ከወድከኝ ከነማንነቴ ተቀበለኝ ያለሜካፕ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 352

  • @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
    @ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube Місяць тому +83

    ድሀ ብሎ ማለት ኢማን የለለወነወ አሉ የአላህ መልእክተኛሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 14:15

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    በሀራም የተጀመረ ነገር መጨረሻውም አያምርም ቤተሰብ ልጆቻቸውን መቆጣጠር ትተዋል

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 Місяць тому +1

      ትክክልል ነይ እንደማመር🎉🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +45

    ለኢላሀ ሀኢለላመሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን 😢😢😢

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ

    *_እነደዚህ አይነት ልጂ አትመስሊኝም ነበር በጣም አይናፋር ነበር የምትመስሊኝ ፕራክም ቢሆን ደስ አይልም በዛላይ መተቃቀፉ ሹ ሀዳ ሀረካት🤔_*

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Місяць тому +24

    ያአላህ ሰላምታ አቅርቢ መጀመሪያ እሽ አሰለሙአለይኩም ብለሽ ጀምሪ እሽ ❤❤❤😢😢

  • @Tybatube
    @Tybatube Місяць тому +22

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😮😮

  • @SurprisedFlowerPot-fj6yd
    @SurprisedFlowerPot-fj6yd 28 днів тому +6

    ሆዳም እንዳትሉ አላልሽም ከርሳም ብለንሻል😂😂😂😂

  • @DjdjUdud-r7f
    @DjdjUdud-r7f Місяць тому +17

    በፕራክ አሳባ በስበቡ መብላት ፈልጋ ነው ስታስጠላ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄 ቱ

  • @ĹobabaMm
    @ĹobabaMm 26 днів тому +6

    እኔ እምለው ግን ኢትዮጵያ ሀሜት ቀረ እዴ የከሌ ልጂ እወድጋር አየናት የከሌልጅ ባልጋለች መባል ቀረዴ ወላሂ እወድጋር ቁሜ ሠው እዳያየን ሁነን የምንሳቀቀው እኳን እደዚህ እየተሻሸሁ ልመጣ እና 2009 ማትሪክ ስንፈተን

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 10 днів тому

      እሱ እኮ ድሮ ቃራ ብቻ አላህ ቃልብ ይስጣን

    • @madinafuj6125
      @madinafuj6125 10 днів тому

      ድሮ በኛ ጊዜ ቀረ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Iman-h1o
    @Iman-h1o Місяць тому +5

    ሴት ሰተርስትልነዉ በጣም ቡዙሰዉ ነዉ የሚዪሽ ልጁን አላህ ዪጨምርልህ አሰላም አልኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በዪ ኒካህ አዲርግ ወዲም ከሚሴ ተወልደሽ እስታዪሉን ተዪዉ አዪጠቅምሽም ብር ማንነታቺሁንሊስተን አዪገባም ስሉ አለነብዪ ሰለላሁ አለሃ ወሰለም

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d Місяць тому +9

    አይንአፋርየተባለችው'ቆጆአይናውጣሆናቆጭ😅😅😅😅😅😅😅ጉድ😮😮

  • @ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ

    እኔ ሙስሊም ሁነው አሰላሙ አለይኩም ሳይል የሚገባ ስብስክራይብ አላረግም

  • @Fir00-py8nq
    @Fir00-py8nq 29 днів тому +4

    አሁን አችም ሴት ነሽ አኡዙቢላሒ😂😂😂

  • @HalemAAa-x8d
    @HalemAAa-x8d Місяць тому +11

    ሠከንበይእህትአለም😢ቡናኳካልሠከነ'አተላነውይባላል😅😅😅😅

  • @MereymMerin
    @MereymMerin 23 дні тому +4

    የኔ አባት ልጁ ረጋ ያለነዉ

  • @emuyoutube6702
    @emuyoutube6702 Місяць тому +5

    እሯ ወይ ጉድ ባለፈው ስኣዳ አይን አፋር ነች ስትላት ነበር እኮ ሆሆ 😂😂😂🤭🤭

    • @MakAsser
      @MakAsser Місяць тому

      ወጣላትኮ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @زمزمأمخالدأمدحوم
    @زمزمأمخالدأمدحوم Місяць тому +4

    ቢስሚላ ወንድሜ አላህ ይድረስልህ የምር አበላልሽ ላኢላሀኢለሏ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch Місяць тому +2

    ወይኔ አንች ለጎረስሺው የኔ መጬናነቅ 😂😂😂

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Місяць тому +3

    ለይላ ሀኢላላህ ቀላል ትበያለሺደ ጎበዝ 😂😂

    • @HayatZxc
      @HayatZxc 22 дні тому

      😂😂😂😂

  • @AsffAd-w1c
    @AsffAd-w1c Місяць тому +6

    ወይኔ😂ተቀለቀልሽ 😂እዳይተውሽ 😅

    • @saidamohammed2683
      @saidamohammed2683 Місяць тому

      የሥራሺን ገደልሺን በሳቅቅቅቅ

    • @MakAsser
      @MakAsser Місяць тому

      አይቀርም ሴት እርግት ስትልነው

    • @zaharaali6668
      @zaharaali6668 25 днів тому

      😂😂😂

    • @zaharaali6668
      @zaharaali6668 25 днів тому

      የኔ አብሮ መገፍለጥ ክክክ አኡዙቢላህ

  • @ruikyaside5734
    @ruikyaside5734 Місяць тому +1

    ያአአአ አበላልሺ ያስጨንቃል ወላሂ በጣም ነው የሚያስፈራው ለቀልድም ቢሆን አስትክፍሩላ

  • @ethiomama8097
    @ethiomama8097 9 днів тому

    የት ሀገር ናችሁ አብረን እንስራ እስኪ

  • @Ayman-ev2yf
    @Ayman-ev2yf 13 днів тому +1

    ወይኔልጁግን;ሚስኪን;አላህይዲረስልህ;ይችለትዳረእምትሆንምአመስል

  • @imuharun
    @imuharun 20 днів тому +3

    አኡዙቢላ ገና ዛሬ ሳያት አሰጠላችኚ ዘጋችኚ አሁን ሰዉ አሰተማሪ አሰመስለሽ ሥትመጭ አደብ አድርጊ እደ በቅሎ አታሽካኪ እረጋ በይ ሞልቃቃ

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 23 дні тому +1

    selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam leagere lebetesebe yabeqachu yetegabachu weledu yaletegabachu fexare xeru tdare yesexachu tebariku aref qoyeta neber

  • @MeriamMeriam-j5v
    @MeriamMeriam-j5v 18 днів тому +1

    የኔ አባት ልጂ ረጋ ያለ ነው 😍

  • @ታዉኝሊኑርበትኢረሴንአቃለ

    አለህምዲሊላህ አንድም ቃን ከፍቅር ከቅብጥሬ ሰል ስደት መጠሁኝ ከጅነበይ ወንድ ያረክ ጌታ አለህምዲሊላህ በኢስልምና ፍቅር ሚበል ዬለም ከኒካ በሀላ ኢንጂ ሴቶቹ ግን አኡዝብለህ ለሶሸል ሚዲያ መይመጥን ነገር አትስሩ❌❌❌

  • @FatimaKilling
    @FatimaKilling Місяць тому +7

    የኔ ማፈር ምንይሉታል😂

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Місяць тому +1

    አ ኡዙቢላየሐበሻ ፀጉየታወቀነውእኮንጨምርሽበት

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 Місяць тому +18

    ኧረ እህቴ መጀመሪያ ኒካይቅደም ፍቅረረን በሀላል ይሻላል ሳያልቅ ፍጠኑ

  • @sbjl_9315
    @sbjl_9315 Місяць тому +4

    ጥድ ሁነን ፍቅረኛ ያሉት ለቨድዬነው ወይ ተጋብተዋል ወይም ቤተሰብናቸው

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r 2 дні тому

    ወይ አልበላ ወይ አልቶወው በልጁ በዚህ ልክ መቀለድ ምንሽን ነው ያመመሽ
    ፕራክም ልክ አለው

  • @MakAsser
    @MakAsser Місяць тому +1

    አቦ አትገልፍጭ እርጋታ ይኑርሽ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @fatumaHassen-i9e
    @fatumaHassen-i9e Місяць тому +1

    ልጁን እኮ አሳቀቅሽው ያዘጋጄውን እኮሳይጎርስ ተወው ለራስሽ በልተሽ😅😅

  • @حسابستور-ن6غ
    @حسابستور-ن6غ Місяць тому +3

    የኔ ባል ቢሆን ገሎሽ ነበር😢😢😢😢አኡዙቢላ

  • @tnagnewjobeze2854
    @tnagnewjobeze2854 5 днів тому

    መጀመሪያ ሠላም ሠላም ብለሺ ከመሞላቀቅሺ በፊት በአላህ ሰላምታ ጀምሪ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ በሉ መጃጃል አታብዙ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo Місяць тому +7

    ደምሩኝ አይከፈልበትም😢

  • @haytmohemmed-cy2bm
    @haytmohemmed-cy2bm 4 дні тому

    ወላሂ እደት እዳሳቅሽኝ😊

  • @AlamAlamm-j1x
    @AlamAlamm-j1x 27 днів тому

    ሰዉ እያየቸ ነዉእምትጎርሰዉ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሠአዳ___ይማም
    @ሠአዳ___ይማም День тому

    አይይይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZINETYIMAM-b9f
    @ZINETYIMAM-b9f 2 дні тому

    ወይኔ እንዴት ተዋጣት አለመታነቋ ሡባሀን አሏህ

  • @ZeharaMohammed-l4d
    @ZeharaMohammed-l4d Місяць тому +5

    እረ ሠተረበይ እስቶፈረላ😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    አሳቀቅሽዉኮ የተመታሽ በሳቅ😁😁

  • @reyanyoutub2743
    @reyanyoutub2743 21 день тому

    ወይ ጉድ ሙስሊሙ ወዴት እየሄደ ነው

  • @حياتامهره
    @حياتامهره Місяць тому +2

    አስታፍረላህእላዚም
    እህቴአላህንፍሪተሙስልምሴትየማይጠበቅስራአትስሪ
    እሄያለንበትዱንያነገጥለነውእነዳለንየኢቱብብርአሰከራችሁ
    ሱበሓንአላህፍቅርበሓላልበኔካሲሆነውየሚምረው
    የሓራምፍቅርእዱንያአኸይራችሁንያበላሻል
    ብርስቢሆንበሓራምየመጣቢቀርስሴትልጅአደብስራሐትሲኖራትነውክብሮ

  • @LUBABAAHMED-kd1uf
    @LUBABAAHMED-kd1uf Місяць тому +1

    ምግብአልበላም አላለችም ከዚህበላይ😂😂😂😂😂😂

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz 5 днів тому

    Balta balt Oden amamany alachii baxam naw yee sakut😂😂😂😂😂😂

  • @hebuya
    @hebuya 14 днів тому

    ሱበሀናላህ እኔ ላቺ አፈርኩ የበላውንም አላወቀው

  • @SamerAhmed-kv2sp
    @SamerAhmed-kv2sp 27 днів тому +1

    እየበላሽአለ😂😂😂😂😂

  • @Hayat-r3x
    @Hayat-r3x 24 дні тому +2

    እረምንመሆንሽነዉገገማ

  • @HiHi-zf1hm
    @HiHi-zf1hm 11 днів тому

    አላስበላው አለች ሚስኪን

  • @ኪያየመርሣዋ
    @ኪያየመርሣዋ 7 днів тому

    ለምነው ካሜራ አማንን እማያበሏቸው😢😢

  • @ኤች-ቐ9ዐ
    @ኤች-ቐ9ዐ 25 днів тому +2

    መጃጃል ይሉታል

  • @مدينهمدينه-ت7ش
    @مدينهمدينه-ت7ش 29 днів тому

    😂😂😂😂ወይኔ እደት ደነገጠ የበላዉ ይጠፍል የመደገጡ ጥናት 😂ያረሰም አይችልሽ😳😳😏

  • @hawabrand
    @hawabrand 23 дні тому

    😂😂😂😂😂ልጁ አመለካከቱ

  • @eimanlove
    @eimanlove 24 дні тому +4

    እንኳን የሸቀለ ያረሰ አይችልሽም 😮😮😮አችስትከረሚያለሽአክራሚሽግንአይከረምም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Seada-d7m
    @Seada-d7m 7 днів тому

    ወድሜ ጥናቱን ይስጥህ

  • @SimranTube-111
    @SimranTube-111 3 дні тому

    Setiyo tenegna nesh😢😢😂😂😂

  • @MuleMull
    @MuleMull 26 днів тому +1

    እስኪ ልፂፍ ብሎ እንደኔ ቃል ያጣ 😢😢😢

    • @HANAN-v8x
      @HANAN-v8x 20 днів тому +1

      ምን,ቃል ሊገልፃት ትፅፊያለሽ ወደ ቱ ሴት አሰዳቢ ነች ዘጊ

  • @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
    @ሀያትወሎ-ኈ9ፐ Місяць тому +3

    ጥፍተኝ ሰብስክራይብእያረካችሁእሚታበርታቱእናተምተጠያቄነችሁ ውሸትእና ሀራምእያበረታታችሁነው

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እርአርፈህብላአትዝጋት፡ትብላበትለራሣምግብዘግታታል፡ማሻላህ

  • @ሰአዲያ
    @ሰአዲያ Місяць тому +1

    እርወዪኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaadaHassan-k8n
    @SaadaHassan-k8n Місяць тому

    ❤❤ወድሜ ሚስክን አች የተመታሽ

  • @ልኑርበትዝታህ-ዐ2ኰ

    ቱ ምን ያክል ሆድ ቢኖርሽ ነው እሆድሽ ውስጥ ስንት ሰው አለ አኡዙቢላህ ስርአተ ቢስ😊😊😊😊😊😊

  • @dubaidxb3955
    @dubaidxb3955 Місяць тому

    ላኢላሀኢለላህ ኧረእዳፈነጅ 😅😅😅😅😅ብይአላለምጭራሽ እሥካተው እዳውጥህ

  • @ላኢላሃኢለላህ
    @ላኢላሃኢለላህ 27 днів тому +1

    ያረብአንተጠብቀን

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq Місяць тому

    ሆዳም 😮እማ ነሽ ሆሆ ሴት እዲህ ከጠረገች እከን የነገዴ ያረሰም አይችልሽ😅😅😅😅😅

  • @ላኢላሃኢለላህ
    @ላኢላሃኢለላህ 27 днів тому

    ወላሂአላህያስተካክለንየምሰራውንአላህያሳምርልን ያለንበትጊበጣምያሳዝናል ሱብሃንአላህ

  • @ላኢላሃኢለላህ
    @ላኢላሃኢለላህ 27 днів тому

    አላህያስክንሽደሞወላሂ እያልሽታወሪያለሽ ሱብሃንአላህ ወላሂመልካምየሰራንእየመሰለንብዙእናጠፋለን አላህይጠብቀን

  • @MohammedSeid-cn3uh
    @MohammedSeid-cn3uh Місяць тому

    የት አባቱ ደግ አደረግሽ ከበሉ አይቀር እንዲ ነው😂

  • @newid5082
    @newid5082 Місяць тому +1

    ምኒቱ ጀሪካ አፍነሽ ኤጭአወናጀልሽኝ ከርገሮ😂

  • @Rahma-j1c1q
    @Rahma-j1c1q Місяць тому +1

    Stasteyi wellahi

  • @Madena1234-s3l
    @Madena1234-s3l 12 днів тому

    Prank new gin ihe Hulu wed hodish geba min aynet agasis set nat hoo le praank eko 2 gursha yibekal gatowt

  • @Pnice-x6e
    @Pnice-x6e 19 днів тому

    የባሰባትአይአውጣ እስተፍረላህ😅😅

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 Місяць тому +1

    በረዲ በይ

  • @aaaa-yp2bx
    @aaaa-yp2bx 3 дні тому

    ትዝግ ወላሂ ጂል አፍርብይ😢😢

  • @Lubaba-p6e
    @Lubaba-p6e Місяць тому

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ረሱል ሶለሏህወአለይሂ ወሰለም

  • @SlamggZ
    @SlamggZ 8 днів тому

    በነገራችን ላይ,ሴት,እንደዚህ,አይበላምዉዴ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 12 днів тому

    እደትያርግሻል እባክሽ

  • @Abu.rihana.yimam.hassen
    @Abu.rihana.yimam.hassen Місяць тому

    ማሻ አላህ አብሺሪ አይዞሺ

  • @ሠሚራይማምእብራሂም
    @ሠሚራይማምእብራሂም 12 днів тому

    ወድሜእሱካአልበላም

  • @ሀቢባመጂድ-ጰ5መ
    @ሀቢባመጂድ-ጰ5መ 12 днів тому

    አላህ አቅልይስጥሽም ይስጠኝም ሱብሀናላህ

  • @ፍቅርነዉሂዋቴ
    @ፍቅርነዉሂዋቴ 5 днів тому

    😢😂😂😅😅😢አዘኘ

  • @ZinbAli-hj5sd
    @ZinbAli-hj5sd Місяць тому

    አች ኡኡዙቢላ ሴልጅ እዲህ አትሆንም ሀራምና ናላሉን እወቂ 😢😢😢😢

  • @ToybaseidHussen-ur9uh
    @ToybaseidHussen-ur9uh 5 днів тому

    አስታፊረላህ አቅማዳ😂😂😂😂

  • @JrjjriKkjj
    @JrjjriKkjj Місяць тому

    የኔ ጨረቃ ፍክት በይልኝ ❤

  • @mdvip967
    @mdvip967 Місяць тому +1

    አች ዝረክርክ ስታስጠሊ ለቀልድም ቢሆን አትጃጃይ😟😞

  • @Ksa-c3n
    @Ksa-c3n Місяць тому

    አጀኢብነው. አለአጎቴ. ይሄነው😅😅😅😅

  • @OmuNebil-f5l
    @OmuNebil-f5l 21 день тому

    ደግሞ እች ከየት የመጣች ስርአተ ቢስ ናት ዘንድሮ እኮ አይናችን ጉድ በማየት መጥፋቱ ነው
    አወል መራ እያየሁሽ ነው ላትኩኒ ቀሊል አደብ
    ቆይ እንዲህ ወርደሽ ያገኘሽው ገንዘብ ምን ያህል ደስታን ይሰጥሻል ግን
    ጥሩ ነገር ሼር እያደረግሽ ሀላል የሆነ ገንዘብ ለማግኘት ሞክሪ ምክሬ ነው😊

  • @HowaBh
    @HowaBh Місяць тому

    መሸአላህ🎉🎉🎉🎉

  • @AlemaAlema-jw8pd
    @AlemaAlema-jw8pd 12 днів тому

    ደምሩኝውዶቸ❤❤

  • @TuoiaTupia456
    @TuoiaTupia456 3 дні тому

    ስታስጥላ አዉዙቢላህ😢😢

  • @Rukhya-bi1zl
    @Rukhya-bi1zl Місяць тому

    አላህ አከብር ወላሂ ወደታቺ አላሌሺም አሁዙቢላህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zmzm-z4t
    @Zmzm-z4t 13 днів тому

    እረ ሤት ልጅ ሥትር ሥትል ነው የሚያምርባት ከቶም ሙሥሊም ሁነሽ ሙሥሊም እህቶችን ማሠደብ ለፍራክም ቢሆን እደዚህ አይነት ሥራ አይሠራም

  • @FatumaEthiopia
    @FatumaEthiopia 6 годин тому

    ኤጭ ሹሀዳ😢😢

  • @ZaburaMohamde
    @ZaburaMohamde Місяць тому +1

    እኔጨነቀኝአንችለበላሺው

  • @ላኢላሃኢለላህ
    @ላኢላሃኢለላህ 27 днів тому

    አንችራስሽምንሁነሽነው አፉበይልኝ በጣም አናደሽኛል የምር

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 Місяць тому

    ወይ ጉድ ምን አይነት ባለጌ ነሽ😢😢

  • @hahahaha-eu4wr
    @hahahaha-eu4wr Місяць тому

    Subahan alaaa😢😢😢😢😢😢😢😢 akanii garii mitii

  • @AlemL-u3b
    @AlemL-u3b Місяць тому +1

    ምን ያቀለቅልሻል ቀልቃላ🎉🎉🎉🎉