የሞቀ ትዳር ተሰቶናል || ቤተሰቦቼ ከኔ ይልቅ ለሷ ይቆረቆራሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2022
  • እንደዚ አይነት በፍቅር የተሞላ ቤትን ያድላችሁ
    Like Share and Subscribe Thanks

КОМЕНТАРІ • 255

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 роки тому +47

    ታምራላቹ ነገር ግን ብዙ ጊዜ ሚዲያ ላይ የምትወጡ ፍቅረኛሞች በጣም የሚያስጠላው ዘማሪ ነበሩክ,ቤተክርስታኑ ውስጥ ነው ያደኩት......ትሉና ከዛ ደሞ ስለጭፈራ ቤት ዳኪራቹ ትተርካላቹ ሚዲያ ላይ ስትወጡ ታዳጊው እዲማሩበት ማድረግ ጥሩ ነው እዚ የሚቀርብት ደሞ ማንን የትኛውን ትውልድ በመፈሳውም ሆነ በአለማዊው ለማስተላለፍ የሚታተባቹ ናቹ ቢቻል በቃ ስለቤተክርስታን አታውሩ በናተ አይነቱ ግራ የተጋባ ትውልድ ቤተክርስታን መከራዋ በስቷል ።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 роки тому +56

    ጨዋ ልጅ ክብርሽን ጠብቀሽ ሀይማኖትሽን አክብረሽ በዕእዛዙ መሰረት በቃልኪዳንና በቅዱስ ቁርባን ህይወትሽን ስለመሰረትሽ ቤታችሁ ሁሉ እንደእብርሃምና ስር የተባረከ ነው የሚሆነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ እስከመጨረሻ አብራችሁ ኑሩ። የምትጠሯት የአማኑኤል እናት ድንግል ማርያም ለዘላለም አትለያችሁ ታክብራችሁ ታስከብራችሁ።

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 роки тому +21

    በስረአተ ቁርባን ማግባት ያሰባችኹ የታደላችኹ የመዳም ቅመሞች አላችኹ 👍👍💕💕💕💒💒

    • @emebetaberatube8924
      @emebetaberatube8924 2 роки тому +2

      አለን እንደ እግዝአብሄር ፍቃድ

    • @user-eh4bp9pj2w
      @user-eh4bp9pj2w 2 роки тому +2

      ይታደሉታል እንጂ አይታደልቱም የሚያስቀነኝ ቢኖረ በተክሊል የሚደሩት አየ መታደል የዛሬ ወንዶች ቆርቶ በተክሊል ለግዜው ፈቅረ አይሆንም መጨርሻውን ያሳምሮል የመዳም ቅሞሞች 🥰🥰🥰

    • @hyme7165
      @hyme7165 2 роки тому +1

      አለን እግዚአብሔር ቢፈቅድ

    • @user-bg6fb1vt8k
      @user-bg6fb1vt8k 2 роки тому +1

      አለን በእግዚአብሔር ቸርነት

    • @user-lu4kp5lh8p
      @user-lu4kp5lh8p 2 роки тому +1

      አለን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ🙏

  • @zeenbzeenb3906
    @zeenbzeenb3906 2 роки тому +7

    የቴዲ ጋደኛ ስለሆንክ አንተን ሳይ ደስ ይለኛል ቴዳ ባተውስጥ አየዋለው ነብሱ ይማር ቴድዬ

  • @user-ze9ys8zq3h
    @user-ze9ys8zq3h 2 роки тому +14

    ክህሎት እና ሮሔ ሚድያ ላይ የሚቀርቡ ሴቶች ከዱቄት ነፃ የሆኑ የተፈጥሮ ማንነታቸውን ይዘው የሚቀርቡ ናቸው።

  • @user-pw6ho3fs8i
    @user-pw6ho3fs8i 2 роки тому +5

    የተረጋጋች ሴት ደስ ስትል አኹንም እመብርሃን ወላዲተ አምላአክ ቤታችኹን በበረከት በፍቅር ትሙላላችኹ በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 2 роки тому +12

    ውቦች ሺ አመት በፍቅር ኑሩልኝ እስከ መልካም ስራዎቻችው እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችው ረዱ ፍቄ🙏🙏🙏

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 2 роки тому +7

    እኚ ጥንዶች ደስ ይላሉ በቤተክርስትያን ነው የተጋቡት ደስ የሚሉ ረጋ ያሉ ጥንዶች ይመቹኛል😘😍😍😘❤❤❤

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +57

    ድሮ ጥንድ ጥንድ ሆነው ሳይ እቀና ነበር አሁን ግን በላጤነቴ ነው የምቀናው😀
    እናንተ ግን ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁን እላለሁ💚💚

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 2 роки тому

      Hhhhhh are beski

    • @user-gt9zc4xb3x
      @user-gt9zc4xb3x 2 роки тому +1

      ክክክክክክ እኔ ባልና ሚሥት እሥልኬ እድደዉል አልፈልግም ነበር አሂንዐግን መዉጫ መግቢያ የለለዉ ሆነበኝ😁😁😁

    • @user-ke5fe8yj2b
      @user-ke5fe8yj2b 2 роки тому

      ክክክክክክ

    • @user-ke5fe8yj2b
      @user-ke5fe8yj2b 2 роки тому +2

      ብቸኝነትንማ አትምረጪ

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 2 роки тому

      ዙዙ ለምን😲🏃

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 2 роки тому +4

    በስርዓት ማደጋቸው ከሁለቱም ፊት ያሳብቃል,
    የጨዋ ልጅ ጨዋ ይህ ነው::ፈጣሪ አብሮነታችሁን ያቆየው

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y 2 роки тому +8

    አለንን የመዳም ቅመሞች ትዳራቸው ይባረክ

  • @user-oi5vr5do2p
    @user-oi5vr5do2p 2 роки тому +38

    በስመአብ ስታምሩ ፍቅሩን እንደሸማ ያልብሳችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ባለማህተቧቹ 🥰😍

  • @user-be3im6im8m
    @user-be3im6im8m 2 роки тому +7

    አቤት ፈገግታ ተስቷችኃል አማኑኤል ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @user-le5hm1np7u
    @user-le5hm1np7u 2 роки тому +7

    እኛ የገጠር ልጆች አይደለም ልደታችንን ልናከብር የተወለድንበትን አናውቅም😂

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q 2 роки тому +13

    ፍቄ መልካም ሰው የመትሰራቸው የበጎ አድራጎራጎት ስራ ያስደንቀኛል

  • @genetchristian8222
    @genetchristian8222 2 роки тому +22

    ወጣቶች በወጣትነታቸው ትዳር መስርተው ሳይ በጣም ነው ደስ የሚለኝ✝️❤🥰👏

  • @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692
    @bzuwerqabebeloveyouethiopi6692 2 роки тому +7

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች😍😍😍ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ለእኛም እደዚህ ዘና ያል ትዳር ያድለን አሜን😍😍

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +3

    መስቀሉን ቲንሽ አስረዝሚው በጣም አጥራል እንዳያንቅሽ

  • @hayathailugathun6754
    @hayathailugathun6754 2 роки тому +3

    ሰወዳችው ድንግል ከእነ ልጃ የማያልቅ ፋቅር ይሰጣችሁ

  • @misimisi4197
    @misimisi4197 Рік тому +1

    በጣም ነው የምታምሩት ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳራችሁ ይባረክ በልጅ በፍሬ ይባርካቺሁ♥️♥️♥️♥️

  • @lily-gg4nh
    @lily-gg4nh 2 роки тому +2

    ምርጥ ባል የግባህ ነህ እግዚአብሔር ይባራክ ትዳራቹህ ህማር ህሁን እንዲህ ነው ረዳት እስከመጨረሻው ይመር

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 роки тому +1

    የሚገርም እምሮ ነው ያለው
    ንቃተ ህልናው የተለወጠ ማንኑት
    የተለወጠ ማንነት ነው ቀድሞ እግዚአብሔር ብእናት ቤት እሰልጥሮችዋል: በመረዳዳት ልክ እንደባህል ነው የቁጠሩት ይህ ይልቅ ልህቀት ነው: ትባሩኩ ኑሮችሁ ብዙ ስው ያስተምራል:

  • @alemambi5239
    @alemambi5239 Рік тому +1

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤና በልጆች ተባርካችሁ ረጀም እድሜ ይሰጣችሁ ለመጀመሪያ ጌዜ ቁምነገር አዳመጥኩ ሲትታዬ ልጆች ናችሁ ሀሳባችሁ ይገርማል በሌላ ፕሮግራም ከልጆችጋር እጠብቃለሁ

  • @user-rp5bb7gh6n
    @user-rp5bb7gh6n 2 роки тому +49

    ፈሸን ነው እንዴ ሁሉም ከዘህ እሚመጡት ሁሉ አይን አይን እሚተያዮት ከቤትም እንደዚህ ነው ደስ ይላል👍

    • @hasnahasna6141
      @hasnahasna6141 2 роки тому +10

      ካሚራ ካሜራውን ከማየት እነሱ ቢተያዩ ይሻላል

    • @user-ux9us9ou1j
      @user-ux9us9ou1j 2 роки тому +3

      ወደ ከፈር እሚተያዬ አይን አይን መስሎሺ ነው እጂ 😂😂

    • @fantayoutube8854
      @fantayoutube8854 2 роки тому

      😂😂😂

    • @halimasaeed9238
      @halimasaeed9238 2 роки тому +3

      ውሸታቸውነው እባክሽ ለማስመሠል ነው ሞክረነዋል

    • @hiruthirut9796
      @hiruthirut9796 2 роки тому +3

      ክክክክክክክክክክክ ይገርማል እኮ እንድ ቤት የሚኖሩ አይመስሉም እቤትም እንደዚ ከትያዩ ደስ ይላል

  • @martaasfaw1120
    @martaasfaw1120 2 роки тому +3

    ልባም ሴት ቤቷን በጥበብ ትሰራለች ልብ ሴት ነሽ ጌታ እየሱስ ትዳራችሁን ይባርክላች ተባረኩ

  • @maramawitwudneh5744
    @maramawitwudneh5744 2 роки тому +4

    ሰለልደት ሰታወሩ አይይ እኔ የተወለድኩበትንም ቀን እኳን አላቅም እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому +2

    የውነት ሴት ናት በፈጣሪ ውበታ በተሰጣት የምታምን የምር ደስ ትሉኛላቹ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 роки тому +2

    ዋው ሳቅሽ ምሳና እራት ነው ከምንም በላይ ሴትልጅ ለባላ ፈገግታዋ ካልነፈገችው ውጭ ብበሳጭም በሶ ስለምረሳው በውሉም ስለአደላቹው እግዝአብሔር ይመስገን ደስ የምትሉ ጥድች ናቹው 💗💗💗💗💗💗💗

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ስወዳቹ

  • @almazalmaz8382
    @almazalmaz8382 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በልጅ በበረከት ይሙላላችሁ

  • @eteneshmekonnen8528
    @eteneshmekonnen8528 2 роки тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ። ልጅቷ በጣም ብስል ያለች ናት። እግዜአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @hiwetsisay3001
    @hiwetsisay3001 2 роки тому +2

    ባንኖረዉም እያየን እንፅናና ህልም ነዉ ወይ ቅዠት አለ ቴድየ እኔስ በሰፈሬም የሉም እደናተ አይነት አፍቃሪና ተፈቃሪ ለ ምን ይዋሻል የት አባሽ የት አባህ ማን ይዞብን ከባሉካ ጋር

  • @zaharazahara6462
    @zaharazahara6462 2 роки тому +1

    ውድድድድድ ስታስቀኑ ውዶች ወፍቅራችሁ ተማረኩኝ ዋው ምን ብዬ ልገራችሁ ጨዋ ናችሁ ኑሩልኝ ነፍ አመት

  • @heaventube9890
    @heaventube9890 2 роки тому +4

    ደስ ትላላችሁ ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ😘😘

  • @mekdesmolla4289
    @mekdesmolla4289 2 роки тому +1

    ውይ ፍፃሜያችሁን እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ እንደናንተ የወደድኩት የለም። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 2 роки тому +4

    የfb ምርጥ ጓደኞቼ ስላየዋቹ ደስ ብሎኛል

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 2 роки тому +13

    Their smiles, their looks, and their generation are all the same. Beautiful couples.

  • @user-uu9pu4dh8l
    @user-uu9pu4dh8l 2 роки тому +3

    ድጋሚ ይቅርቡ 👍ፈታ ያሉ ናቸዉ

  • @dk2403
    @dk2403 2 роки тому +1

    Egziabher Yetemsegene yihun , Betam des tilalachu ,Tidarachu yetebareke yihun.

  • @tigistt276
    @tigistt276 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር እንደናተ አይተ መልካም ትኡት ያብዛልን ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @ageraasmer1921
    @ageraasmer1921 2 роки тому

    ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ ትላላችሁ
    ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 роки тому +2

    ወይ ሰወዳችሁ እስከመጨረሻው እግዚአብሔር ያፅናችሁ

  • @dagialax
    @dagialax 2 роки тому +6

    ያምራሉ ሁለቱም አቦ ሀገሬ ገብቼ መጥበስ ነው ያማረኝ ቦቆሎ ነው እንዳትሉኝ😜

  • @user-uu9pu4dh8l
    @user-uu9pu4dh8l 2 роки тому +1

    ሰወዳቸዉ ራሄል ላይ ቀርባችሁነበር ወደድሀችሁ 🥰🥰 ልጆቶ ፈታ ያለች ነች🥰🥰 ትዳራችሁ ይሰመር

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo 2 роки тому

    ደስ ስትሉ😘😘እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @yohannes3206
    @yohannes3206 2 роки тому +3

    You both are so lovely. May God bless your union for ever.

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 роки тому +2

    እሰይ እግዚሐብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም

  • @meazaaychew3799
    @meazaaychew3799 2 роки тому +3

    ለምን እንደሆ ባላውቅም ስወዳት ማርያምን በተለይ ፈገግታዋዋዋዋዋዋዋ እሱ ደሞ ቅንነቱቱቱቱተ

  • @TGST645
    @TGST645 2 роки тому +3

    በጣም ነው የምታምሩት ስርዓት ያላችሁ ልጆች ናቸው

  • @tirhasfesha5576
    @tirhasfesha5576 2 роки тому +1

    እድካሁን ያየሃቸው ፌክ ናቸው ከነዚ ግን እውንውትን ትቀዳለህ ትማርም ኣለህ እግዝያብሄር ዘመናቹን ይባርክ ተባረኩ

  • @user-jj3rf8zg9j
    @user-jj3rf8zg9j 2 роки тому

    እግዚአብሔር ፍቅራቹህን ይባርክ
    ከሚወድትጋ መሮር መታደልነዉ😍

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 роки тому +6

    ወይ መታደል ሁለታችሁም ታድላችዋል ሁሉም ከፈጣሪ ነው በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ውቦቼ

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 2 роки тому

    ስታምሩ በማሪያም❤ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @user-wn6hu3dk2s
    @user-wn6hu3dk2s 2 роки тому +2

    ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @almazgizachewchanie9443
    @almazgizachewchanie9443 2 роки тому +1

    የኔ ማሮች በጣም ነው የምወዳችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው በጣም ነው ደስ የምትሉ

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 2 роки тому

    በጣም ደስ ስትሉ እግዛብሄር የባረካቹ ውለዱ ክበዱ

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h 2 роки тому +1

    ገበዝ በርቱ መተጋገዝ ጥሩ ነው❤❤❤❤

  • @mekdibest215
    @mekdibest215 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ux9us9ou1j
    @user-ux9us9ou1j 2 роки тому +6

    ወይ ፈገግታ ደስ ስትሉ 👌

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 2 роки тому +4

    የኔ ማሮች ለም አትከፍቱም ዩቲዩብ

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o 2 роки тому +15

    ዘንድሮ የካፕል ዘመን ነው አ 🙈🙈 እንቻለው በቃ ሲንግሎች 🙆🙆

    • @banchukonjo4974
      @banchukonjo4974 2 роки тому +1

      ወይኔ አች ልጂ ክህሎት ላይም እዚህም በሄድኩበት አላጣሽም ክክክክክክክክክክ አይዞኝ አችና እኔም አንድ ቀን ወጉ ይደርሰናል 😃😃😃

    • @rozitube2054
      @rozitube2054 2 роки тому

      @@banchukonjo4974 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @user-ke5fe8yj2b
      @user-ke5fe8yj2b 2 роки тому

      😁😁😁😁😁😁

    • @user-ke5fe8yj2b
      @user-ke5fe8yj2b 2 роки тому +2

      እኔኮ እነሡ እሚያወሩትን አልሠማም ኮሜታሮች ፈታነው የምታረጉኝ

    • @ahlutube8472
      @ahlutube8472 2 роки тому

      😂

  • @mistamista3467
    @mistamista3467 2 роки тому

    እግዚአብሔር ፍቅራቹን ይባርክላቹ በጣም ታምራላቹ❤❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 2 роки тому +2

    ስታምሩ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @user-jz7fg4xu5s
    @user-jz7fg4xu5s 2 роки тому +8

    ሥታምሩ አይለያያችሁ❤️❤️❤️

  • @hgdhhdh9354
    @hgdhhdh9354 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁሁ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +7

    በጣም ታምራላችሑ ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ f,bላይ እከታተለዋለሁ በጣም መልካም ልጅ ነው እሷም እንደዘው ግን እሕቱ ትመሥለኝ ነበር ማርያምን 😂😂😍

  • @user-sd8np3cu5y
    @user-sd8np3cu5y 2 роки тому +3

    ሳያት፣ትመስላለች

  • @hddj322
    @hddj322 2 роки тому +2

    ኧረ እንድዚህ ያለ ትዳር ምኞቴ ነው
    ፍሽክታዋ ስያሙሩ ❤❤❤🙏

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c 2 роки тому +4

    በጣም ታምራላችው ፍቅራችው ይብዛላችው

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj 2 роки тому

    ተባረኩ ደስይላል በጣም ጌታ ይባረክ

  • @adenasweet2915
    @adenasweet2915 2 роки тому

    በጣም ደስትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @Suzan17
    @Suzan17 2 роки тому +1

    Wow harif feker zemenachehu yebarek🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AliAli-sk3bm
    @AliAli-sk3bm 2 роки тому +14

    የት ነዉ ማቃቸዉ እያልሁ ከራሴ ጋ ሥሙዋገት ለካ ራኬብ ጋ ቀርበዉ ነበር ትዝ አለኝ ዉድድ

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት እንደምታምሩ በእውነት

  • @user-uu9pu4dh8l
    @user-uu9pu4dh8l 2 роки тому +1

    ታድለሀል ምርጥ ፈታ ያለች ሚሰት ናት

  • @adanechmelese2707
    @adanechmelese2707 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @Tk-bz5sh
    @Tk-bz5sh 2 роки тому +2

    This is great couple so. TX to share u life

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 роки тому +4

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ ፍቄ ረዱዬ አምላክ በብዙ ይጠብቃቹ እመብርሃን በፍሬ ትባርካቹ❤

  • @hggff9535
    @hggff9535 Рік тому

    እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @Salam-ge2hh
    @Salam-ge2hh 2 роки тому +2

    በጣም ታምራላችሁ ምርጦች

  • @seniethio831
    @seniethio831 2 роки тому +1

    Wow des telalachu yeraschun chanal kifetu❤

  • @helilove3037
    @helilove3037 2 роки тому +1

    ስረአት ያላችሁ ጥንዶች ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ

  • @adipkl6333
    @adipkl6333 2 роки тому +1

    በማሪያም ቀናሁባቹ ውለዱ ክበዱ😘😘😍😍

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 2 роки тому +4

    አይለያችሁ

  • @keedandalnaradan3148
    @keedandalnaradan3148 2 роки тому +2

    ዋው ታምራላችሁ

  • @buzattube
    @buzattube 2 роки тому +1

    EGEZEABHER Tedarachun yebarekew

  • @user-kp3rx9jo6r
    @user-kp3rx9jo6r 2 роки тому +4

    እደው የመዳም ቅመሞች የሠው አድናቂ ሁነን መቅርታችን ግን ይከፈላቸዋል እደ ለጤናቸው አይላላሡብንም እድህ

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +7

    ሰላም ለሃገራችን ፍትህ ሳውድ ላሉ ወገኖቻችን ቅንነት ለራስ ነው ቤተሰብ እንሁን አይከፈልበትም ኑ

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 роки тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፈቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 роки тому +1

    በጣም ነው የምወዳቹ ና ለየት ያላቹ ናቹ

  • @zaidsyum9706
    @zaidsyum9706 2 роки тому +1

    Asey zomdeqey maryamey ms weda msakum tkun nfetari sle zemesgenkum kbri yhabkum 🙏🙏🙏eritrawit eye 💌

  • @marutasew6639
    @marutasew6639 2 роки тому

    ሰላምና ፍቅር ለዘላለም ይሁን ከናንተ ጋር የሁን ፍቅራቾሁ እሰከ ልጅ ልጅ አሳይቶ እድማያቾሁን ያርዝመዉ

  • @jerryethiopiangirl1919
    @jerryethiopiangirl1919 2 роки тому

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @yelfwagayelfwaga718
    @yelfwagayelfwaga718 2 роки тому +6

    አላገባም ብዬ አርፌ የተቀመጥኩትን ወሰወሱኝ☹️😂

  • @madinamadina2647
    @madinamadina2647 2 роки тому +3

    ሥታምሩ

  • @ademebrahim3964
    @ademebrahim3964 2 роки тому +1

    ትመጣጠናላችሁ ማሻላህ መልካምፍቅርፈገግታ ችሁ ያምራል ሙሀባችሁ እስተመጨረሻው ያርግልችህ ተጋቡ በሀላል ላይቫችሁን ብታዴርጉ ዴስ ይላል ወልዳችሁ ሳሙ እንዴናተው ፈገግ ፈገግ ያሉ ልጆች ፉጣሪ ይስጣችሁ❤️😍😘💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wesenyebelay6809
    @wesenyebelay6809 2 роки тому

    ፍቅረኛ ሲኖርሽ ታቂዋለሽ ፍቅረኛሞች ያልተያዩ ማን ሊተያይ ነው ። ሁሉም ቦታ ቦታ አለዉ ። እኔ የሚገርመኝ እቤት የሚጣሉ ከሆነ እዚጋ መጣላት አለባቸዉ? ሳይቧጨቅ የሚኖር ትዳር የለም ። ነገር ግን ነገር ግን ፍቅር ያሸንፋል ።

  • @appuae6948
    @appuae6948 2 роки тому +2

    የኔማር ስታምሩ

  • @user-pt4di9ck5o
    @user-pt4di9ck5o 2 роки тому +1

    Wey gud mayet bicha hone eko seraye 🤗 tidarachun yibarklachu wiledu kibedu des tilalachu 🥰🥰❤❤❤🥰🥰😘😘

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Рік тому

    ልጅቷ በጣም ቆንጆ ነች ያልተደባለቀ ቁንጅና