"የጸሎት እንቅፋቶችን እናስወግድ" መጋቢ በቀለ ወልደኪዳን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 9

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 11 місяців тому +1

    የፀሎት ጡነቻ በዛ እምነት ከሳ ዕብራዊያን አስራ አነድን መከለስ ብቻ ሆነብን

  • @amanmiko8814
    @amanmiko8814 Рік тому +4

    ጦርነት ሲያውጅ የነበረ

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 10 місяців тому

    ሰብከት ሱስ ከሆነ የአምነት ሃይል ያረጃል ይጃጃልም

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 10 місяців тому

    ይህ ጉባኤ የአይሁድ ሸነጎ ይመስላል ከአባባ ጓንጉል የተነሳ ነው

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 10 місяців тому

    እምነት ሲያረጅብን ወደ ገዳም እኘገስግሳ የገዳም ጴንጤ

  • @zeniforjesus354
    @zeniforjesus354 Рік тому +2

    ይህ ወንደላጤ በከበረ የእግዚአብሔር ሕዝብ ፊት ቆሞ የከበረውን ወንጌል ሊናገር አይገባውምም። ሰው መሳይ በሸንጎ

    • @wondew9
      @wondew9 Рік тому +1

      ሚስቱ ስትኮበልል ምን ያድርግ ፣አንተስ ማን ነህ ፈራጅ የሆንክ፣? ይልቅ በራስህ አይን ያለውን ግንድ አንሳ፣፣

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Рік тому

      እንደው እግዚአብሔርን መፍራቱ ይቅር በእድሜያቸው እንኳን አታከብሪም እንዴ? ቤተሰቦችሽ ሽማግሌን እንዲ እንድትዘረጥጪና ባደባባይ እንድታዋርጂ አሳድገውሻል? አይመስለኝም ከየት ያመጣሽው ድፍረት ነው:: እኚሰው ቢያጠፉ እንኳን ከእግዚአብሔር ጋር ይጨርሱ እንጂ አንቺን ማን ፈራጅ አርጎ አስቀመጠሽ? ደግሞም ምንም አላጠፉም ወንደላጤ መሆን ማነው ሀጥያትነው ያለሽ

    • @johnf906
      @johnf906 6 місяців тому

      ተናጋሪውንም ሰሚውንም የከበሩ ያደረገው እራሱ እግዚአብሔር ነው አንቺ ደሞ ፈራጇ ማነሽ????