Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እስካሁን ይህንን ያክል ምርጥ ድራማ ከተዋይናይ አይቼ አላውቅም ! ምርጥ ድርሰት ነው በዚሁ ቀጥሉበት
ኧረ ያየሽ ቆንጆ በስራሽ የአበጀሽ ታናሽ እህት ስወድሽ ታዴ ወፍ ሳይንጫጫ ሲል ኧረ እኔ ብቻየን እንጫጫለሁ አላልሽም 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላችሁም ዉብ የዉብ ዳርቻዎች በርቱ ።
ያየሽ የተሰጠሽን ካራክተር ሁነሽ ነው እምትተውኒው በጣም ደስ ይላል ቀጣይ ስሩበት❤❤
መጡ ❤❤ እፍፍፍፍፍ እናንተን ሳይ ኢትዮጵያ ያለሁ እየመሰለኝ ሱስ ሄናችሁብኝ
እኔ እራሱ ካላየዋቸው ሌላ አለም ያለው ነው የመሰለኝ😮
ትክታታይ ይሁን በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደርሳችሁ ለፆመ ፍስለታ ነሀሴ 16 🥰🥰🥰
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ደብረማርቆስ ልዩ ናችሁ ቀጥሉበት
ያየሽ ዛሬ ሀረካቷ ሻሽ አስተሳሰሯ ከለሩም ጭምር ጉራጌ መስላለች ስታምሪ🎉❤❤❤
ፍትህ ለሔቬን ፍትህ ለህፃናቶች ፍትህ ለሴትልጅ😢😢😢
እዉነት ነዉ ድምጽ መሆን አለብን እያንዳዳችን ሰዉ 😢 እንኳንም ሰዉ ከብቱም እንስሳቱም አፍ አዉጥቶ ፍትህ መጠየቅ አለበት 😭😭
ያየሽ ደስ ሰተል ስወዳት❤❤❤❤🎉🎉🎉
አበጀሽ ናፈቀችኝ❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ወዶቼ እማዋን በደንብ አርሱልን ተከባከቡልን እስከምትመለስ እዴት እደናፈቀችኝ የድራማዉ ድምቀት አበጀሽ
ወለደች እንዴ
አበጀሽ ወለደች እንዴ?
አበጀሸ ወለደች እዴ❤❤❤❤❤
ያየሺዬ የኔ ቆንጆ የእብድ ቤት 😂😂😂😂😂😂
አቤትደሰ ሰትሉ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የዛሬው ያበደ ነው ዎው ❤❤❤❤
ደሞ ማን ሊዳር ነው መቼም አያልቅባችሁ በርቱልኝ የምወዳችሁ👌🙏
ውዶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ መልካም በዓል ❤❤❤❤❤❤
አይይይ እነዝህን ሳይ የዱሮው ነው ትዝየሚለኝ❤😢😢
እንኳን አደርሳቹ አደርሰን👏👏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ይስጣት በይቅርታ አይኑም ይያት ይድብሳት ይበቃል ይበለን 🤲🤲 አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏አሚን አሚን🎉🎉🎉🎉🎉
ፍትህ ለሄበን።እንደው ታዘብኩዋችሁ ስለዚች ምስኪን ህፃን ምናለ በድራማም መልክ ብትሰሩ ወዲህ አስተማሪ ነው ወዲህ ድጋፋችሁን ትገልፃላችሁ።ባይ ባይ አላየሁም
እድሜዉ ይጠር ለሞጣ ብሔር ዉስጥ ወሸቀላቸዉ ፈሩ መሰል እኔም አናደዉኛል።
@@Kidist-rn2xc አይገርሙም።ያ የምወደው ሰልፍ ብየ የማየው ድራማ እንኩዋን አስጠላኝ።ልቤ ሄበንና ለማንም እህቶችዋ ለተደፈሩት ህፃናት ላይ ነው አሁን የመዝናኛ የሳቅ ግዜ አደለም
ወይ አስካል የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤
ትዝ አለኝ እኔ እራሱ ሳገባ አላገባም ብየ ጠፍቸ ነበር ሰርጉ 3 ቀን ሥቀርዉ እድህነበር የተተራመሱት😂😂😂😂😂😊😊❤❤❤❤❤🎉🎉
አየሽው ቤተሰብሽን ሲተራመስ 😂
አየ ያችስ የከፍነው አየሽ ቤተሠብ መተራመሡን እኔስ እሽ ነው ያልኩት ማግባት ብርቅ መስሎኝኮነው😂😅😅😅
ዉይ ምነዉ አልሽ 😂 አንቺስ ነገረኛ ነሽ ምነዉ ስንቱ ሲጠብቅ አንቺ ጥፍት 😳😢😀
እኔ ደሞ መስከረም ላይ በግድ ባይባልም በቤተሰብ ምርጫ ልዳርነው ልጥፋ ምን ትመክሩኛላችሁ 😂😂😂
የናተ ደስ ይላል ከዚህ አለም ውጥንቅጥ የሚያወጣ ደንበኛ ፊልም ባህላችንን ያለቀቀ ምርጥ ነው በርቱ በተለይ ውጫገር ላለን አሪፍ ነው ።
ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤❤❤
ወይ ትዝታ እኔብቻ እደዚህ ጉጉድ ሳይባልልኝ እግሬን ነቅየ አገር ላገር ስዞር ትችላላችሁ በርቱ ውዶች ❤
ልዮዎች ናችሁ በርቱልን
እዃን አደረሳችሁ ምርጦች በሀላቹህድስይል።እውዳቹሀለን❤❤❤❤❤
እኳንደና መጣችው የኔውዶች 💚💛❤🎉🎉🎉
እረ እምዋ ድምቀታችን❤
በጣም ነው የምወዳችሁ 💚💛❤
አያ ገሬ😂😂😂አስካል 😅 ዋው ስወዳችሁ ❤❤❤
ምርጥ. እና አስተማሬነው የዛሬው እናተ ሁሌም አድስነገር እዳመጣቹህነው የኔ ባለማህተቦች❤❤❤❤❤
ደስትላላችሁ
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እን ኳን ለእመቤታችን ትንሳኤ አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የድካም የናፍቆት ማስረሻየ ናችሁ እናተን ሰይ ውስጤ የረጋጋል ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤
ወይ ገረመው ደሞ ሚገርመው የሱ አይነት ሠው ሠሞኑን ሠርግ ላይ አይቼ ነበር😂😂 የገሀዱን አለም ስለምትሠሩ በርቱ😅😅😅
😂😂😂😂
😅😅😂😂
የዛሬው ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘💘💘💗🌹🌹🌹💖💖💖🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂
አይሆንም አይባልም ታሪኩ በርግጥ ሊሆንየሚችል ገጠመኝ ነው:: ራስ ወዳድነት የብዙ ወንጀሎች መንስኤ መሆኑ ይታወቃል:: በጣም አዝናኝና አስተማሪ ድራማ ነው:: ❤
አዱኛ እራስህን አጉብጠህ ጆፌአሞራ እየመሰልክ ነው😮ቀጥ ብለህ ለመሄድ ሞክር በአጭሮች መሀል ተገኝተህ እረጅም እረጅም እያሉህ ከእነሱ እኩል እራስህን ያስተካከልክ መስሎህ ጎበጥክ እና አዱኛ😮ቀጥ ብለህ ለመሄድ ሞክር😮
😍😍😍😍😍ቀጣዩ ናፈቀኝ😅😅😘💚💛❤️ 💚💛❤️
ሀገሬ ናፈቀኝ
ፍትህ ለሄቨን እንድትጠይቁ በእኛ በአድናቂዎች ስም እንጠይቃለን😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህህህህህ ዝም አንልም
ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢
ማሮችዬ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤
ፍትህ ለሔቨን የምር ቪድዮ መስራት አለባቹ እናተስ ለምን ዝምም አላቹ
ፈርተዉ
መጡመጡ ❤❤❤😂😂😂
አስካልዬ አምሮብሻል😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ገሬ ምን መስለህ መጣህ
አንድኛ ነኝ ❤😅
የኔ ማሮች😂😂😂😂 ሀሳቡ ከየት እንደሚመጣላቹ
ያየሽ እና አታጓች ሲችሉበት ታምራላችሁ
እመዋ ወለደች እንዴ
የኔአማራወች ❤❤❤❤❤ ድምቀቶቸ🎉🎉🎉❤❤❤
ያዝናኑኛል❤❤❤
ምነው ጠፋችሁ ።የቡሄን ድረማ ጠብቄ ነበር ይሁን ።
በጣም ያምራል በርቱልኝ!!!
ቀጣይ እጠብቃለን
ኧረ ቀጣይ ይኑረው ልባችንን አጠልጥላችሁ አትቅሩ😢😢😢
የኔ ውዶች እኳን ።ና መጠችሁ
ዉይ በፈጣሪ ቶሎቶሎ ኑልኝ እናተብቻ ነዉኮ የምከታተለዉ ሥቀሩ ያለ ድብርትና ሀዘን😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ❤❤❤❤❤❤❤
አረ ተኛ ነኝ ዛሬ
ትንሽ አታፍሩም ሀዘን የሚባል ነገር አይሰማችሁም
ፊትህለሔፌን
ያየሽ ልቤን አቆሰልሽው በሳቅ ጋሼ ከግርግዳው ለጠፍዎ 😂😂😂😂
ወይኔ ያየሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ስወዳቹኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይታደ አይ ያየሽ 😅😅😅😅😅 አይ አዱኛ😅😅😅😅😅😅 ፍርፈር አልኩ በሳቅ
የአይኔ አበባ እንኳን ደስ ያለሽ አበጀሽ ወለደች ወይ?
አይ አሰካል😅😅
Beautiful ❤
ገረመው እንቅጥቅጥ ይዞታል😂😂😂
እግዚአብሔር ይግስጥክ አንተ ጠንቁዋይ
❤❤❤❤❤❤
እረ ያየሺ በሳቅ ገደልሺኝ 😂😂😂😂የተሰጠሺን ካላክተር ተሰሪው አለሺ የመችሺ
ውይይይይ ያየሽ አቃጠልሺው ታደን 😂😂
ፍትህ ላ ማራ ክልል ዳታ መል ሧ ተዘግ ታል ይለቀቅልን
መቸ ተዘጋ 😢 ትናት ማታ አውራቻለሁ
@@MekiyaEndris-w5g የት ማራ
@@MekiyaEndris-w5g መከለ ሠላም አይ ሠራ ም
@@fgfdggf2658 ደሴ
አወ ተዘግቷል 😭
ፍትህ ለጨቅላዋ ለሄቨን
አይቼ እኮምታለው
አካን ደህነ መጣችኁ❤❤❤❤❤
አታጉአድ ግን ምን አስባ ነው
ፍትህ ላአማራ ክልል ዳታ ይለቀቅልን
ግን ለምንድነው ፍትህ ለሄቨን የማይሉት እ
ፍትህ ላማራ ህዝብ
አስካል እምትመጣመጥ ነገር ልግዛላት 😂😂😂😂
ዛሪ ጀምረሽ አለቅሽ
ለምንድን ነው ቶሎ ቶሎ ፊልሞችን የምትለቁት? ለእናንተም እኮ አዋጭ የሚሆን አይመስለኝም ምክንያቱም አንዱን ሳንመለከተው በላይ በላይ ስትለቁ በፊት የተለቀቁትን ህዝብ አጣጥሞ ሳያያቸው ከተመልካች ማግኘት ያለባችሁን ነገር ታጣላችሁ በተረፈ ግን ሳላደንቃችሁ ማለፍ አልፈልግም ነገር ግን በየሰልስቱ እና በየሳምንቱ ፊልሞችን አትልቀቋቸው ቢያንስ ከሶስት ወር በፊት ባይሆን እላለሁ ይህ የግሌ አስተያየት ነው፡፡
አንች ስታይ ፊልሙ ላይ አጥንት አለ እንዴ የምትግጭዉ? አጣጥመሽ ስትይ መታየቱ አይቀር
🎉🎉🎉🎉😂😂😂
❤❤❤Wow
ወይ ገረመወ ክክክክክክ
🎉🎉🎉🎉
አበጀሽ..እና..ብርቁ..ድምቀት..ናቸዉ
መንጋ ጥርቅም እስኪ ለሄቨን ሃዘን ሰርታችሁ አሳዩን
ያጠራቅምሽ \ ህ
ኡኡኡ ምንው ሄቭን ብቻ ናት እንዴ ተደፍራ የሞተችው ቤቱ ይቁጠርው ምንው ህዝቤ አሽቃበጣችሁ ሁለተኛ አመት ድርስእናት የተባለቸው አፍዋን ዘግታ ለምን ከአመት በሃላ ለማንኛውም ዘንድሮ ገንዘብ ለማግኝት ስውልጁን የሚገልበት ግዜንውአታሽቃብጡ በቲያትር እንኳን ያዝናኑን እስቲምድር አሽቃባጭ
ኔት ሥላልነበረ ነው ዝም ብላ አይደለም ሢቀጥል ሌሎቹም ተደፍረው ዝም ሥላሉ እሧም ዝም ማለት አለባት እንዴ ምን አይነት ከብትነት ነው ሢቀጥል ታዋቂ ናቸው ፍትህ ቢጠይቁ ምን ችግር አለው ፊልማቸው አይቆም ምን ችግር አለው
@@chuchumike3286አንች ሴት ነሽ በዚህ ልክ ግፍ ተሰርቶባት የሞተች ህፃን የለችም ለአንዱም ድምፅ ያልሆንሽዉ አንች ነገ የራስሽ ልጅ ላይ ድምፅ ትሰጫለሽ
@@chuchumike3286ባለጌ ሴት ጋጠወጥ ነሽ እኔ አማራ ነኝ ግን በዚህ ልክ ለደፋሪ ለዛዉም የዛች ምስኪን ህፃን ስቃይ የማይገባዉ ወንጀለኛን የሚደብቅ ብሔር ከሆነ በአፍንጫየ ይዉጣ አንች ቆሻሻ ሴት ነሽ በልጆችሽ አግኝዉ ገደል ግቡ። እኔ እንዲህ አይነት አረመኔ ማህበረሰብ አማራ አይደለም። እናት ነሽ ግን ? ጋለሞታ ዘማዊ ካልሆንሽ በስተቀር በአንድ አመት ልጅ ይረሳል? እናት ብትሆኝ ይድረስብሽ የ እናቷ ጦሰ ምቀኛ ቡዳ ዘረ ቡዳ ነሽ። በጣም ልብ ታደሚያለሽ ቆሻሻ ሴት
እኔ እምላችሁ በሽተኛ ሁናችሁ አትስሩ ፈጣሪ እዳይከትባችሁ
Ataguaj swedsh😁🥰
በጉጉት የሚጠብቃቸው እንደኔ አቀጀሽ ወለደች እንዴ ጠፍች ?
Heaven lebzuwoch yaltegalete gif Bedel megalecha fitih tihun,bezich miskin enate tsnat bizuwoch kebedel yidnalu bizuwoch fitih yagegnalu ,yihen ye seytan sira migebawun sayagegn lbachin ayarfim ...alemu akef yesetoch mahaber abalat be ferensay
አያ ገረመው የእውነት ታሞ ነው ወይሥ ምኞት ነው
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ምነው tfatu
እችክክክክክክ 😂😂❤❤
አያገረመው እረታ አትሟረተሰ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
enezih sewoch le Heven fiteh kalalu block enaregachew yesew zer bemulu fiteh le Heven malet alebet
እስካሁን ይህንን ያክል ምርጥ ድራማ ከተዋይናይ አይቼ አላውቅም ! ምርጥ ድርሰት ነው በዚሁ ቀጥሉበት
ኧረ ያየሽ ቆንጆ በስራሽ የአበጀሽ ታናሽ እህት ስወድሽ ታዴ ወፍ ሳይንጫጫ ሲል ኧረ እኔ ብቻየን እንጫጫለሁ አላልሽም 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤ሁላችሁም ዉብ የዉብ ዳርቻዎች በርቱ ።
ያየሽ የተሰጠሽን ካራክተር ሁነሽ ነው እምትተውኒው በጣም ደስ ይላል ቀጣይ ስሩበት❤❤
መጡ ❤❤ እፍፍፍፍፍ እናንተን ሳይ ኢትዮጵያ ያለሁ እየመሰለኝ ሱስ ሄናችሁብኝ
እኔ እራሱ ካላየዋቸው ሌላ አለም ያለው ነው የመሰለኝ😮
ትክታታይ ይሁን በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አደርሳችሁ ለፆመ ፍስለታ ነሀሴ 16 🥰🥰🥰
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
ደብረማርቆስ ልዩ ናችሁ ቀጥሉበት
ያየሽ ዛሬ ሀረካቷ ሻሽ አስተሳሰሯ ከለሩም ጭምር ጉራጌ መስላለች ስታምሪ🎉❤❤❤
ፍትህ ለሔቬን ፍትህ ለህፃናቶች ፍትህ ለሴትልጅ😢😢😢
እዉነት ነዉ ድምጽ መሆን አለብን እያንዳዳችን ሰዉ 😢 እንኳንም ሰዉ ከብቱም እንስሳቱም አፍ አዉጥቶ ፍትህ መጠየቅ አለበት 😭😭
ያየሽ ደስ ሰተል ስወዳት❤❤❤❤🎉🎉🎉
አበጀሽ ናፈቀችኝ❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ወዶቼ እማዋን በደንብ አርሱልን ተከባከቡልን እስከምትመለስ እዴት እደናፈቀችኝ የድራማዉ ድምቀት አበጀሽ
ወለደች እንዴ
አበጀሽ ወለደች እንዴ?
አበጀሸ ወለደች እዴ❤❤❤❤❤
ያየሺዬ የኔ ቆንጆ የእብድ ቤት 😂😂😂😂😂😂
አቤትደሰ ሰትሉ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
የዛሬው ያበደ ነው ዎው ❤❤❤❤
ደሞ ማን ሊዳር ነው መቼም አያልቅባችሁ በርቱልኝ የምወዳችሁ👌🙏
ውዶችየ እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ መልካም በዓል ❤❤❤❤❤❤
አይይይ እነዝህን ሳይ የዱሮው ነው ትዝየሚለኝ❤😢😢
እንኳን አደርሳቹ አደርሰን👏👏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ይስጣት በይቅርታ አይኑም ይያት ይድብሳት ይበቃል ይበለን 🤲🤲 አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏አሚን አሚን🎉🎉🎉🎉🎉
ፍትህ ለሄበን።እንደው ታዘብኩዋችሁ ስለዚች ምስኪን ህፃን ምናለ በድራማም መልክ ብትሰሩ ወዲህ አስተማሪ ነው ወዲህ ድጋፋችሁን ትገልፃላችሁ።ባይ ባይ አላየሁም
እድሜዉ ይጠር ለሞጣ ብሔር ዉስጥ ወሸቀላቸዉ ፈሩ መሰል እኔም አናደዉኛል።
@@Kidist-rn2xc አይገርሙም።ያ የምወደው ሰልፍ ብየ የማየው ድራማ እንኩዋን አስጠላኝ።ልቤ ሄበንና ለማንም እህቶችዋ ለተደፈሩት ህፃናት ላይ ነው አሁን የመዝናኛ የሳቅ ግዜ አደለም
ወይ አስካል የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤
ትዝ አለኝ እኔ እራሱ ሳገባ አላገባም ብየ ጠፍቸ ነበር ሰርጉ 3 ቀን ሥቀርዉ እድህነበር የተተራመሱት😂😂😂😂😂😊😊❤❤❤❤❤🎉🎉
አየሽው ቤተሰብሽን ሲተራመስ 😂
አየ ያችስ የከፍነው አየሽ ቤተሠብ መተራመሡን እኔስ እሽ ነው ያልኩት ማግባት ብርቅ መስሎኝኮነው😂😅😅😅
ዉይ ምነዉ አልሽ 😂 አንቺስ ነገረኛ ነሽ ምነዉ ስንቱ ሲጠብቅ አንቺ ጥፍት 😳😢😀
እኔ ደሞ መስከረም ላይ በግድ ባይባልም በቤተሰብ ምርጫ ልዳርነው ልጥፋ ምን ትመክሩኛላችሁ 😂😂😂
የናተ ደስ ይላል ከዚህ አለም ውጥንቅጥ የሚያወጣ ደንበኛ ፊልም ባህላችንን ያለቀቀ ምርጥ ነው በርቱ በተለይ ውጫገር ላለን አሪፍ ነው ።
ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤❤❤
ወይ ትዝታ እኔብቻ እደዚህ ጉጉድ ሳይባልልኝ እግሬን ነቅየ አገር ላገር ስዞር ትችላላችሁ በርቱ ውዶች ❤
ልዮዎች ናችሁ በርቱልን
እዃን አደረሳችሁ ምርጦች በሀላቹህድስይል።እውዳቹሀለን❤❤❤❤❤
እኳንደና መጣችው የኔውዶች 💚💛❤🎉🎉🎉
እረ እምዋ ድምቀታችን❤
በጣም ነው የምወዳችሁ 💚💛❤
አያ ገሬ😂😂😂አስካል 😅 ዋው ስወዳችሁ ❤❤❤
ምርጥ. እና አስተማሬነው የዛሬው እናተ ሁሌም አድስነገር እዳመጣቹህነው የኔ ባለማህተቦች❤❤❤❤❤
ደስትላላችሁ
ሰላም ሰላም ቤተሰብ እን ኳን ለእመቤታችን ትንሳኤ አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የድካም የናፍቆት ማስረሻየ ናችሁ እናተን ሰይ ውስጤ የረጋጋል ሰላም ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤
ወይ ገረመው ደሞ ሚገርመው የሱ አይነት ሠው ሠሞኑን ሠርግ ላይ አይቼ ነበር😂😂 የገሀዱን አለም ስለምትሠሩ በርቱ😅😅😅
😂😂😂😂
😅😅😂😂
የዛሬው ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘💘💘💗🌹🌹🌹💖💖💖🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂
አይሆንም አይባልም ታሪኩ በርግጥ ሊሆንየሚችል ገጠመኝ ነው:: ራስ ወዳድነት የብዙ ወንጀሎች መንስኤ መሆኑ ይታወቃል:: በጣም አዝናኝና አስተማሪ ድራማ ነው:: ❤
አዱኛ እራስህን አጉብጠህ ጆፌአሞራ እየመሰልክ ነው😮ቀጥ ብለህ ለመሄድ ሞክር በአጭሮች መሀል ተገኝተህ እረጅም እረጅም እያሉህ ከእነሱ እኩል እራስህን ያስተካከልክ መስሎህ ጎበጥክ እና አዱኛ😮ቀጥ ብለህ ለመሄድ ሞክር😮
😍😍😍😍😍ቀጣዩ ናፈቀኝ😅😅😘💚💛❤️ 💚💛❤️
ሀገሬ ናፈቀኝ
ፍትህ ለሄቨን እንድትጠይቁ በእኛ በአድናቂዎች ስም እንጠይቃለን😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህህህህህ ዝም አንልም
ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢
ማሮችዬ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤
ፍትህ ለሔቨን የምር ቪድዮ መስራት አለባቹ እናተስ ለምን ዝምም አላቹ
ፈርተዉ
መጡመጡ ❤❤❤😂😂😂
አስካልዬ አምሮብሻል😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉
ወይ ገሬ ምን መስለህ መጣህ
አንድኛ ነኝ ❤😅
የኔ ማሮች😂😂😂😂 ሀሳቡ ከየት እንደሚመጣላቹ
ያየሽ እና አታጓች ሲችሉበት ታምራላችሁ
እመዋ ወለደች እንዴ
የኔአማራወች ❤❤❤❤❤ ድምቀቶቸ🎉🎉🎉❤❤❤
ያዝናኑኛል❤❤❤
ምነው ጠፋችሁ ።የቡሄን ድረማ ጠብቄ ነበር ይሁን ።
በጣም ያምራል በርቱልኝ!!!
ቀጣይ እጠብቃለን
ኧረ ቀጣይ ይኑረው ልባችንን አጠልጥላችሁ አትቅሩ😢😢😢
የኔ ውዶች እኳን ።ና መጠችሁ
ዉይ በፈጣሪ ቶሎቶሎ ኑልኝ እናተብቻ ነዉኮ የምከታተለዉ ሥቀሩ ያለ ድብርትና ሀዘን😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ❤❤❤❤❤❤❤
አረ ተኛ ነኝ ዛሬ
ትንሽ አታፍሩም
ሀዘን የሚባል ነገር አይሰማችሁም