በሰጋቹ ለምታሰቡ ጥቂት ሴቶች እንዲሁም አዝናኝ እና አሳቃቂ ቪዲዬዎች ።ኑ እየሳቅን እንማር ፣ነጭ ነጭዋን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

КОМЕНТАРІ • 438

  • @selammakeuryaw
    @selammakeuryaw 2 місяці тому +14

    አብርስዬ ሰላምህ ይብዛልኝ ውድ ወንድሜ እኔምለው ለኔ ሲል ነው ልበል አንተ ዮቶበር ያረገህ አልጋላይ ከሆንሁ ከታመምሁ ሰው ከራቀኝ 5ወሬ ባንተ ፈታ እያልሁ ህመሚንም ብቸኝነቴንም የስደት ስቃዬን ችግሩንም እንድችል እንዳላዳምጠው አርገኸኛል ፈታ እላለሁ በምታመጣቸው ቪዲዮ ተንኪው አብርሽ
    በባሌጊዎች ስራ ግን እያዘንሁ ነን ሙሉ ጥና ስለሰጠሽ አመስግኝ አንች የገማሽ ያንችን የሰጠሽን ጥና ለኔ በሰጠኝ እና ምን ብር ሳይኖረኝ ጸሃይን አይቼ እንደሰው ተራምጂ ጊታን ባመሰገንሁት አንች ጅል እግዚአቦሔርን ይቅርታ ጠይቂ ከፈጣሪሽ አትጣይ

    • @zed8332
      @zed8332 2 місяці тому +2

      ልክ ነሽ እህቴ❤❤እመቤቴ ማርያም በምሕረቶ ትዳብሰሽ የኔ እህቴ❤❤🙏🙏

    • @user-gi9wz3om3b
      @user-gi9wz3om3b 2 місяці тому +2

      አብሽሪ አላህ አፍያ ያድርግሽ ያልደረሰበት አያቅም አላህ ልቦና ይስጠን ማለት ነው

    • @tarakuwait326
      @tarakuwait326 2 місяці тому +1

      እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ የኔ እህት😢😢😢

  • @Emann5201
    @Emann5201 2 місяці тому +44

    ይሄን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነጋር ይጠብቃችሁ🤲

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc 2 місяці тому +27

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች እንኳን ለጾመ ሃዋርያት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈጽመን አብርሽ የሳቄ ምንጭ 😂ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @user-jo5zw2ov8h
      @user-jo5zw2ov8h 2 місяці тому

      Amne enkane abro adarasen ❤

    • @user-cb4rx5bb3i
      @user-cb4rx5bb3i 2 місяці тому +1

      መቸነው አርብ እሮብ ፆም የሚጀመር

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 2 місяці тому

      የሰኔ ጾም ተጀመረ እኮ ትላንትና 😮​@@user-cb4rx5bb3i

  • @birtukan2095
    @birtukan2095 2 місяці тому +5

    ልክ ነህ አይማኖት ቀልድ አይደለም እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ 😍

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l 2 місяці тому +7

    አብርሸ የሰውነት ልክ❤❤❤❤
    አልፋና ኦሜጋዬ የኔ ጌታ ስንቶቻችን ቻልከን አባቴ 🙏ይሂው ጨራሽ በአለም ግሳንግስም አንተን መክሰስ ጀምረናል🙏🙏 አቤቱ ሆይ ጤናውን ሰጥተኅን ሰርተን መኖር ከቻልን ብቻ ሳይሆን በመከራዎች ሁሉ ተመስገን 🙏🙏

    • @እህተ
      @እህተ 2 місяці тому

      አይ እማየ አልገባንምጅ እየተቃጣንኮ ነው።በስደቱ በጦርነቱ በርሀቡ የተረፉትም በለጋ እድሚያቸው ራሱ እየወሰዳቸው።ብቻ ያለንበት መከራ ሀጢያታችን ስላደነቆረን ቅጣቱም መቅሰፍቱም አልገባን ልባችን ደነደነ።

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 2 місяці тому +14

    አብሪሺ ሳቅ ጨዋታ ቁም ነገሪ ካብሪሺ ቤት ❤❤

  • @totefroute6455
    @totefroute6455 2 місяці тому +3

    እንኳን ደና መጣ አብሪሽ የስደቷ እህት አድናቂህ

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 2 місяці тому +17

    እንኳን ደና መጣክ አብርሽ የኔ ፍቅር ተጫጩ እንግዲ😂😂😂😂😂❤❤

    • @Tube-ph4hv
      @Tube-ph4hv 2 місяці тому +2

      ሥትራጮብት ገናዛሬ አየሁት

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому +3

      የኔውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ ❤

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 2 місяці тому +1

      ​@@-againyoutube5771እሽ

    • @jdjxx9648
      @jdjxx9648 2 місяці тому +4

      😂ብትፈልጊ የኔ ፍትፍት የኔ ጫጩት በይዋ ምን አገባን መጨረሻዉን ያሳምርልሽ እማማዬ እንዳይልሽ ብቻ😂

    • @Chuchumamo4176
      @Chuchumamo4176 2 місяці тому +1

      😂😂😂

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt 2 місяці тому +3

    😂😂😂😂 እኔኮ ከነሱ አንተ ነህ ምታስቀኝ አይዞህ ወድሜ በርታ በል አብርሽየ

  • @bettylehem9650
    @bettylehem9650 28 днів тому

    ወኔ አብርሽ በሳቅ ጌደልከኝ ወንድሜ ኑርልኝ😍😍😍😍😍😍

  • @user-vp6oe9vb9m
    @user-vp6oe9vb9m 2 місяці тому +1

    ትክክል ብለሐል አብርሽ ከነቤተሠቡነዉ የተነሣዉ አሑንደሞ ትንሹ ጀምሯል አንድንድ የመዳም ላሞች ያሽቃብጣሉ የራሧአሮባት የሠዉ ታማሥል

  • @user-gb7ch5ic4q
    @user-gb7ch5ic4q Місяць тому +1

    ለቻናልህ አድስነኝ በጣም ደስብሎኝ ነዉ ሰብስክራይብ ያበረኩህ እካንም ያገኘሁህ ወላሂ ❤❤❤ ዉዶቸ ሸር አርጉለት የምር ትለያለህ የኔ ጀግናዉ ወድም ነህ በርታልን

  • @winniewubet9506
    @winniewubet9506 2 місяці тому +3

    አብርሃም የኔውድ እድሜክ38

  • @user-dg4ux3yo3c
    @user-dg4ux3yo3c 2 місяці тому +1

    አብርሺዬ አንተን እነዚ haxiyat ዉስጥ ይከቱሃልና ራስህን xebiq👏👏👏👏👏

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 місяці тому +4

    ፈጣሪ ለሴኮንድ እንካን አይረሳም ፈጣሪ ቢረሰንማ በሴኬንድ እንጠፍለን ብቻ በምህረቱ ይቅር ይበለን

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 місяці тому +4

    አየ አብርሽ😂😂😂 ኑርልን ወድማችን

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 Місяць тому

    ወደሱ አይስቁ አለ የሀገሬ ሰዉ ስንቱን አየነዉ አብርሽ መልካም ሰዉ😂❤

  • @weyniningusu7670
    @weyniningusu7670 2 місяці тому

    ❤❤❤አይ አቡራሽ የእውነት ከልቡ ሰው ነክ።

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ለጥቅም ነው እዴ ፈጣሪን የምታመልኪው ከችግር ውጭ የምታወራው ነገር የላትም

  • @TsehayWorku-gy7tg
    @TsehayWorku-gy7tg 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂❤ ያሳከኝ ያንተ ሙዚቃ ነዉ አብርሺዬ ትልቅ ክብር አለኝ ወንድሜ

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 місяці тому

    ዛሬ ሰብ አረኩህ ወላ የሰደቶች አባት አይዞህ ጠክር😢

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 2 місяці тому

    ክክክክክክ ጉድ በል ገጃም ምን ጉድ ነዉ የምናየው ስው አብዶል እኮ አይ 😂😂😢

  • @omuelhamtube3977
    @omuelhamtube3977 2 місяці тому +2

    Oh my God 🤣🤣🤣🤣 ላካ ኢቺ ኢብድ ዩቱባን ሽጣናዉ ኢኔ ወለይ ያታዛገባት ናበር መስሎኝ ኣሳዝናኝ ናበር ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ

  • @mahiyatube3850
    @mahiyatube3850 2 місяці тому +1

    እና እኛ የዩቱብ አልትራሳዉንድ ነን 😂
    አንዴ ራሴን ላጠፋነዉ ይሉናል
    አንዱ መጥቶ ትዳር ያዝን
    አንዷ መጥታ ፈታሁ። እኛ
    ታዲያ ምን ይጠበስ😅

  • @Halima18685
    @Halima18685 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂ወንደሜ ሸክረን ወላሂ😂😂😂😂

  • @SeadaSemer
    @SeadaSemer 2 місяці тому +1

    ፈጣሪ እረስቶኛል ትላለች ማፈሪያ
    እንኳን ከሁሉ ፍጥረት ያከበረውን ሰው ትንሿ ጩጫኗንም አይረሳ ፈጣሪ ተገዛሽ አልተገዛሽ ከእሱ ምን ትጨምሪያለሽ ትቀንሻለሽ ማህተምሽን አደለም እትንሽም በጥሺ ብጣሻም

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z 2 місяці тому +1

    ወንድሜ❤❤🎉🎉በትክክክልል

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 2 місяці тому +4

    አንተብቻነከድራማየማትሰራብን እግዚአብሔር ያክብርክአብርሽወንድሜ❤❤❤❤❤❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 2 місяці тому

      ​@@-againyoutube5771ደመርኩሽ የኔ ውድ

  • @getu859
    @getu859 2 місяці тому +2

    በእሮሮ ጀመርከው የሳቄ ምጭ 😅😅😅😅

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂እውነት ታስቃለቺ እማማ 😂😂

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 2 місяці тому +1

    አላህ ልቦና ይስጥሽ

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v 2 місяці тому +1

    አብርሽዬ አንተ ቢትኖር ማን ልክ ልካቸውን ይነገርልን ይሆን እቺ እንቁራሪት የመስለች ለምን በግ ተራ አትሄድም ለማንኛውም ለስገጤዎቹ አንተ አለህ አትጥፋ በናትህ

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 місяці тому

      ደሚርኝማ 5:51 5:52 5:52 5:52 5:53

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 2 місяці тому +1

    አይ አብርሽ የስራህን ስታለቅስ አብሬ አለቅሳለሁ😢😢😢 ስትስቅ አብሬ 😂😂😂 አይ የእኔ ነገር😂😂 ለማንኛውም አብርሾ ሰላምህ ይብዛልኝ❤❤❤😂

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 місяці тому

      ደሚርኝማ 6:37 6:37 6:37 6:38 6:38

  • @user-gi9wz3om3b
    @user-gi9wz3om3b 2 місяці тому +1

    😂😂😂 ወይ አብርሽ አቱና አቱ ተምታታብህ

  • @emanethiopia3164
    @emanethiopia3164 Місяць тому

    ወየውዘንድሮ 😭😂😂😂😭ሳቁምደስታውም ተዘበራረቀብን😅

  • @genetabebe4743
    @genetabebe4743 2 місяці тому +1

    ወደ ፀበል የሚወስዳት ዘመድ የለም? ወደ ፀበል እድትሄድ ምከሯት ። መፈስ ነዉ እሷ አልገባትም

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 2 місяці тому +1

    ጊኒ ገን በጣም የዋህ ነገ ናት መሰለኛ ሁሌም ማልቀስ ከባድ ነው ስራ ልም አሰሪም ሁሌም ሚድያ እይወጡ ማልቀስ ይከብዳል ሆ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 місяці тому

    በአተ አፈ አያሰገባኝ አላህዬ አብሪሸ ያተዉሰ ከፋ 😂😂😂❤❤❤❤እር ወየዉ

  • @djdhsh2721
    @djdhsh2721 2 місяці тому

    😂😂😂😂አይ ዘድሮ የማናየው ጉድ የለ

  • @maryamawit406
    @maryamawit406 2 місяці тому

    Hahaha ወይኔ አብርሸ እንዴት እንዳሳከኝ 😂😂😂 የ ሀና ዝንጅብልን በድጋሚ ስራልን በ ጌታ የ በፊቱን 😂😂😂😂😂

  • @Helen-cd2il
    @Helen-cd2il 2 місяці тому +1

    The singer’s are the best 😂😂😂

  • @Toyba-kg6mz
    @Toyba-kg6mz 2 місяці тому +1

    ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ ዘንድሮ ያላበዴ የለም

    • @user-ym8dm3zz4o
      @user-ym8dm3zz4o 2 місяці тому

      ደሚርኝማ 9:13 9:13 9:14 9:14 9:14

  • @hanahyluuaselfch485
    @hanahyluuaselfch485 2 місяці тому +1

    እይይ አለች አዳ ዋይ መድኃኔዓለም ሆይ ትግስቱን ስጠኝ።😢

  • @dibootube816
    @dibootube816 2 місяці тому

    ስላም ስላም የሳቄ ምንጭ እንኳን ደህና መጣክ😂😂😂😂

  • @konjamkonjam2190
    @konjamkonjam2190 2 місяці тому

    አብርሽዬ የሳቄ ምንጭ😂😂😂

  • @user-mj7bz5kc6z
    @user-mj7bz5kc6z 2 місяці тому +1

    ሰላምነው

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r 2 місяці тому

    ወይ ዘንድሮ ስንቱንእንሰማለን ደሞ አታፍርም ጂላፎ እመቤቴን ትላለች ክሬንከማህተቤ አላርግም አላለችም ማዕተቤት ባንገት ነውእንጂ ክሬን በማዕተብ አይባልም. አስባችሁ ብታወሩ. እግዚአብሔር በማገኘትም በማጣትም ውስጥ ማመስገን ነውጂ ውስኪ ስትጠጂ ነውዴ እምታመሰግኝ. ብስብስ

  • @mesretmulaw4593
    @mesretmulaw4593 2 місяці тому

    አይ አብሪሽ ከየት ነዉ የምታመጣቸዉ አሳፍሪ ትዉልድ ከንቱ ጠማማ ትዉልድ እንዲህ የሚሆኑት ምንን ለማስተማሪ ነዉ ከዝህ ትዉልድ ጋረ አብሬ በመደመሬ አፍራለዉ አዝናለዉ😢😢😢

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote 2 місяці тому

    አየ አብርሽ ኑሮም እንደዝህ ነዉ የምያረገዉ😂😂

  • @gagababa7443
    @gagababa7443 2 місяці тому +1

    አብርሽ ስወድክእኮ 26 ቱ ግንእኮ አንድሰሞን አብርሽጋ ልንጋባነው እያለች ፍቅርፍቅር ስትጫዎትነበር ማለቴ አሮይቷ😏

  • @user-ph4xx9dk7d
    @user-ph4xx9dk7d 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂አረ ወየ በሳቅ አይ አብርሽ

  • @nawalboukhalil8227
    @nawalboukhalil8227 2 місяці тому

    አብርሽ የገራችን ጉድ እማይዉ እኮ ባንተነዉ😂

  • @user-go2qy8lx9j
    @user-go2qy8lx9j 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂ላይኩንእረሰቸው ላይክአድርጉ የሚለው ትዝአስባለኝ👍👍

  • @user-bl8vt9yr9c
    @user-bl8vt9yr9c 2 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣህ የምወድህ 😂😂😂😂ሰበርዜናህ ሳስታውሰው በሳቅነውየምሞተው❤❤❤❤

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 місяці тому

    ሰላም አደርክ አብርሽ ወይ ድምፅ ይመችህ ወንድሜ አቦ 😂❤

  • @user-uv1eg5mf5q
    @user-uv1eg5mf5q 2 місяці тому

    ወየው አብርሽ የኔ አንደኛ የሳቄ ምንጭ

  • @user-sz6jc6ps6y
    @user-sz6jc6ps6y Місяць тому

    ሠላም ወድም ለቤትህ አድሴ ነኚ ግን የጂጂብሉን ሙዚቃህ ሳላደን አላልፍም አየ እማማ ስለሚወዱነዉ አትፍረድባቸዉ😅😅😅😅 ይመቺህ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 2 місяці тому

    😅😅😅❤❤አታስቀኝ አብርሽየ🤣🤣🤣

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 2 місяці тому

    በየግዜው ልመና አይሰለችሽም ሀና😂😂😂😂

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 Місяць тому

    ሀገር አማን ቢሆን ልጆቻችንን ይዘን እንገባ ነበር አብረሸ ያንተ ባሰ በሳቅ ጨረሰከን

  • @selamwitkassyefromgonder
    @selamwitkassyefromgonder 2 місяці тому

    እንዴ አብርሽ ዛሬ ጓ አልክብን እኮ ላይ አርጉ 😂😂 እኔ አላልፍም ሁልም 👍👍

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 2 місяці тому

    😄😃😃😃😃😃 ጤነኛ ሰው በጠፋ ግዜ ጤና ስለሰጠኸን ተመስገን

  • @user-rs2im7bp2z
    @user-rs2im7bp2z 2 місяці тому

    እግዞኦ መሐረና ኩሩስቶስ አቤቱ ማረን ይቅር በለንንን 🙏🙏🙏

  • @SusuLove-kn9cj
    @SusuLove-kn9cj 2 місяці тому

    😂😂😂😂 የመጨረሻው ቪዲይ

  • @ramlahassan9347
    @ramlahassan9347 2 місяці тому

    😂😂😂😂ንንንን አለ አይ አብርሽ❤❤እኔኮ ኮተራት ሆኚ መዳም ቤት መደበቂ እዴት ደስ እከሚለኝ😊😊

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 2 місяці тому

    አብርሽዬ ሴቶችን በደንብ ምከረን ወንድሜ

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 2 місяці тому +1

    አይይይይይይይ መገመት መገመመት አሉ እማማ ዝናሽ

  • @user-hm9hq2dv8r
    @user-hm9hq2dv8r Місяць тому

    አብርሽ ስንቱን አሳየከን በሳቅ ሞትኩኝ

  • @nmhjyezufan
    @nmhjyezufan 2 місяці тому

    😂😂😂አብርሽ በጣም ነዉኮ የምታስቀን

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Місяць тому

    አረ አብርሽ ከዬት እያመጣሀቸዉ ነዉ ግን 😀😀😀😀🙄🙄🙄🙄

  • @user-tu5jc8zw9x
    @user-tu5jc8zw9x 2 місяці тому

    ኧረ ተው አብርሽ አንተማ እድሜህ እደኔ አባት44 ይመትህ ነው🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ggghhh-cr5jt
    @ggghhh-cr5jt 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ የጋማከብት እራሡ አይገልፃትም

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 Місяць тому

    Like Argu polisi negn kkkk

  • @SoloTess-ww1rs
    @SoloTess-ww1rs 2 місяці тому

    Abreshe yarada lige salame belanale Anthony ka Boston

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 2 місяці тому

    አብርሺየ ሰቀህ ታሰቀኛለህ ወላሒ😂

  • @MariaDebs-cq2rv
    @MariaDebs-cq2rv 2 місяці тому

    እኔ የምለው አረብ ሀገር ከመውጣትሽ በፊት በምን ነበር የምትሰሪው ሰው ገንዘብ የለኝም ብሎ መስቀል ወይም ማህተም መበጠስ አይከብድም በጣም ታሳዝኛለሽ የትልቅ ቅሌታም ማንን የጎዳሽ ምስሎች ነው

  • @user-bi3ug2bv6l
    @user-bi3ug2bv6l 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂አንተ ነክ የምታሰቀኝ እቺ ሴትየዉ ግን ምን ጉድ ናት በፈጣሪ ለቅሶ ሰለቸን እኮ😅😅

  • @user-wu5ew3ef8f
    @user-wu5ew3ef8f Місяць тому

    ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @MayeIove
    @MayeIove 2 місяці тому

    እኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ይገርማል እኮ አምላኬ ሆይ ይቅር በለን

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 місяці тому

    አብርሽ ንገርልኝ የወስጤን ነዉ የምትነግርልኝ ግን በምትሳደበው ሴት አዝኝለው😢

  • @semiraali7174
    @semiraali7174 2 місяці тому

    እፋ አብርሽየ እደው ለመዳም ቅመሞች ንገርልኝ በየ ቲክቶኩ የሩታ ደጋፊ ለሚሉ

  • @MusloHiyar
    @MusloHiyar 2 місяці тому

    ትክክል አብርሽ❤❤❤❤አተኮ የሳቅምጭ

  • @user-li1or4tw9d
    @user-li1or4tw9d 2 місяці тому

    አይ አብርሽ ኑርልኝ የሳቄ ምንጭ😂😂

  • @user-jl9ru4sk6m
    @user-jl9ru4sk6m 10 днів тому

    አረ የዛሬስ ቭድዮ ይገርማል😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁🤭🤭🤭

  • @mistiresolomon1466
    @mistiresolomon1466 2 місяці тому

    አይይይአለማወቅ ምንአደረግንሽ የምሠድቢንእናቴ መሥራትያስከብራል😢😢

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር አይሳሳትም ግን እኛ ስጋ ለበሶች ስለሆንን እንቸኩላለን ትእግስት እናርግ ሁሉ ለበጎ ነው ማለት እንልመድ በማማረን ምንም አናመጣ ያውም ዪቱብ ሸጠው ነው የሚያማርሩት አበስኩ ገበርኩ እንደዚ ያለ አንደበት እንዲህ በማለቱ አዘንኩ

  • @hayatadem9011
    @hayatadem9011 2 місяці тому

    አብሪሺ አላህይጠብቅህ ወንድማችን

  • @Amen2216
    @Amen2216 Місяць тому +1

    Kennedy ❤

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 2 місяці тому

    አብርሽ አይዞህ አታልቅስ ግን ማን ሞቶ ነዉ

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ አብረሽ አልቅሰህ አሳከኝ እረግጠኛ ነኝ ሰው ሲለቅስ የሳኩኝ የመጀመሪያዋ መሆን አለብኝ 😢😢😂😂

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 місяці тому

    ደመቁ ነኝ የአብርሽ ሚስት🤭😅😅😅

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 Місяць тому

    ወዮ ከየት ነው የምታመጣቸው😂😂😂😂

  • @user-lc4yn8hi3q
    @user-lc4yn8hi3q 2 місяці тому

    Abreshe fatari yeqer yebalage ezebi lemonade fasten aragawe

  • @accacc5974
    @accacc5974 2 місяці тому +1

    እኚ ትየገነት ሚባሉት ሴትየው በህይወቴ ስጠላቸው አስቀያሚ አሮጊት ነች መልክ የላት ጸባይ ቱ ግን አሮጊት

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 2 місяці тому

    ክክክክክክ ዘፈን ብሎ ዝም ነዉ እዉይ ይሄ እብድ ዘመን ስንቱን ጉድ አሳየን🙄😂😂😂😂

  • @balager21
    @balager21 2 місяці тому

    ሰላም ለኢትዮጵያ ጤና ለሕዝቦቿ ይስጥልን

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m 2 місяці тому

    አብሬሺ ወድማችን
    ወላሂ ፋገግታዴረገኝለህ
    እናተሼቃሎች አላለችም
    አላሁአክበረ ምንጉድነሺ
    የትልቅወራዳ😢

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 місяці тому

    ስቀህ አታስቀኚ😅😅😅

  • @mesietiohtube2258
    @mesietiohtube2258 2 місяці тому

    Yasadata wandamachana emabetee❤faxarii yaxabeqaka

  • @zemzamsofian4473
    @zemzamsofian4473 2 місяці тому

    አበሸሪ