4 አመት ሙሉ ሳውዲ ሄዳ ጠፋችብኝ 😭ጠፍተን አዲስ አበባ መጣን ቤተሰቦቿ ለሌላ ሰው ሊድሯት ሲሉ 😳|hab media|arada plus

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • 4 አመት ሙሉ ሳውዲ ሄዳ ጠፋችብኝ 😭ጠፍተን አዲስ አበባ መጣን ቤተሰቦቿ ለሌላ ሰው ሊድሯት ሲሉ 😳|hab media|arada plus
    አስተማሪዋ አብረሽኝ ካላደርሽአትመረቂም አላት 😳|hab media|arada plus
    ከ1998 ጀምሮ እስካሁን ማፈቅራትን ልጅ አገኘዋት❤😳|hab media|arada plus
    የፍቅር ታሪክ
    የፍቅር ታሪክ ገጠመኝ
    ምርጥ የፍቅር ታሪክ
    yefikir ketero
    Yefikir tarik የፍቅር ታሪክ
    የሰላም ገበታ
    አሳዛኝ የፍቅር ታርክ
    አሳዛኝ የፍቅር ታሪክ
    ክህሎት
    fikr bagatami
    Hab media
    arada plus አራዳ ፕላስ 2
    arada plus 2
    Arada plus
    Yemenged lay tiyake
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media አዳኙ
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Addis chewata
    የጥንዶች ፈተና
    Addis kememoch
    seifu on ebs
    ጨርቆሴ ሾው
    hab media youtube
    arada plus tube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    sheger digital
    Donkey tube
    Ebs
    የቤተሰብ መሬት እስከ መሸጥ ያደረሰው ፍቅር ❤ መጨረሻ 😳|hab media|arada plus
    የቤተሰቦቿን መሬት ሽጣ ጎዳና የወጣችው ቢሮሀችን መጣች 😳 |hab media| arada plus
    አህያ ሲያርዱ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው 😳 የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል ሚያቀርቡት |hab media| arada plus
    ክፍል አንድ 👇👇
    • የቤተሰቦቿን መሬት ፍቅረኛዋን ለማሳ...
    ክፍል ሁለት 👇👇👇
    • ጎዳና ያስወጣትን ፍቅረኛዋ አገኘነው...
    sofi tube subscribe 👇👇
    youtube.com/@s...
    የቆሰሉ አህያ እና ውሻ ለሆቴል የሚያቀርበው ተጋለጠ
    የሃያ ስጋ ለማከፋፈል ሲዘጋጁ እጅ
    ከፍንጅ ያዝናቸው
    ገንዘብ ካገኘን የጅብም ስጋ ቢሆን እንሸጣለን
    ከ አህያ ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ የትልቅ ሆቴል
    ባለቤት ለ እርድ የሚሆን አህያ ሲገዛ በድብቅ..
    ለማመን ከበደን
    ወንዶቹ ተጋደሉ 😳 ከፍቅረኛው ጋር ሆኖ የሌላ ሰው ፍቅረኛ ሲያሽኮረምም
    እህቷን በተፋታ በወሩ ሌላ ፍቅረኛ ያዘ በቀረፃ መሀል የፍቅረኛዉ እህት አነቀችዉ 🙆‍♂️
    አፍሽ ይሸታል አለቻት ጓደኛዋን በአደባባይ በካሜራ ፊት
    ኤችአይ ቪ ኤድስ እዳለባት ሳትነግረው ብዙ ጊዜ ግኑኝነት አድርገዋል ሲያውቅ አንቆ ገደላት
    ምንም አያውቅም ብላ ያስተዋወቀቻት ፍቅረኛዋ ሁለት ሴት አስረገዘ
    አብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ newአብሮ አደጉን አፍቅሮ ከፍቅረኛዋ ጋር አጣላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የራሷ ጓደኛ ከ አባቷ ጋር ግኑኝነት አላት | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    ጓደኛዋን በብር ቀየረቻት 😳 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    መስተፋቅሩን ደረስንበት \\ መተት ልታሰራባት
    ከሚያፈቅራት ልጅ ጋር ስትተባበር ጓደኛዋን
    ደረስንባቸው
    ከኳታር መጥቶ አዳናት |
    እህቷ እና ባሏ
    ተመሳጥረው በመድሃኒት ልጅ እንዳሶረዱባት
    አወቀች
    የውርሱ ጉዳይ ወደፍርድ ቤት አምርቷል እናቱ
    የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኛ አንድ ልጄን ሊነጥቁኝ
    ነው| khelot] Sheger Digital arada plus
    ድረሱልን ኧረ ሚስቱ በመማገጧ ምክንያት
    እኛ ቀላ ተደቀነብን | Arada Plus | Tireta
    Media | ክህሎት
    ደብተራው መርጌታ ሚስታቸው
    ስትማግጥባቸው በመተት አስፈሷት
    የበፊት ፍቅረኛዋ የራቁት ፎቶዎቿን ሚዲያ ላይ እለቀዋለው ብሎ እያስፈራራት 🙆‍♀️| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የሚስቱን መንታ እህቶች በአንድ አልጋ ላይ
    አማገጣቸው / ሃብ መዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ሁለቱን መንታ እህቶቼን መስተፉቅር አሰርቶ
    ጉድ አረጋቸዉ / ሃብ ሚዲያ / አዳኙ / hab
    media / adagnu
    ኒካ አስራ ከክርስትያን ውሽማዋ ጋር ተጋደመች
    ከመስጂድ ሰግደው ሲመለሱ ቅሌቷ ወጣ
    የእህትማማቾቹ መጨረሻ || ባለመስማማት
    አክስቷና ዘመዶቿ ሽምግልናውን ረግጠው ወጡ
    አንድ ሴት ለሁለት ግብረስጋ ግኑኝነት እዳደረጉ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    18 አመት ያልሞላት ታናሽ እህቷ እርጉዝ መሆኗን ታላቅ እህቷ ደረሰችበት 😳| ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot| Hab media ሃብ ሚዲያ new
    በቅናት ተነሳስታ የነርስ ጓደኛዋን ሂወት አበላሸችው | የመንገድ ላይ ጥያቄዎች | ethio meznagna | khlot | arada plus
    #የመንገድ_ላይ_ጥያቄዎች #ethio_meznagna #Hab_media_ሃብ_ሚዲያ_new #khlot #arada_plus #ማነው_ታማኝ #የመንገድ_ላይ_ጥያቄ
    your queries ÷
    ethio meznagna
    arada plus
    sheger digital
    hab media
    Hab media ሃብ ሚዲያ new
    የመንገድ ላይ ጥያቄዎች
    Feta be endalk
    Tirta media ትርታ ሚዲያ
    Unique ጣዕም
    adagnu
    addis chewata
    arada media
    arada plus ሹገር ማሚ
    arada tube
    endalk tube
    ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
    hab media youtube
    hab media ሃብ ሚዲያ
    hab media አዳኙ
    habmediaadagnu
    khlot youtube
    tireta media
    yemenged lay tyake
    ሃብ ሚዲያ አዳኙ hab media adagnu
    ሮሔ ሚድያ
    አራዳ ሚዲያ
    አራዳ ፕላስ
    ክህሎት
    የወሲብ ፊልም
    የጥንዶች ፈተና
    Arada plus
    Hab media ሃብ ሚዲያ part 2
    Sheger digital
    amharic film
    amharic movie
    ebs
    ethiopian movie
    feta be edalk
    uniqe ጣዕም
    ማነው ታማኝ
    ሮሔ ሚዲያ
    አዲስ ነገር
    heger digital new
    Adagnu
    Addis chewata
    Amharic film
    Amharic movies
    Ethio meznagna
    ‪@habmedia1257‬ ‪@aradapluss‬ ‪@Addiskememoch‬ ‪@Dukashow33‬ ‪@khelot‬ ‪@abtube7318‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ebstvWorldwide‬

КОМЕНТАРІ • 709

  • @user-vr9vq7wd4d
    @user-vr9vq7wd4d 7 місяців тому +105

    ማሸ አላህ አሏህ የጭምረልት እወንትኛ ሙሰሊም ምሆን እንዴዚህነው አምቱሉ 👍

    • @Lubaba2
      @Lubaba2 7 місяців тому +1

      ደምሪይ እሥኪ እህት

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 7 місяців тому +1

      ​@@Lubaba2እንደማመር

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 7 місяців тому

      በጣም❤❤❤

    • @user-vr9vq7wd4d
      @user-vr9vq7wd4d 7 місяців тому

      @@Lubaba2 አልግባኛም?

    • @الله-ذ8ل1ي
      @الله-ذ8ل1ي 7 місяців тому

      ማሸ አላህ

  • @hayathilwa1382
    @hayathilwa1382 7 місяців тому +36

    ትለያላችሁ እኮ ወላሂ ሲስግድ የጠለልክለት ሸሚዝ❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 місяців тому +26

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ እህህህህህህ እንዴት በዲኔ እንደምኮራራራራ አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላምምምም

  • @tewabechdemeke5974
    @tewabechdemeke5974 7 місяців тому +67

    ፎቶ ቢኖረዉ በጣም ጡሩ ነበረ ሶፋ😊😊😊😊😊😊😊

    • @EteneshAmera
      @EteneshAmera 7 місяців тому

      እይዞህፍጥሬይርዳህ

    • @EteneshAmera
      @EteneshAmera 7 місяців тому

      😮😮😮😮❤❤❤

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 7 місяців тому +86

    የኔ አባት ደስ ስትል ለልጁ ልብስክን ጥላ እንዳደርክለት ፈጣሪ ላንተም ጥላ ይሁንክ ክፉ ነገር አይንካህ ሶፊሽዬ መልካም ሰው ❤️🙏
    ዋውው ወሎ የፍቅር አገር እኔም ደሴ ነኝ በፍቅር ለመጣ ፍቅር ነን
    ወንድሜ እግዚአብሔር ይገናኛችሁ እናንተንም

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому +4

      🙏🙏🙏

    • @mwje1289
      @mwje1289 7 місяців тому +2

      ወይኔ ሶፊ ያአሏህ ልጁ

    • @maroamaroa8963
      @maroamaroa8963 7 місяців тому +1

      ​@@KumNeger-uc3etSofii bexam felige silikihen lagegn alchalkum ibaki melisilign

    • @user-ez6mq5qr6k
      @user-ez6mq5qr6k 7 місяців тому

      Awo silk​@@maroamaroa8963

    • @mediyoutube2916
      @mediyoutube2916 7 місяців тому +1

      ፎቶ እና ስሟን ቢሳወቅን ጥሩ ነው

  • @አህሚአሚ
    @አህሚአሚ 7 місяців тому +10

    ወላሂ ማሻ አላህ ማሻ አላህ በልህብት አላህ የጥብቅህ ሙዚቃ ሲልው ሶላት እይትስግድ አል አልሃምዱሊላህ አል ኒዕምትል ኢስላም

  • @abezash921
    @abezash921 7 місяців тому +40

    ፈጣሪ አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁም ከስደትም በሰላም ወደ ሀገራችሁም ይመልሰን ሶፍዬ ወንድማችን እወድሃለን🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому +1

      🙏🙏🙏

    • @Lubaba2
      @Lubaba2 7 місяців тому +1

      ደመሪይ እህት እመልሣለሁ

  • @ቀብራራውወሎ
    @ቀብራራውወሎ 7 місяців тому +21

    ስሟንና ወሎ የት አካባቢ እደሆነች አድራሻ አስቀምጥ

  • @melkamelka23
    @melkamelka23 7 місяців тому +28

    የት ነው ያለሽው እህት አለሁ በይው

  • @zedtube1032
    @zedtube1032 7 місяців тому +4

    ሶፊ ወንድሜ ማሻአላህ ወንድም እኮ ነው የወንድሙ ሸማ ::
    አንተ ከ ዱንያ ፀሐይ እንደከለልከዉ
    አልላህ በ አርሽ ጥላ ስር ከሚጠለሉት ያድርግክ አሚን

  • @focgkc8594
    @focgkc8594 7 місяців тому +15

    የፍቅር አምላኪ ይርዳክ ዋንድሜ 💔💔💔

  • @Susufkir
    @Susufkir 7 місяців тому +10

    ሲያሳዝን ልጁ ልጂቱ ካለሽ እባክሽ አለሁ በይው😢😢

  • @hananomuer8460
    @hananomuer8460 7 місяців тому +10

    በሠላም ነው ጠፍተካል ሶፊ ውድዬ ቶሎ ቶሎ እንደበፊቱ ቪደው አትሠራም😢

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому +1

      ከዚህ ቡሀላ በደንብ አለው🙏🙏🙏

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 місяців тому +14

    ሶፊ እንኳን ደና መጣህ ወንድሜ አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሰላም ያገናኝህ

  • @user-fu1mg9je5n
    @user-fu1mg9je5n 7 місяців тому +63

    ማሻአሏሕ ተባረክ እረህማን እኛ ሙስሊሞች እኮ ፈጣሪያችን ለማምለክ ማንኛውም ነገር አይበግረንም አልሀምዱሊላህ ያኡመተል ኢስላም ወድሜ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ሰግዶ እስኪጨርስ ፀሓዩን ከለከለለት 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому +2

      🙏🙏🙏

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 7 місяців тому +4

      አልሃምዱሊላህ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 7 місяців тому +2

      አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 7 місяців тому

      ​@@KumNeger-uc3et❤❤❤❤ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሶፊ

    • @user-iz9lx9cu2q
      @user-iz9lx9cu2q 7 місяців тому +1

      الحمد الله ثم الحمد الله ثم الحمدالله 📚📚📚📚📚📚

  • @user-dn7mm7up6v
    @user-dn7mm7up6v 6 місяців тому +1

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ. የኔ አባት አላህ ይጨምርልህ ማሻእላህ ❤ሶፊ መልካም ሰው. ሹክረን ጠይብ❤❤❤

  • @sameeraahmad119
    @sameeraahmad119 7 місяців тому +4

    ሶፊ ጀዛከላህ ኸይረን አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ከፅሀይ ስለተከላከልክለት አላህ ከጀሀነብ እሳት ይጠብቅህ ወንድሜ የልጁን ታሪክ ገና አላዳመኩም አዳምጨ እኮምታለሁ ዳግመኛ❤❤❤

  • @semu639
    @semu639 7 місяців тому +33

    ኡፍ አሏህ የከይር ጀዛ ይክፈልህ አንተ ከፀሀይ ቃጠሎ ስለጠበቅከው አንተን አሏህ ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቅህ አሚን በል

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому +1

      አሚን 🙏🙏🙏

    • @hryyhfhu6614
      @hryyhfhu6614 7 місяців тому +1

      አላህ ይጠብቃህ ወድምሱፊ

    • @saadaemer9757
      @saadaemer9757 6 місяців тому

      እውነት ትለያለህ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 7 місяців тому +6

    ጀግና አበሳ እድሜ ከጤና ጋር ጎበዝ የስንቱን እንባ ያበስክህ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 7 місяців тому +6

    ሶፊ ጀግናው በርታ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም!

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 7 місяців тому +17

    አሳዘነኝ ወላሂ😢😢😢😢😢 እዉነተኛ ፍቅር ከባድነዉ የትነሽ አለሁ በይዉ እህቴ❤❤❤❤

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 7 місяців тому +15

    ሙስሊም መሆን እድህነው ጎበዝ አሀምሼይ ሶላት❤❤❤❤

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 7 місяців тому +6

    አይዞህ ወንድማችን ትገኛለች ሶፊም እባክህ ጔደኛ አርገው ያሳዝናል

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 7 місяців тому +10

    እረ ማለሽ አለሁ በይ

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 7 місяців тому +5

    ወንድሜ አይዞህ ሰሟን እና ከሳውዲ የት አንዳረፈች ከጠቆምከን አንተባበርሀለን አብሽር❤ ሶፊዬ ትልቅ ሰው ከፀሀይ ሰትከልለው አላህ በአርሸ ጥላ ሰር ከሚጠልላቸው ባርያዎቹ አንዲያደረግህ ምኞቴነው 🙏

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 7 місяців тому +8

    አይ ዱኒያ አሟልቶ አይሰጥም ስንቱ ወንድ ሴት ልጅን በፍቅር ስም እየተጫወቱ ይህ በፍቅር ተሰቃይቶ መንገድ ላይ 😢አላህ ኸይሩን ይምረጥልክ ወንድም
    አላህን የያዘ መቼም አይወድቅም

  • @mekitube4479
    @mekitube4479 7 місяців тому +3

    ማሻአሏህ በርታ በሶላትህ ከሶላትም ለተዘናጋችሁ አደራ አደራ ሶላትን።ሶፊ የሆነ ነገር ተመኘሁል ያረብ ።ላደረክለት በረካሁን

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 7 місяців тому +4

    ማሻ አላህ ወላሂ ሶፊ ምርጥሰው አላህ ይጨምርልክ መልካም ስራህን ይቀበልክ ሰው አክባሪነህ ፈጣሪ ያክብርክ

  • @medilove1921
    @medilove1921 7 місяців тому +3

    ሶፊ አንተ ምርጥ ሰው በቅርብ 50k እንጠብቃለን

  • @user-fm6li7ur7q
    @user-fm6li7ur7q 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ወድሜ የትም ብትሆን አላህን ፍራ ነው አላህ ይጨምርልህ እዳያልፈኝ ብለህ መገድ ላይ መስገድህ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ❤❤ሶፍየ አላህ ይጨምርልህ በድን በርታ ወድሜ❤❤❤❤

  • @LubabaLube-nk7xs
    @LubabaLube-nk7xs 7 місяців тому +10

    ስሟን እና ፎቶዋን አስቀምጡ

  • @fatumsiedmola8229
    @fatumsiedmola8229 7 місяців тому +1

    ሶፊ ወንድሜ በፎቶ ትፈለግ ተባበሩት ሶላት ሲሰግድ ፀሀዩን ስትከላከልለት ዉስጤ በጣም ተሰፈሰፈ ወላሂ ያአላህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ኢንሻ አላህ።

  • @user-pu5wq9ez9s
    @user-pu5wq9ez9s 7 місяців тому +3

    ፎቶዋን እና ሰሙን ትገኛለይ አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ያገናኝቹሁ

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 7 місяців тому +4

    አላህየስገኚለት ግንስሙአን ቢናገረየሱንምየሱንምሀረፈነበረ

  • @nea9836
    @nea9836 6 місяців тому +1

    መሸአላህ ላተም አላህ ጥላከለላ ይሁንህ ምርጥ ሠው ሦፊዬ ትለያለህ ከሀሁሉም

  • @ggvj1398
    @ggvj1398 6 місяців тому

    አተን ላይክ አለማረግ ንፍገት ነው ድቅ ሠው ነህ በርታ

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 7 місяців тому +9

    የትም ብንሆን አላህን ፍራ❤❤❤❤❤

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 7 місяців тому +22

    ሶፊ የኛ መልካም ለስው ያለህ ክብረ እግዚአብሔር ያክብረህ❤❤❤❤❤

  • @user-cu5fp5rx5g
    @user-cu5fp5rx5g 7 місяців тому +1

    ሶፊ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ🎉🎉❤

  • @KhanKhan-bp6qm
    @KhanKhan-bp6qm 7 місяців тому +4

    ዋዉ አንደኛ ነኝ ዛሬ ቀድሜያቹዋለዉ ዬት አላቹሁ ዬዚህ ልጅ አድናቂዎች ቅመሞችዬ እንደእዚያብሔር ፍቃድ ለሃገራችን ያብቃን ዎቶ መቅረት ይሰዉረን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamelka23
    @melkamelka23 7 місяців тому +13

    ፎቶዎንልቀቅው😊

  • @MdRana-lf2yn
    @MdRana-lf2yn 7 місяців тому +1

    የኔ ውድ ወድም ማሻአላህ ተባርክ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 7 місяців тому +2

    የምትገርም ሰዉ ነህ ሲሰግድ ልብሱን ከለላ ❤❤❤ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በስመአብ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ

  • @emoyaemoye3388
    @emoyaemoye3388 7 місяців тому +2

    እግዚ አብሔር ለአንተም በሔድክበት ጥላ ይሁንሕ ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @ከድራወሎየዋ
    @ከድራወሎየዋ 7 місяців тому +4

    የኔ ወንድም ሲያሳዝን አላህ ሶላትህን ይቀበልህ

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 7 місяців тому +7

    ማሻ አሏህ ወላሂ ደስ ሲል ሶፊዬ አላህ ኸይር ጀዛአክን ይክፈልክ አንተ የዱኒያይቱን ሰሀይ እንደከለልክለት ለአንተም ነገ በየውመል ቂያማ ፀሀይ ወደኛ ስንዝር በምትቀርብባት ጊዜ አረህማኑ ይከልልልክ

  • @TensayaTensaya
    @TensayaTensaya 6 місяців тому

    የሰዉ ዘር እኮነህ ከክፉ ነገር የጠብቅህ እጂ

  • @user-zk2vs2yf5v
    @user-zk2vs2yf5v 7 місяців тому +1

    ማሸአላህ..😢😢😢አላህይጨምሪለት..ምስክን❤❤❤❤

  • @taybamohammed4528
    @taybamohammed4528 7 місяців тому +2

    የኔ አባት የትም ብቶን ሰላትክን ስገድ አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ❤️

  • @narty46
    @narty46 7 місяців тому +1

    ጸሀዩን በልብስህ ሥትጋርድለት ያአላህ ዉሥጤ እንደት ደሥ እንዳለዉ 🥰🥰🥰🥰አይነት እኛ ኢትዮጵያውያን

  • @user-ui2th6kx5j
    @user-ui2th6kx5j 7 місяців тому +3

    ሶፍዬ።እነ።ነበ።አላህ።ይጠብቀቹ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 7 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ወንድም ሶፊ
    አላህ ሶላትክን ይቀበልህ ጀግና ሶላት የትም ቦታ ትሰገዳለች አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 7 місяців тому +1

    እግዝስብሄር ይርዳህ ወንድሜ የፍቅር አምላክ ይርድስህ 😢እባካችሁ ሳውዲ ነው ያለው ተባበሩት 😢😢እግዛብሄር ይርዳህ

  • @sadaaaliali4479
    @sadaaaliali4479 7 місяців тому +1

    ሶፊየ ጀዛአላህ ወዲም
    ❤❤❤❤

  • @momnaMao
    @momnaMao 6 місяців тому +1

    ወላሂ አለሁ በይው 😢😢😢 ይህን ቢዶ እያየሸ ከሆነ በአላሂ 😢😢🎉

  • @GrDgg
    @GrDgg 7 місяців тому +2

    ዬትም ሆናቹ ለኔ ስገዱ እኔንም ፍሩ እኔ ለናተ የፈጠርካቹ ጌታቹ አላሀ ነኝ ብልዋል አላሀ ጌታዬ አተን ከሚፈሩ ላተ ብለው ከሚስግዱ ባርያ አድርገኝ ያረብ

    • @user-mi3ig3ye1q
      @user-mi3ig3ye1q 7 місяців тому

      አሚንንንንን ያረብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 7 місяців тому

    አብሽር አላህ ኸይሩንያሰማክ ያረብ መጣምያማል እዉነትነዉ ወደሀገር ቢመለስ ቤተሰብልጃችንን ይሉታል አላህኸይሩንያሰማክ ወድሜዋ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 7 місяців тому

    በጣም ያሣዝናል ቢያንሥ እኳ ቤተሠቦቹን ማየት አልቻለም አላህ ያሥገኛት በሠላሟ ከሆነ የማሠማበት አጋጣሚ የለም አላህ ያገናኛችሁ

  • @user-wc4lx5js3gseada
    @user-wc4lx5js3gseada 7 місяців тому

    የኔ ወንድም በረካ ሁን ወላሂ ቃል የለኝም አላህ ያክብርህ

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l 7 місяців тому +3

    የኔ አባት ኡፍፍፍ አላህ. ይርዳው ሁሉም. ለበጎነው እርዱት አለሁ በይ እባክሺ ዳግም በደስታ እደሚመለስ እነምነለን ፎቶ ካለው ያምጣ

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 7 місяців тому +1

    እኛ ሳውዲ ነን ፎቶ እና ስሟን ብታሳዩን እና ብትነግሩን ትገኛለች

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 7 місяців тому

    ማሺአላህ ሶፊ ወንድማቺን አንተ ዛሬ ጥላ ያደረክለት አላህ በአሄራ ጥላ ድርግልህ ኢንሺአላህ ያረቢ መልካምነትህን ቀጥልበት!!::በተረፈ የልጁን አድሬስ ሼር አድርግልን ብዙ ወገኖች አለነው አደራ የቻሉትን ለመርዳት ብዙ እህቶች አሉ plis ወንድሜ

  • @MaMa-qj6jn
    @MaMa-qj6jn 7 місяців тому +1

    አላህያገናኛችሁአላህይገዚህእሻአላያረብ❤

  • @user-do6wz8ge6i
    @user-do6wz8ge6i 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ ሶፊ❤❤አላህ ለሱ ጥላ ከለላ እንደሆንክ አላህ ላንተ ጥላ ከለላ ይሁንክ❤❤

  • @rcftcg3667
    @rcftcg3667 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤ወዲሜ ሶፊየ ጀዛኡን ይክፈልህ የጀነትስር ጥላ ኣላህ ያስቀሚጥህ የኔ ወዲሚ 👍👍👍👍

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 7 місяців тому +1

    የፍቅር አምላክ ያገና ችህ ፋቶ ቢለጠፍ ጣሩ ነበረ ሳፊዬ ሠላም ነዉ ሁሉ ሠላም ታሪኩ ልብ ነዉ እሚ ነካዉ ፈጣሪ ያገናኛቸዉ 😮😮😮🙏❤🙏

  • @promobile9759
    @promobile9759 7 місяців тому +1

    መሸአላህ ተባረላህ ወድመችን መልካምነትህ ቀጥልበት አላህ ይገዝህ አላህይጠብቅህ🎉🎉

  • @halimahhalimah4402
    @halimahhalimah4402 7 місяців тому +1

    አላህ ያግዝህ

  • @ZinatZinat-h1b
    @ZinatZinat-h1b 7 місяців тому

    ሱፊየ ወንዲሚ ፈጣሪ በአዱኑያም በአኸራም የሚያሰደሰትነገርአላህ ይሰጥህ አንተ የሰዉ የሰዉደሰታ ያሰደሰትሀል ፈጣሪ በጀነት ያሰደሰትሀል ከወደዳቸዉ ባሪያወቹ ያረግህ❤

  • @user-yg4fb7pr8t
    @user-yg4fb7pr8t 7 місяців тому +1

    ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ስቶቻችን ነን ተመቻችቶልን እየኖርን የሶላት ሰአት እምናሣልፍ ፈዉ😢

  • @GrDgg
    @GrDgg 7 місяців тому +1

    ሶፊ ሙስሊም ነህ አይደል አህላቅህን ስነ ምግባርህን እደ ሙስሊም ሁን ዱኒያ ጠፊ ናት ሶላት ሰግዶ ሲያየው ዘፈን ይጋብዙሀል ሲለ ውድማችን የሰጠው መልስ ማሻአላሀ ሶፊ በቃ አተ የይቱብ ዱላር አምሮ ታውርዋል ያረቢ

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 7 місяців тому +1

    ፎቶ ካለው ይስጥክ ሶፊ ❤

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ 7 місяців тому +12

    ፎቶካለዉ ጠይቀዉና ሸር አርግለት ስሟንም ጠይቀዉ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 7 місяців тому

    ሱባሀንአላህ አላህ በጀነተል ፍርዶስጥላስር ያስጠልላችሁ ያረብ ሶፊ ትለያለክ😢😢😢

  • @KuwaitLine-vn2uu
    @KuwaitLine-vn2uu 7 місяців тому +1

    ሶፋ ወንድሜ በጣም ነው የማከብርህ አላህ ይጠብቅህ❤❤

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 7 місяців тому

    ደስ ስትል ሶፊ አላህያግዝክ ወድሜ❤❤❤❤❤

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 7 місяців тому +1

    እባክህ ተባበረው ወድሜ ማርያምን ያሳዝናን ልጂቱም እድትገኝ በፎቶ በስሟ ወይደሞ ወደበተሰባ እየደወልች ከሆነ አጣራለትአደራህን😢😢😢😢የኔ ሚስኪን እዴት እዳአሳዘነኝ ስሟን እስከ አባታ እስከአያታ የእናታስም አገራቸወም ይናገር
    ልጂቱ ይህን ካየሺው አደራ ደውይለት

  • @user-ze4fr3gv4e
    @user-ze4fr3gv4e 7 місяців тому +1

    የኔወድም አላህ ያስገኝልህ 😢

  • @user-si2jj3dy9m
    @user-si2jj3dy9m 7 місяців тому +10

    አረ ሶፍ ስትጀምር አሰለምአለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ በላን ቀጥለህ ደሞ ለሌሎች ሰለም ሰለም ብትል ደስ ይለኛል

    • @KumNeger-uc3et
      @KumNeger-uc3et  7 місяців тому +2

      🙏🙏

    • @ziyadaaberu3577
      @ziyadaaberu3577 7 місяців тому

      እኔእራሱ ስቴነውበጀነትሰላምታጀምርያልኩህ❤❤ ተመከር​@@KumNeger-uc3et

    • @mekitube4479
      @mekitube4479 7 місяців тому +3

      ሙስሊምነውዴ

    • @user-si2jj3dy9m
      @user-si2jj3dy9m 7 місяців тому

      @@mekitube4479 አዎ ሙስልምነው

    • @user-si7cz3ex9t
      @user-si7cz3ex9t 7 місяців тому

      አወ​@@mekitube4479

  • @hadya7223
    @hadya7223 7 місяців тому +2

    የአላህያረቢአላህዪርዳህወንድሜ❤❤❤

  • @tamadrbesher634
    @tamadrbesher634 7 місяців тому +1

    ከሲራጥ ፈተና አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ወላሒ ሥወድህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 7 місяців тому +1

    አላህ ከይር ጀዛህን ይክፈልህ😢😢😢😢

  • @saadaemer9757
    @saadaemer9757 6 місяців тому

    ሶፊይ ደስ እሚይለኝ አድው ስብእናህ ኮሜት ታነባለህ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 7 місяців тому +2

    ማሻ አላህ❤❤❤❤❤ ሶፊዬ❤❤❤

  • @amiseewt7013
    @amiseewt7013 7 місяців тому +1

    የእኔ አባት አላህ ይርዳህ. እሱም ሰላም ትሁን. በአለችበት 😢 ሶፊየ ጀግናችን ቀጥልበት ❤

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 7 місяців тому +4

    ሰላም ያኔ ጀግና Sofy❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪😭😭😭😭😭😭👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @meserattedesa7575
    @meserattedesa7575 7 місяців тому

    የኔ አባት😢 የኔ የዋህ ወሎዬ😢❤❤❤❤

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 7 місяців тому +2

    ሶፊ ላአንተም በደረስክበት ሁሉ አላህ ጥላ ይሁንልክ

  • @TewfikAbuRayan
    @TewfikAbuRayan 7 місяців тому +2

    አስኮብልሎ የምአገባ ከኛ አይደለም ብለዋል ረሱላቺን ሰለላሁ አለይህ ወሰለም አላህ ሂዳያ ይስጥህ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 7 місяців тому

      ያገባችን አላስኮበለለም ጋና ስላላገባች ነገር ግን ጋብቻው ልክ ላይሆን ይችላል

  • @user-zi3cf3ti4n
    @user-zi3cf3ti4n 7 місяців тому

    ማሻ አላህ ሦፊየ አላህ ይጨምርልህ ያረብ ጀግና

  • @seada-rq7pm
    @seada-rq7pm 7 місяців тому +1

    ሶፊ አትጥፍግን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ቪድዮዎችህን በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @user-hs3yh2dm1e
    @user-hs3yh2dm1e 7 місяців тому +1

    ሀቢቢየምረ ልቤንነዉ የነካሀዉ አላህ ከመጥፎ ነገረ እንድህ ይጠልልህ ለሱ እንደጠለልክለት

  • @safiyyaatub112
    @safiyyaatub112 7 місяців тому +1

    Sofi ماشاءلله جزكا لله

  • @user-fj9ex3xf7x
    @user-fj9ex3xf7x 7 місяців тому +1

    የኔ ማልከም አላህ ይጠብቅ 😢 እንበዬ መጠብኝ 😢 እህት ዬት ነሺ አለሁ በይ ውድ አችንም አላህ ይጠብቅሺ በሌሺበት ለባልሺ አለሁ በይለት ወላሂ 😢የልጁቱ ቁጥር ስጡኝ በቀጥተ ልደውል ከሰረ 😢

  • @sadahussen4426
    @sadahussen4426 7 місяців тому +1

    ሶፊየኔወንዲም ትለያለህ አላህይህንን መተዛዘን መዋደዲያገራችንን ሰላም መልስልን

  • @tgay5642
    @tgay5642 7 місяців тому +1

    ያረብ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራህ

  • @tjg2527
    @tjg2527 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀጣይ ብትገኝ የምር የኔ አባት😢😢😢😢😢😢😢

  • @SeadaUmzaker
    @SeadaUmzaker 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ አለይክ

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 7 місяців тому +1

    የልጅቶ ፎቶ ሙሉ ስም ያስፈልጋል አብሽር ትገኛለች

  • @ashugembeyutub
    @ashugembeyutub 7 місяців тому +1

    Sofi enda zare asdasitakagni atawukim wondem allah kayirun hulu yiwofikih biro jezakallah ❤❤❤❤💔💔😭😭