Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ በእውነት አንተን ተመስሎ ከዳቢሎስ ሰንሰለት እንፈታ ዘንድ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ ለምስክርነት ያበቃን ዘንድ በፀሎትክ አትርሳን፡፡ እዚህ ላይ ተዘርዝሮ የማያልቅ ነው እና ወለተ ማርያም ፣ወለተ ጊወርጊስ ፣ፍቅርተ ስላሴ፣እህተ ማርያም፣ወለተ ገብርኤል እና ገብረ ስላሴ ብላችሁ አስቡን፡፡አሜን እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይር ለምስክርነት ያብቃን አሜን አሜን አሜን::
ይህን የመዳን መንገድ እፈልገዋለሁ፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እዚህ ላይ ተዘርዝሮ የማያልቅ ነው እና ወለተጊወርጊእ እና ኪዳነማርያም ብላችሁ አስቡን፡፡አሜን እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይር::
በክፉ ሰዎች ምክንያት ህይወቴ ተመሳቅሏል አንገቴን አስደፍቶኛል ቅዱስ ገብርኤል በቃሽ ይበለኝ
እኔምእንዳችው ለሰው ተኮል የሚያስቡ ልቦና ይስጣቸው
@@LamlamAl አሜን
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
@@LamlamAlበጭራሽ አይመለሱም ነፍሳቸዉን በሲኦል አስይዘዉ ስለሆነ።ቢችሉ እኛን ዘራችንን ከምድር ለማጥፋት ሌት ተቀን ይተጋሉ እንጂ።
Lik neshj
ቅለ ሕይውት ያስማልን እባታችን በጣም እየተሰቃየን ነው እናቲንም በመተት ገድልዋት እሁንም እየተስቃየን ነው ክነቢቲስቢህ. በፀሉት እስቡን. ጊታዩ ጉድ እወጡልን እድሚ ክጢና ይስጥልን እባታችን✝️🙏✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ወለተ ማርያም .አመተ ገብርኤል እህተ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል አመተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ተክለ ወልድ❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሰቤ እህተ ማርያም አስካለ ማርያም ወልደኪዳን ወልደ ትሳይ ተክል ዮሐንስ አደራ አደራ ከነቤተሰቤ በእድሳት እየተሰቃየን ነው እድሜ ይሰጥልኝ ለደጁ ያብቃኝ አሜን
አቤቱ የአምደው ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለሠው ሁሉ የተደረገው የማዳንህ ተዓምር በእኔና በቤተሠቦቸላይ ይሁን እነኔን እና ቤተሠቦቸንበመልከም ጤንነት እና በበረከት ትጎበኘን ዘንድ ሀያሉን ሥልጣን በሠጠህ በሀያሉ እግዚአብሔር ስም እማጸንሀለሁ። ዉድ የአምደው ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ እና መልክተኛ ሆይ እኔ ወልደ ሰንበት እባላለሁ። አባቴ ገብረ ጻድቅእናቴ እህተማርያምእህቶቸ ወለተ ሠንበት እና ወለተ ሀዋርያትወንድሞቸ ወልደ ሰንበት ፣ወልደ ገብርኤል እንዲሁም ኪዳነ ማርያም ባለቤቴ ወለተ ስላሤ እና ልጀ ኂሩተ ስላሴ ይባላሉ። ይህ ቤተሠብ የመተት ሠለባ ከሆነ ጀምሮ 35 እና ከዛ በላይ አሥቆጥሯል። በነዚህ ዘመናት ውስጥ ቤተሠቡ ሠላም የለውም፤ ኑሮው መከራ ነው፤ ሁሌ ጠብ ነው ክርክር እና መለያየት ነው፤ ፍቅር ጠፍቷል፤ ገንዘዘብ መሠብሠብ እና ህየሰወትን በአግባቡ መምራት ህልም ነው፤ እናም እኔ በግሌ ችግሩ ከተገለጸልኝ ከ15 አመት አይበልጥም። ከ2003 ዓ/ም ጀምሮ ከቤተ ክርሥቲያን አልፎ አልፎም ከገዳም እንዲሁም ከጸበል ጠፍቸ አላውቅምም። ብዙ የእግዚአብሔርን ተዐምራቶቸንም በአይኔ ተመልክቻለሁ በእጀ ዳሥሻለሁ። ለእኔም በገሀድም ይሁን በህቡ ብዙ ተዐምር ተደርጎልኛል። ነገር ግን እሥካሁን የኔ እና የቤተሠቦቸ የችግራችን ቋጠሮ ፈጽሞ ሊፈታ አልቻለም። ሥለሆነም እርሠው እውነተኛ የቅዱሥ ሚካኤል አገልጋይ ከሆኑ ወደ ገዳሙ በሄዱ ጊዜ የኔን እና የቤተሠቦቸን ችግር ለአምደው ቅዱሥ ሚካኤል በትክክል እንዲያደርሡልኝ። በአምላከ ቅዱስ ሜካኤል ስም እጠይቅወታለሁ።ቅዱሥ ሚካኤል የኔን እና የቤተሰቦቸን ህይወት ቢባርከው እና ፈቃዱ ቢሆን ጨርሶም ቢምረን እቦታው ድረስ ተገኝቸ መባየን እሠጣለሁ። አሁን ባለሁበት ግን ያለሁበት ነባራዊ ሁኔታ በገንዘብ እንድተባበር አይፈቅድልኝም። ያለሁት እስር ቤት ነውና። ፈቃድወት ሆኖ እኔን አግኝተው የበለጠ ግልጽ እንዳደርግልዎት የሚፈልጉት ነገር ካለ በ+251944360016 በቀጥታ ቢደውሉልኝ ወይም ምልክት ቢያደርጉልኝ በጣም ደሥ ይለሀኛል!!!
ሐብተማርያም ወለተማርያም በምትፈልገው መንገድ ከጎንሕ እንቆማለን ከመተት ከድግምት ከአይነጥላ ከውሎሽ ካዳንከን አይደለም አስራቴን ስጋዬን ቆርሼ እሰጣለሁ ለቤተክርስቲያኒቱም ለአባቶችም ለአገልጋዮችም አቅሜ በፈቀደ መጠን ላደርግ በእመቤቴ ማርያም ስም ቃል እገባለሁ ምክንያቱም እኔ ሰርቼ ለፍቼ የማገኘውን ገንዘብ የሚወስደው ሌላ አካል ነው በህይወትም የኖርኩት በፈጣሪ እርዳታ ነው ስለዚህ በምድራዊ በህይወቴ ላይ ይሔንን መከራ ብታቃልልኝ በጣም ደስተኛ ታረገኛለህ ፈጣሪዬንም እንዳመሰግነው ስልኬንም አድራሻዬንም ልልክልህ እችላለሁ
ሀይለ ገብርኤል
መላ ቤተሰቤ ተይዞአል እባክህ እርዳን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልኝ አፀደ ማርያም ሀይለ ገብርኤል ተክለ ጎርጊስ ፈቃደ ስላሴ ወለተ ማርያም❤❤❤❤❤በፀሎት አስቡኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባቴ ይህን የመዳን መንገድ እፈልገዋለሁ አመተ ማሪያም እባላለሁ ጭንቀት ውስጥ ነኝ። ስልኮትን ቢያስቀምጡ መልካም ነው። አሜን እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይር
0904 05 64 64
እሽአባቴእናመሠግናለን እንደውላለን ያለውን ነገር እደእግዛብሄርፍቃድ ወለተ ዮሐናቢ ብላችሁአሥቡኝ በጣምእየተሠቃየሁነው በዳ
ወለተ ዮሐና ብላችሁአሥቡኝ የዳቢሎስመጪወቻሁኛለሁ በሥደትነውያለሁት😢😢😢😢
እዉነት ነዉ አባቴ ወልደማርያም እባላለሁ በትዳሬ በኑሮዬ ችግር ግጭት እነዳንስማማ የምያደር ነገር በተደጋጋም አለ መፍተሄዉ ማሸኝፍያ መንገድ እባኮን ይርዱኝ
እባክህ ስልክህ ላክልኝ
አባታችን በጣም እናመሠግናለን እደናንተ አይነቱን ሠው በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኔሥ እድሜየን አሥጨረሡት እና ሥነ'ጊወርጊሥ ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ እደኔ በዘመኑ የተሠቃየ ሠው የለም እና '''''''''''''''''''''''''''''''""!!::
መጀመሪያ ተባረክ ከዛ በሁዋላ ያለው ትርፍ ነዉ ስጡኝ ብለህ ሳይሆን አትስጡኝ ብትልም በግድ ይሰጥሀል መጀመሪያ ግን ጽድቁንና መንግስቱን ከዛ ሁሉም ይደረጋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል
አምደው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔንም ቤተሰቡቸንም ከአጋንት እስራት አደነን ለደጂህ ያብቃኝ ለምስክርነት ከእኔ የበርታችሁ በፀሎት አስቢኝ በክፉ መንፈስ የቤተሰብ ዛር አይነጥላ መተት ህይወቴን የዘጋብኝ 😢እህተ ማርያም፡ አስካለማርያም ፡ወልድ ገብርኤል ብላችሁ አስቢን
ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን የተናገርከው ነገር እውነት ነው እኔም እግዚአብሄር ፈቅዶልኝ ቦታውን እረግጨ በረከት አግኝቻለሁ ስለቴ ሁሉ ነገር ተስተካክሎልኝ ተመልሸ እመጣለሁ ነው ያልኩት እናም አንተ እንዳልከው መንገዱ በጣም ይፈትናል ግን ቅዱስ ሚካኤል ከፈቀደ ትወጡታላችሁ በዛላይ ያገሬው ሰው ከምነግራችሁ በለይ ደግ ናቸው ሁል ጊዜም አመሰግናቸዋለሁ
36 አመት ስቃይ ውስጥ ነኝ ወለተ መድህን እባላለሁ በፆለት አስቡኝ
የት ሀገር ነሽ የምትኖሪው
@@ዘመን-ጀ6ቐ ውጪ ነበርኩ መስራት አልቻልኩም በህመም ምክንያት አሁን ኢትዮጵያ ነኝ
እኔም በጣም ክፍ ሰው እጅ ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ብቻ ዋሰ ጠበቃዬ@@ዘመን-ጀ6ቐ
ስልክ ቁጥር አሰቅምጥ መምህር
እግዚያብሔር ይመስገን አበባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ይህንን ለመስማትቱ ያበቃኝ ፈጣሪ ሰለ አምደው ቅዱስ ሚካኤል ታምር የሰማኝ አምላክ ይክበር ይመስገን እኔ በጣም ውጥረትና ጭንቀት ውስጥ ነው ያለሁት እንደው በእግዚአብሔር ይዤዎታለሁ ያግዙኝ ለነብስም ይሆኖታል እናታችን ሞታ አባታችን የእንጀራናት አግብቶ ከኖረበት ጊዜ ጀምሮ እኛ ማለት እህት ወንድሞቼ ሁላችንም በመከራና በስቃይ ነው የኖርነው የእንጀራ እናታችን በጣም የእንደዚህ አይነት አምልኮ ሴት ነበረች እሷ ከነህቷ በእይወታችን የቀለደችብን ነበረች እሷ ስትሞት እህቷና ልጆቿ እያደሱ ወንድሞቼን በሱስ ተተብትበው ያንን የመሰለ አቋማቸውን አበላሽተው መከራላይ ጣሏቸው እኛም ሴቶቹን ሰርተን መና እንዳንስማማ ኧረ ምን አልተደረግነወ አለ ፅፌ የምጨርሰው አይደለም በዚሁ ስልክ ደውዬ እነግሮታለሁ በእግዚአብሔር
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን (ወለተ እየሱስ) ተክለ እየሱስ) ብላችሁ አስብኝ በፀሎታችሁ
ወለተ ማርያም :ስርጉተ ማርያም : ሀይለ ሚካኤል: ወልደ ሰማዕት በፀሎት አስቡን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ጽጌ ማሪያም እባላለሁ በመተት እስራት ተይዣለሁ በጸሎት ሃይል ነው ያለነው እርዳታህን እንፈልጋለን ወንድማችን በጸሎትህ አስበን፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን። በእግዚአብሔር ቤት የመዳን መንገድ ብዙ ነው። እኔ ሁሉ ነገር ግራ የገባኝ ነኝ ።ወልተ ማርያም እና ወልደ ሚካኤል እንባላለን ለብዙ አመት ተቸግረናል ።የሚያስፈልገውን አደርጋለሁ።መንገዱን ያሳዮኝ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎቶት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም እባላለው
አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ወለተ ሥላሴ: ገብረ እግዚአብሔር: ወለተ ሩፋኤል ብለው አስቡን: አሳሳስቡልኝ እባክወትን።
መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን በጭንቅ ነው ያለሁ ሁልጊዜ መልቀስ ሆነ ስራየ እና በፀሎታችሁ እንድታስቡኝ እኔ ሂጥኣን😢😢 ኣፀደ ማርያም ብላችሁ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንበፆለታችሁ አስቡን ኪዳነ ማሪያም ወለተ ሰንበት
ፍሬሰንበት የክርስትና ስሜአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ድግሪየን የተመረኩና የውጪ ድርጅት ብሰራም እንዳላማው በላይ በሚባለው የ12 ክፍል አለቃየ እና የወያኔ ተላላኪው እንዳላማው ለ16 አመታት ከማንኛው ስራ ውጪ አድርጎኛል።ትዳሬም ፈረሰ አንድ ልጄን ብቻየን ከቤተሰቦቼ ጋር እያሳደኩ ቢሆንም አሁን ግን ኑሮ ከበደኝ።ሌብነት ወሸት የለም ግን ወያኔ እና ተላላኪው እንዳላማው ከስራ ውጪ አደረጉኝ።
የአምደው ሚካኤል እባክህን ህይወቴን የተመሠቃቀለውን አንተ አይተህ ቤተሰቦቼንና እኔን ፍቅሮ ስጠን አሜን
ወንድሜ ከነቤተሰቤ ፃለት አሰዝልን ፍቅርተ ማሪያም ወለተ ፃዳቅ እህተሚካኤል ሀ/ማሪያም ወልደ ኢየሱስ መቅደሰስላሴ ወለደኢሰጢፋኖሰ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
መምህር እኔ በጣም ተቸግሬያለሁ ስሜ ፍቅርተ ገብርኤል አፀደ ማርያም ከነቤተሰቤ በፀሎት ያስቡኝ
ወንድሜ እኔም ልጆቼም በብዙ ችግር ውስጥ ነኝ ጸልይልኝ አጸልይልኝ ወለተሀና፣ሀይለ ገብርኤል፣ሀይለ ገብርኤል ፣ወለተኪዳን ብለህ
በጣም እናመሰግናለን!!ወለተ መድን ብለዉ ያስቡኝ። ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ያዉቃል። ሁሉም ነገር አልፎ ለምስጋና ያገናኘን።።
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! ወልደ ሥላሴ እባላለሁ እባክዎትን አባ በፀሎት ያሰቡኝ እግዚአብሔር ታሪኬን ይቀይር::
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እኔ ተስፋ ሚካኤል እባላለሁ እሰራለሁ እለፋለሁ በረከት የለኝም በሕይወቴም ብዙ ምቀኞች እና ወደ መተት ስራ የሚሮጡ ሰዎች በሕይወቴ ጣልቃ ገብተው በትግል ነው የምኖረው እና እንድትረዱኝ በእግዚአብሔር ስም እማጸናለሁ፡፡
ምግዜም በፆሎት በስግደት እድሁም ጧተና ማታ በመቁጠሪ ቀጥቅጡ ወደመድኃኔ አለም መጮህነዉ ከባድነዉ
አሰካለ ዮሐንስ እባላለሁ እባኳትን አባቴ በፀሎት ያሰቡኝ
አባቴ በጸሎት ያስቡኝ ሁለተ ማርያም በብዙ ችግር ውስጥ ነው ያለሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።በትልቅ ፈተናና ስቃይ ውስጥ ነው፤የምኖረው።ተክለ ሰንበት፣አምኀ ስላሴ፣ተስፋስላሴ፣ተስፋሚካኤል፣ወለተመስቀል እንባላለን።እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድሎት።
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ ነገር ግን በመተት ከባለቤቴ እና ከልጆቸ እያጨቃጨቀኝ ስለሆነና ከቤተሰቦቸም መተቱን ባወጠጣው አእመምየ ያለቀ አይደለምና በገዳሙ ሀይል ይፈታልኝ እላለሁ፡፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ሰይፈ ሚካኤል እባላለሁ ልጄ ተሰፈ እየሱስ እየተሰቃየ ነው መለአኩ ቅድስ ሚካኤል ይርዳን በጸሎት አስበን።በተቻለን አቅም አንርዳለን
ቃለህይዎት ያሰማልን፣ ገብረእየሱስ እባላለዉ አባ በዝህ ጉዳይ በጣም ተሰቃይቻለዉ በጸሎት አስቡኝ።
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት እኔዬ በጣም በመተት እየተሰቃሑ ነዉ ጰልዪልኝ ስሜ ፍቅርተ ማርያም ባለቤቴ ገብረየሱስ ይባላል.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኔ ኣባቴ ቅዱስ ሚካኤል ያለ እናት ያሳደገኝ ያለ ኣባት የጠበቐኝ ቅዱስ መልኣክ ነው ነገር ግን ህይወቴ ሙሉ በመተትና በድግምት የኩፉዎች ሰዎችና ኩፉ መናፍስት መጫወቻ ሁኛለሁ በትዳሬ ሁሉ ሰላም የለኝም ተምሬ እንዳልተማርኩ የስራ እድገት የለኝም እዚህ ተዘርዝሮ የማያልቅ ነው ኣሁን ሁሉ ስበዛብኝ ተስፋ ቆርጬ ሁሉም ነገር ተደበላለቀብኝ ኣባቴ ወለተጊዮርግስ እባላለሁ እባክዎት በፀሎት ኣስቡኝ ፡፡
እመብርሀን የ ጌታችን የ መድሀኒታችን የ እየሱስ ክርስቶስ እናት ትድረስልሽ አይዘሽ ጸልይ አርሴማ ሆደሽ ተጠመቂ ተማጸኛት ትደርስልሻልች እይዞሽ እህቴ መድሀኒአለም ይርዳሽ❤
አባቴ አምደው ሚካኤል 🤔በእውነት እስኪ ስለ እርሱ ልመስክር አክስቴ ናት በሻይ ማንኪያ ቆንጥራ የሰጠችኝ በቦርሳዬ ይዤ ከኔ አይለይም ነበር እና አጋጣሚ ወንድሜ ጋር ሄጄ ጠዋት ላም ወተት ሲያልቡ አራቱን ጡቷ ደም ሆነ እና እስኪ ቀቡት ብዬ ስጥቼ ማታ ንጽሁ ወተት ታለበች ግን አላቀውም መሄድ እፈልጋለሁ ነበር
ምንድነው እህቴ፡ እምነት ነው?
Amdu michael ke debrebirhan seladingay bilesh tesaferina ke sela dingay amdu michael bilesh lela mekina yizesh mehed new .sidershi sew teyki tenish kulkulet menged alew
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ አደለም ቤተክርስትያን ነው ስሙ አምደው ሚካኤል ነው
@@nathantarekegn5546 እሺ እማዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@tigisit2534 የት ሃገር ነው ግን
🥹🥹🥹የእድል መተት እድሳት እረ ጌታ ሆይ ለክፉዎች ልብ ስጥልኝ እና ባለቤቴ አሁንም መልሰው ልከዉበት በትዳሩ ይቀናሉ በቃ አልተግባብቶም ሆንን በዚህ ሳምንት 🥹
እህቴ እኔም የገፈቱ ቀማሽ ነኝ ግን እጅግ ብርታት ይጠይቃል አምልኮ ስግደት የጋራ ፀሎት በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ስጋ ደሙን መቀበል
@@raheltadesse9808 ተራርቀን ነው ያለን እማዬ እኔ ስደት እሱ ሀገር ነው መንፈሳዊ ዉጊያ በደንብ አልገባዉም አንድ በዓመት ዉስጥ ከ አራት ጊዜ በላይ እድሳት ጸበል ይሄዳል እዛ ይሸኛል ልክ ወጥቶ ስራ ሲጀመር ደሞ ይጀምረዋል እኔ እኔ በርትተህ ስገድ እለዋለሁ ግን ያን አክል ነው ቁረብ እለዋለሁ ጭቅጭቅ ይመስለዋል 🥹ከዛ ደሞ አይምሮዉን ስራ ስራ ስራ እያለ ይወተዉተዋል ግን ሰርቶ ጠብ የለም ቢቸግረኝ ለ ቤተክርስትያን እና ጸበል ቅዱስ ቁርባ የሚመች ስራ አስተካክዬ ማሽን ገዝቼ ስራ አልኩት እንቢ አለ 🙄ቅጥር እረዳት የጭነት መኪና ሆነ የግል ስራው ግን ለመንፈሳዊም ለገቢም ጥሩ ነበር ምንም አይሰማም በቃ እኔ ሳወራ ምንም ስሜት አይሰጠዉም እና ዛሬ ንስሐ አባቴ ሲደዉሉ እኔ መላ አጣው በቃ ደከመኝ ፍቺ ላረግ ስላቸው ተቆጡ ግን እሺ ምን ላርግ 🥹ዋነኛው ምክንያት የሱ ቤተሰብ ናቸው ለምን በ ቤተክርስትያን አገባህ ብለው ጥምድ ለምን የኛ ቤተክርስትያን መጋባት ሰላም ነሳቸው????? እኔ ደሞ እናት አባቴ ጎበዝ ከድሮም ገዳም የሚሄዱ ቆራቢ ናቸው እህቶቼ ቆራቢ ናቸው ቤተሰብ ወደ ንስሐ የተመለስን ነን ከጥቂቶች በቀር እና የሱ ወንድሞች ሰላም ንስት ነው የምያተጉት እኔም በቃ በዳንኪራ እና ዝላይ ይዳሩ ብዬ ልተወው ነው
ቅዱስ ሚዱስ ሚካኤል ይሰው ሟርትና መተትን
ቃለ ህይወት ያሰማልን.መምህር ይሄ ነገር ደግመህ ብታብራራው ባይ ነኝ.እንዴት እንደምናገኝህ የምናውቅ አይመስለኝም.
አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወለተ ብራሃን እባላለው በፀሎት አስቡኝ እድራሻ ስልቁጥር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! አፀደ ማርያም ነኝ ከነቤተሰቤ በየጊዜው ነው የሚታደስብን።በፀሎት እና ፀበል እየታገልን ነው እኛንም አስቡን ውድ መምህራችን።
ትምህርቱ ላይ አተኩር ወንድሜ/እህቴ
ፈቅርተ ማርያም እና ተክለጻዲቅ ይባላል።ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል ከአንተ ገር ይሁን ፈጣሪ ይርዳህ የጠላት መተት አላስኖር አለን አድርስልን እኛም እንረዳሀለን
ወንድሜ ኣዲስ ነኘ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ሌላ ግዜ ስትሄድ ወደ ፀበል ወለተስላሴ ብላችሁ አሰቡኝ ፀልዪልኝ ሰደት ነዉ ያለሁት 🙏❤
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መምህሬ እኔ በዚ ጉዳይ እየተሰቃየዉ ነዉ ቤተሰቤም ጭምር እባኮትን ፀልዩልኝ ወለተ እየሱስ እባላለዉ ግራ ተጋብቻለዉ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ስልክ ቁጥር ያስቀምጡልን በሰው አገር ከነባለቤቴ በመተት የእተሰቃው ነው ያለውት ያውም በባል ቤተሰብ ይፍቱን መምህር በፀሎት ያስቡን ወለት ጊወርጊስ እና ገብረመድን ብለው ፀሎት አድርጉልን መምህር
09 04 05 64 64
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የኔ ህይወት እርሦ እዳሉት ነዉ ብዙ አመት ለፋሁ በስደት ግን ምንም አልሞላ አለኝ አባቴ በጸሎትሁ አሥቡኝ እህተ ሜካኤል ❤❤❤❤
እኔ በዚህ መንገድ ከአንድም እራት እምነት ስዎች ባዶ አድርገው እሄው ባንድ መንፈስ ቅዱስ እንደሌለው ቀፎ አድርገን ምስጋናዬን እንካ ማድርግ እስከማልቺል ሆኛለሁ ለመንበርከክ ያስለቸኝ ያድከመኝ ብቸኛ አድርጎኛል
አምደው ቅዱስ ሚካኤል ከታሰርኩበት በቃልኪዳንህ ፍታኝ አፀደ ማርያም አሜን
አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን ሀይለ ሚካኤል ወለተ ሚካኤል ብለዉ ያስበኝ እድሜ ከጤና ይስጥልን።
አምደው ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ቤተሰቤንም ካለብን የአጋንንት እስራት ይፍታን ለደጅ ያብቃን
ገ/እግዚአብሔር እባላለዉ በጣም ተጨንቂያለዉ በፀሎት አስቡኝ
እሺ በእግዚአብሔር ቤት የመዳን መንገድ ብዙ ነው። እግዚአብሔር ዕድሜ እና ፀጋ ይስጥልን አባታችን ያው እኔ በህወቴ አልተመቸኝም ስለዚህ,,, እኔ ሂጥኣን ገብረ ዮውሃንስ ብሎ በፀሎታችሁ እንድታስቡኝ ::
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም እናቴም ዘመናችንን በሙሉ እየተስቃየን ነው ወለተ፣ሚካኤልና ወለተ ፃድቅ ያለሁት በስደት ነው
በጣም ይገርማል ቤተክርስቲያኑ ያለበት ቦታ መጥቀስ ነበረብህ ወንጌልንና ገቢን አናምታታው ኦርቶዶክስያውያን አትታለሉ ፅኑ በማንም አትታለሉ
ዘመኔ በሙሉ በኔና በልጆቼ ላይ በተለያዩ የጎረቤት መታቾች ህይወታችንና እድላችን ሰላማችን ጤናችንን የተወሰደብኝ ነኝ ። አስካለ ማርያም ብለዉ በፀሎት አስቡኝ።❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ወለተ ሰንበት አባላለው ባለቤቴ የዩኒቭርስቲ ተማሪ ሆኖ ነው መተት የተደረገበታ ከተደረገበት በሁላ በጣም ደካማ ሆኗል ከቤተክርስቲያን ቀርቶል ከባድ የሆነ ህመም አለው ሲተኛ ሲጥ ያረገዋል ቀን ደሞ የልብ ውጋት ብቻ በጣም ከባድ ነው እባካቺ ብስራተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ 🙏
ወንድሜ መምህር እባክህ በጣም ነው የተቸገሩኩት አሁን ሥራም የለኝም መነገጃየም ቀሙኝ መንገድ ሊያሰቱኝ ሲሉ እግዚሀብሄር ጣልቃ ግባ እያልኩ እየፀለይኩኝ ነው እሰከ ዛሬ የደርሱኩት ዛሬ ደርሺያለሁ ምህላ ፀሎት አሥዙልኝ አደራ ተሰፋ አማኑኤል ነኝ ሰላም
ወንድም መምህር ግልፅ እያድርክ ቁርጥ ያለ ምልክትን ብታስቀምጥ እመርጥልሀለው ምክር ግን ያለማንዛዛት ይሁን ቦታው ሀገሩ እዴት ይኬዳል ግልፅ እይደለም
ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ለቤተሰቦቼ ፀሎት አድርጉልኝ የኔ ወለተ ማርያም አስቡኝ በስራያ ፈተና በዝቶብኛል አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤔
ቃለ ህይዎትን ያስማልንወለተ መድህን ከነ መላው ቤተስቦቸ በፆሎት አስቡንአምደው ቅዱስ ሚካኤል ደዱን ለመርገጥ ያብቃኝ በስደት ነው ያለሁት ከብዙ ፈተና አውጥቶኛን ለመመስከር ያብቃኝ ከደጁ ተገኝቸ አድራሻውስ የት ነው ከስደት መልስ መሄድ እፈልጋለሁ
ዉንድማ፡ቃለሕይዉት።ያሠማልኝ፡የክርትና።ስሜ፡ወለፅዮን፡ነዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወለተ እየሱስ ወልደ ገብርኤል እኛ ቤት ብዙ ችግር አለ
በተመሳሳይ ችግር ውስጥ ያለሁ ይመስለኛል፡፡ ኃይለ እየሱስ ብለው እንዲያስቡኝ በእግዚአብሔር ስም እለምንዎታለሁ!!!
ፅጌ ማርያም፣ አምኀ ኢየሱስ፣ ወለተ ሥላሴ፣ ገብረ ዮሐንስ፣ ኀይለ ገብርኤል፣ ገብረ ሥላሴ፣ ወለተ መድኅን፣ አስካለ ማርያም፣ ፅጌ ማርያም፣ እህተ ሚካኤል፣ ኀይለ ጊዮርጊስ፣ ኀይለ ሚካኤል፣ ወለተ ዮሐንስ፣ ኀብተ ማርያም፣ ወለተ ዮሐንስ፣ እኔ ፅጌ ማርያም ነኝ አደራ አስቡኝ በፀሎታቹ ያሎንኩትን ጠይቁኝ በእድል መተት ተሰቃየው 😢😢😢😢😢አደራ እናቴ አደራ ድንግል ሆይ አደራ የኔን የልእሽን ጉዳይ ከምን አደረሺው 😢😢😢😢😢😢
መምህር በፀሎቶት አስቡኝ ሃፍተ ስላሴ እባላለዉ ❤❤❤❤❤❤❤
ሚካኤል በምልጃው ይጠብቀን ለወድማችን ጥበቃው አይለየው
ወልደ አረጋዊ እባላለሁ እባክህ ወነደሜ በፀሎትህ አሰበኝ በድግምት እድሳት እየተሰቃየሁ ነው
ቃለህይወትየሠማልንአባታችን ወለተገብረኤለብላችሁበፀሎታችሁአስቡን❤ኸ
አባዬዬዬ ቃለ ህይወት ያስማልን ብፆሎት ያስቡኝ
አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ስቃይ ላይ ያለች ባለቤቴ ናት ክርስትና ስም አመተ ስላሴ ትባላለች ሁሌም ከጎንዎ ነን
ሀይለ ሚካኤል እባላለሁ በጉልበትም በፀሎትም እየታገልኳቸው ነው በፀሎት አስበኝ
ወለተ ኪዳን እባላለሁ የገዳሙን አካውንት አስቀምጥልኝ ፀሎትም አስደርግልኝ
ፅጌማርያም ብለው ፆሎት ያስይዙልን ኣባ መዳን እፈልጋለሁኝ
አባታችን መላ ቤተሳባችን ተይዘነል ፀሎት ያደርጉልን ወ/ስለሴ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሜ ::እንዴት ነው እርሶዎን ማግኜት የሚቻለው በውጭ ነው የምኖረው:::
ወለተ እየሱስሀይለ ሚካኤልምህላ ያስይዙልን መምህር ቢቻል ስልክ ቢያስቀምጡ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ልቦና ይስጣቸዉ አድም ቀን ተኝተዉ አያዉቁም ምግዜም የአጋንትን እየላኩ የሰዉልጅ ማሰቃየት ሽ አመት ላይኖር እኔማ ገራ ገባኝ በተሰቦቸም ወተት አይጠጡ ምግዜም መስለብ እኔም በሰዉ አገር ነኝ ምግዜምነዉ የሚያድሱት
ፍቅረ ማርያም እባላለው እባክወትን አባቴ በጸሎትወት ያስቡኝ።
በጣም ያሳዚናል ቤተሰቦቼ ተበታትነዋል እያለን እደረሌለንሆነናል ቤተሰብእዳይዋደድ ሰርተን እዳንለዎጥ ብቻ ምንም ነገር እዳይስተካከል አድርገዉናል ማርያምንብዙ ነገር ነዉ የሚገኘዉ በቤታችን እዴት እዃ እደሚመጣ ሳይታዎቅ ማለቴ ማ እዳመጠዉ ማ እደቀደደዉ ሳይታዎቅ እና ፈጣሪ ይህን የሚያደርጉ ሰዎችን ልቦና ይስጣቸዉ አምላክየኛንም ሂወትይቀይርልን አሜን😥🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ መምህር እኔ በጣም ተቸግሬያለሁ ከቻሉ ይውሰዱኝ ካልሆነም ስሜ አፀደ ማርያም እና ወለተ ኪዳን መላ ቤተሰቤን አሳስቡልኝ
አባቴ ፅጌ ማርያም እባላለው እኔ የሠራው ከጄ ይሰለባል አዲስ ስራም ብጀምር ሰዎቹ ቤቴን ዞር ብለው ማየት አይፈልጉም ገበያዬም ጥፍት ይላል እጮኛም ብይዝ ከሁለት ወር በላይ አብረውኝ መቆየት አይፈልጉም አባ እባኮት ፀሎት ያድርጉልኝ አባቴ አምደ ሚካኤል እኔንም ይጎብኘኝ የሱ ልጅ ነኝ😭😭😭
❤❤❤እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ስቶራችን .ወለትስላሴ .ወለት ተኪዳን ከነቤተሰቧ
ኣባ.እኔከቤቲ.ሰላምየለኝም.እስከልጆቸ.እስከትዳሬ.ጠቅላላ.ሙሉቤተሰቤ.ወለተመድሕን.ገብረመስቀል.ወልደገብርኤል.ወለተኪዳን.ወለተሰንበት.ገብረሐዋርያ.እንባላለን.ስልክወትን.ይስጡን.በስልክ.እንድአወራ.አባኑሩልን
በጣም ስቃይ ላይ ነኝ።ገብረኢየሱስ እባላለሁ።
የኔ ወለተ ስላሴ የልጆቸ አና የባለቤቴ ወለተ አረጋዊ ወልደ ሀዋርያ ገብረ አማኑኤል ፋቅርተ ስላሴ 27:40
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ምህሪ እውነት እኸችግሪ ያለበት ሠው ይድናል እውነት እኸችግሪአለብኝ በጣም ተቸገራለው ሰራለመስራት አልቻልኹም የማይደረግብኝ ነገሪ የለም በገብሪኤል ሀይልነው እየሠራሁ የሚመጣው እውነት እድን ይሆን
ገብረኢየሱስ ነኝ።በጸሎት አስቡኝ።በመተት እየተሰቃየሁ እገኛለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለተስላሰ ኢባላለጉ ሁል ግዝየ ማልቀስ ነው፡በጣም አየለፋሁ ምንም ለውጥ የለም በጸሎት ኣስቡን
አመተ ጊዮርጊስ እባላለሁ የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ ከዚ ክፉ መንፈስ ገላግሉኝ በቅዱስ ሚካኤል
ወ/ዜናማርቆስ ፀሎት አድርጉልኝ
እሺ አባታችን ፍቅርተ ማርያም ብለው በቅዱስ ሚካኤል ስም ፀልዩልኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን ወለተ ዬሀንሰና ወለተ ማሪያም ፀልዬልን ሰልኮትን ኬት እናገኛለን
አባታችን ግራ ተጋብቻላሁ። ወልደ ዩሐንስ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እባኮትን ለኔ ለስደተኛዋ ድረሱልኝ ከነ ቤተሰቤ ግራ ገብቶኛል በሚካእል 😭😭🙏🙏
መምህር ቀደም ብለህ ንገረኝ ከእግዚአብሔር ጋር ለመሄድ እሞክራለሁ ወልደዜናማርቆስ እባላለሁ ፀሎት ይደረግልኝ
ወንድሜ ኣዲሰ ነኘትምህርትህ በጣም ደሰ ይላል ሰተረሄድ ወለተሰላሴ የልጀ ወለተሚካያለ የለሁት በሰደት ነው ቃህይወትየሰማለንልን
ወደሜ ቃለህይወት ያሰማልን እኔአሁን የምገኝወ አረሲ ክፈለ ሀገረነወ ትክክለኝወን ባታ ንገረነ ከዚበመቀጠል ታሪኩ ብዙነወ ችግሩበጸሁፈ አያልቅም ወደፍትአንተ አንዳልከወ ቅድስ ሜካኤል ይፈታልን ይሆናል
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ በእውነት አንተን ተመስሎ ከዳቢሎስ ሰንሰለት እንፈታ ዘንድ የአምላክ ፈቃድ ሆኖ ለምስክርነት ያበቃን ዘንድ በፀሎትክ አትርሳን፡፡ እዚህ ላይ ተዘርዝሮ የማያልቅ ነው እና ወለተ ማርያም ፣ወለተ ጊወርጊስ ፣ፍቅርተ ስላሴ፣እህተ ማርያም፣ወለተ ገብርኤል እና ገብረ ስላሴ ብላችሁ አስቡን፡፡አሜን እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይር ለምስክርነት ያብቃን አሜን አሜን አሜን::
ይህን የመዳን መንገድ እፈልገዋለሁ፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ እዚህ ላይ ተዘርዝሮ የማያልቅ ነው እና ወለተጊወርጊእ እና ኪዳነማርያም ብላችሁ አስቡን፡፡አሜን እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይር::
በክፉ ሰዎች ምክንያት ህይወቴ ተመሳቅሏል አንገቴን አስደፍቶኛል ቅዱስ ገብርኤል በቃሽ ይበለኝ
እኔምእንዳችው ለሰው ተኮል የሚያስቡ ልቦና ይስጣቸው
@@LamlamAl አሜን
አሜን🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
@@LamlamAlበጭራሽ አይመለሱም ነፍሳቸዉን በሲኦል አስይዘዉ ስለሆነ።ቢችሉ እኛን ዘራችንን ከምድር ለማጥፋት ሌት ተቀን ይተጋሉ እንጂ።
Lik neshj
ቅለ ሕይውት ያስማልን እባታችን በጣም እየተሰቃየን ነው እናቲንም በመተት ገድልዋት እሁንም እየተስቃየን ነው ክነቢቲስቢህ. በፀሉት እስቡን. ጊታዩ ጉድ እወጡልን እድሚ ክጢና ይስጥልን እባታችን✝️🙏✝️✝️✝️✝️❤️❤️❤️❤️❤️😘
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ወለተ ማርያም .አመተ ገብርኤል እህተ ገብርኤል ወለተ ገብርኤል አመተ ገብርኤል ወለተ ማርያም ተክለ ወልድ❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ከነቤተሰቤ እህተ ማርያም አስካለ ማርያም ወልደኪዳን ወልደ ትሳይ ተክል ዮሐንስ አደራ አደራ ከነቤተሰቤ በእድሳት እየተሰቃየን ነው እድሜ ይሰጥልኝ ለደጁ ያብቃኝ አሜን
አቤቱ የአምደው ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለሠው ሁሉ የተደረገው የማዳንህ ተዓምር በእኔና በቤተሠቦቸላይ ይሁን እነኔን እና ቤተሠቦቸንበመልከም ጤንነት እና በበረከት ትጎበኘን ዘንድ ሀያሉን ሥልጣን በሠጠህ በሀያሉ እግዚአብሔር ስም እማጸንሀለሁ።
ዉድ የአምደው ቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ እና መልክተኛ ሆይ እኔ ወልደ ሰንበት እባላለሁ። አባቴ ገብረ ጻድቅ
እናቴ እህተማርያም
እህቶቸ ወለተ ሠንበት እና ወለተ ሀዋርያት
ወንድሞቸ ወልደ ሰንበት ፣ወልደ ገብርኤል እንዲሁም ኪዳነ ማርያም ባለቤቴ ወለተ ስላሤ እና ልጀ ኂሩተ ስላሴ ይባላሉ። ይህ ቤተሠብ የመተት ሠለባ ከሆነ ጀምሮ 35 እና ከዛ በላይ አሥቆጥሯል። በነዚህ ዘመናት ውስጥ ቤተሠቡ ሠላም የለውም፤ ኑሮው መከራ ነው፤ ሁሌ ጠብ ነው ክርክር እና መለያየት ነው፤ ፍቅር ጠፍቷል፤ ገንዘዘብ መሠብሠብ እና ህየሰወትን በአግባቡ መምራት ህልም ነው፤ እናም እኔ በግሌ ችግሩ ከተገለጸልኝ ከ15 አመት አይበልጥም። ከ2003 ዓ/ም ጀምሮ ከቤተ ክርሥቲያን አልፎ አልፎም ከገዳም እንዲሁም ከጸበል ጠፍቸ አላውቅምም። ብዙ የእግዚአብሔርን ተዐምራቶቸንም በአይኔ ተመልክቻለሁ በእጀ ዳሥሻለሁ። ለእኔም በገሀድም ይሁን በህቡ ብዙ ተዐምር ተደርጎልኛል። ነገር ግን እሥካሁን የኔ እና የቤተሠቦቸ የችግራችን ቋጠሮ ፈጽሞ ሊፈታ አልቻለም። ሥለሆነም እርሠው እውነተኛ የቅዱሥ ሚካኤል አገልጋይ ከሆኑ ወደ ገዳሙ በሄዱ ጊዜ የኔን እና የቤተሠቦቸን ችግር ለአምደው ቅዱሥ ሚካኤል በትክክል እንዲያደርሡልኝ። በአምላከ ቅዱስ ሜካኤል ስም እጠይቅወታለሁ።ቅዱሥ ሚካኤል የኔን እና የቤተሰቦቸን ህይወት ቢባርከው እና ፈቃዱ ቢሆን ጨርሶም ቢምረን እቦታው ድረስ ተገኝቸ መባየን እሠጣለሁ። አሁን ባለሁበት ግን ያለሁበት ነባራዊ ሁኔታ በገንዘብ እንድተባበር አይፈቅድልኝም። ያለሁት እስር ቤት ነውና። ፈቃድወት ሆኖ እኔን አግኝተው የበለጠ ግልጽ እንዳደርግልዎት የሚፈልጉት ነገር ካለ በ+251944360016 በቀጥታ ቢደውሉልኝ ወይም ምልክት ቢያደርጉልኝ በጣም ደሥ ይለሀኛል!!!
ሐብተማርያም ወለተማርያም በምትፈልገው መንገድ ከጎንሕ እንቆማለን ከመተት ከድግምት ከአይነጥላ ከውሎሽ ካዳንከን አይደለም አስራቴን ስጋዬን ቆርሼ እሰጣለሁ ለቤተክርስቲያኒቱም ለአባቶችም ለአገልጋዮችም አቅሜ በፈቀደ መጠን ላደርግ በእመቤቴ ማርያም ስም ቃል እገባለሁ ምክንያቱም እኔ ሰርቼ ለፍቼ የማገኘውን ገንዘብ የሚወስደው ሌላ አካል ነው በህይወትም የኖርኩት በፈጣሪ እርዳታ ነው ስለዚህ በምድራዊ በህይወቴ ላይ ይሔንን መከራ ብታቃልልኝ በጣም ደስተኛ ታረገኛለህ ፈጣሪዬንም እንዳመሰግነው ስልኬንም አድራሻዬንም ልልክልህ እችላለሁ
ሀይለ ገብርኤል
መላ ቤተሰቤ ተይዞአል እባክህ እርዳን እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያድልልኝ አፀደ ማርያም ሀይለ ገብርኤል ተክለ ጎርጊስ ፈቃደ ስላሴ ወለተ ማርያም❤❤❤❤❤በፀሎት አስቡኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባቴ ይህን የመዳን መንገድ እፈልገዋለሁ አመተ ማሪያም እባላለሁ ጭንቀት ውስጥ ነኝ። ስልኮትን ቢያስቀምጡ መልካም ነው። አሜን እግዚአብሔር ታሪካችንን ይቀይር
0904 05 64 64
እሽአባቴእናመሠግናለን እንደውላለን ያለውን ነገር እደእግዛብሄርፍቃድ ወለተ ዮሐናቢ ብላችሁአሥቡኝ በጣምእየተሠቃየሁነው በዳ
ወለተ ዮሐና ብላችሁአሥቡኝ የዳቢሎስመጪወቻሁኛለሁ በሥደትነውያለሁት😢😢😢😢
እዉነት ነዉ አባቴ ወልደማርያም እባላለሁ በትዳሬ በኑሮዬ ችግር ግጭት እነዳንስማማ የምያደር ነገር በተደጋጋም አለ መፍተሄዉ ማሸኝፍያ መንገድ እባኮን ይርዱኝ
እባክህ ስልክህ ላክልኝ
አባታችን በጣም እናመሠግናለን እደናንተ አይነቱን ሠው በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኔሥ እድሜየን አሥጨረሡት እና ሥነ'ጊወርጊሥ ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ እደኔ በዘመኑ የተሠቃየ ሠው የለም እና '''''''''''''''''''''''''''''''""!!::
መጀመሪያ ተባረክ ከዛ በሁዋላ ያለው ትርፍ ነዉ ስጡኝ ብለህ ሳይሆን አትስጡኝ ብትልም በግድ ይሰጥሀል መጀመሪያ ግን ጽድቁንና መንግስቱን ከዛ ሁሉም ይደረጋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል
አምደው ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔንም ቤተሰቡቸንም ከአጋንት እስራት አደነን ለደጂህ ያብቃኝ ለምስክርነት ከእኔ የበርታችሁ በፀሎት አስቢኝ በክፉ መንፈስ የቤተሰብ ዛር አይነጥላ መተት ህይወቴን የዘጋብኝ 😢እህተ ማርያም፡ አስካለማርያም ፡ወልድ ገብርኤል ብላችሁ አስቢን
ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን የተናገርከው ነገር እውነት ነው እኔም እግዚአብሄር ፈቅዶልኝ ቦታውን እረግጨ በረከት አግኝቻለሁ ስለቴ ሁሉ ነገር ተስተካክሎልኝ ተመልሸ እመጣለሁ ነው ያልኩት እናም አንተ እንዳልከው መንገዱ በጣም ይፈትናል ግን ቅዱስ ሚካኤል ከፈቀደ ትወጡታላችሁ በዛላይ ያገሬው ሰው ከምነግራችሁ በለይ ደግ ናቸው ሁል ጊዜም አመሰግናቸዋለሁ
36 አመት ስቃይ ውስጥ ነኝ ወለተ መድህን እባላለሁ በፆለት አስቡኝ
የት ሀገር ነሽ የምትኖሪው
@@ዘመን-ጀ6ቐ ውጪ ነበርኩ መስራት አልቻልኩም በህመም ምክንያት አሁን ኢትዮጵያ ነኝ
እኔም በጣም ክፍ ሰው እጅ ውስጥ ነኝ እግዚአብሔር ብቻ ዋሰ ጠበቃዬ@@ዘመን-ጀ6ቐ
ስልክ ቁጥር አሰቅምጥ መምህር
እግዚያብሔር ይመስገን አበባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ይህንን ለመስማትቱ ያበቃኝ ፈጣሪ
ሰለ አምደው ቅዱስ ሚካኤል ታምር የሰማኝ አምላክ ይክበር ይመስገን
እኔ በጣም ውጥረትና ጭንቀት ውስጥ ነው ያለሁት እንደው በእግዚአብሔር ይዤዎታለሁ ያግዙኝ ለነብስም ይሆኖታል እናታችን ሞታ አባታችን የእንጀራናት አግብቶ ከኖረበት ጊዜ ጀምሮ እኛ ማለት እህት ወንድሞቼ ሁላችንም በመከራና በስቃይ ነው የኖርነው የእንጀራ እናታችን በጣም የእንደዚህ አይነት አምልኮ ሴት ነበረች እሷ ከነህቷ በእይወታችን የቀለደችብን ነበረች እሷ ስትሞት እህቷና ልጆቿ እያደሱ ወንድሞቼን በሱስ ተተብትበው ያንን የመሰለ አቋማቸውን አበላሽተው መከራላይ ጣሏቸው እኛም ሴቶቹን ሰርተን መና እንዳንስማማ ኧረ ምን አልተደረግነወ አለ ፅፌ የምጨርሰው አይደለም በዚሁ ስልክ ደውዬ እነግሮታለሁ በእግዚአብሔር
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን (ወለተ እየሱስ) ተክለ እየሱስ) ብላችሁ አስብኝ በፀሎታችሁ
ወለተ ማርያም :ስርጉተ ማርያም : ሀይለ ሚካኤል: ወልደ ሰማዕት በፀሎት አስቡን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ጽጌ ማሪያም እባላለሁ በመተት እስራት ተይዣለሁ በጸሎት ሃይል ነው ያለነው እርዳታህን እንፈልጋለን ወንድማችን በጸሎትህ አስበን፡፡
እግዚአብሔር ይመስገን። በእግዚአብሔር ቤት የመዳን መንገድ ብዙ ነው። እኔ ሁሉ ነገር ግራ የገባኝ ነኝ ።ወልተ ማርያም እና ወልደ ሚካኤል እንባላለን ለብዙ አመት ተቸግረናል ።የሚያስፈልገውን አደርጋለሁ።መንገዱን ያሳዮኝ።
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎቶት አስቡኝ ፀዳለ ማርያም እባላለው
አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። ወለተ ሥላሴ: ገብረ እግዚአብሔር: ወለተ ሩፋኤል ብለው አስቡን: አሳሳስቡልኝ እባክወትን።
መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን በጭንቅ ነው ያለሁ ሁልጊዜ መልቀስ ሆነ ስራየ እና በፀሎታችሁ እንድታስቡኝ እኔ ሂጥኣን😢😢 ኣፀደ ማርያም ብላችሁ 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
በፆለታችሁ አስቡን ኪዳነ ማሪያም ወለተ ሰንበት
ፍሬሰንበት የክርስትና ስሜ
አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ድግሪየን የተመረኩና የውጪ ድርጅት ብሰራም እንዳላማው በላይ በሚባለው የ12 ክፍል አለቃየ እና የወያኔ ተላላኪው እንዳላማው ለ16 አመታት ከማንኛው ስራ ውጪ አድርጎኛል።
ትዳሬም ፈረሰ አንድ ልጄን ብቻየን ከቤተሰቦቼ ጋር እያሳደኩ ቢሆንም አሁን ግን ኑሮ ከበደኝ።
ሌብነት ወሸት የለም ግን ወያኔ እና ተላላኪው እንዳላማው ከስራ ውጪ አደረጉኝ።
የአምደው ሚካኤል እባክህን ህይወቴን የተመሠቃቀለውን አንተ አይተህ ቤተሰቦቼንና እኔን ፍቅሮ ስጠን አሜን
ወንድሜ ከነቤተሰቤ ፃለት አሰዝልን ፍቅርተ ማሪያም ወለተ ፃዳቅ እህተሚካኤል ሀ/ማሪያም ወልደ ኢየሱስ መቅደሰስላሴ ወለደኢሰጢፋኖሰ ተባረክ ዘርህ ይባረክ
መምህር እኔ በጣም ተቸግሬያለሁ ስሜ ፍቅርተ ገብርኤል አፀደ ማርያም ከነቤተሰቤ በፀሎት ያስቡኝ
ወንድሜ እኔም ልጆቼም በብዙ ችግር ውስጥ ነኝ ጸልይልኝ አጸልይልኝ ወለተሀና፣ሀይለ ገብርኤል፣ሀይለ ገብርኤል ፣ወለተኪዳን ብለህ
በጣም እናመሰግናለን!!
ወለተ መድን ብለዉ ያስቡኝ። ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ያዉቃል። ሁሉም ነገር አልፎ ለምስጋና ያገናኘን።።
ቃለ ህይወት ያሰማልን!! ወልደ ሥላሴ እባላለሁ እባክዎትን አባ በፀሎት ያሰቡኝ እግዚአብሔር ታሪኬን ይቀይር::
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እኔ ተስፋ ሚካኤል እባላለሁ እሰራለሁ እለፋለሁ በረከት የለኝም በሕይወቴም ብዙ ምቀኞች እና ወደ መተት ስራ የሚሮጡ ሰዎች በሕይወቴ ጣልቃ ገብተው በትግል ነው የምኖረው እና እንድትረዱኝ በእግዚአብሔር ስም እማጸናለሁ፡፡
ምግዜም በፆሎት በስግደት እድሁም ጧተና ማታ በመቁጠሪ ቀጥቅጡ ወደመድኃኔ አለም መጮህነዉ ከባድነዉ
አሰካለ ዮሐንስ እባላለሁ እባኳትን አባቴ በፀሎት ያሰቡኝ
አባቴ በጸሎት ያስቡኝ ሁለተ ማርያም በብዙ ችግር ውስጥ ነው ያለሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።በትልቅ ፈተናና ስቃይ ውስጥ ነው፤የምኖረው።ተክለ ሰንበት፣አምኀ ስላሴ፣ተስፋስላሴ፣ተስፋሚካኤል፣ወለተመስቀል እንባላለን።እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድሎት።
እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ፡፡ ነገር ግን በመተት ከባለቤቴ እና ከልጆቸ እያጨቃጨቀኝ ስለሆነና ከቤተሰቦቸም መተቱን ባወጠጣው አእመምየ ያለቀ አይደለምና በገዳሙ ሀይል ይፈታልኝ እላለሁ፡፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ሰይፈ ሚካኤል እባላለሁ ልጄ ተሰፈ እየሱስ እየተሰቃየ ነው መለአኩ ቅድስ ሚካኤል ይርዳን በጸሎት አስበን።በተቻለን አቅም አንርዳለን
ቃለህይዎት ያሰማልን፣ ገብረእየሱስ እባላለዉ አባ በዝህ ጉዳይ በጣም ተሰቃይቻለዉ በጸሎት አስቡኝ።
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት እኔዬ በጣም በመተት እየተሰቃሑ ነዉ ጰልዪልኝ ስሜ ፍቅርተ ማርያም ባለቤቴ ገብረየሱስ ይባላል.
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለኔ ኣባቴ ቅዱስ ሚካኤል ያለ እናት ያሳደገኝ ያለ ኣባት የጠበቐኝ ቅዱስ መልኣክ ነው ነገር ግን ህይወቴ ሙሉ በመተትና በድግምት የኩፉዎች ሰዎችና ኩፉ መናፍስት መጫወቻ ሁኛለሁ በትዳሬ ሁሉ ሰላም የለኝም ተምሬ እንዳልተማርኩ የስራ እድገት የለኝም እዚህ ተዘርዝሮ የማያልቅ ነው ኣሁን ሁሉ ስበዛብኝ ተስፋ ቆርጬ ሁሉም ነገር ተደበላለቀብኝ ኣባቴ ወለተጊዮርግስ እባላለሁ እባክዎት በፀሎት ኣስቡኝ ፡፡
እመብርሀን የ ጌታችን የ መድሀኒታችን የ እየሱስ ክርስቶስ እናት ትድረስልሽ አይዘሽ ጸልይ
አርሴማ ሆደሽ ተጠመቂ ተማጸኛት ትደርስልሻልች እይዞሽ እህቴ መድሀኒአለም ይርዳሽ❤
አባቴ አምደው ሚካኤል 🤔በእውነት እስኪ ስለ እርሱ ልመስክር አክስቴ ናት በሻይ ማንኪያ ቆንጥራ የሰጠችኝ በቦርሳዬ ይዤ ከኔ አይለይም ነበር እና አጋጣሚ ወንድሜ ጋር ሄጄ ጠዋት ላም ወተት ሲያልቡ አራቱን ጡቷ ደም ሆነ እና እስኪ ቀቡት ብዬ ስጥቼ ማታ ንጽሁ ወተት ታለበች ግን አላቀውም መሄድ እፈልጋለሁ ነበር
ምንድነው እህቴ፡ እምነት ነው?
Amdu michael ke debrebirhan seladingay bilesh tesaferina ke sela dingay amdu michael bilesh lela mekina yizesh mehed new .sidershi sew teyki tenish kulkulet menged alew
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ አደለም ቤተክርስትያን ነው ስሙ አምደው ሚካኤል ነው
@@nathantarekegn5546 እሺ እማዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@tigisit2534 የት ሃገር ነው ግን
🥹🥹🥹የእድል መተት እድሳት እረ ጌታ ሆይ ለክፉዎች ልብ ስጥልኝ እና ባለቤቴ አሁንም መልሰው ልከዉበት በትዳሩ ይቀናሉ በቃ አልተግባብቶም ሆንን በዚህ ሳምንት 🥹
እህቴ እኔም የገፈቱ ቀማሽ ነኝ ግን እጅግ ብርታት ይጠይቃል አምልኮ ስግደት የጋራ ፀሎት በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ስጋ ደሙን መቀበል
@@raheltadesse9808 ተራርቀን ነው ያለን እማዬ እኔ ስደት እሱ ሀገር ነው መንፈሳዊ ዉጊያ በደንብ አልገባዉም አንድ በዓመት ዉስጥ ከ አራት ጊዜ በላይ እድሳት ጸበል ይሄዳል እዛ ይሸኛል ልክ ወጥቶ ስራ ሲጀመር ደሞ ይጀምረዋል እኔ እኔ በርትተህ ስገድ እለዋለሁ ግን ያን አክል ነው ቁረብ እለዋለሁ ጭቅጭቅ ይመስለዋል 🥹ከዛ ደሞ አይምሮዉን ስራ ስራ ስራ እያለ ይወተዉተዋል ግን ሰርቶ ጠብ የለም ቢቸግረኝ ለ ቤተክርስትያን እና ጸበል ቅዱስ ቁርባ የሚመች ስራ አስተካክዬ ማሽን ገዝቼ ስራ አልኩት እንቢ አለ 🙄ቅጥር እረዳት የጭነት መኪና ሆነ የግል ስራው ግን ለመንፈሳዊም ለገቢም ጥሩ ነበር ምንም አይሰማም በቃ እኔ ሳወራ ምንም ስሜት አይሰጠዉም እና ዛሬ ንስሐ አባቴ ሲደዉሉ እኔ መላ አጣው በቃ ደከመኝ ፍቺ ላረግ ስላቸው ተቆጡ ግን እሺ ምን ላርግ 🥹ዋነኛው ምክንያት የሱ ቤተሰብ ናቸው ለምን በ ቤተክርስትያን አገባህ ብለው ጥምድ ለምን የኛ ቤተክርስትያን መጋባት ሰላም ነሳቸው????? እኔ ደሞ እናት አባቴ ጎበዝ ከድሮም ገዳም የሚሄዱ ቆራቢ ናቸው እህቶቼ ቆራቢ ናቸው ቤተሰብ ወደ ንስሐ የተመለስን ነን ከጥቂቶች በቀር እና የሱ ወንድሞች ሰላም ንስት ነው የምያተጉት እኔም በቃ በዳንኪራ እና ዝላይ ይዳሩ ብዬ ልተወው ነው
ቅዱስ ሚዱስ ሚካኤል ይሰው ሟርትና መተትን
ቃለ ህይወት ያሰማልን.መምህር ይሄ ነገር ደግመህ ብታብራራው ባይ ነኝ.እንዴት እንደምናገኝህ የምናውቅ አይመስለኝም.
አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ወለተ ብራሃን እባላለው በፀሎት አስቡኝ እድራሻ ስልቁጥር
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! አፀደ ማርያም ነኝ ከነቤተሰቤ በየጊዜው ነው የሚታደስብን።በፀሎት እና ፀበል እየታገልን ነው እኛንም አስቡን ውድ መምህራችን።
ትምህርቱ ላይ አተኩር ወንድሜ/እህቴ
ፈቅርተ ማርያም እና ተክለጻዲቅ ይባላል።ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል ከአንተ ገር ይሁን ፈጣሪ ይርዳህ የጠላት መተት አላስኖር አለን አድርስልን እኛም እንረዳሀለን
ወንድሜ ኣዲስ ነኘ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ሌላ ግዜ ስትሄድ ወደ ፀበል ወለተስላሴ ብላችሁ አሰቡኝ ፀልዪልኝ ሰደት ነዉ ያለሁት 🙏❤
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መምህሬ እኔ በዚ ጉዳይ እየተሰቃየዉ ነዉ ቤተሰቤም ጭምር እባኮትን ፀልዩልኝ ወለተ እየሱስ እባላለዉ ግራ ተጋብቻለዉ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ስልክ ቁጥር ያስቀምጡልን በሰው አገር ከነባለቤቴ በመተት የእተሰቃው ነው ያለውት ያውም በባል ቤተሰብ ይፍቱን መምህር በፀሎት ያስቡን ወለት ጊወርጊስ እና ገብረመድን ብለው ፀሎት አድርጉልን መምህር
09 04 05 64 64
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የኔ ህይወት እርሦ እዳሉት ነዉ ብዙ አመት ለፋሁ በስደት ግን ምንም አልሞላ አለኝ አባቴ በጸሎትሁ አሥቡኝ እህተ ሜካኤል ❤❤❤❤
እኔ በዚህ መንገድ ከአንድም እራት እምነት ስዎች ባዶ አድርገው እሄው ባንድ መንፈስ ቅዱስ እንደሌለው ቀፎ አድርገን ምስጋናዬን እንካ ማድርግ እስከማልቺል ሆኛለሁ ለመንበርከክ ያስለቸኝ ያድከመኝ ብቸኛ አድርጎኛል
አምደው ቅዱስ ሚካኤል ከታሰርኩበት በቃልኪዳንህ ፍታኝ አፀደ ማርያም አሜን
አባቴ በፀሎቶ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን ሀይለ ሚካኤል ወለተ ሚካኤል ብለዉ ያስበኝ እድሜ ከጤና ይስጥልን።
አምደው ቅዱስ ሚካኤል እኔንም ቤተሰቤንም ካለብን የአጋንንት እስራት ይፍታን ለደጅ ያብቃን
ገ/እግዚአብሔር እባላለዉ በጣም ተጨንቂያለዉ በፀሎት አስቡኝ
እሺ በእግዚአብሔር ቤት የመዳን መንገድ ብዙ ነው። እግዚአብሔር ዕድሜ እና ፀጋ ይስጥልን አባታችን ያው እኔ በህወቴ አልተመቸኝም ስለዚህ,,, እኔ ሂጥኣን ገብረ ዮውሃንስ ብሎ በፀሎታችሁ እንድታስቡኝ ::
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም እናቴም ዘመናችንን በሙሉ እየተስቃየን ነው ወለተ፣ሚካኤልና ወለተ ፃድቅ ያለሁት በስደት ነው
በጣም ይገርማል ቤተክርስቲያኑ ያለበት ቦታ መጥቀስ ነበረብህ ወንጌልንና ገቢን አናምታታው ኦርቶዶክስያውያን አትታለሉ ፅኑ በማንም አትታለሉ
ዘመኔ በሙሉ በኔና በልጆቼ ላይ በተለያዩ የጎረቤት መታቾች ህይወታችንና እድላችን ሰላማችን ጤናችንን የተወሰደብኝ ነኝ ። አስካለ ማርያም ብለዉ በፀሎት አስቡኝ።❤❤❤🎉🎉🎉
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ወለተ ሰንበት አባላለው ባለቤቴ የዩኒቭርስቲ ተማሪ ሆኖ ነው መተት የተደረገበታ ከተደረገበት በሁላ በጣም ደካማ ሆኗል ከቤተክርስቲያን ቀርቶል ከባድ የሆነ ህመም አለው ሲተኛ ሲጥ ያረገዋል ቀን ደሞ የልብ ውጋት ብቻ በጣም ከባድ ነው እባካቺ ብስራተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ 🙏
ወንድሜ መምህር እባክህ በጣም ነው የተቸገሩኩት አሁን ሥራም የለኝም መነገጃየም ቀሙኝ መንገድ ሊያሰቱኝ ሲሉ እግዚሀብሄር ጣልቃ ግባ እያልኩ እየፀለይኩኝ ነው እሰከ ዛሬ የደርሱኩት ዛሬ ደርሺያለሁ ምህላ ፀሎት አሥዙልኝ አደራ ተሰፋ አማኑኤል ነኝ ሰላም
ወንድም መምህር ግልፅ እያድርክ ቁርጥ ያለ ምልክትን ብታስቀምጥ እመርጥልሀለው ምክር ግን ያለማንዛዛት ይሁን ቦታው ሀገሩ እዴት ይኬዳል ግልፅ እይደለም
ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን ለቤተሰቦቼ ፀሎት አድርጉልኝ የኔ ወለተ ማርያም አስቡኝ በስራያ ፈተና በዝቶብኛል አስቡኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🤔
ቃለ ህይዎትን ያስማልን
ወለተ መድህን ከነ መላው ቤተስቦቸ በፆሎት አስቡን
አምደው ቅዱስ ሚካኤል ደዱን ለመርገጥ ያብቃኝ በስደት ነው ያለሁት ከብዙ ፈተና አውጥቶኛን ለመመስከር ያብቃኝ ከደጁ ተገኝቸ አድራሻውስ የት ነው ከስደት መልስ መሄድ እፈልጋለሁ
ዉንድማ፡ቃለሕይዉት።ያሠማልኝ፡የክርትና።ስሜ፡ወለፅዮን፡ነዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወለተ እየሱስ ወልደ ገብርኤል እኛ ቤት ብዙ ችግር አለ
በተመሳሳይ ችግር ውስጥ ያለሁ ይመስለኛል፡፡ ኃይለ እየሱስ ብለው እንዲያስቡኝ በእግዚአብሔር ስም እለምንዎታለሁ!!!
ፅጌ ማርያም፣ አምኀ ኢየሱስ፣ ወለተ ሥላሴ፣ ገብረ ዮሐንስ፣ ኀይለ ገብርኤል፣ ገብረ ሥላሴ፣ ወለተ መድኅን፣ አስካለ ማርያም፣ ፅጌ ማርያም፣ እህተ ሚካኤል፣ ኀይለ ጊዮርጊስ፣ ኀይለ ሚካኤል፣ ወለተ ዮሐንስ፣ ኀብተ ማርያም፣ ወለተ ዮሐንስ፣ እኔ ፅጌ ማርያም ነኝ አደራ አስቡኝ በፀሎታቹ ያሎንኩትን ጠይቁኝ በእድል መተት ተሰቃየው 😢😢😢😢😢አደራ እናቴ አደራ ድንግል ሆይ አደራ የኔን የልእሽን ጉዳይ ከምን አደረሺው 😢😢😢😢😢😢
መምህር በፀሎቶት አስቡኝ ሃፍተ ስላሴ እባላለዉ ❤❤❤❤❤❤❤
ሚካኤል በምልጃው ይጠብቀን ለወድማችን ጥበቃው አይለየው
ወልደ አረጋዊ እባላለሁ እባክህ ወነደሜ በፀሎትህ አሰበኝ በድግምት እድሳት እየተሰቃየሁ ነው
ቃለህይወትየሠማልንአባታችን ወለተገብረኤለብላችሁበፀሎታችሁአስቡን❤ኸ
አባዬዬዬ ቃለ ህይወት ያስማልን ብፆሎት ያስቡኝ
አባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን ስቃይ ላይ ያለች ባለቤቴ ናት ክርስትና ስም አመተ ስላሴ ትባላለች ሁሌም ከጎንዎ ነን
ሀይለ ሚካኤል እባላለሁ በጉልበትም በፀሎትም እየታገልኳቸው ነው በፀሎት አስበኝ
ወለተ ኪዳን እባላለሁ የገዳሙን አካውንት አስቀምጥልኝ ፀሎትም አስደርግልኝ
ፅጌማርያም ብለው ፆሎት ያስይዙልን ኣባ መዳን እፈልጋለሁኝ
አባታችን መላ ቤተሳባችን ተይዘነል ፀሎት ያደርጉልን ወ/ስለሴ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድሜ ::እንዴት ነው እርሶዎን ማግኜት የሚቻለው በውጭ ነው የምኖረው:::
ወለተ እየሱስ
ሀይለ ሚካኤል
ምህላ ያስይዙልን መምህር ቢቻል ስልክ ቢያስቀምጡ ጥሩ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት ልቦና ይስጣቸዉ አድም ቀን ተኝተዉ አያዉቁም ምግዜም የአጋንትን እየላኩ የሰዉልጅ ማሰቃየት ሽ አመት ላይኖር እኔማ ገራ ገባኝ በተሰቦቸም ወተት አይጠጡ ምግዜም መስለብ እኔም በሰዉ አገር ነኝ ምግዜምነዉ የሚያድሱት
ፍቅረ ማርያም እባላለው እባክወትን አባቴ በጸሎትወት ያስቡኝ።
በጣም ያሳዚናል ቤተሰቦቼ ተበታትነዋል እያለን እደረሌለንሆነናል ቤተሰብእዳይዋደድ ሰርተን እዳንለዎጥ ብቻ ምንም ነገር እዳይስተካከል አድርገዉናል ማርያምንብዙ ነገር ነዉ የሚገኘዉ በቤታችን እዴት እዃ እደሚመጣ ሳይታዎቅ ማለቴ ማ እዳመጠዉ ማ እደቀደደዉ ሳይታዎቅ እና ፈጣሪ ይህን የሚያደርጉ ሰዎችን ልቦና ይስጣቸዉ አምላክየኛንም ሂወትይቀይርልን አሜን😥🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡን ወለተ ማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤❤
እሺ መምህር እኔ በጣም ተቸግሬያለሁ ከቻሉ ይውሰዱኝ ካልሆነም ስሜ አፀደ ማርያም እና ወለተ ኪዳን መላ ቤተሰቤን አሳስቡልኝ
አባቴ ፅጌ ማርያም እባላለው እኔ የሠራው ከጄ ይሰለባል አዲስ ስራም ብጀምር ሰዎቹ ቤቴን ዞር ብለው ማየት አይፈልጉም ገበያዬም ጥፍት ይላል እጮኛም ብይዝ ከሁለት ወር በላይ አብረውኝ መቆየት አይፈልጉም አባ እባኮት ፀሎት ያድርጉልኝ አባቴ አምደ ሚካኤል እኔንም ይጎብኘኝ የሱ ልጅ ነኝ😭😭😭
❤❤❤እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ስቶራችን .ወለትስላሴ .ወለት ተኪዳን ከነቤተሰቧ
ኣባ.እኔከቤቲ.ሰላምየለኝም.እስከልጆቸ.እስከትዳሬ.ጠቅላላ.ሙሉቤተሰቤ.ወለተመድሕን.ገብረመስቀል.ወልደገብርኤል.ወለተኪዳን.ወለተሰንበት.ገብረሐዋርያ.እንባላለን.ስልክወትን.ይስጡን.በስልክ.እንድአወራ.አባኑሩልን
በጣም ስቃይ ላይ ነኝ።
ገብረኢየሱስ እባላለሁ።
የኔ ወለተ ስላሴ የልጆቸ አና የባለቤቴ ወለተ አረጋዊ ወልደ ሀዋርያ ገብረ አማኑኤል ፋቅርተ ስላሴ 27:40
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ምህሪ እውነት እኸችግሪ ያለበት ሠው ይድናል እውነት እኸችግሪአለብኝ በጣም ተቸገራለው ሰራለመስራት አልቻልኹም የማይደረግብኝ ነገሪ የለም በገብሪኤል ሀይልነው እየሠራሁ የሚመጣው እውነት እድን ይሆን
ገብረኢየሱስ ነኝ።
በጸሎት አስቡኝ።
በመተት እየተሰቃየሁ እገኛለሁ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለተስላሰ ኢባላለጉ ሁል ግዝየ ማልቀስ ነው፡በጣም አየለፋሁ ምንም ለውጥ የለም በጸሎት ኣስቡን
አመተ ጊዮርጊስ እባላለሁ የቻልኩትን ሁሉ አደርጋለሁ ከዚ ክፉ መንፈስ ገላግሉኝ በቅዱስ ሚካኤል
ወ/ዜናማርቆስ ፀሎት አድርጉልኝ
እሺ አባታችን ፍቅርተ ማርያም ብለው በቅዱስ ሚካኤል ስም ፀልዩልኝ።
ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን ወለተ ዬሀንሰና ወለተ ማሪያም ፀልዬልን ሰልኮትን ኬት እናገኛለን
አባታችን ግራ ተጋብቻላሁ። ወልደ ዩሐንስ
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እባኮትን ለኔ ለስደተኛዋ ድረሱልኝ ከነ ቤተሰቤ ግራ ገብቶኛል በሚካእል 😭😭🙏🙏
መምህር ቀደም ብለህ ንገረኝ ከእግዚአብሔር ጋር ለመሄድ እሞክራለሁ
ወልደዜናማርቆስ እባላለሁ ፀሎት ይደረግልኝ