ክፍል 1 የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በእኛና በጌታ እይታ! ፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 102

  • @godisgoodjesusislord3624
    @godisgoodjesusislord3624 3 роки тому +9

    የኢትዮጵያ ጦርነት ፍትሃዊ ነው በእግዚአብሔር ፊት !!! አቤተ ጌታ ሆይኢትዮጵያ መሪዎች ፣ አባቶች አጣች። በመንፈስ ጀምሮ በሥጋ የጨረሱ ፖስተሮች፣ ሽማግሌዎች ፣ በዚህ ሰዓት እየታዩ ነው። እግዚአብሔርም ይንን ጊዜ ወንፊቱ ወደ ምድር የላከበት ጊዜ ነው ያለው ። ጀሮ ጭው የሚያደርግ የሚሰማበት ጊዜ። እግዚዮ መሃረና ክርስቶስ 🙏

  • @brightfeature89
    @brightfeature89 Рік тому +2

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ጥልቅ ጥላቻ በእግዚአብሔር ቃል ተለውሶ ሲገለጥ ደም ጠጪነት ሲገለጥ ። አውሬነት

  • @AlemayehuAbebe-y7s
    @AlemayehuAbebe-y7s 3 місяці тому

    ደስየምልቃል

  • @tedlaghiwot9101
    @tedlaghiwot9101 Рік тому +1

    ይህ ፓስተር ምን ዓይነት የሻጋተ ጭንቅላት ነው ያለው በእውነት ጌታ ኢየሱስን አዳኙ አድርጎ ተቀብሏል አሁን ቆሞ ወንጌል ይሰብካል ወንጌልን አታሰድብ ውረድ ከፑልፒት እግዚያብሔርን አታሰድብ እግዚያብሔር የበቀለ ጭንቅለት ቢኖረው ኖሮ የትግራይ ህዝብ አይኖርም ነበር

  • @hi5all
    @hi5all 2 роки тому +2

    አይ በቄ ዘመን የተቀጠለልህ ለውርደትና ውሳጣዊ ክፉ ምኞትህ ገሀድ ለመውጫ ይሁን?! መጨረሻዬን አሳምረው አቤቱ

  • @solaking2111
    @solaking2111 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርኮት ጋሽ በቀለ።

  • @saday6114
    @saday6114 3 роки тому +4

    አምላክ ሆይ የሚናገሩትን የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው

  • @fisherg5955
    @fisherg5955 3 роки тому +9

    ጊታ የተናገረው ቤቴን የወንበዴዎች ዋሻ አደረጋችሁት የተባለው እኮ ለእንደዚህ ላሉ ፖለቲከኞች ነው። በወንጌል ስም መናገር ግን ያስቀጥፋል፡ የእግዚአብሄርን ምህረት ግን እናድንቀው፤ እንደዚህ ያሉ ፖለቲከኞች የቤተክርስቲያን መሪ ሲሆኑ።

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c 3 роки тому

      ጥቅሱን አንተ እንደሚመችህ አትጥቀስ

    • @ሩሁብመርሃዊ
      @ሩሁብመርሃዊ 2 роки тому +1

      @@user-iv1qh6ei6c ግልፅ ነው ካድሬ ሆነዋል በክርስቶስ ቦታ ፓለቲካ ሲሰበክ እግዚኦ ያሰኛል

  • @medhane317
    @medhane317 3 роки тому +2

    አግዚኣብሄር አያዳላም ሁሌም ፍትሓዊ ነው ::

  • @eyobdemoz7832
    @eyobdemoz7832 6 місяців тому

    ቤቄ
    እምቧይ ሎሚ መስሎ የሚለዉን የሙሉቀን መዝሙር አድምጥ።

  • @ghmike2895
    @ghmike2895 3 роки тому +1

    God bless you, zemnihn yibark!

  • @gelilakelecha2416
    @gelilakelecha2416 3 роки тому +2

    እግዛብሔር ይባርኮት ።

  • @amanuelgeberemariam1809
    @amanuelgeberemariam1809 3 роки тому +1

    Paster fandeya

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 3 роки тому +8

    አያቴ 🏡 ቤቶኦ ተቀምጠው። ቢጠልዩ አይሻልም 🤲 የሰው ልጆች ሁሉ። ሟች ናቸው 😭 በሃይማኖት መቀለድ ዓይቻልም 🔥🔥🔥🔥

  • @tsigemariummekbeb4930
    @tsigemariummekbeb4930 3 роки тому +9

    Are you politican or Paster?

  • @bekelekumsa1733
    @bekelekumsa1733 3 роки тому +8

    ጋሽ በቄ እኛ ታገስን ፣እኛ...፣እኛ...ሲሉ ማንን ነው? እኛ ማነን? አደራ ፤አደራ የክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን እኛ ስትል ግልጽ ትሁን። በጌታ የተሰጣትን ስፍራ አትልቀቅ ።

    • @CHRIST-Anchord
      @CHRIST-Anchord 3 роки тому

      Church has RIGHT to speak on country'S affairs! We speak against evil so is it's same when Prime MINISTER ABYIE spoke in opposition against evil TpLf's handling of ETHIOPIA!

    • @Selam_Awit
      @Selam_Awit 3 роки тому

      @Bekele ጠይቅልኝ እስኪ፤ ገረመን እኮ 😏

  • @ElsaSolomonTnsae
    @ElsaSolomonTnsae 3 роки тому +2

    God have mercy to these people, we couldn’t differentiate between politicians and preachers. May God hear the voice of the poor and helpless people. For the sake of the precious blood of your only begotten son Jesus!

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 2 роки тому +1

    እባክዎ የሄ ድራማ መስራት ቢበቃዎትስ?

  • @eliasabebe5789
    @eliasabebe5789 3 роки тому +1

    Amazing message! God bless you pastor Bekele W/Kidan

  • @misrakdeguma7107
    @misrakdeguma7107 3 роки тому

    Pastor may God bless you! What a bold message “ you shall know the truth and the truth shall make you free”

  • @berhanearegawi1056
    @berhanearegawi1056 3 роки тому +8

    የሚግርም ዘመን ነው ?
    የትግራይ ህዝብ በብልጽግና ፥
    በኣምሓራ ፥ በኤርትራ •••••••••
    ሓይሎች ሲጨፈጨፍ መጋቢ
    ኣንድ ቀን ይሀ ነገር መልካም
    ኣይደለም ብሎ የተናገሩት ግዜ
    የለም !
    ሆኖም ከእንግዲህ ወዲህ ትግራይ
    ሃገር ሆና መልካም ጎረቤት እንሆናለን
    በመላው ኣለም ያለን የትግራይ
    ክርስትያን የትግራይ ወንገላውያን
    ቤ/ት መመስረት ያስፈልገናል ።

  • @tsegaamanuel8463
    @tsegaamanuel8463 3 роки тому +2

    Enante teblo Paster yasazenal weshetam

  • @birhanugodana2866
    @birhanugodana2866 3 роки тому +1

    I totally agree with this idea!!
    This day there is no fear of God among us, the so-called people of God. We are simply calling ourselves like people of God, but we are behaving the same as those who are living in the dark world. As godly people, we are unable to make a difference in the evil world. This is because of the fact that: We are selfish, ignorant of the truth, loving money than loving LORD, haven't had a renewed mind or transformed personality, untrustful and disobident people, and people who are unable to live with what God's WORD is teaching about. Therefore we are controlled by carnal acts and are called rebellion people.
    May Father God forgive us all. Isaiah 30: 15-18

  • @caleblyrics
    @caleblyrics 3 роки тому +1

    What a wonderful and amazing preaching. Thanks Pastor,

  • @TadeluHagose
    @TadeluHagose 7 місяців тому

    ፖለቲከኛ ፓስተር

  • @emugirma2308
    @emugirma2308 3 роки тому +1

    Pastor Bekele W/kidan endet endemwedot Geta yaweqal menfesawi Abat not Geta be rejem edeme ke mulu tenenet gar yestot le egna sil,bezu entekemalen 🙏

  • @mulugetatessema
    @mulugetatessema 3 роки тому +4

    የኤርትራና የኢትዮጵያ ጦርነትስ? 40 አመቱን አያፋልሰውም ወይስ ቀለል ያለ ነወ? 2008 የትኛው ጦርነት ? ከማንስ ጋ? የአዲስ ኪዳን ማስረጃ? እግዚአብሔር መልካም እረኛ ነው ። ይታደግማል። ጋሽ በቄ ይህቺ ትርክት ሰብከት ማጣፈጫ ትመስላለች ። እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንም ። ያለነው በወደቀው አለም ነው። ተጋድሎአችን ከደምና ከስጋ ጋር አይደለም ። ይልቁንም ከዚህ አለም ገዠና ከጨለማ ሀይላት ጋር ነው። በርግጥ ዘመኑን መዋጀት ይጠበቅብናል። ጌታ አዋቂ ነው!

  • @shambelgirma5375
    @shambelgirma5375 3 роки тому +1

    ፓስተር በጌታ ፍቅር ሰላም ልለዎት እወደወታለሁ ጌታ ዘመንዎን ይባርክ

  • @thomming11
    @thomming11 3 роки тому

    setanen enaqewalen
    eg/r tensh tensh enaqewalen mn malet new?

  • @medhane317
    @medhane317 3 роки тому +5

    ምን ዓይነት መልክት ነው????? መንፈሱን በ አትኩሮት ይመለከቱት አግዝኣብሄር የሁሉ ፍጡር አምላክ ነ ው ትግሬ አማራ ኦሮሞ.. ብሎ አይለይም በሰው ጥፋት የሰው ደም መሬትን ጥብ ካለች በግዝኣብሄር ፊት ቆ ማ ትመሰክራለች ::

  • @wondwossenalemu890
    @wondwossenalemu890 3 роки тому +2

    yehe be beketena hulet church new yetesebekew? yasaferal bexam, torenenet fetehawi new be geta eyeta? Jesus thought us to love our enemy and only to pray for government. in general, ke "Dishta Gina" yanesachu nachu,asafari,tera sewoch nachu

  • @voiceofhabesha8799
    @voiceofhabesha8799 3 роки тому

    i Miss My Church

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ዘመኖትን ይባርኮት መጋቢ በቀለ ወ/ኪዳን።

  • @ninahaile8898
    @ninahaile8898 2 роки тому

    ፖስተር ባደባባይ ብዙ ሰው እንዳሰናከሉ በአደባባይ ንስሀ እንዲገቡ በአክብሮት እጠይቆታለሁ

  • @TadeluHagose
    @TadeluHagose 7 місяців тому

    ስለ ጦርነት ምን asebekeh

  • @Selam_Awit
    @Selam_Awit 3 роки тому +9

    "ጦርነቱ ፍትሃዊ ነው፣ ታግሰን ነው፣ ሰው ጉድ እስኪለን ነው ........." ስትል you lost me ጋሽ በቄ። እግዚአብሔር እይታውን ሲያሳይህ፣ እሄ ጦርነት ፍትሃዊ እንዳልሆነ እንዴት አልነገረህም? 🙄
    ደግሞስ ጦርነቱ ፍትሃዊ አይደለም የምንል እኛ መልዕክትህን እንድንሰማህ ስትል ዝም ብትል በጠቀምከን ነበር። ፍትሃዊ ነው አይደለም የሚለው የሰው እይታ አይደለም የሚጠቅመን፤ እንዳልከው እግዚአብሔር የሚለው ነው። የአንተ እይታ ግን የእግዚአብሔርን እንዳንሰማ አደረገን። ሌላ ምን እንላለን? ምህረት ያድርግላችሁ (የዘንድሮ አገልጋዮች)።

    • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
      @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ 3 роки тому

      በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን የሐሳብ ልዩነት ማስቀመጡ ስህተቱ እምን ላይ ነው? የመልእክቱ ዋና ሀሳብ መመለስ ባለመፈለጋችን ወይም ባለመታዘዛችን የመጣብን ቅጣት እንደሆነ የሚያሰገነዝብ ለመሆኑ ተረድቻለሁ ይህም ወቅታዊ መልእክት ነው።

    • @Selam_Awit
      @Selam_Awit 3 роки тому +1

      @@እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ መልዕክቱ ን አልጨረስኩትም። ለዛ ደግሞ ምክንያቱ የጋሽ በቄ አቋም (ወይንም አቋማቸውን በግልፅ መናገራቸው ነው)። ጦርነቱ ፍትሃዊ አይደለም፣ በአብይ መንግስት ለዛውም ከጎረቤት ጠላት ጋር አብሮ አንድ ህዝብ ላይ የታወጀ የዘር ማፅዳት ነው ብለን ለምናምን እና ልባችን ላዘነብን ሰዎች፣ የእሳቸውን መልዕክት መስማት ይከብደናል። አሁንም ችግሬ ከመልዕክቱ ጋር ሳይሆን ከእሳቸው ጋር ነው።

    • @neftea7
      @neftea7 3 роки тому +3

      ትክክል እኔም ከጋሽ በቄ ይህን ኣልጥብቅም ነበር ግን ሁሉም ነው የታመመው።

    • @Selam_Awit
      @Selam_Awit 3 роки тому +3

      @@neftea7 በእርግጥ ሰው ሁሉ አብሮ ያበደባት አገር ሆናለች። ሽማግሌ የሌለባት፣ በተለይ ክርስትያን ነን ባዮች እንደ ክርስትያን ያልሆኑባት አገር። አብይ ለሰው ሁሉ መሰናከያ ሆኖ መጥቷል።

    • @eskemisg831
      @eskemisg831 3 роки тому

      21 አመት የጠበቃችሁን ወታደር ማረድስ ፍትሃዊ ነው?? የእናንተ ችግር እኛ ኤርትራንም በሚሳኤል ስንደበድብ የኢትዮጵያ ወታደርንም ስንገድል ዝም ብላችሁ ተመልከቱን እኛ ብቻ እንግደላችሁ ነው ::

  • @gebresilasehagos6876
    @gebresilasehagos6876 Рік тому +1

    ጀነራል በቀለ

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 3 роки тому

    ከቅርብ ግዜ ወዲህ የሀሰተኛ ነቢያት የጡት አባት ስለሆኑ ፓስተር በቀለ ላይ Reservation አለኝ።
    ነገር ግን እንደዚህ ያሉ አንዳንድ መልእክቶቻቸው መልካም ናቸው።

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c 3 роки тому

      የጡት አባት ሆነው ሳይሆን የአባት ልብ ስላላቸው ነው

  • @neftea7
    @neftea7 3 роки тому +8

    ጋሽ በቄ ትምህርትዎን ኣዲሱን ትውልድ የምታበረታቱበት መንገድ ኣደንቃለው፡ኣሁን ጦርነቱ መንግስት ታግሶ ፍትሃዊ ነው ሲሉ በእርግጥ ኣዝኛለው፡
    ጴንጤው ሃይለኛ የዘር ጥላቻ ውስጥ እንደገባ ማሳያ ለዚያውም ኢትዮጵያ በሚል ስም፡

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 3 роки тому

    40 years circle of tribulations….3000 old age bc and ac ….where is the end…may be up to Armageddon (the mother of all battle)….may the good lord hear and heal the land.long live with good health to the man of God pastor Beqele woldekidan

  • @lijeliashm2019
    @lijeliashm2019 3 роки тому +1

    ዘመን ያስቆጠሩ የጌታን መድረክ ሲደፍሩ ማየት እንዴት ያሳዝናል? አሁን ይሄ ስብከት ነው ወይስ የብልፅግና መንግስት መግለጫ?

  • @eskindirbekure4168
    @eskindirbekure4168 3 роки тому +1

    ግሩም ነው

  • @tigistbelete3091
    @tigistbelete3091 3 роки тому +1

    ነጭ ጸጉር አውጥተሕ እደዚሕ ትቀደዳለሕ ቀዳዳ ጊታ ያጥፋችሁ

  • @melasayworaq7565
    @melasayworaq7565 3 роки тому +3

    በደም የጨቀየው ዓብይ አመድ _ የሕዝብ ጠላት ! የድሃ ምቀኛ _ የኢትዮጵያ ሸክም ! የመጨረሻው ምእራፍ ላይ ነውና ተረጋጋ _ ዓብይ አመድን ተወው ! አርፈህ ተረጋግተህ ተቀመጥ ! ይሄንን ጨዋታ ተወው አርፈህ ኑር _ ይቅርብህ !
    ጫጬ

    • @misrakdeguma7107
      @misrakdeguma7107 3 роки тому

      You don’t even have any idea what you are toking about

  • @weyneshetestifanose8191
    @weyneshetestifanose8191 3 роки тому +2

    መጋቢ ጋሽ በቀለ ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ

  • @agimie2291
    @agimie2291 2 роки тому

    ወይ የቤተ-ክርሥትያን መመሪዎች ሁሉን ግን አይደለም ጋሽ በቀለ ይሄ ትምህርት ለክፍለጦሩ ቢሥተምሩ አይሻልም፣ ትንሽ ቆዩና ይደባለቅቦታል እንዳለፈው ያልሆነ ያሉት አሁንም ባሉት ይቆጫሉ።

  • @melasayworaq7565
    @melasayworaq7565 3 роки тому +3

    ይድረስ ለንጉሥ ናፖሊዮ - ዓብይ አመድ ( አብዬት ካሳዬ )
    ================
    እርሶ ከሚያራምዱት ከብል()ግና ወንጌል እኩይ አገዛዝ - የህውሃት ግልፅ አስተዳደር 101% ይሻለናል !_!!!ዠ

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 роки тому +1

    Pastor, while you are preaching I was comparing and contrasting to ETHIOPIA'S CURRENT Situation.
    My feeling is that PRIME MINISTER ABYIE has come to where we are NOW after exausting all his options!
    I am open to opinions but I am very confident that Abyie is Very Right!
    Here is where we compare and contrast our current situations in ETHIOPIA. It is not REALLY difficult to determine! Prime Minister ABYIE AHEMED was forced to BE where we are now!

    • @sissayhirpaye3233
      @sissayhirpaye3233 3 роки тому

      ሁሉ 40 ቀናት የፈተናዎች ብቻ አይደለም። 40 ቀናት አብሯቸው ጌታ ከትንሳኤ በኋላ እያበረታታ ፤ በሥጋው መነሳቱን እየዳሰሱ እንዲያረጋግጡ አድርጎ ኦንዲያምኑ ፣ ወዘተ አድርጎ ምስክሩ እንዲሆኑ ጥሯል ። ተሳክቶለታል! ይሄን ላስታውስዎት እወዳለሁ ። ተባረኩ።ሊቁ ሲሳዬነህ ።

  • @ABC-ln2rz
    @ABC-ln2rz 3 роки тому +4

    ኣንተ ወንበዴ የጌታ ቤት የሸቀጥ ቤት አደረካት

  • @peaceisgood9639
    @peaceisgood9639 3 роки тому +2

    ፓስተር በቀለ ድምዳሜው ላይ ሃጢያታችን በዝቶ እግዚኣብሄር ሊቀጣን ይህን ጦርነት ኣመጥቶብን ሊሆን ይችላል ስለዚህም ኣማጺዎቹን እንቀበላቸው እንባርካቸው ማለትዎ ላይ ቅሬታ የለኝም:: ባርኮቱ ቀርቶ ግን ዕርቅ ቢወርድ መልካም ነበር:: ቤተ ክርስቲያንስ ለዚህ ምን ሰራች? የቄስ በሊናን ዓቢይን ኣሕመድን የማንገስ ትንቢት መጥቀስዎም ያዛዝናል:: ትንተናዎት ላይ ግን እኛ ብለው የቤተ ክርስቲያንና የዘመኑን የኢትዮጵያ መንግስት ኣንድ ላይ ኣድርገው ማየትዎ ልክ ኣይመስለኝም:: ብልጽግና ዓለማዊ ፓርቲ ነው:: ስለዚህም እሱ በየቲቪው ሬድዮውን በባለስልጣኖቹ በኣክቲቪስቶቹ የሚነግረንን እንደ እውነት ቆጥረን ለሰላም ጥረት ተደርጓል ግን ኣልሆነም ማለት ኣንችልም:: ምክንያቱም ሌላው ወገን (የትግራይ ክልል ህዝብና መንግስት) የሚለውን ቁስሉን ኣናውቅም:: የራስን ኣገር ኣንድ ክልል ህዝብ ማዕከላዊ መንግስቱ ከጎረቤት ኣገርና ከጎረቤት ክልል ሰራዊቶች ጋር ለ3 ከበው ሲወሩት : ከምዕራብ ትግራይ ብቻ ርስት ማስመለስ በሚሉት ጦርነት 1.2 ሚልዮን ህዝብ ሲፈናቀል : ወደ ሱዳን 70ሺ ሲሰደድ : UN ሪፖርት ባደረገው 28ሺ ሴቶች ሲደፈሩ : ህዝቡ ንብረቱ በወረሩት 3ቱ ሃይሎች ሲወረር : ዛሬ ደግሞ ዕርዳታ ተዝግቶበት እያለቀ ባለበት ሰዓት ከማመጽ ሌላ ምን ኣማራጭ ኣለው?

  • @hi5all
    @hi5all 2 роки тому +2

    ፓስተር በቀለ፦ "እሞታለሁ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነግሮኛል" ብለህ በሀሰት የተነበይከው ምነው እውነት ሆኖ ይሄን ዘላለማዊ ሀጢአት ሳትናገር በሞትክ! ውርደትህ ሽምግልናህን በለጠው።

    • @misrakdeguma7053
      @misrakdeguma7053 Рік тому

      ወንድሜ ጌታ ሜስተዋል ይስጥህ እስኪ ዝም በልና ከዘረኝነት መነጽር ወጥተክ ለማስተዋልና ለመመከር ፍቀድ ። ፓስተርን ከመዝለፍህ በፊት ውስጥህን መርምር። ስንት ጊዜ አስተያየት እንደሰጥህ ተመልከት

  • @TadeluHagose
    @TadeluHagose 7 місяців тому

    ሽማግሌ የላትም አገሪቱ

  • @abrehagebru5674
    @abrehagebru5674 2 роки тому

    ለበቀደሙ ለብልፅግና የቃዡት ሽፋን በመስጠትዎ የባሰ በደል ያሳዝናል

  • @thomming11
    @thomming11 3 роки тому

    what is protestant? Luther's ideology

  • @brightfeature89
    @brightfeature89 Рік тому

    አቤት ጭካኔ አውሬነት እንዴት የእርስ በርስ ጦርነት እግዚአብሔር ፍትሓዊ ነው የሚለው የት ቦታ ነው አቤት ውሸት ። እንዲህ ያለ እይታ እግዘብሔር የለውም ኢየሱስ ለሓጢአታችን በቀራንዮ መስቀል ደሙ አፍስሶ ፍቅሩ የገለጠልን አምላክ እንዴት ደም መፋሰስ ፍቃዱ ሊሆን ይችላል ምን አይነት ፖለቲካ ነው የሚሰበከው ። ግን እግዚአብሔር ለትግራይ ህዝብ በብዙ ምህረት ሸፍኖ ከጥፋት አድኖታል እናንተ ፖስተሮች ያላችሁት ያቀጣጠላችሁት የተመኛችሁት ገልብጦ ምህረቱ አብዝቶ አድኖታል።

  • @melasayworaq7565
    @melasayworaq7565 3 роки тому +2

    በደም የጨቀየው ዓብይ አመድ _ የሕዝብ ጠላት ! የድሃ ምቀኛ _ የኢትዮጵያ ሸክም ! የመጨረሻው ምእራፍ ላይ ነውና ተረጋጋ _ ዓብይ አመድን ተወው ! አርፈህ ተረጋግተህ ተቀመጥ ! ይሄንን ጨዋታ ተወው አርፈህ ኑር _ ይቅርብህ !
    ጩጪ

  • @habtuaraya3788
    @habtuaraya3788 3 роки тому +2

    Ante behiwot eyaleh migiregtun tayaleh bantlay gin yiferedibihal b/c

    • @habtuaraya3788
      @habtuaraya3788 3 роки тому

      Beka beaglgilot longyears but bemot road walk eyadereknew b/c Jesus forgives all he will never give us to z devil do u now Jesus give himselve to the cross death sorry u have a blood on ur hand u will pay

  • @melasayworaq7565
    @melasayworaq7565 3 роки тому +1

    በደም የጨቀየው ዓብይ አመድ _ የሕዝብ ጠላት ! የድሃ ምቀኛ _ የኢትዮጵያ ሸክም ! የመጨረሻው ምእራፍ ላይ ነውና ተረጋጋ _ ዓብይ አመድን ተወው ! አርፈህ ተረጋግተህ ተቀመጥ ! ይሄንን ጨዋታ ተወው አርፈህ ኑር _ ይቅርብህ !
    ጭጮ
    ጯጯጯጯጯጯጯጯጯጯ፣ጯጯጯጯጯጯጯ!!!!=$&

    • @etyatamrat6448
      @etyatamrat6448 3 роки тому

      ምነዉ ድንጋይ ??? በደም የጨቀየዉማ እነዛ የሴጣን ልጆች ደም ያሰከራቸዉ የሰማይ እና የምድር ሽክሞች ሁላችሁም ናቹ የአብይን ጦሰ ዉሰዱ አብይ እግዚአብሔር አለዉ ሴጣኖች እንደናተ የሴጣን ጨፉሪ አይደለም እንዲሁ በባዶ አተፎክሩ የታሪክ አተላ ዝቃጭ

  • @melasayworaq7565
    @melasayworaq7565 3 роки тому +3

    ይድረስ ለንጉሥ ናፖሊዮ - ዓብይ አመድ ( አብዬት ካሳዬ )
    ================
    እርሶ ከሚያራምዱት ከብል()ግና ወንጌል እኩይ አገዛዝ - የህውሃት ግልፅ አስተዳደር 101% ይሻለናል !_!!!ዠ

  • @melasayworaq7565
    @melasayworaq7565 3 роки тому +3

    በደም የጨቀየው ዓብይ አመድ _ የሕዝብ ጠላት ! የድሃ ምቀኛ _ የኢትዮጵያ ሸክም ! የመጨረሻው ምእራፍ ላይ ነውና ተረጋጋ _ ዓብይ አመድን ተወው ! አርፈህ ተረጋግተህ ተቀመጥ ! ይሄንን ጨዋታ ተወው አርፈህ ኑር _ ይቅርብህ !
    ጩጪ

    • @shitayeamdeamde3459
      @shitayeamdeamde3459 3 роки тому

      Ante yethiopia Telat geta yegesteh

    • @hassenabbatiba5006
      @hassenabbatiba5006 3 роки тому

      ቂጥህን ቅዘን ያጨቅየው፣ ከአብይ ጀርባ ውረድ።

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 3 роки тому

      ወንድሜ የት ይቀርለታል አብይ እጁ በደም የጨቀየ በህፃናት እርሐብ ሞት የሚቀልድ ፈጣሪ ይፈሬዳል እዚ ጋር የምታጨበጭቡ የአብይ ፋርፋሪ ለቃቃሚ ናቹ ፈጣራ ልቦና ይስጣቹ።

  • @melasayworaq7565
    @melasayworaq7565 3 роки тому

    በደም የጨቀየው ዓብይ አመድ _ የሕዝብ ጠላት ! የድሃ ምቀኛ _ የኢትዮጵያ ሸክም ! የመጨረሻው ምእራፍ ላይ ነውና ተረጋጋ _ ዓብይ አመድን ተወው ! አርፈህ ተረጋግተህ ተቀመጥ ! ይሄንን ጨዋታ ተወው አርፈህ ኑር _ ይቅርብህ !
    ጬጭ