ምርጥ የወረቃነብ አሰራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 131

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 5 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ 👌 በጣም ደስ የሚልቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነትን አላህ ይሰጠን በርቺ

  • @feti-gh5fg1xv8y
    @feti-gh5fg1xv8y 5 місяців тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ማሻአላህ ተባረክ አላህ ያስጎመጃል በጣም የሚያምር ነገር ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zinashzbyoutube5327
    @zinashzbyoutube5327 5 місяців тому

    ወደ ያገሬ ልጆች በሞላው አለም ያላቸው ሁላ ሰላም ፍቀር አድነቱ ያብዛለን ወደ ሰላሙ መንገደ ይመልሰን ዋወ መርጠ አሰራር ነው በርችልኝ የሰሩ እጆችሸ የተበርኩ ይሁኑ

  • @halimaarega
    @halimaarega 5 місяців тому

    አሠላም አሊይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኮን በሠላም መጣሽ ወድ በርችልኝ ቀጥይብት🎉🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @yebabowa
    @yebabowa 5 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ሀሪፍቆይታነበር በጣምየምጠላው ስራ እሄነው

  • @ethio140
    @ethio140 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጤሽ ውድ እህታችን ዋውውውውው በጣም የምያምር የወራእነብ አሰራር ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረክ በርቺ ፈጣር ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @Minitewabeፍቅር
    @Minitewabeፍቅር 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም እንዴት በጣም ቆንጆ እና አሪፍ ነው ያዘጋጀው በጣም ደስ ይላብዛኛው ግዜ ስላዘጋጅ ረቦሽ በጣም ነው ሚወዱ በተለይ ደግሞ ለአረቦች ያዘጋጁ በተለያዩ ቢሆንም የእኛ ደግሞ

  • @Nuhamen12
    @Nuhamen12 5 місяців тому

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውው ሲታይ በጣም ያምራል ቆንጆ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው እጅሽ ይባረክ በርችልን
    የሰላም አምላክ ሰላምን የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያድለን

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 5 місяців тому

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን

  • @እሙሀሙዲሁለገብYouTube
    @እሙሀሙዲሁለገብYouTube 4 місяці тому

    ወአለይኩም ስላም እንኳን ስላም መጣሽ ጡር አረገሸ ነዉ የሰራሸው ፀድት ያለ የወረቃ ወነብ ነዉ ያሳየሸን በርች የአርቦች መግብ መቸም ቅጠላ ቅጠል በልተወ ሌሞቱ ነዉ

  • @zehara5
    @zehara5 4 місяці тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ማሻአላህ ምርጥ አሰራር ጎበዝ ባለሞያ በርችልኝ 👍❤❤

  • @enatinmesay
    @enatinmesay 5 місяців тому

    ያየሽ አይኑ ይፍሰስ የኔ ባለሙያ ጎበዝ በጣም ድስየሚል አሰራር ነው ያካፈልሽን የሴት በላይ ጎበዝ በርች ❤❤❤❤❤

  • @abiwot
    @abiwot 5 місяців тому

    ዋዉ የኔልዪ እህት የሰሩ እጆችሽ ይለምልሙ የጤና ቀለብ ብያለሁ በርች ቀጣይ በሌላ ቪዶ እጠብቃለን ሰላምሽ ይብዛ 👍🥰🥰🥰🥰

  • @ZEDYOUTUBE-bi9ds
    @ZEDYOUTUBE-bi9ds 5 місяців тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመተሏህ ወበረካትሀ አህለኔ ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ ይጨምርልሽ እማ አሪፍ ወረቀነብ አሰራር ነው ያሣየሽን በርቺ

  • @Aisha-to5ug
    @Aisha-to5ug 5 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን በርች ውዴ❤

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 5 місяців тому

    የሚገርም አሰራር ነው ጎበዝ ባለሙያ ሙያሽ እንዲጠቂም ሼር ስላደርልኝ እናመሰግናለን ቀጦይበት የኔ መልካም እህቴ ♥️

  • @Radiahmed
    @Radiahmed 5 місяців тому

    ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያ ምርጥጥ የ ወረቃ አይነብ አሠራር ዘዴ ነው ያሣየሸንን በርቺልንን በዚህ ሞያሸ ቀጥይበትት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤በርቺ

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 5 місяців тому

    ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የምግብ አሰራር ነው ያሰየሽን እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን በርች በሌላም እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @alemyetube-
    @alemyetube- 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ አሰራር ነውና አመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @GeniAshi2-cj8uc8ut7i
    @GeniAshi2-cj8uc8ut7i 5 місяців тому

    ስላም ስላም እንዴት ነሽ እህታችን እንኳን በደህና መጣሽ ዋውውውውው በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ከአንቺ 🎉🎉🎉🎉

  • @sandflove
    @sandflove 5 місяців тому

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የሀገራቺንንም ሰላም አላህ ይመልስልን ማሻአላ ቆንጆ አሰራር ነው በርቺ ቢል አፊያ ትስለም የዲክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susuhabeshawittube1872
    @susuhabeshawittube1872 5 місяців тому

    አሰላም አለይኩም መሻአላህ ምረጥ አስራር በረቸ ገና በዙ እጠበቃለን በረቸ 👍👍👍

  • @kabeerayoutube
    @kabeerayoutube 5 місяців тому

    ሰላም እንዴት ነሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው በጣም በቀላሉ ነው ያዘጋጁ ደግሞ ማለት ነው አብዛኛው ጊዜ ፓስታ ወይም ሰልሳ ወይም እንጠቀማቸውን ቀይ ነገሮች ጋብቻ ስመጣ

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 5 місяців тому

    አሠላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን መጣሽ ውዴ ዋው ማሻአላህ በጣም አሪፍ የሆነ አሠራርነው ያሣየሽን የኔውድ በርች በጣም የሚያምርነውቀጥይበት አንበሳ❤❤🎉🎉

  • @gunatube12
    @gunatube12 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህት ዋዉ ባለሙያ እጅሽን ይባርክ ግሩም እና ድንቅ አሰራር ነው ያሳየሽን በርችልን እህታችን ሁሌም ጥፍጥ ይበልልሽ ከቆንጆ ማብራሪያ ጋር ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እህታችን❤🌹

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ 5 місяців тому

    አሰላምአሌኩሙ ወራህመት ውላአሂይ ወበርካአቱ አህለን ማአሻአላህ በጣአም የሚያምርና ሚጣአፈጥ የወርጋአኢነብ አሰራአር አሳየሽን በርቺይ በጣአም ደሥ ይላአል

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ
    @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ 5 місяців тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህወበረካቶሁ አህለንወድ ሀራፍአሰራርነው በርች ያወቁትን ማሳወቅመልካምናትነው አላህሀገራችንን ሰላም ያደረግልን በሰደት ያላችሁ እህቶች በሰላምለሀገራችን ያበቃንንን

  • @FafiTUBE-y7u
    @FafiTUBE-y7u 5 місяців тому

    ዋውውውው ማሻአላህ እደትያምራል የሴቶች በላይ ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የሚምርምግብነው የሰራሸው ሀሪፍ ቆይታነበር በርች ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ

  • @betitube7252
    @betitube7252 5 місяців тому

    እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የኔ ባለሙያ የተባረከ ምግብ ይሁንላችሁ ምርጥ አሠራር ነው በርች በያለንበት ከድንገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤

  • @fafisiedtube5591
    @fafisiedtube5591 5 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም. ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እህት እንኳን ሰላም መጣሽ. ማሻአላህ የሚያምር ደስ ዪል ወርቅ ይህንን አሰራር ነው በርች ባለሙያ ነሽ እናመስግናለን ❤❤

  • @HAWAYIMAMABEGAZ
    @HAWAYIMAMABEGAZ 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሺ ይብዛ እንካንስላም መጣሺ ማማኒውስ የእኔ ባለሞያ በጣም የሚያምር የወረቃነብ አሰራር ነው ያሳየሺን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 5 місяців тому

    እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለነበረን አስደሳች ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ደስ የሚል አሰራርነው በርቺ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን🥰🥰🥰

  • @Kedo-i05
    @Kedo-i05 5 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እንዴት እንደሚያምር አስራርሽ በርቺ በስደት ያላችሁ ውገኖቼ ላገራችሁ ያብቃችሁ ሙያሽን ስላኳፈልሽን እናመሰግናለን

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc 5 місяців тому

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ወረቀናብ ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 5 місяців тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱ አህለን ወሳህለን ማሚ ኒዉሰ እንኳን ደህና መጣሺ ማሻአሏህ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆና ሀሪፍ የሆነ የወርቃይነብ አሰራር ነዉ ያሳየሺን እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meronfery8390
    @meronfery8390 4 місяці тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት የሆኑ ሰላም ለአገራችን ለምድራችን ለኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ነበር ምግብ ምግብ የሚባለው በጣም የሚወዱት መንገድ ወአና ብኖር በጣም ደስ ይላል አልበርቼ አዲስ ነገር

  • @kemir264
    @kemir264 5 місяців тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ዋዉዉዉዉዉዉ ብያለሁ የወርቅ ኢነብ አሰራርሽ በጣም ደስ ሲል ይለያል በጣም ከአረቦች ምግብ ተወዳጅና ስራው እም ትንሽ አድካሚ ቢሆንም ሲበላ እሚጣፍጥና የሚወስድ ነው

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 5 місяців тому

    እንኳ ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራረ ነው እኔ እሞክራለሁ እጅሽ ይባርክህ የኔ ባሌ ሞያ ነሽ የኔ መልካም በርችልኝ ካንች ብዙ እንጠይቃለን

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ ባለሞያ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን

  • @EthiosalemChannel
    @EthiosalemChannel 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ብያለሁ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ዋዉዉዉ ያምራል ቆንጆ አሰራር ነው በርች🎉🎉🎉

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል 5 місяців тому

    ሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ቤዛ ሰላም ሰላም ሰላሜ ሀገሬ ዝግጅት አብሽር ይቺላል ተባረከላህ እያለ የኔ ውድ ቤት አብሽር ዋው ዋው የኔ ባለሙያ የኔ ቆንጆ የኔ ሴት በላይ አብሽር ችግር ደስ ይላል

  • @Fetah90
    @Fetah90 5 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውደ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ባለሽበት ሰላማሽ ይበረዛልኝ ዋውውው ማሽአላ አሪፍ አቀራረብ ነበር ቀጥይበት በርችልኝ ውደ🎉🎉🎉🎉

  • @emamah4239
    @emamah4239 5 місяців тому

    በጣም ጥሩ አሠራር ነው ዋው 👍።

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ 5 місяців тому

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላምን ፍቅርን አድነትን ለሀገራችን ያድርግልን ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia 5 місяців тому

    ሠላም እህታችን በጣም አሪፍ መግቢያ ስለእናት የገለጽሺው ሀሳብ ድንቅ ነው። ቀጥሎ ያቀረብሽልን የምግብ አሰራርም ወድጄዋለሁ። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 5 місяців тому

    አስለሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወራህመቱ ላሂ ወበርካቱ ማሻላህ በጣም ያምራል በዝሁ ቀጥይበት ማሻላህ

  • @emamah4239
    @emamah4239 5 місяців тому

    ሠላም ጤና ይምጥልኝ እማማ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ አሠራር ነው የሠራሽው ሥሌካፈልሽኔ ሙያሽን እናመሠግናለን 👌።

  • @hikmu378
    @hikmu378 5 місяців тому

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ሠላም መጣሺ ወድ ማሻ አላህ
    በጣም የምወድው ምግብ ነው በርቺልኝ
    ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤

  • @weyni2816
    @weyni2816 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች ሰላም ለሀገራችን ይሁን በጣም ምርጥ ዋውውውው

  • @GetuGetu-bw1ls
    @GetuGetu-bw1ls 5 місяців тому

    እግዝያብሕር ይመስገን ሰላም እህቴ እንካን ደናሀ መጣሽ ዋዉዉዉ በጣም የሚያምር የወረቀ አናብ አሠራር ነዉ ባለምያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @ZUMRATube152
    @ZUMRATube152 5 місяців тому

    አሰላሞለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማማየ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ በጣም ቆጆ አሰራርነው እጆችሸ ይባረኩ ጠክሪልኝ

  • @azizaoumer-e6z
    @azizaoumer-e6z 5 місяців тому

    አስላም አለይኩም ወራህመቱሊላህ ወበርካትሁ አህለን ወሳህለንን ማማዬ ማሻ አላህ ተባርክ አላህ እህቴ በርች በጣም ባለሙያ 👍👍👍

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 5 місяців тому

    ሰላም ሰላም የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ነው ጎበዝ እጅሽ ይባርክ በርቺ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገር ልጆች በያላችሁበት ሀገር ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛላችሁ

  • @meronfery8390
    @meronfery8390 5 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤቴ የሆኑ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ጊዜ የተለያየ ምግቦችንናገር በሌለው ወ ወ

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 5 місяців тому

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ነው የስራሽው ወርቃነብ ጏበዝ ባለሞያ ነሽ በርች ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በር አሪፍ ቆይታ ነበር🎉🎉🎉

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
    @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ 5 місяців тому

    አሰላሞ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካትሁ. ሰላምምም. ለዚህ. ቤት. ማሻአላህህ. ባለሚያ. ቀጥይበት እነመሰግነለን. ለመልካም አስተምሮትሺ. እህት. በያለንበት. ሰላማቺንን. ይብዛ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 5 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እንኳን ደና መጣሽ እህታችን።በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በተለይ ሩዙን ያዘጋጀሽበት መንገድ ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ ወድጄዋለሁ በርቺልኝ

  • @ለይላዩቱብ
    @ለይላዩቱብ 5 місяців тому

    አሰለሙ አለይኩም ወራማቱለህ ወበራከቱ አህለን ወሰህለን እህተችን እንኳን በሰለም ማጣሽ ዉድ በሪች በለሽበት አለህ ይጣብቅሽ ዋዉ ዋዉ ያምረል

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 5 місяців тому

    አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይብዘ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን ሰለም ለሀገረችን ኢትዮጵያ ይሁን መሸ አለህ የኘ በለሙየ በሪቺ

  • @Rahemitube
    @Rahemitube 5 місяців тому

    ሰላአዋለይኩህም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ የኔ ባለሞያ በጣም ደስ የሚል ምግብ ነዉ አገራችን ሰላአም ያብዛልን

  • @tube-dr6ur
    @tube-dr6ur 5 місяців тому

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበርካቱማማየማሻላህዉዴ በርቺልኝ❤❤

  • @tube2701
    @tube2701 4 місяці тому

    አሰላምአለይኩም ማሽአላህ እናመሰግናለን ቀጥይበት በጣም ጉበዝ ነሽ

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 5 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 5 місяців тому

    ዋውውውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በፍቅር መጣሽልን የኔ ባለሙያ እጅሺ ይበረክ። በጣም ምራጥ አሰራር ነው እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር በአሌንባት ይጠብቅን ሰላም ለቤተሰበችን❤❤❤

  • @meronfery8390
    @meronfery8390 5 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤቴ ይሁን ሰላም ለአገራችን ለምትዋን ደህና መጣሽታችንን ደሴ ወረሃና እየጠቀላል ነውና ባርቼ አዲስ ነገር ይዘሽ በሌላ ቪዲዮ ውሃ ዋው

  • @sada-fs4pd
    @sada-fs4pd 5 місяців тому

    እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱን አህለን ውዴ እንኳን ደና መጣሽሽሽ

  • @hira-lq3ev3zt2o
    @hira-lq3ev3zt2o 5 місяців тому

    ወወዉዉ😋😋👍በጣም የምያምር አሰረር ነው መሸአላህ አሰላም አሌይኩም ወረመቱላህ ወበረከሀቱ አህላን እህተችን እንኳን መጠሽ በሰላም የነበር ቆይተ በጣም አርፍ ነበረ በቀጠይ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቂሸሌን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hyat315
    @hyat315 5 місяців тому

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህወበረኪቱሁ አላህሀገርሰላም ያምጣልበጣም እናት ለዘላለምትኑር ምር አሰራር

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 4 місяці тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማማየ ባለሙያ ወረቀል ኡነብ መጠቅለሉ ያደክማል ማሽኑ ከለለሽ

  • @MeseretAlamu
    @MeseretAlamu 5 місяців тому

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ እንዴት ነሽ ቆንጆ ነው ጥሩ ነው ጥምን ነው 😂 ዉዋዉዋ በርች እጆሽ ይብርክ እግዚአብሔር ሀገርች ኢትዮጵያ ሰላም ይድርግልን አሜን በርች እማ❤

  • @tube5126
    @tube5126 5 місяців тому

    አሰለም አለይኩም ወርመቱለይ ወበርከቱ አህለን ወስህለን እንከን ደህና ማጠሺ የኔ ማሬ የነበርን ቆይታ በጠም ደስ ይል ነበር ወው ማሻአለህ ያኔ በለ ሞያ አንደኛ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @umuhayattube
    @umuhayattube 5 місяців тому

    ስላም አሊኩም አሕለን ውስሕለን መርሕባ እኳን ስላም መጣሺ ዋውውውውው በርቺ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE 5 місяців тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማማዬ እኮን ሰሰላም መጣሺ ማሻአላህ ማሻአላል🎉🎉🎉

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube 5 місяців тому

    እንኳን በደና መጣሽ የምግብ አሰር ትሽይበታለሽ የኔ እህቴ ዋውውውውውው እጀሽ የበራክ በራችችችችች ሰለም በሌበሽ ቦታ ይብዘ ስለ አከፍልሽ እናማሰግናለን ውድ 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @zskitchenethio7784
    @zskitchenethio7784 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ የወረአ አነብ አሰራር ነው እንዴት እንደምወድ እማይወድ ያለ አይመስለኝም ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 🥰🥰🙏

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 5 місяців тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ እና የተከበራቹ የአገር የልጆች የምወዳችሁ የማከብራቸው ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ የፈጣሪ ጸጋ በረከት ይይዛላችሁ ፈጣሪ አገራችን ሰላም ያደርግልን አንድነትን ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት ቦታ ምርጥ ቆይታ ነበረ በቀጣይ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን የኔ ቆንጆ በርች ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed 5 місяців тому

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እኮንደህናመጣሺ ሰላምናፍቅርያብዛልን በያለንበት አላህ ይቀብቀን ሰላምለህዝባችንይሁን ከክፎነገርአላህ ይጠብቀንበርችዉደ❤❤❤❤🎉

  • @tube962
    @tube962 5 місяців тому

    እሚገርም ነገር በሳይለት አጫውቸ ኮሜንት እፅፍላሁ ብየ ብቀር በዛው ማሻ አላህ ብል አፊያ ጎበዝ❤ በርችልኝ

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 5 місяців тому

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋውውውውውውው ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ የኔ ቅመም ብርቻልኝ❤❤❤

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 5 місяців тому

    Wwwwww balmoyaa neshii ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 4 місяці тому

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለን ፊክ የኔ ውድ ማማዬ የኔባለሙዬ❤🎉🎉🎉

  • @FMR20
    @FMR20 4 місяці тому

    ዋዉዉዉዉ መሻአላህ የምወደዉ ምግብ

  • @perruchisladelbarrrio4086
    @perruchisladelbarrrio4086 4 місяці тому

    Excelente platillo, se ve muy rico y nutritivo 🤩

  • @Rabiitube-qb4cw
    @Rabiitube-qb4cw 5 місяців тому

    Wwwwww balmoyaa neshii ijshii yebareki ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi

  • @dammeetube1
    @dammeetube1 5 місяців тому

    Wooowwwww ogeetii fi hubatuu nama waaqayyoo harkaa kee haa ebbisuu qaxaleekoo jabadhuu itti fufii hojedhuu waaqayyoo biyyaa keenyaaf nagaa jalaala tokkummaa haa latuu ameeen

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መይሩየ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ የኔ ባለሞያ ልዩ የሆን ወረጋአንብ ነው የስራሺው መችም ለሞያ አትታሚም እጂሺ ይባርክ ❤❤❤

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 4 місяці тому

    አሠለማሊኩም ማሻአላህ ማማዬ የኔ ባለሞያ እናመሠግናለንእድሜ ጤና ይስጥልኝ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawawussen
    @hawawussen 5 місяців тому

    ፤ሻአላህማሻአላህአሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ አገሬልጅች በሰደት አለም የምትኖር እህቴ ወድሞች አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንም ሰላምያርጊልን ፍቅር አንድነት ያረቢሁላችሁ በዱአ አንረሳሳ ያረቢአገራችን ሰላምያረግልን በቃይበለን❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬💚💚💚💚💚💛❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 5 місяців тому

    አሠላማለይኩምዉራህመቱላሂወበከቱሠላምሺይብዛማሻአላህነዉተሥሌአሪፍአሰራርነዉበርቺ

  • @azeetube198
    @azeetube198 5 місяців тому

    Wwwwwwwoooo bayee gaaredhaa namati tolaa jaabis haaluuma kaanne ❤❤❤

  • @ritatube19
    @ritatube19 5 місяців тому

    Egezabiher yemesegen wude eheta selameshi yebezalegn woww yene balemoya arifena konejo aserare new yasayeshin ejeshi yebark berchilegn Egezabiher beyalenebet selam fiker adenet yadelen selam lehagerachkn yehun

  • @allhwekltube5330
    @allhwekltube5330 5 місяців тому

    ኣሠለም ኣላይካሙውረሙቱላሃ ውበረካቱሁ ሠለም ፍቀረ ኣዲነቱላሃጋረቸን ይሁን በጠሙኣረፋነው

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. 5 місяців тому

    Wooooowww Salami Selma new yene wudi konjo good Ethiopia videos yzenale Selma new yene mar good barchee tankre Ethiopia hinur Ethiopia Baxami daselea weddd bashe azoshe yene weddd bashe azoshe yene konjo good Ethiopia videos Baxami❤❤❤

  • @obseegorba
    @obseegorba 5 місяців тому

    Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee qalii jabadhuu wwwwaaa nyatanii bayee Bayer jaladhuu jabadhuu yadaa ketifii galatomii 🎉🎉🎉

  • @yosufjed3713
    @yosufjed3713 5 місяців тому

    Selam enkuwan dehena metash berichi arife aserare new አንደኛ ❤❤🎉🎉🎉

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen 5 місяців тому

    aselamuu alekuum worematuullhii woberkatuu baga nagan dhuftee nagansiif habaytuu qalii jajabadhuu❤❤❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu 5 місяців тому

    እንኳን በሰላም መጣሸ ዋዉዉዉዉዉዉዉ

  • @zeyada12
    @zeyada12 5 місяців тому

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ማማእዴትነሸ እህት ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @metitube933
    @metitube933 5 місяців тому

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen bearchi wude hete