የልጀን ፆታ አወኩ ባልየው ተበሳጨ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 304

  • @remlalemma
    @remlalemma  29 днів тому +27

    youtube.com/@remla9597?si=P7PGETKRHkai8Qf3 አዲሱ ፔጀ ነው ቤተሰብ ሁኑ ስለእቃ ዋጋና አይነት ስለቢዝነስ ጉዳይ እናወራበታለን

    • @haditube8749
      @haditube8749 29 днів тому

      ማሻአላህ

    • @haditube8749
      @haditube8749 29 днів тому

      ደምሩኝ ተው ውዶችየ በቅንነት

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 29 днів тому

      እኒሰሲትይሁንወደጢንኛልጀይሰጠኚ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 29 днів тому

      በሰትወርንወይሜታወቀወ5ወሬ

    • @remlalemma
      @remlalemma  29 днів тому

      @@fatimanigus3261 አዎ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 29 днів тому +64

    እኔ 3 ልጆች አሉኝ ግን ሀቂቃ በዙሪያዬ ያላገቡ ያልወለዱ ደግሞ አንድ ልጅ ብቻ ያላቸው አሉ እና በተከታታይ 3 ልጆችን ስወልድ በጣም ይሰማኛል አርግዥለሁ ለማለት እንካ አልናገርም ነበር ለምን ይሰማቸዋል እያልኩ አላህን እንዚህ ለእኔ በቂ ናቸው ለሌሎች ስጥልኝ እያልኩ እለምናለሁ ለሌላቸው በጣም ከባድ ነው እንዳው አደራ ላልወለደ ዱአ አድርጉ አንቺም የእርጉዝ ዱአ ይደርሳል አደራ በዱአ

    • @medinaahmed9861
      @medinaahmed9861 29 днів тому +7

      የኔ ቢጤ ነሽ በጣም አላህ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቃቼው ያረብ

    • @Rehima-lc6tc
      @Rehima-lc6tc 29 днів тому +11

      ወላሂ ኮመንትሽ እያለቀስኩ ነው ያነበኩት እንኳን ወልደው ሳይ አርግዘው ሳይ አለቅሳለሁ ሁለ ነገሬን ስደት ላይ ጨረስኩ እድሜየም 30 ገባ እንኳን መውለድ ማግባትም አለፈኝ😢 አልሃምዱሊላህ ለሁሉም ነገር

    • @XtraXtra-u2o
      @XtraXtra-u2o 29 днів тому +1

      አብሽሪ

    • @Alhamdulilah-dt1gf
      @Alhamdulilah-dt1gf 29 днів тому +2

      በዱአች አስቡኝ😢

    • @FayrouzAhmed-p4o
      @FayrouzAhmed-p4o 29 днів тому

      ​@@Rehima-lc6tcere 30 gena nshe abshri

  • @hayathayu2936
    @hayathayu2936 29 днів тому +25

    ግንኮ ወንዶች ወንድ ልጅ ሲወለድ ደስስ ይበላቸዉ እንጂ ወንድ ልጅ ከናቱ ነዉ ሴት ከአባቷ ይባላል 😅አለኩሊሀል ሴት ልጂ በጣም ጠቃሚ ዳባሸ አዛኝና አሰተዋይ ናት 🌹

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ 29 днів тому +1

      ትክክል እህት ወንድ ልጅ አድጎ ሚስት ሲያገባ ቤተሰቡን ዙሮ አያይም ሚስቱን ልጆቹን እንጅ ሴት ልጅ ግን አግብታም እናቶአን ጠቃሚ ናት ሳታገባም ጠቃሚ ነች 10ሩም ልጆቸ ሴቶች ቢሆኑልኝ ደስታየ ሴት ልጅ መዳኒቴ

    • @liylaliyla6665
      @liylaliyla6665 25 днів тому

      በጣም

  • @Amiwelloyewa-z5x
    @Amiwelloyewa-z5x 29 днів тому +12

    ርእሱን ሳይ ሴት እንደሆነች ገምቼ ነበር አላህ ጤነኛና ጠቃሚ ልጅ ያድርግልሽ

  • @yryhhd-gj1rc
    @yryhhd-gj1rc 26 днів тому +4

    ማሻ አሏህ የማማ የሺ ልዕልት የሰፈሬ የዋህ አይ ዴግነት አቦ ይላል ያገሬ ሰው ሀሀሀሀሀ
    ረምላዬ ስስቴ ስወድሺኮ ወረቢን እማዬን ዘይሪልኝ
    አሏህ ደግሞ በሰላም ወልዴሺ የምትስሚ ያድርግሺ
    ለቤተሰብ ጠቅማ[ሞ} ለኡማው የሚጠቅም ያድርግልሺ
    ለዱአሺም አሏሁመ አሚንንንንን

  • @zabibaali5090
    @zabibaali5090 29 днів тому +5

    ረምሊየ አላህ ወልደሺ ለመሣም ያብቃ ይህ ሥሜት ደሥ ይላል እኔም የአንድልጅ እናትነኝ ብቻ ልጅ ደሥ ይላል የኔድ ልጅ ሁለየም ትናፍቂኛለሺ የኔ ህፃንየ💞💞💞💞💞

  • @RahmaSaid-k9u
    @RahmaSaid-k9u 20 днів тому +1

    ማሻአላህ አላህ በሰላም ወልደሽ የምስሙ ያድርጋችሁ እኔም ሁለተኛ ልጄን በስዴት ላይ የ9ወር እርጉዝ ነኝ አላህ በሰላም እንድፈርጀኝ ዱአእ አድርጉልኝ ልጨርስ5ቀን ነዉ የቀረኝ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 29 днів тому +2

    አላህ ለእናተም ለኡማውም ጠቃሚ ሳልህ ጤነኛ ልጂ ይወፍቃችሁ
    በሰላም ወልደሺ የምናይሺ ያድርገን
    እኔም በቅርብ ሀገሬ ልገባ እያስብኩ ነው ኢንሻ አላህ
    እኔም ሴት ልጂ አላህ እንድስጠኝ ዱአ እያደረኩ ነው ለእኔ ጠቃሚውን አላህ ያውቃል መርጦ የስጠኝ ያስደስተኛል ዋናው ሳልህ ጤነኛ ለኡማ ጠቅሚ ልጆችን ይረዝቀኝ አላህ መንታ ልጆችን እንድስጠኝ ምኞቴ ነው ያሳካልሺ በሉኝ ያጀመአ

  • @sumi88791
    @sumi88791 29 днів тому +6

    ረምሉየ ማሻአላህ አላህ ጤነኛ ጠቃሚ የሆነ ልጅን ይወፍቅሽ ያረብ

  • @አሚናቢትይማምአልሐበ-ዠ5ጀ

    እረምሊየ መሸአላህ በሰላም ወልደሽ የምናይሽ ያድርገን ስወድስኮ ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @Najatendris
    @Najatendris 29 днів тому +2

    አላህበስላም ሁለት ያርግሽ. ኡም ሙሀመድ

  • @medinaahmed9861
    @medinaahmed9861 29 днів тому +3

    ማሻ አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ፍልቅልቅ ለዱአሽ አሚንንንንን ያረብ

  • @hawwataif8666
    @hawwataif8666 29 днів тому +1

    ማሻአላህ ረምላዬ አላህ ሷሊህ ያድርጎልሽ በሰላም ወለደሽ ደስታሽን እምናይ አላህ ያድርገነ እኔም የመጀመሪያ ልጀ ሴት ብትሆንልኝ ደስ ይለኛል በአላህ ፍቃድ ያኒ ሳረግዝ ኢንሻአላህ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 29 днів тому +5

    ማሸአላህ እረሚልየ እኔም አልሀምዱሊላህ 7ወር እርጉዝነኝ እዳችው ሴት ናት አላህ በሰላም ከሁለት ያርገን ያረብ❤❤

    • @عائشهعمر-خ1ع
      @عائشهعمر-خ1ع 29 днів тому +1

      እኔም 7 ወሬን ጨረስኩ አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @medinayimer9924
    @medinayimer9924 29 днів тому +1

    ማሻ አላህ አላህበሰላሞ ይገላግልሺ ረሚሊየ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 29 днів тому +2

    ያረብ የቀንሽ ለት በሰላም ወልደሽ ሁላችንም ደስ የሚለን ቀን ቅርብ ያድርገው አብሽሪ ረምራየ🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድየመርሳዋ-ኘ5በ
    @ዜድየመርሳዋ-ኘ5በ 28 днів тому +2

    እረምላዬ ፈገግታሽ ብቻ ይበቃል ሀቢብ ግን ሁልግዜም ክረምት ነው ፊቱ ውይይይ የኔ ፋድሻ ስወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GhGh-b8y
    @GhGh-b8y 29 днів тому +3

    አላህ በሠላም ጤነኛ አህላቁ የተስተካከለ የተባረከ ለናተየሚዝን የሚኮራቺሁ ለኡማው የሚጠቅም ስራአት ያለው ያላህን ሀቅ ማይጋፋ ጥሩ ልጂይሁን እጂ እፆታለይብዙም ፎከስ አታድርጉ ግን ፍላጎታቺሁን ዱአ አድርጉ አላህ ይስጣቺሁ ያረብ

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 26 днів тому +1

    ማሻአላህ አላህበሠላም እመተወለጀየረሸ እህታችን❤❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 29 днів тому +11

    በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉

  • @FoziyaaHuseen-z8n
    @FoziyaaHuseen-z8n 29 днів тому +1

    Mashaa alhaa❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @omesmail563
    @omesmail563 29 днів тому +1

    🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾❤️❤️❤️❤️

  • @ኡምአብዳላ
    @ኡምአብዳላ 28 днів тому +2

    ማሻአላህ
    ደስይላል
    አላህበሰላምወልደሽየምስሚ
    ያድርግሽ

  • @fekiha-23-c2
    @fekiha-23-c2 29 днів тому +2

    ኦ ረምላየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @sofyarashid
    @sofyarashid 29 днів тому +1

    ማሸ አለህ አለህ በሰለም ይገለግልሺ ረምልዬ ሰቅተዬ

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c 29 днів тому +1

    አህለን እሙሙሀመድ የማማየሽልጅ ረምሊ ማሻአላህ መብሩክ በሰላም ወልደሽለማቀፍ ያብቃሽ ምንም ይሁንጤነኛይሁንልሽ ብቻ ያው ወድልጅ ወድስሆን ነውየሚወደው

  • @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ
    @ኡሙሀያትወሎየዋ-አ4የ 29 днів тому +1

    አሚንንንረምላየ አላህ በሠላም ይገላጊሺ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @HawaMohammedHassan
    @HawaMohammedHassan 26 днів тому +3

    ማሻአላህ
    እኔ የመወደወ ሴት ልጀነዉ

  • @ASH-zk4tfሡሡ
    @ASH-zk4tfሡሡ 29 днів тому +1

    ማሻአሏህ አሏህ በሰላ እሁለት ያድርግሽ እርምላየ የኔ ውድ እደት እዳሳክሽኝ አጠይቂኝ ፅታውን ለማወቅ እግሩን ሸፍኖ ነው መሰል የተቀመጠው ያልሻት ጩሄ ነው ወላሂ የሳኩት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 28 днів тому +1

    እኛ ሀገር ፆታ እሚመረምረው ወንንድ ነውደ ልጀ

  • @Toybamohamed-v1t
    @Toybamohamed-v1t 29 днів тому +3

    እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ልጂ እንድሰጠኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 29 днів тому +4

    ወላሂ ግምቴ ልክ ነው ዋው ነኝ እኮ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @seadayimam9713
    @seadayimam9713 28 днів тому +1

    አሚንንንን የኔ ውድ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 26 днів тому +2

    ❤❤❤በሰላም ጤነኛ ልጅ ውለዱ ለኛም አላህ ይወፍቀን

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 29 днів тому +2

    አላህበስላም ይፈርጂሺማማየ ማሻአላህ አወላለድሺግን እያቀላቀሺነው ማሻአላህብያለሁ አንድ ጥያቄ አለኝ ፆታ ማወቅ ለምንይጠቅማን እናንተ እምትፈልጉት ፆታከሆነ ሀሳባቹሁን ቀይራቹሁ እናንተ እምትፈልጉትን ልታረጉነው ???ጤንነቱን ለማወቅ ከሆነ ከካሜራጀርባ ብታረጉት ባይነኝ ግን ይቅርታ እውቀቱ ኖሮኝ ፈተዋእየስጠሁ አደለም።

  • @mereere5285
    @mereere5285 29 днів тому +1

    ማሻ አላህ አላህ በስላም ይገላግልሽ ውዴ ❤❤❤❤❤

  • @sadass6994
    @sadass6994 26 днів тому +1

    🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉mashalla

  • @FatimaAli-cp3jd
    @FatimaAli-cp3jd 29 днів тому +2

    ማሸአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mominabegum6798
    @mominabegum6798 29 днів тому +1

    Mashia.taberkia❤❤❤❤

  • @munaedris6890
    @munaedris6890 29 днів тому +1

    اللهم امييين❤❤❤❤❤

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j 29 днів тому +1

    ማሻአላህ አላህየ የሚያድገውን ልጅ ሷሊሁን ልጅ አላህ ይወፍቅሽ

  • @አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ

    እሙየ ውዴ አሚንንንያርብ እህቴ አላህ በስላም ያስተካክልሽያርብ

  • @HalimaHalimasalih-m3h
    @HalimaHalimasalih-m3h 26 днів тому +1

    አላህ በሠልም ሁለት ያድረግሽ መሻአላህ❤❤

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 29 днів тому +1

    አንችናሽ ሀቢቢን ህቅልፍ ያሰናሺዉ ማሸአለህ ሴት❤❤❤❤

  • @FghJhg-t4u
    @FghJhg-t4u 29 днів тому +1

    ረምለየ ማሻአላህ ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 29 днів тому +1

    አህለን ረምሊ ወድም ሆነ ሴት አላህ የሰጣችሁን አልሀምዱሊላህ በሉ ዋናው ጤነኛይሁን ጠቃሚልጅ ይሁንላችሁ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 29 днів тому +2

    ማሻ አላህ እኔም የ3 ሴቶች ልጅ እናት ነኝ

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 29 днів тому +1

    Mashallah remly allah bselm yegelagl3she❤

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 29 днів тому +1

    ለምራዬ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ወንድም ሆነ ሴትም ሆነች አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ 🎉🎉❤

  • @EmaheyoteHeyote
    @EmaheyoteHeyote 29 днів тому +1

    መሻአላህ አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጣችሁ ለቤተሰብ ለሀገር የሚጠቅም ልጅ ይስጣችሁ

  • @ሰኢድ-ሰ7አ
    @ሰኢድ-ሰ7አ 29 днів тому +3

    ያረብ ዱአ አድርጉልኝ የሰባት ወር እርጉዝነኝ በስደትላይ

    • @የአባቷ
      @የአባቷ 29 днів тому

      አይዞሺ እህት

    • @aumesusu
      @aumesusu 29 днів тому

      እኔም ብቻ አለህምድልላህ

    • @اممعاذ-ل9س
      @اممعاذ-ل9س 27 днів тому

      አብሽሪ ሀያቲ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ

  • @fatumahussen-t8r
    @fatumahussen-t8r 29 днів тому +1

    አላህ በሠላም ሁለት ያርግሽ ረምሉ

  • @umuaymen1893
    @umuaymen1893 29 днів тому +1

    አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ረምላዬ

  • @أول-ذ8م
    @أول-ذ8م 26 днів тому +2

    አሉሀመድሊላሂበጣምደስአልኝስውለዳት❤

  • @AhmedEndris-y8x
    @AhmedEndris-y8x 29 днів тому +1

    ማሻ አሏህ አሏህ በሰላም ይገላግልሽ ለኡማው እምትጠቅም ያድርጋት

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 29 днів тому +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ መብሩክ ረምሊ ውድ ነበር የጠበኩት ዋናው ጤናኛ ልጅ መሆኗነው በሰላም ሁለት ሁኝ🎉🎉🎉🎉🎉😅😅 ግምቴ ውድ ነበር

  • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
    @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 29 днів тому +4

    እናቴበስደትእርጉዝናትበሰላምእድለቃትዱአአርጉልኝጨቆኛልካስራአምስትአመትቡሀላልወልድነው🎉🎉

  • @HabibaHasan-i5z
    @HabibaHasan-i5z 29 днів тому +1

    Allah tenama lji yarglishi leoumaw tatami rim🎉

  • @HabibaHasan-i5z
    @HabibaHasan-i5z 29 днів тому +1

    Waeleykum selam werahmetulah weberekathu 🎉

  • @fatemahhabashi6124
    @fatemahhabashi6124 28 днів тому +1

    ማሻአላህበሰላምይገላግልሺ❤❤❤🎉🎉

  • @FelahTube
    @FelahTube 29 днів тому +2

    ጥሎብን ሴቶች ሴት እንወዳለን ወንዶቹም ወንድ ልጅ ይወዳሉ ሱብሃን አሏህ የኔ ዉድ በሰላም ወልደሽ እንይሽ

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 29 днів тому +4

    መርየም በያት ስሟን የኔውድ ረምላየ ስወዲሽሽሽሽሽ😮 ወንድ ከሆነ ኢሳ በይው

  • @fafi-o5j
    @fafi-o5j 29 днів тому +1

    የኔ ልዩወች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @HalwyaTube
    @HalwyaTube 26 днів тому +1

    አላህ ጤናኛ ልጅ ይስጥሽ ረምሊ ሴትም ሆነ ወንድ ችግር የለም

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 29 днів тому +2

    አሚን አሚን አላህ ጠቃሚ ልጂ ያዲርግልሽ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 29 днів тому +2

    ማሻአላ ሴት ትሁን ቀጣይ ወንድ ይመጣል እኔደው ስወልድጅ አላምንም በዝህ

  • @Neima703
    @Neima703 29 днів тому +1

    ማሻ አላህ በሰላም ወለደሽ ለመሳም ያብቃሽ ለኛም ከስደት መልስ አላህ ይሰጠን

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 29 днів тому +1

    ስት ልጅ ለአባቷ ነዉ ወድ ለእናቱ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 29 днів тому +1

    የኔዋ❤❤❤❤💓💓

  • @hawamuhamad3088
    @hawamuhamad3088 29 днів тому +1

    Masha Allah ❤

  • @zozo2808
    @zozo2808 29 днів тому +1

    ማሽአላህ❤❤❤❤❤

  • @gsgsgva8505
    @gsgsgva8505 25 днів тому

    እረምላየ በሰላም ለሁለት ያርግሽ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    እረምሊ ሁለት ቪዲዎ አምልጠውኛል ያው ሰሞኑን የሶፉ ሰርግ ላይ ስራ በዝቶብኝ ነው አልተጠራሽምዴ ? 😅😅😅😅እናማ አያለሁ ሁለቱንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ ሴት ትሆናለች ብዬ አስባለሁ ያንቺ ግምት ይሻለኛል አሚን ያረብ እደተመኘሽው ያድርግልሽ😊😊😊ሂበቱሏህ (ሂባ) ብትያትስ? የምወደው ስም

  • @መሂ
    @መሂ 29 днів тому +28

    ዛሬ ከፍቶኛል እስኪ ላይክ እጋጨቹኝ እላፈፉ😮

    • @የሞኬንግስት
      @የሞኬንግስት 29 днів тому +1

      አብሺሪ እህቴዋ አላህ ያስዴስትሺ

    • @መሂ
      @መሂ 29 днів тому +1

      @የሞኬንግስት አምን ያኔ ዉድ ሁለችንም በድ ላይ ያስዴስትን

    • @HadraWale-l7s
      @HadraWale-l7s 28 днів тому +1

      አብሽሪ ዱንያ አሏህ ካላት አታልፍም እና አብሽሪ የኔ ውድ እህት ሁሉም ሰው ይከፋዋል አብሽሪ

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 29 днів тому +1

    ማሻአለህ ዉድ 👍💋💋💋

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 29 днів тому +1

    ማሻአሏህ እረሚሊ

  • @maremmohamd8641
    @maremmohamd8641 29 днів тому +1

    Amiiinyerab❤❤❤

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 28 днів тому +1

    እንኳን ደሰአለሺ ሪም

  • @habibaa3292
    @habibaa3292 29 днів тому +1

    አሚንያረብብብብብብብ

  • @AfghChjj
    @AfghChjj 29 днів тому +1

    ማሻአላህ👍👍👍👍🎉

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 29 днів тому +1

    የምር በትክክል ነው የገመትኩት😊😊😊😊

  • @ሰአዳብንትሁሴን
    @ሰአዳብንትሁሴን 29 днів тому +1

    የኔውድማሻአላህረምሊ❤🎉

  • @rahmethussen8398
    @rahmethussen8398 29 днів тому +1

    በሰላም ዉለጅልኛ እህት አለም

  • @saqw662
    @saqw662 29 днів тому +1

    ማሻ አላህ እኔንም አላህ ይወፍቀኝ❤❤

  • @መሂ
    @መሂ 29 днів тому +1

    መሸአላህ ዉዴ አላህ በሳላም ይጋላግልሽ 🎉

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 29 днів тому +1

    አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ የኔ ውድ ❤❤

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 29 днів тому +2

    አዎ ላልወለደ ላላገባ ዱአ ያስፈልጋል

  • @zulfaqassim7264
    @zulfaqassim7264 29 днів тому +1

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 29 днів тому +3

    ለኔም ዱአ አድርጒል የሶስት ወር እርጒዝነኝ 😢 ባሌ በሳኡዲሹርጣ የዛሬሳምንት ተያዘብኝ በጣምይከብዳል

  • @FFbBነኝየአለህበሪያ

    ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ አሚን አሚን ያረብ

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru 29 днів тому +2

    ማሻአላህ ውዴ ግን ሚስጥሩ ለራስሽ ብታረጊው ስትወልጂ ለሁሉም ሰብራይዝ ማረግ ነበረብሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ🎉🎉🎉

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 28 днів тому +1

    ማሻ አላህ አላህ በሰላም ይገላግልሺ

  • @JhUg-z6y
    @JhUg-z6y 26 днів тому +1

    ማሻአላህ በሰላም ይገልግልሽ

  • @Zinabyoussef-e4h
    @Zinabyoussef-e4h 29 днів тому +1

    ማሽአላህ 🎉🎉

  • @RehmaArega
    @RehmaArega 29 днів тому +2

    ማሻአላህ ረላምየ እንኳን ደስ አላችሁ በአላህ ዱአ አድርጊልኝ ካገባሁ ሰባት አመቴ ነው ልጅ መውለድ እፈልጋለሁ ባለቤቴም በጣም ይፈልጋል. አረግዛለሁ ፌል ያደርግብኛል. የአላህ ወልጀ የምስምበት ቀን ናፈቀኝ

    • @mehbubaHussen-c2n
      @mehbubaHussen-c2n 26 днів тому

      የኔ ዉድ አላህ ይወፍቅሽ ያርብ መታመታዉን

    • @lmasiyoumamilove5378
      @lmasiyoumamilove5378 25 днів тому

      አሏህ ይወፍቅሽ

    • @RehmaArega
      @RehmaArega 25 днів тому

      @lmasiyoumamilove5378 አሚንንን የኔውድ

  • @taybaomar6677
    @taybaomar6677 29 днів тому +1

    አላህ ካ ች ጋር ይሁን❤❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 24 дні тому

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ماشاء الله
    መብሩክ

  • @ዘቦግደለሿ
    @ዘቦግደለሿ 29 днів тому +1

    መሸአላህ😘😘ግን እደዚህነው የሚፈራገጡት

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 29 днів тому +1

    ኪኪኪኪኪ ሰክ ብሎ ቀረ አላለችም ወላሒ ላላሕ ብዬ እወዳችዋለዉ

  • @tamrasaeed
    @tamrasaeed 28 днів тому +1

    😂😂😂😂😂ማሻአላህ