Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እሸት የእውነት እልሃለሁ ብዙ ኮሜዲዎች ሊያስቁኝ ይችላሉ እንዳንተ ግን በእያንዳንዱ ቀልዶችህ መሃል ቁምነገር አስተማሪ የሆነ ነገር የሚያቀርብና የሚያስተምረኝ ኮሜዲ አንተ ብቻ ነህ እውቀቱን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
እዴው አፈር ልብላልህ እዴት እቅጭ እቅጫን እደምትናገር😘😘😘👏👏👏👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ከሳህ በሐገር ቤት ማሥቀየም መሳይ ነው ለእኔ በሜትርህ አንፃር ሸንቀጥ ብለሐልና ቀጥል ማሩፌ የምወድህ
እሽ አዳኛ ለማንም ባለሥልጣን የማታጎበድድ የዘመናችን ጀግናናናናና
ሲጀመር የሚለብሰው ልብስ ከሚያስተምረው ትምህርት ጋር ነው ትርጉሙን ሳታውቁ ሱፍ በማሊያ ትላላችሁ ከሱ የበለጠ አራዳ የለም ካለባበሱ ይልቅ የሚያስተምረውን ትምህርት እንመልከት
Ngerlgn eski !!!!
😂
Lik new!
ትክክል ሳይገባቸው ያወራሉ እሱ ሊያስተላልፍ የፈለገውን ሳናውቅ ከማውራት ዝም ይሻላል አሹ አራዳ ነው
😛🤓
Wow Eshetuye tebarek🙏🙏🙏
😄😄😄😄😄😄wey eshetu tanx...irguzwa lij offfff akemametwa chiniik yalechi tmeslalechi
ውይ ሥወድህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ተዋዳጁ ኮሜዲያን
በርታ ወንድማችን ቀልድክ ሁሉ ቁም ነገር ያለው ነው በርታልን ኢትዮጵያ ችግሯ ተናጋር ቢኖርም ሰሚ የለም። ሰሚ ቢኖርም የሚተገብርው የለም ለመንግስቱም ለህዝቡም ልቦና እና ማስተዋሉን ይስጠኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሩር አሜን፫
በርታ፡ቀልዶችህ፡ፈታ፡ያደርጉኛል፡በተለይ፡በዘመኑ፡ጊዜ፡የምትቀልደው፡በጣም፡ይመቻል፡በርታ።
Mn aynet stota new .MN largeh ohh slante lemenager kalat yatregnal!!!
ውይ አንተ ልጅ ስወድክ ክክክክ ሲደብረኝ በቀልዶችህ ነው ምፅናና
😅😅
አቤሽሪ
እሸትየ. በርታ ማር ነህ. ቃል የለኝም ላንተ የሚበቃ ፉቅር ነገር ነህ
ካትጋ ያወራች ይጭነቃት 😄😄😄😄😄😄😄😄 ይመችህ አቦ አዝናናህኝ👌👌😘
Good but update your self with people
amen amen amen Egziaber yebrk gobez techwachnk ashetu melese berta ahunm
ዋው ብቃት በጣም ትችላለክ።
በትክክል ዋዉዉዉዉ ቁልጭ አርገ ነዉ የምትነግራቸዉ 😂😂😂
ዋዉዉዉዉ ያልከዉ ሁሉ እዉነት ነዉ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ
ሳቅ እድሜን ያራዝማል እድሜዬን እንዳረዘምክ እድሜህ ይርዘም
በጣም ተመችቶኛል ይመችህ ትለቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን 😁🙏
ወይኔ ሆዴን አመመኝ በሳቅ 😃😃😃😃😃😃😃😃
ኧረ ወይኔ በህይወቴ እንደዚህ ስቂ አላውቅም በናታችሁ ቦታውን ንገሩኝ መምጣት እፈልጋለሁ ወይኔ እሸቱየ በጣም አሪፊ job keep it up
Hahahahaha Wow interesting. ፈጣሪ ይጠብቅህ.
Hi comedian Eshetu Meles selamk bezet yebel qeldochk betham new yemiyasekgn GBU.
የኔ ወንድም ተባረክ እድግ በልልኝ መልካም ነገር ይሰጥእ በርታ
ዋው የጣዝማ ማር ዜና ተመቸከኝ የኔ አስቂኝ በርታ
ቀላል ይመቻል
ክክክክክ አንተ ልጅ ዉሰጤ ነህ
ምርጥ የመድረክ መዝነኛ በርታ
Comedian eshetu thank for you made great my day from eritrean
ሁሉ ነገርህ ያምራል ቀጥልበት
U are the👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽✌️ ✌️✌️✌️😁😁😁😄🤣😂😃😀😅👍👍👍Best Stand-up comedian .....!! thank you so much👍
Nostalgic Teddy Okay 👌 ህዝቦቿ ይቅደሙ ኢትዮጵያ ቀስ ብላ ትደርሳለች ይሻላል ወይስ ሁለቱም እኩል ይራመዱ 😃ለማንኛውም በደርግ ጊዜ ኢትዮጵያ ትቅደም ብቻ ስለሚባል ህዝቦቿስ ? ቀስ ብለው ይድረሱ ማለት ነው ተብሎ ለቀልድ ኢትዮጵያ ትቅደም ከሚለው ላይ የተቀጠለ ነው ✌️
ቁምነገር ከጨዋታጋ ትጠላለህ አባቴ🥰
andegna new .....ayche alakem this is the best .. first time standup comedy
Weller
🇪🇹🇨🇦🙏የተማረ ኮሜዲ እሸቱ እውነተኛ ሁለገብ ምርጥ አርቲስት ኮሜዲ ነው :: እነ ፍልፍሉ እነ ክበበው ገዳ አፈር በላቸው :: እንጀራቸው ተዘጋ ::: ክክክክክ 🇪🇹🇨🇦🙏
Liju yeteleye talent alew. hulum gin bebotaw yfelegal
Endante aynet artist ybza
ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ፍርስ አረከኝ
Berta. Ke bezu gezay bewala teru ena betam des yemel sera ayehu.
ወይኔ አንተ ልጅ ሥወድክ የምር አድናቂህ ነሽ የኔ ማኛ
ወይኔ ምን ያክላል ሀቢቢ ማነው በሁለትሺ አስራሶስት የሚያይ
Keep it up bro....you are amazing. I see a great potential inside of you. When education and talent come together, there is always a good work.
וייח
as wr wb ዉድየሀገሬልጆች እንክዋንለትከበረዉለሬመዷንወረ በሰላም አድረሰን 💞💞 እሮመዷን ከሪም 🌙🌙❤️
Enkuan abero adarasen
ወለይኩም አሠለም. እኳን. አብሮም. አደረሳን. Fዬ
የውነት ምን ብዬ ቃል የለኝም
yarada lij so funny so toughtful stand up comedy
አይ እሼ ትለያለህ እኮ😂
ውደድ አለኩህ ግን ለመጀመርይ ግዜ ውንድ ውደድኩህ ሰል ላይክ ግጨኝ እደለምድብኝ
የልብ አድርስ ነክ በቀልመልክ ቁም ነገር ተባረክ
የመችክ👌👌👌👌
Wow I apricate u keep it up bro
You the best brother
I like you man
You are so amazing ...Edeg
Kuminegerin meseret yaderege kelid wow indanite yabizalin thank u!!❤❤❤
ኮመንቶች እልብሱ ላይ ሳይሆን ንግግሩን በደንብ አዳምጡና ለምን እንዳለ አስቡ ከዛ ሱፍ በማለያ ለምን እንደለበሰ ታውቁታላችሁ.
ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀሮ ያለው ይሰማ
እውነት ለመናገር ድግልናን በተፈጥሮ ም ይታጣል እኔ ለራሴ በስራ ብዛት ነው ድግልነየን ያጣው ከወድ ጋ ሳልገናኝ
አይዞሽ
በጣም ያሳዝናል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👌👍 Ymechih
ወይ ጣዝማ ማር ልክ ነክ
ቀምሰሻታል እንዴ
@@jibrilmustefa6609 ሀሀሀሀሀሀ እረ በአላህ እንድሁ እፈራታለሁ
ሀሀሀሀሀ...እሱን ነገር በሩቁ በይኛ...
betam arif eyta adamie tebelalan
በጣም ፈታ ነው ያደረከኝ በርታ
በተለይ ጣዝማ ማር
hahahahahaha ጣዝማ ማር ይመቻል
HAILU Hhhdj
Nice job bro
ወይ ጣዝማ
እሸት ሰላምህ ይብዛ አተን ስሰማ ሰላም አገኛለሁ
ውነት ነው አለም የለም ለማለት ይከብዳል
Gena sayik taskegnalek😆😆😆😆
The tazma mar joke thow😂⚰️🚨
የኔልዩ ውድድድድድድ አሹቲይ አሹየ ተበራታ
betam mituk aymero new yalw
Best man
" ye habitam liji kehonik sayikil sitinedaaaahh,,,,,ye deha liji kehoniki barmel sitigefaaa lihed yichilalli ", hahaha ,,,,yeserge leta dingile temeta
😘😘😘💞💞❤❤❤
ወይኔ ሱሴ እኮነህ
አወዳደቄ ቀንነቴ ነውና ፊልም ሥእተት ከኔ ቃሌ
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Waaaw yichemirilih
የኔውብ ትንሽነው ደሞ
እሸትዬ😂😂😂😂😂😂
Siwedhi iko
Keep it up bra
እሸየ እናመሰግናል
Gibez berta wondme u funny
Wow 👏
እረጉድ በጣም ያስቃል
Wowo baxami yamirali barta
Asirezemkew ,,bachir bachiru new
sayimar yasitemaregn asitemariye alik eko endekelid.
Astemari nesh ende😅... Esua tebek argesh yazshat bye new😅
He's so Good and Original.
አለባበስህ ግን በአለም የለም ፕፕፕፕ አይ እብ
SO FUNNY FOR ME.
ጣዝማማርኩሜዳእሸቱእረማሺላሸትብያለሁይመችህ
ዋዉ ለገባዉ እያንዳንዱ ትምህርት አላት
sle bher stawera tetenkek ye ethiopia hizib endezi asikehew 1ken btsasat yashikabtal beterfe mirt arada neh ymechih bra
Wow astemary keld
ይመችህ
ክክክክክክክክክወይ ጣዝማ ማር
Kkkk ጣዝማማር
ልሙትልህን አልቃዥም ልኑር ባለሁበት ወዳጅ ነኝና ንካው የምወድህ መንግሥት እና ጅምላወቹ ሲሞቱ ወይም ሲታጨዱ እንደሚያውቁት እኔም ብሬም እናይሐለን ወዳጅ
yene marrrrrrr
Kkkkk 😂😂😂😂😂😂😂😂
hhhhhhhhjjj inena atene yakoyani eyesus bicha new isua Mani neti
I do not watching new Amharic movies and music bc it is so boring and simple. However comedian Eshetu is one of a kind.keep up the good work. My favourite comedian is George Carlin.
Hahahahahahahaha tazema mar
እናመሰግናለን እሺ
እሸት የእውነት እልሃለሁ ብዙ ኮሜዲዎች ሊያስቁኝ ይችላሉ እንዳንተ ግን በእያንዳንዱ ቀልዶችህ መሃል ቁምነገር አስተማሪ የሆነ ነገር የሚያቀርብና የሚያስተምረኝ ኮሜዲ አንተ ብቻ ነህ እውቀቱን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
እዴው አፈር ልብላልህ እዴት እቅጭ እቅጫን እደምትናገር😘😘😘👏👏👏👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ከሳህ በሐገር ቤት ማሥቀየም መሳይ ነው ለእኔ በሜትርህ አንፃር ሸንቀጥ ብለሐልና ቀጥል ማሩፌ የምወድህ
እሽ አዳኛ ለማንም ባለሥልጣን የማታጎበድድ የዘመናችን ጀግናናናናና
ሲጀመር የሚለብሰው ልብስ ከሚያስተምረው ትምህርት ጋር ነው ትርጉሙን ሳታውቁ ሱፍ በማሊያ ትላላችሁ ከሱ የበለጠ አራዳ የለም ካለባበሱ ይልቅ የሚያስተምረውን ትምህርት እንመልከት
Ngerlgn eski !!!!
😂
Lik new!
ትክክል ሳይገባቸው ያወራሉ እሱ ሊያስተላልፍ የፈለገውን ሳናውቅ ከማውራት ዝም ይሻላል አሹ አራዳ ነው
😛🤓
Wow Eshetuye tebarek🙏🙏🙏
😄😄😄😄😄😄wey eshetu tanx...irguzwa lij offfff akemametwa chiniik yalechi tmeslalechi
ውይ ሥወድህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ተዋዳጁ ኮሜዲያን
በርታ ወንድማችን ቀልድክ ሁሉ ቁም ነገር ያለው ነው በርታልን ኢትዮጵያ ችግሯ ተናጋር ቢኖርም ሰሚ የለም። ሰሚ ቢኖርም የሚተገብርው የለም ለመንግስቱም ለህዝቡም ልቦና እና ማስተዋሉን ይስጠኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሩር አሜን፫
በርታ፡ቀልዶችህ፡ፈታ፡ያደርጉኛል፡በተለይ፡በዘመኑ፡ጊዜ፡የምትቀልደው፡በጣም፡ይመቻል፡በርታ።
Mn aynet stota new .MN largeh ohh slante lemenager kalat yatregnal!!!
ውይ አንተ ልጅ ስወድክ ክክክክ ሲደብረኝ በቀልዶችህ ነው ምፅናና
😅😅
አቤሽሪ
እሸትየ. በርታ ማር ነህ. ቃል የለኝም ላንተ የሚበቃ ፉቅር ነገር ነህ
ካትጋ ያወራች ይጭነቃት 😄😄😄😄😄😄😄😄
ይመችህ አቦ አዝናናህኝ👌👌😘
Good but update your self with people
amen amen amen Egziaber yebrk gobez techwachnk ashetu melese berta ahunm
ዋው ብቃት በጣም ትችላለክ።
በትክክል ዋዉዉዉዉ ቁልጭ አርገ ነዉ የምትነግራቸዉ 😂😂😂
ዋዉዉዉዉ ያልከዉ ሁሉ እዉነት ነዉ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ
ሳቅ እድሜን ያራዝማል እድሜዬን እንዳረዘምክ እድሜህ ይርዘም
በጣም ተመችቶኛል ይመችህ ትለቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን 😁🙏
ወይኔ ሆዴን አመመኝ በሳቅ 😃😃😃😃😃😃😃😃
ኧረ ወይኔ በህይወቴ እንደዚህ ስቂ አላውቅም በናታችሁ ቦታውን ንገሩኝ መምጣት እፈልጋለሁ ወይኔ እሸቱየ በጣም አሪፊ job keep it up
Hahahahaha Wow interesting. ፈጣሪ ይጠብቅህ.
Hi comedian Eshetu Meles selamk bezet yebel qeldochk betham new yemiyasekgn GBU.
የኔ ወንድም ተባረክ እድግ በልልኝ መልካም ነገር ይሰጥእ በርታ
ዋው የጣዝማ ማር ዜና ተመቸከኝ የኔ አስቂኝ በርታ
ቀላል ይመቻል
ክክክክክ አንተ ልጅ ዉሰጤ ነህ
ምርጥ የመድረክ መዝነኛ በርታ
Comedian eshetu thank for you made great my day from eritrean
ሁሉ ነገርህ ያምራል ቀጥልበት
U are the👌🏽👌🏽👌🏽👌🏽✌️ ✌️✌️✌️😁😁😁😄🤣😂😃😀😅👍👍👍Best Stand-up comedian .....!! thank you so much👍
Nostalgic Teddy Okay 👌 ህዝቦቿ ይቅደሙ ኢትዮጵያ ቀስ ብላ ትደርሳለች ይሻላል ወይስ ሁለቱም እኩል ይራመዱ 😃ለማንኛውም በደርግ ጊዜ ኢትዮጵያ ትቅደም ብቻ ስለሚባል ህዝቦቿስ ? ቀስ ብለው ይድረሱ ማለት ነው ተብሎ ለቀልድ ኢትዮጵያ ትቅደም ከሚለው ላይ የተቀጠለ ነው ✌️
ቁምነገር ከጨዋታጋ ትጠላለህ አባቴ🥰
andegna new .....ayche alakem this is the best .. first time standup comedy
Weller
🇪🇹🇨🇦🙏የተማረ ኮሜዲ እሸቱ እውነተኛ ሁለገብ ምርጥ አርቲስት ኮሜዲ ነው :: እነ ፍልፍሉ እነ ክበበው ገዳ አፈር በላቸው :: እንጀራቸው ተዘጋ ::: ክክክክክ 🇪🇹🇨🇦🙏
Liju yeteleye talent alew. hulum gin bebotaw yfelegal
Endante aynet artist ybza
ክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ፍርስ አረከኝ
Berta. Ke bezu gezay bewala teru ena betam des yemel sera ayehu.
ወይኔ አንተ ልጅ ሥወድክ የምር አድናቂህ ነሽ የኔ ማኛ
ወይኔ ምን ያክላል ሀቢቢ ማነው በሁለትሺ አስራሶስት የሚያይ
Keep it up bro....you are amazing. I see a great potential inside of you. When education and talent come together, there is always a good work.
וייח
as wr wb ዉድየሀገሬልጆች እንክዋንለትከበረዉለሬመዷንወረ በሰላም አድረሰን
💞💞 እሮመዷን ከሪም 🌙🌙❤️
Enkuan abero adarasen
ወለይኩም አሠለም. እኳን. አብሮም. አደረሳን. Fዬ
የውነት ምን ብዬ ቃል የለኝም
yarada lij so funny so toughtful stand up comedy
አይ እሼ ትለያለህ እኮ😂
ውደድ አለኩህ ግን ለመጀመርይ ግዜ ውንድ ውደድኩህ ሰል ላይክ ግጨኝ እደለምድብኝ
የልብ አድርስ ነክ በቀልመልክ ቁም ነገር ተባረክ
የመችክ👌👌👌👌
Wow I apricate u keep it up bro
You the best brother
I like you man
You are so amazing ...Edeg
Kuminegerin meseret yaderege kelid wow indanite yabizalin thank u!!❤❤❤
ኮመንቶች እልብሱ ላይ ሳይሆን ንግግሩን በደንብ አዳምጡና ለምን እንዳለ አስቡ ከዛ ሱፍ በማለያ ለምን እንደለበሰ ታውቁታላችሁ.
ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀሮ ያለው ይሰማ
እውነት ለመናገር ድግልናን በተፈጥሮ ም ይታጣል እኔ ለራሴ በስራ ብዛት ነው ድግልነየን ያጣው ከወድ ጋ ሳልገናኝ
አይዞሽ
በጣም ያሳዝናል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👌👍 Ymechih
ወይ ጣዝማ ማር ልክ ነክ
ቀምሰሻታል እንዴ
@@jibrilmustefa6609 ሀሀሀሀሀሀ እረ በአላህ እንድሁ እፈራታለሁ
ሀሀሀሀሀ...እሱን ነገር በሩቁ በይኛ...
betam arif eyta
adamie tebelalan
በጣም ፈታ ነው ያደረከኝ በርታ
በተለይ ጣዝማ ማር
hahahahahaha ጣዝማ ማር ይመቻል
HAILU Hhhdj
HAILU Hhhdj
Nice job bro
ወይ ጣዝማ
እሸት ሰላምህ ይብዛ አተን ስሰማ ሰላም አገኛለሁ
ውነት ነው አለም የለም ለማለት ይከብዳል
Gena sayik taskegnalek😆😆😆😆
The tazma mar joke thow😂⚰️🚨
የኔልዩ ውድድድድድድ አሹቲይ አሹየ ተበራታ
betam mituk aymero new yalw
Best man
" ye habitam liji kehonik sayikil sitinedaaaahh,,,,,ye deha liji kehoniki barmel sitigefaaa lihed yichilalli ", hahaha ,,,,yeserge leta dingile temeta
😘😘😘💞💞❤❤❤
ወይኔ ሱሴ እኮነህ
አወዳደቄ ቀንነቴ ነውና ፊልም ሥእተት ከኔ ቃሌ
💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Waaaw yichemirilih
የኔውብ ትንሽነው ደሞ
እሸትዬ😂😂😂😂😂😂
Siwedhi iko
Keep it up bra
እሸየ እናመሰግናል
Gibez berta wondme u funny
Wow 👏
እረጉድ በጣም ያስቃል
Wowo baxami yamirali barta
Asirezemkew ,,bachir bachiru new
sayimar yasitemaregn asitemariye alik eko endekelid.
Astemari nesh ende😅...
Esua tebek argesh yazshat bye new😅
He's so Good and Original.
አለባበስህ ግን በአለም የለም ፕፕፕፕ አይ እብ
SO FUNNY FOR ME.
ጣዝማማርኩሜዳእሸቱ
እረማሺላሸት
ብያለሁ