Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥንታዊ ለሆኑትና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸውና በድጋሚ እየተሰሩ ላሉት ለአፀደ ማርያም ለአቡነ ተክለሃይማኖትና ለሺዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ አብያተ ክርስቲያናት የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ.Hagere selam A/M/B/H/A Commite.የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.Account number.1000416327468.Swift codeCBETETAA
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ የእድልመተት የኔን ህይወት ታሪክነየደረጃ ተማሪነበርኩ ከዛ በማላቀው ቅፅበት ማንበብ አስጠላኝ ትትቤት እሄዳለው ተምሬ እመጣለው ግን አላነብም በቃ ፈተናው በመላ ነው እምሰራው ካነበብኩ እሰራዋለው ግን ማንበብ ጠላው በቃ ደረጃዬ ባዴ ወረደ አገር አቀፍ ስፈተን ወደኩ ድጋሜ ሞከርኩ እምቢአለኝ ከዛ አማራጭ ሲጠፋ ስደት መጣው እዚህ ደሞ ፆም የለም አህዛብ አገርነኝ አልፀልይም አማትቤ እራሱ አልበላምነበር እና ምን አደጋረብኝ ሁሌም አእምሮዬን እጠይቃለው ግን የመምህር ተስፋዬአበራ ዩቲብ ቻናል ላይ ትምህርት መከታተል ስጀምር መተት ስለመንፈስ አይነጥላ ሲያስተምሩ እራሴ ማግኘት ጀመርኩኝ በቃ እናቴኪዳነምህርት ታአምርልታሳየኝ በለተ ቀኗ ቁርስ ሰርቼ ልበላስል አማትቤ አባታችን ሆይ ብዬ መብላት ጀመርኩ ከስንት አመት በሃላ ከዛ በ10ኛው ቀን የሃብትዬለት ጠዋት የአምልኮ ስግደት መስገድ ጀመርኩ አሁን ስበላም ሆነ ውሃ ስጠጣ ካላማተብኩ በፍፁም አልጠጣም አልበላምሰለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን
ቃለህይወት ያሰማልን
Amen
እድሜና ጤና ይስጥልን ነቅታቹ ላነቃቹን ንቁ የሆናቹ መምህሮቻችን🙏❤🙏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ድምፅ ችግር አለው
ዳቢሎስ ምን አረገ ሰው ነው እየሂዱ እየጠሩት ነው የኔ እድል የሚገርመው የተወሰደው የገዛ አባቴ ነው ጠንቋይ ሂዶ ከእንጀራ እናቴ ጋ ከሷ ለወለዳት ልጅ የሰጣት የኔ ኑሮ ፈተና የተሞላበት የሷ አልጋ በአልጋ እያለቀስኩ እኖራለው
ቀሲስ፣ እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን። እባክዎን የሚመትቱ ሰዎች በኋላ ላይ ሊያጋጥማቸው ስለሚችለው መከራ ምንነትም ያስተምሩን። ይህን ማስተማርዎ ብዙዎች ከሰይጣናዊ ድርጊታየው እንዲቆጠቡ ያስችላቸዋል ብዬ ስላሰብኩ ነው።
ua-cam.com/video/Mph6aUGDC8o/v-deo.html
በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር በስቃይ በመከራ በሞት እና በሂወት ውስጥ ነኝ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪
እኔም😢😢😢
እግዚአብሔር ያስበን እህቶቸ
እመብርሀን ጥላ ትሁናችሁ
@@እኑነኝእናቴንናፋቂ amen
Hulachinme embirhan tetebiken😢😢😢😢
መምህር በጣም አመሰግናለሁ እራሳችንን እንድነመረምር ነው ያደረከው። እግዚአብሔር በእውቀት ላይ አውቀት ይጨምርልህ።
አሜን
የህይወቴን ሙሉ ነው የነገረከኝ በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቃል በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏😭😭
ስላም መምህር እኔም 8ተኛ ክፍል እያለሁ ጋደኛይ ደብተሬን ወስዳ ከረጅም ቀን በህላ መሀል ላይ ደም ቀብታ መለስችልኝ ከዛም በህላ ትምህርት ቤት ስገባ ያመኛል በቃ ሁሉም ነገር ተበላሽ እሳ ስታልፍ እኔ ውደቁ ከዛ በህላ የትምህርትነገር አበቃ ምንም ነገር አይሳካልኝም እስካሁን ድረስ ህይወቴን አበላሽችው እናም እሳን የሚያውቃት ልጆች ሲነግሩኝ አባታ ጠንቃይ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት አለው ምንም ነገር ባይሳካልኝም የመንፍስ ስራበጣም ከባድ ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙏🏽
ቃል ሂወት ያሰማልኝ ኣባታችን አኔ ከልጅነቴ ጀምሬ ሰይጣን ከተባለ አፈራ ነበር አሰከ 16 ኣመቴ ሰይጣን የለብኝም ከሚሉ ሰወች አንደኛ ነበርኩ ኣሁንግን አግዚኣቢሄር ይመሰገን ልሰጋችን የሰብነው ሰደት ለነብሳችን ኣደረገልኝ መሰቀል ማሰር ኣልወድም ነበር ኣሁንግን የመሰቀል ትርጉም ኣሁን ገባኝ ጠላቴ ማንአንደሆነ ኣውቅኩ አግዛኣቢሄር ይመሰገን ለሁላችን ደሞ የአሰራኤል ኣምላክ መሰተዋሉ ያድለኝ ኣሜን፫
እግዚሀብሔር ይስጠወት ቃል የለኝም ከተኝውበት ነው የነቀው 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉት ያስማልን መምህራችን እድሜንና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ በጣም እፈልጋለሁ ትምርት ስሰማ እቅልፍ ያሸንፈኛን ይሁን ብሎ ስሰግድም ያስለቅሰኛንእዛም ምላርግ አባትችን
❤❤❤❤❤❤እኔ ሙስሊም ነኝ ት.ምት በጣም ጠቃሚ ነው እናመስግን አለን
እሜን አሜን አሜን ወድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እደምን ዋላችሁሳይገባን እዲገባን አድርጎ እሰተዚህ ሰአት ላደረሰን ለሱ ለልኡል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሆን አሜን፫ ወገኖች ታምሜለሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ በሰልክ የተዋዉቁትሰዉ አባእድ አምልኮ አሰሮኛል እባክህን ቁጥር አሰቀምጥልኝ የምኖርዉ በባእድ ሀገር ነዉ አባህን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔📖📖📖📖💔💔🇪🇹📖📖📖📖📖
ተመስገን እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምሰጋና ዮግባው እባካቹ ተማሪዎች ንቁ ጥላታችን ድያቢሎሰ እንቀጥቅጠው እየፀለይን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
ስለማይንገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማንውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
የኔ ወንድም ስሰማህ ልቤ አለቀሰ ምክንያቱም እህቴ ለብዙ አመታት እየተሰቃየች ነው በፀሎት በየ ገዳሙ በመቀመጥ በህክምና። በምንም ሰው ለትሆን አልቻለችም ሀገር ለቃ ወጣች ግን ሰራ ይዛ በቷን የዛ ሰትኖር ሰትረጋጋ በአንድ ቀን ሁሉንም ታጣለች ለአንድ ሳምንት መንፈሷ ይበጠበጣል እሱም ያልፍና ሌላ ሰራም በህቶቿ አጋዥነት ሁሉም መሰመር ይይዝና ዳግመኛ ይበጠበጣል አሁን እህቴ የቤተሰብ ጥገኛ ሆና አሁንም ምሰኪን ሆና እእየወደቀች እየተነሳች ደሰታ የሌለው ህይወት ትኖራለች ሁሉ የሆነው በጓደኛ መተት ነው ረጅም ሰለሆነ በሆነ መንገድ ባገኞት እርሶን ደሰታዬ ነበር እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን
ወለተ ሀና ወንዲም መምህር እንኮን ደህናመጡ ቃለህዪወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አሥቡን❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ፅጋውን ያብዛሎት እንስ በእርሶተ ትምህርት ድናልሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🥰🥰ኑሩልኝ
😢ግን መተት የምታረጉ ሰዎች ያረጋችሁብኝ የምታደርጉ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ😢😢ለዚህ በስባሽ አካል
እነሱ እኮ ሞትን የረሱ ናቸው ድግልን ይዥ አልፈራም ግዴለም እኔም😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንናችሁን ይባርክላችሁ
እግዚአብሔርይመሰገን! ቃል ህይወት ያሰማልን! መምህራችን! እግዚአብሔር ያበርታ! ሰለአበረታህን! ✝️✝️✝️
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን ቃልህይወትን ያስማልን በእድሚ በፅጋ ያቅይልን ፅጋውይን ያበዛሎት አብታቼን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለሒዎት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት ራሴን እንድመረምር የሚጠቅም ትምህርት ነው እግዜአብሔር ከነዚህ ነገሮች ይጠብቀን እኔ ደካማነኝ
ይህ ነው የኔ ታሪክ እግዚአብሔር ከዚህ ነገር ይፍውስኛል እህት ወንድሞቼ በባእድ ሀገር ለፍቼ መና ሁኜላችሁላለሁ ፀልዩልኝ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ጤናህን ያብዛልን
ቤተሰብ እንሁን ውደ
የኔም ነው 💔😭
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እናተን ምክንያት አዲርጎ ሊያዲነን ፈልጎ ቅዱሥ እግዚያብሔር የዲንግል ማርያም ልጂ ይክበር ይመሥገን እናተን የሠጠን በጠላታችን ላይ እሡ ሀይል ይሁነን
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን አሜን 🙏
አሜን አባታችን ቀሲስ ሔኖክ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏👍👍👍
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ትምህርታቹ ጥሩ ነው የሰማሁትን ቃል በተግባር እንድኖር እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ቡፀሎታችው ታስቡኝ ዘንድ በትህትና እየጠየኩ ከይቅርታ ጋር አንድ አስተያየት አለኝ። እሱም ቪዲዮ በምትሰሩበት ጊዜ ከስር የምትለቁት የመዝሙር ክላሲካል ትኩረት ስለሚስብ ትምህርት ስትጀምሩ ብታቆሙት የሚል አሳብ ነው ያለኝ ያው እንደሚታወቀው መዝሙር ስሜትን እና አሳብን የመሳብ ባህሪ ስላለው ለምትሰጡት ትምህርት ትኩረት እንዳንሰጥ ያደርጋል እያደረገም ነው። ካጠፋው ይቅርታ ወስብሐት ለእግዚአብሔር
አሜን እግዚአብሕር ይመስገን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
ዘመኖትን ይባርክሎት ቀሲስ እግዚአብሔር በሞገስ ከዚም በላይ በላቀ ፀጋ ይጎብኞት
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአለም ሁሉ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን እኔን ደካማ ልጅህን ከዚህ ሰቃይ አውጣኝ
ይህ። ይኔ ህውት ነው። ጥላቶቸ። በዙብኝ። እኔም ትዳርም። እቢ አለኝ። ያምንኋቸው። መልስው። ክፉ ያረጉኛል። እየሰራሁ። ብር አሊዝም። ልቤ የሚመራኝ ወድ ሀፂት ነው እግዚአብሔር። ሆይ ድረስልኝ
Amire love my story the same to you
mee to ssisis eigizyabher yihonan
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይጎብኘን😢
አኡዙቢክካሊማቲላሂ ታማ ምን ኩሊ ሰይጣን ል ሃማ ወምን ኩሊ አይንል ላማ እሀን እና ተጨማሪ አዝካር ካደረኩ መትት ቀርቶ እንቅፋት አይመታኝም ስለዚክ አልጨነቅም ለአለምቱ ግታ አላሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ ክብር ምስጋና ይግባው 😎
አሜን አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ህይወት! በእናተትምህርት! ተለውጠ🙏
ፀጋውን ያቤብዛልህ አስተማሪያችን ተባረክ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ኣስተማሪ ነው
ንቁመምህራችን፣እግዝያብሄር፣እድሜናጤናይስጥህ
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውሃትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ትምህረቱን ሰምተን ሰላሳ አርባ የምናፈራ ያድረገን
Ufffff ijig betam yigermal.inen yih neger yinekagnal.hulum zemedochy aywodugnim.betesebichy urasu indetelat new meyayugn.and ken inkuan kayugn hulum inde telat new mimeleketugn.yigermal.ahun gin minorew ke ethiopia wuch hone.indetelat seayugn yeneberut family ine sirik ibet lay fikir teftual.iris beris yigachalu.bicha egizeaabiher yihin kifu menfes yisewiren.
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን
ቃለህ ህውት ያሰማልን መምር እኔ ባለ ማውቅ አንድ ግዜ አንድ ደብተራ ቤት አመጣ እና እድልሽ በጣም ቆንጆ ነው ብለው የትም አብሾ እንድጠጣ ድብተራው ሰጠኚ ከዛ በዋላ ብዙም ጎበዝ ተማሩ አልሆንኩም ትም ትቼ ወልጄ ከባሌ ጋርም ተለያይቼ እሱ ከድሮ ሚስቱጋር አብር ይኖራል እና እኔ ልጄትቼ በስደት ነኚ መምር የደብታራው ስራ ሳስብ ፋረዋለው በጣም እባካችው ያነበባችው ሁሉ በፀሎት አስቡኚ ማለትም ልክ የመምር ግርማ የመምር ተስፋዬየመምር ሄኖክ ትም ተምሬ ሰግዳለው ግን ለውረት ነው ሚመስል ሰግጄ ፀልዬ ሰላም ስሆ የሆነ ነገር መቶብኚ ትቼ ወድ ዝሙት ቩድዬ ሙዚታ ማዳመጥ ገባለው አልቅሼ ልመለስ ስል ብቻ አልችልም አገሬ ልገባ ባስብም እንዳልገባ ያማላመጣው ሰበብ የለም ተስራለው እህታችው በፀሎት አስቡኚ ወለተማርያም ነኚ ከኩዌት
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምርልኘን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድመችንቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን
እግዚአብሔር እንድሰማ ያደረገኝ ምክንያት አለው አምላኬ እንድነቃ ፈልጎ ነው ክብር ምስጋና ይግባው
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ምህር ችን ቃል ሂወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህርችንበፀሎት አስብኝ ከኔ የበረታችሁ
ቀሲስ እግዚአብሔር ይመሰገን ለመልካም ትምህርቶች ሁሉ ግና ቀሲስ ሄኖክ የያዝኩት ሰራ ለስራ ዕድገት ስደርስ ከለምክንያት መጥፍ ስም ደብዳቤ በማሰቀመጥ ያሰናክለኛል ከነበኩት ስራ አሰወጥቶ ከደረስኪበት ዕድገት በታች አውርዶ ስራ ይሰጠኛል የያዝኮቹ ይጠፋብቻል፣የትዳር ህይወታቸው እንዳኖረኝ አድርጎኛ ቀሲስ አርቶዶክስ ምክር አመላክተን ለሌሎች ትምህርት ይሆን ዘንድ እርዳኝ
መምህር ቃል ሂውት ያስማልንአሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን የእውነት መናገር ማልችልበት ሂወት ውስጥ ነው የነበርኩ አሁን ግን ደህና ነይ ግን አባን በውስጥ መስመር ለመጠየቅ ሞክሬ ነበር ግን አባታችን ጊዜ ከማጣት ይሁን አላወኩም አልመለሱልይም ❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የእኔንህይወትነዉ የሚያሥተምሩት እባካችሁ በፆለታችሁ አግዙኝ ምንምነገር አልሣካልኝአለ አብቤእገባና ሁሉምነገር ይጠፈብኛል.
ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በረከቱ ይደረብን 6:41
ወንድሜ ቀሲስ ሄኖክ, ቃለ ህይወትን ያሰማልን, ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርልኝ!🤲. እባክዎትን ቀሲስ ሄኖክ, እኔ በጀርመን አገር ነው የምኖረው እና እርስዎንም ወይም መምህር ግርማን የማገኝበት አጋጣሚ አላገኘሁም:: እና እባክዎ እኔ በጣም መንፈሳዊ ፈተና ላይ ነኝ, የእርሰዎ ወይም የመምህር ግርማ እርዳታ ያስፈልገኛል. እንዴት ነው የማገኛችሁ?. አግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🤲.
የኔ ውድ እኔም እፈልግ ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዉት ያሰማልን አባታችን በፀሉታችሁ አስቡኚ
😭😭😭😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ተምረናል እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃሎት ያሰማልን አባታችን
ቃለሒወት ያሠማልን አሜን መምህራችን አሜን አሜን አሜን🥰💒❤
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
lkju7ughhkkkñ
Amen Amen Amen Qalun Yasadereben Wademachen 🙏🙏🙏💕💞❣🥰😭
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ያድለንአሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በእዉነት እደዉ እደተጫወተብኝ ሂወቴን አመሰቃቅሎ እሱን አሳየዋለሁ ከስደት በሰላም ይመልሰኝ ብቻ የኔ የሰማይ አምላክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይሄ የኔ ህይወት ነው እግዚአብሔር በቃሽ ይበለኝ።
Makes sense,listen to this guy he is telling the truth.Preach 🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😥😍
እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሰላም እዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለትስችሁ አስብኝ ችግር ውስጥ ነኝ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
መምህር ሆይ ለረጅም ግዜ ከጀርባችን ምን እየተከናወነ እንደሆነ ነቅተን ሳንከታተል በመዘናጋት ለቆየን እና መንቃት ለሚገባን ጥሩ ማንቂያ ትምህርት ነው። እኔ ለዘመናት የዚህ አሰራር ምሳሌ ነበርኩ።
መምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!
መምህ እውነት የኔ ህወት ነገርከኝ እኔ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ የትምህርት ቤት ጎደኛየ ይቀና ነበር በኔ እናም ሁሌ ደብተሬን ይወስዳል በጣም ፈስት ተማሪ የኔ ቡርኩኝ ደነዝ ሆኩኝ መልሱን እያወኩኝ አይኔ ይጨልምብኛል እሄው አርብ ሀገር ስካራተት እኖራለው እድሜ ልኬን
እኔም ገንዘቤ አልባርክ ብሎ ቤተሰብ አይደኚም በተለይ እናቴ አቶደኚም እህቶቼ ብር ብቻ በቃ ትም ከጀመርኩ ጥላቻቸው በርታብኚ ትም ተውኩ በቻ አላውቅም እስርቤት ነው ምኖር ልደታማርያም ትፍታን በምልጃዋ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን
ወንድማች ቃለህይውት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገንን መምህር እንኳን በደህና መጡ
አደኛዋ እናነኝ የገዛ አክሥታ እድላን ወስዳ ለልጅዋ ወሥዲ ከቱ አደረገችኝ በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ማርያም
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizalwot 💚💛❤🤲
እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁንንን ❤❤❤
Amen 🙏 እግዚአብሄር ይስጥልን ቀሲስ
እወነት ነው መምህርቸን ፈጣሪ አምላክ የስወርን
20:25-25:00 ሙሉ የእኔ ታሪክ 😭😭😭😭😭😭
Amen amen amen egziabher yestilen
እውነት ነው የኔም እይወት እንደዚሁ ነው ከመንፈሳዊው እይወት በጭራሽ የለውበትም ከአለማዊውም ደስታ የለኝም በአፅያት ተዘፍቅያለው ከእይወቴ ደስታ ከራቀኝ ዘመናት ተቆጠሩ የመኖር ትርጉም የነገ ተስፋ ጠፍቶብኛል የግዴን ፈገግ እያልኩ ደስተኛ መስዬ የምኖረው ለስጦታዬ ( ለልጄ ) ስል ነው አውን አውን ግን በጣም እየከበደኝ ነው ። ወለተ ስላሴ ነኝ እእት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ እግዛብኤር ከውላችንም ጋር ይሁን አሜን !
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን
Amen kale hiwet yasmaln🙏🏾
ገና..እየሠማሁ..እያለሁ..😭😭😭አስለቀሰኝ..መፈሡ😭😭በፀሎታችሁ..አስቡኝበማርያም...😭😭የሚሥጥር.መተትም...ተደርጎብኛል.😭😭
😢😢😢ግን ምልክቱን ንገሪኝ እስኪ 😭🙏እኔም ያለኝ ይመስለኛን በፈጣሪ
አምላኬ ሆይ ህይወቴን ጎብኜው በመንከራተት የልጅነት እድሜዬን ጨረስኩ
Ayzosh/h Egziabher yasibal ke kiristos ga bicha tetabeki hulu alfo ende tarik yemiwerabet Ken yimetal. Egziabher melkam abat new.
እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
ወልደ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ ግንበኛ ና አናፆ ነው ስራ ከፈታ ቆይትዋል ካገኛቹ በውስጥ መስመር አናግሩኝ
መ ምህር እድምና ጤና ይስጦት ጠንክሬ እሰራለሁ ነገር ግን ገንዘብ መያዝ አልቻልኩም እየሰራሁ እቸገራለሁ ሚስጥሩ ምንድነው መፍቴውስ?
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ስለውሉም ነገር ፈጣሪ ይክበር እናመሠግናለን ከመሸ ቢወንም የነቃውት እድሜ ከጤና ይስጥልን
አባታችን፡ ቃል ህዮት፡ ያሳማልን ዬሥዳታኞች፡ አባት ኑርልን
ሰለትምህርት ስታውራ አንድ ነገር ትዝ አለኝ እኔም ደሮ ከአንድ እስከሶስት በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር ግን ምን እንደሆንኩ ሳላቀው ቡዙ ነገሬ ተመሰቃቀለ ሰጀምር በሆነ ምክንያት አቋርጣለሁ ብቻ ከ8 መዚለል አልቻልኩም አሁንማ ሙሉበሙሉ ተስፍ ቆርጫለሁ
ጥንታዊ ለሆኑትና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸውና በድጋሚ እየተሰሩ ላሉት ለአፀደ ማርያም ለአቡነ ተክለሃይማኖትና ለሺዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ አብያተ ክርስቲያናት የበረከት ስራ ለመስራት ከስር ባለው አድራሻ ያስገቡ፦
ሀገረ ሰላም ዐጸደ ማርያም ቤተክርስቲያን ህንጻ አሰሪ ኮሚቴ.
Hagere selam A/M/B/H/A Commite.
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ.
Account number.
1000416327468.
Swift code
CBETETAA
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህራችን
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ የእድልመተት የኔን ህይወት ታሪክነ
የደረጃ ተማሪነበርኩ ከዛ በማላቀው ቅፅበት ማንበብ አስጠላኝ ትትቤት እሄዳለው ተምሬ እመጣለው ግን አላነብም በቃ ፈተናው በመላ ነው እምሰራው ካነበብኩ እሰራዋለው ግን ማንበብ ጠላው በቃ ደረጃዬ ባዴ ወረደ አገር አቀፍ ስፈተን ወደኩ ድጋሜ ሞከርኩ እምቢአለኝ ከዛ አማራጭ
ሲጠፋ ስደት መጣው
እዚህ ደሞ ፆም የለም አህዛብ አገርነኝ አልፀልይም
አማትቤ እራሱ አልበላምነበር እና ምን አደጋረብኝ ሁሌም አእምሮዬን እጠይቃለው
ግን የመምህር ተስፋዬአበራ ዩቲብ ቻናል ላይ ትምህርት መከታተል ስጀምር መተት ስለመንፈስ
አይነጥላ ሲያስተምሩ እራሴ ማግኘት ጀመርኩኝ በቃ
እናቴኪዳነምህርት ታአምርልታሳየኝ በለተ ቀኗ ቁርስ
ሰርቼ ልበላስል አማትቤ አባታችን ሆይ ብዬ መብላት
ጀመርኩ ከስንት አመት በሃላ
ከዛ በ10ኛው ቀን የሃብትዬለት ጠዋት የአምልኮ ስግደት መስገድ ጀመርኩ አሁን ስበላም ሆነ ውሃ ስጠጣ ካላማተብኩ በፍፁም አልጠጣም አልበላም
ሰለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመስገን
የበረከቱ ተሳታፊ ያድርገን
ቃለህይወት ያሰማልን
Amen
እድሜና ጤና ይስጥልን ነቅታቹ ላነቃቹን ንቁ የሆናቹ መምህሮቻችን🙏❤🙏
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
ድምፅ ችግር አለው
ዳቢሎስ ምን አረገ ሰው ነው እየሂዱ እየጠሩት ነው የኔ እድል የሚገርመው የተወሰደው የገዛ አባቴ ነው ጠንቋይ ሂዶ ከእንጀራ እናቴ ጋ ከሷ ለወለዳት ልጅ የሰጣት የኔ ኑሮ ፈተና የተሞላበት የሷ አልጋ በአልጋ እያለቀስኩ እኖራለው
ቀሲስ፣ እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን። እባክዎን የሚመትቱ ሰዎች በኋላ ላይ ሊያጋጥማቸው ስለሚችለው መከራ ምንነትም ያስተምሩን። ይህን ማስተማርዎ ብዙዎች ከሰይጣናዊ ድርጊታየው እንዲቆጠቡ ያስችላቸዋል ብዬ ስላሰብኩ ነው።
ua-cam.com/video/Mph6aUGDC8o/v-deo.html
በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር በስቃይ በመከራ በሞት እና በሂወት ውስጥ ነኝ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪😪
እኔም😢😢😢
እግዚአብሔር ያስበን እህቶቸ
እመብርሀን ጥላ ትሁናችሁ
@@እኑነኝእናቴንናፋቂ amen
Hulachinme embirhan tetebiken😢😢😢😢
መምህር በጣም አመሰግናለሁ እራሳችንን እንድነመረምር ነው ያደረከው። እግዚአብሔር በእውቀት ላይ አውቀት ይጨምርልህ።
አሜን
አሜን
ua-cam.com/video/Mph6aUGDC8o/v-deo.html
የህይወቴን ሙሉ ነው የነገረከኝ በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ቃል በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን👏👏😭😭
ስላም መምህር እኔም 8ተኛ ክፍል እያለሁ ጋደኛይ ደብተሬን ወስዳ ከረጅም ቀን በህላ መሀል ላይ ደም ቀብታ መለስችልኝ ከዛም በህላ ትምህርት ቤት ስገባ ያመኛል በቃ ሁሉም ነገር ተበላሽ እሳ ስታልፍ እኔ ውደቁ ከዛ በህላ የትምህርትነገር አበቃ ምንም ነገር አይሳካልኝም እስካሁን ድረስ ህይወቴን አበላሽችው እናም እሳን የሚያውቃት ልጆች ሲነግሩኝ አባታ ጠንቃይ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት አለው ምንም ነገር ባይሳካልኝም የመንፍስ ስራበጣም ከባድ ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🙏🏽
ቃል ሂወት ያሰማልኝ ኣባታችን አኔ ከልጅነቴ ጀምሬ ሰይጣን ከተባለ አፈራ ነበር አሰከ 16 ኣመቴ ሰይጣን የለብኝም ከሚሉ ሰወች አንደኛ ነበርኩ ኣሁንግን አግዚኣቢሄር ይመሰገን ልሰጋችን የሰብነው ሰደት ለነብሳችን ኣደረገልኝ መሰቀል ማሰር ኣልወድም ነበር ኣሁንግን የመሰቀል ትርጉም ኣሁን ገባኝ ጠላቴ ማንአንደሆነ ኣውቅኩ አግዛኣቢሄር ይመሰገን ለሁላችን ደሞ የአሰራኤል ኣምላክ መሰተዋሉ ያድለኝ ኣሜን፫
እግዚሀብሔር ይስጠወት ቃል የለኝም ከተኝውበት ነው የነቀው 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዉት ያስማልን መምህራችን እድሜንና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ በጣም እፈልጋለሁ ትምርት ስሰማ እቅልፍ ያሸንፈኛን ይሁን ብሎ ስሰግድም ያስለቅሰኛንእዛም ምላርግ አባትችን
❤❤❤❤❤❤እኔ ሙስሊም ነኝ ት.ምት በጣም ጠቃሚ ነው እናመስግን አለን
እሜን አሜን አሜን
ወድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እደምን ዋላችሁ
ሳይገባን እዲገባን አድርጎ እሰተዚህ ሰአት ላደረሰን ለሱ ለልኡል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሆን አሜን፫ ወገኖች ታምሜለሁ በፀሎታችሁ አሰቡኝ በሰልክ የተዋዉቁትሰዉ አባእድ አምልኮ አሰሮኛል እባክህን ቁጥር አሰቀምጥልኝ የምኖርዉ በባእድ ሀገር ነዉ አባህን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔📖📖📖📖💔💔🇪🇹📖📖📖📖📖
ተመስገን እናንተን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምሰጋና ዮግባው እባካቹ ተማሪዎች ንቁ ጥላታችን ድያቢሎሰ እንቀጥቅጠው እየፀለይን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
ስለማይንገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን የሠማንውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
የኔ ወንድም ስሰማህ ልቤ አለቀሰ ምክንያቱም እህቴ ለብዙ አመታት እየተሰቃየች ነው በፀሎት በየ ገዳሙ በመቀመጥ በህክምና። በምንም ሰው ለትሆን አልቻለችም ሀገር ለቃ ወጣች ግን ሰራ ይዛ በቷን የዛ ሰትኖር ሰትረጋጋ በአንድ ቀን ሁሉንም ታጣለች ለአንድ ሳምንት መንፈሷ ይበጠበጣል እሱም ያልፍና ሌላ ሰራም በህቶቿ አጋዥነት ሁሉም መሰመር ይይዝና ዳግመኛ ይበጠበጣል አሁን እህቴ የቤተሰብ ጥገኛ ሆና አሁንም ምሰኪን ሆና እእየወደቀች እየተነሳች ደሰታ የሌለው ህይወት ትኖራለች ሁሉ የሆነው በጓደኛ መተት ነው ረጅም ሰለሆነ በሆነ መንገድ ባገኞት እርሶን ደሰታዬ ነበር እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን
ወለተ ሀና ወንዲም መምህር እንኮን ደህናመጡ ቃለህዪወት ያሠማልን በፀሎታችሁ አሥቡን❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላካችን ፅጋውን ያብዛሎት እንስ በእርሶተ ትምህርት ድናልሁ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🥰🥰ኑሩልኝ
😢ግን መተት የምታረጉ ሰዎች ያረጋችሁብኝ የምታደርጉ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ😢😢ለዚህ በስባሽ አካል
እነሱ እኮ ሞትን የረሱ ናቸው ድግልን ይዥ አልፈራም ግዴለም እኔም😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህሪችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንናችሁን ይባርክላችሁ
እግዚአብሔርይመሰገን! ቃል ህይወት ያሰማልን! መምህራችን! እግዚአብሔር ያበርታ! ሰለአበረታህን! ✝️✝️✝️
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን ቃልህይወትን ያስማልን በእድሚ በፅጋ ያቅይልን ፅጋውይን ያበዛሎት አብታቼን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን
ቃለሒዎት ያሰማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት ራሴን እንድመረምር የሚጠቅም ትምህርት ነው እግዜአብሔር ከነዚህ ነገሮች ይጠብቀን እኔ ደካማነኝ
ይህ ነው የኔ ታሪክ እግዚአብሔር ከዚህ ነገር ይፍውስኛል እህት ወንድሞቼ በባእድ ሀገር ለፍቼ መና ሁኜላችሁላለሁ ፀልዩልኝ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ጤናህን ያብዛልን
ቤተሰብ እንሁን ውደ
የኔም ነው 💔😭
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እናተን ምክንያት አዲርጎ ሊያዲነን ፈልጎ ቅዱሥ እግዚያብሔር የዲንግል ማርያም ልጂ ይክበር ይመሥገን እናተን የሠጠን በጠላታችን ላይ እሡ ሀይል ይሁነን
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን መምህራችን 🙏🙏🙏
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን አሜን 🙏
አሜን አባታችን ቀሲስ ሔኖክ ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏👍👍👍
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ትምህርታቹ ጥሩ ነው የሰማሁትን ቃል በተግባር እንድኖር እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ቡፀሎታችው ታስቡኝ ዘንድ በትህትና እየጠየኩ ከይቅርታ ጋር አንድ አስተያየት አለኝ። እሱም ቪዲዮ በምትሰሩበት ጊዜ ከስር የምትለቁት የመዝሙር ክላሲካል ትኩረት ስለሚስብ ትምህርት ስትጀምሩ ብታቆሙት የሚል አሳብ ነው ያለኝ ያው እንደሚታወቀው መዝሙር ስሜትን እና አሳብን የመሳብ ባህሪ ስላለው ለምትሰጡት ትምህርት ትኩረት እንዳንሰጥ ያደርጋል እያደረገም ነው። ካጠፋው ይቅርታ
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
አሜን እግዚአብሕር ይመስገን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት
ዘመኖትን ይባርክሎት ቀሲስ እግዚአብሔር በሞገስ ከዚም በላይ በላቀ ፀጋ ይጎብኞት
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአለም ሁሉ ጌታ ክብር ላንተ ይሁን እኔን ደካማ ልጅህን ከዚህ ሰቃይ አውጣኝ
ይህ። ይኔ ህውት ነው። ጥላቶቸ። በዙብኝ። እኔም ትዳርም። እቢ አለኝ። ያምንኋቸው። መልስው። ክፉ ያረጉኛል። እየሰራሁ። ብር አሊዝም። ልቤ የሚመራኝ ወድ ሀፂት ነው እግዚአብሔር። ሆይ ድረስልኝ
Amire love my story the same to you
mee to ssisis eigizyabher yihonan
Amen
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይጎብኘን😢
አኡዙቢክካሊማቲላሂ ታማ ምን ኩሊ ሰይጣን ል ሃማ ወምን ኩሊ አይንል ላማ እሀን እና ተጨማሪ አዝካር ካደረኩ መትት ቀርቶ እንቅፋት አይመታኝም ስለዚክ አልጨነቅም ለአለምቱ ግታ አላሁ ሱብሃነሁ ወተዓላ ክብር ምስጋና ይግባው 😎
አሜን አባታችን ቀሲስ ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኔ ህይወት! በእናተትምህርት! ተለውጠ🙏
ፀጋውን ያቤብዛልህ አስተማሪያችን ተባረክ ትምህርትህ በጣም ጥሩ ነው ኣስተማሪ ነው
ንቁመምህራችን፣እግዝያብሄር፣እድሜናጤናይስጥህ
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውሃትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ትምህረቱን ሰምተን ሰላሳ አርባ የምናፈራ ያድረገን
Ufffff ijig betam yigermal.inen yih neger yinekagnal.hulum zemedochy aywodugnim.betesebichy urasu indetelat new meyayugn.and ken inkuan kayugn hulum inde telat new mimeleketugn.yigermal.ahun gin minorew ke ethiopia wuch hone.indetelat seayugn yeneberut family ine sirik ibet lay fikir teftual.iris beris yigachalu.bicha egizeaabiher yihin kifu menfes yisewiren.
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳን
ቃለህ ህውት ያሰማልን
መምር እኔ ባለ ማውቅ አንድ ግዜ አንድ ደብተራ ቤት አመጣ እና እድልሽ በጣም ቆንጆ ነው ብለው የትም አብሾ እንድጠጣ ድብተራው ሰጠኚ ከዛ በዋላ ብዙም ጎበዝ ተማሩ አልሆንኩም ትም ትቼ ወልጄ ከባሌ ጋርም ተለያይቼ እሱ ከድሮ ሚስቱጋር አብር ይኖራል እና እኔ ልጄትቼ በስደት ነኚ መምር የደብታራው ስራ ሳስብ ፋረዋለው በጣም እባካችው ያነበባችው ሁሉ በፀሎት አስቡኚ
ማለትም
ልክ የመምር ግርማ
የመምር ተስፋዬ
የመምር ሄኖክ ትም
ተምሬ ሰግዳለው ግን ለውረት ነው ሚመስል
ሰግጄ ፀልዬ ሰላም ስሆ የሆነ ነገር መቶብኚ ትቼ ወድ ዝሙት ቩድዬ ሙዚታ ማዳመጥ ገባለው አልቅሼ ልመለስ ስል ብቻ አልችልም
አገሬ ልገባ ባስብም እንዳልገባ ያማላመጣው ሰበብ የለም ተስራለው እህታችው
በፀሎት አስቡኚ ወለተማርያም ነኚ ከኩዌት
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሣምርልኘን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድመችን
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን
እግዚአብሔር እንድሰማ ያደረገኝ ምክንያት አለው አምላኬ እንድነቃ ፈልጎ ነው ክብር ምስጋና ይግባው
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራናችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ምህር ችን ቃል ሂወትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
ቃላ ህይወት ያሰማልን መምህርችን
በፀሎት አስብኝ ከኔ የበረታችሁ
ቀሲስ እግዚአብሔር ይመሰገን ለመልካም ትምህርቶች ሁሉ
ግና ቀሲስ ሄኖክ የያዝኩት ሰራ ለስራ ዕድገት ስደርስ ከለምክንያት መጥፍ ስም ደብዳቤ በማሰቀመጥ ያሰናክለኛል ከነበኩት ስራ አሰወጥቶ ከደረስኪበት ዕድገት በታች አውርዶ ስራ ይሰጠኛል የያዝኮቹ ይጠፋብቻል፣የትዳር ህይወታቸው እንዳኖረኝ አድርጎኛ ቀሲስ አርቶዶክስ ምክር አመላክተን ለሌሎች ትምህርት ይሆን ዘንድ እርዳኝ
መምህር ቃል ሂውት ያስማልንአሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን የእውነት መናገር ማልችልበት ሂወት ውስጥ ነው የነበርኩ አሁን ግን ደህና ነይ ግን አባን በውስጥ መስመር ለመጠየቅ ሞክሬ ነበር ግን አባታችን ጊዜ ከማጣት ይሁን አላወኩም አልመለሱልይም ❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን የእኔንህይወትነዉ የሚያሥተምሩት እባካችሁ በፆለታችሁ አግዙኝ ምንምነገር አልሣካልኝአለ አብቤእገባና ሁሉምነገር ይጠፈብኛል.
ቃለህይወት ያስማልን አባታችን በረከቱ ይደረብን 6:41
ወንድሜ ቀሲስ ሄኖክ, ቃለ ህይወትን ያሰማልን, ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርልኝ!🤲. እባክዎትን ቀሲስ ሄኖክ, እኔ በጀርመን አገር ነው የምኖረው እና እርስዎንም ወይም መምህር ግርማን የማገኝበት አጋጣሚ አላገኘሁም:: እና እባክዎ እኔ በጣም መንፈሳዊ ፈተና ላይ ነኝ, የእርሰዎ ወይም የመምህር ግርማ እርዳታ ያስፈልገኛል. እንዴት ነው የማገኛችሁ?. አግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🤲.
የኔ ውድ እኔም እፈልግ ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ቃለሂዉት ያሰማልን አባታችን በፀሉታችሁ አስቡኚ
😭😭😭😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ ተምረናል እድሜ ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃሎት ያሰማልን አባታችን
ቃለሒወት ያሠማልን አሜን መምህራችን አሜን አሜን አሜን🥰💒❤
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን
lkju7ughhkkkñ
Amen Amen Amen Qalun Yasadereben Wademachen 🙏🙏🙏💕💞❣🥰😭
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ማስተዋልን ያድለን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ቃለሂወት ያሰማልን በእዉነት እደዉ እደተጫወተብኝ ሂወቴን አመሰቃቅሎ እሱን አሳየዋለሁ ከስደት በሰላም ይመልሰኝ ብቻ የኔ የሰማይ አምላክ
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይሄ የኔ ህይወት ነው እግዚአብሔር በቃሽ ይበለኝ።
Makes sense,listen to this guy he is telling the truth.Preach 🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 😥😍
እድሜና ጤና ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሰላም እዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በፆለትስችሁ አስብኝ ችግር ውስጥ ነኝ
ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
መምህር ሆይ ለረጅም ግዜ ከጀርባችን ምን እየተከናወነ እንደሆነ ነቅተን ሳንከታተል በመዘናጋት ለቆየን እና መንቃት ለሚገባን ጥሩ ማንቂያ ትምህርት ነው። እኔ ለዘመናት የዚህ አሰራር ምሳሌ ነበርኩ።
መምህር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
አሜን!!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!
መምህ እውነት የኔ ህወት ነገርከኝ እኔ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩኝ የትምህርት ቤት ጎደኛየ ይቀና ነበር በኔ እናም ሁሌ ደብተሬን ይወስዳል በጣም ፈስት ተማሪ የኔ ቡርኩኝ ደነዝ ሆኩኝ መልሱን እያወኩኝ አይኔ ይጨልምብኛል እሄው አርብ ሀገር ስካራተት እኖራለው እድሜ ልኬን
እኔም ገንዘቤ አልባርክ ብሎ ቤተሰብ አይደኚም በተለይ እናቴ አቶደኚም እህቶቼ ብር ብቻ በቃ ትም ከጀመርኩ ጥላቻቸው በርታብኚ ትም ተውኩ በቻ አላውቅም እስርቤት ነው ምኖር ልደታማርያም ትፍታን በምልጃዋ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን
ወንድማች ቃለህይውት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገንን መምህር እንኳን በደህና መጡ
አደኛዋ እናነኝ የገዛ አክሥታ እድላን ወስዳ ለልጅዋ ወሥዲ ከቱ አደረገችኝ በፀሎታች አስቡኝ ወለተ ማርያም
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizalwot 💚💛❤🤲
እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁንንን ❤❤❤
Amen 🙏 እግዚአብሄር ይስጥልን ቀሲስ
እወነት ነው መምህርቸን ፈጣሪ አምላክ የስወርን
20:25-25:00 ሙሉ የእኔ ታሪክ 😭😭😭😭😭😭
Amen amen amen egziabher yestilen
እውነት ነው የኔም እይወት እንደዚሁ ነው
ከመንፈሳዊው እይወት በጭራሽ የለውበትም ከአለማዊውም ደስታ የለኝም በአፅያት ተዘፍቅያለው ከእይወቴ ደስታ ከራቀኝ ዘመናት ተቆጠሩ የመኖር ትርጉም የነገ ተስፋ ጠፍቶብኛል የግዴን ፈገግ እያልኩ ደስተኛ መስዬ የምኖረው ለስጦታዬ ( ለልጄ ) ስል ነው አውን አውን ግን በጣም እየከበደኝ ነው ።
ወለተ ስላሴ ነኝ እእት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡኝ እግዛብኤር ከውላችንም ጋር ይሁን አሜን !
እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን
Amen kale hiwet yasmaln🙏🏾
ገና..እየሠማሁ..እያለሁ..😭😭😭አስለቀሰኝ..መፈሡ😭😭በፀሎታችሁ..አስቡኝበማርያም...😭😭የሚሥጥር.መተትም...ተደርጎብኛል.😭😭
😢😢😢ግን ምልክቱን ንገሪኝ እስኪ 😭🙏እኔም ያለኝ ይመስለኛን በፈጣሪ
አምላኬ ሆይ ህይወቴን ጎብኜው በመንከራተት የልጅነት እድሜዬን ጨረስኩ
Ayzosh/h Egziabher yasibal ke kiristos ga bicha tetabeki hulu alfo ende tarik yemiwerabet Ken yimetal. Egziabher melkam abat new.
እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
ወልደ ገብርኤል በፀሎት አስቡኝ ግንበኛ ና አናፆ ነው ስራ ከፈታ ቆይትዋል ካገኛቹ በውስጥ መስመር አናግሩኝ
መ ምህር እድምና ጤና ይስጦት ጠንክሬ እሰራለሁ ነገር ግን ገንዘብ መያዝ አልቻልኩም እየሰራሁ እቸገራለሁ ሚስጥሩ ምንድነው መፍቴውስ?
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
ስለውሉም ነገር ፈጣሪ ይክበር
እናመሠግናለን ከመሸ ቢወንም የነቃውት እድሜ ከጤና ይስጥልን
አባታችን፡ ቃል ህዮት፡ ያሳማልን ዬሥዳታኞች፡ አባት ኑርልን
ሰለትምህርት ስታውራ አንድ ነገር ትዝ አለኝ እኔም ደሮ ከአንድ እስከሶስት በጣም ጎበዝ ተማሪ ነበር ግን ምን እንደሆንኩ ሳላቀው ቡዙ ነገሬ ተመሰቃቀለ ሰጀምር በሆነ ምክንያት አቋርጣለሁ ብቻ ከ8 መዚለል አልቻልኩም አሁንማ ሙሉበሙሉ ተስፍ ቆርጫለሁ