ጨጨብሳ አሰራር በቅቤ የተሰራ በጣም የሚጣፍጥ ቁርስ ውዶቼ ሞክሩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому

    ዋዉዉ በጣም እናመሠግናለን ይከንን ምግብ
    አላቀዉም ነበር አሁን ግን ቀምሼዉ ሱስ
    ነዉ የሆነብኝ እናመሠግናለን በጣም ቆጆ አሠራር ነዉ 👌

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 2 роки тому

    በጣም ያምራል ዋው በርበሬ እንዴት እንደናፈቀኝ ውይይይ ጨጨብሳ ነው እንዴ የኔውድ እንኳን ሰላም መጣሽ እንኳንም አየሁሽ ስለመጣሽ ደስስስ ብሎኛል ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን

  • @mili1621
    @mili1621 Рік тому +1

    ዋው አመሠግናለሁ....ተመችቶኛል በርቺ❤❤❤

  • @astersimatube
    @astersimatube Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ አንኳ በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሻልኝ የኔ ውድ እህቴ ዋውውው በጣም ቆንጆ አርገሸ የሰራሸው እጅሸ ይባርክ እናመሰግናለን ከልብ ኑርልኝ ለዘላለም ውድ በርችልኝ❤❤❤

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Рік тому

    አሰላም አሊኩም ወራህምቱሊላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና ምጣሽ ስለምጣሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይጣፍጥ ይስለሙ የዲኪ ደስ በሚል ምልኩ ነው ያሳየሽን አሪፍ ቆይታ ነበር ስለነበረን ቆይታ አምስግናለሁ በቀጣይ ቪዲዮ እስተምንገናኝ ምልካም ግዜ ይሁንልሽ

  • @ሂራየረሡልወዳጅ
    @ሂራየረሡልወዳጅ 3 місяці тому

    ጎበዝ❤❤🎉

  • @amminaabdial7694
    @amminaabdial7694 Рік тому

    Mashala wawo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Рік тому

    እንኳን ደና መጣሽ ወደ ሰላማሽ ይብዛ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላም ለሀገራችን አንድነት ለሁላችን ያድለን እግዚአብሔር አምላካችን ምርጥ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ሰላመሽ ይብዛልኝ በርች❤❤❤

  • @mmphone1840
    @mmphone1840 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Рік тому

    selam megero yene balemoya sate bexam bezu yemegebe ayenatochine temerebeshalew tebareke ejeshe yebareke qurexemate ayenkashe selamune ulu temeyew yeagere lejoche fexare bemegebate mewexatachine kekefu ulu yeseweren berecheleye yemadam qememocheko bemoya antamame💪👍😍🙏

  • @habibahassan3053
    @habibahassan3053 3 роки тому +1

    Waeleykum selam werahmetulah weberekathu Masha Allah berchi

  • @maki9571
    @maki9571 3 роки тому

    Good job! Looks yummy

  • @ህልምአለኝ-ወ5ነ
    @ህልምአለኝ-ወ5ነ 2 роки тому

    ባለሙያዮ

  • @saadaali2165
    @saadaali2165 3 роки тому +1

    ማሻአላህ ውድ በርች

  • @zheraakmel4696
    @zheraakmel4696 3 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zheraakmel4696
    @zheraakmel4696 3 роки тому +1

    ወ አ ወ ወ አለህን የኔ ውዴ ማሻ ኣላህ በጠም ደስ ይላል

  • @ekramyutb
    @ekramyutb 2 роки тому

    መአሽአለህበርቺ

  • @sefinaomertube511
    @sefinaomertube511 3 роки тому +1

    ጠንክር መሚ tnkr

  • @chuchudinsachuchudinsa6992
    @chuchudinsachuchudinsa6992 3 роки тому

    😍🥰🥰🥰🥰😻

  • @DdDd-re5hd
    @DdDd-re5hd 3 роки тому

    መሸአላህ🌺💙

  • @ፀድM
    @ፀድM 3 роки тому

    መሸአላህ በርቸ

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Рік тому

    ጌታ ኢየሱስ ይባትክሽ እንዴት እንደሚሰራ ማወቅ ፈልጌ ነበር

  • @mtkeassaymkgi6236
    @mtkeassaymkgi6236 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል በረች

  • @ፀሀይየድግልልጅ
    @ፀሀይየድግልልጅ 3 роки тому

    በርቺ የኔ ዉድ

  • @mehdiyamohammed8239
    @mehdiyamohammed8239 3 роки тому

    ማሽ አለህ በጥም ደስ ይለሊ

  • @zabibamohammed5113
    @zabibamohammed5113 3 роки тому

    በርቺ ቅማሜ❤❤

  • @zabibamohammed5113
    @zabibamohammed5113 3 роки тому

    ዋአሌይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካትሁ❤❤❤❤

  • @Adiltube5024
    @Adiltube5024 3 роки тому

    አሰላም አሌኩም ወራመቱላይ በረካቱ

  • @zheraakmel4696
    @zheraakmel4696 3 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤❤