባችን የኛን ሂወት መለወጫ መዝናኛ መደሰቻ አይሆን በረካ የለው። እኔስ ግራ ያጋባኝ ፈጣሪ የአለም የፍጥረታት ጫና ሁሉ አረብ አገር ለተሰደዱ ደካማ ሰወች ብቻ ማድረጉ ምንን ያስመለከተ ነው ? በዚክስ ሁኔታ እዴት እንታገስ ? እንዴትስ አመስጋኝ እንሁን ? እዴትስ የፊት ተስፋ ይኑረን ? ተው ጌታችን እኛንም ተመልከተን 😏 በባል በፍቅረኛ በእህት በወንድም በአባት በእናት ፈቅደውና ወደው ባመጡን አሰሪ የስንቱን በደል እንቻል god 🙄😏??

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 Місяць тому +1

      በጣምእንጂ እህቴ😢😢😢እህህህ

  • @justiceju233
    @justiceju233 Місяць тому +6

    እውነት ነው ወንድሜ እድሜዬን ሙሉ ያገዝኳቸው ቤተሠቤ ዛሬ ባዶዬን ስቃይ ላይ ነኝ እግ/ር ቸር ነው ይሄም ቀን ያልፋል

    • @-fw2lp
      @-fw2lp Місяць тому +1

      𝒀𝒆𝒏𝒆 𝒌𝒐𝒏𝒋𝒐 𝑨𝒚𝒛𝒐𝒔𝒉 𝒆𝒘𝒖𝒏𝒆𝒕 𝒏𝒆𝒘𝒖 𝒚𝒊𝒉𝒆𝒎 𝒚𝒂𝒍𝒊𝒇𝒂𝒍

    • @user-zn9es1is2k
      @user-zn9es1is2k Місяць тому +1

      አይዞሽ ለበጎነው ያልፋል ጠንካራ ሁኝ

    • @justiceju233
      @justiceju233 Місяць тому

      Amsegnalew Hulachunem Eg yakbelegn

  • @woinshetyemaryamligwoinshe6818
    @woinshetyemaryamligwoinshe6818 Місяць тому +1

    አብርሽየ እንኳን በስላም መጣህ

  • @user-no1kc7qs9x
    @user-no1kc7qs9x Місяць тому +7

    አይይይ የኛስ ነገር መጨረሻችን ሲያሳዝንሳ ትክክል እነዚህ ጂቦች ናቸው እኛ አንድ ነገር ከሆን አውጥተው ነው የሚወረውሩን

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 Місяць тому +1

    ምን ይሻለናል እኛ ስደተኞች አይ ያረቢ ወጦ ከመቅረትና ለፍቶ ባዶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @user-ll9pn1ju8x
    @user-ll9pn1ju8x Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 😢😢 አይ ስደት

  • @SalamSalam-pm4pk
    @SalamSalam-pm4pk Місяць тому

    አብርሽዬ ወንድሜችን ኑርልን እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር ጥበቃ ከአንተጋ ይወን❤

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Місяць тому +1

    ወይኔ በጣም ያሳዝናል ለሞተቹ ነብስ ይማር ወርቅም የጠፋባት በጣም በጣም ታሳዝናለች ወይ እኛ ፈተናችን ብዛቱ የኛ ስደተኞች

  • @user-nl5tr2pq5i
    @user-nl5tr2pq5i Місяць тому

    አላህ ይጠብቅህ የስደት ወዲማችን አብረሽየ

  • @MizanTube-cw1df
    @MizanTube-cw1df Місяць тому +5

    ውጥቶ ከመቅረት ይስውረን 😭😭😭😭

  • @TeayabeAbeba
    @TeayabeAbeba Місяць тому +1

    ደላላ ነው እሚልካቼው አብርሺ

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 Місяць тому

    ነብሥሽን ይማረው የኔከርታታ እሄኔ ሥንት ህልም አልመሽ ይሆን እንደወጣሽ ቀረሽ ነብሥሽን ይማረው ወቶ ከመቅረት ይሠውረነ 🥺ለንሥሀ ሞት ያብቃን 😢😢

  • @ቤዛዊት-27
    @ቤዛዊት-27 Місяць тому +1

    ወቶከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢

  • @soueidtelecom3210
    @soueidtelecom3210 Місяць тому +1

    አብሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Місяць тому +1

    ወይ እግዚአብሔር ትክክል ነህ አብርሽ

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v Місяць тому

    አብርሽዬ ለወገኖችህ እንደዚህ ስትቆረቆር ሳይ እውነት እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እላለው በተረፈ ያስብከው ሁሉ ይሙላልህ

  • @user-bm5ux2on3j
    @user-bm5ux2on3j Місяць тому

    ወንድማችን እውነትክ ነው ሁሉም ለራሱ ነው የሚኖረው

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Місяць тому +1

    በጣም ያሳዝናል በዚህ ላይ አገራቸው ያለው ሕዝብ አያዝንላቸው ወንዶቹ ያታልሏቸዋል ወይ ድህነታችን ነው ለዚህ የሚዳርጋቸው ባገራቸው መኖር የሚችሉበት ሁኔታ የለም

  • @user-dh9xz9qq3l
    @user-dh9xz9qq3l Місяць тому +2

    Abirish idimena xena ysxelgn nurelin🇪🇹🇪🇹💪💪🇧🇪

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 Місяць тому +1

    አሁንም ስደት ወደ ቤሩት ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mehretmehret729
    @mehretmehret729 Місяць тому +5

    ጌታ ብቻ መልካም ነዉ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Місяць тому

    እውነት እግዚአብሔር ነፍስ ይማርልን እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወንድማችን 🕊

  • @ዩትብ
    @ዩትብ Місяць тому

    እደዉ ምን ይሻለናል አይ የእኛነገር ኡፉፉፉ😢😢😢😢😢 ስናሳዝን እደወጡ መቅረት እባክህ ጌታሆይ አስብን

  • @guufbx
    @guufbx Місяць тому

    አብርሽ እናመሠግናለን ከጎናችን ስለሆንክ የምር እከታተልሀለሁ ስኮምትግን የመጀመሪያየ ነዉ እህቶች ልብ እንግዛ ወደራሣችን እነሰብ ከአላህ ዉጭ የሚረዳንየለም አላህ ወቶ ከመቅረትይጠብቀን😢😢😢

  • @user-ms3hc8bk5v
    @user-ms3hc8bk5v Місяць тому

    የኔ ልዩ ነብስሽን በገነት ያኑረዉ የኔ ከርታታ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰዉረን😢😢😢😢

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera Місяць тому +1

    ወንድሜችን እግዝአሕብር አናተጋሪይሁን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @user-yy8pg3pb3x
    @user-yy8pg3pb3x Місяць тому

    ቤሩት ግን ምንነካው ወይኔ የኔ ከርታታ አቤት ነፍስ ይማር ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Місяць тому +2

    ዉይቤሩትየስትእህታችን፡፡ሂወትአበላሸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-pb5tq6ow1z
    @user-pb5tq6ow1z Місяць тому +5

    እንኳን በሰላም ተመለስክ❤❤
    እህቶቻችን አለቁብን ያማል ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @fanayadsiabebaaityop6515
    @fanayadsiabebaaityop6515 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር ይባረክ ዎንድሜ 😢😢😢😢😢😢

  • @user-pe5gy1il4f
    @user-pe5gy1il4f Місяць тому

    አብርሽዬ የኛ ወድም ❤አምላኬ ሆይ ወቶ ከመቅረት አድነን

  • @user-zk2ro4mi4v
    @user-zk2ro4mi4v Місяць тому +1

    አብርሽ የሚጠላ ስይጣንነው

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Місяць тому +1

    ወይ ወቅር እኔም አለኝ በባህሬ 900ዳና 😭😭

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 Місяць тому

    የኔ ማዳም እንኳን ወርቄን ልትነካ ኳርጎ ሳረግ እንኳን አይታኝ አታቅም እድሜዎ ይርዘም አህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሽ አይዞሽ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому

    አብርሽ የስፈሪ ልጅ እንኩዋን በስላም ወደ ቤሩት ተመለስክ ::
    ኡፍፍፍፍፍፍ አቦ ወጥቶ ከመቅረት መድሀንያለም ይጠብቀን... በጣም ያማል ያማል 😢😢😢💔💔💔

  • @user-mc1po8ur7h
    @user-mc1po8ur7h Місяць тому

    ጌታሆይ ወተን ከመቅረት አድነን😢😢😢😢😢ነብስሽ በሰላም ትረፍ

  • @user-fr6um6uw5r
    @user-fr6um6uw5r Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤አልህይጠብቅህ የእዉነት ሰዉአብርሽ

  • @tigrinyanewschannel61
    @tigrinyanewschannel61 Місяць тому

    ተባረክ ወንድም❤❤❤❤

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 Місяць тому

    አይ ስደት የኔ ከርታታ አንድቀን እርፍ ሳትል 😢😢😢😢😢😢😢😢ነፈስሺን ይማርው

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh Місяць тому +1

    አቤሽ እባክህ bearut አንድ ልጅቱዋ ተቸግራ ማዉጫ ቀዳዳ አጥታ ልትሞት ደርሳለች ዎዴ ቢሮም አይዎዝድም ብሩውም አይሰጥም የ 10 ዎር ዳሞዝ ከልክሏታል ትከቱም አይቆርጥም እባክህ እርድኝ ለ እምግርሽን እንዴት ላደርስ ‼️‼️‼️

  • @user-te9kv8ce1s
    @user-te9kv8ce1s Місяць тому

    ኧረ መቼ መልካም ዜና ምንሰማ😢😢😢😢
    ተመለስክ እንዴ ወንድም አለም እንክን ደና ተመለስክ

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Місяць тому +1

    አላህየጆንይሰጣትያረብ

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm Місяць тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ እናትሽሽሽሽ ምን ይሁጣት ይሁንንን ወይኔ እህቴ አጀቴን በላሹ ነብስሽ በአፀደ ገነት ትረፍ

  • @user-wv2bh6qr5y
    @user-wv2bh6qr5y Місяць тому +1

    አብርሽ እወድሀለሁ❤❤❤

  • @shtyebalch528
    @shtyebalch528 Місяць тому

    ሰላም ወንድሜ አብርሽ፡ እንኳን ደህና መጣህ ስልክህ ፈልጌ ነበር የጠፋች ልጅ ለመፈለግ እድትረዳን ነበር ወንድሜ

  • @rqshkl8385
    @rqshkl8385 Місяць тому

    ፋጥር ህውያ ጣብቅ አግዚአብሔር ብህር ያጥብቅ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😮😮😮😮😮😮

  • @zehara5
    @zehara5 Місяць тому

    ኡፍፍ የኔ ከርታታ ያሳዝናል ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን 😢😢

  • @user-dg1uh6kf1k
    @user-dg1uh6kf1k Місяць тому +1

    አድነነ ተመአቱ ሰውረን😢😢

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Місяць тому +1

    የስደተኝች ወንድም❤❤❤❤❤

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Місяць тому

    በጣምያሳዝናል ነፍሳንበገነት ያኑርልን

  • @RahmaRahma-tx1vk
    @RahmaRahma-tx1vk Місяць тому +2

    ትክክል አሁን ላይ ሁሉምአርብ ሃገር ስራ የለም ደደቦች ሺጠው ሊጨርሱን ነው

  • @user-it2el1rg3i
    @user-it2el1rg3i Місяць тому +1

    አቤቱ አምላኪ ወቶ ከመቅረት ሰውረን😭😭😭😭😢😢😢😢😢

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w Місяць тому +1

    አብርሺዬ ኑርልን የኛ ሂወት ተቃጠልንእፍፍፍፍፍ 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genethailemicahel-sb9rc
    @genethailemicahel-sb9rc Місяць тому +1

    ባለ ወርቆዋ ተመስጌን ትበል ህይወታቸው የጠፍው እኔ የራሴ ዘመዶች ናቸው 120.000ብሬን የበልሉኝ ተመስጌን ብየ በህይወት መኖር ይበልጣል

  • @munityeyaredyutbe
    @munityeyaredyutbe Місяць тому +1

    እግዛብሔር ይፋረዳችው 😭😭😭

  • @de4xi
    @de4xi Місяць тому +1

    ወጦ ከመቅርት እግዚአቢሄር ይጠብቀን😢😢😢😢😢

  • @user-uk4yw1yk8g
    @user-uk4yw1yk8g Місяць тому

    ወቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @tigistmenegsha7381
    @tigistmenegsha7381 Місяць тому

    ሰላም አብርሽ እጅግ በጣም ያዛዝናል

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 Місяць тому +1

    ጓደኛዬ የቤኒን ልጅ ናት ብላ በዋሳፕ ተልኮላት አሳይታኛለች ናይጀርያና ቤኒኖች ነበሩ ሲቀባበሏት የነበር

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen Місяць тому

    ቤሩትስ ሰው ይሞታል በጣም ግን ለምን ያአላህ ጭካኔ ቤተሠብ የሚያስብም አለኮ ያኢላሂ ፈጣሪ ይርዳንጂ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Місяць тому +1

    Tekekel neh Abresh fetari yebarkeh

  • @user-ln9qc7fl3p
    @user-ln9qc7fl3p Місяць тому

    አብርሽዬ በርታን ወድማችን የምር ባንተ ምክር እኔ ተቀይሪያለ እወድሃለሁ አከብርሀለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jemilaahmed1415
    @jemilaahmed1415 Місяць тому

    ያረቢ ኡፍፍፍፍ የኔ ከርታታ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን 💦💦💦💦

  • @FIu-kj6cm
    @FIu-kj6cm Місяць тому +1

    አብርሽ
    እናመሰግናለን
    እህታችንነፍስይማር

  • @Rakeb154
    @Rakeb154 Місяць тому

    በትክክል እውነት ነው እኔ እራሱ በዚህ ሳምንት እራሴን የጠላሁበት ወር ነው

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Місяць тому +1

    አምላኬ ሆይ ወጥቶ ከመቅረት ሰውረን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-tn5zk4md7p
    @user-tn5zk4md7p Місяць тому +1

    አብርሽ እንኳን ደነትመለስክ

  • @yeshifentawu651
    @yeshifentawu651 Місяць тому +1

    እመቤቴ ትርዳሺ በሉኝ 300ሺ የሚሆን ወርቅ እጀላይ አለ ፈጣሪ ይርዳኝ ሀገርነበር የፈራሁትጂ እዜህደሞ ጭራሺ አላስብምነበር ልቤ ተሰበረ በዜችልጂ😢

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Місяць тому +1

    መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bayhseayalnhe
    @bayhseayalnhe Місяць тому

    እህ እሰከመች የሰደት ሞት እሚቆም ሰላም ላገራችን 💔💔