እናትነት በምን ይለካል 🥰 | አልጋ መያዣ አጣው ብሬን ዘረፉኝ 🥹 | ባለአደራው | baladeraw |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • እናትነት በምን ይለካል 🥰 | አልጋ መያዣ አጣው ብሬን ዘረፉኝ 🥹 | ባለአደራው | baladeraw
    ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
    መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
    ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ UA-cam አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ UA-cam አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
    TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
    INSTAGRAM 👉www.instagram....
    FACEBOOK 👉 / baladeraw

КОМЕНТАРІ • 169

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 9 місяців тому +16

    አይዞሺ የኔ እናት ሁሉም ያልፍል ሌቦቺም አላህየስራቸውን ይስጣቸው እናቴ አታልቅሺ😢😢😢❤❤❤

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 9 місяців тому +28

    የኔ እናት ሰው ለሰው በዘረኝነት ተጨማለቀ እርሥ በርስ ተፈራራ😥

    • @Yusef-op9wp
      @Yusef-op9wp 9 місяців тому +1

      ​@BUSKAZELDAborko nft chinklat

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 9 місяців тому

      ውነት

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 7 місяців тому +1

      በትክክ በጥጋበኛች አንደነዝህ አይነት እናቶቻችንን እያጣነው 😢😢

    • @user-kp1cd2kq2e
      @user-kp1cd2kq2e 6 місяців тому

      ምን አጠፋች ስድብ ለምን​@@Yusef-op9wp

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b 6 місяців тому

      ​💩 donkey 🐴 🐴 🐴 🐴 🐴 🐴 🐴 tigiray woyana 🤮🤮🤮@@Yusef-op9wp

  • @wxzlli
    @wxzlli 9 місяців тому +24

    ኽቡር ወንድማችን ባላደራው እንኳን ሰላም መጣህ🙏🙏🙏አይ እናት ትለያለች እኮ ❤❤የኔ እንባ ይፍሰስ አይ መከራ ችግር ኣምላክ ይርዳሽ እህቴ 💔💔💔🙏🙏🙏

  • @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ
    @ማርያምማርያም-ዐ1ጨ 9 місяців тому +20

    ስው ግን የተ ነው ኡዩት እንጅ ዘፍን ቢህን ግን እሁን ብዙ ስው ነብር 😢

  • @yusefyusef9615
    @yusefyusef9615 9 місяців тому +9

    አላህ. ፍትህን. ስላምን. ለስውልጂ. ሁሉ. እናት. እምዩ. ፍጣሪ. ይርዳችሁ

  • @selamyemariyamleji3526
    @selamyemariyamleji3526 9 місяців тому +30

    ዘራፊዎችን እግዚአብሔር ከዚች ምድር ላይ ያጥፍልን

  • @MeMe-gj8qx
    @MeMe-gj8qx 5 місяців тому +2

    እናታችን አይዞሽ አንቺ ከትግራይ ስትሆኝ እኛ ኢትዮጵያዊ ያን አለንልሽ አይዞሽ በአሁን ጊዜ ዘርን ሳይሆን ወገንን ማየት አለብን ዘር በዘር ገብተውብን የ38 አመት ትውልድ ጠፍቷል እናታችን ድልድይ ሆና ምሳሌ ትሁኔን ይቅር ብለን ወገን ለወገን ይድረስ እባካችሁ❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 9 місяців тому +7

    ቃላት ያሰንኛል ስለምታደርገው በጎ ነገር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ለሰጪዎቹም በወጣ ይተካ ተባረኩ

  • @wondwossenmengistuhundiehe6092
    @wondwossenmengistuhundiehe6092 9 місяців тому +5

    እናት የራሷን ትልቅ ችግር ሳይሆን የልጇን ችግር ላለማየት ስትል የምትደክመው ድካም የምትከፍለው ዋጋ የምታፈሰው እንባ ይገርመኛል። ፍቅር ነው!
    ፈጣሪ ለቤትሽ ያብቃሽ ልጅሽም ትደግልሽ።
    የረዳትንም ብላቴና ጌታ አብዝቶ ይባርከው።
    መልዕክተኛው ውለታህ ብዙ ነው።❤

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 9 місяців тому +5

    ፈጣሪ ለሁሉ ቅዱስ ተግባርህ ይባርክ ሁሌም ያጽናህ በረከዩ ኣይለይህ።

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 9 місяців тому +6

    ኦ ሰው ከፍቶል አይዞሽ እህቴ ይህም ያልፋል።💔😢💔😢💔🙏 ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 9 місяців тому +7

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 9 місяців тому +4

    ባላደራው ወንድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሕ ተባረክ ዘር ሐይማኖት የማትለይ ብርክ በልልኝ እሕቴ አይዞሽ አምላክ ይማርሽ ተጠንቀቂ ዳግም እንዳይወስዱብሽ አቤት ግፋቸው

  • @MeMe-gj8qx
    @MeMe-gj8qx 5 місяців тому +1

    አንተ ከእግዚአብሔር የተላከ ነህ እግዚአብሔርን ይስጥህ ተባረክ❤❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 9 місяців тому +24

    ወይኔ ዘራፌዎች እግዚአብሄር ልቦና ይስጣችሁ

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 9 місяців тому +1

      ​@BUSKAZELDAእግዚአብሔር አምላክ ለአንተ ያድርገው አንተ አውሬ።

    • @Yusef-op9wp
      @Yusef-op9wp 9 місяців тому +1

      ​@BUSKAZELDAdenez mn ymeslal

    • @T369_fitness
      @T369_fitness 6 місяців тому

      አንተ ህሊና ቢስ ዘረኛ ሌባውን እግዚአብሔር ነው:: ሚየውቀው ዛሬ በፈረድከው እግዚአብሔር ምርጥ ፍርድ ያሰጥሃል 👍🏽

  • @user-zp7fy8tt6s
    @user-zp7fy8tt6s 9 місяців тому +8

    የአላህ አይዞሽ

  • @mekonnenyoseph3467
    @mekonnenyoseph3467 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ህጻን ልጅ ያሳድግህ አንተም ባላደራው ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e 9 місяців тому +23

    እኔስ ልጅቱ አይን አይኗን ስታያት ሆዴ ተሸበረ 😢

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 9 місяців тому +4

    ሰብስክራይብ አረኩህ በርቱልኝ መልካም ሰሪወችን እናበረታታ👍👍🥰

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 9 місяців тому +7

    እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤታችን ይስጥህ ወንድም አለም

  • @user-oh3gp8yq4w
    @user-oh3gp8yq4w 4 місяці тому

    አንተ ሰው በጣም የሚያሳዝን ነገር ነው የምታሳየኝ እጅግ የከፋ ዘረፋ...ገታ ይርዳችሁ፣

  • @ሀናየድንግልማርያምል-ጨ8ዀ
    @ሀናየድንግልማርያምል-ጨ8ዀ 9 місяців тому +3

    አየሽው እናቴ እግዚአብሄር ምክንያት አለው ምናልባት ሱባኤ እንድትይዥ ብሎ ይሆናል አሁንም ለበሽታሽ ፀበል ሂጅ ድጋሜ ሱባኤ ይዥ እማየ

  • @cgf8399
    @cgf8399 9 місяців тому +4

    አአይይይሀገራችን በጦርነት በችግር ተናወጠች የአድስአበባሌቦች እንድሁቅሩአይለፍላችሁ ስላምለሀገራችን መልክተኛዉመልካምስዉነህ

  • @jamalsaeed7538
    @jamalsaeed7538 9 місяців тому +6

    ያማል 😢😢

  • @TedrosHaile-ge2lh
    @TedrosHaile-ge2lh 9 місяців тому +7

    GOD bless you bro Agoki haftey

  • @user-qz4jf3cr4i
    @user-qz4jf3cr4i 9 місяців тому +3

    አሜን

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 9 місяців тому +5

    ውይይ ጌታ ይሙላላቹ

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 9 місяців тому +3

    የኔ እናት ይዞሽ

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 9 місяців тому +2

    እኛ ኢትዮጵያዊ የሚያምርብን መተሳሰብ ነው

  • @firewsileshi3101
    @firewsileshi3101 6 місяців тому

    እጅግ በጣም ያማል ይህን ማየት! ወይ አምላክ ሆይ በቃቹ በለን ከእንዲ መከራና ሰቆቃ።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 9 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኛ የታደልን ነን ብንወድቅም እግዚአብሔር ያነሳናል አለ 😢❤❤❤

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 9 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤

  • @mywollraya
    @mywollraya 9 місяців тому +3

    የኔ እናት😢😭😭😭😭

  • @emishawbelachaw1312
    @emishawbelachaw1312 9 місяців тому +10

    ሌላ ምን ይባላል፣ወያኔ እና ኦነግ ፣አብይ የሚባሉ የኢትዮጵያ ካንሰሮች እያሉ ምን ሰላም አለ

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 9 місяців тому +4

      You forgot Shabia 😅

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 3 місяці тому

      እና አብይ ምን አባሽ ያርግሽ ጥንብ

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 9 місяців тому +5

    Egzabher Edeme yestehe ❤❤

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 9 місяців тому +6

    I don't know what to say anymore, our country is going to the worst, no humanity at all, anyways thank you for the young man who helped this mother. Thanks for sharing. God bless you all

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 9 місяців тому +3

    አገር ተበላሸ እህቴ አይዞሽ መንግስት የለም፣ ህግ የለም።
    ኧረ ወገን አትጨቃቀን ተዛዘን።

  • @TegituAwoke
    @TegituAwoke 9 місяців тому +2

    እግዚያብሄር ይመስገን የኔ እናት አይ

  • @user-lm8sm7pm3k
    @user-lm8sm7pm3k 9 місяців тому +3

    Anten yefetere amlak simu yibarek yimesgen!

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 місяців тому +4

    Chru Egziabeher Ybarkachu

  • @kerima386
    @kerima386 9 місяців тому +7

    ኡፉፉፉፉ

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 9 місяців тому +4

    እግዚኣብሄር. ምሳኺ. ይኹን

  • @meklita9923
    @meklita9923 6 місяців тому

    Our mam this day pass like a shadow! We are human regardless of our race,religion and gender. One day Ethiopia will raise!!!

  • @eyeruskidane-xg3kr
    @eyeruskidane-xg3kr 9 місяців тому +3

    ሌቦች ግን የሰውን ገንዘብ የእናንተ ላብ ያልሆነውን እየወሰዳች ስትበሉ አያንቃችሁም ፣ሰላም ታገኛላችሁ እግዚአብሔር ሩቅ መስሏችሁ ከሆነ በጣም ተሳስታችኋል ይፈረድባችኋል እሺ፡፡

  • @tigis5540
    @tigis5540 9 місяців тому +1

    Lebochin gin egziabhere yesrachuhin yistachuh yene enat lehikimina metta meda kerech 😭😭😭kene lijua baleaderaw tebarek yene wendim

  • @user-ix2re8lg9y
    @user-ix2re8lg9y 9 місяців тому +2

    የኔ እናት😢😢😢😢

  • @abderehmanabdeselam7721
    @abderehmanabdeselam7721 5 місяців тому

    አየ ልጅ እንደት ደስ አላት ወይኔ።

  • @HawaHAwa-rx1wj
    @HawaHAwa-rx1wj 7 місяців тому

    እህህህህህህ እማን አይከፋት ያርብ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @askask8425
    @askask8425 7 місяців тому

    ዎናው ባለ አደራ ው አላህ ጠብቅህ

  • @Future-jm4ny
    @Future-jm4ny 9 місяців тому +2

    Great Work.
    It would have been better if you asked her number so ppl could help her as well.

  • @user-dg2mh5lb9d
    @user-dg2mh5lb9d 5 місяців тому

    ተባረክ

  • @user-lm8sm7pm3k
    @user-lm8sm7pm3k 9 місяців тому +3

    Tebarek wondme

  • @mimihagos9491
    @mimihagos9491 4 місяці тому

    አንፈርድም ምክንያቱም ግዜው ከፋ አይዞሽ ይሄም ያልፋል

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 5 місяців тому

    This what we call beeing human .what God like and what Ethiopia likes

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር

  • @eslamnawemnetihijabnawwube7706
    @eslamnawemnetihijabnawwube7706 9 місяців тому +1

    ሌቦች አፈር ይብሉ ፈጣሪ እግርና እጅ ያሳጣቸው 😢

  • @user-oe9in8mi4g
    @user-oe9in8mi4g 7 місяців тому

    አይዞሽ እነቴ

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 6 місяців тому

    ስታሳዝን በማርያም

  • @Gebdeg
    @Gebdeg 9 місяців тому +3

    አንተ ሰው እጅጉን ስራህ መልካም ነው

  • @Dibekulu27
    @Dibekulu27 6 місяців тому

    መድኃኔዓለም ከእነ ልጅሽ ይጠብቃችሁ ተባረኩ

  • @destalencho9106
    @destalencho9106 6 місяців тому

    ባላደራው ተባረክ

  • @meazafkire701
    @meazafkire701 9 місяців тому +3

    Tebarek 😢

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 9 місяців тому

      የለመም ከሁሉ በላይ ጤንነትሽን ይመልስልሽ

  • @nazretgebre9932
    @nazretgebre9932 9 місяців тому +6

    እዎይ ህዝበይ 😭😭😭

    • @Axum-Tigray
      @Axum-Tigray 9 місяців тому

      ከምዙይ ዝበለ ፀገም መዓት እዩ ዘሎ በቢ ገዝኡ ተሓቢኡ ።
      ካብኡ መራሕቲ ትግራይ 70 ቢልዮን ብር ሓፂን ሸይጦም በሊዖም ክትሰምዕ ከለኻ መዓንጣ ከብድኻ ይሓርር።
      ንፅሃት ዋጋ ኸፊሎም ኣዴታት ቆልዑት ። ለያቡ መራሕቲ ትግራይ ካብ ኣብዪ ዘይነኣሱ Genociders እዮም። ረዲኤት ይሸጡ ህዝቢ ናጠመየ።

  • @Horn_of_Afrika
    @Horn_of_Afrika 5 місяців тому

    አይዞሽ ታክመሽ አገርሽ ይመልስሽ:: የዚህ ሁሉ ምክንያት ወያኔ ነውና መጨረሻቸውን ያሳጥረው::

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 9 місяців тому

    Ayzosh egziaber yefdash yene enat ❤

  • @saraabebe865
    @saraabebe865 9 місяців тому +3

    Berta wondeme

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 7 місяців тому

    Baladeraw you and your partners soo kindness 💗 💕 , you guys I appreciate you continue ❤ 💗 💛 💓 💕 💖

  • @user-rr3mq5yf8p
    @user-rr3mq5yf8p 9 місяців тому +1

    የኔ አናት❤

  • @alganeshberhie1249
    @alganeshberhie1249 9 місяців тому +1

    You have big heart brother ❤️❤️❤️

  • @user-fw5er6jx7f
    @user-fw5er6jx7f 6 місяців тому

    Tbarek

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 9 місяців тому +3

    ❤❤ Egziyabeher yesteh..i wonder if you have her phone contact

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 6 місяців тому

    Alebabeswa gin aymeslim andandie alebabsacew dena hono lemelemen yemichegeru sntoch yehonu

  • @user-pw1fy4mb7x
    @user-pw1fy4mb7x 6 місяців тому

    Absere yenkojo Allah yrdase

  • @azmeraasmelash7532
    @azmeraasmelash7532 4 місяці тому

    Tebareku❤❤❤❤

  • @atewold0
    @atewold0 9 місяців тому

    May God Bless you brother!

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 9 місяців тому +1

    እናት ዘር የላትም

  • @sameerakwt1811
    @sameerakwt1811 9 місяців тому +1

    ልጆችን ብትሽፍን መልካም ነው ሀበሻ ነገ የለማኝ ልጂ ብሎ ይስድብሃል ልጆችን ሽፍን እሺ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 9 місяців тому +2

      ይበሉወላሂብቻአላህከሉበትያወጣቸው

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 9 місяців тому

    God bless you Tebarek

  • @abrehetanania7269
    @abrehetanania7269 5 місяців тому

    እግዝአቢሔር ይባርካ

  • @tizita532
    @tizita532 9 місяців тому +1

    Geta hoye Ethiopian asebe🙏

  • @user-lf5oc2wu4k
    @user-lf5oc2wu4k 6 місяців тому

    Yene enat

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j 7 місяців тому

    ሰው የተጨካከነበት ክፋ ዘመን።

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r 9 місяців тому +3

    😢😢😢

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 7 місяців тому

    Egzabeher yemesegen elllllllele legachewen yasadeglachew

  • @Tesfishbr
    @Tesfishbr 9 місяців тому +2

    degami agegnat echin set

  • @Temesgen-yt6xz
    @Temesgen-yt6xz 9 місяців тому +3

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @kedirnure4610
    @kedirnure4610 9 місяців тому +1

    Mashialahe

  • @VipVip-uw3lg
    @VipVip-uw3lg 9 місяців тому

    በደብአርገሽ ያዢ እያላት መልሣ በጅዋ ያዘችዉ ደበቅ አርጋ አትዝእና አትማርም ካለፈው

  • @user-cs6ox7lg6y
    @user-cs6ox7lg6y 8 місяців тому

    የኔ እህት አላህ ይድረስልሽ

  • @ilovejesus1480
    @ilovejesus1480 5 місяців тому +1

    ስንቱ ከምዕራብ ትግራይ የተፈናቀለ ሰው ነው እየተንከራተተ ያለው ከትግራይ አልፎም አ.አ? ፈጣሪ ለዚህ ያበቁን የጃቸው ይስጣቸው.

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 9 місяців тому

    Ayezosh enebashen eg/r yabeselesh😢

  • @user-ps7nc8sf9j
    @user-ps7nc8sf9j 6 місяців тому

    Dear Baladeraw, what a blessing to witness touching ordinary people on the street who are distressed and abandoned and pushed to the street life with their small children.
    Your initiative to call yourself Baladeraw and your act of generosity should be a campaign to fight poverty and make it a national charitable organization to affect change. Let us make your source of income spread throughout the states where we take turns blessing the homeless.
    Please leave contact details. From Washington dc

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 4 місяці тому

    ሰው ሰውን የሚረዳው ሰው ሆኖ በመፈጠሩ ነው::በዘሩ ብሄሩ በጎሳው እንዳልሆነ አምላክ እውነታውን እያሳየን ነው::የዘር ፖለቲከኞች መጀመሪያ ሰው ሁኑ::

  • @ethio125
    @ethio125 9 місяців тому +2

    አንተን ደሞ መልዕክቶች እንዲጠብቁህ አደራ ሰጥተናቸዋል ይቀበሉን እኛ አንወድሃለን የእግዚአብሔር መላእክቶችም ይውደዱህ በበጎ ሥራህ ሰይጣንን ያሸነፍክ የሰጡ እጆችም ይባሩኩ ብዙ መላካሞች አሉን ክፉዎችንም ያቅናልን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 місяців тому

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @HailuFisseha-c6n
    @HailuFisseha-c6n 19 днів тому

    እግ/ይስጥሕ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 6 місяців тому +1

    😌

  • @halimagemtesa8860
    @halimagemtesa8860 9 місяців тому

    አይ አንቴ የትዬጲያ መንገስት በቤቱ በቀዬው ኮርቶና ተከብሮ የምኖር የኢትዬጲያ ሕዝብን እንድ ሁኖ ለማኝ ሁኖ ስከራቴት እንዳው ሥጋህን በምድር ነፊስህ በሰማይ ቤት ምን ያድርግ ይሁን ??የዝህ ሁሉ እንባ ውይ ያማል

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu 4 місяці тому

    የነ ደብረፅዬን ግፍ ጉድ ነው ዘንድሮ ጋሎችም አመራሮች ያዋጡናል እንዳትሉ ነገ በኔ ነው እና እስታሊን እስቲ እርዳ ለዚች እህታችን በነሱ ስም በትግሬ የምትነግዱ እብዶች

  • @alemnashenegash6539
    @alemnashenegash6539 5 місяців тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢