Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስሙኝማ የኛ ሄወት ትረምስምስ ብሎየሠው ደስታ የሚያስደስተው እደኔ😢 ለማንኛውም ስደተኞች እደኔ ስደት ምርር ያላችሁ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
የኔቢጢ😢😢😢😢😢
ሚንንንንንን ያረብ
አሚን
امن يربل المن
ሀይሚን የተሳደቡት ይቅር ይጠይቁ የምትሉ👍
የኔ መልካም ደምሪኝ
ይጠይቁሀይሚጥሩልጅነችአታዳላም
ይቅርታ😢😢😢😢😢
@@FiiffuFiig ያለሷ አይደምቅም የኔ ሳቂታ ዛሬ በጣም ደብሯታል
በላይክ አሳዩን የኛ ማሮች👍👍👍👍👍👍👍👍
ሀይሚየ ትላት በተፍጠረው ነገር በነ ቤት ብዙ ልጆች ይቅርታ ብለውሻል ውዴ 😊እኔ አልተሳደብኩም❤🌹ይቅርታችሁን በላይክ አሳዩኝ😍👍👍👍
ከከከከ
እኔስብትይ ኪኪኪ
እኔሰብትይ❤❤❤😂😂
ኮሜት ቀይሬለሁ ሶሪ የኤፍ አፍቃሪወች ደሞ እዳይሰድቡኝ 😅
አንድቱ አንቺ አልነበርሺ አያምርም ሥትይ የነበርሺው😏😏😏
ከ 6 አመት ሁሀላ 😢 ነገ ሀገሬ እገባለሁ እሻአላህ❤❤❤❤
ሰላም ግቢ እህቴእህ አኔስ ደከመኝ መቸ እደሚሄድ አላውቅም አስር አመት ሞላኝ በስደት ቤተሰብም የኔ ሂዎት አያሳስባቸውም አይኔንም ያመኛል በመነጥር ነው የምሰራው
እመቤቴ ሰላም ታስገባሺ
የኔ እህት ለረስሺ አስቤ ዝም በይቸው
የኔ እህት እግዚአብሔር በሠላም ጊቤ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውድ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽወይም ያብቃሕ
እር ሀይሚ ትመለስ የምትሉ በላይክ የእውነት ይደብራል ለወሬ ቦታ አትስጪ ❤ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ኑ አብርሽ
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
መገን ለወሬ መቸኮል አለችኮ😅😅
አሽቄ አቤት ወሬ ቱሽቱሽ
አዎ ትመለስ ሃይሚዬ ነይልኝ
🙆😂አላየሽውም ማለተ ነው አለችኮ
ሀይሚን አምጡልን አብርሽ 😢😢😢😢😢😢😢የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤😢😢
የኔ መልካም እህት ደምሪኝ
@@BirukTuba5335 እሽ ውደ 😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤ god bless you
ነአል ቱሽቱሽ ወሬ
የ ምሳደቡ ባፍት ላፋቸው ዝብ ያሰፉ ማንም አላይ አፋ መክፈትህ የላመዱ ሄን ምንም ማታቂ ልጅ ይሳደባሉ 😍😍😍😍😍😢😢
መቼኔዉ አብርሽ እሩታዬን ከቤተሰቦችህ ጋር የምታስተዋዉቃት እረ በጉጉት እጠብቃለን በጉጉት የሚጠብቅ👍👍👍👍👍👍👍አርጉ
ደምሪኝ እህቴ❤
አብርሽ ህልም የሚፈታ ትላልቅ ሰዎች ናቸዉ ስለዚህ ህልም እንደፈችዉ ነዉ አሉ አንተና ሩታ ማሳዉስጥ ጠን አየሁ ያልከዉ አብርሽ ከሩታ ጋር የአሁን እጮኛህ የወደፊት ባለቤት ከሩታ ጋር ያንን ያየኸዉን የሚበልጥ ማሳ ሲሳይና ተበልቶ የማያልቅ ሲሳይና እንጀራ ይስጣችሁ ዉዶቼ አሜን ያረቢ
አሚን ያረብ
🎉ደስሲልየህልሙፈችታ የሰውልይ ።ከይርነገርሲመኝነውመናገር ያስደስታ ል ከምር
ምሪጥ ህልምፈች ይመችሽ ምኛትሽን አላህ ያሰካልሽ ዛሬ የአብርሽ እናሩታ ይቱብ ደጊመኛ ጉብኛት ላይ ነኛ ክልክል ናፍቀውኛል
ያለ ሀይሚ አይደምቅም የምትሉ እስቲ 👍👍 ሲከፋት አኖድም 🙏🙏❤ በተረፈ ይመቻቹ 🙏🙏🙏❤
በጣም የኔ ውድ ሀይሚየ አትቀየሚ ለአምሳቲም እና ለአዳንድሰው መልስ አይሰጥም አይተሽ እለፊ አትከፊ
ስታለቅስ እኮ የምር አሳዘነቺኘ❤🙏
ሲከፍትአኖድም❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሀይሚ ከሌለች ደስ አይልም በናታችሁ አምጥዋት ባንዳንድ አዘግወች ምክንያትማ አይደብራትም አብርሽ & ሩቲ ሁላችሁንም ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ውላህ ሀይሚዬን እውድተለው
በትከክል ሀይሚ እኔ እወድሻለሁ ነይልኝ የኔ ፍቅር 😘😘😘😘😘
ሀይሚየ በማርያም ነይ😢😢😢
ሀይሚ የኔ ቆንጆ ነይ❤❤
ሙቤ የእናብርሽ ድምቀት ነህ ደስ ስትሉ የጋሽየ ልጆች ተባረኩ❤❤
የኔ ልዩ እህት ደምሪኝ
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
አብርሽ ሳቅህ ውስጤ ነው ሁሌም ሳቅ አባ ሩታየም በጣም እወድሻለሁ
Batme❤❤❤❤❤
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላህ አሊሂ ወሰለም
ሰለላሁ፣አለሂ፣ወሰላም፣፣ፊዳካ፣አቢወኡሚ፣ያርሱሉላህ☝️😭
ሱለላህ አለይ ወሰለም
ሠለላሑ አለይሕ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉
saw❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ለቅዱስት ድንግል ማርያም በአል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን፫🙏እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን ❤
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን
ሩታ ማለት አብርሽ አንተ መቼም እዳትሰበር እዳትወደቅ አጥብቃህ እንድትይዝህ ከላይ የተሰጠህ ውድ ስጦታህ ነች በጣም የምትወደድ አመለሸጋ ውድ ልጅ ነህ
ሳኡድ ላይ ለታሰሩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ እባካችሁ 😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ በሉ
በጣም ያረብ ወድሜ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢 አልቻልኩም ሰሚያጣ ሆኑብን ወድሞቻችን እህህህህ
ትክል አወ ድምፀ ሁኑን 😢😢😢😢😢😢😢😊
በትክክል በእውነት ፍትህፍትህ ለታሰሩት ወንድሞቻችን😢😢😢😢😢
ወላሂ እሠረኝቹ ያሳዝናሉ ባሌ9 ወሩታሰረ😭😭
በትክክል ድምፅ ነህን 😢😢😢😢😢
ሰላም ፍቅር ደስታ ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ኑሩልኝ 🌹🌹🌹🌹
አምንንንንን
ህልሙ ጥሩነው ወደፊት ሰፊ እሚያምር ህይወት ይኖራችሃል ❤❤❤❤
ግን ሰው ማባርሩ ምቀኛ አለባቸው
@user-xn5kr9oh1z ምቀኛማ ምን ይታጣ ብለሽ ግን አምልጠዋን
ኬኬኬ ህልም ፉ
ምቀኛ አይጠፋም ያንን በፆሎት ያባር
ህልም እደፈችዉነዉ እዳፍሽ ያርግላሸዉ
ሀይሚዬን አምጡልኝ ሳልሞትባቹዉ ሩታዬ አብርሽዬ ሙቤዬ ኤፍዬ ያለ ሀይሚ አይሆንምሀይሚዬ እያለሽም ትናፍቂኛለሽ ሀይሚዬ💔😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
የአብርሽ ድምቀት ሩታ ናት በእውነት እሷ ስትኖር ሁሉም ነገር ድምቅ ይላል❤❤❤❤
በጣም የኔ ቅመመን እሩታዬ የቤቱ ድምቀት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
አደመቀቻቸው አብርሽማ የሌለነው
❤❤❤
አባክሺ ሐይሚ ነት
በትክክል
ሀይቢዬ ድምቀታችን ተመለሺ ♥️♥️♥️ትመለስ የምትሉ በላይክ
_ያን ሁሉ የፍቅር ስቃይ ወደ ደስታ የቀየርክላቸው አላህየ በስደት አለም ላይ ድክም ስልችት ያለን እህቶችን ሁላ አንተው ሹፈን😢_
የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉
አሚንንን ያረብ
አሚን😢😢
አሜን ይሁንልን😢
አሚንንን😢
ሙቢዬ የኛ ድምቀት በጣም ነው የምወድህ ምቀኛ በመሀላችሁ አታስገቡ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ 🎉🎉🎉በአረብኛ አህለን ወሳህለን ያጀመአ ብትል ይበቃል
ህልማቹ ልፍታላቹ እረሳቹን ጠብቁ ብዙ ወዳጅ እንዳለ ብዙ ሚቀናም ሳላለ ተጠንቀቁ 😊
❤❤❤❤❤❤❤የአብረሸ እና የሩታ አዱናቂወች የት ናችሁ እስቲ በላይ
ደምሪኝ ልዩ
@@BirukTuba5335 ደምሬሻለሁ ሁቢ
ሀዩ ደምሪኝ እህቴ❤
አረ ሀይሚ ከሌላች ደስ አይልም ዋና አዝናኝ ምርጥ ልጅ ናት ሀይሚ ለማንም ተራ ኮመንት ቦታ እንዳሰጭ ❤❤❤❤
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እዳው አታፍሩም በሰው ስምና በሰው ፎቶ መጠቀም😮😅
አሚንንንን
አሜን ነጋዴው😂😂
@@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 😂😂😂😂
አሜንንን 🙏🙏🙏
ማሻላህ ታምራላቹ ሀይሚን ደብሮአታል አፅናኗዋት ፈታ ትበል የሷ ጠላቶቿን ይናደዱ ወደ ዩቱብ ትግባ አታስብ የኔ ውድ እህት አይክፋሽ አቺ ከሌለሽ ይደብራል ሀዩ ነኝ የጉራጌዋ ሀይሚ አድናቂሽ ነኝ
ሀይሚን የተሳደቡት ይቅር ይጠይቁ የምትሉ የኔ አሠል,ሀይሚ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ሙቤ ትምህርትህን ጨርስህ ተመርቅህ ስራ ይዝህ ያሳይን መልካም ስው የአብርሺ ድሴታ ያስድስትሂል ❤❤
ደምሩኝ ዉዶች
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፉት አደረሳችሁ በረከትዋ እረዲኤትዋ ፍቅርዋ ይደርብን እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤
ኣሜን አሜን አሜን ማማየ ❤
Amennnn
ቀን ስራዬን ትቼ ማታ እንቅልፌን አጥቼ ነው ምያቸዉ uuuufff ምን ልበል ብቻ ፍቅራችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ይበል
አብርሸ በማርያም ሐይሜን እባክህ ይቅርታውን ተቀብላ ተምጣልን ሐይሜ በሁለም ሰም ይይይይይቅቅቅቅቅ ርርርርታታታታታ🎉🎉🎉❤
ሀሀሀሀ እራስሽን ብቻ ወክለሽ ጠይቂ እኛ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርው
@@ወሎወሎ-ቨ8ቈሙቤ አየሰደሰተወም አንቺን አይወክልም ሰላም ለሚፈልግ ሰው ነወ ይቅርታን የማይውቅ ሰይጣን ነው አምላክችን እንኳን ብዙ አጥይት ሰራትን ይቅር ይለናል እህቴ ይቅርታ ታላቅነት ነው
@@hiruttesfaye8578 ሀሀሀሀሀ ስጣን አንች ነሽ እነውት ሲናገር የማይወድ ሰይጣን ነው
የሙቤ አድናቅወች የት ናቹክ ዛሬ የቀረ ቆቆ የለም የምር ላይክ 👍👍
የኔ ልዩ ደምሪኝ በቅንነት
የሙቢ ደሰታ ደሰ ሲል አይለያያችሁ ፈጣሪ ምርጥ ወንድም
የኔ ቆንጆ እህት ደምሪኝ
ሀይሜየ የኔ ውድሀይሜየ የኔ ውድ ብዙም አትከፊእቺኮ ድኒያ ናት አላፊ ናት ጠፊሀይሜየ የኔ ውድ መልካምን ስሰሪሰዉን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ ፍሪልብሽ ያስታዉቃል ተንኮል የለለበትእኔማ ስላንች ምኑን ተናግሬ ምኑን ልግለፅበትይቅርታ እዳልልሽ አላስቀየምኩሽምስትከፊ ማየት ስለማልውድ እኔይሄዉ ይቅርታ አልኩኝ ደስታሽን ለማየትእናንተ እማታውቁኝ እኔ የማዉቃችሁየጋሽየ ቤተሰብ ከቶ እደምናችሁሩታየ የኔ ውድ አብርሽን አደራፍቅርሽን በተግባር አሳየሽውናይሄዉ አገኘሽዉ ያንች አረግሽውናአብርየ ወንድሜ እደለኛነህልቅም ያለች ቆንጆ እጅህ አስገባህየኔ መልካም ወንድም ልብ ገራገርሙብየ ስላንተ ስንቱን ልናገር ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ ስደተኛ እህታችሁ Rሀይምየ ሁሌም ሳቂልኝ
ማነዉ እደተከታታይ ድራማ የማያቸዉ አብርሽና ሩታን 👍👍👍👍 🥰🥰🥰🥰ዩቱብ የምገባዉ እናተን ለማየት ነዉ
የኔ ልዩ እንደማመር
ሰወች በናታችሁ ድጋሜ እዚህ ቤት እንዳታሰከፎቸው ሁላቸውም በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤
የኔ ልዩ በቅንነት ደምሪኝ
ደመሬሻለሁ ማማየ
Betam ❤❤❤
@@selamawt12 እህው❤
አይሚን የሰደቡ ሰዉች ይቅርታ ዪጠዪቁ የምቱሉ👍👍👍
ደምሪኝ ፈቲ❤
አጠይቅም 😂😂😂 በግድ የምር ግን እኔ ፍጣሪ ያውቃል ምንም አላልኩ ግን ብዙ ሰው ይቅርታ ብሏታል አታካብድ ትመለስ
ማነው በዚህ ሰአት ስደት ስልችትት ያለው ሀገሬ ናፈቅሽኝ😢😢😢 የማዳም ቅመሞች እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እደዚህ ፈታ እድንል ያብቃን ያረብ ጉሉ አሜን የበናአት ህለእ እዠ ረመዳን ያላ ተፈደሉ😢😢🎉🎉
አሚንንንእኔምናፍቆኛል😢😢😢
እኔ
አሚንንን ያረብብ
😢😢❤❤ሀይሚን ትመለስ የምትሉ በማርያም
😂አለችእኮ ነው እስከመጨረሻውአታዩም ሆ 🙄
ፈጣሪ ከዘመኑ የዝሙት መንፈስ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ የምር
@@GenetChannel-uo3rvነይ እህቴ ቤተሠው እንሁን❤
@@AyatMensur እሺ ዉዴ
አህለን ውዶች አብርሽና ሩታ አላህ ያዝልቅላችሁ ሙቢንም አላህ በዲኑን ያጠንክረው እሱንም የወግ የማረግ ያብቃው በተረፈ እወዳችሁአለሁ የቡታጀራዎቹ ውቦች
ግን በሙቢ ይትዩብ ለምን አትሰሩ ም @user-vd3od4zb3k
@user-vd3od4zb3k እርግጠኛ ነኝ ሙቢ አይደለም የሙቢ ዩቱዩብ ሰብአድርጌዋለሁ ግን በሰው ስምና ፎቶ አትነግዱ እዚህ ጋር ህፃን የለም ውዳጄ እየመጣህ እሺሆሆሆ
ሙቤ በጣም ነዉ ለአላሀ ብዬ ኡወዳሀለዉ እንደልጄ ነዉ እማይ ዘፈን ሐራም መሆኑን ታቃለህ አላሀ ሂዳያ ለሁላችን ይስጠን በአላህ የዲንህን ነገር አደራ አደራ ልጄ
Ewonte,mobie,ewodhalhu,gen,alhe,fria,,zfen,harme,new
ለአላህ ብየ🥺🥺🥺🥺🥺አላህን ፍሩ👆👆🍇
ሙሔየዋህ የሰው ፍቅር የሚስደስትህ ምን አለ እዳንተ አይነት ሰው ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤ እደ እሩታ አፍቃሪ እዳብርሽ ተቀባይ እደ ሙሔ የዋህ ይስጠን ደግሞ ለሙሔ ጥሩ አፍቃሪ ይስጠው❤❤❤❤❤❤
ህልሙ በጣም ጥሩ ነው ሰፊው ማሳ ወደፊት ብዙልጆች ወልዳቹ የምትኖሩ ነው ግን ያባረራቹ ያው በህይወታቸነ ስኬት ምቀኛ ስለማየጠፋ ነው ፀልዩ❤
👍 yes
ያርግላቸው እኔ ግን ህልም መፍታት አልችልም
ጸልዩ የምትለዋ ነገር ተመችታኛለች የሁሉም ነገር ቁልፉ ፀሎት ነው❤❤❤
@@hdhdh4201 እኔ እናቴ ህልም ስትፈታ ስለማይ ሞክራሉሁ😂😂
@@kopreesa8674 ❤❤❤❤❤
አይሜየ የኔ ቆጆ አቸ የቢቱ ድምቀትነሽ❤❤❤❤ አታኩርፊ ሰው ብዙ ያወራል አትስሚቸው
ወላሂ አብርሽ እሩታ ጋር ሁሊም ናልን እና ሀሚየ ይህን ያክል እማ አይደብርሽ ሚድያ ላይ እኮ መጥፎወንም ጥሩዉንም መቻል አለብሽ እና አህት አብሽሪ ❤❤❤❤
መጀመርያ ነኝ 👍 ሱጡኝ እንኳን በሰላም መጣቹ ሙሩጦቼ❤❤❤
❤❤@@selamawt12
እንኳን አደረሳቹ ለመቤታችን ለቅዱስት ድንግል ማርያም ባአል ለአብርሽ &ለሩታ የምትወዱ ስብስክራይብ አሩጉኝ ❤❤❤🎉🎉
ደምሪኝ ልዩየ በቅንነት
ሳብስክራይብ አድርግኝ የኔ ልእልት❤
የሙቤ ድምፅ አድናቂ እጅ ወደላይ
ሀይሚዬ አይዞሽ አይክፍሽ የሚሣደቡትን ቦታ አትስጦቸዉ ሁሊም በደስታ ኑሩልን የኛ ምርጦች❤❤❤❤
ሙቤ መልካም ሰዉ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ወንድም🌹👍
ውዷ እህቴትዕግስትን (ሶብርን) ስንቅሽ!የአላህ ፍራቻ (ተቅዋ) ልብስሽ!የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ!ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ!ዒልምን በመፈለግ ላይ ፅናት ይኑርሽበአላህ ፍቃድ ለስኬት ትበቂያለሽ!!!
ደምሪኝ የኔ ልዩ
አሚንንንን ኢሻአላህ ❤❤❤
አሚንንንን እህት አላህ ሀሣባችንን ያሣካልን
ሩታ ለሙቢ ስጦታ ትስጥህ የምትሉ በለይክ👍አሰዩኝ
ብር ላኪላት ገዝታ ትሰጠዋለች
ይመችሽ አቦ እሷ እኮ ተማሪ ናት ከየት ታመጣዋለች@@SameeraSameera-g8y
ደምሪኝ የኔ መልካም
😂😂😂😂😂😂@@SameeraSameera-g8y
😂😂😂
ኧሪ ሙቤ ሰንት ቋንቋነዉ እሚትቺለዉ ማሻአላህ ሳቀህ እምታሰቀኚነገሪሰ ዱና ፈታ እሚትለዉ ነገሪሰ በጣምነዉ እሚሰቀኚ🎉🎉
እረ የሙቤ አድቂወች የትናችህ ❤❤❤. እሥኪ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤🎉🎉🎉
🎉🎉🎉
የመዳም ቅመሞች በሙሉ ያልታሰብ የነፃነት ኑሮ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
አሚን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
Amiiiiin❤❤
አሜን ለሁላችንም ደምሪኙ ውዴ ደምሬሻለው
ሩታ ደስ የምትለኝ ምንደሁ ታቃላችሁ እንደዘመኑ ልጂ ሞልቃቃ አደለቺም ❤❤❤
ሳህ
🎉🎉ሰሂ🎉AR
ሳህ❤
በጣም እርግት ያለች ቅመመን❤❤❤❤❤❤
አረ በላዉ ሀገራችሁ ታምራለች በጣም የኛ ውዶች ኑሩልን ነፍ አመት ሳቁልን ተደሰቱልን ከዚህምይበልጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብሪሽ ለህልም አዲ ነገር ልበል የምያባርርክ ጠላት ነው በጣም ጻሎት አድርጊ 🙇🏻♀️እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ ❤
የኔ ቆንጆ ደምሪኝ
😂ነውከምርዱአድርግ ክክክክእዳይጭድክ😅
የአብርሽ ቤተሰቦች እባካቹ ኮመንት ስትፅፉ እያሰባቹ ትላንት አብርሽ እና ሀይሚን አስቀይማቹአል እና እባካቹ🙏
Eko ❤
የሙቢን ደስታ የመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን ደስታክ ደስታች ነው ፍቅሮች❤❤❤❤❤
Rutaa Ina Abarish betam wodacho walo nuruliny❤❤❤❤❤
ሀይሚ ከሌለች ደስ አይልም በማርየም አምጥዋት አብርሽ 😢😢😢😢
ለአንገቷ እንዳንተ መስቀል አድርግላት አብርሽ
አርጋ ለች እኮ ሀይማኖት ገደታ ለሰው የሚታይነገር አደለም
አላት እኮ የብር መስቀል ሀብሉ ጋር
እሩታየ ማተብ እሰሪየኔ እህት
ሩታየ መሃተብ እስሪ ከሃብሎ ጋ መሃተብ አይገናኝም
@@Susu5270Gemale የኦርቶዶክስ መገለጫ በጥቁር ክር እንደ አብርሽ ሲደረግ ነው።
የት ነችሁ የአብርሽ እነ የሩታ አድነቂዎች❤❤
አለንንንን
@@selamawt12 ኢንሻ አላህ
አይሚዬ እናንተ ይቱበር ናችሁ ሁሉን ችሎ ነው ትልቅ ቦታ የሚደረሰው እንዲህ አሉኝ ብለሽ ስብር አትበይ የኔ ቆንጆ ትንሽዬ ልጅ ስለሆንሽ ነው መቻል ነው ሰው እንደሆነ ከሰው እራስ አይወርድም እንዲያውም በሙሉ confidence ተመለሽና ስራሽን ስሪ ማንም ምንም ቢናገር ምንም እንዳይመስልሽ ቆንጆ ❤❤ ካላንቺ አይደምቁም ❤❤
እኮ ስንት መርዝ እዳለ አልገባትም ገና ደግሞ ሁልቀን በፍቅር ስለሆነ ነው የሚፃግላቸው😊
ሃይሚዬ ማንንም አትስሚ ፈታ በይ ለራስሽና ለፈጣሪሽ ልክ ከሆንሽ የሰው ነገር አያስጨንቅሽ አትጨናነቂ እሺ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ትንሿ ❤️❤️🙏👌👍
የኔ ልዩ ደምሪኝ
ያጠፋንም ያለጠፋንም ይቅርታ እንበላት ሀይሚዬን በናታችሁ ያለ ሀይሚዬ አያምርም❤❤❤❤ሀይሚዬ በቃ እርሽው እሺ❤❤❤❤❤
አብርሽ የኔ አስተዋይ ወንድም እባክህን ሩታን አግባትና እንደሰት እኔ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በላይ ግጪኝ👍👍❤❤❤
ሩታዬ አምሮብሻል የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሐይሚ ልጄ ሳቂልኝ እንዳይደብራቸው የሚያምርብቻሁ ሳቅና ሳቅ ብቻ ነው ስታምሩ የጋሽዬ ቤተሰቦች ስወዳችሁ ጌታ በደሙ ይሸፍናችሁ ልጆቼ
እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ለቅድስት ድግሌ ማርያም በአል ውዶቼ ይመቻችሁ ዘና በሉ❤❤❤❤❤❤
💛💛💛💛💛💞💞💞💞💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏
ያረብ እኛንም ሽፈን በስደት የምንከራተተውን አላህ ያሰብነውን ያሳካልን
አሚንንንንንን ያረብ የኔ ውድ እህት ደምሪኝ
አሚንያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ ደምሪኝ 🎉🎉
@@Zhara-o4eውዷ ነይ ወደኔ ም እኔም መጣሁ
አይሜዬን ሰርፕራይዝ አርጋት አብርሽ በእናትህ ከዚ ሙድ አውጣት እኔ ከፋኝ ማርያምን አለ ሀይሜ አይደምቅም
በጣም ትልቅ ሰፋ ያለ እህይወት ትኖራላችሁ ግን እሚያባርራችሁን በፀሎት መልሱት እውነተኛ ፍቅር እንከን አያጣውምና በፀሎት ፅኑ እህት ወንድሞቸ
ትክክለኛ ፍች ነው የፈታሽው 🎉🎉🎉
ደስ ይበላችሁ አገት አስደፊ ሰዎች የሀሚዬ እኛ እኖድሻለን ያላቺ አይደምቅም ነይልን ፍልቅልቅዬ😢❤😢❤❤❤
ሀይሚየ ፍትሽን አታዙሪብን የኔ ቆጆ ይቅር በሉአት ኮመቶች አደራ በማሪያም ይቅርታ ብላችሁ አስደስቶአት አደራ 😢🙏
❤ሀይሚዬ በጣም ነው የምንወድሽ ሳቂልኝ የኔ ቆንጆ ሩታዬ የፍቅር ሰው ሸገሮች ሁሉ ኮርተንብሻል አፍቅረሽ በፍቅር ጠብ ያረግሽ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤አብርሽዬ የፀሎትህ መልስ ሩታ ናት አጥብቀህ ያዝ
ጥበበኛ ሴት ናት ያሰበይው ነገር የምትጓዝ ለአላማዋ ወደ ኋላ የማትል አፍቅራ በፍቅር ጠብ የምታረግ ልባም ሴት የብዙ ሰው የፍቅር አሪያ የምኮን እንኳን አብርሽ እኛሴቶቹን በፍቅር የምጥል ስወዳት የኔ ሞናኒዛ እሩታዬ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ሁሌም በደስታ ኑሩልኝ አብርሽ ሩታዬ ሀይም ሙብ ኤፌሬም ከልቤ ነው የምወደቹ💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰
የመዳም ቅመሞቼ😢ወቶተመቅረት ይጠብቀን ይጠብቀን😢አሜን እሩታዬ እኛም ዉድድድ😊
አሜን ፫
አሜን
አሚንን
ተቀን ወደቀን እያማረብቸዉ የሚመጡ ምረጦቺ❤❤❤❤
ደስ ትላላችሁ *ርዥሙ ቀጭኑ* ልጅ ግን ፍታ ያለና ነጻ ስው ነው ድምቀታቸው ነው👏
የኔ ምርጦች እውነት በናተ ፍቅሶ የይቶብ ዘበኛ ሆኘ ቀረሁ መጨረሻችሁን አሏህ ያሳምርላችሁሁሁሁሁሁ እሩታየ የሴቶቹ በላይይይይ
የጋሽየ ልጆች ስታምሩ እኮ ለሰዉ ያላቹሁ ፍቅር❤የኡነት ይለያል ንሩ ዘላለም ሃይሚየ የኔ ዉድ አይክፋሽ ሩቲየ አምሮብሻን ደግሞ ሙቢ ሩቲ ድምቀታቹዉ ናቹሁ በፍቅር ነሩ
ሀይሚን ይቅረታ እንበላት የምትሉ እሰቲ ምሰኪን እኮ ናት ወላሂ ልቧ ተሰብሮዋል ሀይሚ❤ የኔ ውድ
ደስ የምትሉ ናችሁ የሙቤ ድምፅ ደስስ ሲል ማሻአላህ እስኪ አደቀን ቁረአን ቅራልን
የአብርሽ እና የሩታ ወዳጆች አለን በሉኝ እስኪ ልያችሁ እጅ ወደላይ 👍👍👍 ጥንዶቹ ሁሌም ደስታ አይለያችሁ ሩታ ስትኖር ቤቱ ይደምቃል❤ሀይምዬ በሁሉም ኮሜንታተሮች ስም ይቅርታ እጠይቅሻለሁ ቅመሜ አይዞሽ አይክፋሽ ሚዲያ ላይ ያለ ሰው ብዙ ብዙ ነገር ይደርስበታል ቦታ አትስጪ ❤
አለንንንንንንኖ
❤
እኳን በሰላም መጣቹ ወዶቼ በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ሐይሚ የኔ ቆጆ ሰወድሽ የአብርሽ ቤሰቦች ❤❤❤❤❤❤
ሁሌም ተዋደዱ ሙቢ ፎቶ ያለው ልብስ አትልበስ ሶላት አያሰግድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እላዩ ላይ ጃኬት ከደረበበት ችግር የለውም ያሰግዳል
በጣም ደስ ይላል ሀየሚ ብቶኖር የበለጠ ደስ ይልነበር ይቀጥል
ታዉግን አብርሽ😢 መሥቀል አርግላት ለሩታ❓❓❓❓❓❓❓❓❓✝️ታድርግ የምትሉ 👍በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መስቀል አርጋለች እኮ ሆ በብር ሀብል የለበሰችው ምድነው 🙄
@@MkebrarawaHabeshawit አይቸዋለሁ ግን በጥቁር ክር ነዉ መሆን ያለከት 🙄
Arega yele inde ere bedenb yetayal men hunachu nw
ሙቤ አድናቄውች በላይክ አሳዩኛ ድግሙ ስብስክራይብ አድርጉኛ መልካምነት ቅንነት አይክፍልበትም😢😢😢
በጣም ያምራል ስትደሰቱ እንጂ ሲከፊቹ ማየት አንፈልግም ይመቻቹ ❤❤❤🙏🙏🙏
ህልም የሚፈቱት የበቁ አባቶች ናቸው እሽ አብርሽዋ
ሀይሚ ፈገግታሽ ናፈቀን ፍልቅልቅ ጠንከራ መሆን አለብሽ ታጋሽ መሆን አለብሽ መሐበራዊ ሚዲያ ወዳጅም ጠላትም ወረኛውም አዋቂም አላዋቂውም ያካትታል ስለዚ እነዚ ሁሉ የተለያየ አመለካከት ያለበት ስለሆነ ብዙም በባል ስለሚመጣ ለነገቲቪ - አባባል ቦታ አትስጡ እናንተ አሁን ላይ ስራ ላይ እንደመሆናችሁ መጠን በመጥፎ ቃላት መረበሽ የለባቸሁም በርቱ አእግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ።
የስደት እህቶች ወቶ ከመቅርት እግዚአብሔር ይጥብቅን በጣም ታምራላቹ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤
የኔ ልዩ በቅንነት ደምሪኘኝ
ደምርኝ የኔ እናቴ❤
ማነውግን እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው❤❤❤❤
ሀይሚ በፈጠረሽ እጅ አትስጪ ወደ ደስታሽ ተመለሺ አንቺ ነሽ በውስጣቸው የምታነቃቂያቸው ስትስቂ ስትደሰቺ ነው የምታምሬው ብዙ ተከታይ አለሽ ደስታሽ የሚያስደስታቸው ምቀኞችን ተያቸው አንገት ሊያስደፋሽ አትፍቀጂ እሺ ቆንጅዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ስሙኝማ የኛ ሄወት ትረምስምስ ብሎየሠው ደስታ የሚያስደስተው እደኔ😢 ለማንኛውም ስደተኞች እደኔ ስደት ምርር ያላችሁ በሠላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
የኔቢጢ😢😢😢😢😢
ሚንንንንንን ያረብ
አሚን
امن يربل المن
ሀይሚን የተሳደቡት ይቅር ይጠይቁ የምትሉ👍
የኔ መልካም ደምሪኝ
ይጠይቁሀይሚጥሩልጅነችአታዳላም
ይቅርታ😢😢😢😢😢
@@FiiffuFiig ያለሷ አይደምቅም የኔ ሳቂታ ዛሬ በጣም ደብሯታል
በላይክ አሳዩን የኛ ማሮች👍👍👍👍👍👍👍👍
ሀይሚየ ትላት በተፍጠረው ነገር በነ ቤት ብዙ ልጆች ይቅርታ ብለውሻል ውዴ 😊እኔ አልተሳደብኩም❤🌹ይቅርታችሁን በላይክ አሳዩኝ😍👍👍👍
ከከከከ
እኔስብትይ ኪኪኪ
እኔሰብትይ❤❤❤😂😂
ኮሜት ቀይሬለሁ ሶሪ የኤፍ አፍቃሪወች ደሞ እዳይሰድቡኝ 😅
አንድቱ አንቺ አልነበርሺ አያምርም ሥትይ የነበርሺው😏😏😏
ከ 6 አመት ሁሀላ 😢 ነገ ሀገሬ እገባለሁ እሻአላህ❤❤❤❤
ሰላም ግቢ እህቴ
እህ አኔስ ደከመኝ መቸ እደሚሄድ አላውቅም አስር አመት ሞላኝ በስደት ቤተሰብም የኔ ሂዎት አያሳስባቸውም አይኔንም ያመኛል በመነጥር ነው የምሰራው
እመቤቴ ሰላም ታስገባሺ
የኔ እህት ለረስሺ አስቤ ዝም በይቸው
የኔ እህት እግዚአብሔር በሠላም ጊቤ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ውድ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽወይም ያብቃሕ
እር ሀይሚ ትመለስ የምትሉ በላይክ የእውነት ይደብራል ለወሬ ቦታ አትስጪ ❤ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ኑ አብርሽ
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
መገን ለወሬ መቸኮል አለችኮ😅😅
አሽቄ አቤት ወሬ ቱሽቱሽ
አዎ ትመለስ ሃይሚዬ ነይልኝ
🙆😂አላየሽውም ማለተ ነው አለችኮ
ሀይሚን አምጡልን አብርሽ 😢😢😢😢😢😢😢የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤😢😢
የኔ መልካም እህት ደምሪኝ
@@BirukTuba5335 እሽ ውደ 😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤ god bless you
ነአል ቱሽቱሽ ወሬ
የ ምሳደቡ ባፍት ላፋቸው ዝብ ያሰፉ ማንም አላይ አፋ መክፈትህ የላመዱ ሄን ምንም ማታቂ ልጅ ይሳደባሉ 😍😍😍😍😍😢😢
መቼኔዉ አብርሽ እሩታዬን ከቤተሰቦችህ ጋር የምታስተዋዉቃት እረ በጉጉት እጠብቃለን በጉጉት የሚጠብቅ👍👍👍👍👍👍👍አርጉ
ደምሪኝ እህቴ❤
አብርሽ ህልም የሚፈታ ትላልቅ ሰዎች ናቸዉ ስለዚህ ህልም እንደፈችዉ ነዉ አሉ አንተና ሩታ ማሳዉስጥ ጠን አየሁ ያልከዉ አብርሽ ከሩታ ጋር የአሁን እጮኛህ የወደፊት ባለቤት ከሩታ ጋር ያንን ያየኸዉን የሚበልጥ ማሳ ሲሳይና ተበልቶ የማያልቅ ሲሳይና እንጀራ ይስጣችሁ ዉዶቼ አሜን ያረቢ
አሚን ያረብ
🎉ደስሲልየህልሙፈችታ የሰውልይ ።ከይርነገርሲመኝነውመናገር ያስደስታ ል ከምር
ምሪጥ ህልምፈች ይመችሽ ምኛትሽን አላህ ያሰካልሽ ዛሬ የአብርሽ እናሩታ ይቱብ ደጊመኛ ጉብኛት ላይ ነኛ ክልክል ናፍቀውኛል
ያለ ሀይሚ አይደምቅም የምትሉ እስቲ 👍👍 ሲከፋት አኖድም 🙏🙏❤
በተረፈ ይመቻቹ 🙏🙏🙏❤
የኔ መልካም ደምሪኝ
በጣም የኔ ውድ ሀይሚየ አትቀየሚ ለአምሳቲም እና ለአዳንድሰው መልስ አይሰጥም አይተሽ እለፊ አትከፊ
ስታለቅስ እኮ የምር አሳዘነቺኘ❤🙏
ሲከፍትአኖድም❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
በላይክ አሳዩን የኛ ማሮች👍👍👍👍👍👍👍👍
ሀይሚ ከሌለች ደስ አይልም በናታችሁ አምጥዋት ባንዳንድ አዘግወች ምክንያትማ አይደብራትም አብርሽ & ሩቲ ሁላችሁንም ውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ውላህ ሀይሚዬን እውድተለው
በትከክል ሀይሚ እኔ እወድሻለሁ ነይልኝ የኔ ፍቅር 😘😘😘😘😘
በላይክ አሳዩን የኛ ማሮች👍👍👍👍👍👍👍👍
ሀይሚየ በማርያም ነይ😢😢😢
ሀይሚ የኔ ቆንጆ ነይ❤❤
ሙቤ የእናብርሽ ድምቀት ነህ ደስ ስትሉ የጋሽየ ልጆች ተባረኩ❤❤
የኔ ልዩ እህት ደምሪኝ
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
አብርሽ ሳቅህ ውስጤ ነው ሁሌም ሳቅ አባ ሩታየም በጣም እወድሻለሁ
Batme❤❤❤❤❤
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሰለላህ አሊሂ ወሰለም
ሰለላሁ፣አለሂ፣ወሰላም፣፣ፊዳካ፣አቢወኡሚ፣ያርሱሉላህ☝️😭
ሱለላህ አለይ ወሰለም
ሠለላሑ አለይሕ ወሠለም🎉🎉🎉🎉🎉
saw❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለመቤታችን ለቅዱስት ድንግል ማርያም በአል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን፫🙏እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን ❤
አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን
ሩታ ማለት አብርሽ አንተ መቼም እዳትሰበር እዳትወደቅ አጥብቃህ እንድትይዝህ ከላይ የተሰጠህ ውድ ስጦታህ ነች በጣም የምትወደድ አመለሸጋ ውድ ልጅ ነህ
ሳኡድ ላይ ለታሰሩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኑ እባካችሁ 😢😢😢😢 ፍትህ ፍትህ በሉ
በጣም ያረብ ወድሜ ናፈቀኝ😢😢😢😢😢 አልቻልኩም ሰሚያጣ ሆኑብን ወድሞቻችን እህህህህ
ትክል አወ ድምፀ ሁኑን 😢😢😢😢😢😢😢😊
በትክክል በእውነት ፍትህፍትህ ለታሰሩት ወንድሞቻችን😢😢😢😢😢
ወላሂ እሠረኝቹ ያሳዝናሉ ባሌ9 ወሩታሰረ😭😭
በትክክል ድምፅ ነህን 😢😢😢😢😢
ሰላም ፍቅር ደስታ ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ኑሩልኝ 🌹🌹🌹🌹
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
አምንንንንን
ህልሙ ጥሩነው ወደፊት ሰፊ እሚያምር ህይወት ይኖራችሃል ❤❤❤❤
ግን ሰው ማባርሩ ምቀኛ አለባቸው
@user-xn5kr9oh1z ምቀኛማ ምን ይታጣ ብለሽ ግን አምልጠዋን
ኬኬኬ ህልም ፉ
ምቀኛ አይጠፋም ያንን በፆሎት ያባር
ህልም እደፈችዉነዉ እዳፍሽ ያርግላሸዉ
ሀይሚዬን አምጡልኝ ሳልሞትባቹዉ ሩታዬ አብርሽዬ ሙቤዬ ኤፍዬ ያለ ሀይሚ አይሆንምሀይሚዬ እያለሽም ትናፍቂኛለሽ ሀይሚዬ💔😭💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
የአብርሽ ድምቀት ሩታ ናት በእውነት እሷ ስትኖር ሁሉም ነገር ድምቅ ይላል❤❤❤❤
በጣም የኔ ቅመመን እሩታዬ የቤቱ ድምቀት ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤
አደመቀቻቸው አብርሽማ የሌለነው
❤❤❤
አባክሺ ሐይሚ ነት
በትክክል
ሀይቢዬ ድምቀታችን ተመለሺ ♥️♥️♥️ትመለስ የምትሉ በላይክ
_ያን ሁሉ የፍቅር ስቃይ ወደ ደስታ የቀየርክላቸው አላህየ በስደት አለም ላይ ድክም ስልችት ያለን እህቶችን ሁላ አንተው ሹፈን😢_
የኔ ውድ ደምሪኝ በቅንነት🎉🎉
አሚንንን ያረብ
አሚን😢😢
አሜን ይሁንልን😢
አሚንንን😢
ሙቢዬ የኛ ድምቀት በጣም ነው የምወድህ ምቀኛ በመሀላችሁ አታስገቡ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ 🎉🎉🎉በአረብኛ አህለን ወሳህለን ያጀመአ ብትል ይበቃል
ህልማቹ ልፍታላቹ እረሳቹን ጠብቁ ብዙ ወዳጅ እንዳለ ብዙ ሚቀናም ሳላለ ተጠንቀቁ 😊
❤❤❤❤❤❤❤የአብረሸ እና የሩታ አዱናቂወች የት ናችሁ እስቲ በላይ
ደምሪኝ ልዩ
@@BirukTuba5335 ደምሬሻለሁ ሁቢ
ሀዩ ደምሪኝ እህቴ❤
አረ ሀይሚ ከሌላች ደስ አይልም ዋና አዝናኝ ምርጥ ልጅ ናት ሀይሚ ለማንም ተራ ኮመንት ቦታ እንዳሰጭ ❤❤❤❤
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
እዳው አታፍሩም በሰው ስምና በሰው ፎቶ መጠቀም😮😅
አሚንንንን
አሜን ነጋዴው😂😂
@@የጆሌዋነኝየክስታኔባይ 😂😂😂😂
አሜንንን 🙏🙏🙏
ማሻላህ ታምራላቹ ሀይሚን ደብሮአታል አፅናኗዋት ፈታ ትበል የሷ ጠላቶቿን ይናደዱ ወደ ዩቱብ ትግባ አታስብ የኔ ውድ እህት አይክፋሽ አቺ ከሌለሽ ይደብራል ሀዩ ነኝ የጉራጌዋ ሀይሚ አድናቂሽ ነኝ
ሀይሚን የተሳደቡት ይቅር ይጠይቁ የምትሉ የኔ አሠል,ሀይሚ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ሙቤ ትምህርትህን ጨርስህ ተመርቅህ ስራ ይዝህ ያሳይን መልካም ስው የአብርሺ ድሴታ ያስድስትሂል ❤❤
ደምሩኝ ዉዶች
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ እረፉት አደረሳችሁ በረከትዋ እረዲኤትዋ ፍቅርዋ ይደርብን እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤
ኣሜን አሜን አሜን ማማየ ❤
Amennnn
አሜን አሜን አሜን
ቀን ስራዬን ትቼ ማታ እንቅልፌን አጥቼ ነው ምያቸዉ uuuufff ምን ልበል ብቻ ፍቅራችሁ እንደምድር አሸዋ ብዝት ይበል
አብርሸ በማርያም ሐይሜን እባክህ ይቅርታውን ተቀብላ ተምጣልን ሐይሜ በሁለም ሰም ይይይይይቅቅቅቅቅ ርርርርታታታታታ🎉🎉🎉❤
ሀሀሀሀ እራስሽን ብቻ ወክለሽ ጠይቂ እኛ ትክክለኛ ነገር ነው የተናገርው
@@ወሎወሎ-ቨ8ቈሙቤ አየሰደሰተወም አንቺን አይወክልም ሰላም ለሚፈልግ ሰው ነወ ይቅርታን የማይውቅ ሰይጣን ነው አምላክችን እንኳን ብዙ አጥይት ሰራትን ይቅር ይለናል እህቴ ይቅርታ ታላቅነት ነው
@@hiruttesfaye8578 ሀሀሀሀሀ ስጣን አንች ነሽ እነውት ሲናገር የማይወድ ሰይጣን ነው
የሙቤ አድናቅወች የት ናቹክ ዛሬ የቀረ ቆቆ የለም የምር ላይክ 👍👍
የኔ ልዩ ደምሪኝ በቅንነት
የሙቢ ደሰታ ደሰ ሲል አይለያያችሁ ፈጣሪ ምርጥ ወንድም
የኔ ቆንጆ እህት ደምሪኝ
ሀይሜየ የኔ ውድ
ሀይሜየ የኔ ውድ ብዙም አትከፊ
እቺኮ ድኒያ ናት አላፊ ናት ጠፊ
ሀይሜየ የኔ ውድ መልካምን ስሰሪ
ሰዉን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪ ፍሪ
ልብሽ ያስታዉቃል ተንኮል የለለበት
እኔማ ስላንች ምኑን ተናግሬ ምኑን ልግለፅበት
ይቅርታ እዳልልሽ አላስቀየምኩሽም
ስትከፊ ማየት ስለማልውድ እኔ
ይሄዉ ይቅርታ አልኩኝ ደስታሽን ለማየት
እናንተ እማታውቁኝ እኔ የማዉቃችሁ
የጋሽየ ቤተሰብ ከቶ እደምናችሁ
ሩታየ የኔ ውድ አብርሽን አደራ
ፍቅርሽን በተግባር አሳየሽውና
ይሄዉ አገኘሽዉ ያንች አረግሽውና
አብርየ ወንድሜ እደለኛነህ
ልቅም ያለች ቆንጆ እጅህ አስገባህ
የኔ መልካም ወንድም ልብ ገራገር
ሙብየ ስላንተ ስንቱን ልናገር
ሁላችሁንም እወዳችሀለሁ
ስደተኛ እህታችሁ R
ሀይምየ ሁሌም ሳቂልኝ
ማነዉ እደተከታታይ ድራማ የማያቸዉ አብርሽና ሩታን 👍👍👍👍 🥰🥰🥰🥰ዩቱብ የምገባዉ እናተን ለማየት ነዉ
የኔ ልዩ እንደማመር
ደምሩኝ ዉዶች
ሰወች በናታችሁ ድጋሜ እዚህ ቤት እንዳታሰከፎቸው ሁላቸውም በጣም ነው የምወዳቸው❤❤❤❤
የኔ ልዩ በቅንነት ደምሪኝ
ደመሬሻለሁ ማማየ
Betam ❤❤❤
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
@@selamawt12 እህው❤
አይሚን የሰደቡ ሰዉች ይቅርታ ዪጠዪቁ የምቱሉ👍👍👍
ደምሪኝ ፈቲ❤
አጠይቅም 😂😂😂 በግድ የምር ግን እኔ ፍጣሪ ያውቃል ምንም አላልኩ ግን ብዙ ሰው ይቅርታ ብሏታል አታካብድ ትመለስ
ማነው በዚህ ሰአት ስደት ስልችትት ያለው ሀገሬ ናፈቅሽኝ😢😢😢 የማዳም ቅመሞች እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እደዚህ ፈታ እድንል ያብቃን ያረብ ጉሉ አሜን የበናአት ህለእ እዠ ረመዳን ያላ ተፈደሉ😢😢🎉🎉
አሚንንንእኔምናፍቆኛል😢😢😢
እኔ
አሚንንን ያረብብ
አሜን አሜን አሜን
😢😢❤❤ሀይሚን ትመለስ የምትሉ በማርያም
😂አለችእኮ ነው እስከመጨረሻውአታዩም ሆ 🙄
ፈጣሪ ከዘመኑ የዝሙት መንፈስ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ የምር
ደምሩኝ ዉዶች
@@GenetChannel-uo3rvነይ እህቴ ቤተሠው እንሁን❤
ደምሪኝ እህቴ❤
@@AyatMensur እሺ ዉዴ
አህለን ውዶች አብርሽና ሩታ አላህ ያዝልቅላችሁ ሙቢንም አላህ በዲኑን ያጠንክረው እሱንም የወግ የማረግ ያብቃው በተረፈ እወዳችሁአለሁ የቡታጀራዎቹ ውቦች
ግን በሙቢ ይትዩብ ለምን አትሰሩ ም @user-vd3od4zb3k
@user-vd3od4zb3k እርግጠኛ ነኝ ሙቢ አይደለም የሙቢ ዩቱዩብ ሰብአድርጌዋለሁ
ግን በሰው ስምና ፎቶ አትነግዱ እዚህ ጋር ህፃን የለም ውዳጄ እየመጣህ እሺሆሆሆ
ሙቤ በጣም ነዉ ለአላሀ ብዬ ኡወዳሀለዉ እንደልጄ ነዉ እማይ ዘፈን ሐራም መሆኑን ታቃለህ አላሀ ሂዳያ ለሁላችን ይስጠን በአላህ የዲንህን ነገር አደራ አደራ ልጄ
Ewonte,mobie,ewodhalhu,gen,alhe,fria,,zfen,harme,new
ለአላህ ብየ🥺🥺🥺🥺🥺አላህን ፍሩ👆👆🍇
ሙሔየዋህ የሰው ፍቅር የሚስደስትህ ምን አለ እዳንተ አይነት ሰው ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤ እደ እሩታ አፍቃሪ እዳብርሽ ተቀባይ እደ ሙሔ የዋህ ይስጠን ደግሞ ለሙሔ ጥሩ አፍቃሪ ይስጠው❤❤❤❤❤❤
ህልሙ በጣም ጥሩ ነው ሰፊው ማሳ ወደፊት ብዙልጆች ወልዳቹ የምትኖሩ ነው ግን ያባረራቹ ያው በህይወታቸነ ስኬት ምቀኛ ስለማየጠፋ ነው ፀልዩ❤
👍 yes
ያርግላቸው እኔ ግን ህልም መፍታት አልችልም
ጸልዩ የምትለዋ ነገር ተመችታኛለች የሁሉም ነገር ቁልፉ ፀሎት ነው❤❤❤
@@hdhdh4201 እኔ እናቴ ህልም ስትፈታ ስለማይ ሞክራሉሁ😂😂
@@kopreesa8674 ❤❤❤❤❤
አይሜየ የኔ ቆጆ አቸ የቢቱ ድምቀትነሽ❤❤❤❤ አታኩርፊ ሰው ብዙ ያወራል አትስሚቸው
የኔ መልካም ደምሪኝ
ወላሂ አብርሽ እሩታ ጋር ሁሊም ናልን እና ሀሚየ ይህን ያክል እማ አይደብርሽ ሚድያ ላይ እኮ መጥፎወንም ጥሩዉንም መቻል አለብሽ እና አህት አብሽሪ ❤❤❤❤
መጀመርያ ነኝ 👍 ሱጡኝ
እንኳን በሰላም መጣቹ ሙሩጦቼ❤❤❤
ደምርኝ የኔ ልእልት❤
❤❤@@selamawt12
እንኳን አደረሳቹ ለመቤታችን ለቅዱስት ድንግል ማርያም ባአል ለአብርሽ &ለሩታ የምትወዱ ስብስክራይብ አሩጉኝ ❤❤❤🎉🎉
ደምሪኝ ልዩየ በቅንነት
ሳብስክራይብ አድርግኝ የኔ ልእልት❤
ደምሩኝ ዉዶች
የሙቤ ድምፅ አድናቂ እጅ ወደላይ
ሀይሚዬ አይዞሽ አይክፍሽ የሚሣደቡትን ቦታ አትስጦቸዉ ሁሊም በደስታ ኑሩልን የኛ ምርጦች❤❤❤❤
ሙቤ መልካም ሰዉ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ምርጥ ወንድም🌹👍
ውዷ እህቴ
ትዕግስትን (ሶብርን) ስንቅሽ!
የአላህ ፍራቻ (ተቅዋ) ልብስሽ!
የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ!
ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ!
ዒልምን በመፈለግ ላይ ፅናት ይኑርሽ
በአላህ ፍቃድ ለስኬት ትበቂያለሽ!!!