«ሰርፕራይዝ 1›› ርቀት ያልገደበዉ የአንድ ቤተሰብ አስገራሚ እዉነት::

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • አስገራሚዉ የዚህ ቤተሰብ ታሪክ ዉስጤን አናዉጦ ረፍት ነስቶኝ ነበር::
    እንደ ማስታወሻ፡-ለውብ አልባሳቶቻቸው ሽሮ ሜዳ የሚገኙት ‹‹ሸራተን ስታይል›› ባላችሁበት ምስናችን ይድረሳችሁ፡፡አልባሳቶቹን መግዛት ወይ መጎብኘት ለምትፈልጉ በ0933202425 ጀሚል ብላችሁ ደውሉና አግኟቸው፡፡
    #GenisFamily #Genet #RealityShow
    +251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
    • Video በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቪዲዮ ካዩ በኃላ ወንድሜን ለመርዳት ለፈቀዳችሁ ሁሉ ምስጋና አቀርባለሁ::ይኸዉ ጎፈንድሚ ሊንኩ gofund.me/b1e2...
    / genisfamily
    አዲሱ የፌስ ቡክ ፔጃችንን ዮቀላቀሉ።
    • ይህ የሚሆነው በምክንያት ነው ..የ...
    በልጆችዎ ላይ ለመስራት በዚህ ሊንክ ገብተዉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ::
    ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል!
    Artist Genet Nigatu Channel
    www.youtube.co...
    Reality Show channel
    www.youtube.co...
    For Any Questions Use Our Instagram Page Below
    INSTAGRAM- @reality_show_2020
    TWITTER- @GeniFamily
    TikTok- @reality_sh0w
    TELEGRAM- @Geni’s Family Reality Show
    FACEBOOK-Genet Nigatu
    / genet.nigatu...​

КОМЕНТАРІ • 56

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 3 роки тому +9

    እናትኮ ልዩ ናት ለእራሶ ሳትኖር ለልጆቹ የምትኖር ሙሉ ጤና ለእናቶች

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 роки тому +3

    ያመኛል ያመኛል ኢትዮጵያን ሲነኳት ያንሰፈዝፈኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ልጆቿን ይባርክ
    ቤተሰቡን ሆናለዉ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር

    ገኒ መልካም ሰው እድሜሽን ያርዝምልን አንችም በልጆችሽ ደስታ የምናይሽ ያደረገን💚💛❤

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 роки тому

    ዋው ገኔ እውነት እርጀም እድሜናጤና ከነቤተሠቦችሽ ይሥጥሽ በጣም ደሥ ይላል

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +5

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች 🙏❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @enguchetube
    @enguchetube 3 роки тому +7

    የገኒ ቤተሰብ የሚመቻቹ አላቹ እኔ በጣም እየወደድኩት መጥቻለው🌻🌻🌻 እናተስ???

  • @almazaga9226
    @almazaga9226 3 роки тому

    ዋው ገኒዬ የእውነት አንቺ ልዩ እናት ነሽ እናትነትሽ ከልጆችሽም አልፎ ለሌላው ደስታ ይሰጣል ገኒዬ ያብዛልሽ ውድድድድድ

  • @kdstababi6594
    @kdstababi6594 3 роки тому +3

    ገኒ መልካም ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +1

    ዋው እንኩዋን ደስ አለሽ አህቴ እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ 🙏❤️
    ገንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ዉድ በጣም ነው የምወድሽ ❤️❤️

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 3 роки тому +5

    ቆይ እኔ ግን ቀዳሜና ኡሁድ ሳላለቅስ የምውለው መቼ ነው ማነው የፍረደብኝ ግን?🤔 ወይም ማነው የረገመኝ?🙄😭 ከቤተሰብ ተወዳጅ ተመራቂም ነኝ ግን ለምን ሁሌ እንድማለቅስ አላውቅም?🤔🙄🤔

  • @geraratube12
    @geraratube12 3 роки тому

    እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ/አደረሰን።💐💐💐
    የመስቀሉ ነገር ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድነው ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነው።
    (1ቆሮ 1፥18)

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 3 роки тому +3

    ገንየ ተባረኪ የኔ መልካም

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому +4

    እንኳን ደስ አለሺ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሺ

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 3 роки тому

    Wow Des ylal Gine Mrt Enat Enkan Des Alesh melkam yesra Amet yhunlsh

  • @mekdimedia6190
    @mekdimedia6190 3 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የገኒ ቤተሰቦች

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ 3 роки тому +2

    ዋው ገኒ

  • @አህሊነኝወሎየዋ
    @አህሊነኝወሎየዋ 3 роки тому

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ድረስላቸው
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ድረስላቸው
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ድረስላቸው
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ድረስላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ድረስላቸው
    ፍትህ ለወሎ ህዝብ ያረብ ድረስላቸው
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ በየቦታው እንደሸንኮራ እየተጨፈጨፉ ለሚሞቱት ወሎየ ዎች😭😭😭😭😭

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 3 роки тому +4

    እንኮን ደስ አላቹ ሰው ሲደሰት ያስደስተኝል

  • @beyenechandarge5058
    @beyenechandarge5058 3 роки тому

    Geniye you are always beutifull, I love the surpriser .

  • @fanabishamo8733
    @fanabishamo8733 3 роки тому

    Congratulations yene wude❤❤

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 роки тому

    እናት ልዮነት መሆኗአ የማታውቀው እናት ሆኖ የታይ ነው ና ለእናት ውለቷአዋን ለመክፍል እድሜዬ ላይ ተቀንሶ ቢሰጥ ምንኛ እድል ነብር ገኒይ ተባረኪይ

  • @soliyanatadesse96
    @soliyanatadesse96 3 роки тому

    Congratulations to you and all of your family.Thank you geniyeye, you are such a wonderful woman..love you!

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 3 роки тому +3

    ሰው በደስታ ሲለቅስ እኔ አብሬ የማለቅሰው ነገር

  • @ethopiantube7996
    @ethopiantube7996 3 роки тому +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ገኒየ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ፍትህ እንኳን ደስ አለሺ እህቴ እናት ህይወት ናት

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ 3 роки тому +2

    እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 роки тому +3

    ለምርቃንም ለስርግም ለልደትም ወጣወጥ ነገር ለምን እደሚበዛ አላዉቅም

    • @hanafikadue.t3743
      @hanafikadue.t3743 3 роки тому

      Kkkkkk

    • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
      @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 3 роки тому

      ኧሯ ምነው ይሄን የመሰለ ቡፌ ወጣወጥ ማለት ትንሽ አይከብድም? ??መቸም ቸኮሌት ብስኩት ችብስ ይቅረብ አንልም

    • @amnayosef1239
      @amnayosef1239 3 роки тому

      @@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ kkkkk

  • @እግዚአብሔርይመሥገን-አ8ሠ

    ለምን እንደሁን አላቅም ግን እያለቀሥኩ ነው ያየሁት

  • @cufu8158
    @cufu8158 3 роки тому +2

    እንካን ደመ አላችሁ ዎዶቼ

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ👏😍👍

  • @amenyeshtey6351
    @amenyeshtey6351 3 роки тому

    ሁለተኛ ነኝ ለኮሜት

  • @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ
    @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ 3 роки тому +2

    እናት😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube-jx1zz
    @tube-jx1zz 3 роки тому

    ያገሬ ልጆች ቤተሰብ አርጉኝ

  • @ሱሱ-ባባ
    @ሱሱ-ባባ 3 роки тому

    አንደኛ ነኝ ዋዉ

  • @marinaibrahim638
    @marinaibrahim638 3 роки тому

    እናቴ ገኒይ እወደሻለሁ የእኔ ደረባባ

  • @banchu3147
    @banchu3147 3 роки тому

    ገኒ ውዴ ድምቀት እኮ ነሽ ስወድሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ

  • @wegayehugedamu4819
    @wegayehugedamu4819 3 роки тому

    Gani ena batsbochu sewdchu

  • @ምህረት-ኰ1ቨ
    @ምህረት-ኰ1ቨ 3 роки тому +1

    Wowowowowowowowow
    tabarakiiiii💕💕

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👌

  • @እራህማ-በ7ዘ
    @እራህማ-በ7ዘ 3 роки тому +2

    ዋዉ እናት አትሙት

  • @redwave4776
    @redwave4776 3 роки тому

    👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏

  • @ኦሮሞነትኩራትነው
    @ኦሮሞነትኩራትነው 3 роки тому

    W

  • @saidahsaidah8363
    @saidahsaidah8363 3 роки тому +1

    👍👍👍🌹🌹🍓😘😘

  • @mahubetube6317
    @mahubetube6317 3 роки тому

    እንደስአለሽ

  • @sarahjamjam8683
    @sarahjamjam8683 3 роки тому

    ❤❤❤❤❤

  • @sintayehugebremariam3811
    @sintayehugebremariam3811 3 роки тому

    💕💕💕💕💕💕💕💕💐💐

  • @ሀይማኖትተስፋዬ-ገ1ቘ

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኦሮሞነትኩራትነው
    @ኦሮሞነትኩራትነው 3 роки тому

    W