🔴''ሙሉ ክፍል(በሞቀበት አለን) አዲስ ስታንድ አፕ ኮሜዲ Comedian Aman Bisetegn new standup comedy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025
  • new ethiopan stand up comedy 2015 /2023 comedy funny bwst comedy eshetu filfilu kibebew aman minal yasin This is a official UA-cam Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshistandupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
    Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love #best#ebs#standupcomedyebs Saturday ebs Sunday ebs#eshetumelese #ethiopia #new #stv#fana#bbc@CNN #bbc Google#Ethiopianecomefy#
    This is a official UA-cam Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. ShibeshiThis is a official UA-cam Channel of Dr. Shibeshi. Dr. Shibeshi is Ethiopian situational comedy written and directed by Aman bisetegn he is Yemaleda kokeboch top 10 winners .
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited standupcomedy #comedian #ethiopia #eshetumelese
    Comedian aman #filflu comedian yasin# comedian minale#comedian #eshetumelese #ethiopia #standupcomedy #comedian #new comedy #2023#2016 Ethiopia comedy funny#love#ጌትሽ ማሞ#ሰበር ዜና#getshi mamo#seber zena#besnitu drama#aba kebrekidan#Ethiopian sitcom drama#best#ebs#standupcomedy#comedian #standupcomedy #ethiopia #eshetumelese #new #2016#2023# ethioannews#todaynews#firashi adashi arts tv topiya#ጦቢያግጥምንበጃዝ አርትስቲቪ#በህግአምላክ ድራማ#ethiopan drama# sodere #dre tube#hope entartaienment#nahom records##Ethiopia new ua lij# weche gudd podcast#daggy show#motivation#insparaton#negu#dinkilijoch##ebs#ebstv#saturdayebs#Sundayebs##tplf Ethiopiapoletica#prosperityethiopia#etv#fanatv#fanalamrot#yebeteseb chewata# zimta yashelimal ebs#game show#katelo ebs#kidame keseat#ebs#donkey tube#veronica adane#seyfu#maraki weg#Ethiopian artist#bisrat surafel#enaney veronica adane##maraki weg#ebs#American#canada#comedy#manyazewal eshetu#alex tube#diklijoch addis and kal#liyu and#love story Ethiopia #
    Copyright ©2019 ዶ.ር ሽበሺ Dr. Shibeshi

КОМЕНТАРІ • 676

  • @hara4787
    @hara4787 Рік тому +19

    እኔ ከተወለድኩ እንኳን ኮመዲ ምንም ቢያወራ ስቄ አላውቅም አንተ ግን በጣም በጣም ፍርስ እስከምል ነው እምታስቀኝ አማን አመሰግናለሁ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @mahemeti3316
    @mahemeti3316 2 роки тому +53

    በአማንቢሰጠኝ ውስጥ እሸቱን ያየሁት መሰለኝ ምርጥ ስራ ሰው ማንን ይመስላል ጓደኛውን 👌👏👏👏👏

    • @kiyakh9119
      @kiyakh9119 2 роки тому +2

      ስራህ በጣም አሪፍ ነው ግን ከእሸቱ ጋር የትወና ሁኔታቹ በጣም ተመሳሳይነት አለው ስለዚ አማንን በደንብ እያሁት አይደለም

  • @medanit893
    @medanit893 2 роки тому +5

    አውነት ነው ብቻ ምን ይደረጋል ኤግዚሃብሔር ለሁላቺንም ልቦናን አና ማስተዋልን ይስጥሃን ለሁላቺንም ሀገራቺን ከ አስከፊው መከራ ይትሄብቂልን አንተንም ያኑርክ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому +84

    አማንዬ አላህ ይጠበቅህ እውነት ነው የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ናቸው አላህ ሀገርችንን ሰላም ያረግልንን ያረብ💚💛❤

  • @amansew
    @amansew  2 роки тому +204

    እወዳችኋለሁ❤❤❤❤ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 роки тому +9

    አነጋገርህን አወደዋለዉ ጥርት ያለ አማርኛህ እወደዋለሁ እንዴትነክ ባለማለትህ ደስ ይለኛል። ተባረክ።

  • @semeremeke2550
    @semeremeke2550 2 роки тому +6

    አማናችን ፈታ አድርገከኛል ይመችህ ገናትልቅቦታ ትደርሳለህ ባገኘከው አጋጣሚ ግን ቦጋስፊልም እና ፍፁም አስፋውን ማመስገን አትርሳ በርታበጣም።

  • @ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ
    @ተመስገንአምላኬ-ዀ6ረ 2 роки тому +18

    አማንየ ደብሮኝ ነበር አዝናናኸኝ ቀልድ ከቁምነገር ጋር ❤️❤️❤️

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 роки тому +46

    ወይ አተ ልጅ የገጠር ጨዋታ ቀልድና ና ቁምነገር💞💞💞💚💛❤

  • @zainabsamil1676
    @zainabsamil1676 2 роки тому +12

    ካሉብን ብዙ ውጥረቶች ዘና እንድንልና ፈገግታችን እንዲመለስ ስለምታደርገን እናመሰግናለን
    የበለጠ እንድትሰራ አላህ ያበርታህ
    ነገ ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደማይህ ተስፋ አደርጋለሁ💜💐

  • @mekdes5013
    @mekdes5013 2 роки тому +11

    አማንየ አድናቂህ ነኝ የኔ አንደኛ 💖💖💖💖 ያገሬ ልጅ ከዚህ የበለጠ ካንተ እንጠብቃለን ደሞ ደስ የሚለኝ በሄድክበት ሁሉ ስለ ሀገራችን የምትመሰክረው ነገር በጣም ደስ ይለኛል😍 ክበርልኝ 🙏

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas Рік тому +7

    አየ አማን የስራህን ይስጥህ ልቤ ፈሰሰ በሳቅ ሺ አመት ኑርልን

    • @amansew
      @amansew  Рік тому +1

      ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @eteneshAdemas
      @eteneshAdemas 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @tak4957
    @tak4957 2 роки тому +26

    This is the best comedy ever made!!! Thank you for making me Lough!!! Bravoooooooo🎉❤

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ

    አማን በረታ

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 2 роки тому +2

    የምር ድንቅ ልጅ ነህ ከለዛህ ጋር ተባረክ በዚሁ ቀጥል እንወድሀለን

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 2 роки тому

    ጌታ ይባርካቸውና የማለዳ ኮኮቡች እናንተን የመሰሉ ኮሜዲያን ሰጠውናል አማን ከምር ጉበዝ ነህ ጌታ የተሰጠህን ተፈጥሮ ተጠቀምበት ተሉ ተሉ አሳየን ሰው ደግሞ አትናቅ ለምሳሌ አረቂ ቤት ጠላ ቤት ጠጅ ቤት በመግባት ከእነሱ ብዙ ነገር መማር ትችላለህ የኮሜዲ ስራ አብዛኛውን ግዜ በነዚህ አካባቢ አይጠፎም አማካሪም ያስፈልገሀል በርታ ወንድሜ!!!!!

  • @habtamukhefale4787
    @habtamukhefale4787 2 роки тому +11

    በጣም ነው የምዎድህና የማከብርህ ወንድማዓለም በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትሰራቸው ስራዎች በጣም አስተማሪ ናቸው።

  • @getwol6937
    @getwol6937 2 роки тому +7

    የከተማውን እና የገጠሩን ሰው በደንብ ገልፆልናል አባቴ ይመችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ!

  • @TmesegnAmelaki
    @TmesegnAmelaki Рік тому +3

    ደስ ሲል ዘና አደረከኝ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ጀግና ነህ

    • @amansew
      @amansew  Рік тому

      አመሰግናለሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 2 роки тому +4

    ትልቁ አሼ ወይስ ትንሹ አሼ ልበልክ ማን ብዬ ልጥራ ስምህን በርታ ጡሩ ጊዜ እንደሚሆልህ ይዘወትር ምኞቴ ነዉ የስው መውደድ ይስጥህ አሜን

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 2 роки тому +6

    በእውነት ቀልድ ያለቀ መስሎኝ ነበር ለካን የሚያስቅ ቀልደኛ ያልተቀለደ ቀልድ አለ ግን አንድ ነገር አሰጋኝ በአንድ ጊዜ ብዙ ምርጥ ምርጥ አሰማኸንና ጨርሰኸው በሌላ ቀን ምን ልታሰማን ነው ብየ አሰብኩኝ በጣም ምርጥና በጣም ብዙ ቀልድ እኮ ነው ተባረክልን

  • @marthatesfaye3778
    @marthatesfaye3778 2 роки тому +17

    ለሃያ ዓመት እንደዛሬ ስቄ አላውቅም
    ጎበዝ አስተማሪ ኮመዲያን ነህ በርታ!!!!

    • @ወሎ-ጐ7ዀ
      @ወሎ-ጐ7ዀ 2 роки тому +2

      አሁንሥያወራህዉ ፣ወላሂ ፣የኔነዉ ደብተር ፣ተገዝቶ ፣ከተሠጠኝ ፣ከትምህርትቤት ፣ወደቤት ሥመለሥ ፣እቤትሉክ ይቆጥሩነበር ፣ከከመሀል ተገንጥሎከተገኘ ፣ወላሂ ፣እገረፍነበር ሥንት ሆኖየተገዛደብተር እባልነበር ፣ልጅነት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 2 роки тому +2

    Aman sew arfie Programm i m from Eritrea 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hamadnagat9837
    @hamadnagat9837 2 роки тому +7

    አድናቂህነኝ አማንዬ በርታ

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 2 роки тому +15

    ሀቁን ነው የተናገርከው😂😂😂❤🙏👍👍👍💐

  • @ባንቺየማርያምልጅ
    @ባንቺየማርያምልጅ 2 роки тому +20

    ወይኔ በሳቅሞትኩኝ😂😂😂😂😂አቤት በራስ መተማመንክ ያኮራል አማኑ በርታ ጎበዝ ወንድማችን ደግሞ ድምፅክ ሲያምር ሠላምክ ይብዛ🥰🥰🥰🥰

  • @sharpeye2793
    @sharpeye2793 2 роки тому +2

    Betam betam yaskial...lib yalew lib yibel, eyasake meliktun mastelalef mechal bikat new. Berta Aman...!

  • @nurasalih8923
    @nurasalih8923 Рік тому

    በእዉነት አቋምህ እነዳትቀይር እዉነትነት ሚመስለዉ የለም ቀልድ ና ትምርህትና ቁም ነገር ነዉ ህዝባችን እንንቃ በማንም የተጎተትን ሂወታችን አናጣ የሰዉ ሂወት አናባላሽ በጣም ጀግና ና ጎበዝ ነህ ቀጥልበት

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌 አማንየ አላህ ይጠብቅህ ሥወድህ

  • @የፍቅር1602
    @የፍቅር1602 Рік тому +5

    በጣም የሚደንቅ ኮሜዲ ነው ፈታ ብዬበታለሁ አማናችን በርታ

  • @titima142
    @titima142 2 роки тому +10

    ስማ በጣም ስራ እያስፈታሀኝ ነው አስር ጊዜ ያህል ሳላየው አልቀርም አሁንም እንደ አዲስ እየሳቅኩ

  • @snetyehuBezeyouTube
    @snetyehuBezeyouTube 2 роки тому +5

    አሜንዬ አግዚአብሔር የባርክ
    ወድድድድ
    ታባርክ
    ወድሜ

  • @eizaaman8445
    @eizaaman8445 2 роки тому +6

    በጣም ደስ የሚል እይታ ነው በርታ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን

  • @እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ

    ዋውውውውው በጣም ትችላለህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ በርታልን አማንዬ♥️♥️♥️

    • @ubahnour3141
      @ubahnour3141 2 роки тому

      K🥰🤚🤚🤚💗💖💝💝👋

  • @lalattan3498
    @lalattan3498 2 роки тому +6

    በሳቅ ገደልከን 😂😂😂አማንዬ

  • @anchalemeweldesilase6947
    @anchalemeweldesilase6947 2 роки тому +4

    በርታልን ትችላለህ እግዚአብሔር ይርዳህ💚💛❤️🙏🏽

  • @takyos8190
    @takyos8190 Рік тому +9

    Thank you my brother, wow, yes you can.

  • @amhagebrieldegu8583
    @amhagebrieldegu8583 2 роки тому +2

    Beta Aman Tiru new 👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 роки тому +2

    ክክክክክ በጣም ቁምነገር አዘል ቀልድ ነው እናመሰግናለን አማንዬዬ የወንዜ ልጂ በጣም ትችላለህ በርታልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ👍👍👍👍

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 роки тому +5

    ዕውነተኛውን የኛን ሕዝብ ባህሪ ነው የገለፅከው።እግዚአብሔር ይስጥህ።በጣም አሳፋሪ ባህሪ ነው ለመጣው ሁሉ መስሎ መኖር የሚፈልግ አድር ባይ ሕዝብ ነው።

  • @revolution1636
    @revolution1636 2 роки тому +12

    🤣🤣🤣ጀግና ነህ ገና ወጣት ነህ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 роки тому +3

    እግዚአብሂር ትልቅ ቦታ ያድርሥህ ወድማለም

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 2 роки тому +2

    ጎበዝ ጎበዝ በርታልን በጣም ጥሩ ጸጋ እግዚአብሔር ሰጥቶሀል

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +2

    አይቸዋለሁ ግን ደግሜ አየሁት ተባረክ አተንና እሼን ስወዳችሁ

  • @emuyeemuye3173
    @emuyeemuye3173 2 роки тому +8

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ አማንዬ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 2 роки тому +1

    AMANYE betam ejigun yelake teseteo tihtina Moges yaleh COMEDIAN neh:: Beadis sira bik bel 👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 10 місяців тому +2

    Aman.ye.lastaw.fert..yesakachin..minchi🎉🎉🎉

  • @belugebru
    @belugebru Рік тому +1

    ""እውነትም ሼም የለንም እኛ"" በጣም በጣም ነው የሳኩት በተለይ ስለተለዋዋጭ አስመሳይ ባህሪ የተናገርከው ፍፁም እውነት ነው 😀 ትልቅ እይታና ፤ በራስ መተማመን 👌 !!!

  • @fafiQueen-s6m
    @fafiQueen-s6m 2 роки тому +3

    ዋው በጣም ትችላለህ በዛላይ ለገባው ብዙ ቁምነገር አለው

  • @fana2216
    @fana2216 2 роки тому +5

    Ere በሳቅ 😂😂😂 ሞትኩ 😂😂😂

  • @Mulelibro
    @Mulelibro 2 роки тому +9

    አሻም አማናችን ድንቅ ስራ ነው በርታልን!!!

  • @zebibendale2107
    @zebibendale2107 2 роки тому +1

    Gobez berta endemanem be alubaleta sew bemagadel genzeb lemagejnet kemetar endeante serto mebelaten asetemer.👏👏👏👏👏

  • @rozinamekonenwondmagegnero5760

    Aman betam yaskal eshen eyetekah new keld mehal kumneger tal madregh betam tru new ketlbet berta

  • @HaymanotGirma-by1mo
    @HaymanotGirma-by1mo 2 місяці тому

    አማን እኔ ከየተርፑክ ነው ውዳተ የመጣውት ግን በጣም ድንቅ ልጅ ነክ እግዛቤር እሳብክ ህልምክን ይሙላልክ ውድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ 2 роки тому +3

    አማን ሠው በረታ ወድም አተብዙ ሽ ሠወችን አነቃቅተሀል🥰🥰👍

  • @abdiboru1216
    @abdiboru1216 2 роки тому +2

    aman thank you so much ,betam new fataa yarekegn

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l Місяць тому +1

    የተናገርሐቸው ነገሮች፡ሳቅን፡ያዘሉ፡እውነት፡ናቸው፡በትክክል❤❤❤❤❤እኔ፡የላሊበላ፡ልጅ፡ነኝ፡ገጠር፡ነው፡ያደኩት

    • @amansew
      @amansew  Місяць тому

      @@Aisha-u1l thank you so much🙏🙏🙏

  • @azebnerea937
    @azebnerea937 Рік тому

    Natural Comedian,ትችላለህ

  • @genetbeshenena8169
    @genetbeshenena8169 Рік тому +1

    እያሳቀ የሚያስተምር 👏👏👏👏👍👍👍👍አደኛ

  • @atrsawalem8212
    @atrsawalem8212 2 роки тому +1

    really excellent AMAN SEW BISETEGN

  • @Tube-mk8wo
    @Tube-mk8wo 2 роки тому +2

    እውውየክፍለሀገርልጅ መሆኔ እወዳለሁ 🥰🥰🥰😍😍🥰🥰

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 8 місяців тому

    አማኑ ማሪያምን ልዩ ነህ ።ፀጋውን ሁሉ ይጨምርልህ ወንድሜ የሚገርም ትምህርት አዘል ኮሜዲ ነው ስለእውነት ወደድሁህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @genetbiru1477
    @genetbiru1477 Рік тому +1

    ምርጥ 😅😅 ስለ ህዋህት ተመቸኝ
    በርታ I can't stop laughing😂😂😂😂

  • @sdhsddh8427
    @sdhsddh8427 2 роки тому +1

    አገረቺንን ሰለም የርግልን ወዲማቺን ሰለምህ ዪብዝ

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 2 роки тому +1

    *በጣም ያስቃል።😂😂ኣንደኛ*

  • @مقشيمقشي
    @مقشيمقشي 2 роки тому +2

    በጣም ጠንካራ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Рік тому +1

    እር አማንየ ምርጥ ሰው እንዴት እንደምታስቀኝ የሳቄ ምንጭ በትክክል ነው የትርሲት እኛም እንዲህ ሆነን ነው ያድግነው👏🥰

  • @ራፊያማሚሁሌምስነፉቅሽእኖ

    በነገረችን ለይ ኮሜንት ዉስጤ ነው በታለይ ጉርሻዎች

  • @tolosademe5201
    @tolosademe5201 2 роки тому

    የሀገሬ ልጅ እጅግ አከብርሃለሁ አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት።

  • @AaA-fi8nu
    @AaA-fi8nu 2 роки тому +5

    ምርጥ ኮሜዲ ቁምነገርም አለህ

  • @yetanawmoged5108
    @yetanawmoged5108 2 роки тому +7

    አሪፍ ሰራ ነው በርታ ወንድማችን።

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 2 роки тому +2

    ሀሀሀሀሀሀሀ.....በጣም የሚገርሙ ኮሜዲዎች መጥተዋል ለካ

  • @RahemahAlqahtani
    @RahemahAlqahtani Місяць тому

    ወየው አተዬ በሳቅ ገደልከኝ መልክቱ ግን 👌👌👌

  • @داريندارين-د9ط
    @داريندارين-د9ط 2 роки тому +3

    እንዴው ሳይህ ነው ገና የምስቀው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 2 роки тому +13

    የሚገርም ድምፅ የሚገርም ችሎታ ነው ያለክ በርታ ጀግና ነክ

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 2 роки тому

      አማንሰው በርታያ የቅድስ ላሊበላ ይጠብቅሕ

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 2 роки тому +2

    በእውነት እንዳንተ የምወደው ኮሜዲ እስካሁን የለም

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 Рік тому +1

    እስከዛሬ የት ነበርኩኝ ግን አላየሁህም ጥሩ ስራነው የሰፈሬልጅ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Eyruseyy
    @Eyruseyy 2 роки тому +1

    በርታ አማን በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ

  • @ተሥፈኞዋz
    @ተሥፈኞዋz Рік тому +1

    አማንየ ዲምፀክ ችሎታክ ደሥ ይላል ትልቅ ደረጃ ላይ እደምደረሥ ተሥፍ አለኝ

  • @solu_lulu2
    @solu_lulu2 2 роки тому +2

    Wowwww ema u'r so perfect man every thing is perfect especial comedian

  • @ashuclassic1221
    @ashuclassic1221 Рік тому

    አማን ወንድሜ በርታ እሼን የምትተካ ምርጥ ኮሜዲያን ነህ በጣም ነው የምትመቸኝ በርታልን

  • @aeliasbehaylu8447
    @aeliasbehaylu8447 2 роки тому

    በርታ በርታ አመሰግናለሁ ሕዝባችንናአገራቺነን ፈጣሪ ይጠብቅ

  • @samsombeyene7206
    @samsombeyene7206 Рік тому

    Anten alemadnek ykebdal…asakegn 😂😂😂egzabhier kante gar yhun amanye

  • @Bahar-hk7tn
    @Bahar-hk7tn Рік тому +1

    አማንየ እውነት በጣም ነው እምወድህ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @zewudneshdesalegn6592
    @zewudneshdesalegn6592 2 роки тому +1

    Admakih negn betam lyu meh ymechih waw ymigerm nggr newu

  • @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ
    @ወለተኪሮስ-ነ1ኈ 11 місяців тому +1

    ቀልድ ከቁም ነገር ጋር❤❤ይመችህ አማኑ

  • @getanehtewabe-v1t
    @getanehtewabe-v1t 11 місяців тому

    thanks my brother
    effort more enough
    cheers again

  • @ZerhuinBeyene
    @ZerhuinBeyene 3 місяці тому

    Thank you we really liked it your program please do more videos like this

  • @SabaYesuye-hu7dc
    @SabaYesuye-hu7dc Рік тому +1

    Wow gina zare ayewut ehen lijj betam gobez new😊

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 2 роки тому +1

    Amhara teru sene megebar yalew ethiopiawi selehone besotuen hulu be zede new be fiker new yemeasetelalefew telatun meleso lered ayelem. Betam yegeremejal ke debub neje betam enamsegenalen 🙏🏿💚💛❤️

  • @genbaw542
    @genbaw542 Рік тому +1

    ሚልየነሩ ለማኝ፡ቢልየነርም ቢሆን ልመናውን አይተውም ሱስ ሆኖበታል።😂አማን በጣም ጥሩ ስራ ነው፡በርታ።

  • @Djdhhd-l1d
    @Djdhhd-l1d Рік тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢😢 እኔስ ፈራሁ እዳያስሩህ መድሜ😢😘😘😘😘 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Рік тому

    በጣም ነው የሰኩት አማንዬዬዬ❤❤❤ እግዚአብሔር ፃጋውን የብዛልክ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 роки тому +7

    እውነት ነው የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ናቸው እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ

  • @magdesmagdes9511
    @magdesmagdes9511 2 роки тому +3

    ጎባዝ ብርት አምንዬ ይዉናት ብጥም ደስ ይላል

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 2 роки тому +1

    አማንዬ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በእውነት አሁን ለ ሶስተኛ ጊዜ ደጋግሜ ሳዬው ይህን video አድናቂህ ነኝ በርታ ወንድምነቴ እራስህን ጠብቅ ወንድም አለም 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @amansew
      @amansew  2 роки тому

      ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kokobewerku9269
    @kokobewerku9269 2 роки тому +2

    አማንየ በርታ ፈታ ነዉ የምታረገኝ

  • @MZewde-tr3cf
    @MZewde-tr3cf 11 місяців тому +1

    Aman gerami komedi new😂😂😂

  • @AmanualAmani
    @AmanualAmani Рік тому +1

    አማኖዬ በጣም ትመቸኛለህ ውስጤ ነክ ይመችህ አቦ የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ቀጠልበት አቦ

    • @amansew
      @amansew  Рік тому

      👍👍👍👍❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 2 роки тому +3

    ትናንት ነው subscribe ያደረኩ ከገንዘቡ ስብሰባ ከእሼ ጋር ደስ ይላል በርታ❤🙏😍😍😍😂😂😂 ለአደረከው ድጋፍ እናመሰግናለን 🙏