ለኡስታዝ ሳዲቅ/አቡ ሃይደር | ክርስቲያናዊ መልስ ለእስልምና ጥያቄ | ቴቄል ሙስሊም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ኡስታዝ አቡ ሃይደር በክርስትና ላይ ላነሷቸው ጥያቄዎች በጥቂቱ የተሰጡ ክርስቲያናዊ መልሶች። ቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

КОМЕНТАРІ • 630

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 2 роки тому +87

    ለዚህም ነው አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ አለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ ሰው ሆኖ አለምን ያዳነበት ጥበቡ እጅግ ይበልጣል ያሉት 🙏

    • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
      @ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 роки тому +6

      እውነት ነው የኛ አምላክ ድንቅ ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን🙏🙏

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 роки тому +6

      አሜን ፫🤲🤲🤲

    • @hanaini
      @hanaini 2 роки тому +5

      ጓበዝ ልጃችን።
      አኮራህን፣
      ጎበዝ ስለሆንክ አትሳደብ፣ አይክዩ ምናምን አትበል።
      ሃቁ ካንተ ጋር ስላለ፣ እውነቱን ብቻ ተናገ።
      በጣም ፈጥነህም ዝግ ብለህ ጥኡም በእውነት የተገነባውን ሃሳብህን አስተላለፍ።

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 2 роки тому +5

      ትክክል እህትየ ስራው ድንቅ ነው

    • @zenatmohammed7476
      @zenatmohammed7476 2 роки тому

      ​@@hanaini ዎድሜበጣምታሳዝናለክፈጣሪተሆነለምንሰዉሆነ

  • @ፀሐይቲዩብ-ፀ1ቸ
    @ፀሐይቲዩብ-ፀ1ቸ 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ
    @አፀደማሪያም-ቨ9ቨ 2 роки тому +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክክልኝ እኔ ምንም አልልም በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ ።

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 роки тому +7

    የኔውድ ተባረክ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሚሰጥሩን ይግለፅልክ❤

  • @wbrstzafwork5390
    @wbrstzafwork5390 2 роки тому +8

    ጌታ እየሱስ ካንተጋ ይሁን።ተባረክ

  • @DhxdFjgf
    @DhxdFjgf Місяць тому

    እግዚያብሔር በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንህም ይባረክልህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @enatzeneb6513
    @enatzeneb6513 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ከዝህም.በላይ/ፀጋውን/ያብዛልክ/በእውነት

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 2 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን

  • @dawuddawud-xx6pt
    @dawuddawud-xx6pt 2 роки тому +3

    የኛ አምላክ ሰው ተመስሎ መቶ ሰወችን ለማዳን ሁሉን ስለማይችል አይደለም ሰው ሆኖ መምጣት ሳይጠበቅበት እዛው ሁኖ ሰውህኖ መምጣት ሳይጠበቅበት ማዳን ስለሚችል ብቻ ነው።እንጅ ከዚህ የበለጡ ሰማይና መሬትን የፈጠረ እንደት በሰው መመሰል ያቅተዋል

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 2 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @በሬዱዩቱዩብ
    @በሬዱዩቱዩብ 2 роки тому +5

    አደነኩ ዎንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ለካ እንደዝ አይነት ጀገና በተዎህዶ አለ ለከ በርታ

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 2 роки тому +2

      አወ አለ እግዚአብሔር ይመስገን አቡየ የተዋህዶ እንቁነው ጴጤም ብትሆኑ አንድ አምላክ እስከአመለክን ድረስ በርቱ አግዙት ጅግናልጅነው እየሱስ አልፋና ኦሜጋነው

  • @SahffgHhzggga
    @SahffgHhzggga 5 днів тому

    እግዚአብሄር ይመሥገን
    እግዚአብሄር ፍቅር ነው ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
    የተዋህዶ ልጆች ፅኑ በርቱ ❤❤❤❤

  • @hanagosaye4686
    @hanagosaye4686 2 роки тому +5

    አቡዬ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክልኝ 🙏🙏🙏

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 роки тому +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን አቡዬዬ ፀጋው ይብዛልክክክክ 🌹🌹🌹🌹👏

  • @User-aisha974
    @User-aisha974 Рік тому

    አላህ በጣም ብዙ ነብያትን ልኮ ነበር ከኢሳ በፊት እና እንዛ ነብያት ብዙ ተአምር እና ትምህርት ሰተው ነው የሄዱት ከዛም በተራው ኢሳ መጣ እሱም ከመርየም ተወለደ ግን መርየም ድንግል ነበረች እናም ተአምር ሆነ ከዛም የተላከውን ሁሉ ፈፅሞ ወደ አላህ ሄደ እጂ አላህ አልያም ወደ አምላክነት አልተቀየረም ምክንያቱም በመፀሀፍ ቅዱስ ላይ ሁሉም ቦታ ላይ ተፅፋል እሱ እራሱ ኢሳ በመፀሀፍ ቅዱስ ላይ እንዲህ ብሎ ተናግሯል በዮሐንስ ወንጌል 8:28 እናም እሱ አምላክ ሳይሆን ከፈጣሪ የተላከ ነብይ ነው
    እሱም ተናግሯል እና መፀሀፍ ቅዱስን በራሳቹ አስተሳሰብ ሳይሆን ቃሉን አንብቡት እና ወደ እውነተኛው መንገድ ይመልሳቹሀል

  • @user-zegabriel
    @user-zegabriel 2 роки тому +9

    አቡ ወድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🕊

  • @sara-8135
    @sara-8135 2 роки тому +9

    በስመአብ ሁል ግዜ አንድ አይነት ጥያቄ ግን አይሰለቻቸውም በርታ ወንድማችን

  • @ትዕግሥትሰሎሞን
    @ትዕግሥትሰሎሞን 2 роки тому +11

    ፍኖት የአብርሃም መንገድ የሚል ቻናል አለ እህቶች ግቡና እዩት ብዙ ሙስሊም እህቶች እየተመለሱ እየመሰከሩ ነው እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ትገረማለቻሁ በእምነታችን ይበልጥ ያጠነክረናል ገብታችሁ ምስክርነታቸውን አድምጡ

    • @teddyafro2409
      @teddyafro2409 2 роки тому +1

      በትክክል 👌👌👌👌

    • @Hy-zh6es
      @Hy-zh6es 9 місяців тому

      ኧረ ኮርጀው ነው የኔ መንገድ የሚል ቻናል አለ ከክርስትና ወደ እስልምና እየመጡ ፊት ለፊት እየተናገሩ ከስልምና ወደ ክርስትና የመጡ ደሞ መሠከሩ ላላችሁ በመጀመሪያ ፊት ለፊት እየተናገሩ አይደለም ነጮችን የተሸፈኑትን ሙስሊሞች እየወሰዱ እየፖሰቱ የሚናገሩት እነማን እንደሆኑ እንኳን አናውቅም

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 роки тому +10

    እቡየ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንህ የኛ ጀግና በርታልን ወድማችን 🙏😇❤️

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    ወንድም አቡ እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ

    አቡየ ወንዲማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የዚህ የሰውየ ጥያቄ አንድስ ጭራሽ ያስቃል እኔ መቼ በሰዎስት ቀን መነሳት እችላለሁ አለ እንኳን እሱ አምንበታለሁ እሚለው ሙሀመዲ እንኳን ሙቶ ነው የቀረው ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን

  • @birhanenn6790
    @birhanenn6790 2 роки тому +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ቸሩ መድሃኔዓለም አሜን

  • @aweljemu770
    @aweljemu770 2 роки тому +1

    Ke eyesus memxat befit amlakachuu manow??????? Amazing talk

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @sohasuha3794
    @sohasuha3794 Рік тому +1

    ደስ የሚል መልስ ነው በርታ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ወድሜ

    • @mghZfg-fz1nh
      @mghZfg-fz1nh 17 днів тому

      አረውሪ ሞኩ ቨሳቅ የሠውም አምላክ አለ አይይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RedmiRedmi-pi4oq
    @RedmiRedmi-pi4oq 2 роки тому +8

    ቃለ ሂወት ያስማልን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ የኔ ልዩ ወንድም የልብ አድርስ እኮ ነህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አሜንአሜንአሜን-ቐ2ቸ
    @አሜንአሜንአሜን-ቐ2ቸ 2 роки тому +4

    አቡየ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @tigestgonder4470
    @tigestgonder4470 2 роки тому +11

    አቡ ወንድማችን የምወድህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ አሁንም የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 роки тому +6

    ወንድማችን አቡ ተባረክልንቃለህይወትን ያሰማልን ኸረ ያሰሪዬ ልጅ አንደዚ ይጠይቀኛል አምላክ እንዴት ሰው ይሆናል እየሱስ ክርስቶስ እና ሙሐመድ አንድ ናቸው ነቢይ ነው ብዙ ነገር ነው ሚለኝ ግን እንግሊዘኛ ብዙም አጣርቼ ስለማላቅ ማስረዳት አልቻልኩም ወይ ልቦና ይስጣቸው

  • @የsozዎችወዳጅ
    @የsozዎችወዳጅ 2 роки тому +4

    ኣቡ ወድማችን እግዚኣብሔር ኣምላክ እዴሜና ጤና ይስጥህ 😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤

  • @wubietfenta8102
    @wubietfenta8102 2 роки тому +8

    ፈጣሬ አምላክ ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ወንድሜ ፍትፍት አድርገህነው የምታሥረዳ እመብርሀን ካንተ ጋር ይሁን

  • @ametullah8195
    @ametullah8195 Рік тому +2

    Sew yehone amlak ? Lemn sayweled aladanehm malete hulun chay kehone sayweled liyadnh ychl neber
    Ena koy beyesus yamene Hulu Nexa miwexa kehone wenjel eyeseraw nseha bgebas?

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 5 місяців тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ ኤፍታህ ይበለን ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እግዚኣብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @michaeldemeke8714
    @michaeldemeke8714 Рік тому

    ተባረክ❤❤❤

  • @na7288
    @na7288 2 роки тому +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን🙏

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 Рік тому +1

    በርታ ወንድሜ እግዚ አብሄር አብዝቶ ይጨምርልህ እቁ የተዋህዶ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @user-kp7ut5ie6k
    @user-kp7ut5ie6k 2 роки тому +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ዉድ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @aemerebaylie2846
    @aemerebaylie2846 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላቸው።ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @DhxdFjgf
    @DhxdFjgf Місяць тому

    እግዚያብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤##🙏

  • @yhfbju3550
    @yhfbju3550 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አውየ ቃለ ህወት ያሰማልን 💝💝💝

  • @መቅደስ-መ4ለ
    @መቅደስ-መ4ለ Рік тому

    ቃል ህይወት ይስማለን❤

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን በርታልን የእኛ እንቁ

  • @birukhailemariam1702
    @birukhailemariam1702 2 роки тому +5

    አዳም ፍሪዉን ሲበላ እኛ አልነበርንም አላለም ሲጀመር መንፈሳዊ የሆነ ነገርን ምድራዊ በሆነ አስተሳሰብ ለመመዘን መሞከር በራሱ አላዋቂነትን ያሳያል አቡ ወንድማችን መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ካንተጋር ይሁን በርታ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 роки тому +2

      ሰውየው አኮ አሁን አዋቂ ነኝ ብሎ ነው የሚያሴተምረው የተንጋደደ የተበላሸ ትምህርት ያስተምራል አረ ከነኚህ ምን ይጠበቃል አሁን አስተማረ ማለት ነው ፎ

  • @freshmantube7592
    @freshmantube7592 2 роки тому +21

    አቡና ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት። አዎ #ነፃ_አይደሉም። "ነፃ የወጡት በኢየሱስ ክርስቶስ ያመነ ብቻ ነውና ገላ ፩:፭"

  • @እኔስማርያምንእወዳታ-ቘ6ሰ

    በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
    እነዚህ አእምሯቸእ በጣም በጣም ጠባብ ነው ጥያቄያቸው ሁሉ የማይረቡ ናቸው
    የሚያስቡት እንደ ሕፃን ነው ወይ ዕውቀት የላቸው ወይ ዕውነት የላቸው በእውነት በጣም ያሳዝናሉ
    ቢነግሮአቸውም አይሰሙም ነጩን ጥቁር ነው ካሉ አይመለሱም

  • @osamaalsheheri1532
    @osamaalsheheri1532 Місяць тому

    ኡስታዝጀዘከለህከይረን

  • @تقستبابلوث
    @تقستبابلوث 2 роки тому

    በውነት ቃለህይውት ያሰማልን
    ውድማችን ከክፉ ሁሉይጠብቅክ
    በቤቱአፅንቶ ያኑርክ ውድሜ፡ በጣም ልብአርስ መልሶች ናቸው

  • @sisaydubale1185
    @sisaydubale1185 2 роки тому +7

    አቡ የገላለጸ መንፈሳዊ ትንታኔ በጣም ደስ ይላል አንዳንዴ ስሜታዊ አትሆን በተረፈ በጣም ሃይማኖት እንዳቅ እረድተኛል እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛል

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 2 роки тому +2

    ሎቱ ሰበአት እየሱስ ክርስቶስ ጌታነው ያለክርስቶሰ አለም አይድንም ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክነው ሙሰሊሞች በመጨረሻ የቂያማ ግዜ እንደሚመጣ ያምናሉ ግንደሞ ከአላ ተልኮነው ይላሉ እንዳያስተውሉ ማን አዚም አረገባቸው ክርስቶስ በራሱ አጢያኑንና ፅድቁን ለመለየት ይመጣ የመዳን ቀን ዛሬነው ያመነ ይድናል ያላመነ አውን ተፈርዶበታል ይልቅ አምልጡ ያለእየሱስ ክርስቶስ አለም አይድን እውነተኛው የድንግል ማሪያም ልጅ በመጣግዜ ያሰበን አሜን ማራናታ

  • @ethiopiaye3844
    @ethiopiaye3844 2 роки тому +58

    እኔ ታምሜ በፀበል ድኘ አሁን ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ነኝ

    • @merem4d
      @merem4d 2 роки тому +1

      sile tsebel atawkim nebera !! endeza buzu amet tesekayto bemn endedane atawkiwm nebera !! wellahi ene manm seleme manm christian hone isnt my business gin endih andandochu emnetn malete haymanotn silekeyeru yemiyawku yimeslachewal gin eko sileneberubet anndachm nger ayawkum nbr yigermshal andu yekefere mn bil turu new isha ke kenu asr seat asegd nbr kkkkkk mechem endesu atyima yemisegedbetn seat tawkiw alesha????

    • @ethiopiaye3844
      @ethiopiaye3844 2 роки тому +12

      ስለልጁ አይመለከተኝም : እኔ ኩዌት 5 አመት የሰራሁባቸው አስደግመውብኝ እራሴን ስቸ ታምሜ ሀገር ገብቸ ቁርአን ቢቀሩብኝ ሊተወኝ አልቻለም ከዛ ሰው ፀበል ውሰዷት ሲባል አባቴ አላህ ይግደላት እንጅ የካፊሮችን ውሀ አያድናትም ሲባል ተለምኖ መቸም ወሰዱኝ እራሴን አላውቅም ሲነግሩኝ እንጂ ከዛ ሰባት ቀን ሲያስጠምቁኝ እነ አክስቴ" ወደራሴ ተመልሸ አሁን ያ የጨለማ ዘመን አልፎልኝ እኔም ታናሽ እህቴም ኦርቶዶክስ ነን ቤተሰቦቸም ምንም አላሉኝ እንደት እንደነበርኩ ስለሚያውቁ ግን አረብ አገር ሳለሁ መፅሀፍ ቅዱስ በስልኬ አነብ ነበር ከዛ ባሻገር ማንም ቀይሪ ብሎኝ ሳይሆን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘለአለም ሒወት ስለሆነ ሰላምን ሰጭ ድለሆነ ያው አሁን ሒወቴ በሙሉ በክርስቶስ ሰላም ሆነልኝ"አመሰግናለሁ የኔ እህት እስኪ አንብብ አንችም ሒወትን ፈልጊ::

    • @quickistgirl922
      @quickistgirl922 2 роки тому +6

      @@ethiopiaye3844 እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ኦርቶዶክስ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን

    • @mubarakma99
      @mubarakma99 Рік тому +2

      ነቃ በል ወንድሜ አትጃጃል በደንብ አንብብ

    • @Israel9563
      @Israel9563 Рік тому +4

      አረ ያጃጅልህ አንተ ራስህ አስታውል

  • @geetaray1591
    @geetaray1591 2 роки тому

    የኔ ጀግና ወንድም የተዋህዶ እንቁጸጋውን ያብዛልህ እውነት በቤቱ ያጽናህ ወንድ አለም እፍ እንደት ስታስረዳ ዋው

  • @FuadAdem-o1p
    @FuadAdem-o1p Рік тому

    “ሁሉ ከተገዛለት በኋላ ግን እግዚአብሔር ሁሉ በሁሉ ይሆን ዘንድ በዚያን ጊዜ ልጁ ራሱ ደግሞ ሁሉን ላስገዛለት ይገዛል።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥28

  • @Ethiopia567
    @Ethiopia567 2 роки тому +32

    ወንድሞቼ በርቱ እኔም ብዙ ጥያቄ እየተመለሰልኝ ነው። ለሚመጣብኝም የሀይማኖት ጥየያቄዎች መልስ መስጠት ችያለሁ እግዚኣብሔር መንፈስ ቅዱስ አሁንም ይግለጥላችሁ

    • @bizu333
      @bizu333 2 роки тому +5

      «እግዚአብሔር»

    • @hayatsangaro2477
      @hayatsangaro2477 Рік тому

      Wuyyt kefelek ustazn tertek wuyyt makahed tchlalek gn ersachew yalutn kal ezek kemtawera gabzekachew teweyay

  • @erabiaabebe4605
    @erabiaabebe4605 2 роки тому +5

    ቃለህይ ወትን ያሠማልን ወዲማቺን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @DhxdFjgf
    @DhxdFjgf Місяць тому

    የኔጀግና እግዚያብሔር ይቀድስህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😊

  • @ዮዳሄአማኑኤል
    @ዮዳሄአማኑኤል Рік тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥️ወድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ♥️🙏
    ብትነግራቸውም አይገባቸውም እነዚህ 🙄

  • @Nani-dz5dz
    @Nani-dz5dz 2 роки тому +4

    ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +17

    እንኳን በሰላም መጣህ ብርቱ የተዋህዶ ወንድማችን እውነት በጣም አክባሪህ ነኝ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ🥰

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 4 місяці тому

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፅጌ-ፈ7ረ
    @ፅጌ-ፈ7ረ 2 роки тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቡዬ የምወድህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልሕ

  • @Gggg-om7zb
    @Gggg-om7zb 8 місяців тому +1

    አቡ ትለያለሕ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @bhcon854
    @bhcon854 2 роки тому +1

    ወንድማችን አቡ እግዚያብሄር ይጠብቅህ። አወ ጌታችን እየሡስ ክርስቶስ ሁሉን ቻይ ስለሆነ ሰዉ ሆነ እግዚያብሄር ይመስገን ።

  • @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ
    @የድንግልልጅነኝ-ነ7ዸ 2 роки тому +5

    ወንድማችን እውነት ቃለህይወት ያስማልን

  • @haymanohayma501
    @haymanohayma501 2 роки тому +17

    መንድሜ በጣም አክባሪህ ነኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርታ

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁንህ😇❤🙏

  • @birehanugeto1852
    @birehanugeto1852 2 роки тому +1

    ቃለሂዉት ይሰማዉን🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌ክርስታንመ ሁ መታደል ነዉ

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 2 роки тому +30

    አቡ ወንድማችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @salamkassa1601
    @salamkassa1601 2 роки тому

    እግዚአብሔር ካተጋር ይሆን ወድማችን ቃለህወት ያሠማልን⛪️❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 6 місяців тому

    አቡየ እንዳው እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Рік тому

    ፈጣሪ ያክብርህ ወድሜ ተባረክ እድህ ንገርልኝ❤❤❤❤💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mimi-tv9hs
    @mimi-tv9hs 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    አቡ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን ❤️🙏

  • @DhxdFjgf
    @DhxdFjgf Місяць тому

    እየሱስ ስራው ድንቅነው አምላኬ ሆይ ክርስቲያን ስላደረከኝ አመሠግንሀለሁ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beleteamanuel695
    @beleteamanuel695 2 роки тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክብረት ያድልልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኰ1ኰ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @ደጅጥኑሸፈራው
    @ደጅጥኑሸፈራው 2 роки тому

    ወንድማችን አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @AishaChekol
    @AishaChekol 9 місяців тому +2

    Where can we find him

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 роки тому +2

    አንካን በሰላም መጣህ አንቁ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ኣይይይ ሞስሊሞች አግዝአብሔር አውነታውን ይግለጥላቸው አሚገርመኝ አኮ አንካን በኛ መፅሓፍ ቅዱስ ኣደለም በቁርዓን አንካን ግልጥ ግልጥልጥ ኣድርጎ ኣምላክ አንደመሆኑ ይነግራል ኣማርኛ ቁርዓን ኣውርዳቹ ብታነቡት የመሓመድ ተረተረት ዘና ትላላቹ ክክክ😁😁😁 ኣንቡቡ አንንቃ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንደናተ አይነት ወድሞች ሥለሠጠን❤❤

  • @elnatalgezahagn3294
    @elnatalgezahagn3294 Рік тому +1

    Kale hiwot yasemaln

  • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ

    ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ሀይሚቡታጅራ
    @ሀይሚቡታጅራ 2 роки тому +1

    ሎቱ ስብሐት ጌታችን አምላካችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የዘልአለም አምላክ ነው አቡዬ በርታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @selambzenyeh4816
    @selambzenyeh4816 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃላት የለኝም ውድሜ እዴው እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛልህ ተባረክ ውድሜዋ እኔስ ዝምብየ ሳስበው ሰውየው ያዉቆ እሚያጠፋ ይመስለኛል ልቧና ይስጣቺሁ እና ወደትክክለኛው መገድ ፈጣሪ ይመራቸው

  • @IBRAAHIM-z8w
    @IBRAAHIM-z8w 5 місяців тому

    الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotmoges9557
    @hiwotmoges9557 2 роки тому +6

    ጌታ ይባርክህ ከአፍህ ሚወጡ ቃላቶች ይለይሉ!!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኸ5ፐ

    ተባረክ ወንድማችን እጥር ምጥን ያለ መልስ አሁንም ደግሜ እልህ አለሁ ተባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @sahj3057
    @sahj3057 2 роки тому

    ቃለኅይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልኅ ወድማችን አሜን፫

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 2 роки тому +4

    አቡ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @akicomputertechnology
    @akicomputertechnology 2 роки тому +1

    ቴቄል kኡስታዝ ሳዲቅ/አቡ ሃይደር eski gabzewa tekerakerew bekerb qen entebkalen

  • @bzuchanal5571
    @bzuchanal5571 2 роки тому +6

    አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤⛪⛪⛪⛪❤❤❤❤❤❤

  • @BdjSs-i3b
    @BdjSs-i3b 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ በርታ

  • @birehanugeto1852
    @birehanugeto1852 2 роки тому

    እኮትክክል እግዛብሕር ይጨምርልህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 2 роки тому +1

    Kale hiwotn yesemaln wendemaxhn tsegawun yebzslk🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abeltekle6225
    @abeltekle6225 2 роки тому +5

    Wow this is pure gospel ❤️glory to God.

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    ለቱ ስብሓት ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ አቡ ወንድሜ 💞💞🌻🌻🌻

  • @yehuluwork7747
    @yehuluwork7747 2 роки тому +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛል🙏🙏🙏

  • @wondimagegntadesse7081
    @wondimagegntadesse7081 2 роки тому +2

    ሰለማያቁት ነገር መዘባረቅ ልማዳቸው ነወ!!
    አቡ! አንተን እግዚአብሔር ቀለ ህይወት ያሰማህ።

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 роки тому +1

    በታልን ወምድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 роки тому

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዞልሕ

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 11 місяців тому

    kale hiwet yasemaln❤❤❤❤