Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አምላክ ሆይ 38 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የነበረውን ሰው አልጋውን ተሸክሞ እንዲሄድ ፈቃድህ የሆነ ዛሬም ማዳንህና ቸርነትህ በአባታችን ላይ ይሁን!!!አሜን!!!
አሜን
Amen
አንተ ደግሞ አያቱ ትሆናለህ ምን አይነት ነህ ከጋዜጠኛው ያንተ ባሠ
ኖ አባታችን ወንድማችን
እስቲ ቲክ ቶከር ነን የምትሉ እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር የሚረዳበትን ነገር ፈልጉ !!!!
ይህ መቶ በመቶ የእርኵስ መንፈስ ሴራ ነው!የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኞት አባቴ !
መረዳት አልበት ወንድማችን አካውንቱን ብታስቀምጥ ጥሩ ነው ባይ ነኝ እንደኔ ሀሳብ የኢትዮጵያ ህዝብ ልበ ቀና ነው ይረዳሉ ❤❤❤
እስከመጨረሻው አላየሽውም አለ ተናግሯል
አካውንቱ ተለቋል
ባለቤቱ ክብር ይገባታል እግዛብሄር በሰማይ ውለታዋን ይክፈለው ጎበዝ ከክርስቶስ ሲቀጥል ለፍቅር ዋጋ የከፈለች ጀግና ሴት
ስውሯ ማርያም ብትወስዱት ወደሞ የቅቤ እምነት ጠበል እምነት አምጡለት እግዚአብሔር ምስክሬነው እግዚአብሔር ይምሮዎታል
ይህ ተውልድ እምነት የለንም ይህ ነው የግዳለን. ክፉ መንፈስ ነው ይህ. በጸበል እና በእምነት ይድናል . ቺግሩ እምነት የላንም. እምነት የጎዶለን ተውልድ ነን
Kechalachu adrsulachew emnetun dewelachu setuachew
@@NIKODIMOSSolomon-n4b ማለት የስውሯ ማርያምን አድራሻነው
በጣም ትክክል ብለሻል እህቴአዛኝቱ ብትዳብሰው ይፈወሳል❤
የ እናንተ ጸበል ደግሞ
አንተ ወንድሜ መጠለያ የሰጠኸቸው እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው መላዕክ ነኸ 🙏
አባታችን በውነት የእዮብን ፅናት ያድልልን በውነትም በጣም ጠካራ ነዎት ባለቤተወትም የሚገርም ትዕግስት ነው አምላከ እስራኤል ይርዳችሁ በዚሁ አጋጣሚ ሰብስክራይብ አረኩህ ወድሜ መልካም ስራ ህን በዚሁ ቀጥል ቤቱን የሰጠሀቸው ወድማችን በውነት ቃላቶች ያጥሩኛል እግዚአብሔር በትዳረህ ይክፈልህ ያስደስትህ መልካሙ ነገር አይለፍህ
እግዚአብሔር ይስጠዉ ትልቅ ደረጃ ያድርሰዉ ወንደማችን መምህር ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝህ ባለቤቱ ግን የምትደነቅ ናት።
ልኡል እግዚአብሔር አሁን ይፈውስሃል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በሱ ቸርነት በሱ ፍቃድ አሁን መዳን ይሁንልህ እግዚአብሔር ይወድሃል ካንተ ብዙ እንማራለንውዷ ባለቤትህን እጅግ እግዚአብሔርን የምትፈራ እደ እግዚአብሔር ፍቃድና የምትኖር የተባረከች የተወደደች እናት ሚስት ሁሉ ነገር ናት እግዚአብሔር ዘመኗን ይባርካት በናንተ ቤት ደስታ ሰላምና የእግዚአብሔር በረከት ይግባ አሜን
የአባታችን ስልክ ቁጥር ላኩልኝ እባካችሁ የምችለው ላድርግላቸው
Wow wow ይገርማል እግዚአብሔር ይህንን ሰዎችን አይቶ ነው ኮ ጌታ የራራልን ለምድራችን ለህዝባች:: ተመስገን
አባቴ እግዚአብሔር ይማሮት! እህቴእግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ ወንድሜ ያንተንም ትዳርና ህይወት የተባረከና የተቀደሰ ይሁንልህ መልካም ሰዎች ናችሁ!❤❤❤❤❤
ልባም ሴት የተባረከቺ ሴት ፀጋውን ያብዛላት አቱንም እግዜአብሔር ይማርወት
ትናንትና ዛሬ በጣም ተጨንቄ መኖር አስጠላኝ፣ድሮ ጥሩ ስራ እያለኝ ያከብሩኝ የነበሩ ሁሉ ሸሹኝ፣ከዱኝ፣እራሴን ጠላሁት፣ታለኝ ይልቅ የጎደለኝ ይሰማኝ ጀመር፣እራሴን ማጥፋት ሁሉ አሰብኩ፣ነገር ግን ሙሉ ጤነኛ ነኝ ባልልም፣ሰርቸ እበላለሁ ፣ይሁን እንጅ ፣ይህን ሳይ ግን ይህም አለ ብየ ራሴን አጥናናሁ።ወንድሜ እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክልህ፣እግዚያብሄር መፍትሄ አለው።
እግዜብሄር ይማርዎት አባታችን።በእርስዎ ላይ ያደረና መንፈሳዊ ጥንካሬን የሰጠዎት ዓምላክ ለሁላችንምመንፈስ ቅዱስን ያሳድርብን።
ወንድሜ ማንኛውም በሽታ ለእግዚአብሔር ከባድ የሚባል የለም ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ጌታን ተንበርክካችሁ ፀልዩ ለምኑ በንጹህ ልብ ትፈወሳለህ ጌታን ታመሰግናለህ ትውልድም (ህዝብ ) በምስክርነት ይድናል ጌታን ያገኛልየዘላለም ህይወት ያገኛል ::
አመነኝ አንድ ቀን ቁመህ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ ስውሯ ማርያም ውሰዱት የአቡነ ሀራ ድንግል እምነት ተጠቀም ከዛ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ የፆለት ቤት ስሩ ከዛ አበቃ ትድናለህ እመብርሐን በወርቅ ቀሚሷ ታልብስህ
ይህን ያህል እድሜ ሰጥቶ በቀራንዮ ቅዱስ ደሙን አፍሶ መንገድ እውነት ህይወት እኔ ነኝ ከኔ በስተቀር ወደ. አብ መሄድ አይቻልም ያለዉ ጌታ ኢየሱስ ለነፍስ ለስጋ መድሀኒት እሱ ብቻ ነዉመፍተሄዉ እሱ ና እሱ ብቻ ነዉ
ቀሲስ እግዚአብሔር ይማሮት ለባለቤትዎ ደግሞ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሎት❤ አካውንታቸውን ለጥፉልን የአቅማችንን እናግዛቸው
እንደው ባለቤትህን እግዚአብሔር አሁንም ያበርታት ጀግና ሴት ናት ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 🎉❤❤❤❤
ያተን አይነት ትዳር ይስጠው መቼም እጮኛው ይሕን አይታ ትበድላለች የሚል እምነት ባይኖረኝም ለሁለቱም ለመላውሕዝም እጅግ ትምሕርት ነው ባንድም በሌላ
ስናመሠግን ምስጋናን የሚጨምርልን ፈጣሪ በፍጥረቱ ሁሉ የተመሠገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ ፈጥኖ ወደ ጤናዎ ይመልስዎ መምህር🙏
Tselot endarglachew
እግዚአብሔር ታላቅነው አባቴ አይዞት።ቤት የሰጠህወንድሜ እድሜጤና ይስጥህ
አናታችን እግዚአብሔር ከዚህ ያበለጣ ትግስቱን ይስጦት ፍቅረችሁ በጣም ገራም ነው እግዚአብሔር ይስጠው በእውነት መልካም ነገር ይስጣው ለውድማችን ❤
እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብስዎት🙏🙏🙏
ጠያቂዎንምን እናመሰግናለን ወንድማችንን ስላቀረቡሎን
ምንኛ ጎበዝ ምስት ሰቶሀል እግዚያቤር ይርዳህ ቁመህ እድከድ ያርግህ አይዞህ አባታችን
መምህር እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝወትቃለመጠይቅ ያደረከው ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ
የፈጣሪ ትአምር ግን ይገርማል አንድ ቀን ታመው የተኙ አይመስሉም እኮ ስትታዬ አባታችን ስራ ድንቅ ነው ቸሩ መድሐኒአለም❤❤❤😢
ከባድ ነዉ ጠካራ ሚስት ነች በስማም ልባም ሴት አዎ እግዝያብሔር ይመስገን ማለት ትልቅነት ነዉ እባክሽ በርሜል ጎርጊስ ዉሰጂዉ ይድናል
ፈጣሪ የሚወደዉን ይፈትናል ፈጣሪ የቀረዉ ዘመንህን የረፍት የደስታ ያድርግልህ
መጨረስ አቅቶኝ አቋረጥኩት እግዚአብሔር በምህረትና በቸርነት እጆቹ ይዳብስዎ አባቴ❤❤❤
እግዚአብሔር ለኛ ለኀጢያተኞቹ መመለስ ሊያስተምረን ፈልጎ ዳግማዊ ኢዮብንና ሚስቱን አሳይቶናል
አሁን ለሶስተኛ ጊዜ፤አሰብኩኝ በርሜል ቅዱሥ ጊዮርጊስ፤ የቅዱሥ መንፈሥ ቅዱስ ዓሣብ ነው።ብታምንም ባታምንም ይሔን ከመጻፌ በፊት ከደቂቃ በፊት፤ሥለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምሥክርነት ዕያየሁ ነበር።ሦስት ጊዜ በርሜል ቅዱሥ ጊዮርጊስ የሚል ቅዱሥ መንፈሥ ቅዱሥ፤ሥለመራኝ ነው።እግዚአብሔር ያውቃል፤ወይም በምክንያት ለመዳን ቅዱሥ ጊዮርጊስ ምክንያት ሊሆን ሥለሚችል፤እና መርጌታ ሆይ ሠማዕቱንና የኢየሱስ ዕናትን፤ ተማፀኗቸው። ይሣክልዎታል። በዓደባባይ ይመሠክራሉ።።።።።
ትክክል በሄዱ በውነት።።
በርሜል ጊዮርጊስ ችግር ያለበት ፀበል ነው። እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ያድነዋል
@yoseph07mf ማን ብሎነው ችግር የሆነው ልቦናውን ይስጥሺ ወላ ይስጥህ አዳኝ ፈዋሺነው ቅዱስ ጊወርጊስ።።።።።
ወገኖቼ እግዚአብሔር መፈወስ ይችላል ።ነገር ግን አንዳንዴ እንደ ኢዮብ ለፈተና የሚሰጥ አልያም እንደ ቅዱስ ጳውሎስ እንዳንታበይ ለሰውነታችን መጎሰሚያ ይሰጠናል እና ፀበል መሄዱ ለሳቸው እኛ መንገር አይጠበቅብንም
እንዴ ለእሳቸው ስለ ጸበል ይነገራቸዋል እንዴ አቅም ስላጠራቸው ነው እንጂ😢
እግዚአብሄር ይማርዎት መምህር።
መምህር አምላከ ቅዱሳን በምሕረቱ ይጎብኘዎት ....የባለቤትህን ድካም እና ጽናት አይቶ ይማረዎት
አምላክ መዳኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ለአንድ ሰዓት ያህል እንቅልፍ ማጣት በጣም ጥሩ ነበር ግን ለዝው እግዚአብሔር ማመሰገን አለብን አባቴ በፀሎት መጠንከር ነው እግዚአብሔር መንገዱ ብዙ ነው እና እሱን መማፀን ነው 🥰🥰🥰🥰 እረዳት አያሳጣን ነው
34 ጴጥሮስም፡- ኤንያ ሆይ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሃል፤ ተነሣ ለራስህም አንጥፍ፡ አለው።
እግዚያብሔር ይስጠው ዘሩ ይባረክ። እንዲም አይነት ጥሩ ሠው አለ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልክ አይዟችው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይማር ምርሕር የባለቤቶ ጥንካሬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ጤናን ከንብርት ውሀን ከቀለብ እሚቆጥርው የለም ትላለችእናቴ ትክክል መርጌታ
ልጀ እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ የመፃጉ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም በርትተህ ለልጆችህና ለውዷ ባለቤትህ እንድትኖርፀሎቴ ነው ❤❤❤❤❤
ከዚህ በፊት ይሄን ታሪክ ሰምቸው ነበር በጣም ነው የሚያሳዝኑት እኝህ አባት እግዚአብሔር ምክንያት አለው እስካሁን ያቆያቸው አሁንም ፈጣሪ ይማሮት
ልኡል እግዚአብሄር ይማርህ ሰውሯማርያም ትዳብሰህ ፈጣሪ ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ እመብርሀን ይህንን መልካም ሥራ ለሠራ ወንድም ቤትን የሚያክል ነገር ብቻ ክርሰቶሰ የመንግሰተ ሠማያት ቁልፍ ያድለው ዘሩ ይባረክ ፈጣሪ ታአምራትን ያድርግ፡፡
እግዚአብሔር ደጋግ ልቦና እና የሚሰጡ ሰዎች እጆችን ያግራላችሁ
እኔም አማራራለው ስራ እያልኩኛ ስንት አለ በእግዚአብሔር አባቴ እግዚአብሔር ይችላል ቆመው እናያቱለን አባቴ እግዚአብሔር ስራው ሲሰራ ቀን አለ በእግዚአብሔር ይማሮት አንቺ ልባም ሴት ሳቅሽን ይመልስልሽ
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ነገር የሒሳብ ቁጥራቸዉ ይገለፅ😢😢
አካውንቱ አለ እስከመጨረሻው ተመልከቱት
ወንድማችን በሠላም ተመረቅ ላገርህ ያብቃህ እንደዚህ እንደመርጌታ ያለች ሚስትሁንልህ
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን ይገርማል ፊታቸዉ ያበራል የታሙም አመስልም ከሁሉም በሚስታቸዉ ቀናሁ ጌታ ሆይ የሳን ጥንካሬ ስጠኝ ሚሆነዉ አይታወቅምና ሴጣንን በጥፊ ምመታበት ጥበብ ስጠኝ
Kemenged lay yanesahachew wendeme. Endihm aynet melkam sew ale! Egziabher be hiwoth hulu Egziabher yitebke.🙏
ሀያሉ ጌታችን አላህ ያሺረህ
የኔ አባት ፈጣሪ የሚሳነው የለም ተመስጌን በል ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችንም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አማኑኤል ምህረቱን ይላክልህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይማርህ እሱ እሚሳነው የለም ጤናህን ይመልስልህ አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ የባለቤትህን ልፋት አይቶ ጤናህን ይመልስልህ😢😢😢😢
እግዛአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንደዚህ ያፀናል ከሁኔታ በላይ ነው እግዛአቦሔር ይማሮት !!!
ይህን መልካም ሰው ዘመኑን ይባርክ
ይፍቱን ይበርኩን አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ።
ድግል ትዳብስህ❤❤❤❤❤❤የኔመልካም ሴት እድሜ ከጤና ይስጥሺ
ቸሩ መዳኔአለም እርሱ ሃያሉ ጌታ ይጎብኝ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት
እግዚአቢሄር ያሽርህ ወንድሜ
ሁፍፍ የኔ አባት እባካችሁ ፀበል እንዉሰዳቸዉ ተባብረን ይድናሉ
ወንድሜ የስማእቱ ቅ/ጉዮርጊስ በርሜል ፀበል አምጣላችው ላባታችን ይድናሉ በእርግጠኝነት ወንድሜ❤❤
May God bless the kind man. May reward your kindness.
ወንድሜንችን በሠላም ተመረቅልን የኔመልካ ሰው ነህ ላገርህ ያብቃልን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማሮት አባታችንባለቤቶት እግዚአብሔር ዉለታዋን ይክፈላት
You have a blessed wife. Young man, don't give up . God loves you. He will restore you.
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ ሀይዞክ ውድም ታርክክ በጣም የምያስልቅስ ነው ለባለበት እግዚአብሔር እድመና ጠና ይስጣት አተንም ጨርሶ ይማርክ 😢😢😢😢😢😢
እመቤቴ ከነልጃ ጨርሳ ትማርክ ከምር እራሴን እንዳይ ያደረክኝ ሙሉ ጤና ኖረኝ በጣም ሰለምጨነቅ አሰተማርከኝ
እግዚአብሔር ትልቅ አምላክ ነው እንዴት አይነት ትምህርት ተማርኩ
አቤት ጤና ሰቶን እናማራለን እግዝያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ሙሉ ጤና ሰቶን እናማራለን !!!
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ በቸርነትህ ተመልከተዉ ተመልከትን😢😢
ባለቤትህን እግዚአብሔር ይባርካትአንተን እግዚአብሔር ይፈውስህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎበኛቹ
May God bless everyone who supported this family
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክለዎት
አግዚአብሔር ይማርልን አባታችን ከርሶ ብዙ ተምረናል አግዚአብሔር ለምስጋና ያብቆት
ፈጣሪ የሰማይቤትህን ያብጅልህ
ዕድሜን ሰጥቶ ያጠንክረዉ ፡ እንተን ደግሞ ጤናህ ይመልስልህ 😔😔
እግዚአብሔር ተስፋችሁን ያለምልላችሁ ባለቤተዎትን አስበ ቅዱሳን ያድልልን
ዲግል ማርያም ትፈዉስህ የኔ ጀግና😢😢😢😢
ባለቤትህን እግዚአብሔር ይባርካት። አንተን እግዚአብሔር ይፈውስህ።
ባለቤትህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካት👀😭😘💐🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እኛ ምን እንሰማ ጥጋበኞቹ የዘመናቸን እዮብ ድነቀ ሥራ ይሥራልህ ፈጣሪ;:
የበርሜል ጊዎርጊስ ፀበል አስመጣና ጠጣው ትድናለህ
Areke yishalewal
ፀበል ውሰዷቸው እባካችሁ እግዚአብሔር ይማረወት😢
ማህበረ ቅዱሳን ቲቪ ላይ ቀርቦ ለተወሰኑ ቀናት እያሰብኩት 😢😢😢😢 ነበር የባለቤቱም ፅናት ተገርሜ ተገርሜ ለ አንድ ቀን አለመተኛት😢😢😢 ወንደሜ አይዞህ ሰለምትችል ሰጠክ አምኖብክ ነው ፈጣሪ ግን ከዚህ በዃላ ምህረቱን እንዲልክሎት በጣም እመኛለሁ ምክንያት ያዘጋጅሎት እና ለምስክርነት ያብቃዎት እራሴን አይቻለው በርሶ ውስጥ😢😢
ይቅርታ አንተ እያለኩ በመግለፄ በጣም ይቅርታ
እግዚአብሔር ምህረት ይላክለዎት
ወንድማችን ትዳርህን ይባርክልህ አንተም መዳህኒተ አለም ጤንነትህን ይመልስልህ
አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት❤❤❤
እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን ፅናቱን ይስጦት
ቸሩ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማሮት ወላዲተ አምላክ ታቅልሎት
በርሜል ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሥብዎት፤ሕያው የዘላለም ቅዱሥ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርዎት።።።።።።።። ይድናሉ በእርግጠኝነት።
እግዚአብሔር መጨረሸዉን በምህረት ይጎብኞት❤
ጤና በእግዚአብሔር እጅ ነውና እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክለወት😢😢
አምላክ ሆይ 38 ዓመት የአልጋ ቁራኛ የነበረውን ሰው አልጋውን ተሸክሞ እንዲሄድ ፈቃድህ የሆነ ዛሬም ማዳንህና ቸርነትህ በአባታችን ላይ ይሁን!!!አሜን!!!
አሜን
Amen
አንተ ደግሞ አያቱ ትሆናለህ ምን አይነት ነህ ከጋዜጠኛው ያንተ ባሠ
ኖ አባታችን ወንድማችን
Amen
እስቲ ቲክ ቶከር ነን የምትሉ እባካችሁ ስለ እግዚአብሔር የሚረዳበትን ነገር ፈልጉ !!!!
ይህ መቶ በመቶ የእርኵስ መንፈስ ሴራ ነው!
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኞት አባቴ !
መረዳት አልበት ወንድማችን አካውንቱን ብታስቀምጥ ጥሩ ነው ባይ ነኝ እንደኔ ሀሳብ የኢትዮጵያ ህዝብ ልበ ቀና ነው ይረዳሉ ❤❤❤
እስከመጨረሻው አላየሽውም አለ ተናግሯል
አካውንቱ ተለቋል
ባለቤቱ ክብር ይገባታል እግዛብሄር በሰማይ ውለታዋን ይክፈለው ጎበዝ ከክርስቶስ ሲቀጥል ለፍቅር ዋጋ የከፈለች ጀግና ሴት
ስውሯ ማርያም ብትወስዱት ወደሞ የቅቤ እምነት ጠበል እምነት አምጡለት እግዚአብሔር ምስክሬነው እግዚአብሔር ይምሮዎታል
ይህ ተውልድ እምነት የለንም ይህ ነው የግዳለን. ክፉ መንፈስ ነው ይህ. በጸበል እና በእምነት ይድናል . ቺግሩ እምነት የላንም. እምነት የጎዶለን ተውልድ ነን
Kechalachu adrsulachew emnetun dewelachu setuachew
@@NIKODIMOSSolomon-n4b ማለት የስውሯ ማርያምን አድራሻነው
በጣም ትክክል ብለሻል እህቴ
አዛኝቱ ብትዳብሰው ይፈወሳል❤
የ እናንተ ጸበል ደግሞ
አንተ ወንድሜ መጠለያ የሰጠኸቸው እውነት እውነት እልሀለሁ የሰው መላዕክ ነኸ 🙏
አባታችን በውነት የእዮብን ፅናት ያድልልን በውነትም በጣም ጠካራ ነዎት ባለቤተወትም የሚገርም ትዕግስት ነው አምላከ እስራኤል ይርዳችሁ በዚሁ አጋጣሚ ሰብስክራይብ አረኩህ ወድሜ መልካም ስራ ህን በዚሁ ቀጥል ቤቱን የሰጠሀቸው ወድማችን በውነት ቃላቶች ያጥሩኛል እግዚአብሔር በትዳረህ ይክፈልህ ያስደስትህ መልካሙ ነገር አይለፍህ
እግዚአብሔር ይስጠዉ ትልቅ ደረጃ ያድርሰዉ ወንደማችን መምህር ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝህ ባለቤቱ ግን የምትደነቅ ናት።
ልኡል እግዚአብሔር አሁን ይፈውስሃል በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት በሱ ቸርነት በሱ ፍቃድ አሁን መዳን ይሁንልህ እግዚአብሔር ይወድሃል ካንተ ብዙ እንማራለን
ውዷ ባለቤትህን እጅግ እግዚአብሔርን የምትፈራ እደ እግዚአብሔር ፍቃድና የምትኖር የተባረከች የተወደደች እናት ሚስት ሁሉ ነገር ናት እግዚአብሔር ዘመኗን ይባርካት
በናንተ ቤት ደስታ ሰላምና የእግዚአብሔር በረከት ይግባ አሜን
የአባታችን ስልክ ቁጥር ላኩልኝ እባካችሁ የምችለው ላድርግላቸው
Wow wow ይገርማል እግዚአብሔር ይህንን ሰዎችን አይቶ ነው ኮ ጌታ የራራልን ለምድራችን ለህዝባች:: ተመስገን
አባቴ እግዚአብሔር ይማሮት! እህቴእግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ ወንድሜ ያንተንም ትዳርና ህይወት የተባረከና የተቀደሰ ይሁንልህ መልካም ሰዎች ናችሁ!❤❤❤❤❤
ልባም ሴት የተባረከቺ ሴት ፀጋውን ያብዛላት አቱንም እግዜአብሔር ይማርወት
ትናንትና ዛሬ በጣም ተጨንቄ መኖር አስጠላኝ፣ድሮ ጥሩ ስራ እያለኝ ያከብሩኝ የነበሩ ሁሉ ሸሹኝ፣ከዱኝ፣እራሴን ጠላሁት፣ታለኝ ይልቅ የጎደለኝ ይሰማኝ ጀመር፣እራሴን ማጥፋት ሁሉ አሰብኩ፣ነገር ግን ሙሉ ጤነኛ ነኝ ባልልም፣ሰርቸ እበላለሁ ፣ይሁን እንጅ ፣ይህን ሳይ ግን ይህም አለ ብየ ራሴን አጥናናሁ።ወንድሜ እግዚያብሄር ምህረቱን ይላክልህ፣እግዚያብሄር መፍትሄ አለው።
እግዜብሄር ይማርዎት አባታችን።በእርስዎ ላይ ያደረና መንፈሳዊ ጥንካሬን የሰጠዎት ዓምላክ ለሁላችንምመንፈስ ቅዱስን ያሳድርብን።
ወንድሜ ማንኛውም በሽታ ለእግዚአብሔር ከባድ የሚባል የለም ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ጌታን ተንበርክካችሁ ፀልዩ ለምኑ በንጹህ ልብ ትፈወሳለህ ጌታን ታመሰግናለህ ትውልድም (ህዝብ ) በምስክርነት ይድናል ጌታን ያገኛልየዘላለም ህይወት ያገኛል ::
አመነኝ አንድ ቀን ቁመህ እንደማይህ እርግጠኛ ነኝ ስውሯ ማርያም ውሰዱት የአቡነ ሀራ ድንግል እምነት ተጠቀም ከዛ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አዳምጡ የፆለት ቤት ስሩ ከዛ አበቃ ትድናለህ እመብርሐን በወርቅ ቀሚሷ ታልብስህ
ይህን ያህል እድሜ ሰጥቶ በቀራንዮ ቅዱስ ደሙን አፍሶ መንገድ እውነት ህይወት እኔ ነኝ ከኔ በስተቀር ወደ. አብ መሄድ አይቻልም ያለዉ ጌታ ኢየሱስ ለነፍስ ለስጋ መድሀኒት እሱ ብቻ ነዉ
መፍተሄዉ እሱ ና እሱ ብቻ ነዉ
ቀሲስ እግዚአብሔር ይማሮት ለባለቤትዎ ደግሞ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሎት❤ አካውንታቸውን ለጥፉልን የአቅማችንን እናግዛቸው
እንደው ባለቤትህን እግዚአብሔር አሁንም ያበርታት ጀግና ሴት ናት ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅልሽ 🎉❤❤❤❤
ያተን አይነት ትዳር ይስጠው መቼም እጮኛው ይሕን አይታ ትበድላለች የሚል እምነት ባይኖረኝም ለሁለቱም ለመላውሕዝም እጅግ ትምሕርት ነው ባንድም በሌላ
ስናመሠግን ምስጋናን የሚጨምርልን ፈጣሪ በፍጥረቱ ሁሉ የተመሠገነ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ፈጣሪ ፈጥኖ ወደ ጤናዎ ይመልስዎ መምህር🙏
Tselot endarglachew
እግዚአብሔር ታላቅነው አባቴ አይዞት።ቤት የሰጠህወንድሜ እድሜጤና ይስጥህ
አናታችን እግዚአብሔር ከዚህ ያበለጣ ትግስቱን ይስጦት ፍቅረችሁ በጣም ገራም ነው
እግዚአብሔር ይስጠው በእውነት መልካም ነገር ይስጣው ለውድማችን ❤
እግዚአብሄር በምህረት እጁ ይዳብስዎት🙏🙏🙏
ጠያቂዎንምን እናመሰግናለን ወንድማችንን ስላቀረቡሎን
ምንኛ ጎበዝ ምስት ሰቶሀል እግዚያቤር ይርዳህ ቁመህ እድከድ ያርግህ አይዞህ አባታችን
መምህር እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝወት
ቃለመጠይቅ ያደረከው ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ
የፈጣሪ ትአምር ግን ይገርማል አንድ ቀን ታመው የተኙ አይመስሉም እኮ ስትታዬ አባታችን ስራ ድንቅ ነው ቸሩ መድሐኒአለም❤❤❤😢
ከባድ ነዉ ጠካራ ሚስት ነች በስማም ልባም ሴት አዎ እግዝያብሔር ይመስገን ማለት ትልቅነት ነዉ እባክሽ በርሜል ጎርጊስ ዉሰጂዉ ይድናል
ፈጣሪ የሚወደዉን ይፈትናል ፈጣሪ የቀረዉ ዘመንህን የረፍት የደስታ ያድርግልህ
መጨረስ አቅቶኝ አቋረጥኩት
እግዚአብሔር በምህረትና በቸርነት እጆቹ ይዳብስዎ አባቴ❤❤❤
እግዚአብሔር ለኛ ለኀጢያተኞቹ መመለስ ሊያስተምረን ፈልጎ ዳግማዊ ኢዮብንና ሚስቱን አሳይቶናል
አሁን ለሶስተኛ ጊዜ፤አሰብኩኝ በርሜል ቅዱሥ ጊዮርጊስ፤ የቅዱሥ መንፈሥ ቅዱስ ዓሣብ ነው።ብታምንም ባታምንም ይሔን ከመጻፌ በፊት ከደቂቃ በፊት፤ሥለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ምሥክርነት ዕያየሁ ነበር።ሦስት ጊዜ በርሜል ቅዱሥ ጊዮርጊስ የሚል ቅዱሥ መንፈሥ ቅዱሥ፤ሥለመራኝ ነው።እግዚአብሔር ያውቃል፤ወይም በምክንያት ለመዳን ቅዱሥ ጊዮርጊስ ምክንያት ሊሆን ሥለሚችል፤እና መርጌታ ሆይ ሠማዕቱንና የኢየሱስ ዕናትን፤ ተማፀኗቸው። ይሣክልዎታል። በዓደባባይ ይመሠክራሉ።።።።።
ትክክል በሄዱ በውነት።።
በርሜል ጊዮርጊስ ችግር ያለበት ፀበል ነው። እግዚአብሔር በፈቀደ ግዜ ያድነዋል
@yoseph07mf ማን ብሎነው ችግር የሆነው ልቦናውን ይስጥሺ ወላ ይስጥህ አዳኝ ፈዋሺነው ቅዱስ ጊወርጊስ።።።።።
ወገኖቼ እግዚአብሔር መፈወስ ይችላል ።ነገር ግን አንዳንዴ እንደ ኢዮብ ለፈተና የሚሰጥ አልያም እንደ ቅዱስ ጳውሎስ እንዳንታበይ ለሰውነታችን መጎሰሚያ ይሰጠናል እና ፀበል መሄዱ ለሳቸው እኛ መንገር አይጠበቅብንም
እንዴ ለእሳቸው ስለ ጸበል ይነገራቸዋል እንዴ አቅም ስላጠራቸው ነው እንጂ😢
እግዚአብሄር ይማርዎት መምህር።
መምህር አምላከ ቅዱሳን በምሕረቱ ይጎብኘዎት ....የባለቤትህን ድካም እና ጽናት አይቶ ይማረዎት
አምላክ መዳኒያለም እየሱስ ክርስቶስ ለአንድ ሰዓት ያህል እንቅልፍ ማጣት በጣም ጥሩ ነበር ግን ለዝው እግዚአብሔር ማመሰገን አለብን አባቴ በፀሎት መጠንከር ነው እግዚአብሔር መንገዱ ብዙ ነው እና እሱን መማፀን ነው 🥰🥰🥰🥰 እረዳት አያሳጣን ነው
34 ጴጥሮስም፡- ኤንያ ሆይ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈውስሃል፤ ተነሣ ለራስህም አንጥፍ፡ አለው።
እግዚያብሔር ይስጠው ዘሩ ይባረክ። እንዲም አይነት ጥሩ ሠው አለ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልክ አይዟችው 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይማር ምርሕር የባለቤቶ ጥንካሬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
ጤናን ከንብርት ውሀን ከቀለብ እሚቆጥርው የለም ትላለችእናቴ ትክክል መርጌታ
ልጀ እግዚአብሔር አምላክ ይማርህ የመፃጉ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም በርትተህ ለልጆችህና ለውዷ ባለቤትህ እንድትኖርፀሎቴ ነው ❤❤❤❤❤
ከዚህ በፊት ይሄን ታሪክ ሰምቸው ነበር በጣም ነው የሚያሳዝኑት እኝህ አባት እግዚአብሔር ምክንያት አለው እስካሁን ያቆያቸው አሁንም ፈጣሪ ይማሮት
ልኡል እግዚአብሄር ይማርህ ሰውሯማርያም ትዳብሰህ ፈጣሪ ትዳርህን ልጆችህን ይባርክ እመብርሀን ይህንን መልካም ሥራ ለሠራ ወንድም ቤትን የሚያክል ነገር ብቻ ክርሰቶሰ የመንግሰተ ሠማያት ቁልፍ ያድለው ዘሩ ይባረክ ፈጣሪ ታአምራትን ያድርግ፡፡
እግዚአብሔር ደጋግ ልቦና እና የሚሰጡ ሰዎች እጆችን ያግራላችሁ
እኔም አማራራለው ስራ እያልኩኛ ስንት አለ በእግዚአብሔር አባቴ እግዚአብሔር ይችላል ቆመው እናያቱለን አባቴ እግዚአብሔር ስራው ሲሰራ ቀን አለ በእግዚአብሔር ይማሮት አንቺ ልባም ሴት ሳቅሽን ይመልስልሽ
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ነገር የሒሳብ ቁጥራቸዉ ይገለፅ😢😢
አካውንቱ አለ እስከመጨረሻው ተመልከቱት
ወንድማችን በሠላም ተመረቅ ላገርህ ያብቃህ እንደዚህ እንደመርጌታ ያለች ሚስትሁንልህ
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን ይገርማል ፊታቸዉ ያበራል የታሙም አመስልም ከሁሉም በሚስታቸዉ ቀናሁ ጌታ ሆይ የሳን ጥንካሬ ስጠኝ ሚሆነዉ አይታወቅምና ሴጣንን በጥፊ ምመታበት ጥበብ ስጠኝ
Kemenged lay yanesahachew wendeme. Endihm aynet melkam sew ale! Egziabher be hiwoth hulu Egziabher yitebke.🙏
ሀያሉ ጌታችን አላህ ያሺረህ
የኔ አባት ፈጣሪ የሚሳነው የለም ተመስጌን በል ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችንም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
አማኑኤል ምህረቱን ይላክልህ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይማርህ እሱ እሚሳነው የለም ጤናህን ይመልስልህ አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ የባለቤትህን ልፋት አይቶ ጤናህን ይመልስልህ😢😢😢😢
እግዛአብሔር ስራው ድንቅ ነው እንደዚህ ያፀናል ከሁኔታ በላይ ነው እግዛአቦሔር ይማሮት !!!
ይህን መልካም ሰው ዘመኑን ይባርክ
ይፍቱን ይበርኩን አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን
እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ።
ድግል ትዳብስህ❤❤❤❤❤❤የኔመልካም ሴት እድሜ ከጤና ይስጥሺ
ቸሩ መዳኔአለም እርሱ ሃያሉ ጌታ ይጎብኝ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክሎት
እግዚአቢሄር ያሽርህ ወንድሜ
ሁፍፍ የኔ አባት እባካችሁ ፀበል እንዉሰዳቸዉ ተባብረን ይድናሉ
ወንድሜ የስማእቱ ቅ/ጉዮርጊስ በርሜል ፀበል አምጣላችው ላባታችን ይድናሉ በእርግጠኝነት ወንድሜ❤❤
May God bless the kind man. May reward your kindness.
ወንድሜንችን በሠላም ተመረቅልን የኔመልካ ሰው ነህ ላገርህ ያብቃልን ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማሮት አባታችን
ባለቤቶት እግዚአብሔር ዉለታዋን ይክፈላት