"ከቃል እስከ ባህል"- የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ማጠቃለያ መግለጫ
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- "ከቃል እስከ ባህል"- የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባዔ ማጠቃለያ መግለጫ
#EBC #ebcdotstream #ብልፅግና #Ethiopia #Prosperity_Party #የብልፅግና_ፓርቲ
#ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia
❤❤❤😊
❤❤❤❤❤❤
እነዚህ ሰዉች ቤጤ አዳራሽ ሰርተዉ ካራቴስት ቢስተምሩ ይሻላችኋል
አድዋ ሙዜም ለካ የፒፒ ዋና መባለጊያ ነው
ህብረብሔራዊነትን ያፀና ዘረኝነትን በፍቅር ያሸነፈ ኢትዮጵያን በፅኑ መሰረት ላይ ያቆመ ዜጎችን በተስፋ ያለመለመ ብልፅግና ፖሪቲ
Yes! Go PP, let the haters of united Ethiopia go crazy. Ethiopia for all shall prevail 🇪🇹
ብልፅግና ልክ እነደዚህ ካድሬ ድምፅ የሰለለ ነው
አንድነት ማለት ሸገር ከተማ ወልገሆ ለገበሪ ሚካኤል አካባቢ የተፈፀመውን ግፍ የስተካከላችሁ እንደሆነ ነው አመሠግናለሁ
ጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ አየር ክልል ውስጥ ገብታ ኢትዮጵያዊያንን በድ..ሮን ስት..ገ..ድ..ል""ሰማዩም የእኛ ነው"" ይል የነበረው አየር ሀይል ዝም ነው ያለው፡፡ ድሮን ከወፍ አንሶበት ነውን??? መላው አለም የዘገበውን ዜና ኢትዮጵያ ቴሊቭዥንም ስለጉዳዩ ትንፍሽ አላለም፡፡
ተራ መንግስት ሰራተኛ 10 ቢሰራ የፓርቲ አባል ከሆነ ቢያንስ 11 መስራት አለበት ነገር ግን አብዛኛው የፓርቲ አባል የሚጠበቅበትን አያውቅም ።
Are we in Mars ?
Allah lbona ystachu tnsh aykefachum endenate bewshet yetekane sew alayehutm
አንድነት እና ህብረብሔራዊነት ማለት 44 ማዞሪያ ሚካኤል አካባቢ የተፈፀመዉን ግፍ ካስተካከላችሁ ነው
So funny!
Ye nefse gedayoch sbsb
I will be very happy if all what were mentioned are true but I am sure not true!
ይድረስ ለጁቡቲ አንባሳደር እና ለእትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ዋና ሙፍቲ ሀጂ እብራሂም ቱፋ ና ለሚመለከታቸው ና ለጂቡቲ አጎራባች ለሆናቹት የአገራችን ሙስሊም ክልሎች ጆቡቲ በዲሮን መታችን የሚል ንፋስ ሲነፍስ እንሰማለን እውነት ከሆና በ24 ሰአት ውስጥ የጁቡቲ እትዮ ሙስሊም አሱሴሺን ና እስላሚክ ሊቃውንቶች አመካይነት በጠቅላይ ምንስትሩ መስሪያ ቤት በመገኘት ሚኪኒያታቸውን እንዲያሳውቁን ስንል ዲርጊቱ ሀቅ ከሆነ ድርጊቱን ሚናወግዘው የትኛውንም ፖሎቲካ በመከተል ሳይሆን የሀይማኖታችንን ሰላማዊ መመሪያ በመከተል እንዲሁም ከነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የተሰጠውን እትዮጲያን አደራ ጠብቁ ተንከባከበከቡ ተብሎ የተሰጠውን ሀላፍነታቸውን በመጣሳቸው ይሆናል ዲርጊቱ ሀቅ ሆኖ ከሆነ የነቢዩ ሙሀመድን ትዛዝ ጥሰው በወንጀል ከወደቁት ና ከአሸባሪነት የሚመደብ ተግባር በማለት በመጀመሪያ ወደ ሰላም በመጥራት ከድርርጊታቸው እንዲቆጡቡ እናስጠነቅቃለን እትዮጲያ ና ሂዝቦቻ ሰላም ና ልማት የናፈቃቸው የማይነጣጠሉ ገጽታዎች ናቸው እትዮጲያ ከነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ወደ መሊክ ነጃሼ የተላኩትን ሰሃባዎችን በክብር ያስተናገደች በአለም አቀፍ ደረጃ የመሰተከረላት አገር ነች እትዮጲያ ላይና ሂዝቦቻ ላይ ጦርና ጣት ከመቀሰር ይልቅ በራሳቹ ላይ በመቀሰር ራሳቹን ጠይቁ መርምሩ የአሸባሪዎች ጫካ አትሁኑ እትዮጲያ ሰላምን ና ድንበርን ጥሰው በህገወጥ መንገድ ሚሞክራትን ማኒኛውንም አይነት ተግባር ለድርድር አታቀርበውም የተለመደው ፍቅራችን አብሮነታችን የጋራ ሰላማችን ቡዙ ጠቀሜታ ኣለው ከዛ ውጭ ያለው ነገር ሁሉ ከሰማይ በላይና ከሰማይ በታች ባለው ህግ አጥብቆ የተከለከለ ከባድ ወንጀል ነው እስላም ከሙስሊሞች አልፎ ለሌሎችም ክብር መስጠቱን በመረጃ አስተምሮዋል ፖሎቲካ የእስላም እምነት መሆን አይችልም ጁቡቲ የእትዮጲያ አካል ነበረች በማኒኛውም መንገድ ይሁን ድንበር አውጥታቹ ጁቡቲ ብላቹ አገር ብላቹህ ሰየማቹህ ወደባችንን በብራችን መጠቀማችን ለጁቡቲ እውቅና መስጠታችን መሀይብነታችን ሳይሆን የተሰመረ ደንበር ሂጋዊ ዲንበር አይተን ሂግ ና ድንበር አክብረን ነው የእትዮጲያን እና የእትዮጲያን ህዝብ ከፍተኛ አደራ በመሸከም የሚገለጸው የአገር ነጻነት ና ሉኣላዊነት መዳፋር እስልምናን ማንቋሸሽ ነው ከሰማየሸ በታቸሰ ባለው ፍትሃዊ ፍርድም በሉኣላዊት ሰላማዊት ሂጋዊት አገር ላይ የተፈጸመ ከባድ ወንጀል በማለት ሲናወግዘው ድርጊቱን ፈጺማቹ ከሆነ እንከባበር ።
Bricks? What about Donald Trump? He will punish us!
Shame on you.
እባካችሁ ውሀ ለአዲስ አበባ። በርግጥ የውሀ ቧንቧ መሬት ውስጥ ስለሚቀበር የምትሰሩት የውሀ አቅርቦት ማሻሻያ ስራ በየግዜው ለማስጎብኘት አይመችቢሆንም በሚቀጥለው ምርጫ እንድንመርጣችሁ(አማራጭ ባይኖረንም) እባካችሁ ውሀ። ምነው የከተማ ዛፍ ሆነን በተፈጠርን ብለን ከመፀለይ አድኑን። ተራሮችን ባንቀጠቀጠው ጉልበታችሁ ላይ ወድቀን እንለምናለን። ሰባተኛው ንጉሥም ዝንት አለም እንዲነግሱ እንፀልያለን። DeepProsperity የተባለውም የምርጫ AI ሁልግዜ ጠቅላዬ አንደተመረጡ የAI አምላክ እንዲረዳው እንፀልያለን።
Teretert
እሄ ሁሉ ካራባት ለባሽ እና አጨብጫቢ ሙሁር እሄ ሁሉ የውሸት ዝናብ ሲዘንብበት ቁጭ ብሎ ከማጨብጨብ ውጪ ምንም ሚና እንደለላቸው ሲታይ ኢትዮጵያ ምን አይነት የቁልቁለት ጉዞ እየተጉዋዘች መሆኑዋን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
ይህ ዕድገት በመንግስትና በብልጽግና አባላት ላይ ብቻ ነው እንዴ የሚታየው? ኤሬ ለድኃውም ይድረሰው።
አረመኔው አብይ አህመድ አሊ፦
በአማራ ክልል ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጠቅላላ ቀዶ ህክምና ስፔስያሊስትና የጉበት፣ የቆሽትና የሀሞት መስመር ስብ ስፔሽያሊስት ሀኪም ፣ተመራማሪና መምህር እንደዚሁም በጥበበ ግዮን ስፔሺይላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ክፍል ዲሬክተር የነበሩትን ዶክተር አንዷለም ዳኜን ያስገደልከው አንተ መሆንህን መላው ሰላም ወዳድ ህዝብ በቁጭት ተገንዝቦታል፡፡
ደንቆሮው ፋንዶ(ጃዊሳ) አማራና ኢትዮጵያን ማመሱን ማቆም አለበት