ራሷ ስልኬን ወስዳ ራሷ ቀጥራኝ የዛኑ ቀን ፍቅረኛ እንሁን አለችኝ || በሄድኩበት ሰው የኔ እንደሆነ እዲያዩለኝ እፈልጋለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • በዙ ለታተርፉበት የምትችሉበት ድንቅ በብዙ ውጣረዶችን ያለፈ የፍቅር ታሪክ
    #khelot

КОМЕНТАРІ • 872

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 2 роки тому +146

    እግልፅነትሽ ጥሩ ነው ግን ምንም ቢያፈቅርሽ ቤተሰቡን መጥላትሽን በፍፁም አይቀበለውም እሱን ከጌታ በታች ላንቺ የፈጠሩ እነሱ ናቸው ምንም ይሁኑ አክብሪያቸው ውደጃቸው ፍቅር ያሸንፋል ለሚፈጠሩ ልጆችም ግብዝነት የሌለበት ወዳጅነት አስቀምጪ

    • @luwybaby1730
      @luwybaby1730 2 роки тому

      Er benatshhh ena manew set lj treget yalew

    • @hanlove412
      @hanlove412 2 роки тому +4

      መጀመሪያ አዳምጪ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ነው ያለው ብላለች ያለፈውን ፍቅረኛ ቤተሰብ ነው ያለችው ሳሰሙ ወሬ ለኮመንት

    • @etneshabebe8701
      @etneshabebe8701 2 роки тому +2

      እስ ራሱ የሂነ ነገር ነው ቤተሰቡን ካላከበረች ምን ትሰራለች አደራውን ጌታ። ሰውን ማክበር ግድ በው ልጃቸውን ወዳ ቤተሰቡን አለመውደድ አለ ማክበር ብልግና ነው ሰው አወድም። ታስታውቃለች ወዝ አታሻግር

    • @etneshabebe8701
      @etneshabebe8701 2 роки тому +1

      ስያሰወምጣት ታየኝ ቤተሰቡን ጠልተሽ ከነሱ ቤተሰቡን ባያገባ አችን ሊመርጥ ትፈልጊ አለሽ ዚኸምጋ አያምር መጨረሳሽ

    • @Ekram-fm3yz
      @Ekram-fm3yz 2 роки тому +1

      👊👊

  • @user-uu4fb1gb4l
    @user-uu4fb1gb4l 2 роки тому +115

    የመጨረሻ ተመቸሽኝ ስንቱ የወደደውን ሼም እየያዘው እስነጥቆ ይቆጫል እንቺ ጀግና ነሽ እርጋታው ደስ ይላል በናታችሁ ስርግ ጥሩኝ 😂😂

    • @user-wy1sc9hz7s
      @user-wy1sc9hz7s 2 роки тому

      😁😁ወይኔበሳቅ

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 роки тому

      ተነቃብሽ ቀንተሻል 😂😂

    • @fasikatube1513
      @fasikatube1513 2 роки тому +3

      ልትሞጭቂያት ነው ክክክክክክክክክክ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 роки тому

      አይን አውጣ ናት

    • @sosikassahun2190
      @sosikassahun2190 2 роки тому +2

      ገና ምኑ ታወቀ

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 роки тому +29

    ሴት ልጅ አጠያቅ ያለው ማነው የወደደችውን ጎበዝ እህቴ የወደድሽውን ጠያቀሽ ማግኘትሽ ከስ ያላል ተጋቡ ለወግ ማረግ ያብቃቹ

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 2 роки тому +41

    በጣም ነው ደስ የምትሉት እግዛብሄር ያጣመረው ማንም ሊፈታው አይችል ዘመናቹ የባረክ 🙏🙏🙏

  • @fggt4756
    @fggt4756 2 роки тому +30

    እንዳንድ ሄዋኖቺ ጀግና ናቸው ጎበዝ የኛ ባህል ብዙ ነገር አሳጥቶናል
    ሳቋና የአንገቷ እርዝመት አንገተ መቃ 👌

  • @melukongio5148
    @melukongio5148 2 роки тому +33

    ለዚህም ነው የምትወዱትን ሳይሆን የሚወዳችሁን ተከተሉ የሚባለው ተክሰሃል ወንድሜ በርቱ ጥሩ ፍቅር አላችሁ

  • @hana967
    @hana967 2 роки тому +91

    ተይ እንጂ አታሽኮረምሚኝ 😁🤭 ኮንፊደንስሽ ደስ ይላል የፍቅር አምላክ ፍቅርን ያብዛላችሁ

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 роки тому

      😁😁😁😒

    • @user-us4fn6nn4h
      @user-us4fn6nn4h 2 роки тому

      ክክክክክክክ ያንች መሽኮርመም ምን እሚሉት ነው

    • @user-od6kz2rq6z
      @user-od6kz2rq6z 2 роки тому

      @@user-us4fn6nn4h እኔ ለራሱ እያፈረሁ አለፍ አለፋ ያየሁት

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому

      ቻይዉ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому

      @@Nejat197 😂😂

  • @blutube6754
    @blutube6754 2 роки тому +58

    ሰላም ክህሎቶች የምታቀርቡት ጥሩ ነው ግን ደግም ባለትዳረችንም ብታቀርቡልን ለጀማሪዎቹ ትምረት ይሆናል ብዬ አስባለው ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያያችሁ

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 2 роки тому +121

    አንቺ መጠየቅሸ ችግር የለውም ግን ትንሸ ተረጋጊ ሰከን ማለት ይጠቅማል

    • @amenbekele-4789
      @amenbekele-4789 2 роки тому +1

      ትክክል

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 роки тому +3

      Echie fetata kenezerame neche bekene 4tie atetegebeme esa neche metewekawe ereeee sekene

    • @aynalemabreham9173
      @aynalemabreham9173 2 роки тому

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏👍👏

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 роки тому +3

      ኧረ ትንሽ ብቻ?!ምነው ግን የዘመናችን ሴቶች ሴት ብትሆኑ ኤጭ!

    • @abiyot7517
      @abiyot7517 2 роки тому +6

      @@ethiosenytube2138 ያሰድቡን እንጂ መረን ከወጡ ቆዮ

  • @selinahabshawit1414
    @selinahabshawit1414 2 роки тому +37

    ነፃነትሽን ወደድኩት በኢትዮጵያ ህዝብ የተለመደ ባይሆንም ወድጀዋለሁ።

  • @alemegirma1558
    @alemegirma1558 2 роки тому +13

    ፎስብክ ላይ ሲቀባበላቸው አይቼ ነው ወደዚ የመጣሁት ኮሜንቱም ስድብ ይበዛ ነበር ግን ሙሉን ስሰማው እውነት ደስ የምትሉ ናቹ ድፍረትሽን ማርያምን አድንቄልሻለው ሴቶቹም ሲስድብሽ የነበሩት መቼም ቅናተኞች አይደለን ውለዱ ክበዱ ግን ፍጠኚ ልጅ ውለዱ ሰው በኮሜንት ቀምተውሻል 😘

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 2 роки тому +50

    እንደ አንቺ እብድ ሰው ደስ ይለኛል ግልፀኝነትሽ 🥰🥰

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 роки тому +80

    ሁለታችሁም ታምራላችሁ አይለያችሁ የልጅቷ ኮንፊደንስ ዋው ነው የምር ተመቸሺ🙈😂😍

    • @dmarkos963
      @dmarkos963 2 роки тому

      ኮንፊደንስ አልሽ!?!? ልጁን የፈለገችው ትኩሳት ማብረጃ ወይስ ትዳር??? ትዳር ከሆነ እድሜያቸውን አንጥረው ማስላት ይጠበቅባቸዋል:: ሴት ልጅ ከወንዱ ቢያንስ 7 ዓመት ማነስ አለባት:: ይህ ድርድር የማያስፈልገው ነው:: ኮንፊደንስ ማለት መንገድን ማወቅ ነው:: በአፍ በተናገረና ደፋር በሆነ አይደለም::ከልጅቱ የምደግፈው ቀድማ ለፍቅር መናገርዋ ነው:: ትዳር በስሜት አይሆን:ም::

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 роки тому

      @@dmarkos963 ዋና ፍቅር እንጂ እድሜ በመበላለጥ አይደለም አዎ በርግጥ ከወንድ ሴት ልጅ እድሜዋ ባይበልጥ ይመረጣል ግን ደግሞ 7 አመት ግዴታ አይደለም ያንተን እምነት ባላቅሞ በእኔ ሀይማኖት ግን ቤተክርስቲያን የምታስተምህረን የተመጣጠነ እደሜን ነው እንጂ የምታስተምህረን ግድ 7 አመት ማነስ አለባት የሚል አስተምህሮት የለም ብዬ አስባለሁ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 роки тому

      እረ ሀለኛነሺ አንቺ ልጃቸውን ወደሺ ቤተሠብ መጥላት አይሰራም

    • @meseretmeseret3505
      @meseretmeseret3505 2 роки тому

      @@dmarkos963 😁😁😁😁

  • @sssied2216
    @sssied2216 2 роки тому +83

    ከደዚህ አይነት ሴቶች ባሎቻችንን ይጠብቅልን 😂😂😂😂😂😂😱😱 ባለትዳርም ቢሆን አልቆለታልኮ ልጁ ፈዟል ደግዟል ሲያሳዚን አይዞክ ገለቴ እየመርርክም ቢሆን ዋጠው 😣😣😣

  • @hiyuzxggi2267
    @hiyuzxggi2267 2 роки тому +64

    ፍልቅልቅ ደስ ስትይ ግልፀኛ ሴት

  • @user-gf7yl5mt4p
    @user-gf7yl5mt4p 2 роки тому +17

    ምርጥ የዋህ ሰው ነውኮ ሁሉን ፊለፊት የሚናገር ሰው አበሳ ነሽ ❤️❤️

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y 2 роки тому +16

    አዉ ግን. እሱን ካፈቀርሽዉ. በሩቁም ቢሆን. ቤተሰብን አክቢሪለት.

  • @user-ob9bn7op8d
    @user-ob9bn7op8d 2 роки тому +16

    እረ ወደዛ ሺ ግዜ ይቅር እንጂ ወላሂ ወንድን ጠይቂ አላገባም ምነው ይህን ያህል ምነካሽ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 роки тому +1

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውድ

    • @fatmahusan3555
      @fatmahusan3555 2 роки тому

      ክክክ

    • @abslotige8107
      @abslotige8107 2 роки тому

      Men hegre alwe ende muslme cgre ylwem

    • @semutimohamed8744
      @semutimohamed8744 2 роки тому +1

      አዎ ከወደደችው መጠየቅ ትችላለች ግን ቶሎ ወደ ትዳር መግባት አለባቸው

    • @aynalemabreham9173
      @aynalemabreham9173 2 роки тому

      Minew?

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 роки тому +16

    አንቺ ስለወደድሽዉ ሴቶች ሁሉ ሚወዱት ማሰላሽ አይደለ አይዞሽ የኔ ቆንጅ የትም አይሄድብሽም ደግሞ ሁሉም ሰዉ የራሱ የሆነ ምርጫ አለው። "ማፋቃርም መፈቃርም መታደል ነው" ወልደችሁ ከብደችሁ ኑሮ በደስታ 🙏

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j 2 роки тому +48

    ይገርማል እኛ ስንግደረደር እምንወዳቸውን አጠን ከውሀ ላይ የተጣለች ጠጠር ይመስል ዘቅጠን ወበታችን አጠወልገነው።

    • @Suzan17
      @Suzan17 2 роки тому +2

      😄😄😄😄 Ayzosh hulum neger lebego new 👍🏽 wanaw tena ena edma new anchim Egzabehar yefekedew ken yemetewegiwen tagegnaleh yemechesh yena konjo 👍🏽🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-ux9us9ou1j
      @user-ux9us9ou1j 2 роки тому +4

      @@Suzan17 አመሰግናለሁ ማር እግዲህ እኳን ወደ እግዚሀቤር መቅረብ ነው🙏

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 роки тому +2

      ነገ ሌላ ቀን ነው መድዬ ቸር ነው ያስደንቅሻል

    • @user-ew6wh8tm3p
      @user-ew6wh8tm3p 2 роки тому +1

      😀😀😀አይዞሽ የሴት በህል አይደለም ስለሚባል ያድግንበት ማህበር ስብ ተጽዕኖ ስላለብን እኔም ባፍቅርው አፍ አውጥች አልጠይቀውም አሁንም ቢሆን በሴት እሚምር አይመስለኝም ነበር ይቻት ይች ጅግና ጉበዝናት 👌👌

    • @user-ux9us9ou1j
      @user-ux9us9ou1j 2 роки тому

      @@user-ew6wh8tm3p እውነትም ጀግና እዴት እደመረጠች ቆጆ እረጋ ያለ በሴት ጓደኛ የተካደ የተጎዳ እዴት እዳወቀችበት።

  • @hailufanta7100
    @hailufanta7100 2 роки тому +18

    ክህሎት ፕሮግራምን መከታተል ጀምሬ ነበረ ከዚህ ቀረፃ በኋላ ግን እኔም ሆንን ጓደኞቼ የውሸት ፕሮግራም መሆኑን ተረድተናል ምክንያቱም ከተገናኘን ሶስት አመታችነው ሲሉ ቆይቶ ልጁ ታሪኩን ሲይወራ በኮረና ሰአት ተማሪ እንደነበረ ካወራ በኋላ እንደዋሸ ሲያውቀው ይሄንን ቁረጠው ይላል ሰለዚህ የውሸት ታሪክ እየፈጠራችሁ ዩቲዩብ ትሸቅላላችሁ

    • @emyefrata3202
      @emyefrata3202 2 роки тому

      Awo getan 🤣🤣🤣🤣

    • @fikregebreyes4255
      @fikregebreyes4255 2 роки тому

      Gobez nesh beselam yanurachihu

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 2 роки тому

      የውሸት ቢሆን ይቆርጡት ነበር ።የሆነ ስተት ግን አለ ያልገባኝ

    • @bezi9187
      @bezi9187 2 роки тому

      እውነት ነው

  • @amenbekele-4789
    @amenbekele-4789 2 роки тому +17

    ይሄ ከስንት አንዴ የሚከሰት ነገር ነዉ በአብዛኛዉ ግን እኛ ወንዶች ሴት ልጅ የፈለገ ቆንጆ እና ማራኪ ብትሆንም እራሳችን ፈልገን ጀንጅነን ለፍተን ጠይቀን እሺ ስንባል እንጂ ሴት ልጅ መታ ብትጠይቀንም ብዙ ደስተኞች አይደለንም ይሄ ደሞ የተፈጥሮ ባህሪያችን ነዉ

    • @user-oh6ks2xl8z
      @user-oh6ks2xl8z 2 роки тому +2

      ትክክል ወድሜ

    • @ethiosenytube2138
      @ethiosenytube2138 2 роки тому +1

      እውነት ይውጣልህ አባቴ።አብዛኞቻችንም ይሄን ባህሪያችሁን ነው በጤናማ መንገድ የምንረዳው።በእውነቱ ግን እንስቶቹ የወንዶች ድርሻ የሆነውን ሁሉ እየወሰዱባችሁ ቀስ በቀስ ከተፈጥሮም ከሚጠበቅባችሁም ነገር ሁሉ ከጭዋታ ውጭ እየተደረጋችሁ ነው ብትቃወሙት ይሻላችኋል አካሄዱ ተፅእኖ እንዳይፈጥርባችሁ!👈😀😀

    • @bettygetu8959
      @bettygetu8959 2 роки тому

      እስኪ አንተ ጀንጅነኝ እና ደጅ አስጠኝቺ እሺ ልበልህ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 роки тому

      እረ ልጅቱ ሒዳለች እንግድሕ ፈቅረኛሕን ከጎንሕ አረገሕ ታሰባለሕ ወይ አልቅሰሕ ይውጣልሕ

    • @sarahalathyobyah504
      @sarahalathyobyah504 Рік тому

      Esmamalehu 💯

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 2 роки тому +7

    በነገራችን ላይ ቆንጆ ወንዶች በጣም ታማኝ ናቸው የኔውም ውበቱ ገራሚ ነው

  • @alem6518
    @alem6518 2 роки тому +9

    እ 🤔 ኮረና ከገባ 3 አመት ሆነዉ እደ አየ የኔ ነገር ቀኑኮ ይሯጣል ብለን እንለፈዉ 😁 ለማንኛዉም አረጋጊዉ እህት የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ትላለቺ አያቴ ሰከን ፍቅራቺሁን የ እዉነት ያርግላቺሁ ግን እሰኪ ግዜ ሰጪዉ እሺሩሩ አትበይዉ አረ ወንድ ልጂ ሲፈልግ ነዉ ደስ የሚለዉ 😁

    • @user-ed1xu1fb9e
      @user-ed1xu1fb9e 2 роки тому +1

      ያዉ 3ኛ አመት ይዟል

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 роки тому +1

      Corona March laye 2amete honewe ke 2 were 3 amete alehoneme

    • @user-wk8lt1ug7c
      @user-wk8lt1ug7c 2 роки тому

      ክክክክክ

    • @user-xe8pm7ys5o
      @user-xe8pm7ys5o 2 роки тому

      በጣም አካበደችዉኮ ወየዉ መጨረሻቸዉ😁😁

  • @econnecknn8487
    @econnecknn8487 2 роки тому +21

    ጎበዝ እኛ እየተግደርደርን የምንወድ ስው እናጣለን
    አሳቅሽኝ😁😁😁😁😁

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому +7

    በእውነት በጣም ታምራላችው ፈጣሪ አይለያችው አሳብ ምኞታችሁን ሁሉ ያሳካላችው ሁለታችውም ንፁ የፍቅር ልብ አላችው ቀሪ ዘመናችው በትዳር በልጅ ያማረ ይሁንላችው

  • @salamyayo6955
    @salamyayo6955 2 роки тому +7

    ወንድ ልጅ አፍቅሮ ሲጠይቅ በጣም ደስ ይላል ❤👍

  • @user-tg6co1qq2g
    @user-tg6co1qq2g 2 роки тому +9

    በእወነት ለመጀመሪያ ጊዜ ምንም የወሸት ምንም የማሰመሰል ነገረ የሌለብት በህይወቴ የሰማሁት የነዚህ ፍቅርኛሞች ናቸው ዋው ግልፅ የሆነ ፍቅር እወነት ከሚንጭ የሚፈሰ ውሃ ጥረት ያለ ውሃ የምጠጣ ነው የመሰልኝ የልጅቷ ግልፀኝነት የልጁ ረጋታ እረ ከምኑ ጀምሬ ከምኑ ልጨረሰው እግዚያብሔር ያተ ያለው የትም አሄድም የሚባለው እወነት ሆኖ ያየሁት በእናተ ነው ። ሁለታቹሁም የመጀምሪያ ህይወታቹ የናት አነበረም ። የሄ ነው የናተ ህይወት ያለ ይመሰልኛል እግዚያብሔር በቃ ባላለቀ ቢይ የተመኝሁት የፍቅር ታሪክ ነው ። በእወነት ጌታ ኢየሱሰ አብዝቶ የባረካቹ ቶሎ ተጋቡና አብራቹ ሆኖቹ ልጅ ወልዳቹ ሰማቹ ማይት እንፈልጋልን ። ኡፍ ኑ ሁሌ በሰማቹ የማትሰለቹ ። የኔዋ የተ ነሸ እባክሸን ለፍቅር ዝግጁ ነኝ የልጁ ባህሪና የኔ ተመሳሳይ ባህሪ ነው ያለን ሂዋኔ የተነሸ እንደሷ ግልፅ የሆንሸ የኔ ያለሸ የተ ነሸ አለሁ በይኝ

    • @vjgohg6171
      @vjgohg6171 2 роки тому

      wew gerami naw pis aelhu

  • @suraman6512
    @suraman6512 2 роки тому +7

    እሱ ያፍራል ልበል 😂😂😂 ተሽኮረመመ እኮ

  • @Ayutube4964
    @Ayutube4964 2 роки тому +6

    የአንቺን አይነት ድፍረት ቢኖረኝ ኑሮ አባይን ለብቻዬ እገድበው ነበር ሆ 😀 ብቻ ደስ ይላል ግን ፈጣጥነት ነው

  • @netsanetayele5159
    @netsanetayele5159 2 роки тому +15

    የእውነት በጣም ሁለቱም ያምራሉ።

  • @user-cv7fb4tm3b
    @user-cv7fb4tm3b 2 роки тому +15

    ልጁ ግን በስመአብ ምስኪን አሳዛኝ ነገር ነው

    • @suzanshimelis5947
      @suzanshimelis5947 2 роки тому

      Tey enji kkk

    • @user-cv7fb4tm3b
      @user-cv7fb4tm3b 2 роки тому

      @@suzanshimelis5947 🤣🤣🤣🤣🤣ምነው አይመስልሽም

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b Рік тому

      በጣም እሱ ሴት እሷ ወድ ሆኑኮ😀😜

  • @saraalemayehu5067
    @saraalemayehu5067 2 роки тому +2

    በጣም ነው ደስ ያልሺኝ UA-cam ላይ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ነበር ግን ግን ግልፅነትሽ ነፃነትሽና የደስ ደስ ያለሽ ምርጥ በመሆንሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት እንድሰጥ አስገድደሽኛል፡፡ ፍቅራችሁ እስከህይወታችሁ ፍፃሜ ድረስ ይሁን! ክፉ በመሃላችሁ አይግባ! በጥበብ ተባረኩ!

  • @user-ke8hc1wf4f
    @user-ke8hc1wf4f 2 роки тому +39

    ደስ ስትሉ አይለያችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 роки тому

      ደምሪኝ እህት በቅንነት ❤

    • @sumeyabrhan5376
      @sumeyabrhan5376 2 роки тому +1

      @@shegeralmazk ቤተሰብ እንሁን በቅንነት

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 роки тому

      @@sumeyabrhan5376 እሺ እህት

  • @user-pt1el6zu8w
    @user-pt1el6zu8w 2 роки тому +11

    ፈጣሪየሆይ ከደዚህ አይነት ሴቶች ባሌን ጠብቅልኝ 😂😂

  • @habimar4434
    @habimar4434 2 роки тому +5

    ሴት ልጅ ስሜቷን በግልፅ ማወሯቷ ነውር አይደለም በተቃራኒው በራሷ ምትተማመም ሴት ናት ስለ ዚህ ወንዶች እራሳሁንቹን ልትቆልሉ አይገባም በተረፈ አይለያቹ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 роки тому +35

    ደስ ይላል በጣም እንደዚህ ለተጎዱ አፍቃሪዎች መልካሙን ባለ ትዳር ይስጣቸው 😢
    ደስ የምትል እመቤት ናት 👍

  • @msertdaig5134
    @msertdaig5134 2 роки тому +16

    ይንቅሻል እርጋ ሰከን ሰትል ነው እሴት ልጂ ተከብራ እምትኖርው

  • @marutasew6639
    @marutasew6639 2 роки тому +15

    መድሀኒአለም እድሜና ጤና ሰጥቶ ልጅ ወልደዳችሁ የልጅ ልጅ እንዲያሳያቹህ ምኞቴ ነዉ ማሩ ጣሰዉ ከአሜሪካ

    • @user-cd8ho1zf8d
      @user-cd8ho1zf8d 2 роки тому

      አሜንንን

    • @gonderew5002
      @gonderew5002 2 роки тому +2

      ማሩ ጣሰው ከ አሜሪካ
      ውጭ ሀገር መሆንክን አሳወቀን በቃ
      ለ ነገሩ ሴቶች በጣም አምረዋል
      ከ ሀገር ችስታ ይልቅ ዲያስፓራ
      መርጠዋል
      ውበቱ ደፍቶብን ገንዘብ ከለለን ማን ይፈልገናል?

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 роки тому

      @@gonderew5002 😆😆😉አይዞክ ሴቶችን አይጨርስብክም

    • @bettygetu8959
      @bettygetu8959 2 роки тому

      ጣሳው እስኪ አሜርካ ውሰደኝ

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 2 роки тому

      @@gonderew5002 ሀሀሀሀ

  • @mogesgeza4306
    @mogesgeza4306 2 роки тому +1

    አቦ ይመችሽ የ21ኛው ክዘመን ልጅ የሰለጠንሽ ሞግሸ በጣም ታድለሀል እንደሳ ያለ ዘመናዊ አስተሳሰብ ያላትን ምርጥ ፍቅረኛህን እንደበዛብህና ሰብለወንጌል እስከመቃብር በሂወት ዘመንህ እንዳታጣት አንችም እንደ ሰብሊ በተረፈ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ለማየት ያብቃን

  • @rahelbehailu2012
    @rahelbehailu2012 2 роки тому +10

    ከት አርገው ደስ ይላል😂 መዋሸቱ ለምን አስፈለገ😅

    • @wowboom5674
      @wowboom5674 2 роки тому

      Anchi the whole lifesh washteshal idiot

  • @user-zz8dm8db8f
    @user-zz8dm8db8f 2 роки тому +7

    😂😂😂😂ጌታዬ ትግስቱን ስጠኝ🙄

  • @user-pf7jm9ms8r
    @user-pf7jm9ms8r 2 роки тому +10

    ሰላም ክሎቶችዬ የምወዳቹሁ😘🥰ልጅቱ ልጁን እኮ 😜😁🤦‍♀️

  • @loveethiobia3099
    @loveethiobia3099 2 роки тому +11

    ወይ በፈጣሪ እነዚህን ጥንዶች ድጋሜ ይቅረቡልን የምትሉ እስኪ

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 роки тому +26

    ተጠልፎ ነዋ ወንዶች ምን ትላላቹ በ90 ቹ ተለምነን አመላልሰን መንገድ ገትረን ፍዳ አሳይተን ነበር ምንጠበሰው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 роки тому +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 2 роки тому +6

      የ90ቹ ደህና ነሽ ወይ የእዉነት ትዝታዬን አመጣሽዉ

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 роки тому

      @@user-gf8lx3wu7x ማሬ ደምሪኝ ❤❤❤

    • @user-gf8lx3wu7x
      @user-gf8lx3wu7x 2 роки тому +1

      @@shegeralmazk እሺ

    • @toyba_tube132
      @toyba_tube132 2 роки тому

      😃😃😃😁

  • @mrtbzu9347
    @mrtbzu9347 2 роки тому +6

    የመጬ ነው ያሳዘነችኝ እሷ ነች በጣም የምትወደው።

  • @user-fm1tu5hb2k
    @user-fm1tu5hb2k 2 роки тому +29

    ጥሩ ነው ግን ቆንጆ ያልሽው ነገር 🙄🙄ወንድ ልጅ ከጉማሬ መለስ ካለ እና ደሞ ቀጣዩ ኑሮሽ ላይ አስቢበት ወንድ ልጅ ከልክ ያለፈ ትኩረት እና ፍቅር እንዳለሽ ካወቀ በተለይ ልጆች ከተወለዱ በዃላ ዋጋ ያስከፍልሻል። አረጋጊው ራስሽም ለመወደድ ለመፈቀር ሙሉ እንደሆንሽ አታስቢ በተረፈ አንተ ካወክበት እንደ አበባ እያማርክ እንድትኖር የምታደርግ ሴት ሰቶሀል ስለተጎዳህ እግዚአብሄር ካሰህ። እንደ እንቁ ተንከባከባት። እኔ ነግሬሀለው።

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +1

      ሳህ ሰላምየ ትክክል 👍👍

    • @dyccg5252
      @dyccg5252 2 роки тому +2

      ትክክል እኔምከባሌጋር እድህነበርን ግንሣረግዝፈታኝ ሌላተመኘ እማቃቸዉን እነዛነዉእማገባዉ እያለሢቆሥለኝ ተላያይተንአረፍኩ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 роки тому +1

      @@dyccg5252 What እዉነትሽን ነው 😳???

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 2 роки тому +1

      @@dyccg5252 የኔመ እደህነበረን ሰወለደተቀየረተፋታንለጁንወሠደ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 2 роки тому +18

    ##ደስ ትላላችሁ ግን ልጅቷ በጣም ፈጣጣ ናት ውይኔ ወንድ ልጅ ተለምኖ ከባድ ነው ብሃላ ትቶሽ እንዳሄድ#በቅንነት ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ውዶች

  • @genetymaryam166
    @genetymaryam166 2 роки тому +6

    ኮረና,የሚል,ነገር,ሰማው,ልበል😳😳😋😋😄😄😄😄🙆

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 2 роки тому +6

    አሁን እዚህ እሚቀርቡት የፉቅር ተምሳሌት ሆነዉ ነዉ እሚቀርቡት የልጅታ አካሂድ በዛ ጥሩ አያደለም ለምን ሙጭጭ ማለት ዋጋ ያስከፉላታላ ልጆች ሲመጡ ሁሉም ነገር ይሸለቻታል አይ ልጁ ግን አሁንም ብዙም ደስተኛ አያመስለኛም የድሮ ጋደኛዉ በጣም እሚወዳት ይመስለኛል እስካሁን ፉቱ ላይ ያስታዉቃል ልጅታ ግልጥነታ ጥሩ ነዉ ነገር ግን በጣም መቅረባ ግን ጥሩ አያመስለኛም ያዝልቅላቸዉ እንግዴህ ልጁ ግን ፉቱ ላይ ብዙም ደስተኛ አያመስልም ተሽኮረመምኩ እኔ ከከከከከ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 роки тому +34

    ታምራላችሁ ኮንፊደንስሽ 100%👍👍በፍቅር ያኑራችሁ ማህተብሽ 🤲

    • @AsdAsd-ly7bg
      @AsdAsd-ly7bg 2 роки тому

      ማህተብ ነው እንዴ በደንብ አልታየኝም

  • @webitube4009
    @webitube4009 2 роки тому +13

    በመጀመሪያ ደረጃ ያቀረባችሁት ታሪክ ውሸት ነው ካቀረባችሁ በሃላ ደግሞ edit ብታደርጉት ምናለበት ተመልካችን መናቅ አይሆንባችሁም ወይ ልጁ እኮ 3 አመት ቆየን ብየ ኮረና መጣ ስል ይጋጫል እያላችሁ ነበረ cut አድርጉት እያለ አልሰማ አላችሁ ለማንኛውም የውሸት ዜና አዘግቡ ይደብራል በተመልካች ትጠላላችሁ

    • @lidu3065
      @lidu3065 2 роки тому

      Enem gira new yegebage

    • @tizutube6779
      @tizutube6779 2 роки тому +2

      እውነት ነው ሲጀመር የዉሸት ታሪክ እና ተመልካች ስለሆንን ብቻ ይደብራል እውነት እስከ ዛሬ የቀረቡት ታሪክ እውነት ለመሆናቸዉ እርግጠኛ አደለንm🤣

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 2 роки тому +16

    በቃ ሴት እንዲህ ግልጽ ሲሆን ጥሩ ነው

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 2 роки тому +11

    23:28 "ኮሮና መጣ ተባለ..." እዚህ ጋር ከት ታረገዋለህ? አለ ግና ምን ያደርጋል ኤዲተሩ ተኝቷል 😂

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 2 роки тому +1

    የእውነት ነው የውሸት ታሪክ ነው ኮረና አልኩኝ ሶስት አመታችን ነው ብየ ነበር ከት አርገው

  • @wubtube1219
    @wubtube1219 2 роки тому +5

    ሙሉን ሳይሰሙ መፍረድ ጥሩ አደለም ለካ ቅድም ጉርሻ ፔጅ ለይ አይቼ ሰድቤሸ ነበር ይቅርታ 😀😀😀 ሰዉ ሁሉ ደፋር ነዉ 😍

  • @sarahaile6842
    @sarahaile6842 2 роки тому +6

    ከአንተ በፊት ስንት ሰው አስከፍላለች ኧረ ገና ነው መጀመሬያ ትዳር ውስጥ ግቡ ተዉ ተዉ ፈተናው ገና ነው እቃ እቃ ጨዋታ አስመሰለችው

  • @dubaidubai3277
    @dubaidubai3277 2 роки тому

    በእውነት.ተመቸሽኝ.ምርጥ.ሰው.ነሽ.ሄለንየ.እውነት.የፍቅር.ሰውነሽ.አንተም.መልካም.ሰው.ነህ.ሄለንቆጆ.አንገትሽ.ያምራል.ፈገግታሽ.የደስደስ.አለሽ.ግልፅሰው.ነሽ

  • @Geeztube21
    @Geeztube21 5 днів тому

    ደስ ስትል ልጅትዋ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 2 роки тому +15

    በሉ ሴቶችየ እምታፈቅሩትን ወድ ደፍረን እንናገር ስንሽኮረመም ያልፈናል

  • @kelmwerkekelm7063
    @kelmwerkekelm7063 2 роки тому +2

    ወይኔ ወድሜታሪክህ ያሳዝናል እግዚአብሔር መልካምን አደረገልህ መልካም መሆንህ እቺንየመሰለች የተሻለች ሚስት ሰጠህ እህቴ ኮፊደስሽ ።ስይላል ተከባከቢው እውነተኛአፍቃሬ ነሽ ፈጣሪ በፍሬያጣምራቹህ አይለያቹህ 💝💞

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 роки тому +5

    ብልህ ሴት ነች ዋው

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 9 місяців тому

    በጣም ደሰ ይላል ነፃነትሽ ግን አሁን ያንቺ ነው ተረጋጊ በተረፈ እግዚአብሔር ኑሯቹሁን ይባርክላቹሁ እሱ ግን በጣም ይሸኮረመማል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 місяці тому

    የኛ ባህል በጣም አስቸጋሪ ነው እራስን ደብቆ መኖርን እናበዛለን ፍላጎታችንን የምንደብቅ ነን።እህታችን እንደፈረንጅ ነች ይሻላል

  • @tigistbayou9531
    @tigistbayou9531 2 роки тому +3

    The girl is confident, friendly, charmingly , extrovert, beautiful and true lover. The man is introvert, living in darkness, less confident and undecideds. I have a fear that the man may not fulfill her her expectation. Don't see backwards see the future hope

  • @user-ns4rf8em6o
    @user-ns4rf8em6o 2 роки тому +4

    እረ በናታችሁ ፍቅር ደስ ይላል ግን አሁን ስላላችሁ ብቻ ነው ማውራት ስላለፈ ታሪክ አታውሩ በናታችሁ

  • @yasara9205
    @yasara9205 2 роки тому +4

    በጣም ነው የምታምሩት አምላክ አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 2 роки тому +5

    የኔ እናት ልጅቷ ግልፀኝነቷ😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @getchtefera7928
    @getchtefera7928 2 роки тому +2

    Good example for Ethiopian new generation , specially the way she approached him. both of them telling the truth without exaggerating .

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 роки тому +3

    እኔን እራሴን በሷውስጥ አገኘሁት
    ከሚገርማችሁ የምወደውን ልጂ አለ ግን ልክ እደሷ ነው የምነጫነጭበት በጣም ነው ደግሞ የምወደው ግን አይረዳኝመረ ኡፉ ንዴቴ ልቀው ፈልጌ ግን አልጅ ልም መራቅ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому

    እግዛብሄር ያሳካላችሁ አቤት ግልጽነት ስወድሽ ምንም እንከን የለለብሽ የፍቅር ጀግና ሱት ነሽ ታድለካል ወድሜ ላፍ አርጋት ዘበናቹ ይባረክ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому +10

    ውይ አንዳንድ ሴቶች ድፍርታችሁ ክክክክክ እኔ ብሆን እንኮን ጠይቄ ጠይቀውኝ እራሱ ስቅደርደር ክክክክክስቶች አንልጠውኛል

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 Рік тому +1

    ልጂቷን እንደት እድውድድኳት ግልጽ ሴት ናት የኔ እህት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርግላችሁ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 2 роки тому +8

    ቀልቃላ ሴት አሎድም ረጋ ማለትም ውበት ነው በዛ ላይ የባልም ሆነ የሚስት ቤተሠብ መከበር አለበት መወደድ አለበት ቤተሠቦቼን ሳያከብር ሚስቴ ብሎ ቢንከባከበኝ አልሠማውም እኔም የእሱን ቤተሠቦች ላከብር ልወድ ግድ ነው😘

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 2 роки тому +6

    በለው ሰላሶ አመት የኖር አስመስሉ እኮ የሶስት አመት ፍቅርኝች

  • @user-vo9it3bx2j
    @user-vo9it3bx2j 2 роки тому +5

    ጋን ግጥሙን አያጣም ይባላል እደሷ መቀልቀል የሱ እርጋታ ደስይላል

  • @sifen5
    @sifen5 2 роки тому +6

    አቤት እርጋታው እዴት ዴስ ይላል እዳታ ያለ ወዶችን ያብዛልን

  • @ephremgebre879
    @ephremgebre879 2 роки тому

    እንዴት ደስ ትላለች ምርጥ ሴት በራሶ የምትተማመን ንፁህ ፍቅር ለመስጠትና ለመቀበል የተዘጋጀች አዳምጡ ብር ያላችሁ ጥሩ ቤተሠብ ነዉ ግልፅ ቤተሠብ ነዉ ያሣደጋት በርቺልኝ ገና ገና ከትዳር በኣላ ብዙ እናያለን ቤት ሠርተሽ ሀገርሽ ላይ ትልቅ ነገር ሠርተሽ ለማየት ያብቃን

  • @rebuniatnafu2868
    @rebuniatnafu2868 2 роки тому +4

    ጎበዝ በረስ መተማመንሽ ሳላደንቅ አላልፍም ግን ትንሽ ረጋ በይ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 роки тому +1

    ፈጣሪ አላለላችሁም ከዛችኛዋ ጋራ

  • @techawatch
    @techawatch 2 роки тому +6

    እንዴ ምትገርም ልጅ ናት ቅልጥፍናዋ የህይወት አጋሯን አገናኛት ያዝልቅላችሁ።ምንም በኢትዮጵያ ባህል አልተለመደም ሀሪፍ ሚስት ነው የሰጠህ ፈጣሪህን አመስግን ከምንም በላይ ደግሞ ግልጽነቷ ሀሪፍ ነው።

  • @abdunasiryoutube8287
    @abdunasiryoutube8287 2 роки тому +3

    እውነተኛ ሴት ናት ሁሉም የሃገራችን ሴቶች እንደዚህ ግልፅ በሆኑ ብዙ ነገሮች ይቀራሉ ብዬም አስባለሁ

  • @bint4181
    @bint4181 2 роки тому +27

    ስው ሁላ ባል ይዋጣለታል ታምራላችሁ

    • @shegeralmazk
      @shegeralmazk 2 роки тому

      ደምሪኝ እህት የኔ ውድ

    • @msertdaig5134
      @msertdaig5134 2 роки тому +2

      😂😂

    • @user-ux7rb7vs2o
      @user-ux7rb7vs2o 2 роки тому

      ሀሀሀሀሀሀሀ

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 2 роки тому

      ክክክክክክክ፣አቺስ

    • @bint4181
      @bint4181 2 роки тому

      @@sn-jn3eg አልወጣልንም. እኔ እንደምፈልገው😁

  • @tirezaniguse3412
    @tirezaniguse3412 9 місяців тому

    Shikoratiìiiiiiiiii ! Betam des tilalachu !Wiste nachu ! Selam na tena yistachu, yeabrahamna sara gabicha yihunilachu!

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 роки тому +16

    ሰዉ አስቀያሚ የሚላቸው ሴቶች ለትዳር ምርጥ ናቸው #ወንዶች ንቁ ❗️

    • @byfaithfl5325
      @byfaithfl5325 2 роки тому

      😂

    • @hannah-jt4rw
      @hannah-jt4rw 2 роки тому +1

      be shorni be ashemur eyesedebkat new aydele

    • @user-tt7cw5me8i
      @user-tt7cw5me8i 2 роки тому +6

      የአስቀያሚ ሴት ኮሜንት 😂

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 Рік тому

      አዜብ አስቀያሚ ስለሆንሽ ነው ምስኪን🤣🤣🤣🤣

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 2 роки тому +1

    ትወናው ተሳክቶላችኋል ከት አድርገው አላለም hahaha እንዲህ አይነት ታሪክ የለም ሲጀመር

  • @memeazanaw655
    @memeazanaw655 2 роки тому +2

    የኔ ቤተሰብም እንዳንች ቤተሰብ ሁሉም እንደጓደኛ ነው ምንወያየው እናታችን እንደጓደኛ ነው ሁሉንም ነገር ነው ምንነጋገር እሽ

  • @halenhabetamu4478
    @halenhabetamu4478 2 роки тому +1

    የእውነት እና እራሱ ፈራሁ የሶስት አመት ፍቅረኛየን አልፈልክም ብየው ሁሌም ያለቅሳል ቤተሰብ ጋ ፍቃድ የለም እኔም ብዙም ዋው ብየ አልወደውም እና ምን ይሻለኛል

  • @mesretadugna7782
    @mesretadugna7782 Рік тому +1

    ተረጋጊ ወንዱ ልጁ ስልቹ ነዉ ዛሬ እደተወዳዳችሁ ነገ መሰለቻቸት ስለ አለ ተረጋጊ ደግሞ ሁሉ ሰዉ ምርጫ አለሁ

  • @sallshm1875
    @sallshm1875 2 роки тому +8

    ሰታምሩ

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 2 роки тому

    Betam meteweded smart leje nat uffff .feker yehonech esum betam teru bale yehonal .wedwlu keberu amelak fekeruen ena tenkarewn yesetachehu .sereg entebekalen ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏☝️☝️☝️

  • @bettygetu8959
    @bettygetu8959 2 роки тому +4

    ይሄ ኮፍደስ አይባልም ሴት እረጋ ማለት አለባት አስሬ ያምራል ይያለች አሽኮረመመችሁ ነገሩ ተገለበጠ ዘንድሮ

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 2 роки тому +4

    ቆንጆ ቆንጆ አትበይው ክክክክክ ይኮራል

    • @honey48757
      @honey48757 2 роки тому

      Aha Melkun Weda meselegn Yeteyekechiw 🤔🤔🤔
      Abesha Demo Weg Yiwedal. Hooo. Konjo kehone Konjo bitilew min Ale 🤔🤔

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +3

    ክክክክክክክክ እረ በሳቅ ገደልሽኝ ያዩት ሴቶች ሁሉ የኔ እንድሆነ እንድያቁልኝ እፈልጋለሁ አላለችም

    • @astergizat7652
      @astergizat7652 2 роки тому

      ክክክክክክ በቃ አወቅንላት በአደባባይ 🤣🤣🤣

  • @mlashughedam4707
    @mlashughedam4707 2 роки тому +1

    Very beautiful woman strong with full of Confidence keep do it and you are handsome man with good heart God blessing your love ❤️

  • @user-hd5gr5zy2l
    @user-hd5gr5zy2l 2 роки тому +8

    የልጅቷ ግልፅነት ደሥ ይላል አይለያቹ

  • @etsegenetadar7558
    @etsegenetadar7558 2 роки тому

    በጣም ደስ ትላለቹህ. የምትወድዱ ናቹህ. አንቺ ያልሽው ነገር " ሁሉም የአንቺ ፍቅርኛሽ እንደሆነ እንዲያውቁልሽ የፍለግሽው" በጣም ስለምትወጂውና ስለምታፈቂርው ነው, ትኮሪበታለሽ. በእኔ አስተሳሰብ( ይሄ ፍቅር ነው እንጂ ፍራሃት አይደለም( አንቺ የገለፃሽው ሌሎች ሴቶች እንዳይቀሙኝ ሁሉም እንዲያውቁት የምትፈልጊው)
    በጣም በጣም ደስ ትላላቹህ.
    ልጅ በልጅነት ነው!!! ዛሬ መጋባት አለባችሁ!!!
    ይቅናቹህ🙏🏻

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 роки тому +2

    እ ሁለቱም ቆንጆ ናቸው ልጁ ለኔም ተመቸኝ🤣

    • @hanan-os1wn
      @hanan-os1wn 2 роки тому

      Kkkkkk ar uuuuuuuuu mabdwa naw yihe koment kayech

  • @adanefekadu9502
    @adanefekadu9502 2 роки тому +10

    You guys so grateful,I wished God bless your Love for future!!

  • @mdr7350
    @mdr7350 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ትላላችው እግዚአብሔር ይባርካችው