ዘራፍ የዘረኝነት የቅጠል የጭስ ፋሽስት ሀገሬን አይገዛም /ሶፊያ ሺባባው/ Zeraf Sofia Shibabaw/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 265

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Рік тому +27

    Wow what a talent ! ሶፍያ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ድንቅ ቤተሰብ ናችሁ ! እንክዋን ለጥቁር ህዝብ ድል ለአድዋ በአል አደረሳችሁ። ወንጌል በሁሉም ዘርፍ ይሰበካል !

  • @samsonethio7880
    @samsonethio7880 Рік тому +20

    Am orthodox,but am so impressed the way you are trying to explain and express the song,God bless you!! I couldn't control myself with emotion,,even if we are missing gigi,,,you are shown us today,how you are capable,,words can not describe about your work,,we all love you sofia.go head!!I heard the music repeatedly the whole day,,,jesus!!! Honestly you are so amazing!!!

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 Рік тому

      የእግዚአብሔር አብ አባት የሚለው ምን ለማለት ነው? "እግዚአብሔር አብ" አብ እራሱ አባት ማለት ነው። ይቅርታ ሁሉንም ክሊፑ ወድጀው ነበር ግን ጥያቄዬስ?

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 Рік тому +20

    ሶፍዬ ጌታ ይስጥሽ ጥበብ የወንጌልን ብርሃን የሚያሳይ እና እስተማሪ ነው ተባረኪ ውዲት

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Рік тому +8

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ሁሉንም ነገሮች አመዛዝነሽ የምትመለከቺ ነሽ በምንም ነገር የማትሸነፊ ልባም ሴትነሽ
    ዘርሽ ይባረክ

  • @maranatha7450
    @maranatha7450 Рік тому +14

    I am from Eritrea. I love your work and your dedication for peace and equality. God Bless you and your family.

  • @sessay11
    @sessay11 Рік тому +48

    ዘራፍ የእየሱስ ወታደር ኔኝ አሜን ዘራፍ በሞት ላይ ዘራፍ በዘረኝነት ላይ ዘራፍ በጨለማ ሥ ራ ላይ አሜን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው :: God bless Ethiopia amazing song ❤❤❤❤❤

  • @kalkidanmoges9047
    @kalkidanmoges9047 Рік тому +24

    ከጣሊያን የከፋ ፋሽስት አለ ዛሬ
    የቅጠል የጭሱን እምቢ በይ ሀገሬ

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +3

    Wow ጥበብ ምን እንደምል አላውቅም ሶፊዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ በሚገርም ሁኔታ ነው የሀገራችን ችግር በደንብ የገለጽሽው ለዛም በዘልአለማዊው በወንጌል ማሰርያ... የሚገርም ተስጦ ነው እግዚአብሔር እናንተ ቤት ያፈሰሰው. ብርክክክ በይልኝ ሶፊዬ ቆንጆ.🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤

  • @bizuayehugedlu1213
    @bizuayehugedlu1213 Рік тому +36

    ሶፊ በጣም የሚያስደስት ዝማሬ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

    • @tigistwolde3953
      @tigistwolde3953 Рік тому

      Endew afer biy ye kidusanun Hager be Martin Luter Pente koste liatemkiw ere lib Gizu,

    • @eyerus982
      @eyerus982 Рік тому

      ​@@tigistwolde3953 tikikil wude yasaznal demo yegnawochu mn bet nachew

    • @hiwot5310
      @hiwot5310 Рік тому

      ዝማሬ😉😉

  • @2samuel9v7
    @2samuel9v7 Рік тому +46

    ሶፊ ዛሬ ደግሞ የአድዋ ጀግኖችን እያሰብን፣ ኢዬሱስን እያመሰገንንና ወንጌል እየሰበኪን እንውላለን ተባረኪ😘😘😘
    እስቲ ሶፊን ምትወዷት Like✔✅

    • @newassong7494
      @newassong7494 Рік тому

      Kkkkk

    • @aregashgabre824
      @aregashgabre824 Рік тому

      እንድህ ቀልዶ የእግዚአብሔር መንግሥት መግባት ቢኖር ኖሮማ ነብያት ሐዋሪያት ስቃቸውን ለምን ያዩ ነበር የእግዚአብሔር መንግስት ቅዱሳን የሚኖሩባት እግዚአብሔር ብቻ የሚመለክባት እግዚአብሔር ብቻ የሚጠራባት ናት አጼ ሚኒሊክ ያሻነፉት ጣሊያንን ነው ጣሊያንን እግዚአብሔር አይደለም እንዴ እኛ ኢትዮጵያዊ ስለሆንን ድሉደስ ይለናል ይሄን አልክድም በእግዚአብሔር ፊት ግን አለም ሁሉ የሱህዝቦች ናቸው ጣሊያንን ጠልቶ ኢትዮጵያን ብቻየሚወድ አምላክ የለም አትዘባበቱበት እግዚአብሔር ላይ ኢየሱስ የአለም መድሀኒት ነው።

    • @profetgetinetabiyou8920
      @profetgetinetabiyou8920 Рік тому

      እግዚአብሔር የማዳን ስራውን ለማሳየት ፎክሮ(እረጎራው ብሎ)በሚነሳበት ሰአት
      ---------------------------------------------------
      ኢሳይያስ 42 (አዲሱ መ.ት)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹³ እግዚአብሔር እንደ ኀያል ሰው ይዘምታል፤
      እንደ ተዋጊ በወኔ ይነሣል፤
      ** የቀረርቶ ጩኸት ያሰማል፤ **
      ጠላቶቹንም ድል ያደርጋል።
      ¹⁴ “ለረጅም ጊዜ ዝም አልሁ፤
      ጸጥ አልሁ፤
      ራሴንም ገታሁ፤
      አሁን ግን ምጥ እንደ ያዛት ሴት፣ እጮኻለሁ፤
      ቁና ቁና እቃትታለሁ፤ እተነፍሳለሁ።
      ሁለት አይነት አገልጋዮች አሉት
      አንተ የትኛው ነህ?????(ኢሳ 42)
      ትጉህ አገልጋይ
      ------------------
      ኢሳይያስ 42 (አዲሱ መ.ት)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹ “ደግፌ የያዝሁት አገልጋዬ፣ በእርሱም ደስ የሚለኝ ምርጤ ይህ ነው፤ መንፈሴን በእርሱ ላይ አደርጋለሁ፤ ለአሕዛብም ፍትሕን ያመጣል።
      ² አይጮኽም፣ ቃሉን ከፍ አያደርግም፤ ድምፁን በመንገድ ላይ በኀይል አያሰማም።
      ³ የተቀጠቀጠ ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጤስም የጧፍ ክር አያጠፋም፤ ፍትሕን በታማኝነት ያመጣል።
      ⁴ ፍትሕን በምድር እስኪያመጣ ድረስ፣ አይደክምም፤ ተስፋም አይቈርጥም፤ ደሴቶች በሕጉ ይታመናሉ።”
      ⁵ ሰማያትን የፈጠረ፣ የዘረጋቸውም፣ ምድርንና በውስጧ ያሉትን ሁሉ ያበጀ፣ ለሕዝቧ እስትንፋስን፣ ለሚኖሩባትም ሕይወትን የሚሰጥ፣ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤
      ⁶ “እኔ እግዚአብሔር በጽድቅ ጠርቼሃለሁ፤ እጅህንም እይዛለሁ፤ እጠብቅሃለሁ፤ ለሕዝቡ ቃል ኪዳን፣ ለአሕዛብም ብርሃን አደርግሃለሁ።
      ⁷ የዕውሮችን ዐይን ትከፍታለህ፤ ምርኮኞችን ከእስር ቤት፣ በጨለማ የተቀመጡትንም ከወህኒ ታወጣለህ።
      የማያስተውለው አገልጋይ
      --------------------------------
      ኢሳይያስ 42 (አዲሱ መ.ት)
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁸ “እናንት ደንቈሮዎች ስሙ፤ እናንት ዕውሮች እዩ፤ ተመልከቱም።
      ¹⁹ አገልጋዬ እንጂ፣ ሌላ ዕውር ማን አለ? ከምልከው መልእክተኛዬስ በቀር ማን ደንቈሮ አለ? ለእኔ ታማኝ እንደሆነ ሰው የታወረ፣ እንደ እግዚአብሔርስ አገልጋይ ዕውር ማነው?
      ²⁰ ብዙ ነገርን አያችሁ፤ ነገር ግን አላስተዋላችሁም፤ ጆሮአችሁ ክፍት ነው፤ ነገር ግን ምንም አትሰሙም።”
      ²¹ እግዚአብሔር ስለ ጽድቁ ሲል፣ ሕጉን ታላቅና የተከበረ በማድረግ ደስ አለው።
      ²² ይህ ሕዝብ ግን የተበዘበዘና የተዘረፈ፣ በጒድጓድ ውስጥ የተጠመደበት፣ በወህኒ ቤት የተዘጋበት ነው፤ ተበዝብዘዋል፣ የሚያድናቸውም የለም፤ ተማርከዋል፣ “መልሷቸው” የሚልም የለም።
      shalom

  • @mulugetasolomon4545
    @mulugetasolomon4545 Рік тому +3

    Woowe Sofi how a blessed Song ,incredible -entertaining with Gospel ,Teaching and Glorifying God.

  • @samsonassefa8298
    @samsonassefa8298 Рік тому +4

    WowSofi! Big respect! Made me so emotional and proud knowing that my beloved country still have lots of brave people like you. May God protect Ethiopia from any form of evil attack! Bless you my dear!

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 Рік тому +9

    አላህ ለእጅጋየሁ ፡ ሙሉጤንነትዋን መልሶ እንዳንቺ ፡ ድምጽዋን ያንን ፡ እየተንዘፈዘፈች መድረክ ላይ ያሣየችንን የማንነቴ መለኪያ ሀገሬ መመክያየ ክብሬ ብላ ትሸልልን።

  • @feriwaneemeyenesh4973
    @feriwaneemeyenesh4973 Рік тому +2

    አንች እጅግ የተባረክሽ ሴት ነሽ
    እንዲህም ወንጌል ይሰበካል!

  • @kuki2194
    @kuki2194 Рік тому +8

    ውይይ ሶፊዬ የእየሱስ ልጅ ሲያምርብሽ የኔ ቆንጆ ውድድድ አረግሻለሁ/እናረግሻለን ከነቤተሰብሽ ተባረኪ አሜን

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 Рік тому +5

    ለ ወንጌል የሚኖር ሰው በጊዜውም አለጊዜውም በነገር ሁሉ ጌታውን ያሳያል ፣ ለጌታው ይዘምራል ወንጌልን ይገልጣል። ይህ ነው የእውነተኛና የተለወጠ ክርስቲያን ህይወት።

    • @houluselam7678
      @houluselam7678 Рік тому

      ትክክል፡ ትክክል : ተ ባርኪ

  • @zj2164
    @zj2164 Рік тому

    Great job Sofi ! ትልቅ መልእክት አለው ። ካየሁት ቆይቼ ነበር አሁን መልቀቅሽ ጥሩ ነው ነገሮች አሁንም ደግሞ ብሰዋል ። እውቀት ነው ከፋስሽት የበለጠ ወራሪ ክፋ መንፈስ ትውልድን ወደ ሞት እየነዳ ነው ። ይህ ለወንጌል ለጌታ ያለሽ ጸጋ ይብዛልሽ ።

  • @yoditdemeke8201
    @yoditdemeke8201 Рік тому +3

    this is a very beautiful song! God bless you.

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 Рік тому +5

    Amen Hallelujah it is just like David going forward in the name of God and slaying Goliath.

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Рік тому +1

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ ይስማል ጌታ እንደተጨነቅን ያየናል ግራእንደገባን ድረስልን. ብቻ ነው ምን እንላለን እግዚአብሔር እም ልክ ይጠብቅሽ ክነመላው ቤተስብሽ

  • @ZerfuZed
    @ZerfuZed 10 місяців тому +1

    ❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ sister

  • @ኢሌኒኤርትራዊት
    @ኢሌኒኤርትራዊት Рік тому +4

    እሰይ ልልልልልልልል
    ሶፊ ጀግና ነሽ 💪 ኢየሱስ ጌታ ነው 🇪🇷🤝🇪🇹 💪

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 Рік тому

    ሶፊ የወንጌል ጀግና ነሽ ። የምድራችንን እንቆቅልሽ ሊፈታ የሚችለው ክርስቶስ ብቻ ነው ። እኛ ደግሞ የክርስቶስ ወታደሮች ነን ። አዝማቻችንና የጦር መሪያችን የእግዚአብሔርን የጦር እቃ ሁሉ አንሱ ይለናል ። በእርሱ ከአሸናፊዎች ሁሉ እንበልጣለን ። የጠላትን ምሽግ ሁሉ እናፈርሳለን ። ቅዱሳን ሁሉ በአየር ላይ ያለውን የጨለማውን ገዢ አለቆችንና ስልጣናትን ሁሉ ትቃወሙ ዘንድ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ልበሱ ። የከበባችሁ ማንኛውም የጠላት ከበባ በክርስቶስ እየሱስ ስም የተበታተነ ይሁን !!!!!

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому +3

    ዘራፍ የጂጂ ምትክ ጀግንነት አወረሰችሽ በዘር ይተላለፍ የለ ጀግና ዘራፍ ብያለሁ❤

  • @yabtsegaabdela9760
    @yabtsegaabdela9760 Рік тому +15

    የሚገርም መዝሙር ነው literature ሰርተንበት ድምቀት ሰጦናል ተባረኪ

  • @MB-yn7td
    @MB-yn7td Рік тому +5

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ ይጨምርልሽ ይብዛልሽ። የኛ አድዋ ሁሌም ነዉ።

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Рік тому +44

    እኔ ሙስሊም ነኝ የጅጅ እህት ሶፊ በኢትዮጵያዉነት ማንነትሽ ያለሽ ወኔና ስሜት ከልቤ እወድሻለሁ

    • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
      @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +5

      ሀገርን ለመውደድ ሀይማኖት አይመርጥም

    • @Lkh5671
      @Lkh5671 Рік тому

      በመረዳት እንዳምጠው ሶፊ የምታወራው ሰለ ወንጌል እና ሰለ እየሱስ ነው እንጂ ሰለ ሀገር አይደለም ተባርኩ

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 Рік тому

      @@Lkh5671 በመጀመሪያ እራስህ ተረዳው በደምብ አዳምጠው ከዚያ ታስረዳለህ

  • @wubitgebeyaneh8046
    @wubitgebeyaneh8046 Рік тому +3

    Beautiful with powerful message God bless you and your family 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሶፊ የክርስቶስ ጀግና
    Ameeeeeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Рік тому +3

    wow you touch me and I cry ሀሌሉያ ተባረኪ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +9

    አደዋ ሲነሳ ጂጂን አለማንሳት ንፉግነት ነው ሶፌ ምርጥ ስራ ነው።

  • @bewunettamagn8499
    @bewunettamagn8499 Рік тому +9

    አሜን አሜን አሜን በፀሎት መትጋት ይሁንልን ❤️❤️

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 Рік тому +4

    እስይይይይይ ሶፊዬ ተባረክ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏❤❤ዋዉዉዉዉ ሶፊ💋💙

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 Рік тому +11

    ውበት + ድምፅ + የፈጠራ ችሎታ = ቃላት አጣሁልሽ ❤👏❤👏❤👏❤

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 Рік тому +3

    Good message from a Woman of God like Deborah. Keep it up my dear.

  • @gabelavebast
    @gabelavebast Рік тому +2

    እውነት ብለሻል የሀገር ጠላት ሀገሬን ወራታል ዘረኞች ድንቅ መልክት

  • @ዳንኤልሙላቱ
    @ዳንኤልሙላቱ Рік тому +9

    Excellent work. Your work is always one step ahead of the crowd. Thanks

  • @rickastley3318
    @rickastley3318 Рік тому +1

    እኔ ኦርቶዶክነኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ደስይላል

  • @bekeleworku8606
    @bekeleworku8606 Рік тому

    ዋው ድንቅ የሀገር ፍቅር ስሜት ጂጂ አንቺን ተክታልናለች እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @hanawondafrash6742
    @hanawondafrash6742 Рік тому +2

    ከጣሊያን የከፋ ፋሽት አለ ዛሬ የቅጠል የጭሱን እቢ በይ ሃገሬ

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Рік тому +9

    ከጣሊያን የባሰ ፋሽስት አለ ዛሬም👍

  • @mesretasefa3521
    @mesretasefa3521 Рік тому +3

    Amen Amen wow tebaerkiii sofiiiye

  • @negestsaba
    @negestsaba Рік тому +2

    Power of the Gospel transforms lives

  • @aaronbirhanu9228
    @aaronbirhanu9228 Рік тому +6

    This is so much better .
    Respect 👍👍👍

  • @luladmereid4194
    @luladmereid4194 Рік тому +3

    አንቺ ቆንጆ የአባቴ ልጅ ተባረኪ

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Рік тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ሶፊዬ ይጨምርልሽ👍💕❤️👏❤️👏❤️

  • @lilifemale
    @lilifemale Рік тому +8

    አድዋን.ሣከብር.ሁሌም.ጂጂን.አሥባታለሁ.የአድዋ.አንዷ.አካልናት.ጂጂዬ🙏🙏❤

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 Рік тому +2

    We Love you Sofia.I have big respect for your.

  • @kalkidanassefa3350
    @kalkidanassefa3350 Рік тому +4

    እንግዲህ ምን እንላለን ውንጌሉን መልሱ ለባለቤቱ ቤቱን ለባለቤቱ እየሱስ ይክበርበት አሜን

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 Рік тому +1

      የእግዚአብሔር አብ አባት የሚለው ምን ለማለት ነው? "እግዚአብሔር አብ" አብ እራሱ አባት ማለት ነው። ይቅርታ ሁሉንም ክሊፑ ወድጀው ነበር ግን ጥያቄዬስ?

    • @kalkidanassefa3350
      @kalkidanassefa3350 Рік тому

      @@peacelove5040 አዋ እግዚአብሔር አብ አባት ነው

  • @dt6725
    @dt6725 Рік тому +2

    የአባቶቻችንን ጀግንነትና ተጋድሎ ባልተገባ መልኩ እያደበላለቅሽ የትውልዱን ወኔ አትስበሪ። መናፍቅነት አቅልሽን አሳጥቶሻል። ብለሽ ብለሽ ደሞ በጀግኖቻችን መጣሽ። መጨረሻሽ አወዳደቅሽ ከፍቶ ቤተሰቦችሽን የበለጠ ታሳፍሪያለሽ ታሳዝኛለሽ። ማንነትሽን ብታውቂ አባትሽ የነገሩሽ በቂ ነበር። "ሰው እንዴት....." ነበር ያሉሽ። አሁንም የሚያስተውል ልቦና ይስጥሽ።

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 Рік тому +5

    ሰላም ለአገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 8 місяців тому

    አይዞሽ ጀግናዋ የወንጌል አርበኛና ኢትዮጵያዊቷ የክርስቶስ ልጅ
    🌈🌈🌈🌈

  • @איובסלומון
    @איובסלומון Рік тому +3

    ዋውውውውው ጨዋ፡የጨዋ፡ልጅ፡ዘማሪት፡ሶፊ፡ተባረኪ፡፡

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 Рік тому +5

    Ephesians 6:10-18 Full Armor of God. Thank you for your messages rooted in the Word of God not human philosophy.

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Рік тому

    ፕ ከጣሊያን የባሰ ትክክል ጌታ ይጠብቅሽ እውነት ነው ዘራፍ

  • @elenilemma8203
    @elenilemma8203 Рік тому +2

    Wow amazing, proud of you sister. God bless you and your family ❤️🙏🏽

  • @sshegay8134
    @sshegay8134 Рік тому +2

    በጣም ውብ ስራ ነው ግን ስለአዶዋ ስታስቤ ትክክልኛውን ስደቃላማ ብትይዥ ይበልጥ ያምር ነበር

  • @mahimahder836
    @mahimahder836 Рік тому +1

    Be eyesus sm kal werede kesemay tenagere behzbu lay hallelujah eyesus derese ber lay nw meta tnsaeachn hallelujah!

  • @bereketasefa5755
    @bereketasefa5755 Рік тому +2

    zare ende adis aychyalew..sofia it is great message forever!

  • @eke1914
    @eke1914 Рік тому +3

    King minlk our nationa super hero ❤️ 👏 🙌 💙

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Рік тому +4

    May God bless you and your family Sister!! Keep gone.. Stay blessed

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 Рік тому +6

    እግዚአብሔር ይባርክሽ::እንደምታከብሪዉ
    በፊቱም በሰው ፊትም አክብሮሻል ደግሞም ያከብርሻል:: ማቲ 10:32
    ሮሜ 16:20 🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺

    • @peacelove5040
      @peacelove5040 Рік тому +1

      የእግዚአብሔር አብ አባት የሚለው ምን ለማለት ነው? "እግዚአብሔር አብ" አብ እራሱ አባት ማለት ነው። ይቅርታ ሁሉንም ክሊፑ ወድጀው ነበር ግን ጥያቄዬስ?

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix Рік тому +4

    እዚህ ቤት ያለ ጥበብ እኮ አሰገራሚ ነው ሶፊ😍

  • @mulugetasolomon4545
    @mulugetasolomon4545 Рік тому +1

    Sofi Geta Eyesus Tsegawun Yibelit Yichemierebesh,Zemenesh Yibarek .

  • @arrongeorgie
    @arrongeorgie Рік тому

    @2:57 ( Sword ) Word of God - የእግዚአብሔር ቃል yEgzeabheyr Qal , shield of faith - የእምነትን ጋሻ yeimnet gasha . Big brain, big heart Sowf ♥

  • @topfive5e
    @topfive5e Рік тому +2

    great work with great tallent thanks

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Рік тому +6

    I really like it 👍🏽🙏🏽❤️🇪🇹😘

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ

    እንዴት እንደ ምወድሽ❤❤❤❤❤

  • @mekdesbiru9723
    @mekdesbiru9723 Рік тому +5

    I love you Sophie!❤ remain blessed sister!

  • @temesgen1389
    @temesgen1389 Рік тому +6

    Amen and amen 🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ

    ሶፊዬ ስወድሽ ዘመንሽን የልምላሜ ይሁን የወንጌል አርበኛ 📖📖📖💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አማራ ትክክል ውስጥ ዘፈኝ እና አለመኛ በሞላበት አንች ብቻ ለኢየሱስ መመረጥ 😍😍😍😁😁😁🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 Рік тому

      እየሱሰ ለአማራም ሞትዎል

    • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
      @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ Рік тому

      @@bettyhussen3913 አንች ደሞ ዘረኛ ነሽ መሰለኝ ኮሜቱን አንቢቢው እህቴ እኔ ያልኩ አማራ ክልል ውስጥ በብዙ ዘፋኞች አለመኞች ብቻ ነው አንች ግን ተለየትሽ ለኢየሱስ ሆንሽ ለወንጌል ሆንሽ ነው ያልኩት እኛ ከማይጠፋው ዘር ነው የተወለድነው ኢየሱስ ለዓለም ሁሉ ነው የሞተው የሰፈሩን ወሬ ይዘሽ አትጭ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Wowe348
      @Wowe348 Рік тому

      @@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ guranha

    • @demade8443
      @demade8443 Рік тому

      @@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ አይ አለማወቅ የትም አለም አለመኛ ሰው አለ እናንተ በብዛት ባላችሁበት አውሮፓ እና አሜሪካ ደግሞ ይብሳል። ዘፈን ለልሽው በመዝሙር ዳንኪራ ስለምትመቱ ነው ። እግዚአብሔር የሚያውቅ ሰው ከክልል ወሬ የወጣ ነው ዛሬ ላይ ሰው እየገደለ ያለው ጴንጤ ነው።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Рік тому +1

    ክብር ሞተው ላኖሩን ለኢትዮጵያ ጀግኖች:: ለረዳቸው ና ለረዳን አምላክ ታላቅ ክብር ና ስግደት ይሁን! እነሱ ባይዋደቁ ኖሮ ባሪያዎች ሆነን ቀርተን ነበር::

  • @Lightspeed12
    @Lightspeed12 Рік тому +3

    My God bless you!!!!

  • @manehantewoldemariam4483
    @manehantewoldemariam4483 Рік тому

    ጥብ አድናቂ ነኝ ይገባኛልም ብዬ አስባለሁ። ይሄ ግን ከአቅሜ በላይ ነው፤ በእንባ ተሸንፌያለሁ ።

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 Рік тому +4

    ከጣልያ የከፋ ፋሺስት አለ ዛሬ እሱም ዛሬ አድዋ አደባባይ ያየነው ፀረ ፀረ...ነው:: ቆንጆ ቅስቀሳ ነች:: በርቺ

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Рік тому +3

    ተባረኪ ሶፊ

  • @minajas5947
    @minajas5947 Рік тому

    ዋው ጉዶች በጣም ያምራል በጣም ያምራል ይባርካችሁ ይዟቸዋል ዝርዝር ❤️❤️❤️👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @hannabasazen7305
    @hannabasazen7305 Рік тому +2

    uffff yna mare tafache eko neshe lrasu lkeberu yfeteresh zmnesh ybarek❤❤❤

  • @lultube1969
    @lultube1969 Рік тому +1

    ድምፅ የተጨበጨበ ነው ጎበዝ ነሽ

  • @tseyonbiratu9831
    @tseyonbiratu9831 Рік тому

    ጌታን ትችያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @genetgirm3649
    @genetgirm3649 Рік тому +3

    wow ዘራፍ!ዘራፍ!ዘራፍ የእግ/ር ባሪያ! የክርስቶስ አምባሳደር!!!!

  • @livesinusa7116
    @livesinusa7116 Рік тому +2

    Wow Remarkable Art show with a credible Entertainment
    thank you sofy may God Bless your ministry God Bless you with your family more Bless 😇

  • @aschalewteferi644
    @aschalewteferi644 Рік тому

    ዘራፍ ለወንጌሉ ዘራፍ ሞትን አሸንፎ ለተነሳው ሶፊ የወንጌል አርበኛ አብዝተሽ ተባረኪ

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Рік тому

    ዋዉ ሱፋየ ትለያለሽ በሴክስ ያልተወለዱ ቅዱሳን አሉ የተዋህዶ አርበኞች ገና ከዋሻ ይወጣሉ እነዚህ ገድላቸዉ የምዘክርላቸዉስ ቀላል ነዉ ንቀዋቸዋል

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    የኔ እስተዋይ ❤❤

  • @ccu3907
    @ccu3907 Рік тому +8

    ባንዲራው ኮኮብ የሌለበት ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @ABELmesfin-k4r
      @ABELmesfin-k4r Рік тому

      አገርን እስከወከለ ድረስ ግድ የለህም ይኑር

  • @tgmcmaster128
    @tgmcmaster128 Рік тому +1

    Thank you Sophia🙏

  • @yohanesberhanu840
    @yohanesberhanu840 Рік тому +1

    ቶሎ ባልወድም ይህቺ ልጅ ግን በቅርቡ አውቂያት ስራዋን ሁሉ አድናቂ ሆኛለሁ።

  • @Favor3
    @Favor3 Рік тому

    Hallelujah Jesus is coming soon

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower8460 Рік тому +2

    Tebareki Sofiye..🔥🔥🔥

  • @eternity9540
    @eternity9540 Рік тому +4

    Wow very impressive message and angle voice. Just my two cents here,It would be great if they hold bible instead of sword.

  • @መሠረት-ዘ7ረ
    @መሠረት-ዘ7ረ Рік тому +2

    Yes Amen!!

  • @ababechiasfaw977
    @ababechiasfaw977 7 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🙏🙏

  • @messiberhanu5978
    @messiberhanu5978 Рік тому +1

    Good job respact

  • @abyssiniagold2955
    @abyssiniagold2955 Рік тому

    ዘረኝነት እና አራማጆቹ ጌታ ያጥፋልን

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Рік тому +1

    wow ተባረኪ እህታችን

  • @mimialeme2055
    @mimialeme2055 Рік тому +1

    ተባረኪልኝ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Рік тому +2

    ዋው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💪🏽💪🏽💪🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @hannaamare3434
    @hannaamare3434 Рік тому

    Yeametu.meret.Zemari..Sofi⭐⭐⭐⭐⭐👍geta.yebsreksh Tsgawn yabzalsh❤️

  • @Freedom-jb6pn
    @Freedom-jb6pn Рік тому

    Great work!